ሀይቲ ቱኬ ጠጅሳር አሪቲ ሮዝመሪ ጤናዳም እንደ ቡና - ውሎ አዳር

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 24 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 115

  • @Sara-cq3tl
    @Sara-cq3tl Рік тому +20

    አስኩዬ ስወድሽ እመብርሃን ትጠብቅሽ በምትሄጅበት ሁሉ ኪዳኗ ትቅደምልሽ ማማዬ

  • @AdenLijalem-tq2tl
    @AdenLijalem-tq2tl Рік тому +6

    አሱኮ አንደበተ ርቱ የተረጋጋሽ ትክክለኛ ሀበሻ ረጅም እድሜ ከሙሉ ጤንነት ጋር እመኝልሻለሁ ውድድድድድ

  • @meram-no8we
    @meram-no8we Рік тому +15

    የእንስራ ውሃ ስጥም እኮ ❤❤

  • @wuba3439
    @wuba3439 Рік тому +4

    ስወደው ቅጠል ቡና 😂🥰🥰🥰 አስኩየ እድሜ እና ጤና ይስጥሽ ❤️❤️❤️❤️💪💪☺️☺️☺️

    • @BilenTaleda
      @BilenTaleda 3 місяці тому

      😁ene erasu asitawosachign eko endet edamiwodawu ye buna qixal

  • @matyzeleke281
    @matyzeleke281 Рік тому +10

    አስኩዬ ስወድሽ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥሽ 👏👏👏👏👏👏👏

  • @kalkali
    @kalkali Рік тому +6

    ወላይታ ሀገሬ ልምላሜሽ ደስ ሲል እኮ አስኩዬ ክበሪልኝ ሀገሬን ስለ አሳየሽኝ🙏

    • @askaletesfaye5916
      @askaletesfaye5916 Рік тому +1

      አመሰግናለሁ እኔም

    • @aynutube7552
      @aynutube7552 Рік тому

      ወላይታ ሃገሬ ትንሿ ኢትዮጵያ የተለያዩ ብሔር ብሔረሰቦች በፍቅር የሚኖሩባት
      ትግሬ አማራ ኦሮሞ ገለመሌ ሚባል ዘር ቆጠራ የለም (ዘር ቆጠራ ለገበሬ ነው ) ማንም ሰው በማንነቱ ተከብሮ የሚኖርባት በተለይ በተለይ በአሁኑ በከፋና በሚያስጠላ ጊዜ ዘረኛ ጎጠኛ ከወላይታ መማር ይኖርበታል በሰላም በኩል ኮሽታ የለም ፍቅር ቢቻ ሃገሬ ወላይታ ሶዶ አመት እስከ አመት አረንጓዴ ለምለም ናት አየሯ ተስማሚ የሰላም አምባሳደር ናት ❤❤❤❤
      የእውነት ወላይታ ፍቅር ናት ማሕበረሰቡ ለፍቶ አዳሪ ሰው አክባሪ ነው ።
      በአሁን ሰአት ሁሉም ከወላይታ ሊማር ይገባል
      እግዚአብሔር አምላክ ለምድራችን ለኢትዮጵያ እንዲሁም ለመላው ማኅበረሰብ ሰላሙን ያምጣልን
      አስኩዬ በጣም ነው ምንወድሽ ዳግም ወደ ሙሉ ጤናሽ ወደምትወጂው ስራሽ በሰላም ተመለሽልን መላው የኢትዮጵያ ህዝብ ይወድሻል የሃገርሽን ባህል እያስተዋወቅሽ ኑሪልኝ የኔ ፍልቅልቅ ደሞ በየሄድሽበት ሞገስን ያላብስሽ የኔ ልዩ እንወድሻለን
      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤።

