Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ነገር ግን መዝሙሮችህን ስሰማ መንፈሴ ይረካል ተባረክ
Tabaraki
Yene konjo tebareki
God bless you sister🙏 may almighty God enlighten you more!!
tebarekilny
ሁላችሁንም በክርስቶስ ፍቅር እወዳቹሀለው
ይህ ዝማሬ ከጌታ ጋር ያለን የፍቅር ግንኙነት የሚገልፅ የግጥሙ መልእክት እና ዜማው እንኳን ከህሊና የማይጠፋ ነው፡፡ ጆሲዬ ጌታ አብዝቶ ይባርክህ!!!
Gosya gata zamn zalalmhen ybarkaw mzmuheko west naw myarsarsaw gata ystan brkatacen nah😍
እኔ የኦርቶዶክስ እምነት ተከታይ ነኝ መዝሙሮችህን በጣም ነው የምወዳቸው ጆስዬ እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ ዘመንህ ይባረክ
እኔም እንደዛው
Geta yebarkachu ewente malet endehu newo eyesuse yebarek amen 🙏🏾!!!
@@daphilo5307 አሜን ሁላችንንም ይባርክከአማረኛ ዘማሪያን ጆሲዘማሪ ቴዲከኦሮምኛ አዲሱ ዋይማባጫ በየነማገርሳ በቀለ እጅግ አድርጌ እውዳቹዋለሁ ተባረኩልኝ😍😍😍
@@hewanadamanazreth443 0
Ypķ
ወደ አባቴ ልቅረብ እንጂ የሚረዳኝ የለም ከሱ ውጪእጄን አነሳው ወደ ላይ ወደ ሚሰማኝ ወደ ላይአሜን ድንቅ መዝሙር በብዙ ተትረፍረፍ ጆሲ
የሚገርመው ነገር ምን አይነት ፀጋ ነው ወንድሜ ተባረክ በዘመናት ሁሉ መዝሙሮችህ ምን ቢቆዩ የማይስለቹ አይምሮ የሚያድሱ ናቸው ዘመንህ ይባረክ ዘሮችህ ይባረኩ። አምላክ ፍፃሜህን ያሳምርልህ።
11❤❤
ስላም ፀጋ ይብዛላችሁ ወዳጆቼ ወንድሜ ጆስ እግዚአብሔር አምላክ ይባርክህ መዝሙሮችክ መንፈስን ያድሳሉ በዝህ ግዜ እንደዚህ የተረጋጋ መዝሙር መገኝት ከባድ እየሆነ ባለበት ግዜአንተን ና ሌሎችን የሰጠን እግዚአብሔር ይመሰገን በአሁን ስአት መዝሙር ከዘፈን መለየት የምከብድግዜ ሆኖል እግዚአብሔር ወደ እውነተኛ አምልኮ የመልሰን አሜን ታበረኩ
God bless us all!!!
በፀሎት ተጨምቆ የወጣ ዝማሬ ለመዳህኒት ይሆናል ተባረክ
Amen tabarki🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🙂
ብዙ ጊዜ comment አልሰጥም ይህ ዝማሬ ግን ዘመኑን የዋጀ ና የጌታ እጅ የታየበት አልበም መሆኑን ከራሴ ህይወት አረጋግጫለሁ። ይሄን ፀጋ ያበዛልህ እግዚያብሄር ይባርክህ!! ስተኛ ሌሊቱ እስስኪነጋ በተደጋጋሚ ከምሰማቸው መዝሙሮችህ አንዱም ነው። እንደ ጌታ ፈቃድ vol 4, 5,.... እንደዚህ አይነቱን አልበም ጠብቃለሁ። ከወጣህበት ከፍታ እንዳትወርድ ጌታ ፀጋውን ያብዛልህ!!
ጌታ ዘመሀንን ይበሪኪእ
ትልቅነትህ እየገረመኝ አጠገቤ ነህ ይህም ሲደንቀኝዘልቀህ ውስጤ ገብተሃልመኖርያህን አርገሃል የኔ ሆነሃልMay God bless you forever!!
ጆሲ ዘመንህ ይባረክ በጣም ከምወዳቸው መዝሙሮችህ አንዱ ነው ይሄ ዝማሬህ ስሰማው ልቤ በጌታ ደስ ይለዋል በተለይ መኪናዬ ውስጥ ስሰማው ❤ ተባረክ ያባቴልጅ🙏🙏
መኪና አለሽ?:)
Jossye Blessd Tebarekelegn dink new!!
Jossiye our blessing thank you for this amazing song! ሺህ አመት ዘምርትልቅነትህ እገረመኝ አጠገቤ ነህ ይሄም ሲደንቀኝዘልቀህ ውስጤ ገብተሀል መኖሪያህን አርገሀል የእኔ ሆነሀል።መልካም እና መልካም፣ መልካም ነህ
ጆሲዬ በእውነት ነው የምልህ ከእኔ በላይ ሚወድህ ሰው ሁላ ያለ አይመስለኝም አንድ ጊዜ ብቻ ባይህ ለእኔ አለሜ ነው😍😍
ይህንን መዝሙር ስሰማ እንባዬን መቆጣጠር አልችልም ጆስዬ ምን እላለሁ ዘመንህ ይባረክ
አሜን አሜን አሜን እልልልልልል ክብር ለእርሱ ይሁን ለውዴ አይርቀኝም መኖሪያው አርጎኛል አሜን አባቴ ክበርልኝ ንጉሤ ጌታ ኢየሱስ ተባረክ jo
ጆስዬ ሁልጊዜ መዝሙሮችህ ስሰማ እየሱስን ከፍት ለፍቴ እያየሁ እንደሆነ ነው የምሰማኝ ጌታ ፀጋዉን ያብዛልህ
የልቤን ላዋየው የውስጤን ሚስጥር 😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥ኢየሱስዬ ሌላ ያለ አንተ የቱ ክንድ ይሸከመኛል አባብዬ ስምህ ይክበር አባትዬ የኔ ወዳጅ ትርጉሟ ነህ ለነፍሴ በየትኛው ብዕሬ በየትኛው ቃሌ ልግለፅ ልቤን የምትፈውስ የኔ መልካሜ መልካሜ 😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥
ዬሲዬ መዝሙርክ ሁል ግዜ የማልፍበትን ሁኔታዋች የሚናገሩ ናቸው። በጣም ነው የምባረክባቸው የምፅናናባቸው ይብዛልክ ሂወትክ ካንት አልፎ ብዙዎችን ስለሚባርክ እግዚአብሔር ክብሩን ይውሰድ። ተባረክ ዬሲዬ።
It’s amazing Josiye bless u more
3awr.
