JossyKassa _" New Mezmur by Jossy Kassa 2019 (ደሞ ተነሳ "DEMO TENESA OFFICIAL MUSIC VIDEO )

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 31 жов 2024

КОМЕНТАРІ • 1,3 тис.

  • @golodabasa7243
    @golodabasa7243 Рік тому +52

    በ 3000 ዓ.ም እያዳመጣችው ላላችሁ አድማጮች በዝህ መዝሙር እንደምትባረኩ ተስፋ አደርጋለሁ ። እኛ የ21ኛ ክፍለ ዘመን ትውልድ በብዙ ተባርከንበታል።

    • @Yabsrakibret
      @Yabsrakibret 7 місяців тому +1

      😁

    • @maranata1484
      @maranata1484 6 місяців тому +2

      አረ እስከዛስ ጌታ ይመጣልዐ

    • @Kibrnesh
      @Kibrnesh 5 місяців тому

      LAmen🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏​@@maranata1484

  • @shalomMK12
    @shalomMK12 8 місяців тому +36

    በ 2030 ዓም እያዳመጣቹ ያላቹ እኛ በዚ መዝሙር 2016 ላይ ተባርከንበታል ተባረኩበት ❤

  • @fikruekubay3345
    @fikruekubay3345 8 місяців тому +14

    ማን ነበረ ያኔ ...... እሱ አይደል ወይ ከጎኔ ቆሞ ያበረታኝ.... አንዳንድ ቀናት አሉ ደስ የማይሉ ግን ጌታ ለበጎ ይቀይረዋል።

  • @emmaliepthiyang2669
    @emmaliepthiyang2669 2 місяці тому +17

    I'm a Christian from South Sudan 🇸🇸, I don't understand Amharic but I have watched Kassa's songs numerous times, I feel the love of Christ in this man of God, Music is a universal language and I just love everything about the Ethiopian Christian culture.
    God bless you all

  • @hanahana1398
    @hanahana1398 3 роки тому +113

    ሺ ጊዜ ላይክ ማርግ ቢቻል ይሄ መዝሙር ነበር ማርገዉ ዮሲዬ ዘመንህ ይባርክ ያጨምራልህ

  • @user-qn5mt4hy6k
    @user-qn5mt4hy6k Місяць тому +1

    ዶ/ር ማሙሻ ንፁህ ወንድም ነው ከሱ ንፅህናን ተምሬአለሁ ሲል ፓስተር አገነሁ ይህ ንፅህና የሂወት ንፅህና ነውና እንዴት መታደል ነው
    1ኛ ዮሃንስ ምእራፍ 1 ቁጥር 3 ላይ ሐዋርያው ዮሃንስ
    ወንድሞች መጥተው አንተ በእውነት እንደምትሄድ ስለእውነትህ ሲመሰክሩ እጅግ ደስ ብሎኛል እንዳለ ሐዋርያው በእውነት ጌታን የሚወዱ ይህን ስለማሙሻ የተናገረውን ሲሰሙ እጅግ ደስ ይላቸዋል ጌታንም ያመሰግናሉ
    አጉዬ ማሙሻ ዝቅ ብሎ አገልግሎኛል አልክ አንተን ማገልገል መባረክም መገልገልም ነው ሁለታችሁንም በማይቋረጥ ሰማያዊ በረከት ጌታ የምናመልከው አምላክ ይባርካችሁ እንቁዎቻችን ናችሁ
    በማሙሻ ውስጥ የማያልቅ የማይጠገብ እግዚአብሄርና ሰውን የሚያቆራኝ ልዩ ትምህርት እየጎረፈ እያጠጣን ነው ባንተውስጥ ደግሞ እግዚአብሄርና ሰውን የሚያቆራኝ ልዩ ቃላትና ዜማ እየፈለቀ እያጠጣን ነው
    የዚህ ሁሉ ባለቤት ልኡል አምላክ የተባረከ ይሁን
    ኑሩልን

  • @amarechabebe7873
    @amarechabebe7873 Рік тому +7

    አሜንንን አሜንንን ሃሌሉያ እልልልልልል እልልልልልል ክብር ክብር ምዝጋና ይሁን ለስሙ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️አግዚአብሔር ይባረካችሁ //ዘመናችሁ ይባረክ አሜንንን ከት አነሳይ 😢ክብር ክብር ይሁን ለኢየሱስ 🙏🙏🙏📖📖📖🙏🙏🔥🔥🔥

