ድብብቆሽ አዲስ ተከታታይ ሲትኮም ክፍል14 Dibibikosh Part 14 @ArtsTvWorld

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 12 лис 2024

КОМЕНТАРІ • 71

  • @sifaanlamaa4370
    @sifaanlamaa4370 Місяць тому +39

    የዚይ ድራማ አድማቅይ ባዩሽ እና ከፈያለው ነው❤❤❤

  • @aynyeyemariyamlgi1459
    @aynyeyemariyamlgi1459 Місяць тому +42

    እንደዚህ ያለ ድራማ የሚያስጠላ አይቼ አላዉቅም ወይ ትምህርት አያስተምር ወይ አያዝናና በቃ የምትናደዱም ካላችሁ የራሳችሁ ጉዳይ እንደፈለጋችሁ😂😂😂♥️

    • @AsterHailye
      @AsterHailye Місяць тому +13

      ብድር ምን ያክል አደሚያሳቅቅ ተምሬበታለሁ

    • @semiraweleyewa3586
      @semiraweleyewa3586 Місяць тому +11

      ደርሶብሺ ስለማያቅ ይሆናል ብዙ ጊዜ እምንካደዉ አጠገባችን ባሉ ሰወች ነዉ እና አይናችንን እንድንገልጥ ዙሪያችንን እድናይ ያደርገናል ደሞ ሁሉንም ነገራችንን አሳልፈን ማዉራት የለብንም አታይዉም እሱ ከነሱ እማደብቀዉ ነገር የለም ስለዚህ እነሱ እሚያሰጋቸዉ ነገር የለም እነሱ ግን ለሱ ማዉራት ያለባቸዉን ብቻ ነዉ እሚያወሩት እና በጣም ያስተምራል።

    • @fatihaali389
      @fatihaali389 Місяць тому

      እውነት ነው ።​@@semiraweleyewa3586

    • @cocoaberaham627
      @cocoaberaham627 Місяць тому

      @@AsterHailye😂😂😂😂😂😂

    • @ነፂምንሊካዊት
      @ነፂምንሊካዊት Місяць тому

      ​@@semiraweleyewa3586 በጣም ትክክል ነሽ!

  • @ReyanAbera
    @ReyanAbera Місяць тому +11

    መልካም ሰው ያሳዝነኛል ጥሩ ልብ ያለው ሰው ግዋደኛ የለውም

  • @getnetbelay4254
    @getnetbelay4254 Місяць тому +5

    ኦኦ ህሊና welcomed back 🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥

  • @babimulatua8656
    @babimulatua8656 Місяць тому +2

    Ay melkam sewu betam tasazinegnaleh ye rase tarik ymeslegnal don't worry tomorrow will be another day be strong okay

  • @Zebibanuru-w5h
    @Zebibanuru-w5h Місяць тому +12

    ውይ አዳምና ሳምሪ በጣም ታስጠላላቹ በእናተ ፋንታ ሌላ ቢገባ እመኛለሁ

    • @DestaKelbessa-v4y
      @DestaKelbessa-v4y Місяць тому

      Karacterachewun nw wys sewochun irasu nw yetelashiw wde?

    • @SaraSara-lb2tx
      @SaraSara-lb2tx Місяць тому +1

      በጣም ሁለቱም ሞዛዛ ናቸው

  • @betaniya-fw9xt
    @betaniya-fw9xt Місяць тому +5

    ዜሮ ነኝ ያለሁት ላይክ ኣርጉኝ

  • @ኤማንዳቲናYouTube
    @ኤማንዳቲናYouTube Місяць тому +2

    መልካም ሰው ያሳዝናል😢ስትጠይቀው የነበረች ልጅ አወቃቿት እኔ በግባሯ ጥቁር ነገር ነው ያወኳት አርቲስት አያረጅም ሚባለው እውነት ነው😂❤❤❤❤