ጆስዬ የአንቴ መዝሙሮች በጣም ነዉ እምወደዉ ጌታ ፀጋዉንና ዘመንህን ይባርካዉ♥❤❤💜
💚
የምረደኝ የለም ከአንተ ውጭ ኢየሱስ ከእኔ አትራቅ 😭😭 የንን መዝሙር ስሰመ በጣም ነው ደስ ይለኛል
Yosef ur gosple is just powerful but i dont understand i am from South Africa but my spirit love it weldone
ከሱ ሌላ የለም የሚሰማ የሚመልስ ታማኝ ጌታ ።ተባረክ ጆሲ መልካም አዲስ አመት!!!
Couldn’t stop listening to this song!! There is no one like him indeed !! My almighty God is good 🙏🏾🙏🏾 More blessings to you Josi !!
አሜን ተባረክ ዮስ ጌታ በእጥፍ ፅጋውን ያብዛልክ ዘመንክ ቤክርስቶስ ይለምልም!
አሜን አሜን አሜን ኧረ አሜን ነብሴ ትረካለች በአንደበቱ ቃል በምክሩ ወደ አባቴ ልቅረብ እንጅ የሚረዳኝ የለም ከ እርሱ ውጭ ..እ/ር አብዝቶ ይባርክህ ያብዛልህ የአባቴ ብሩክ
ትልቅነትህ እየገረመኝ አጠገቤ ነህ ይሄም ሲደንቀኝዘልቀህ ውስጤ ገብተሃል መኖሪያህን አድርገሀልየኔ ሆነሃል 🙌it's true🙌ድንቅ ዝማሬ❤ Jossy God bless you more!!
ጆሲዬ ጌታ ዘመንህን ይባርክ መዝሙሮችህ ሁሉ ወደ ጌታ ወደ መንፈስ ቅዱስ እንድንጠጋጋ እሱን ብቻ እንድናስብ የሚያደርጉን ነው በጣም ነው የምወድህ የጌታ ወንድሜ ተባረክ።
የጸጋው ባለቤት የሆነው እግዚአብሔር ይመጌን ጆስዬ ይጨማርልህ ልዩ ጸጋ ተሰጥቷል ጌታን እየመሰገንክ በርታ❤❤❤
ልብን ሰብሮ የሚገባ መዝሙር ነዉ ተባረክ ልኝ jossy
ተባረክ ወንድሜ መዝሙሮችህ ይባርካሉ
ጌታ ዘመንን የይባርክ በጣም ደስ የሚል መዘሙር ነው ፡፡
ምን አይነት የተባረክ ልዩ ሰው ነህ ዝማሬዎች በሰሙ ጊዜ ሁሌ አድስ ነው
ዘመንህ ይለምልም ተባረክ ብሩክ ሰው መልካም በዓል ይሁንልን የእኔ ውድ ወንድም ብሩክ ነህ♥️😘💥💥
Amen Yisuye Zelalmih Yiberak Endet Yemineka Mezmur Naw Bageta😢😢Batewatu Mn yahil Endeteberakubat Yemir I can't stop listening this song Be blessed Yisuye♥️♥️
Just so much peace in this song! God bless!
አሜን አሜን የት ይገኛል አምላከ እንደ አንተ ተመስገን🙌🙌 አባተ ፀጋ ያብዛልክ🙋
በጣም ተባረኬለዉ በዚ ዝማሬ ክብረለጌታ ይሁን 🙏🙏በጣም ልቤን ተንክ😭😭😭😭😭👏👏👏👏👏👏👏ዉንደምችን ጌታ ኢየሱስ ይባረክ ፀጋዉ ይብዛል በኢየሱስ ም🍇🌹🌹❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🤝
ቡሩክ ነህ ወንድማችን ጆሲ ከነ ቤተሰብህ ሞዝሙሮችህ ምርጥ ናቸው በርታልን ሽልማት አልው 👑
ጆስዬዬዬዬ ተባረክልኝ....ዘመንህ ብዝትዝት ይበል...እወድሃለሁ ❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏
Amen amen amen የልቤን የመወያያው የውስጥ ምስጥር ባዝንም ብካፈም የምየዝነኝመልካምና መልካም ነህ
ጌታ ዘመንን ይባረክ ፀጋው ይብዛል ወድ የአባቴ ልጅ 🙏🔥🔥🔥
የልቤን ፡ ማዋየው ፡ የውስጤን ፡ ሚስጥረኛዬባዝንም ፡ ብከፋም ፡ ማይለየኝ ፡ መጽናኛዬነፍሴ ፡ ትረካለች ፡ በአንደበቱ ፡ ቃል ፡ በምክሩየመኖሬ ፡ ትርጉም ፡ እርሱ ፡ ብቻ ፡ ነው ፡ ሚስጥሩ
አቤት ምን አይነት ድንቅ መዘሙር ነዉ አሜንንን ተባረክ በጌታ ስም 🙏🙏🤲😭
አሜን አሜን አሜን ዉይይይይይይይይ ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍ ልቤ ይናካ መዝሙር ዮስዬ ተባርክህልኝ ❤❤
ዘመንህ በጌታ በእየሱስ ክርስቶስ ስም ይለምልም በመዝምሮችክክ ብዙ ተባርኬበታለው እወድሀለው በጌታ ፍቅር ዎሴፍዪ ጸጋውን አሁንም ጨምሮ ይስጥክ
ጆስዬ እግዚአብሔር እራሱ በአንተ ውስጥ ይታያል እግዚአብሔር ስላከበረ ደስ ብሎኛል🙏🙏🙏🇪🇹
ድንቅ መዝሙር!ጆ
Jossiye mezmurochehen sesema, serayen akume be menfes kemehon wechi amarach yelegnm. wow may God bless u abundantly.
