Lualawi-ሉዓላዊ “ሠራዊቱ ሐገር ሲነድ ዝም ብሎ አያይም”ጄነራል አለምሸት ደግፌ /የዳኞች ሥንብት /የልደቱ መመለስ እና የመንግሥት ይወድቃል ተስፋ መሟጠጥ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 14 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 186

  • @barahadvert6265
    @barahadvert6265 Годину тому +2

    ለሀገራችን የቁረጥ ቀን ጀግና

  • @aschalewtewekele8497
    @aschalewtewekele8497 10 годин тому +25

    እውነትኛ የታሪክ ሰው ነህ በርታ ❤❤❤❤

  • @AminMuhamedAhmed-hu1tz
    @AminMuhamedAhmed-hu1tz 11 годин тому +34

    ድል ለጀግናው መከላከያ ሠራዊታችን ይሁን💪ውድቀትና ሽንፈት ለፀረ ሠላም ፋሽስቱ ባንዳ ፋኖ🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @bedryaahmed6896
    @bedryaahmed6896 5 годин тому +4

    ሰላም ሲስ ክብር ለመከላከያ ሰራዊታችን ሰላም ለኢትዮጵያ❤❤❤❤❤❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @AbrhamHailu-n9k
    @AbrhamHailu-n9k 10 годин тому +23

    ተባረክ አቶ ሲሣይ።

  • @mermaid5195
    @mermaid5195 10 годин тому +18

    THANK YOU SISAY !

  • @Mahanaan36
    @Mahanaan36 8 годин тому +12

    ሲስ ድል ለሐገረ መከላከያ ሰራዊትና በእውነት ለሚታገሉ ለሀገራችን የቁረጥ ቀን ጀግኖች ይሁን❤❤❤❤

  • @tsehaijima845
    @tsehaijima845 9 годин тому +8

    Thank you for your educative response and analysis

  • @gebtezera5822
    @gebtezera5822 10 годин тому +19

    ጋዜጠኛ ሲሣይ አጌና የዕውነት ምስክር ትሆን ዘንድ በአቋምህ ፀንተህ እስከአሁን ድረስ ምስክርነትህን ለመስጠት በመብቃትህ እጅግ ደስ ብሎኛል ለዚህም እግዚአብሔርን አመሰግናለሁ ። " እውነትን እውነት፣ሀሰትን ሀሰት በሉ " የሚለውን የእግዚአብሔር ቃል በአንተ ላይ በማየቴ ደስ ብሎኛል።ሁሉም ሰው እንደጠፋ አድርገው ከየጎሬው ብቅ ብቅ ያሉት ውሸታሞች በአንተ ፊትና በኢትዮጵያ ህዝብ ዘንድ መዋሸት ጨርሶ አያዋጣቸውም።
    አመሰግናለሁ ።

  • @mogesgebreyes8766
    @mogesgebreyes8766 9 годин тому +9

    ሲስ እናመሰግናለን ትንታኔህ በደንብ እንዲገባን ስለአደረግህ ነውና ሁሌም በጉጉት ነው የምነጠብቅህ ::
    እግዚአብሔር እድሜና ጤናውን ያድልህ::

  • @teshaleawata6399
    @teshaleawata6399 10 годин тому +14

    Thank you ❤

  • @fatoumata1440
    @fatoumata1440 3 години тому +2

    Selam sis Ambesa ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @wardewarde9415
    @wardewarde9415 9 годин тому +6

    ክብር ለመከላከያችን ለአየርሃይላችን ለፖሊሶቻችን ለባህርሐይላችን ይሁንልን እረጅም እድሜ ከጤናጋር ይስጣቸው ሐገራችን ኢትዮጵያ ስላም ያርግልን እናመሱግንሃለን ወንድማችን ሲስነት ምርጫችን ምንጊዜም ሉአላዊዊዊዊዊ ሚዲያ ነው የኢትዮጵያ ልጅ blessed 🙏🙏🙏🙏

  • @TomasMagna-j3p
    @TomasMagna-j3p 10 годин тому +9

    ሲሳይ ሰላምነህ ወንድሜ ደል ለጀግናው መከላከያ ኢትዮጵያ ትበለፀጋለች

  • @nejattesfay360
    @nejattesfay360 5 годин тому +1

    Wonderfull analysis and conclusion.

