እንባ ያላስቆመዉ ዝማሬ እጅግ ልብ የሚነካ Orthodox Mezmur

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 1 січ 2025

КОМЕНТАРІ •

  • @Natanim-t2j
    @Natanim-t2j 4 місяці тому +72

    ኡፍፍፍፍፍ ልቤን ነው የነካው መዝሙሮቹ

  • @melakugebremariam50
    @melakugebremariam50 28 днів тому +9

    አቤቱ አንተ ሀያልየዓለም ሁሉ ንጉሥ እግዚአብሔር ሆይ ሀገራችን ኢትዮጵያን በምህረትህ ጎብኝልን ።አሜን።

  • @Nnn-tm4lh
    @Nnn-tm4lh 4 місяці тому +36

    ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ለዘላለም ትኑር

  • @zemeneamsal-p9k
    @zemeneamsal-p9k 12 днів тому +5

    ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ለዘላለም ጸንታ ትኑር

  • @habtiebezabih1341
    @habtiebezabih1341 3 місяці тому +15

    የተዋህዶ ልጅ በመሆኔ እድለኛ ነኝ እግዚያቢሄር ይመስገን

    • @SamCell-j5b
      @SamCell-j5b Місяць тому

      ❤❤❤❤❤❤❤😢❤😢❤😢❤😢❤❤❤🎉❤😢😢❤😢❤❤😢❤❤😢❤amenamenaemelllllllliiiiiiilllllllElllllllllliioo❤❤❤😢❤😢❤❤❤😢❤😢❤😢❤😢❤

  • @habtiebezabih1341
    @habtiebezabih1341 3 місяці тому +21

    ቅዱስ ገብርኤል የልባችሁን ይፈፅምላችሁ ይፈፅምልኝ በቤቱ ያፅናችሁ ያፅናኝ

  • @GoitomAlem-ez2ms
    @GoitomAlem-ez2ms 3 місяці тому +6

    አሜን ይመልሰን እግዚአብሔር አምላክ ዝማሬ መልአኽቲ የስምዓልና 🇪🇷❤️🙏

  • @yesyes-qu3ny
    @yesyes-qu3ny 2 місяці тому +4

    ደስ ሲል የልጅቷ ደስታ እኔንም አስደሰተኝ።

    • @ጎዶልያስ-567
      @ጎዶልያስ-567 2 місяці тому

      የሚዘምር ከልቡ ❤ይዘምር የሚፀልይም ከልቡ ❤ይፀልይ እኔ ራሱ እዴት ደስስ እዳለኚ ያስበታል አይበዛበትም ለመደሀኒ አለም እልልልልልልልልልልልልልልል ምስጋን ለስሙ

  • @tesfamariamfirehiwot2974
    @tesfamariamfirehiwot2974 4 місяці тому +5

    መዝሙሩ እና ዘማሪ እህት ወንድሞቼ ፀጋችሁ ይብዛ ከበሮ መቺዎች በስርአት ብትመቱ ደስ ይለኛል

    • @eheteagedie1533
      @eheteagedie1533 9 днів тому

      መዝሙሩስ በጣም እሮጠ እኮ😢

  • @WondimagegnGobeze-g1w
    @WondimagegnGobeze-g1w 4 місяці тому +40

    አንጀቴን ያሬሰኝ ዝማሬ እግዚአብሔር ስሙ
    አፅናፍ ዓለም የተመሰገነ ይሁን

  • @senait7876
    @senait7876 4 місяці тому +20

    በጣም ነው ደስ የምትሉት ዘማሪ እየሳቀ ሲዘምሩ በጣም ነበር የማዝነው እግዚአብሔር የጣትነት ዘመናችሁንን ይባርክ በርቱ

  • @ሰነዱስዱደ
    @ሰነዱስዱደ Місяць тому +6

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልል
    ስታምሩሩሩሩሩሩ ስታስቀኑኑኑኑኑኑኑኑ
    ወይ መታደል በስደት ሁኜ ልቤ በደስታ እየፈነጨ ነዉ ኦርቶዶክስ👍👍👍👍👍👍 እግዚሐብሔር ይጠብቃት እምነታችንን አሜን🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲 እኔም በሰላም ሀገሬ ገብቸ ከበሮ ለመምታት በዝማሬ ያቁመኝ እመቤቴ ሰዉ አርጊኝ ከዉድቀቴ አንሺኝ እማምላክ