ከብዙ የሚመራ የሂወት ጉዞ በሃላ ለምድር ኑሮ መፍትሄው እየሱስ ብቻ መሆኑን ተረድቻለሁና ወደ አባቴ ቀርብኩ ሌላ ምርጫም የለም🙌🙌🙌🙌🙌🙌እጀን ላንሳ ወደሚሰማኝጩኸቴን ሰምቶ የመልሳልአምባየን ከአይኔ ያብሳል::
I Love this song too much 😭😭😭❤❤❤❤🙏🙏 bless you joye
ጆሲዬ ተባረክ በብዙ ጌታ ዘመንህን ይባርከው
Amusing mezmur woww! GOD BLESS YOU JOSI... YOU ARE ALWAYS A BLESSING... much love from Eritreans!!
ሰምቼ ሰምቼ አልጠግብ ነው ያልኩኝ ጆሲዬ ተባረክ
አሜን አባት ተባረክ ዘመን ሁሉ ዎዳልሎ 🥰🥰🥰❤️❤️❤️❤️❤️አሜን አሜን
ኣሜን አረ ኣሜን ተባረክ የሴፍ የእግዝኣቢሄር ሰው
I can't stop hearing this song 😭💛💛💛💛
ጆሲዬ ተባረክ ጌታ ፀጋን ያብህዘል❤🎻🎻🎻🎤🎤
የልቤን ፡ ማዋየው ፡ የውስጤን ፡ ሚስጥረኛዬባዝንም ፡ ብከፋም ፡ ማይለየኝ ፡ መጽናኛዬነፍሴ ፡ ትረካለች ፡ በአንደበቱ ፡ ቃል ፡ በምክሩየመኖሬ ፡ ትርጉም ፡ እርሱ ፡ ብቻ ፡ ነው ፡ ሚስጥሩወደ ፡ አባቴ ፡ ልቅረብ ፡ እንጂየሚረዳኝ ፡ የለም ፡ ከእርሱ ፡ ውጪወደ ፡ አባቴ ፡ ልቅረብ ፡ እንጂየሚረዳኝ ፡ የለም ፡ ከእርሱ ፡ ውጪእጄን ፡ አነሳሁ ፡ ወደ ፡ ላይወደ ፡ ሚሰማኝ ፡ ወደሚያይጩኸቴን ፡ ሰምቶ ፡ ይመልሳልእንባዬን ፡ ከዓይኔ ፡ ያብሳልአባበዬ ፡ አባትዬ ፡ አባብዬከእስትንፋሴ ፡ ይልቅ ፡ ይቀርበኛል ፡ አይርቀኝምየፍቅር ፡ ቃል ፡ ኪዳን ፡ ገብቶልኛል ፡ አይተወኝምእንዳወራው ፡ ድፍረት ፡ ይሰጠኛል ፡ የፍቅር ፡ ዓይኖቹልቤ ፡ ተፈወሰ ፡ ሲዳስሰኝ ፡ በመልካም ፡ እጆቹመልካም ፡ ነህ ፡ መልካም ፡ መልካም ፡ ነህመልካም ፡ ነህ ፡ መልካም ፡ መልካም ፡ ነህየልቤን ፡ ማዋየው ፡ የውስጤን ፡ ሚስጥረኛዬባዝንም ፡ ብከፋም ፡ ማይለየኝ ፡ መጽናኛዬነፍሴ ፡ ትረካለች ፡ በአንደበቱ ፡ ቃል ፡ በምክሩየመኖሬ ፡ ትርጉም ፡ እርሱ ፡ ብቻ ፡ ነው ፡ ሚስጥሩወደ ፡ አባቴ ፡ ልቅረብ ፡ እንጂየሚረዳኝ ፡ የለም ፡ ከእርሱ ፡ ውጪወደ ፡ አባቴ ፡ ልቅረብ ፡ እንጂየሚረዳኝ ፡ የለም ፡ ከእርሱ ፡ ውጪእጄን ፡ አነሳሁ ፡ ወደ ፡ ላይወደ ፡ ሚሰማኝ ፡ ወደሚያይጩኸቴን ፡ ሰምቶ ፡ ይመልሳልእንባዬን ፡ ከዓይኔ ፡ ያብሳልአባበዬ ፡ አባትዬ ፡ አባብዬትዋሽ ፡ ዘንድ ፡ እንደሰው ፡ አይደለህ ፡ እውነተኛ ፡ ነህየተናገርከውን ፡ ታደርጋለህ ፡ ትፈጽማለህቢታመኑህ ፡ ታማኝ ፡ አንተ ፡ በቻ ፡ ወረት ፡ የሌለህከአጠገቤ ፡ ሁሌ ፡ ማትለየኝ ፡ አንተ ፡ ብቻ ፡ ነህመልካም ፡ ነህ ፡ መልካም ፡ መልካም ፡ ነህመልካም ፡ ነህ ፡ መልካም ፡ መልካም ፡ ነህትልቅነትህ ፡ እየገረመኝአጠገቤ ፡ ነህ ፡ ይሄም ፡ ሲደንቀኝዘልቀህ ፡ ውስጤ ፡ ገብተሃልመኖሪያህን ፡ አድርገሃልየእኔ ፡ ሆነሃል
ዘመንህ ይባርክ
Amen
AME AME tabarakige wondime barita
Jossyye its amazing....God bless you...