  • @mekdeskebede5482
    @mekdeskebede5482 10 годин тому +11

    ከጀግናው ሰራዊታችን ቀጥሎ ለአገሩ አለውዝንብር የቆመ ሲሳይ ምርጥ ሰው

  • @jestsforall7040
    @jestsforall7040 5 годин тому +1

    Thank you Sisay !!

  • @VisionHabtu
    @VisionHabtu 11 годин тому +13

    ሲሳይ ትክክል ብለሃል። የ97 ለውጥ ብቸኛው አደናቃፊ ልደቱ ነው። ህወሃት ሲወድቅ ለውጡን ያደናቀፈው ጃዋር ነው። ሁለቱም አገር እንዳይገቡ ማድረግ ነው። ኢትዮዽያ ሄደው እስር ቤት ማጣበብ የለባቸውም።

  • @HasenAli-n9f
    @HasenAli-n9f 6 годин тому +2

    እሔማ ግልፅ እኮ ነው መከላኪያ ለቆ ቢወጣ ታጣቂዎቹ እነሱን ያልመሰለን ሁሉ ቀጥታ ያጠፋሉ ይጨፈጭፋሉ ጨካኞች ናቸው ሆደሰፊነት የላቸውም ❤❤

  • @mermaid5195
    @mermaid5195 11 годин тому +5

    THANK YOU SISAY FOR REMINDING US ALL THE MOMENTS THAT TRUBLED OUR COUNTRY BY THOSE INDIVIDUALIS & CO.

  • @oushachewouda4391
    @oushachewouda4391 11 годин тому +8

    ሲስ ጤና ይስጥልኝ!! አንተ ትክክለኛ የኢትዮጵያዊነት ማሳያችን ነህ!!❤ ለዘረኝነት ልክፍት/በሽታ አላጅክ የሆንህ እውነተኛና ታማኝ ሰው ነህና እናከብርሃለን!!!❤እንወድሃለን❤ እኛ የአባትህ ሀገር ሰዎች ኩራታችን ነህና100%!!!👏👏👏👏 ከጎንህ ነን ሲሳችን በርታልን!!👏👏❤❤❤

  • @asterfechaa556
    @asterfechaa556 11 годин тому +17

    ሲሳዬ ኧረ እየተናቡ ነው ጅዋር ; ታማኝ; ልደቱ
    የመሳሰሉት ከጠፉበት
    ተናበው መርዛቸውን
    እየተፉ ሊረብሹን እየመጡ ነውና በጣም ጥንቃቄ ያስፈልጋል ።

    • @mesfindebi2844
      @mesfindebi2844 10 годин тому

      ታማኝ ምንም አላለም ! ያ አሁን ታማኝ አለ ብለው እየተለጠፈ ያለው የውሸት ነው::

  • @wassiekebede6345
    @wassiekebede6345 7 годин тому +1

    ክብር እና ሞገስ ለኢትዮጵያ የቁርጥ ቀን ልጆች ለጀግናው የመከላከያ ሠራዊታችን !!

  • @yonasgudu2956
    @yonasgudu2956 9 годин тому +4

    ትክክል …..." መርሳት ይቻላል…………ማስረሳት ግን አይቻልም "

  • @jomama151
    @jomama151 9 годин тому +5

    Sis Endate ayinatun jegna yabzalin ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @genethabdi2647
    @genethabdi2647 7 годин тому +1

    Thank You so much Sis ! Nurelin ! man Yareda Yeqebere ! man Yenager Yeneber! new :: Tebareklin ::

  • @mulumebetconte5813
    @mulumebetconte5813 4 години тому

    Lord Almighty help Ethiopia and our leaders in the Name of Jesus.