  • @a.z9309
    @a.z9309 2 роки тому +40

    ጨዋ ወንድም ። መዝሙሩ ሁሉ የእግዚአብሔር ቅባት ያለበት ። ዘመንህ ሁሉ እንደዚህ አምላክህን በማገልገል ይለቅ።🙏

  • @asterpetros3738
    @asterpetros3738 3 роки тому +38

    ደግሞ ተነሳ ልበ እንደገና ከየት እንዳነሳኝ ትዝ አለኝና ሃሌሉያ ይክበር ጌታዬ ጆስዬ ዘመንህ ይባረክ

  • @davidsolomon116
    @davidsolomon116 3 місяці тому +8

    My wife is from Wolaita, and I have been there once. They are such a beautiful God loving nation, bless up Beksha🙏🏽

  • @አስናቀችሰደተኛ
    @አስናቀችሰደተኛ 5 років тому +32

    ጆስ መዘሙር ኮ. ሁሉም ለኔ ዉስጤ. ነው. ጆስ. ጌታ. ይባርክልህ
    ኢሳይይይይይይይ እልልልልልልልልልልል እየዘለልኩ ነው ኮ. እናንተ. ጋረ አረ. ክብር ክብር ክብር ክብር ለጌታ. ይሁን ሰላም. ላንተ. ይሁን josye

  • @khadijadadaye620
    @khadijadadaye620 5 років тому +12

    ዉርደት መስሏት ክብሬን መጠሌ በእርሱ አይዴል በህይወት መኖሬ አሜንንንንንን

  • @PortefolioAfrica
    @PortefolioAfrica Рік тому +29

    As a Kenyan who does not speak a word of Amharic, the Lord has blessed me through Yosef Kassa's songs! I would wish to be His friend.

  • @lidujesuse910
    @lidujesuse910 4 роки тому +7

    ደሞ ተነሳ ልቤ እንደገና
    ከየት እንዳነሳኝ ትዝ አለኝና
    አሜንንንንንንንንንን አሜንንንንንንንም ዮሲ ተባረክ ዘመንህ ይባረክ በብዙ ክብር ተገለጥ

  • @እግዝአብሔርኢትዮጵያንይበ

    Uuuuuuuuuuuuuuuu
    😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢🙏🙏🙏🙏🙏 የረሰውትን ቁሱሌን እሄ ዝመሬ ነከኝ ጌታ ይመስገን በሁሉ ነገረ የረደኝ ጌታ ይመስገን ተበረክ የእኔ ወንድሜ ዘመን ለበረከት ይሁን❤❤❤❤🙌🙌🙌🙌🙌

  • @mesganasamisiyum2666
    @mesganasamisiyum2666 2 роки тому +1

    Amen amen amen amen Elelelele Elelelelele Elelelelel Elelelelele Elelelelel Elelelelele Elelelelel Elelelelele Elelelelel Elelelelele goyta SMU ykber

  • @geletagetachew5469
    @geletagetachew5469 4 роки тому +11

    ሃሌሉያ! እባቡና ግንጡን የምያስረግጥ አምላክ አለን! ጆስ ወንድማችን እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክልን💞💞👍❤🙏🙏🙏

  • @iloveduniya307
    @iloveduniya307 5 років тому +14

    እውነት ያንተ መዝሙሮች ሰምተህ ኣይጠገብም እ.ር ይባርክህ የተጨነቀ መፅናኛ ናቸው።እፍፍፍፍፍፍፍ እንኳን ተዋህዶ ሆንኩኝ።ኦርተዶክስ ለዘላለም ትኑር ኣሜንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንንን።

  • @tomjerrytj6591
    @tomjerrytj6591 4 роки тому +28

    ተባረክ በኢየሱስም ማምለክ ማቆም አልቻልኩም

  • @peninnahwanjiru1873
    @peninnahwanjiru1873 Рік тому +11

    All the way from Kenya.... Praise the name of The Lord.
    I don't even understand this language but I am addicted to this song.
    I know it's all about Praising God... I even subscribed to this God's general channel.
    More grace sir