Tebarek
yoseeeeeeeeeeee you are so bless your song always make me closer to god im so thankful for it god bless you more and more
God bless you brother! Wonderful melody. What are the lyrics in English so I may understand the meaning of this song? God bless you all 🙏🏾
ከልጅነቴ እወደዋለው መዝሙሮችህን ተባርክ
አሜን ሃሌ ሉያ ጆሲዬ ዘመንህ ይባረክ አንተ የተባረክ የእግዚአብሔር ባርያ
Beless you jos Geta yibarki 💜💜💜💜🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇Wodi Abate Yemiradagh Yelamina Kasu wichi 🙌🙌🙌🙌
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ተባረክልኝ 🙏
Amen Amen Amen Egzaibher Yemasegen La.Zamami Yegabahale Elleeeeeeeeee Elleeeeeeeeee Elleeeeeeeeee Haleluyaaaaaa Haleluyaaaaaa Haleluyaaaaaa Amen Amen Amen
Jossy endet neh selam lante yehun zemarew denek yehone yemesegana zemare new agelegeloteh yebarek
ጌታ እየሱስ ዘመንን ይባርክ ውንድማች ካሱ ❤❤❤❤❤❤
Wowowoo very powerfully amazing songs 2020 E. C I'm very happy for is power full message men of God bless you more lovely Eleeeeeeeeeeeeeeee Amen
Jossye am blessed through your songs..God bless you Dear Brother
josye yante mezmur hulem be hiwote turgum alewu enam geta abizto yebareke ,Thanks!!!
ጌታ ዘመንህን ይባርከው አሜን እሱ በቻ ጌታ መልካም እና ድንቅ
Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen 🙏 Tabarekeuuu Egzaibher Zamanachu Yetabareke Shalom Shalom Shalom ✨✨✨ 🙏
መዝሙርህ ነብስን ያረሰርሳል ተባረክ
amen amen tikikli wodasi esu makirabi yishalai uffffff yosse andu enenegn tabarekelegn
እግዚአብሔር ጤና ሰላም ጥበቃ ያበዛልክ ጆስ እግዚአብሔር እድመክን ያረዝም
አሜን አሜን አሜን አሜን ኡኡፉፉ ጆሲዬ ተባረክ በብዙ
አሜንንን. አሜንንን. አግዚአብሔር. ይባርክ አሜንንን 🥰🥰🥰🙏🙏🙏💔💔💔😭😭😭😭
አሜንንን አሜንንን አሜንንን ጀሲየ ጌታ ይባረክህ ተባረክ ዘመንህ ይባረክ
Jossey yetebrke sew neh My God bless you amazing song brother😍😍🙏🙏
ጆሲዬ ልዩ ነው ተባረኪGod Bless you
This Amazing Song Can't Stop Listing. We Are Blessed Bro❤️❤️❤️
ጌታ እግዚአብሔር ዘመን በሙሉ ይባረክ
Amennnnnnnnnn ma blessed we love you 😍😍💖💖💖💖🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷
አወ ከሱ ውጭ ማንም ሰለዚህ 🙏🙏🙏🙏🙏🤲🤲🤲🙌🙌🙌🙌ቦታውና ወቅቱ ራሱ የእግዚአብሔር ድንቅ ችሎታ የሚመሰክር መዝሙርቦታው ውስጤ ቀረ የት ይሆን ??
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ጌታ አምላክ ይባርክህ እውነት ትልቅኒቱ መልካምነቱ እየገርመ 💒💒👏👏👏👏🙏🙏🙏🙏🍇🍇🍇🍒🍒🍒💞💞💔💕💕
Amen yewashi zend esu sewu aydelem you are Amazing Jossye 😍🙏
Ameeeeeen Ameeeeeen Tabaraki Egizabiri Tsaga Abizito yibariki🔥🔥🔥🎸🎸🙏🙏🙏❤❤
Geta yebarekeh jossiye betam tebarekenebetal tshega ayegwadelebeh
Burukane new jose geta abisto chemiro yebarekew Ameeen wode abate likreb enje
ዘመንክ ይባረክ አንተ የእግዝብሔር ሰው
You are blessed brother! I am blessed by your songs!
ተባረክ የኔ ወንድም ለበረከት ሁን
Amen God bless you dearAlways Ur song special!
Tebareki besigawo laye Sega yechemeriki amen amen amen zemne yebareki 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
Very touching song! keep up the wonderful work!
EGZIABHER ABATACHEN abzto yebarkh!! Tibebun yichemreleh 🙌🏾
Wow you are so so Blessed Yosef its AMAZING Song!!!!!!!!!!
