ቦዬ ፒጫታ ባህላዊ ምግብ-ውሎአዳር - በወላይታ ዞን

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 16 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 178

  • @matyzeleke281
    @matyzeleke281 Рік тому +11

    አስካልዬ ምርጥ ጋዜጠኛ በጣም ነው የምወድሽ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ጨምሮ ጨማምሮ ይስሽ 👏👏👏👏👏👏👏🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @tsehtseh8267
    @tsehtseh8267 Рік тому +7

    ዉቧን ሀገረን ወላይታን ስለአሳየሽኝ እጅግ በጣም አመስግናለዉ ሀብብት ናፍቆኝ ነበር

  • @askaletesfaye5916
    @askaletesfaye5916 Рік тому +71

    አመሰግናለው ለአስተያየታችሁ

    • @pkkhan17
      @pkkhan17 Рік тому +2

      የአመት ጀግና ጋዜጣ በረቺ ሰሰተር ❤❤❤

    • @saramaood7497
      @saramaood7497 Рік тому +1

      የሚከብድ ነገር አታሺ እራስሽን ጠቢቂ ውዴ

    • @zehara605
      @zehara605 Рік тому

      ❤❤❤

    • @ሉሉ-ኰ1ጠ
      @ሉሉ-ኰ1ጠ Рік тому

      ጅግና ነሽ አስኩየ በርች ❤❤

    • @ekerusid9624
      @ekerusid9624 Рік тому

      የኔ የዋህ እውድሻለሁ እማ አላህ ይጠብቅሽ

  • @tube-qf7kt
    @tube-qf7kt Рік тому +7

    ሱብሃን የአላህ ሴት ቦየ ወንድ ቦየ ይገርማል የአላህ ባህላችን ደስ ሲል

  • @tagesechtesema6195
    @tagesechtesema6195 Рік тому +8

    ❤ዋው በጣም ያምራል ለም አገር ውብ ባህል አካባቢው ስያምር ንፅህናው ደስ ይላል ሥራው በጣም ያደክማል እንደዚህ ስታይ ራሱ በርቺ የኢትዮጵያ ባህል ታይቶ አይተገብም ተነግሮ አያልቅም

  • @yasmalblooshi6939
    @yasmalblooshi6939 8 місяців тому +5

    ወይኔ ወላይታ መች ነዉ ምኤደዉ 😢😢😢😢😢 ከሰደት መልስ የናቴ ያባአቴ ሀገር ❤❤❤❤

  • @የወሎልጅ-ጨ4ኸ
    @የወሎልጅ-ጨ4ኸ 11 місяців тому +5

    ግቢው እንዴት ያምራል አረንጓዴነቱ ማሻአላህ ከተማ ለምኔ ያስብላል

  • @workeneshshumet7454
    @workeneshshumet7454 Рік тому +6

    አስኩየ እስኪ ፈጣሪ ሰላም ያድርገውና ሰሜን ጎንደር ነይልን እኔ ልቀበልሽ ከቤቴ

  • @AsterAbera-ku9he
    @AsterAbera-ku9he Рік тому +3

    ውበ ሀገሬ❤️🇧🇪❤️😍😘😘🇪🇹🌹🌹🌹

  • @amanesh-x1z
    @amanesh-x1z Рік тому +3

    Abet yesetyewa tezaz ena yanch tigist Askuye gin sewedish gobez berch egzer yitebkish eshi wuduwa ❤❤❤❤❤

  • @akiiitube7035
    @akiiitube7035 Рік тому +4

    የሀገራችን ባህለዊ ምግቦች አሰገራሚ ናቸው በውነት ችግርን መቋቋም እንችላለን በርችልን

  • @hawaahmed9072
    @hawaahmed9072 Рік тому +4

    አሥኩየ የብሄር ብሄረሠብ ባህል እሬሥቶራንት መክፈትሽኮ። አይቀርም ❤❤❤

  • @tigistzinab9642
    @tigistzinab9642 Рік тому +8

    ወጪኖ ይባላል በጅማ 😘ደግሞ ኢትዮጲያዊነት ኩራት ነው ደስ ሢሉ ❤ሀገራችንን ሠላም ያድርግልን።

  • @tesfaneshkassa9
    @tesfaneshkassa9 Рік тому +2

    Yagere lijoch sitamru tebarekiling. Loo'oo deyeeti boonchooy enteesii giidoo❤❤❤🎉🎉🎉Entee giitooyii loo'ees ❤❤❤. Askal berchi tebarekiling❤❤❤❤❤ ❤❤❤❤❤