  • @ayqer12
    @ayqer12 9 годин тому +7

    ጃዋር ሠፍ ብሎ የመጣበት ስልጣን አገኛለሁ ምኞት ውሃ ሲበላው ለምን እንደ አበደ ውሻ አያደርገው

  • @selamabebe7552
    @selamabebe7552 9 годин тому +3

    ተባረኩ❤❤❤❤

  • @denekealembo840
    @denekealembo840 11 годин тому +7

    ዳኞች ላይ የተወሰደው እረምጃ ጥሩነው🎉❤

  • @AmareMegersa
    @AmareMegersa 10 годин тому +7

    ልደቱ እንደዚ የሚያንቀዠቅዠው በ 1997 ያስፈጀው የወጣት ደም ነው

  • @get8914
    @get8914 9 годин тому +6

    ልደቱ ያስጨፈጨፈው ወጣት ደም በጁ አለ ለዚህ ነው የሚያቅበዘብዘው በፍርድ መጠየቅ አለብት::

  • @Girma-c7w
    @Girma-c7w 11 годин тому +8

    ጤናና ሰላም ለሁላችሁም

  • @HGg-eb7hy
    @HGg-eb7hy 11 годин тому +11

    በትክክል ሲሱ ልደቱና ጁሀር የኢትዮጲያ ካንሰሮች ናቸው ለኛ አይበጁም ባዲስትውልድ ነው መተካት ያለበት የትም እየዞሩ አልሆን ሲላቸው የመጨረሻ ኢትዮጲያ የነሱ እከክ ማራገፊያ አይደለችም

  • @Askumarym
    @Askumarym 9 годин тому +7

    ልደቱ እብደቱ ተሽሎታል ግን ?
    ይምጣ የምናወራርደው ሂሳብ አለን

  • @TS-we8mn
    @TS-we8mn 11 годин тому +6

    ሲስ አቦ እግዚአብሔር ይስጥህ ጥሩ አስታውሰኽናል

  • @fatoumata1440
    @fatoumata1440 3 години тому

    Tikikl thank you Ambesa ❤❤❤❤❤❤

  • @abateendeshaw6553
    @abateendeshaw6553 9 годин тому +1

    Thank you sis

  • @jujucanal2165
    @jujucanal2165 11 годин тому +6

    ድል ለጀግኖቹ መ ከ ላ ከ ያ ች ን🇪🇹🔐

  • @yemisrachyohannes962
    @yemisrachyohannes962 7 годин тому +3

    ክደቱ ኢትዮጵያ ፈርሳለች ብሎን ነበር እንዴት ከአሜሪካ ወደፈረስች አገር ይመጣል?? አሁን በዚህ ጊዜ ለእሱ እኩይ አላማ የሚሞት ስው የለም!! ኢትዮጵያ ታላቅ ሀገር ናት ሴራቸው ይበጣጠሳል!! የስሞኑ ጥንስስ ሳይጠነስስ ተበጣጥሷዋል:: እድሜ ለመከላከያ ስራዊት!!

  • @mermaid5195
    @mermaid5195 11 годин тому +6

    👍👍👍

  • @oushachewouda4391
    @oushachewouda4391 11 годин тому +9

    ሀገር መውደድን፣ብቃትን፣ፅናትን፣ጋዜጠኝነትን ከአንተ ወዲያ??????!!

  • @seyaKacgb
    @seyaKacgb 11 годин тому +5

    ❤❤❤

  • @senaitbikila7505
    @senaitbikila7505 11 годин тому +4

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @mermaid5195
    @mermaid5195 11 годин тому +7

    HE IS RESPONSIBLE FOR ALL BLOOD SHADE 1997 .WE NEVER FORGET THE UNI. STUDENTS WHO LOST THIER PERCIOS LIFE. AYE SHEBIRE !!!