  • @tsigeyimer1581
    @tsigeyimer1581 2 місяці тому +16

    እግዚአብሔር ይመስገን መርጬ አደለም ኦርቶዶክስ ተዋህዶ የሆንኩት እግዚአብሔር መርጦኝ ነው

  • @Selam1927
    @Selam1927 3 місяці тому +16

    አቤት መታደል እውነት እግዚአብሔር በቤቱ ያኑራችሁ ቅዱስ ሚካኤል ከክፉ ሁሉ ይጠብቃችሁ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @bezachanel2516
    @bezachanel2516 3 місяці тому +15

    እግዚሐብሔር አምላክ ከዚህ በላይ ምታገለግሉበት እድሜና ጤና ይስጣቹ ኡፍ ስታስቀኑ በቤቱ ያፅናቹ በርከታቹ ይድረሰን እኛስ ሁሌ የአይን ተስፋ ቢቻ በስደት እመብርሃን የደጁዋ ታብቃን በጣም ልብ ሚነኩ ዝማሬ ናቸዉ😢😢😢😢 ደጋግሜ ነዉ የሰማሁት 😢😢

  • @EmushDemis-f6h
    @EmushDemis-f6h 25 днів тому +3

    አቤት መመረጥ እንዴት ታምራላችህ ልኡል እግዚአብሔር በፁጋዉ በቤቱ ያፅናችሁ

  • @mankusamedia
    @mankusamedia 4 місяці тому +13

    የሚወደድ አባት

  • @ከንቱነትህንአትርሳ-mw9cw
    @ከንቱነትህንአትርሳ-mw9cw 4 місяці тому +37

    ልጄ እምባ በመንፈሳዊ ህይወት ውስጥ የልብ መሰበርን የሚያመልክት ድንቅ ስጦታ ቢሆንም ትምክህትን እንዳያመጣ ጥንቃቄ ብታደርጊ እጅግ መልካም ነው፤ ማለትም በተቻለ መጠን ከሰው ፊት ከማልቀስ ይልቅ ለብቻ ሆኖ ማንም ሰው ሳያይሽ ብታነቢ እጅግ መልካም ነው፤ መቋቋም ካልቻልሽ ግን ችግር የለውም ፤ ክፊ ትምክህት አረም ነው፤መንፈሳዊነትን ይተናነቃል ፤ጠንቀቅ ጠንቀቅ ጠንቀቅ።

    • @Sibaht-nf7if
      @Sibaht-nf7if 3 місяці тому +13

      ልበ አምላክ ዳዊት በሚዘምርበት ጊዜ አብዷል እስኪባል ድረስ እራሱን ይስት ነበር ልብሱን ያወልቅ ሁሉ ነበር ሚስቱ ስትዘባበትበት ነበር ግን ምንም አይመስለውም ነበር በተመስጦ ሲዘመር ምንእንደሚሆን አይታወቅም::

    • @mahiletmoges-dc8dl
      @mahiletmoges-dc8dl 3 місяці тому +9

      በትክክል ልቡዋ ስለተነካ ነው

    • @TsigardaYednglmaryam
      @TsigardaYednglmaryam 3 місяці тому +19

      የተደረገላትን እሷ ታውቃለች

    • @miliyontsegaye5565
      @miliyontsegaye5565 3 місяці тому +10

      እውነተኛ መነካት ሲሆን እንባ ጊዜና ቦታ አይመርጥም መንፈስ ቅዱስ ሲነካ እውነተኛ ስሜትህን ታንፀባርቃለህ

    • @yaredhaile2859
      @yaredhaile2859 3 місяці тому

      Alutwi comnt batetsfes

  • @saragetahun7648
    @saragetahun7648 2 місяці тому +7

    ኡፍፍፍ በጣም የምወደው ወንድም እህቶቼ በቤቱ ያፅነችሁ ዝማሬ መላህክት ያሰማልን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @FikralemFikr
    @FikralemFikr 4 місяці тому +17

    የቀሲስ አሰናፊ መዝሙር ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን።❤❤❤🎉🎉🎉

  • @yezufan
    @yezufan 3 місяці тому +8

    ይህ ሁሉ ሰዉ ሸምድደዉት ነዉ መዝሙሩን ሲያስቀኑ እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን❤❤❤

  • @AaAa-vn6xl
    @AaAa-vn6xl 2 місяці тому +3

    እልልልልልልልልልል ኡፉፍፍፍ ደስ ስሉ ገታሆይ እኛም ለዝ አብቃን በስደት ያለን ልጆችህ😢😢🤲🤲🤲🤲👏👏🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @goh-tube
    @goh-tube Місяць тому +5