  • @fatuma7299
    @fatuma7299 Рік тому +3

    ቦታው በጣም ደስ ይላል❤❤❤

  • @7lwahaha434
    @7lwahaha434 Рік тому +1

    Mashaallah Wowwwwwwwwww 👍👍👍

  • @ተዋህዶእናት
    @ተዋህዶእናት 3 місяці тому

    ዋዉ የኛ ሰፈር ነዉ በጣም ትልቅ አክብሮት የምሰጥ ቤትሰቦች ናቸዉ በወላይተኛ ፓራ ጎዳሶ ይባላል ❤🎉🎉🎉😂የኔ ዉድ ሀገር ሰላምሽ ይብዛ

  • @wuba3439
    @wuba3439 Рік тому

    ውብቷ ዎላይታ 🖤💛❤️🫶 ደስ የምል ስራ ነው በርች 💪🌹🥰🥰

  • @HgHg-u2r
    @HgHg-u2r 3 місяці тому

    ቦታዉን ወየነ ስያምርር ለምለምም ነዉ አስካልየ ታድለሽ እግዚኣብሔር ካንች ጋር ይሁን❤🎉❤❤

  • @meram-no8we
    @meram-no8we Рік тому +4

    ምርጥ ጋዘጠኛ ❤❤❤

  • @ShshsjEhejeue
    @ShshsjEhejeue 11 місяців тому +2

    ባህላቸው በጣም ደሥ ይላል

  • @ኑርድን
    @ኑርድን 8 місяців тому +6

    ግን አማርኛ የሁሉም መግባቢያነው. የሚገርም

  • @EPHREMBARNABAS-u1h
    @EPHREMBARNABAS-u1h Рік тому +1

    Wow woliyta

  • @TesipaTesipa
    @TesipaTesipa Рік тому +1

    Woll come
    Wolayittaa kigngi
    i
    Live you hagegere,🥰🥰🥰🥰🥰✝️🛐

  • @Miriamkk
    @Miriamkk Рік тому

    Askuye yene ye Ethiopia enku 🙏🥰🥰

  • @ፎዝነኝየእሙቲሲስ

    እውይ ሲያምር ሀገራቸው

    • @kalkali
      @kalkali Рік тому

      እናመሰግናለን ማሬ❤

  • @ናኒዬናኒየእናቷናፋቅ
    @ናኒዬናኒየእናቷናፋቅ 11 місяців тому +1

    ውቧ ሀገርን ወላይታዬ አስየሽኝ በጣም ናፍቆኝ ነበር አስኩዬ በጣም ነው ምወድሽ ፈጣር እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልኝ ❤❤❤ቀጣይ ወላይታ ስትመጭ እኛ ቤት ነይ እኔ እቀበልሻለሁ ስለምወድሽ የኔ ደርባባ ❤❤❤

  • @tarikuwaberigenekuma3065
    @tarikuwaberigenekuma3065 3 місяці тому

    Benatishi ye inate tizzitaa ❤❤❤❤❤

  • @QaliQaly
    @QaliQaly 3 місяці тому +1

    ሐገራችን ሰላምሽ ይመለስልን💚💛❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🥺🥺🥺

    • @3mr3li-p9f
      @3mr3li-p9f 3 місяці тому

      Amen Amen 😢😢😢

  • @mesifinUkumo4506
    @mesifinUkumo4506 Рік тому +2

    ዋዉ ደስ ሲል 🙏🙏🙏👍👍👍👍

  • @Zurieshwork
    @Zurieshwork Рік тому

    Weda ageri wolayta sodo❤❤❤❤❤❤❤

  • @midolamerga
    @midolamerga Рік тому

    amaizing cultural food in southern Ethiopia arbaminch and wolayta sodo came vist here thank you brathers & sisters