  • @kunfeyekunsubhanallah
    @kunfeyekunsubhanallah Місяць тому +5

    ተለቀቃቼሁ ልቀቁት ለምነው ምትጨማለቁት ኤጭ
    ደግሞ ላይክ አርጉኝ አንደኛ ነኝ በመጠባበቅ ሞትኩኝኮ

  • @kidankidankidankidan7031
    @kidankidankidankidan7031 Місяць тому +1

    ባዩሽና ከፍ ያለው ባይኖሩ እሄ ድራማ ደስ አይልም ነበር ሳምሪ የምትባይ ነቃ በይ አረ ሁሌም መኮሳተር

  • @mimmifefeleke3397
    @mimmifefeleke3397 Місяць тому +2

    አዝ ድረማ ለይ እንደ እኔ ደግ ምይሰዝነዉ ❤❤❤❤❤❤

  • @ElsaHanicho
    @ElsaHanicho Місяць тому +2

    ኢሄ ድራማ አሁን 14ተኛ ክፍል ነው አያዝናና ፣ አያስተምር ፣ ለዛ የለው የተዘፈዘፈ ፊት በዛ ላይ ይደጋግሙታል በስቱ ልበጥቀጥ አለች በሶ።

  • @weletiEyesuss
    @weletiEyesuss Місяць тому

    የመዳም ቅመሞች ለወንድ ብር እልካለሁ ብትሉሉሉ ከፍ ያለውን አይታችሁ ተጠንቀቁ ❤❤❤❤ ዳግምዬ የኔ ትሁት ❤❤❤❤

  • @uadsfdd7491
    @uadsfdd7491 Місяць тому +2

    ቶሎ ቶሎ ይለቀቅ 🥰🥰👍👍👍👍👍

  • @bethlehemhabtemichael9029
    @bethlehemhabtemichael9029 Місяць тому

    ደራሲ ጎደኛ የጎደኛውን ጎደኛ አይወስድም 😊 ስለዚህ ወረቀትን አባከንከ መፀሀቅድስን ተመልከተው😊

  • @yonastesfaye434
    @yonastesfaye434 Місяць тому +1

    እዚህ ድራማ ላይ የሚመቹኝ ፍቄ ና ጸሃፊዋ ብቻ ናቸው!!!

  • @fvv1680
    @fvv1680 29 днів тому

    🎉🎉🎉❤❤🎉🎉❤❤ህሊና

  • @fadaskoliyis479
    @fadaskoliyis479 19 днів тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @Liyu-q-u
    @Liyu-q-u Місяць тому +5