  • @selammousa750
    @selammousa750 5 років тому +52

    እግዚአብሔር በማያልቀው በረከቱ ይባርክህ ዘማሪ ዮሲዬ ኳይሮቹም ተባሩኩልኝ

  • @genetiyob7893
    @genetiyob7893 5 років тому +10

    ነፍሴ ሆይ ባርኪው አምላክሽን
    ከወደቀሽበት የነሳሽን
    ውለታውን እንዳትረሺ ለምሥጋና ሁሌ ተነሼ

  • @ttuu45
    @ttuu45 5 років тому +155

    አዎ እንዴት ይረሳል በረሐ ላይ እቅፍ ድግፍ ያደረገኝ የድንግል ማርያም ልጅ አማኑኤል ይክበርልኝ ይመስገንልኝ አሜን አሜን አሜን ሃሌሉያ እኔ በሁሉም ሐይማኖት እግዚአብሔር ሲመሰገንልኝ ደስ ይለኛል።

    • @iyoaskegeta3846
      @iyoaskegeta3846 5 років тому +5

      ጌታ ዘመንህን/ዘመንሽን ይባርክ

    • @ttuu45
      @ttuu45 5 років тому +1

      @@iyoaskegeta3846 አሜን አሜን አሜን

    • @birhanetola6158
      @birhanetola6158 5 років тому +5

      Amen amen

    • @khadijadadaye620
      @khadijadadaye620 5 років тому +1

      አራ በፍፁም በራከት ተበራኪ (ክ)

    • @ttuu45
      @ttuu45 5 років тому

      @@khadijadadaye620 አሜን

  • @abigeyayonatan3214
    @abigeyayonatan3214 9 місяців тому +2

    Amen You are Blessed You look so Awesome Jossy & Yosef I love u God bless u May God bless u More & More in the name of Jesus Christ by the power & I love this song ደሞ ተነሳ Demo Tenesa Tebarake Zemen Yebarake💕💕❤❤🙏🙏🎤🎤👏👏😍😍

  • @kidistethiopia4210
    @kidistethiopia4210 5 років тому +9

    ዮሲ የተባረክ መዝሙርህ በጣም የሚባርክ የሚያንፅ ደሞም የሚያበረታታ ቃል ነዉ በብዙ ፀጋ ተባረክ❤️❤️❤️❤️❤️💐💐

  • @marykemei4943
    @marykemei4943 2 роки тому +28

    This can make me leave 🇰🇪🇰🇪🇰🇪🇰🇪🇰🇪🇰🇪🇰🇪 for Ethiopia much much love

  • @asterhailu4188
    @asterhailu4188 5 років тому +26

    አቤት ይህ መዝሙር የኔ ታሪክ ነው ተባረክ ጆሲ

  • @lov3888
    @lov3888 5 років тому +41

    ኡፍ በጣም የምወደው መዝሙር ያስለቅሰኛል ❤️ጆሲየ መዝሙሮችህ ልዩ ናቸው

  • @ararsodawit230
    @ararsodawit230 5 років тому +38

    አሜን ከየት እንደተነሱ አለመርሳት ትልቅ ፀጋ ነው የተደረገለትን የረሳ በበዛበት ዘመን

    • @abayineshg3645
      @abayineshg3645 5 років тому

      Ewnat new

    • @Tamrahussien
      @Tamrahussien 5 років тому +1

      Ameeeeeeen amennnn elelelelllllleeeelleeeell haluyaaaa kiber Hulu legeta yiun tebark

  • @እየሱስሕይወትነውየደሙፍሬ

    ጆስዬ መዝሙሮች መንፈስን ነፍስን ያረሰርሳል እግዚአብሄር ይባርክ እሰይ እልእልእልእልእልእል ሀሹ 👏👏👏👏👏👏👏👏🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @TsegaTube1
    @TsegaTube1 4 роки тому +20

    ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ ምን አይነት የማይጠገብ መዝሙር ነው

    • @mergemera6731
      @mergemera6731 3 роки тому

      🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹😍😍😍😍😍👍👍👍👍👍👍👍🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙇‍♂️🙇‍♂️🙇‍♂️🙇‍♂️🙇‍♂️🙇‍♂️🙇‍♂️🙇‍♂️💐💐💐💐💐💯💯💯💯💯💯💯💯💯👌👌👌👌👌