  • @berhanewoldg8322
    @berhanewoldg8322 3 місяці тому +1

    አድናቂሸ ነኝ ግን ካሣየሺን ሁሉ የተማርኩት ሤች የባሎቻው ለፍተው ቀላቢዎች አገልጋዮች ባሮች መሆናቸውን ነው

    • @ህይወት-ህመም
      @ህይወት-ህመም 2 місяці тому

      አዎ በዶንኪ ቲዩብ ቀርባ እሷምኮ የትም እኔ የሄድኩበት ቦታ ሴት ከጭስ ተላቃ አይቼ አላውቅም ብላለች የሀበሻ ሴት የወንድ ባሪያ አገልጋይ ናት ባል ንጉስ ነው የሚለውን የኋላ ቀር ነገር ተቀብላ አምና እየኖረች ነው በዚ የተነሳ የኛ የልጆቻቼውን ሂወት አበላሹ እናቶቻችን ነብሳቼው አይማር ። ከልጂ
      ልጂ ከዘር ዘር ተቀባብለው ያስቀመጡት
      አገልጋይነት ባርነት ለኛም ተረፈ በዚ ዘመንኳ አንድ የሀበሻ ወንድ ለሱ ፍፁም ታዛዥ አገልጋይ መሆንሽን እርግጠኛ ሲሆን ነው ሚያገባሽ 😢😢 የኔ ማወራው ልጂ ለትዳር ሊጠይቀኝ አስቦ የስራ ጫና አበዛብኝ በፊት አዞኝ ማያውቀውን አዘዘኝ ግራ ገባኝ እሽ ይሁን ብዬ ሰራሁ ብቻ ከስንት ትእዛዝ በኋላ ያንኑ ቀን ልታገቢኝ እፈልጋለው እንጋባ አለኝ ገረመኝ ለካ ለሱ ፍፁም ታዛዥ መሆኔን ሊፈትን ነበር

  • @kalibech7336
    @kalibech7336 Рік тому +1

    selamish.yebza.hager❤❤❤❤❤❤

  • @HanaHana-ue4jj
    @HanaHana-ue4jj 6 місяців тому

    Uuuffff yabwa sifti ya betu tsadti yadjuu atklti❤️❤️❤️❤️❤️yilyli👌👌

  • @mosebtube1027
    @mosebtube1027 Рік тому +2

    የሚገርም ውሎ አዳር ነው የግቢው አረንጓዴው ሲያምር ፅድት ያለ የሚገርም የባህል ምግብ ነው ሶስት ከረል

  • @AsterTafese-t1d
    @AsterTafese-t1d 8 місяців тому

    Wolyita King ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tesfanshyoutube3814
    @tesfanshyoutube3814 Рік тому +1

    I love it 😍❤

  • @fanoshabebe2038
    @fanoshabebe2038 Рік тому +1

    አስካል እግዚአብሔር ይጠብቅሽ ወገብሽን ተጠንቀቅ አለንዴ ከፊትሽ የአለውን እቃ እንጠይቅ ክብደቱን❤❤❤❤❤

  • @AsnakechAsya
    @AsnakechAsya 2 місяці тому

    wow ❤❤🎉🎉🎉🎉💜💜💜❤️❤️👍👍👍

  • @mehertmeskele6165
    @mehertmeskele6165 11 місяців тому

    ውይኔ ወላይታ ሀጌራችን ደስ ይላል❤❤❤

  • @dheyyeheyy1911
    @dheyyeheyy1911 Рік тому +1

    Asky derbaba nesh iko sewdesh❤

  • @الحمدالله-ز7ف
    @الحمدالله-ز7ف Рік тому +1

    ማሻ አላህ ቦዬ በጣም አሪፍ ምግብ ነው በጉራጌም አለ በጋ ላይ ራሱ እንበላው ነበር አሁን ናፈቀኝ ሰደት ሆኜ በጣም አሪፍ ምግብ ነው ግን ወደኛ ያለው ጠፍጣፋ ነገር ነው ኤሄ እደ ድንች ሆነብኝ ተለየብኝ