    ባዩሽ እና ከፍ ያለው ስላሉ ነው እጅ ከዚህ ድራማ ድርሽ አልልም ነበር 😅😅😅😅😅😅😅😅

  • @MartinaDereje
    @MartinaDereje Місяць тому

    የሳምራዊት እርጋታ❤❤❤❤❤❤❤

  • @FatumaSeid-ll6nl
    @FatumaSeid-ll6nl Місяць тому

    አዳም ለተናገረው የኔ ልብ ቀጥ ማለት ምንይሉታል😅😅😅

  • @Saada-g4f
    @Saada-g4f Місяць тому

    ምንም አይመቸኝም ስለምደበርኝ ነው እማየው

  • @عبداللههلالي-ي4ش
    @عبداللههلالي-ي4ش Місяць тому +1

    እዴትእዴሚያስጠላ እሄ የቤት ጨዋታነዉ ወላሂ ምዲን ትርጉምአለዉ

  • @mulufker1052
    @mulufker1052 Місяць тому +1

    እና መሰግናለን ያቆረጣችሁት መስሎን ነበር

    • @Saada-g4f
      @Saada-g4f Місяць тому

      ምንም አይመች

  • @SissayMaganda
    @SissayMaganda Місяць тому

    ዞሬአደኛ ነኝ ስጠቅ ነበረ

  • @mulubrhanyohani
    @mulubrhanyohani Місяць тому

    ❤❤❤❤❤❤

  • @lieltsisay4529
    @lieltsisay4529 Місяць тому +5

    ሳምራዊት ግን የፀጉርሺን ስታይል መቸ ነው ምትቀይሪ🤔

  • @DestaKelbessa-v4y
    @DestaKelbessa-v4y Місяць тому

    Indeza beluwa indezi lekek lekek adirgulin❤😂

  • @MesfinBugie
    @MesfinBugie Місяць тому +1

    ❤️❤️❤️❤️❤️❤️🙏

  • @SelamGetachew-f2y
    @SelamGetachew-f2y Місяць тому

    ❤❤❤❤ላክ

  • @jgsgsghcsv9530
    @jgsgsghcsv9530 Місяць тому

    አይከፍያለው😅😅😅

  • @naimaahmed4892
    @naimaahmed4892 Місяць тому

    ልቀቁትለቁ ከሆነ አለዛ እረሳችሁእዪት😅😅

  • @tsehaymisganaw699
    @tsehaymisganaw699 Місяць тому

    ነገሩት በቃ😮

  • @ענתטפרה-ט8כ
    @ענתטפרה-ט8כ Місяць тому

    ኡፍ..እንኳን..ነገርከዉ..እኔም..እርፍ..አልኩ

  • @habtamdemise7494
    @habtamdemise7494 Місяць тому

    👍👍👍👍❤

  • @beleterahel
    @beleterahel Місяць тому

    ስራቸው ግን ምንድነው የቲሙ?

  • @Saada-g4f
    @Saada-g4f Місяць тому

    መዘዝ አይቶ እሄን ሳይ. ዘጋኝ

  • @AiredonAbadir
    @AiredonAbadir Місяць тому

  • @HaitAil
    @HaitAil Місяць тому

    ሰጠላችሁኝ የህንድ ድራማ ቢሆን አልቀሸም ተጨንቄም ነው የማየው ደነዞች

  • @HawiErmi
    @HawiErmi Місяць тому

    Adam ena samri debariwoch

  • @HaitAil
    @HaitAil Місяць тому

    አሰጠላችሁኝ በቃ ተናገሩ በቃ ከዛም አክሽን ቀይሩ ደግማችሁት አጪ አታዮም እንዴ ድረማ ወይ ወጣ ብላች አቦ ከፎቆ እምድረ እያሉ ድረማ አለ

  • @እግዚአብሄርፉቅርነው

    አይ የተውሶ ፀጉር 😂

  • @dhaqedhufera-ce8gd
    @dhaqedhufera-ce8gd Місяць тому

    😂😂😂😅😅

  • @MyCR7Goat
    @MyCR7Goat Місяць тому

    የምር ነገረው 😮

  • @mareyam_enata
    @mareyam_enata Місяць тому +2

    ሲፈልጉ የለቀቁትን ደጋግሞ ነው ሚለቁት
    ምንነው ሸዋ😅

  • @hawiizedi2386
    @hawiizedi2386 Місяць тому +1

    ድብብቆሽ ብቻ

  • @ritamarli3199
    @ritamarli3199 Місяць тому

    B❤እረ እኔም ሳኩ😂😂😂😂😂😂😂

  • @mimibelete3266
    @mimibelete3266 Місяць тому

    ..

  • @SissayMaganda
    @SissayMaganda Місяць тому

    ልቀቁት

  • @amneleusuyma3791
    @amneleusuyma3791 Місяць тому +2

    Dagime you're Losing time is not nice

  • @HawiErmi
    @HawiErmi Місяць тому

    Lezi debari drama yemaymetenu sewoch alubet betam yemakebrachew sewoch gen drama zero new

    • @meti277
      @meti277 Місяць тому

      Le artistochu sil newmayew enji milktu min ende hon enkan agbam siyastila

  • @netsuha5396
    @netsuha5396 Місяць тому

    ❤❤❤