128ኛው የዓድዋ ድል በዓል ላይ የቀረበ ወታደራዊ ትርዒት
Вставка
- Опубліковано 7 лют 2025
- Join this channel to get access to perks:
/ @addiswalta
128ኛው የዓድዋ ድል በዓል ላይ የቀረበ ወታደራዊ ትርዒት
#Addiswalta #Ethiopia #News
Entertainment youtube: / @addiswaltaentertainment
Afaan Oromoo youtube: / @awafaanoromoo
Tigrigna youtube: / @awtigrigna
UA-cam Main channel: / @addiswalta
Facebook: / wmccwaltamediaandcommu...
Twitter: / walta_info
FM: Walta FM 105.3
Website: waltainfo.com
Telegram: t.me/WALTATVEth
Arabic Facebook: تلفزيون والتا بالعربي Walta TV Arabic
#WaltaTV #addiswalta
Long live Adwa! Congratulations Ethiopia and Ethiopians! ኢትዮጵያን የነካ የለውም በረካ!
እግር ጭቅላት አይሆንም ድል ለፋኖ❤❤❤❤❤❤❤ፋኖ
Keep dreaming 😅
PM Abiy 🇪🇹 ❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
በርቱ ጥሩ ነገር ነው ያሳያችሁን ጠላት እርር በል
እኔን ይጭነቀኝ። አይይይይይ። ድሮም መንግስት ሲሸነፍ የጦር ወሬ ያበዛል።
አማራ ክልል ሊታረዱ የቀረቡ ናቸው
የአድዋ ክብረ በዓል ዱርዬዎች የሚሳደቡበት መሆኑ ቀረ!! ተመስገን!!
ክብሩ ይሄ ነው!!
ኢትዮጵያን የሚመጥነው!!
ድል ለኣማራ ፋኖ
መከላከያ የኢትዮጵያን ኩራት ❤❤❤❤
የድሮ ፡ የጥንቱ ፡ ትዝ ፡ አሌኝ ፡ ድንቅ ፡ ትርእት ፡ ነዉ፡፡ ክብር ፣ ሠላም ፣ ጤና ፡ እመኝላችሗለዉ ፡ ድል ለኢትዮጵያ ፡፡፡፡፡፡፡፡🎉🎉🎉🎉❤
Viva Ethiopa ❤❤❤❤
This is it bravo ethiopian defence bravo bravo bravo ❤❤❤❤❤❤❤
የጀግኖች አባቶቻችን የአደዋ ድል አከባበር የሚመጥን የመታሰቢያ በአል!! ድል ለኢትዮጵያ!!
🇪🇹💪 ዘላለማዊ ክብር ለውድ የኢትዮጵያ ጀግኖች ሞት በጎጥ ተደራጅተው ኢትዮጵያን በየተራ ለሚወጉ ፅንፈኞች 🇪🇹💪
ድል ለጀግኖቻችን ልቦና ለጠላቶቻችን::
Mot lenate ena mekelakeyach.dil le ethiopia jegnoch
እግዚአብሔር አመሰግነዋለሁ ለመጀመሪያ ገዜ አድዋ ተከባብረው 127ሁሉ ኢትዮጵያን አይወክለንም አዎን ደሰ ይላላል አድዋ የሁሉም አፍሪካ ከረታ ነዉ አዎን በፍቅር አከብራለሁ 🎉128 ዓመት 🎉🎉🎉🎉😁
የ ሃገር ኩራቶች ❤
ፈሳም ሁላ 😂😂 ፋኖፊት ባዶ እግሩ ተሰልፎልሀል😂😂😂 የሰልፍ ጀግና😂😂😂
@@NebiyuAlemu-wk6qq ወንድ ለጅ አፉን አይከፍትም ከፍት
❤ Ethiopie ❤️
ፋኖ በደቂቃ የማረከው ገሌሁላ ይመጣልሀል ፋኖ ፋኖ ያሸንፋል
samerhe ykere fenfetam
@@ameleworkliknaw6020 እረመጀመሪያ አማርኛ መጻፍ ተማር ወይ ቸመሪ እሺሺሺሺሺሺሺሺ
"We Ethiopians are fortunate to have a great leader like Dr. Abiy. Thanks to him, our country is respected worldwide. God bless our remarkable leader, Dr. Abiy."
GEAR RESPECT TO THE NATIONAL MILITARY DEFENCE OF ETHIOPIA, THANK YOU
PM ABIYE AHMED IS BORN TO LEAD BORN TO WIN, BORN TO MAKE HISTORY.
🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹
Fano is coming jula😂
ሚኒሊክ ዛሬም ንጉስ ነው!!
❤️❤️Viva Menilik ❤️❤️
ኢትዮጵያ 💚💛❤Ethiopie ኢትዮጵያ 💚💛❤ኢትዮጵያ 💚💛❤Ethiopie ኢትዮጵያ 💚💛❤
Respect for your national defence
happy birthday party proud to be Ethiopian !
One Ethiopia Glory to Ethiopia ❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉
ውዶች የአግሬ ጀግኖች ጠላቶቻቹ ከእግሮቻቹው ይውደቁ ድል ለአገሬ❤❤❤🎉🎉🎉
እድሜ ለፋኖ ጎጃም ላይም በባዶ እግሩ አሰልፈውታል😂😂😂😂
Wow viva Ethiopian ❤❤❤
ዓድዋ ኢትዮጵያውያ
ጅግና
በጣም ታምራላችሁ እግዚአብሔር ኢትዮዮጽያን ይባርክ 🎉🎉🎉
I'm proud of you !!! 128 celebration of the greatest ADWA Ethiopia/ African victory !!!!
ክብር ለጀግናኖቻችን 💚💛❤💚💛❤💚💛❤❤❤❤❤❤💪💪💪💪💪
ኩራቶቻችን❤❤❤❤❤❤
የሰልፍ ጀግና 😂😂😂😂
የባንዳ ጠላቶቻችሁ ይቃጠሉጀግኖቻችን❤
ኪኪኪኪ
ዋው ጀግኖቻችን ወቶ አደሮቻችን ክበሩልን ስታምሩ ኮራሁአንበሳው አገሳ የህዝብ ልጅ ሰራዊታችን የአይናችን ብሌን የኢፊድሪ መከላከያ ሰራዊታችን ኢትዮጵያኖች ከጎንህ ነን እንደ ጥንቱ እንደ ጥዋቱ ዛሬም❤❤❤❤
ድንቄም 😂😂😂ጎጄም በባዶ እግሩ አሰልፈውልሀል😂😂😂
Our defense force soooooo beautiful ❤❤❤❤ like you guys
ደርግም እንዲህ እንዲህ እርጋታል ልትወድቅ ስትል
የሀገሬ ልጆች
Masha Allah our heroes
Ethiopia my beloved country
ኢትዮጵያ ትቅደም አሸባሪ ፅንፈኞች ባንዳዎች ይጥፋ የአድዋ ድል ኩርታችን ነው ጀግናው የኢትዮጵያ መከላከያ🇪🇹💪🏾💪🏾
የአድዋ ጦርነት በባህላዊ መሳሪያ እና ልምምድ በለለው ወታደር ድል ማድረጋችን ለአሁኑ ጥሩ ማስተማርያ እና ማንኛውም ነገር እንደምቻል ማሳያ ነው።
The poll. Many Ethiopians are saying to you the Ethiopian army," you do not need any courage at all to DO this (marching), have Courage, Courage to orotect Ethiopian Border and its citzens' Safty , Citzens' Safty , Ethiopia Yesterday, Ethiopia Today and Ethiopia Tomorrow, Tomorrow!!!! Unity is the source of Strengths !!!!!