  • @AbsSba-h4d
    @AbsSba-h4d 3 місяці тому

    የኔ እናት❤❤❤❤

  • @ኣርያምጓልትግራይ
    @ኣርያምጓልትግራይ 3 місяці тому

    ጄግና ሴት ነሸ ❤
    እህትሸ ከ ትግራይ 🙏

  • @FawazAbdulaziz-o8q
    @FawazAbdulaziz-o8q 2 місяці тому

    ❤❤❤❤❤wleyta feqr naw

  • @twinwoo1208
    @twinwoo1208 Рік тому

    Wow ❤❤❤

  • @TsehayTsi
    @TsehayTsi 10 місяців тому +1

    አይቼሽ.አልጠግብም.የኔ.ውድ

  • @ramzia3457
    @ramzia3457 Рік тому +4

    ወይኔ ደስ ሲል ቦይና

  • @meimeiali9659
    @meimeiali9659 3 місяці тому

    laka hagere wubinechi❤❤❤❤

  • @qanb773
    @qanb773 Рік тому +1

    ❤❤❤❤❤❤

  • @sarahssarah532
    @sarahssarah532 2 місяці тому

    አሰካለይ የኔ አሰካለይየኔዉድ 🎉❤❤❤❤❤❤❤

  • @እራቢነኝቢትሙሀመድ
    @እራቢነኝቢትሙሀመድ 6 місяців тому +3

    😏😏 እኔግን የታዘብኩትን ልናገር ይች ምርጥ እናጠንካራ ጋዜጠኛ እራሷን መስዋት አርጋ ካንዱ አንዱ የዞረች የባህሉን ወግ የምታስታዋውቅ ናት እናም አንዳንዶቹ በስራ ይጠምዷታል ያለምንም እዝነት በማስተዋወቋ ብቻኮ ሊበቃቸው ይገባ ነበር 😢😢 በስራ ይበዲሏታል ትዝብት ትዝብት ነው 😢😢😏😏😏👎👎 ያለእርህራሂ ያሰሯታል ትዝብት

    • @ህይወት-ህመም
      @ህይወት-ህመም 2 місяці тому +1

      እኔም የገረመኝ እሱ ነው እንግዳ ተቀባይ የተባለው አገር ውስጥ በቲቪ ለማቅረብ ካሜራ ሁሉ አብሯቼው እያለ ስራ የሚያዟት ነገር ጋጠወጥነት ነው በተለይ ይች ሴትዮ ክብር የላትም እሷ ላዘዘቻት እኔን ቀፈፈኝ ወላሂ ሼም ነው።

    • @SemiraKemal-j9r
      @SemiraKemal-j9r 2 місяці тому

      Betam gatewet nachew

  • @tigiseyasu7384
    @tigiseyasu7384 Рік тому

    ❤❤❤🇧🇪🇧🇪🇧🇪may wolayet 🥰🥰🇧🇪

  • @kidistfisaha5445
    @kidistfisaha5445 3 місяці тому

    hager tenafikeshal❤😢😢

  • @fatuma7299
    @fatuma7299 Рік тому

    አስካልየ በርቺ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @mimijenana7830
    @mimijenana7830 Рік тому

    ❤❤ askuyee berichi

  • @mastwalebezabh2349
    @mastwalebezabh2349 Рік тому +1

    ❤❤❤❤❤የእኔ ውድ

  • @AregashNegn
    @AregashNegn 3 місяці тому

    ውበ ሀገሬ ዉዴ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ezraabebe7290
    @ezraabebe7290 Рік тому +1