    ውድ እህቶቼ እንደምን አላችሁልኝ የቤተክርስቲያናችን ሊቅ ለባሴ ክርስቶስ ምጥው ለአንበሳ የተባሉት ቅዱስ አግናጥዮስ ምርጥ በሆነ አቀራረብ ነፍስን በሚያለመልም ስጋን በሚያረጋጋ መልኩ በጎህ ቱብ ሙሉ ታሪካቸውን ትናንት ተለቋል ገብታችሁ እዩ ለስጋችሁ እረፍት ለነፍሳችሁ ደስታን ታገኛላችሁ

  • @HenokLabs
    @HenokLabs 4 місяці тому +7

    በጣም ደስትላላቹ። ከዚህ በላይ ምታገለግሉብትን እድሜና ጤና ይስጣቹ።

  • @solomondemese9953
    @solomondemese9953 2 місяці тому +3

    ዝማሬ መላአክት ያሰማልን በቤቱ ያፅናቹ አሜን አሜን አሜን

  • @JgS-b1u
    @JgS-b1u 25 днів тому +3

    እኔሰ ይሄን መዝሙር ሲሰማ ደሰ አለኝ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @ማሪያየድንግልማርያምልጅ

    መዝሙር ከፈገግታ ጋር እንዴት ደስ ይላል ❤❤❤❤✝️✝️✝️🇪🇹🇪🇹

  • @MaramMaram-g2b
    @MaramMaram-g2b 4 місяці тому +5

    በኡነት አጥንት የሚያለምልሙ መዝሙሮች እግዚያብሔር ይመስገን ኦርዶክስ በመሆኔ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልቃላት ያጥረኛል

  • @EmaBeselotsh
    @EmaBeselotsh 2 місяці тому +5

    አምሽቶ የመጣ አይገባም አትበሉ አባክኖ የመጣ አይገባም አትበሉ ፍቅር ስለሆነ እግዜአብሔር ለሁሉ😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤

  • @HaymanotEshetu-tk8lm
    @HaymanotEshetu-tk8lm 4 місяці тому +9

    እልልል😢 ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በዕድሜ በፀጋ ይጠብቅልን የአገልግሎት ዘመን ይባርክልን

  • @saraabraha9997
    @saraabraha9997 3 місяці тому +5

    God bless Orthodox, all of you ones ones family, thanks to God ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ማስሬየጌታ
    @ማስሬየጌታ 4 місяці тому +3

    አሜን እልልልልልልልልል እግዚአብሔር ይባርካችሁ ዝማሬ መላእክት ያሰማችሁ ወጣትነታችሁ በእግዚአብሔር ፊት ይለምልም❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ZinashJember
    @ZinashJember 10 днів тому +2

    እግዚአብሔር ለዘላለም በቤቱ ያኑራችሁ

  • @tigisttufa6469
    @tigisttufa6469 2 місяці тому +3

    Uffff edet desesel emabete hoye enem ledejish abkeng emaberhan hoye🤲🙏🙏❤️❤️ Ameen bewunet Elllllllllellllllllellllllllellllllelllllellllll 🤲🤲👏👏👏👏👏

  • @QaliQaly
    @QaliQaly 4 місяці тому +6

    ተዋህዶ ለዘለአለም ትኑር
    እልልልልልልልልልልልልልልልል
    ልልልልልልልልልልልልልልልል
    ልልልልልልልልልልልልልልልል
    🙏🙏🙏💚💛❤️😘😘

  • @BirtukanGetachew-e4d
    @BirtukanGetachew-e4d 2 місяці тому +5

    ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር ትክበር

  • @RthiBmhg
    @RthiBmhg Місяць тому +3

    ክረስቲያንነቴ ኩራቴ እግዛብህረ ይጠብቃችሁ

  • @እግዚአብሔርይክበርይመስገ

    እግዚአብሔር አምላክ ይክበር ይመስገን ስለ ሁሉም ነገር ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Ethiopia53077
    @Ethiopia53077 3 місяці тому +3

    አሜን አሜን እልልልልልልልልልልልልልል እግዚአብሔር ይባርካችሁ እንኳንም ኦርቶዶክስ ሆንኩኝ ዝማሬ መላክ የሰማልኝ

  • @EmushDemis-f6h
    @EmushDemis-f6h 25 днів тому +2

    አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እህት ወንድሞቼ

  • @tedros7728
    @tedros7728 Місяць тому +3

    Ellllllllllll zmarie melaekt yasemaln ❤❤❤

  • @GebeyehuDinka-q4c
    @GebeyehuDinka-q4c Місяць тому +2

    Zimare melaiktn yasemaln yeagelgilot zemenachihun igziabher amlak yarzimlachihu 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏🤚

  • @Ajman-jm3jn
    @Ajman-jm3jn Місяць тому +3

    Uuuuuffff yene orthodox tewahido lezelalem tsenta tinir❤❤❤❤❤❤

  • @BilenDanile-io5pm
    @BilenDanile-io5pm 4 місяці тому +4

    እነስ በማርያም እፅናናለው እታመናለው
    እኔስ በድንግል እመከላው እታመናለው🤍🤍🤍🤍🤍🤍🤍🤍🤍🤍🤍🤍🤍🤍🤍🤍🤍🤍🤍🤍🤍

  • @ጎዶልያስ-567
    @ጎዶልያስ-567 2 місяці тому +2

    ከዘመራቺሁ ከልብ ከፀለየቺሁ ከልብ ❤ዝማሬ መላኢክት ያሰማልን

  • @yeshewamartfera784
    @yeshewamartfera784 4 місяці тому +2

    አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ወንድሞቼ እህቶቻችን ዝማሬ መልእክት ያሠማልን አቤቱ ለደጀሰላምህ አብቃኝ❤❤😢 😢

  • @MeselechZafu
    @MeselechZafu 3 місяці тому +3

    መለኩ አድመ ከጠና የሰጣቹ
    ባለበቱ ያከበራሁ ማን ያዋርዳል መላእክትን

  • @abelayshashu4565
    @abelayshashu4565 4 місяці тому +3

    እሱ ከነእናቱ በመንገዳችሁ ሁሉ ይምሩአችሁ❤❤❤❤❤❤❤

  • @sabaghumbot5485
    @sabaghumbot5485 4 місяці тому +3

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን የሚራራ አባት አለን የት ነበራቹ የማየለን።

  • @AlmazAsrs
    @AlmazAsrs Місяць тому +2

    አሜን እግዚያአቤሄር ይመስገን❤❤❤

  • @AbayWolde-vd7gr
    @AbayWolde-vd7gr 4 місяці тому +5

    ዝማሬ መላእኮት ያሰማልን።
    ሁላችሁንም እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካችሁ።
    በቤቱ እንዳማራችሀ ለዘለሰለም ያኑራችሁ።

  • @abayneshzeraye803
    @abayneshzeraye803 3 місяці тому +2

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ለዘለዓም ትኑር እኛንም ብብት ያፅናን ።❤❤❤

  • @Maron-gk3pc
    @Maron-gk3pc 3 місяці тому +4

    Elllllll Elllll Elllll zimara malketen yasemlin ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Meseret-w4z
    @Meseret-w4z Місяць тому +3

    በረከታችሁ ይድረሰን!

  • @danwet8394
    @danwet8394 3 місяці тому +8

    መታደል ነው በዚህ መሃል መገኘት

  • @tsehaygebru6438
    @tsehaygebru6438 4 місяці тому +6

    እልልልልልል ልልልል እልልልልልል ልልልል እግዚአብሔር ይመስገን 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤

  • @SasahasheShashe
    @SasahasheShashe Місяць тому +2

    ❤️🙏❤️🙏❤️🙏አግዚአብሔር በ ሁሉ ምልካም ነው ❤️🙏😭😭😭😭❤️

  • @HidCix
    @HidCix 2 місяці тому +1

    እልልልልልሰ ልቤን የነካዉ መዝሙር ለደጅህ አብቃን😢😢❤❤❤

    • @beaman5550
      @beaman5550 27 днів тому

      ባህር ዳር yet betekeresetian new ?