😗😍😍😍😍😍
Sweet song, God bless you Jossy
እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ ነገር ግን መዝሙሮችህን ስሰማ መንፈሴ ይረካል ተባረክ
Tabaraki
Yene konjo tebareki
God bless you sister🙏 may almighty God enlighten you more!!
tebarekilny
ሁላችሁንም በክርስቶስ ፍቅር እወዳቹሀለው
ይህ ዝማሬ ከጌታ ጋር ያለን የፍቅር ግንኙነት የሚገልፅ የግጥሙ መልእክት እና ዜማው እንኳን ከህሊና የማይጠፋ ነው፡፡ ጆሲዬ ጌታ አብዝቶ ይባርክህ!!!
Gosya gata zamn zalalmhen ybarkaw mzmuheko west naw myarsarsaw gata ystan brkatacen nah😍
እኔ የኦርቶዶክስ እምነት ተከታይ ነኝ መዝሙሮችህን በጣም ነው የምወዳቸው ጆስዬ እግዚአብሔር እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ ዘመንህ ይባረክ
እኔም እንደዛው
Geta yebarkachu ewente malet endehu newo eyesuse yebarek amen 🙏🏾!!!
@@daphilo5307 አሜን ሁላችንንም ይባርክ
ከአማረኛ ዘማሪያን ጆሲ
ዘማሪ ቴዲ
ከኦሮምኛ አዲሱ ዋይማ
ባጫ በየነ
ማገርሳ በቀለ እጅግ አድርጌ እውዳቹዋለሁ
ተባረኩልኝ😍😍😍
@@hewanadamanazreth443 0
Ypķ
ወደ አባቴ ልቅረብ እንጂ
የሚረዳኝ የለም ከሱ ውጪ
እጄን አነሳው ወደ ላይ
ወደ ሚሰማኝ ወደ ላይ
አሜን ድንቅ መዝሙር
በብዙ ተትረፍረፍ ጆሲ
የሚገርመው ነገር ምን አይነት ፀጋ ነው ወንድሜ ተባረክ በዘመናት ሁሉ መዝሙሮችህ ምን ቢቆዩ የማይስለቹ አይምሮ የሚያድሱ ናቸው ዘመንህ ይባረክ ዘሮችህ ይባረኩ። አምላክ ፍፃሜህን ያሳምርልህ።
11❤❤
ስላም ፀጋ ይብዛላችሁ ወዳጆቼ
ወንድሜ ጆስ እግዚአብሔር አምላክ ይባርክህ
መዝሙሮችክ መንፈስን ያድሳሉ
በዝህ ግዜ እንደዚህ የተረጋጋ መዝሙር
መገኝት ከባድ እየሆነ ባለበት ግዜ
አንተን ና ሌሎችን የሰጠን እግዚአብሔር ይመሰገን
በአሁን ስአት መዝሙር ከዘፈን መለየት የምከብድ
ግዜ ሆኖል እግዚአብሔር ወደ እውነተኛ
አምልኮ የመልሰን አሜን ታበረኩ
God bless us all!!!
በፀሎት ተጨምቆ የወጣ ዝማሬ ለመዳህኒት ይሆናል ተባረክ
Amen tabarki🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🙂
ብዙ ጊዜ comment አልሰጥም ይህ ዝማሬ ግን ዘመኑን የዋጀ ና የጌታ እጅ የታየበት አልበም መሆኑን ከራሴ ህይወት አረጋግጫለሁ። ይሄን ፀጋ ያበዛልህ እግዚያብሄር ይባርክህ!! ስተኛ ሌሊቱ እስስኪነጋ በተደጋጋሚ ከምሰማቸው መዝሙሮችህ አንዱም ነው። እንደ ጌታ ፈቃድ vol 4, 5,.... እንደዚህ አይነቱን አልበም ጠብቃለሁ። ከወጣህበት ከፍታ እንዳትወርድ ጌታ ፀጋውን ያብዛልህ!!
ጌታ ዘመሀንን ይበሪኪእ
ትልቅነትህ እየገረመኝ
አጠገቤ ነህ ይህም ሲደንቀኝ
ዘልቀህ ውስጤ ገብተሃል
መኖርያህን አርገሃል የኔ ሆነሃል
May God bless you forever!!
ጆሲ ዘመንህ ይባረክ በጣም ከምወዳቸው መዝሙሮችህ አንዱ ነው ይሄ ዝማሬህ ስሰማው ልቤ በጌታ ደስ ይለዋል በተለይ መኪናዬ ውስጥ ስሰማው ❤ ተባረክ ያባቴልጅ🙏
🙏
መኪና አለሽ?:)
Jossye Blessd Tebarekelegn dink new!!