    ቦዬ ከጤፍ ጋር ተቀላቅሎ እንጀራ ይጋገራል ጥቅሙና ጉዳቱን ብናቅ አሪፍ ነበር

    • @kalkali
      @kalkali Рік тому +1

      ቦዬ ይሄ አይደለም እሱ ካሳባ ይባላል ጤፍ ላይ ሚጨመረው

  • @sumayyaam848
    @sumayyaam848 3 місяці тому

    Siyemr♥️♥️♥️♥️

  • @Anal-f1y
    @Anal-f1y Рік тому

    Wooowwwoooowww❤❤❤❤

  • @zetunakader4692
    @zetunakader4692 Рік тому +2

    አስኩ የማዳም ቅመም ነኝ በጉጉት ነው የምጠብቅሽ🎉🎉🎉

  • @RakRak-uh3wm
    @RakRak-uh3wm 3 місяці тому

    ከምበታ ህጅ❤❤❤❤❤❤

  • @hananesane7184
    @hananesane7184 Рік тому +1

    Wow askiye dasi yilal ❤❤

    • @mamealseef430
      @mamealseef430 Рік тому

      ❤❤❤🤲🤲🤲🙏🙏❤❤❤

  • @AdesaAdesa-r6z
    @AdesaAdesa-r6z 3 місяці тому

    ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @فاطمهعبده-و2ن
    @فاطمهعبده-و2ن 11 місяців тому

    😢😢😢ኡፍአካባቢውሲያምር

  • @aradashasoupia4135
    @aradashasoupia4135 3 місяці тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ፎዝነኝየእሙቲሲስ

    አስኩየ ወላሂ እወድሻለሁ የኔ ድንቡሽ ሁሌም በጉጉት ነው እምከታተልሽ ሀገር ስመጣ ባካል ባገኝሽና አብሬሽ እየዞርኩ ብሰራ ደስ ይለኛል😘💞👌

  • @dyredidyredi
    @dyredidyredi 3 місяці тому

    ❤❤❤❤❤👍👍👍👍👍

  • @SemiraSusu-p6k
    @SemiraSusu-p6k 3 місяці тому

    ወይኔ ጨሞ ነው ስሙ በደቡብ የቡና ሙሽራው ተለብልቦ ነው ቡናው ባካው ሲያምር

  • @kiyayeasellawatube4721
    @kiyayeasellawatube4721 5 місяців тому

    Wow seyemer

  • @bayushgirma1075
    @bayushgirma1075 Рік тому

    Achigin Erasishin Xabik I Enasu Yadakubat Nawu ❤

  • @zakirgetahon168
    @zakirgetahon168 Рік тому +1

    እመወደውፕሮግራም፡አሥኩየ፡ምርጥሤት❤❤❤❤❤❤❤

  • @zehara605
    @zehara605 Рік тому +1

    አከባቢወ ዴሰ ሲል አሰኩየ❤

    • @askaletesfaye5916
      @askaletesfaye5916 Рік тому +1

      በጣም ነው የሚያምረው ፅዳቱ በተለይ ግሩምነው

    • @zehara605
      @zehara605 Рік тому +1

      ​​@@askaletesfaye5916በጣም ወብ ሀገር ነወ አሰኩ እሰኪ ዴሞ ወዴ ወሎ ዴሴ ሂጂ❤

    • @askaletesfaye5916
      @askaletesfaye5916 Рік тому

      እሺ

  • @SewenatAndualm
    @SewenatAndualm 2 місяці тому

    ዋው አሥካልየ ሥወድሽ

  • @user-ov1je9ie1d
    @user-ov1je9ie1d 11 місяців тому

    አስኩይ ስወድሽ እኮ እስቴ ጎንደር አዘዞን ነይልን ስወድሽ❤

  • @GenetyeTwahdoLij
    @GenetyeTwahdoLij 3 місяці тому

    በስመአብ ቦታው እንዴት ነው እሚያምረው መልክአ ምድሩ የተፈጥሮው ውበት እዚህ ነበር መኖር❤❤

  • @hidjaesleman1062
    @hidjaesleman1062 11 місяців тому

    👍👍👍👍

  • @tube-qf7kt
    @tube-qf7kt Рік тому +1

    ግን ቦየ ምንድ ነው ? ጉርሽጥ ይመሥላል

  • @MekedasTefera
    @MekedasTefera Рік тому +1

    😊

  • @chfhrthfh4586
    @chfhrthfh4586 Рік тому +1

    አስኩዬ ስወድሽ

  • @zeibebaseid2860
    @zeibebaseid2860 11 місяців тому

    የኔውድ እኬንደህናመጣሽ ስወድሽ🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @meram-no8we
    @meram-no8we Рік тому +1