  • @tigesttig9348
    @tigesttig9348 5 років тому +8

    ከየት እንዳነሳኝ እኔኔኝ የማዉቀዉ
    ጋና ከዝህ በላይ እሆናለዉ ለጌታዬ እዘላለዉ ሃለሉያ ጆስ በብዙ ተባረክ

  • @berihoasfaw1951
    @berihoasfaw1951 5 років тому +19

    ኣሜንንንንንን 1000000% ዘበንህ በጌታችን በእየሱስ ሰም ይባረክ

  • @lididuye
    @lididuye 4 роки тому +84

    To our non-amharic speakers ❤
    Let me take off my glorious garment
    Let me bow before him, let me praise him
    I won't be bothered by what people may say
    For the arc is before me, in my house it dwells
    Glory be to thee
    My heart is risen once again
    For I've remembered where he brought me from
    I can't just remain silent
    Glory and thanks be unto him
    Praise the Lord oh my soul
    He who raised you up from your downfall
    Don't forget his deeds, always rise to give him thanks
    Who was there for me?
    Is it not him who was by my side?
    In the wilderness,
    Is it not him who was by my side?
    Carrying me,
    Is it not him who was by my side?
    That time has passed!
    Is it not him who was by my side?
    Let me come forth with my praise
    For I'm proud of it, I'm not ashamed
    Let my helper be lifted up
    Rescuing me from a trap
    Letting me tread on serpents and scorpions
    If I don't worship, then who else will?!
    Look at Michal beaten down
    As I dance before my God
    Thought I've done a shameful act
    But it's by him I'm still alive!
    For him who created the heavens and the earth
    For him who's the Alpha and Omega
    I will be more than this, more and more
    For he's my father, for he's my life
    I love him, I will be more and more
    Amen!

    • @lididuye
      @lididuye 4 роки тому

      @@NEWYORKer77 Glad you sang along!

    • @beckymanyok2084
      @beckymanyok2084 4 роки тому +1

      Thank for letting me know the meaning of the song.

    • @lididuye
      @lididuye 4 роки тому +1

      @@beckymanyok2084 You're welcome!

    • @beckymanyok2084
      @beckymanyok2084 4 роки тому +1

      Imagine I am still listing to Amharric gospels songs since morning.

    • @lididuye
      @lididuye 4 роки тому +1

      @@beckymanyok2084 Wow! You must enjoy it so much.

  • @rebibahumed5540
    @rebibahumed5540 5 років тому +83

    My favourite gospel singer Jossy God bless you what a blessed song.May you continue from glory to glory with heavenly songs!
    ❤ from Eritrea.

  • @kassahunwoldetsedik7887
    @kassahunwoldetsedik7887 Місяць тому

    ክብር ሁሉ ለከበረዉ ለበጉ ደም ለጌታ ለእየሱስ ክርሰቶሰ ደም ይሁን,, የበጉ ደም ያድናል !!! ወደ ትፋቱ ለተመለሰዉ ለቄሰ ቢንያም እሸቴ ይህ መዝሙር ይድረሰዉ

  • @lydiahana5616
    @lydiahana5616 5 років тому +5

    ጆስይ የ አባቴ ልጅ ተባረክልኝ ዘመንህ በቤቱ አና በፊቱ ይለቅ.. ለነፍስህ አንደተከናወነልህ በጠናም በንገር ሁሉ ጌታ መከናወኑን ይስጥህ.

  • @Bety-gt5vy
    @Bety-gt5vy 2 місяці тому +1

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ❤❤❤ታበርክልን ❤❤❤

  • @teketelpawlos5591
    @teketelpawlos5591 4 роки тому +115

    When the first time, I heard this song I breakdown with tears. That was just two weeks ago first of all the song Instruments has traditional and culturally plus all ladies on the video dresses and looks amazing.I miss home🌹😍 secondly the melody & the lyrics full my heart with a newborn love of Christ over and over again . I normally struggle to understand Amharic as I left the home very young age but for some reason, I actually understand the song. I just wanted to say what an absolute blessing song has been in my life for the past two weeks. Thank you my brother keep doing what you’re doing bless you’ and let the glory of God continue to shine in your message. So much love all the way from Scotland Brother Teketel.😍🌹😍🌹😍🥰😇

    • @priwafavour
      @priwafavour 4 роки тому +8

      Your country is very rich in tradition n culture.