Jossiye our blessing thank you for this amazing song! ሺህ አመት ዘምር
ትልቅነትህ እገረመኝ
አጠገቤ ነህ ይሄም ሲደንቀኝ
ዘልቀህ ውስጤ ገብተሀል
መኖሪያህን አርገሀል የእኔ ሆነሀል።
መልካም እና መልካም፣ መልካም ነህ
ጆሲዬ በእውነት ነው የምልህ ከእኔ በላይ ሚወድህ ሰው ሁላ ያለ አይመስለኝም አንድ ጊዜ ብቻ ባይህ ለእኔ አለሜ ነው😍😍
ይህንን መዝሙር ስሰማ እንባዬን መቆጣጠር አልችልም ጆስዬ ምን እላለሁ ዘመንህ ይባረክ
አሜን አሜን አሜን እልልልልልል ክብር ለእርሱ ይሁን ለውዴ አይርቀኝም መኖሪያው አርጎኛል አሜን አባቴ ክበርልኝ ንጉሤ ጌታ ኢየሱስ ተባረክ jo
ጆስዬ ሁልጊዜ መዝሙሮችህ ስሰማ እየሱስን ከፍት ለፍቴ እያየሁ እንደሆነ ነው የምሰማኝ ጌታ ፀጋዉን ያብዛልህ
የልቤን ላዋየው የውስጤን ሚስጥር 😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥ኢየሱስዬ ሌላ ያለ አንተ የቱ ክንድ ይሸከመኛል አባብዬ ስምህ ይክበር አባትዬ የኔ ወዳጅ ትርጉሟ ነህ ለነፍሴ በየትኛው ብዕሬ በየትኛው ቃሌ ልግለፅ ልቤን የምትፈውስ የኔ መልካሜ መልካሜ 😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥😥
ዬሲዬ መዝሙርክ ሁል ግዜ የማልፍበትን ሁኔታዋች የሚናገሩ ናቸው። በጣም ነው የምባረክባቸው የምፅናናባቸው ይብዛልክ ሂወትክ ካንት አልፎ ብዙዎችን ስለሚባርክ እግዚአብሔር ክብሩን ይውሰድ። ተባረክ ዬሲዬ።
It’s amazing Josiye bless u more
3awr.
ጆስዬ የአንቴ መዝሙሮች በጣም ነዉ እምወደዉ ጌታ ፀጋዉንና ዘመንህን ይባርካዉ♥❤❤💜
💚
የምረደኝ የለም ከአንተ ውጭ ኢየሱስ ከእኔ አትራቅ 😭😭 የንን መዝሙር ስሰመ በጣም ነው ደስ ይለኛል
Yosef ur gosple is just powerful but i dont understand i am from South Africa but my spirit love it weldone
ከሱ ሌላ የለም የሚሰማ የሚመልስ ታማኝ ጌታ ።ተባረክ ጆሲ መልካም አዲስ አመት!!!
Couldn’t stop listening to this song!! There is no one like him indeed !! My almighty God is good 🙏🏾🙏🏾 More blessings to you Josi !!
አሜን ተባረክ ዮስ ጌታ በእጥፍ ፅጋውን ያብዛልክ ዘመንክ ቤክርስቶስ ይለምልም!
አሜን አሜን አሜን ኧረ አሜን ነብሴ ትረካለች በአንደበቱ ቃል በምክሩ ወደ አባቴ ልቅረብ እንጅ የሚረዳኝ የለም ከ እርሱ ውጭ ..እ/ር አብዝቶ ይባርክህ ያብዛልህ የአባቴ ብሩክ
ትልቅነትህ እየገረመኝ
አጠገቤ ነህ ይሄም ሲደንቀኝ
ዘልቀህ ውስጤ ገብተሃል
መኖሪያህን አድርገሀል
የኔ ሆነሃል 🙌it's true🙌ድንቅ ዝማሬ❤
Jossy God bless you more!!
ጆሲዬ ጌታ ዘመንህን ይባርክ መዝሙሮችህ ሁሉ ወደ ጌታ ወደ መንፈስ ቅዱስ እንድንጠጋጋ እሱን ብቻ እንድናስብ የሚያደርጉን ነው በጣም ነው የምወድህ የጌታ ወንድሜ ተባረክ።
የጸጋው ባለቤት የሆነው እግዚአብሔር ይመጌን ጆስዬ ይጨማርልህ ልዩ ጸጋ ተሰጥቷል ጌታን እየመሰገንክ በርታ❤❤❤
ልብን ሰብሮ የሚገባ መዝሙር ነዉ ተባረክ ልኝ jossy
ተባረክ ወንድሜ መዝሙሮችህ ይባርካሉ
ጌታ ዘመንን የይባርክ በጣም ደስ የሚል መዘሙር ነው ፡፡
ምን አይነት የተባረክ ልዩ ሰው ነህ ዝማሬዎች በሰሙ ጊዜ ሁሌ አድስ ነው
ዘመንህ ይለምልም ተባረክ ብሩክ ሰው መልካም በዓል ይሁንልን የእኔ ውድ ወንድም ብሩክ ነህ♥️😘💥💥
Amen Yisuye Zelalmih Yiberak Endet Yemineka Mezmur Naw Bageta😢😢Batewatu Mn yahil Endeteberakubat Yemir I can't stop listening this song Be blessed Yisuye♥️♥️
Just so much peace in this song! God bless!
አሜን አሜን የት ይገኛል አምላከ እንደ አንተ ተመስገን🙌🙌 አባተ ፀጋ ያብዛልክ🙋
በጣም ተባረኬለዉ በዚ ዝማሬ ክብረለጌታ ይሁን 🙏🙏በጣም ልቤን ተንክ😭😭😭😭😭👏👏👏👏👏👏👏ዉንደምችን ጌታ ኢየሱስ ይባረክ ፀጋዉ ይብዛል በኢየሱስ ም🍇🌹🌹❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🤝
ቡሩክ ነህ ወንድማችን ጆሲ ከነ ቤተሰብህ ሞዝሙሮችህ ምርጥ ናቸው በርታልን ሽልማት አልው 👑
ጆስዬዬዬዬ ተባረክልኝ....ዘመንህ ብዝትዝት ይበል...እወድሃለሁ ❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏
Amen amen amen
የልቤን የመወያያው የውስጥ ምስጥር
ባዝንም ብካፈም የምየዝነኝ
መልካምና መልካም ነህ
ጌታ ዘመንን ይባረክ ፀጋው ይብዛል ወድ የአባቴ ልጅ 🙏🔥🔥🔥
የልቤን ፡ ማዋየው ፡ የውስጤን ፡ ሚስጥረኛዬ
ባዝንም ፡ ብከፋም ፡ ማይለየኝ ፡ መጽናኛዬ
ነፍሴ ፡ ትረካለች ፡ በአንደበቱ ፡ ቃል ፡ በምክሩ
የመኖሬ ፡ ትርጉም ፡ እርሱ ፡ ብቻ ፡ ነው ፡ ሚስጥሩ
አቤት ምን አይነት ድንቅ መዘሙር ነዉ አሜንንን ተባረክ በጌታ ስም 🙏🙏🤲😭
አሜን አሜን አሜን ዉይይይይይይይይ ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍ ልቤ ይናካ መዝሙር ዮስዬ ተባርክህልኝ ❤❤
ዘመንህ በጌታ በእየሱስ ክርስቶስ ስም ይለምልም በመዝምሮችክክ ብዙ ተባርኬበታለው እወድሀለው በጌታ ፍቅር ዎሴፍዪ ጸጋውን አሁንም ጨምሮ ይስጥክ
ጆስዬ እግዚአብሔር እራሱ በአንተ ውስጥ ይታያል እግዚአብሔር ስላከበረ ደስ ብሎኛል🙏🙏🙏🇪🇹
ድንቅ መዝሙር!ጆ
Jossiye mezmurochehen sesema, serayen akume be menfes kemehon wechi amarach yelegnm. wow may God bless u abundantly.