    እስካሁን ያላሳየሽን የጋምቤላ እናቶችን ና ሀመር እናቶች ነው

    • @askaletesfaye5916
      @askaletesfaye5916 Рік тому +2

      በቅርብ እጓዛለሁ አመሰግናለሁ

    • @meram-no8we
      @meram-no8we Рік тому

      @@askaletesfaye5916 እሽ እንጠብቃለን ወላሂ ባንቺ ፕሮግራም ነው ሀገሬን ያወኩት በኢትዮጵያ ምድር ይህ ሁሉ መኖሩን አላቅም ነበር ደግሞ ጎበዝ ናችሁ ገበሬዎች ቤት ነው የምትሄዱት የሚለያያቸው ቋንቋ ናባህል ብቻየሚለያቸው ለሰው ያላቸው ፍቅር ሁሉም አንድ ሀገራችን ስላም ያርግልን ምንም የወለጋ አማራ ብሆን እኔጃ ሀገሬን እወዳታለሁ 😭

  • @Orthodoxተዋህዶ
    @Orthodoxተዋህዶ Рік тому +1

    በስመአብ ከባድነው አስኩየ እራስሺን ጠብቂ

  • @selamademsung5995
    @selamademsung5995 Рік тому

    ❤ዋው

  • @Abeba1985
    @Abeba1985 Рік тому

    አሲካልየ እንካን ለዙይ አበቃሺ

  • @haethio8005
    @haethio8005 Рік тому +1

    Yan enkue bahadeshebate huelue emaberehane kafeteshe tekedame saw basawbatue yametakabere satetayafe endanche yaluetene yavezakene lahagarachene slamuene yaweredelene

  • @hallemedia4469
    @hallemedia4469 Рік тому

    አስኩዬ የኔ ደርባባ አንድ ነገር ልጠይቅሽ ይሔ ቦዬ የሚባለው ነገር ካሳቫ ነው እንዴ ?

  • @ቃልየነኝ-ጠ7ቨ
    @ቃልየነኝ-ጠ7ቨ Рік тому

    የምን መጋፊያ ነዉ የግመል ነዉ የበሬ አጥት

  • @selamawitabebe6560
    @selamawitabebe6560 Рік тому +1

    አስኪቲ ፍቅር ነሽ እኮ

  • @ፎዚያዩቱብ-ጨ3ዀ
    @ፎዚያዩቱብ-ጨ3ዀ Рік тому

    ወዱ የቀጥለል አለላችም የወድ ዝሬት ዉሉ ስረቸዉ መቀጠል ነዉ

  • @DawitSeyoum-xb5mv
    @DawitSeyoum-xb5mv Місяць тому

    ፓለቲከኞቻችን ብቻ ናቸው እኮ የተግማሙት እንጂ ህዝቡ እኮ ልዩ ነው

  • @hanahana1960
    @hanahana1960 Рік тому +1

    ምንድነው ቦዬ ምን አይነት ምግብነው 🙄

    • @askaletesfaye5916
      @askaletesfaye5916 Рік тому +1

      እደድንች ከመሪት ውስጥ ነው ተቆፍሮ የሚወጣው ተቀቅሎ በሚጥሚጣም በቆጭቆጫም ይበላል እደፍላጎትሽ ተክሉ ሲተከል እነደሀረግ ስለሚሄድ ድጋፍ ይፈልጋል

  • @haethio8005
    @haethio8005 Рік тому +1

    Yan adebare asekuey nafe amate nuerelene endate endamewadeshe

  • @selamselam805
    @selamselam805 3 місяці тому

    Ehin boy mibalewn seew bedeb maweki alebet stfi lay sigeba jeso new milew sew

  • @hawamohammad7007
    @hawamohammad7007 Рік тому +1

    አሥኩየምርጥሤትእኳንደህናመጣሺ❤❤❤❤

  • @ቀለበት-ሰ4ረ
    @ቀለበት-ሰ4ረ 5 місяців тому

    እንድ ቀን የእንጮቴ አሰራት አሳይን

  • @sofigondar5941
    @sofigondar5941 Рік тому

    ሰትዮዋ እንኮንም ሰራተኛ አልኖራት ተሎበይ ስትል

  • @mesertehv6ko7ul9k
    @mesertehv6ko7ul9k Рік тому

    አሱኩ እየ እንዳያምሸ ካባድ ነገር ብዙ አተንሸ