    • @almizkbret
      @almizkbret 3 місяці тому

      ❤❤❤❤​@@askaletesfaye5916

  • @aynutube7552
    @aynutube7552 Рік тому +5

    ወላይታ ሃገሬ ትንሿ ኢትዮጵያ የተለያዩ ብሔር ብሔረሰቦች በፍቅር የሚኖሩባት
    ትግሬ አማራ ኦሮሞ ገለመሌ ሚባል ዘር ቆጠራ የለም (ዘር ቆጠራ ለገበሬ ነው ) ማንም ሰው በማንነቱ ተከብሮ የሚኖርባት በተለይ በተለይ በአሁኑ በከፋና በሚያስጠላ ጊዜ ዘረኛ ጎጠኛ ከወላይታ መማር ይኖርበታል በሰላም በኩል ኮሽታ የለም ፍቅር ቢቻ ሃገሬ ወላይታ ሶዶ አመት እስከ አመት አረንጓዴ ለምለም ናት አየሯ ተስማሚ የሰላም አምባሳደር ናት ❤❤❤❤
    የእውነት ወላይታ ፍቅር ናት ማሕበረሰቡ ለፍቶ አዳሪ ሰው አክባሪ ነው ።
    በአሁን ሰአት ሁሉም ከወላይታ ሊማር ይገባል
    እግዚአብሔር አምላክ ለምድራችን ለኢትዮጵያ እንዲሁም ለመላው ማኅበረሰብ ሰላሙን ያምጣልን
    አስኩዬ በጣም ነው ምንወድሽ ዳግም ወደ ሙሉ ጤናሽ ወደምትወጂው ስራሽ በሰላም ተመለሽልን መላው የኢትዮጵያ ህዝብ ይወድሻል የሃገርሽን ባህል እያስተዋወቅሽ ኑሪልኝ የኔ ፍልቅልቅ ደሞ በየሄድሽበት ሞገስን ያላብስሽ የኔ ልዩ እንወድሻለን
    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @bruktayttilaye5314
    @bruktayttilaye5314 Рік тому +2

    አስኩ እህቴ እግዚያብሔር ዕድሜና ጤና ይስጥሽ እንኳን ወደ ምወደዉ ሥራሽ ለመመለስ አበቃሽ በጣም ደስ ይላል ማንም ቢያቀርብ እንዳንቺ ዓይነት አቀራረብ የለም ስትችይዉ ቦታዉ ሆነሽ ነዉ የምትገኝዉ ምስጋናዬ ይድረስሽ እህቴ እግዚያብሔር ጤናዉን ይስጥሽ።

  • @fatumamehamed3270
    @fatumamehamed3270 Рік тому +8

    አሳካልዬ እባክሽ ለራስሽ አስቢ ክብደት አትዳፈሪ ጤናሽን ጠብቂ ዉዴ

  • @zakirgetahon168
    @zakirgetahon168 Рік тому +5

    ማሻላ፡ደቡቡክልል፡ምርጥለምለምሀገርነው፡ቅቤደሞእደጉዲይመገባሉ፡

  • @ሐገሬሰላምሽይብዛ

    አስኩዬ ደስ ስትይ፣ የወላይታ ባህህህልኮ ደስ ይላል፣ ባያድከን ነው እንጂ ኢትዮጵያ ሐገራችንኮ ለምለም ነበረች ግን ህዝቦችዋ እኔ ብቻ ልኑር የሚሉ ሆነ ምን ዋጋ አለው፣

  • @HY-kz6vd
    @HY-kz6vd Рік тому +1

    አስኩ እንኩዋን እግዚአብሔር ጤናሽን መለሰለሽ ! ትክክለኛ የጋዜጠኝነት ሞያ ምሳሌ ነሽ በርቺ።

  • @ናኒዬናኒየእናቷናፋቅ
    @ናኒዬናኒየእናቷናፋቅ 11 місяців тому +1

    አስኩዬ አመስግናለሁ በጣም ነው ምወድሽ የኔ ምርጥ ወላይታ ለምለም ውብቷ ሀገሬ ስላሳየሽኝ ❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @እረህመት-ዘ5ተ
    @እረህመት-ዘ5ተ Рік тому +1

    የገጠር ሰው በጣም ደስ ነው የሚሉ በዘመናዊ ፋሽን መራቆት የለ

  • @korichafantaye1135
    @korichafantaye1135 Рік тому

    Wow thankyou very much great 👍 welyeta sodu❤

  • @emann7734
    @emann7734 Рік тому

    አስካል ይህን ምርጥ አየር ማግ እያደረግኩ ስራሽን share ባረግሽ

  • @tesfaneshkassa9
    @tesfaneshkassa9 Рік тому

    Askal, you are the best keep it up. I like your media 🎉🎉🎉❤❤❤. Thank you so much 🙏🙏🙏