    • @rosarosa1101
      @rosarosa1101 4 роки тому

      ⚫️🥶😓😓🥶🟤❤️😓🥶🟣🟦❤️

    • @abrihamfikere2638
      @abrihamfikere2638 4 роки тому

      My God Belsssing you with your family

    • @abrihamfikere2638
      @abrihamfikere2638 4 роки тому +3

      Jos I love it so much this song

    • @abrihamfikere2638
      @abrihamfikere2638 4 роки тому +2

      From south africa abriham fikre

  • @AmandaThuli
    @AmandaThuli 2 місяці тому +1

    I love Ethiopian song so much god bless you all singers im from Zimbabwe

  • @ganitomasiphone2406
    @ganitomasiphone2406 5 років тому +9

    መዝሙሮችህ. እኮ የኔ መጽናኛዬ ናቸው
    በእግዚአብሔር ተበርክ

    • @salamadisou8996
      @salamadisou8996 5 років тому +1

      ጆሲተባረክልንእወድአለውበጌታፍቅር

  • @ababosvlog
    @ababosvlog 3 роки тому +9

    I can't get enough of this song. ጆሲ ተባረክ .Amazing words .very heart touching

  • @yeeyesusteketay9954
    @yeeyesusteketay9954 3 роки тому +10

    I don"t have language how much i love this song!!May God bless your life!!!

  • @dnadna1946
    @dnadna1946 2 роки тому +3

    ጌታ ፀጋ ላይ ፀጋ ይጨምር ወንድሜ መዝሙሮችክ ሙሉ በሙሉ ነው የምወዳቸው ዘመን በጌታ ይላቅ

  • @aronbihone2562
    @aronbihone2562 4 роки тому +5

    ሁሌም ከምትቀኛቸው ድንቅ የአምልኮ ዝማሬዎች የገባኝ አንድ ነገር... ሁሌም በፀሎት ፊቱን ከሚፈልግ ማንነት የተገኙ ቅኔዎች እንደሆኑ ነውና ወንድሜ በርታ ከማማው አትውረድ አሁንም ተቀምመው የታሹ የሚሸተቱ የውዳሴ መስዋዕት ይዘንብብህ ዘንድ ፀሎቴ ነው

  • @zenebechesheti1069
    @zenebechesheti1069 5 років тому +19

    የረዳኝ ይክበር ጌታያ
    ያገዘኝ ይክበር ጌታየ
    ጆሲ ጌታ እየሱስ ይባርክህ ያንተ መዝሙሮች መፅናኛየ ናቸው

  • @mamayen3450
    @mamayen3450 5 років тому +112

    ዮሲ መዝሙሮችህ እኮ የኔ መጽናኛዬ ናቸው ተባረክክክ በብዙ

  • @qeabgebu123
    @qeabgebu123 Рік тому

    ደሞ ተነሳ ልቤ እነደገና ከየት እንዳነሳኝ ትዝ አለኝ እና ትዝ አለኝ እና አልቻልኩበትም ዝም ማለት ምስጋና እና ክብር ይሁንለት

  • @cle2amen617
    @cle2amen617 5 років тому +27

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል የዳዊት አምላክ ባርኮአል አሁንም ተባረክ በጌታ አይል ዝማሬ መለአክት ያሠማልን ሃሌ ሉያ አሜን

  • @chairmanchernet7240
    @chairmanchernet7240 Місяць тому

    ሰምቼ ሰምቼ የማልተግበው መዝሙር
    ጆሲዬ ተባረክልን በብዙ

  • @kiyawed4225
    @kiyawed4225 5 років тому +22

    ጆሲዬ አትያዝ በየሱሰም አልፎ መሄድ
    ይሁንልክ የተነሳክበትን አርሳክምና
    ከዚህ በበለጠ አመሰጋኝ ያድርግክ
    እንውድካለን በብዙ ተባርክ😍😘

  • @mentesnotiserael4086
    @mentesnotiserael4086 4 дні тому

    No word ❤❤bless you pastor singer jossyaa big love & recpact❤❤

  • @bkstylish6507
    @bkstylish6507 5 років тому +10

    የረዳኝ ይክበር ጌታዬ . አሜን
    ተባረክ:: I'm blessed

  • @AmharicAlphabetWezete
    @AmharicAlphabetWezete Рік тому +2

    "ምስጋናና ክብር ይሁንለት" ለእ/ሔር
    ኣሜንንንንን!
    🙏

  • @meletatechnoloy1590
    @meletatechnoloy1590 5 років тому +13

    Amazing Gospel Song. GOD Bless You Jossy..

  • @tesfaysunemait6488
    @tesfaysunemait6488 5 років тому

    eseyyy misgana yhunlet misgana yhunlet 👏👏👏👏 Jossi tebarek bebzu zmare yebza

  • @JustAThought155
    @JustAThought155 5 років тому +7

    Whew!!!! May the King of Glory be exalted!!! These folks GOT IT GOING ON!!! Beautiful!!!! Look at that energy!!! Wonderful!