ከብዙ የሚመራ የሂወት ጉዞ በሃላ ለምድር ኑሮ መፍትሄው እየሱስ ብቻ መሆኑን ተረድቻለሁና
ወደ አባቴ ቀርብኩ ሌላ ምርጫም የለም
🙌🙌🙌🙌🙌🙌እጀን ላንሳ ወደሚሰማኝ
ጩኸቴን ሰምቶ የመልሳል
አምባየን ከአይኔ ያብሳል::
I Love this song too much 😭😭😭❤❤❤❤🙏🙏 bless you joye
ጆሲዬ ተባረክ በብዙ ጌታ ዘመንህን ይባርከው
Amusing mezmur woww! GOD BLESS YOU JOSI... YOU ARE ALWAYS A BLESSING... much love from Eritreans!!
ሰምቼ ሰምቼ አልጠግብ ነው ያልኩኝ ጆሲዬ ተባረክ
አሜን አባት ተባረክ ዘመን ሁሉ ዎዳልሎ 🥰🥰🥰❤️❤️❤️❤️❤️አሜን አሜን
ኣሜን አረ ኣሜን ተባረክ የሴፍ የእግዝኣቢሄር ሰው
I can't stop hearing this song 😭💛💛💛💛
ጆሲዬ ተባረክ ጌታ ፀጋን ያብህዘል❤🎻🎻🎻🎤🎤
የልቤን ፡ ማዋየው ፡ የውስጤን ፡ ሚስጥረኛዬ
ባዝንም ፡ ብከፋም ፡ ማይለየኝ ፡ መጽናኛዬ
ነፍሴ ፡ ትረካለች ፡ በአንደበቱ ፡ ቃል ፡ በምክሩ
የመኖሬ ፡ ትርጉም ፡ እርሱ ፡ ብቻ ፡ ነው ፡ ሚስጥሩ
ወደ ፡ አባቴ ፡ ልቅረብ ፡ እንጂ
የሚረዳኝ ፡ የለም ፡ ከእርሱ ፡ ውጪ
ወደ ፡ አባቴ ፡ ልቅረብ ፡ እንጂ
የሚረዳኝ ፡ የለም ፡ ከእርሱ ፡ ውጪ
እጄን ፡ አነሳሁ ፡ ወደ ፡ ላይ
ወደ ፡ ሚሰማኝ ፡ ወደሚያይ
ጩኸቴን ፡ ሰምቶ ፡ ይመልሳል
እንባዬን ፡ ከዓይኔ ፡ ያብሳል
አባበዬ ፡ አባትዬ ፡ አባብዬ
ከእስትንፋሴ ፡ ይልቅ ፡ ይቀርበኛል ፡ አይርቀኝም
የፍቅር ፡ ቃል ፡ ኪዳን ፡ ገብቶልኛል ፡ አይተወኝም
እንዳወራው ፡ ድፍረት ፡ ይሰጠኛል ፡ የፍቅር ፡ ዓይኖቹ
ልቤ ፡ ተፈወሰ ፡ ሲዳስሰኝ ፡ በመልካም ፡ እጆቹ
መልካም ፡ ነህ ፡ መልካም ፡ መልካም ፡ ነህ
መልካም ፡ ነህ ፡ መልካም ፡ መልካም ፡ ነህ
የልቤን ፡ ማዋየው ፡ የውስጤን ፡ ሚስጥረኛዬ
ባዝንም ፡ ብከፋም ፡ ማይለየኝ ፡ መጽናኛዬ
ነፍሴ ፡ ትረካለች ፡ በአንደበቱ ፡ ቃል ፡ በምክሩ
የመኖሬ ፡ ትርጉም ፡ እርሱ ፡ ብቻ ፡ ነው ፡ ሚስጥሩ
ወደ ፡ አባቴ ፡ ልቅረብ ፡ እንጂ
የሚረዳኝ ፡ የለም ፡ ከእርሱ ፡ ውጪ
ወደ ፡ አባቴ ፡ ልቅረብ ፡ እንጂ
የሚረዳኝ ፡ የለም ፡ ከእርሱ ፡ ውጪ
እጄን ፡ አነሳሁ ፡ ወደ ፡ ላይ
ወደ ፡ ሚሰማኝ ፡ ወደሚያይ
ጩኸቴን ፡ ሰምቶ ፡ ይመልሳል
እንባዬን ፡ ከዓይኔ ፡ ያብሳል
አባበዬ ፡ አባትዬ ፡ አባብዬ
ትዋሽ ፡ ዘንድ ፡ እንደሰው ፡ አይደለህ ፡ እውነተኛ ፡ ነህ
የተናገርከውን ፡ ታደርጋለህ ፡ ትፈጽማለህ
ቢታመኑህ ፡ ታማኝ ፡ አንተ ፡ በቻ ፡ ወረት ፡ የሌለህ
ከአጠገቤ ፡ ሁሌ ፡ ማትለየኝ ፡ አንተ ፡ ብቻ ፡ ነህ
መልካም ፡ ነህ ፡ መልካም ፡ መልካም ፡ ነህ
መልካም ፡ ነህ ፡ መልካም ፡ መልካም ፡ ነህ
ትልቅነትህ ፡ እየገረመኝ
አጠገቤ ፡ ነህ ፡ ይሄም ፡ ሲደንቀኝ
ዘልቀህ ፡ ውስጤ ፡ ገብተሃል
መኖሪያህን ፡ አድርገሃል
የእኔ ፡ ሆነሃል
ዘመንህ ይባርክ
Amen
AME AME tabarakige wondime barita
Jossyye its amazing....God bless you...