  • @miliyon938
    @miliyon938 8 годин тому +1

    ሰላም ሲሳይ አጌና 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @kederBoker-pz1nu
    @kederBoker-pz1nu 10 годин тому +2

    ስለነዳጅ፣ትክክል፣ነው፣እደሚስለኝ፣ስለነዳጅ፣መጩመር፣ኦፎርሜሽን ፣እላቸው፣ማለት፣ለዚህ፣ነው፣ቦቶውች፣እደበቁ፣የተደረገው፣

  • @meronmazi8145
    @meronmazi8145 7 годин тому

    🙏🇪🇹🙏🇪🇹🙏🇪🇹🙏🇪🇹🙏

  • @HagereTashenif-zk9kg
    @HagereTashenif-zk9kg 9 годин тому +3

    አቶ ልደቱ ወደኢትዮጵያ የሚሄደው የህወሀትን/ወያኔን ተልዕኮ ይዞ ነው የሚሆነወ፣ ምናልባትም ከደብረፅዮን ቡራኬ ለማግኘት መቀሌ ካልሄድኩ ካላለ የሚገርም ይሆናል።

  • @HailuHailu-sx3ud
    @HailuHailu-sx3ud 8 годин тому +1

    መከላከያ ነፃ ነው ሲባል ፅንፈኛ ሀገር ሲያፈርስ ዝም ብሎ ያያል ማለት አይደለም እናመሠግናለን ሀገርና መንግስት የሚያፈርሰውን ፅንፈኛ ማደባየት አለበት

  • @Ganebo-n4p
    @Ganebo-n4p 9 годин тому +3

    ግሩም እርምጃ ነው በነዳጅ ቦቴ ወንጀለኛች ላይ። ለሌላው መቀጣጫ እንዲሆን ትንሽ ጨከን ቢባልም አይከፋም ነበር...እንደ መርካቶ በርበሬ ነጋዴ ሲጥ ቢደረጉ (እምዬ ደርግ ብቻ ነው የቻለበት).

  • @getachewtadesse4871
    @getachewtadesse4871 7 годин тому +1

    ሲስ ምርጥ ትንተና ውሸት የሌለበት ያለፈን ታሪክ እያጣቀሰ የወደፊቱን እያሳየ ዘረኞችንና ባንዳዋችን እያቃጠለ ኢትዮጵያን ለሚወዶት ተስፋን ያለመለመ ምርጥ ሃሳብ ነው

  • @reshadhussen8846
    @reshadhussen8846 10 годин тому +4

    ሲሳይ ጤና ይስጥልኝ በጠም የሚገርማው ህወሓት መብት አገር የፈረሰ ቡድን ነው ምንም ጥሩ የሰራው ለኢትዮጵያ የስራው ጥሩ ነገር ህልም ምክንያት በሀር ኅይል አፍርሶ በህር ሽጦ ሀገር የበጠበጥ ቡድን ነው

  • @ChemedaDufera-j3q
    @ChemedaDufera-j3q 7 годин тому +2

    ከጀዋር ምን መልካም ነገር ይጠበቃል ተብሎ ይተሰባል።

  • @tilahunwordofa
    @tilahunwordofa 10 годин тому +3

    ሰላም ሲሳይ አጌና ....ለጋዜጠኞች መለኪያ ነህ ሩቅ ሰቅልኽዋል በምትሰራው ስራ በርታ... ሲሳይ ስለ ልደቱ ካንተ ቃል ልዋስና " የማውቀውን ከዋሸኸኝ አሁን የምታደረገውን ነገር እንዴት ልመንኽ..."ስለ ልደቱ ከዚህ በላይ ቦታ አትስጠው ቆሻሻ ነው...። ድል ለመከላከያ ሰራዊታችን !!!

  • @SolomonOlana
    @SolomonOlana 8 годин тому +1

    ሰላም ሰላም ሰላም ሲሳይ እንዴት ነህ

  • @tangsolo-l5f
    @tangsolo-l5f 7 годин тому +2

    በመጀመሪያ ደረጃ ልደቱን እና ሌሎች ተመሳሳይ ባህሪ ያላቸዉ ግለሰቦች የኢት/ን ህዝብ እና መንግስትን ክብረነክ በሆነ ንግግር ሲያዋርዱ ኖረዉ አሁን ደግሞ እመጣላችሀለሁ ጠብቁኝ ብሎ እየፎከረ ነዉ ::ኧረ የመንግስት ያለህ ስድብ አንገሽግሾናል ....😂

  • @AtsedYimer
    @AtsedYimer 7 годин тому +1

    ጋዜጠኝነተ ትንታኔ ማስታወስ ከሲስ በላይ ውሸት በርታልን የንግድ ባንክ አካውንት ያቅማችንን ሚዲያውን ለማሳደግ

  • @BisratDasta-jg7bi
    @BisratDasta-jg7bi 7 годин тому +1

    ቅድሚያ ለሠለም ቅድሚያ ለሀገር!!