  • @KaludaAshgra
    @KaludaAshgra 20 днів тому

    ምንም ጊዜ የምወደው መዝሙር God bless you

  • @inisfacts2127
    @inisfacts2127 5 років тому +16

    እግዚአብሔር አምለክ ዘመንህን ይባርክ ጆስዬ
    May God bless you all ❤️

  • @tesfaneshakililu6941
    @tesfaneshakililu6941 2 роки тому

    ደግሞ ተኔሳ ልቤ እንዴጌና ከየት እንዳኔሳይኝ ትዝ አሌኝ ጌታ አብስቶ ይባረክክ

  • @muluygzaw6135
    @muluygzaw6135 5 років тому +8

    አሜን! በጣም ደስ ይላል,በየሱስ ስም ተባረክ።

  • @yemezemurtube3612
    @yemezemurtube3612 5 років тому

    Ewneti Josse Geta Be Hulu Yibaareki Kezi Belayi Ihonalo Zemenechu Yibareki

  • @adanech1990
    @adanech1990 5 років тому +40

    Ohhh Glory to lord Jo's God bless you More and More u absolutely Surprising everyone every single Day's God bless u and protect all of Ethiopian brothers and sisters ❤❤

  • @aynalemtomastomas7518
    @aynalemtomastomas7518 4 роки тому

    Tebareki wondime ..degagime degagime isemalewu...geta yakibir

  • @d.majesty2185
    @d.majesty2185 3 роки тому +7

    The most beautiful worship🔥🔥 please keep making this kind videos... The ladies are so gorgeous!!!💓💓 I sending you Love from Chicago..💕💕💕

  • @zuriyashsheferawtessema885
    @zuriyashsheferawtessema885 2 роки тому +1

    እጅግ በጣም የምንወድክ የአባቴ ስጦታችን ተባረክ ውርስ ።

  • @Karim-wf3zs
    @Karim-wf3zs 5 років тому +6

    የረዳኝ ይክበር ጌታዬ
    ያገዘኝ ይክበር ጌታዬ
    አሜን ጆሲዬ ተባረክልኝ በብዙ

    • @amanuelabdu3107
      @amanuelabdu3107 5 років тому +1

      Wudddddd josyeee birrrrrkkkkk belilugn

  • @nafi-9tube850
    @nafi-9tube850 5 років тому +1

    *Hiwot yibzali jossyeee bezi mezemur nefise haset tadergalechi*

  • @etsegenettekola3224
    @etsegenettekola3224 5 років тому +3

    Glory to be God!!!!!!!!!!!!! ጌታ ዘመንህን ይባርከው፣ ትርፍርፍ በልልን፡፡

  • @FikerteAlemu
    @FikerteAlemu 6 місяців тому

    ዩሴፍየ በመዠሙሮችህ በጣም ተባርኬአለሁ እግዚአብሔር አምላክ ዘመንህን ይባርክ!!!

  • @wolansaadefris7631
    @wolansaadefris7631 4 роки тому +16

    This is my second favorite of your videos. I love your work because you have the entire village performing with you. That is very special.

  • @BirtukanBirtukan-z1h
    @BirtukanBirtukan-z1h Рік тому

    አሜን በጌታ በኢየሱስ ስም ክብር በዘላለም ዙፋኑ ለዘላለም ከብሮ ለሚኖረው ለታላቁ አምላካችን ለእግዚአብሔር ይሁንለት
    ውድ የእግዚአብሔር ሰው ፈፅሞ ተባረክ
    ስለ አንተ ቅዱሱን እግዚአብሔር አመሰግናለሁ
    ውድ ወንድሜን አሁንም የምስጋና ሕይወት ይብዛልህ የጠላትን ኃይል ምታደቅበት ምስጥር የገባክ ልጅ ነህ ይህን የገጠልህ ጌታ እግዚአብሔር ይክበር
    የሰው ልጅ ሁኔታዎችን ሳይመለኩት በምስጋና ሕይወት ሲሞላ ምስጋናን ለእግዚአብሔር ሲያበዛና ለእግዚአብሔር ሲለይ ጠላቱን ድል ይነሳል በምስጋና ውስጥ ድል መንሳት አለ በምስጋና ውስጥ ጠላትን ተስፋ ማስቆረጥ አለ በምስጋና ውስጥ የእግዚአብሔር ማዳን ማየት አለህ. ሃሌ ሉያ ከሁኔታዎች በላይ የሆነው እግዚአብሔር አሁንም ከልጆቹ አደበት እርሱ ደስ ሚሰኝበትን ጥሩ መዓዛ ያለሁን ምስጋና ይቀበል ሲያንስበት እንዶም ሃሌ ሉያ
    ይብዛልህ ውድ ወንድሜ ማደግህ በነገር ሁሉ ይገለጥ❤❤