  • @tsehtseh8267
    @tsehtseh8267 Рік тому

    አስኩየ በጣም ነዉ ምወድሽ ሀብብት ወለይታ ሀገረን ስለጎበኘሽ ደስ ብሎኛል ግን ሰትየዋ አስደከመችሽ ሁሉ በእጁ ሁሉ በደጁ የሆነዉን ዉብ ያልተመሰከረለት ያልተዘመረለት ሀገር ብትኖር ወላይታናት ና በደብ አስተዋዉቅልኝ አመሰግናለዉ

  • @user-bh5ph1bd1
    @user-bh5ph1bd1 Рік тому

    መሲ ስወድሽ አትሰለችም እኮ ማሬ ❤❤❤❤ጤንሽን ይስጥሽሽ

  • @እንኳንችግሬእኔምአላፊነኝ
    @እንኳንችግሬእኔምአላፊነኝ 11 місяців тому +1

    ያአላህ ሥራ ይገርማል

  • @ደስታነኝየራያዋ
    @ደስታነኝየራያዋ Рік тому +4

    ስወድሽ ወሎ ራያ መቸነው እምትሄጅው😢😢😢😢😢😢😢😢❤

  • @addishiwotteklu4530
    @addishiwotteklu4530 Рік тому

    ይገርማል!

  • @ዮወርድ
    @ዮወርድ Рік тому +3

    ብና በቂቢ ከላይ የቂቤወዝ ጠሎ እደት ነዉ ሚጠጣዉ እኳን ለጋ ቂቤ የተነጠረዉም አልወደዉም ሽታዉ መቀባት ይሻለኛል ከመብላት

    • @እረህመት-ዘ5ተ
      @እረህመት-ዘ5ተ Рік тому

      ክክክ እኔም አልወድም የተነጠረ ቅቤ በገፎ ብቻ እንጅ ከቶም የልተነጠረ በቡና

  • @TesipaTesipa
    @TesipaTesipa Рік тому

    ወላይታ አይላቢዩ
    ኢወዲሻለው ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ ኑሪሊኝ❤❤❤❤❤❤

  • @antenehnadew6006
    @antenehnadew6006 Рік тому +1

    Love you Ethiopia 🇪🇹

  • @user-bh5ph1bd1
    @user-bh5ph1bd1 Рік тому

    መሲ ሀገር ስገባ ስገባ እዘይትሻለሁ ❤ቁጥርሽን ካገኝሁት

  • @zizu584
    @zizu584 5 місяців тому

    በጣም ይገርማል የቡና ቅጠል ይጠጣል😮😮😮

  • @emann7734
    @emann7734 Рік тому

    የስራ ባህላችን አጎንብሶ መስራ ለሴቶች ከባድ ነው ቆመው እንዲሰሩ እንደ ጠረጴዛ ያለ ነገር ቢዘጋጅ አፊክራ የቡና ቅጠል ቡና ህምምም ብቀምሰው

  • @hawaahmed9072
    @hawaahmed9072 Рік тому

    አሥኩየ። እራሥሽን ም። እየጠበቅሽ። ወገብሽ አሁነዉ የተሻለሽ። ሸክሙ። ይቅርብሽ ሁሉም በጤና ነዉ። የሚያምረዉ ❤❤❤❤

  • @samiramuleta3519
    @samiramuleta3519 5 місяців тому

    Wawoooo ummataa Qashittii ❤❤❤

  • @ፎዝነኝየእሙቲሲስ

    እስኪ እኛ ሰፈር ደሴ ገራዶ አሳይን እዳታልፊኝ ማማየ💞

  • @aradashasoupia4135
    @aradashasoupia4135 3 місяці тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤wow

  • @NasanetNasanet-el6kv
    @NasanetNasanet-el6kv Рік тому

    ❤❤❤❤❤ wow ❤❤❤

  • @AsAs-wu6ls
    @AsAs-wu6ls Рік тому

    አስኩዬ:ስወድሽ

  • @ፎዝነኝየእሙቲሲስ

    የኔ ድንቡልውይ አስኩየ እወድሻለሁ የኔ ሳቂታ❤😘

  • @mekyachannel4906
    @mekyachannel4906 3 місяці тому

    ምን ጉድነው የሥራው አያያዝ😂😂😂

  • @senayity6967
    @senayity6967 Рік тому

    አረ ቡና መች ሊጠጣነው ☕️የኔ ቡና አምስት ደቂቃ ዶሮ ሆነች ቡናዬ

  • @seadaali7253
    @seadaali7253 Рік тому +1

    ይህን የመሰለ አረጉአደ አገር እያለን እያባሉን ሰላምአሳጡን ፖለቲከኞች 😢

  • @Anal-f1y
    @Anal-f1y Рік тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤wooowwwooo

  • @ethiopialove2772
    @ethiopialove2772 Рік тому

    አስኩ ውቧ ኢትዮጵያንእያሳየሽን ነው ክፉ አይንካሽ እባክሽ እራስሽን እያዳመጥሽ ብዙ አትሸከሚ ጭስም ቀንሺ እገራችንን ሰላም ያድርግልን:: ሀገሩ ሰላም ከሆነ ሐረርን መቼ ነው ምታሳይን ከአሜሪካ ነው ምንከታተልሽ ዝግጅትሽ ይናፍቃል የማናውቃትን ኢትዮጵያ ልክ እንዳንቺ ሄደን ያየን ያህል ነው የሚሰማን ምንም ሳታስቀሪ ስለምታሳይን አሁንም በድጋሚ እየተጠነቀቅሽ መኝታሽንም ብትችይ የምትጠቀለል ፍራሽ እየያዝሽ ሂጂ

  • @meimeiali9659
    @meimeiali9659 3 місяці тому

    wawwwwww

  • @ዙዙ.ወለየዋ
    @ዙዙ.ወለየዋ Рік тому

    የተለየ ቡና አሰራር አየሁ ወይ ጉድ

  • @NDx-v8u
    @NDx-v8u Рік тому

    አስካለ የደከመችበት ቪድዬ ስለሆነ ለማየት ከች አልኩኝ

  • @Lesewe-hm2fe1sv9A
    @Lesewe-hm2fe1sv9A Рік тому +1

    ምናለ ቧቧ ቢሠሩላቸው😢

  • @mrsvip8034
    @mrsvip8034 Рік тому +1

    ትንሹን እስራ ለምን አልተሸከምሽም አስኩ እራስሽን ጠብቂ በጣም ሸክም አትድፈሪ

  • @LeyuGirma
    @LeyuGirma Місяць тому

    አስኩዬ ሸክም አታብዠ

  • @TuuhGuio
    @TuuhGuio Рік тому

    አስኩዬ ወደ ሸዋ ሂጂ ራሳ

  • @meram-no8we
    @meram-no8we Рік тому

    በአርብኛ የቅጠሉ ቡና ጋህዋ ነው ❤

    • @askaletesfaye5916
      @askaletesfaye5916 Рік тому +1

      እሺ አመሰግናለሁ

    • @inatbizu9051
      @inatbizu9051 Рік тому +2

      የአረብ አገር ጋዎና የወላይታ ቅጠል ቡና አድ አይነት አይደለም
      የአረብ ሀገር ቡና ሳይበስል አመስ አመስ ተደርጎ ይቆላና ተፈጭቶ የሚፈላ ነው እጅ ከወላይታ ቅጠል ቡና ጋር እጅግ በጣም ይለያያል የማታውቁቱን አታመሳስሉ ለምን ለባሕሉ ስራ ማመሳስል አይገባም እላለሁ

    • @meram-no8we
      @meram-no8we Рік тому

      @@inatbizu9051 ምን ታካብጃለሽ እኔልል የፈለኩት ወላይታ ብቻ አይደለም የቡና ቅጠል የሚጠቀመው ለማለት ነው ጋዜጠኛዋ አድስ ሆኖባት ስለ አየሁ ነው በእርግጥ አዘገጃጀቱ ይለያያል አረቦቹ ትንሽ ታምሶ ተፈጭቶ በቅመም ብቻ ቅቤ ይጨምሩም በእርጥቡም አይደለም 👈