  • @derejeyeshaneh2061
    @derejeyeshaneh2061 9 годин тому +1

    *የብሄር ፖለቲካ በሕግ መታገድ አለበት~*

  • @emebetbirue3918
    @emebetbirue3918 10 годин тому +3

    ❤🎉🎉🎉❤

  • @elisabethesayas5570
    @elisabethesayas5570 10 годин тому +3

    What on earth is going on in there? One judge bribed 10 million birr,? 😮 it's really horrible ( kickback)
    Thanks Sisay 👍

  • @yonasgudu2956
    @yonasgudu2956 10 годин тому +1

    ከታህሳስ ጋማሽ ጀምሮ የአዲስ አበባ ነዳጅ መቅጃዎች እና ማደያዎች በነዳጅ ፈላጊዎች ሲጨናነቁ እና ባለማደያዎች እንደፈለጉ ሲሆኑብን ሲያላግጡብን የተጠቀሰው ሚኒስቴር መ/ቤት የት ነበረ ?………እንደውም ከሆነ አቅጣጫ ለነዳጅ ድርጅት ባለቤቶች እና ማደያዎች ስለዋጋው ጭማሪው አይቀሬነት Leak እንደተደረገላቸው ይጠረጠራል …….

  • @AshamAsham-w7z
    @AshamAsham-w7z 8 годин тому +1

    ሲስ አንተ ብቻ አዉራ።ሕዝቡ ግን በማንም ደንቆሮ ተጠልፎ ወድቋል።🎉🎉🎉

  • @kederBoker-pz1nu
    @kederBoker-pz1nu 10 годин тому +1

    እቶልደቱ፣ስልጣን፣ምርጫ፣97እመለጦት፣ይልቅ፣እነዛ፣ለርሶ፣ብለው፣ያለቅት፣ወጣት፣ደም፣እዳይቆት፣ወዳገዳም፣ይግቡ፣

  • @mesfinkebedegonfa580
    @mesfinkebedegonfa580 10 годин тому +1

    One of the few generals who is highly educated in military science

  • @mogesgebreyes8766
    @mogesgebreyes8766 9 годин тому +2

    ልደቱ እኮ ቦቅቧቃ ልክ ቤቲ ጀዋርን እንዳለችው ነው መልሰን ይፈራው ነበረ ጫማውን ነብር የሚልሰው:::

  • @AddisAbebaBete
    @AddisAbebaBete 8 годин тому +2

    ሲሳይ
    ዛሬ ልደቱን በራሱ በወያኔ "አለንጋ" ነው ደህና አድርገህ የገረፍከው።
    ልቡ እንዳትፈርስ ብቻ።😂

  • @mekdeskebede5482
    @mekdeskebede5482 10 годин тому +3

    ከልቡ ጋዜጠኛ ሲሳይ

  • @sirakyami8436
    @sirakyami8436 10 годин тому

    የህግ የባለይነት ሲከበር ለሁሉም ዜጋ ግሩም ነው ።

  • @SuperNetsanet
    @SuperNetsanet 8 годин тому +1

    ኢትዮጵያ ፈርሳለች ብሎ አፉን ሞልቶ ያወራ ሰው፣ እንዴት ወደ ፈረሰ አገር እሄዳለው ይላል??????????????????????????????????????????????????