Tebarek
yoseeeeeeeeeeee you are so bless your song always make me closer to god im so thankful for it god bless you more and more
God bless you brother! Wonderful melody. What are the lyrics in English so I may understand the meaning of this song?
God bless you all 🙏🏾
ከልጅነቴ እወደዋለው መዝሙሮችህን ተባርክ
አሜን ሃሌ ሉያ
ጆሲዬ ዘመንህ ይባረክ አንተ የተባረክ የእግዚአብሔር ባርያ
Beless you jos
Geta yibarki 💜💜💜💜🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇
Wodi Abate
Yemiradagh
Yelamina
Kasu wichi
🙌🙌🙌🙌
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ተባረክልኝ 🙏
Amen Amen Amen Egzaibher Yemasegen La.Zamami Yegabahale Elleeeeeeeeee Elleeeeeeeeee Elleeeeeeeeee Haleluyaaaaaa Haleluyaaaaaa Haleluyaaaaaa Amen Amen Amen
Jossy endet neh selam lante yehun zemarew denek yehone yemesegana zemare new agelegeloteh yebarek
ጌታ እየሱስ ዘመንን ይባርክ ውንድማች ካሱ ❤❤❤❤❤❤
Wowowoo very powerfully amazing songs 2020 E. C I'm very happy for is power full message men of God bless you more lovely Eleeeeeeeeeeeeeeee Amen
Jossye am blessed through your songs..God bless you Dear Brother
josye yante mezmur hulem be hiwote turgum alewu enam geta abizto yebareke ,Thanks!!!
ጌታ ዘመንህን ይባርከው አሜን እሱ በቻ ጌታ መልካም እና ድንቅ
Amen Amen Amen Amen Amen Amen Amen 🙏 Tabarekeuuu Egzaibher Zamanachu Yetabareke Shalom Shalom Shalom ✨✨✨ 🙏
መዝሙርህ
ነብስን ያረሰርሳል ተባረክ
amen amen tikikli wodasi esu makirabi yishalai uffffff yosse andu enenegn tabarekelegn
እግዚአብሔር ጤና ሰላም ጥበቃ ያበዛልክ ጆስ እግዚአብሔር እድመክን ያረዝም
አሜን አሜን አሜን አሜን ኡኡፉፉ ጆሲዬ ተባረክ በብዙ
አሜንንን. አሜንንን. አግዚአብሔር. ይባርክ አሜንንን 🥰🥰🥰🙏🙏🙏💔💔💔😭😭😭😭
አሜንንን አሜንንን አሜንንን ጀሲየ ጌታ ይባረክህ ተባረክ ዘመንህ ይባረክ
Jossey yetebrke sew neh My God bless you amazing song brother😍😍🙏🙏
ጆሲዬ ልዩ ነው ተባረኪ
God Bless you
This Amazing Song Can't Stop Listing. We Are Blessed Bro❤️❤️❤️
ጌታ እግዚአብሔር ዘመን በሙሉ ይባረክ
Amennnnnnnnnn ma blessed we love you 😍😍💖💖💖💖🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷
አወ ከሱ ውጭ ማንም ሰለዚህ
🙏🙏🙏🙏🙏🤲🤲🤲🙌🙌🙌🙌
ቦታውና ወቅቱ ራሱ የእግዚአብሔር ድንቅ ችሎታ የሚመሰክር መዝሙር
ቦታው ውስጤ ቀረ የት ይሆን ??
አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን
ጌታ አምላክ ይባርክህ እውነት ትልቅኒቱ መልካምነቱ እየገርመ 💒💒👏👏👏👏🙏🙏🙏🙏🍇🍇🍇🍒🍒🍒💞💞💔💕💕
Amen yewashi zend esu sewu aydelem you are Amazing Jossye 😍🙏
Ameeeeeen Ameeeeeen Tabaraki Egizabiri Tsaga Abizito yibariki🔥🔥🔥🎸🎸🙏🙏🙏❤❤
Geta yebarekeh jossiye betam tebarekenebetal tshega ayegwadelebeh
Burukane new jose geta abisto chemiro yebarekew Ameeen wode abate likreb enje
ዘመንክ ይባረክ አንተ የእግዝብሔር ሰው
You are blessed brother! I am blessed by your songs!
ተባረክ የኔ ወንድም ለበረከት ሁን
Amen God bless you dear
Always Ur song special!