  • @ውድዬያስን
    @ውድዬያስን 5 років тому +6

    Ameeeeeeeenn elelelelele esay zemenh Yibarek jossiye hulem yante mezmuroch sewun Yibarekalu

  • @Habtam-nt6st
    @Habtam-nt6st Місяць тому

    አፍፍፍፍፍፍፍ አሜን አሜን አሜን
    🎉🎉🎉🎉❤️❤️😭😭😭
    ሰወደው ተበርክ ይመስገን ዮስፍ

  • @mazumuryoutubemazumuryoutu259
    @mazumuryoutubemazumuryoutu259 5 років тому +23

    ወው እግዚአብሔር አምለክ ዘመንህን ይባርክ ጆስዬ

    • @SaraSara-yx8km
      @SaraSara-yx8km 5 років тому +1

      Ameesnn
      Ameesnn
      Ameesnn 💒💒⛪⛪⛪💒⛪⛪💒⛪⛪⛪🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹⛪⛪⛪⛪💒💒⛪💒⛪⛪⛪💒⛪💒🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹⛪⛪⛪💒⛪⛪💒💒💒🌹🌹🌹🌹😍😍😍😍😍😍😍🌷🌷🌺🌺🌺🌷🌺🌺🌷🌷💒🌹🌹🌷🌷🌹💒🌷💒🌷💒🌹🌹🎷🎷🎷🎧🎧🎷🎷🎷🥁🥁🥁🎷🎶🎵🎧🥁🎺🎻🥁🥁🎤🥁🥁🎻🎻🎷🎸🎸🎷🎷🎧🥁🥁🎻🥁🎻🥁🥁🎻🥁🥁🎻🥁🥁🎺🎧🥁🎻🎻🎸🎸🎷🎧🎷🎷🎸🎷🎻📯📯📯📯📯📯📯📯📯📯📯📯📯📯📯📯📯🎹🎹🎹🎹🎹🎹🎹🎹🎹🎹🎹🎹🎹🎹🎸🎸🎸🎷🎻🥁🥁🥁🥁🥁🥁🥁🥁🥁🥁🥁🥁🥁🥁📯📯📯📯📯📯⛪⛪🌷💒🌹🌹🌹🌷💒🔊🔊🔉🔊🔊🔉🔊🔊🔊🔉🌷🌷🌹⛪⛪💒💒⛪

    • @SaraSara-yx8km
      @SaraSara-yx8km 5 років тому +1

      🎻🥁🥁🥁🎻🎻📯📯📯📯📯📯📯🥁📯📯🎻🎷🎷🎷🎻🥁🥁🎻🥁🥁🎻🎻🥁🥁🎻🎻🎺🔔🔔🔔🔔🔔🔔🔔🔔🔔🔔🔔🔔🔔🔔🥁🥁🎻🥁🎻🥁🎻🎸🎷🎷🎻🎹🎹🎸🎸🎸🎹🎹🎹🎹🎹🎹🎹🎹🎹🎹📯📯🎚🎚🎹📯🎚

    • @pitylast
      @pitylast 5 років тому

      tbrek

  • @eneyefiqrtwilidnegni9874
    @eneyefiqrtwilidnegni9874 2 роки тому

    Yihen zimare sisema wiste haset yaderigal betam betilq desita nw getan eyamesegeniku yemamelikew 🤲🤲🤲🙏🙏🙏👏👏👏👏👏👏hiyiweten nw yezemerikew yosi zemenih yilemilim

  • @jonslaw5110
    @jonslaw5110 3 роки тому +5

    Thanks lord for your all blessings given to us❤❤❤❤❤

  • @HanaGerma-j7r
    @HanaGerma-j7r 2 місяці тому

    2050 ለምታዩት ወጣቶች በዚ መዝሙር ብርክርክ በሉ እኔ 2016/12/22/ እለተ ቀን እሮብ
    12:52/ እያየሁት ነበር ❤❤❤❤

  • @Singernardosagamso2024
    @Singernardosagamso2024 2 роки тому

    Ere Josy swedh eko! Ychemrbh yeGeta kibr tebarekln....zmarewochih ejig bettam ybarkugnal.