  • @hannateklemariam341
    @hannateklemariam341 4 години тому

    ❤🎉❤🎉

  • @salimselam9514
    @salimselam9514 8 годин тому +1

    ሲሳይ ❤❤🎉🎉 ዛሬ ክህዴቱን ባባንዲቱን በአዴባባይ አሰጣህው።።?በእናቱ ትግሬ ነው በወሎ ስም ይነግዲያል እንጂ

  • @zemedkunbekele-o9w
    @zemedkunbekele-o9w 9 годин тому +1

    ለምንድነው በምርጫው ማግስት መስቀል አደባባይ ተቃውሞ የተወሰደውን እርምጃ ፊልሙን አስደግፈህ የማትሰራው የልደቱ ውጤት እኮ ነው ፡፡

  • @modinali3987
    @modinali3987 10 годин тому +4

    Lidetu hager bet egebalehu yemilew American hager yemenoriya fiqad silelelewna Tramph abaralehu bilo sile fokere menor endemaychil awqo qedmo jegina jegina lichawet feligo new.

  • @tamrattaye7848
    @tamrattaye7848 6 годин тому

    እርግጠኛ ኢትዮጵያዊነትን ነው የሚያቀነቅነው

  • @almazwodajo-t2c
    @almazwodajo-t2c 2 години тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤sisu❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @mermaid5195
    @mermaid5195 11 годин тому +4

    ❤🙏🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏❤

  • @UniqueLove-w4h
    @UniqueLove-w4h 9 годин тому +1

    የ97 ካንሰሮችን አውቀናል

  • @yadolij8239
    @yadolij8239 6 годин тому +1

    ልደቱ ከተመለሰና መንግስትና ህዝብ ላይ ስትረስ ካበዛ ; ቂሊንጦ ይወረውርና ያርፈዋል። ለዚህ ከሀዲ
    ማንም ኬር የለውም። በወንጀልም የሚፈለግ ከሆነ ነፃ ነህ እስኪባል : ፍርድ ቤት ቀርቦ ሊጠየቅ ይገባል።

  • @melaku6462
    @melaku6462 9 годин тому

    💯👍

  • @LulitTessema
    @LulitTessema 10 годин тому +2

    TPLF is collecting her old buddies!

  • @mermaid5195
    @mermaid5195 11 годин тому +3

    HIS HUNGER FOR POWER IS BIGGER THAN HIS BODY. HE IS NOT TRUSTED BY MOST ETHIOPIAN.BECUASE OF HIS REPETITION & REPITDLY DECEPTION.

  • @constructionchannel5265
    @constructionchannel5265 9 годин тому

    አቶ ሲሳይ ፕሮፌሰር ብርሀኑ ነጋ እና ልደቱ አያሌውን ለምን ፊት ለፊት አገናኝተው በማነጋገር የኢትዮጵያ ህዝብ እውነታውን ተረድቶ ፍርድ እንዲሰጥ ቢያደርጉ ምን ይመስለወታል ?

  • @mermaid5195
    @mermaid5195 10 годин тому +2

    HE IS OVER 60YRS OLD WITH HEALTH ISSUES ISNT BETTER HE TAKE CARE HIM SELF!?

  • @mohammedebrahim5140
    @mohammedebrahim5140 7 годин тому

    ልደቱ ወደ ኢትዪጸያ የሚመለሰው ከወያኔ ጋር ወግኖ,ህዝብ ላለፋት 30 ዐመት የሠራወን ሥውር ግፍ መቼም አንረሳውም::

  • @gebrieUrgie
    @gebrieUrgie 7 годин тому

    ሲሲ የወጋ ቢረሳ የተወጋ አይረሳም (የልደቱ )የክህደቱ ነገር ሁሉም ህዝብ በሚገባ ስለሚያውቅ እንደተለመደው ይንቀዥቀዥ ሌላ አማራጭ የለውምና ጮጋ .

  • @asratabebe-tw7ep
    @asratabebe-tw7ep 5 годин тому

    ያኔ ቢሳካ ኖሮ ?