  • @haethio8005
    @haethio8005 Рік тому

    Eraseshene tabeke egzabhare kafete kahualashe yekatalshe saw.yamatetayafewe nagare yasawe mawedade abezetua yeseteshe

  • @abibakwt7697
    @abibakwt7697 Рік тому

    ባህላችን ውበታችን ነው

  • @user-nk1ve3bh2z
    @user-nk1ve3bh2z Рік тому

    አስክዬ ስወድሽ

  • @aradashasoupia4135
    @aradashasoupia4135 3 місяці тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @bilalmusa5005
    @bilalmusa5005 Рік тому

    Wow🎉🎉🎉 qemaa

  • @Abebazones
    @Abebazones 10 місяців тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Km-kb6xd
    @Km-kb6xd Рік тому

    አሥቱ ለምን ሰሜን ሸዋ አኬጅም

  • @haethio8005
    @haethio8005 Рік тому

    Asekueya yan jagena.nafe amate nuerelene lijucheshene lakueme nagare yabekalshe muachanawe yanewadeshe

  • @እረህመት-ዘ5ተ
    @እረህመት-ዘ5ተ Рік тому +1

    ይሄ ሁሉ ቡና ሆነ ተሰባስበው
    ዛሬ ገና ቅጠሉ ሲዘጋጅ አየሁ

  • @እረህመት-ዘ5ተ
    @እረህመት-ዘ5ተ Рік тому

    ከጤናሽ አካኳያ ሸክም ነገር ባትጠቀሚ ለወገብሽ

  • @EeEe-w9u
    @EeEe-w9u 3 місяці тому

    😂😂😂😂😂😂😂

  • @tetr4232
    @tetr4232 Рік тому

    ጉድድድድ በየሄዱበት ስንት ነገር አለ

  • @SisayeTesema
    @SisayeTesema Рік тому

    Askuye yehe ye kute shaye or tea meselegge

    • @askaletesfaye5916
      @askaletesfaye5916 Рік тому +1

      የቡና ወደቢጫ የሄደው ቅጠል ተለቅሞ ከተለያዩ ቅመሞች ጋር ተወቅጦነው የሚፈላው ሀያቱኬ ይባላል

  • @marymm-qm4px
    @marymm-qm4px Рік тому

    ዋዋዋዋዋምርጦ ጁሥ ብየዋለዉ

  • @hidjaesleman1062
    @hidjaesleman1062 11 місяців тому

    አሱክየ እራስሽን እየጠበቅሽ ሸራ ጫማ ልበሽ የግር መንገድ ስትጓዢ እንዳቶድቂ ከጠንቀቂ ከባድ እቃ አትሸከሚ

  • @ሩሐማየአርሴማልጅ

    የተነጠረው ቢሆን ጥሩ ነው ቅቤው

    • @Hdgfdh6543
      @Hdgfdh6543 Рік тому

      የተነጠረ ቅቤ ከቡና አይገ ባም

    • @እረህመት-ዘ5ተ
      @እረህመት-ዘ5ተ Рік тому

      ​@@Hdgfdh6543
      ከጀበናው ላይገባ ይችላል እንጅ በእኛም አካባቢ አንዳንዶች ለጤና ጥሩ ነው ይሉና ከፍንጃሉ ላይ አድርገው ቀድተው ይጠጣሉ

  • @josephlahoud1660
    @josephlahoud1660 Рік тому +1

    እሲኪ ሰሜን ጎደር ቆላድባ ወረዳ ሂጅ

  • @SameraSamera-mj5fs
    @SameraSamera-mj5fs 3 місяці тому

    አስኩ እየ ጅማ ያፈራችሽ ዳይመንድ አንች ነሽ !!!"

  • @matramatta8167
    @matramatta8167 Рік тому

    1,ኛ

  • @አዲስህይወት-ኀ1ኰ
    @አዲስህይወት-ኀ1ኰ 9 місяців тому

    ❤❤❤❤❤❤

  • @aradashasoupia4135
    @aradashasoupia4135 3 місяці тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @josephlahoud1660
    @josephlahoud1660 Рік тому +1

    እሲኪ ሰሜን ጎደር ቆላድባ ወረዳ ሂጅ