  • @ZhraAhmed-xs9wg
    @ZhraAhmed-xs9wg 3 місяці тому +2

    አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉ዝማሬ መላእክት ያሰማልን❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Ąęłąřêęẓ̌ŷ
    @Ąęłąřêęẓ̌ŷ 3 місяці тому +2

    Fatari yebarkachu ortodxsawyan zemare melakt yasamalen

  • @QwWq-pr2xf
    @QwWq-pr2xf 4 місяці тому +6

    እልልልልልልልልል❤❤❤❤❤ ዝማሬ መላይክት ያሰማል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @selamTadele-ge9uq
    @selamTadele-ge9uq 21 день тому +2

    መዘመር እንዲሁም የሚዘምሩትን ቃሉን መረዳት እና መመሰጥ ትልቅ ጸጋ ነው። ዝማሬ መላእክትን ያሰማልኝ ውድ ቤተሰቦቼ

  • @Zet2023-fs1tt
    @Zet2023-fs1tt Місяць тому +2

    አሜን አሜን ዝማሬ መላአክትን ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን

  • @ሰላምሰላም-ገ9ኰ
    @ሰላምሰላም-ገ9ኰ 4 місяці тому +5

    ❤❤❤❤ዝማሬ መላእክት ያሰማልን❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Tringo-xs4yx
    @Tringo-xs4yx 3 місяці тому +2

    አሜን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉❤❤❤

  • @fredoseMeskrme
    @fredoseMeskrme 3 місяці тому +3

    እመቤቴ ትጠብቃቹ በቤቱ ታፀናቹ እመቤቴ 🙏🙏🙏🙏🙏🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲

  • @Djdjjs-y8m
    @Djdjjs-y8m 3 місяці тому +2

    አሜን አሜን አሜን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Sendnish
    @Sendnish 3 місяці тому +2

    እልልልልልልልልልልደግሜደግሜ በሰማ እማልጠገበው የወጣትነት ዘመናቹሁን. ይባረከው

  • @AMRECHIDelil
    @AMRECHIDelil 4 місяці тому +2

    በውእነት የዘመራቹ ሁሉ ዝማሬ መላእክት ያሰማል❤❤❤

  • @AshenafiTesfaye-pi7te
    @AshenafiTesfaye-pi7te 4 місяці тому +2

    Yzmarew balebet እግዚአብሔር ይመስገን

  • @hannagirma4135
    @hannagirma4135 3 місяці тому +5

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል መታደል ነው በዚህ መሃል መገኘት

  • @SeedomaidMaid
    @SeedomaidMaid 3 місяці тому +2

    ደሰሰትሉ ወገኔ ቃለህይወትን ያሰማልን

  • @MaritoMri
    @MaritoMri 4 місяці тому +1

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል,እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል,እልልልልልልልልልልልልልልልል❤❤❤❤❤❤❤❤,
    ተዎህዶለዘላለምትኑር❤❤❤❤❤❤አሜን,,,🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @elizabet.g
    @elizabet.g 4 місяці тому +1

    Zmare melaktn yasemaln mengste semayatn yawarsln bedme bethena ythebqln mengste semayatn yawarsln ❤

  • @yordykitchen6631
    @yordykitchen6631 4 місяці тому +5

    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልኝ ! ምርጥ መዝሙር 🙏🙏🙏❤️👍

  • @KujoorRafa
    @KujoorRafa 9 днів тому +1

    AMEN AMEN AMEN AMEN AMEN ZEMARE MELAKET YASMAlA Ellllllllllllllllllllllll Ellllllllllllllllllllllll Ellllllllllllllllllllllll 👏👏👏👏👏👏👏👏❤️❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @tigistaschalew5017
    @tigistaschalew5017 3 місяці тому +2

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን👋👋

  • @nfreefqr9657
    @nfreefqr9657 3 місяці тому +2

    ዝማሬ መላእክት የስመኣልና 🌹💐💐💐💐

  • @LamroLamro-lb1xk
    @LamroLamro-lb1xk 2 місяці тому +1

    አልልልልልልልልል ዘማሬ መላክትን ያሰማልን 🥰🥰🥰🙏🙏🙏

  • @mekditube3799
    @mekditube3799 4 місяці тому +1

    Amen Amen Amen Amen Amen Elelelelelele Elelelelelele Elelelelelele Elelelelelele selhulum neger egzabiher. Zemar melkat yesmalin ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉matadel orthodox mahon🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Fbsh111
    @Fbsh111 3 місяці тому +2

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤በረከታችሁ ይደርብኝ

  • @AbudhabiKaseach
    @AbudhabiKaseach 7 днів тому +1

    👏👏👏👏👏👏ELIIILIILII ELIIILIILII ELIIILIILII ELIIILIILII

  • @wenduwen1542
    @wenduwen1542 4 місяці тому +5

    ዝማሬ መላህክት ያሰማ

  • @እግዚኦመሃረነ
    @እግዚኦመሃረነ 4 місяці тому +2

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን በቤቱ ያጽናችሁ

  • @BrhanBrhan-d6f
    @BrhanBrhan-d6f 2 місяці тому +1

    amen amen amen
    ellllllllllllllllllll elllllllllllllllllll elllllllllll
    kale hiwetin yasemaln 🎉🎉🎉👏👏👏👏👏😍😍😍😍😍