  • @zerfubelachew6193
    @zerfubelachew6193 26 хвилин тому

    ልደቱ በወያኔ ዘመን የወያኔ አገልጋይ በነበረበት ጊዜ ያለቀረጥ ያስገባው/ በሕገወጥ የዘረፈው ንብረት በአገር ውስጥ ስለአለው ያንን ለመከላከል ነው ወደ አገር ለመመለስ እየተንቀሳቀሰ ይሆናል።

  • @DejeneGebere
    @DejeneGebere 16 хвилин тому

    ሲስ ጀግና እዉነተኛ ና ሚዛናዊ አንዳንዶች እዝብና አገር ክደዉ ሲያበቁ ብዙ ወጣት ካስጨረሱ በዋላ ማክስ ቀይረዉ መላክ መላክ ሲጫወቱ በጣም ይገርማል

  • @MichealMik-t1b
    @MichealMik-t1b 6 годин тому

    ልደቱ ክደቱ አልፎበታል ኢሀዴግ የሰጠውን ፍርፋሪ ህንፃ እየበላ ይኑር

  • @mesfinkebedegonfa580
    @mesfinkebedegonfa580 10 годин тому

    It is a tip of iceberg you need real reform in judiciary system of the country

  • @birhanu-u3r
    @birhanu-u3r 7 годин тому

    ሲስ ከመስከረም 30 በኃላ መንግስት የለም መከላከያም አይታዘዝም ይፈርሳል ያለላትን አገር ከዛም ፈርሳለች ወድማለች የለችም አከተመላት ያላትን የአገሪቱ ዋንኛመወገድ መጥፋት ያለበት የአገሪቷ ነቀርሳ ጠቅላይ ሚኒስትሩ ነው ያለላትን አገር የሽግግር መንግስት መስርቶ እገ መንግስቱን ሽሮ እግ አረቀቅኩኝ ብሎ ለዓለም አውጁልኝ ያለላትን የሌለችውን አገር እገ መንግስት የአገር መሪ የላትም ያለላት አገር ከየት ሰብስቦ በምን አግባብ ነው አገሬ ልመጣ ትኬት ቆርጫለሁ የሚለን በጀግናው የኢትዬጵያ መከላከያ ሰራዊታችን መስዋትነት በእዝባችን አርቆ አሳቢነት በፈጣሪ ቸርነት እንደ አገር በአራት እግራችን ስንቆም ሁሉ ነገር ሳይሳካለት ሲቀር ባጣ ቆይኝ እዝብና አገር አይደለንም እኮ መንግስትስ በአሸባሪነት ሲከሰስ የነበረ ወሮ በላ ሲገባ እንዴት ነው የሚፈቀድለት

  • @NewStreetSquae
    @NewStreetSquae 11 годин тому +1

    Hi

  • @Mubrekhmdala
    @Mubrekhmdala 9 годин тому

    🇪🇹🚥🇪🇹🚥🇪🇹🫶🇪🇹🫶🇪🇹🫶🇪🇹💪✅

  • @ethnicsyndromeliberationfr5912
    @ethnicsyndromeliberationfr5912 9 годин тому

    When you become a cadre journalist you become like Sisaye

  • @asratabebe-tw7ep
    @asratabebe-tw7ep 4 години тому

    አቶ ሲሳይ በምን መመዘኛ ነው መሬት ላራሹ ትልቅ እርምጃ የሆነው?"ሕዝቡን በሙሉ አራሸ ስላደሰገነው?የአራሹን ልጆች ከትምህርት አስቀርቶ አራሽ ማድረጉነው ጥሩ እርምጃ ያስባለው?በእኔ እይታ እንደ መሬት ላራሹ ያለ ውሳኔ ለኢትዮጵያ የኋልዮሽ ጉዞ ያስጀመረ ውሳኔ አለብየ አላምንም።

  • @RasEthiopia.
    @RasEthiopia. 6 годин тому

    ጋላ ኢትዮጵያ አገሩ አይደለችም። የጋላ አገር የዛሬዋ ኬንያ ናት። መቼም መቼም መጤ መጤ ሆኖ አይገዛንም። መቼም።

  • @Belachewchaka-gw1jq
    @Belachewchaka-gw1jq 6 годин тому

    አስር ሚሊዮን ብር ጉቦ የተቀበለ ሰው 2 ዓመት ከተፈረደበት አዋጭ ነው ይህን የፈረዱት ዳኞች 5 ሚሊዮኑን ወስደዋል

  • @ሳቂልኝበደንብ
    @ሳቂልኝበደንብ 8 годин тому

    Sele America 🇺🇸 lemen atenegerenem esatu men lay nw yalew ?