  • @binimehari7877
    @binimehari7877 5 років тому +5

    Amennnnnnn kbr lesmu yhun Geta ybark jossi

  • @wuba3439
    @wuba3439 Рік тому

    አሜንንንን በፀጋ ላይ ፀጋ ይጨምርልህ እንደት ደስ የምል መዝሙር ነው 🥰❤️🙏🙏🙏🙏

  • @ኤዲፍቅር
    @ኤዲፍቅር 4 роки тому +7

    A very beautiful song I thanked God for everything This gift is our life comes a lot of thanks to God in heaven every day

  • @amanuelbiru7844
    @amanuelbiru7844 9 місяців тому

    May God bless you and keep you singing more songs

  • @samrafelek5328
    @samrafelek5328 5 років тому +8

    Wow elllllllll.. Bless you all🙏🙏🙏🙏🙌🙌👏👏👏❤️

  • @AddisAtnafu
    @AddisAtnafu 20 днів тому

    ✍️🕊️አሜንንንንን🎉🎉ጌታ ይባርክህ🙌ጆሲ🌟🌟🌟🌟🌟🌟🌟🌟🌟
    👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @kipronosangpaul5229
    @kipronosangpaul5229 5 років тому +5

    This song is very beautiful!! Wooow!!!

  • @kafani5099
    @kafani5099 5 років тому +2

    ዮሲዬ ተባረክእኔ መዘመር የነበረቢኝ መዝሙርነው የረዳኝይክበርጌታዬ🙏💖

  • @Million69-hm
    @Million69-hm 5 років тому +4

    I can't stop listening.

  • @HaregewoinTadesse-j5l
    @HaregewoinTadesse-j5l 8 днів тому

    yossi tebarek chemiro chemiro yibarkih!!!!!!!

  • @elsaelsa2760
    @elsaelsa2760 4 роки тому +10

    ጌታ አብዝቶ ይባክህ ወንድሜ ፀጋውን ያብዛልህ ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን አሜንንን 🤲🤲🙏♥️♥️♥️♥️♥️🙌🙌

  • @emushefelekeeumte1997
    @emushefelekeeumte1997 3 роки тому

    Amen 🙏 amen 🙌🙌🙌 tebareki beyesusim zemnihyibarerk

  • @mimib.5296
    @mimib.5296 3 роки тому +4

    Ellllllllllllllllllllllllllll
    Praise God!
    Hallelujah!!!
    God bless you abundantly y'all!
    Our HEAVENLY FATHER He deserves this worship!

  • @hanaway7497
    @hanaway7497 2 роки тому +2

    አሜን አሜን ክብር ዩን ልት አሜንአሜን አግዚአብሔር የክብር ትብርክ 🙏🙏👍

  • @senunoah1351
    @senunoah1351 5 років тому +22

    God bless you more and more yos

  • @asinaasnakech5860
    @asinaasnakech5860 Рік тому

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን 😍 ተባርኩ ነው አሜን አሜን አሜን አሜን 😍😍😍😍😍😍😍😍😍

  • @wedemulat1430
    @wedemulat1430 5 років тому +4

    Amen Amen 💖💖Amen Amen 💖💖Amen Amen 💖💖Amen Amen uuuuuuuffff tebareku 🙏🙏🙏🙏👏👏👍👍👍👏👏👏

  • @beshirdale2491
    @beshirdale2491 5 років тому +1

    Amen semayin lesera midirin lezerga lalena leminor alfana omega... Hallelujah

  • @מגיטמנה
    @מגיטמנה 5 років тому +3

    Lord bless you
    This song to gloray our great god
    This my moring song to whirshop my lord
    Thank you for this great lord sing
    Mekdes tmana isreal💚💛♥️🙏🙌

    • @grandlebanon455
      @grandlebanon455 4 роки тому

      amennnnamennnnamennnnnamennnnamennnnamennnamennamennamenamennnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnn

  • @MekiyaMuzeyin
    @MekiyaMuzeyin 6 днів тому

    Wolhi ehnni mzmuri bxmno ymwodhu ine gini muslmnyi ❤

  • @ellenihagos657
    @ellenihagos657 3 роки тому +4

    GLORY TO GOD AMEN !!!
    BLESSED