  • @Melat-nq7ly
    @Melat-nq7ly 3 місяці тому +1

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልዝማሬ መላእክት ያሰማል ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ኡፉፉፉ

  • @ተስፋ-fv6hx
    @ተስፋ-fv6hx 2 місяці тому +1

    እልልልልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ተባረኩ ❤❤❤❤

  • @አፀደማርያም-ዐ4ፐ
    @አፀደማርያም-ዐ4ፐ 3 місяці тому +1

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ❤❤❤❤❤❤❤

  • @ZewudeAsrate
    @ZewudeAsrate 2 місяці тому +2

    እልልልልልልልልልልል እግዚአብሔር ይመሰሰገን

  • @YohanesYefru
    @YohanesYefru 2 місяці тому +1

    እጁ ግ ል ብ የሚነካ መዝሙር ቃለ ህይ ወት ያ ሰ ማ ግን

  • @السي-ي9ه
    @السي-ي9ه 4 місяці тому +1

    አሜን አሜን አሜን👏👏👏👏🎤🎤🎤🎤🎤🎤🎤 እልልልልልልእልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል እልልልልልል ❤️❤️❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏🙏

  • @amaamm5641
    @amaamm5641 3 місяці тому +1

    እልልልልልልልልልልልል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @MrJumla-h5f
    @MrJumla-h5f 2 місяці тому +1

    እልልልልልል❤❤❤❤❤ እልልልልልልልልልልልልልልልልል ❤❤❤እልልልልልልልልልልልል

  • @AdasBbmAM
    @AdasBbmAM 3 місяці тому +1

    እልልልልልልልልልል ዝማሬ መላአክት ያሰማልን🙏👏👏👏👏

  • @SelamChekole-p6n
    @SelamChekole-p6n День тому +1

    ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ለ ዘላለም ጸንታ ትኑር

  • @aregashgebere
    @aregashgebere 4 місяці тому +1

    እልልልልልልልልልል አሜን አሜን አሜን ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን 👏👏👏♥️

  • @zainabzenu9557
    @zainabzenu9557 4 місяці тому +1

    አዲስነው ሰምቼው ከላቅም❤❤❤❤❤

  • @lidiyabayelign7726
    @lidiyabayelign7726 4 місяці тому +2

    Amen Amen Amen Zimare Melakt Yasemaln Betammm new des yemitlut 🙏🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @habtiebezabih1341
    @habtiebezabih1341 3 місяці тому +2

    ፈጣሪ ይጠብቃችሁ

  • @milahagos2807
    @milahagos2807 3 місяці тому +2

    ከኢየሱስ በላይ ለመላዕክት ያላቹ ፍቅር ይገርመኛል

    • @BitanyaTensae
      @BitanyaTensae 3 місяці тому

      እሱ በእናንተ አመለካከት ነው እሺ ዝም ብላቹ እኛ ብቻ ነን የኢየሱስ ክርስቶስ ወዳጅ አፍቃሪ ነን እያላቹ በባዶ ሜዳ እየተንጫጫቹ አትመፃደቁ እሺ እኛ ኢየሱስ ክርስቶስን እናመልካለን እንወዳለን እናቱ ቅድስት ድንግል ማርያምንም እንወዳታለን አማላጃችን ናት ቅዱሳን መላእክቶችንም እንወዳቸዋለን እነሱም አማላጃችን ናቸው ከእግዚያብሄር ዘንድ ያማልዱናል ሌሎችም ቅዱሳኖችም እንደዛው ያማልዱናል🙏🙏🙏❤❤❤

    • @BitanyaTensae
      @BitanyaTensae 3 місяці тому

      እሺ ዝም ብላቹ ኢየሱስ እያላቹ አትሰክሱን በእግዚያብሄር🙏

    • @HaimanotHailu-py7od
      @HaimanotHailu-py7od 19 днів тому

      ዝም ብላችሁ በኦርቶዶክስ ላይ ጥላቻ ስላላችሁ ነው መሰረታችን መድሀኒታችን እየሱስ ክርስቶስ ነው ክብር ለሚገባው ክብርን እንሰጣለን እንጂ አናመልክም መጥታችሁ ተማሩ የማታውቁትን ከማውራት ነውር ነው ።