Heroes always respected ! Salute 🫡
Thank you so much my good priminster aby ahmed
Wow makes me to emotional. ድል ለመከላከያ ሠራዊታችን
እስይ ያገሬ ጀግኖች ኮራሁባችሁ እግዚአብሄር ይጠብቃችሁ ሀገሬ ሰላምሽ ይብዛ ክብር ለመከላከያችን ክብር ለሀገሬ መሪዎች እነኝህ ጀግኖች ልጆች የናንተ ውጤቶች ናችሁ🍀🌼🌺🍀🌼🌺🍀🌼🍀🌼🌺
ፋኖ ሊያሸነትፍ የሚችልበት 8 ግልጽ ምክንያቶች።
1፣ በይበልጥ የአማራ ክልል እንዲሁም መላው ኢትዮጲያ መልክዐ ምድሩ ዳሩ ሚዳ መሀሉ ተራራማ ከሆኑት ሁለት የአለማችን ሀገራት ወስጥ አንዱ ስለሚያደርገው ለሽምቅ ወጊያ ፈጽሞ አመቺ ስለሚያደርገው
2፣ እውነት ፋኖ ጋር ስለሆነች የሰራዊቱ ሞራል ላይ ያለው ጫና እና ለፋኖ ሰራዊት የሚሰጠው የሞራል ድጋፍ
3፣ አለማቀፍ ህግጋትን የተከተለው የፋኖ የምርኮኛ አያያዝ የአገዛዙን ወታደሮች ተንከባክቦ መያዙ በቀላሉ ያልምንም ፍርሀት ፋኖን መቀላለል መቻላቸው
4፣ የአገዛዙ የፕሮፖዳንዳ መሳርያ በህዝብ ንቃተ ህሊና ከፍ በማለቱምክንያት መክሸፍ
5፣ የፋኖ የነጻነት ታጋይነት ገህድ እየወጣና አለማቀፍ አትኩሮት እየተሰጠው መሆኑ
6፣ ዘመናዊ መሳርያ የሽምቅ ወጊያላይ ምንም ፋይዳ እንደሌለው አሜሪካ በአፍጋኒስታን ለ20 አመታት ባደረገችው ጦርነት ስለመታየቱ
7፣ የአማራ ህዝብ ሽለላ፣ቀረርቶ...ሌሎንም ጨምሮ ታሪካዎ አመጣጥ ከጦርነት ጋር ቀጥተኛ ተያያዝነት ያለው ልብ አይፈሪነት ያለው በመሆኑ
8፣ በሙሉ ባይባልም አብዛኛዎቹ ፋኖ መሳፍንትን ጨምሮ ጥይት የማይመታቸው መሆኑ
ወዘተ
ብቻ አብሶ ዘመናዊ መሳርያ ከጥቁሩ ክላሽ ወጪ የታጠቁት ወታደሮች አማራ ክልል ቢገቡማ ፋኖ ከዚህ በበለጠ ነው የሚታጠቀው ።
በመጨረሻም ኢትዮጲያ እንዳትፈርስ ብላችሁ ለምትሰጉ ይህን ግጥም እንካችሁ አልኩ።
"ያኖራታን አንጂ ደሙን አያዘራ፣
አፍርሷት አያውቅም ኢትዮጲያን አማራ።"
ቶክክል
God bless ethiopia 🇪🇹 military 🇪🇹 🙏 🪖 🙌 👏 ❤️ PM Abiy 🇪🇹 🙏 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
አቤት ምርኮኛ አቤት
የድል በዓል አከባበሩ ወደ ህዝቡና ቦታው የሚመለስበት ጊዜ ቅርብ ነው።
ዝምበል በህዝብ ስም አትነግድ አጭበርባሪ ባንዳ የህዝብ ምናምን ትላለህ እንዴ ጥምቀት, ረመዳን ወይም ፋሲካ በአል አታስመስለው ይሄ ኢትዬጵያውያን በዘር በሀይማኖት በጐሳ ሳይክፉፈሉ በአንድነት በደምና በአጥንታቸው ዎጋ የከፈሉበት ነው እሺ ቢጋባህ
@@abe9895 ያልገባህ አንተ ነህ።
ahunme yhzbe new banda
እናንተ ናቹ አገርና ህዝብን የምታበጣብጡ የህዝብ, የመንግስት, የግለሰብ እያላቹ ያን ምስኪን ህዝብ ተክባብሮና ተሳስቦ እየኖረ ያለውን ሽብር የምትነዙ ባንዳዎች ዘረኞች በቃን ተውን እንኑርበት.
@@abe9895 መጀመሪያ ሰው ሁኑ🎯
BE. MOGES. YETEMOLA. BEAL. AKEBABER. ! ❤❤❤❤❤ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ገዳአይ ሴትደፋሪ የአቢእይ አሽከር
እግዝአብሄር አምላካችን ሰላም ይስጣችሁ ውድ የኢትዮጵያችን ዋስትናዎች❤❤❤
Remarkable
ሲታይ ብዙ ሊመስል ይችላል አማራ ክልል ገብቶ ታጭዶ ሲከመር ገለባ ነው
አሁን አድዋ ወደ ቦታው ተመለሰ❤🙏🙏🙏🙏
am very proud. !!!!!
ብልጽግና ፓርቲ የአድዋ ድል በታሪካዊ ከማስታወስ ባለፈ ጠንካራ፣ አንድነቷ የተጠበቀና የበለፀገች ኢትዮጵያን ለመገንባት ያለውን ቁርጠኝነት ተጠናክሮ መቀጠል አለበት።
Fano is coming you've to getting off
😂😂በባዶ እግሩ አሰልፈውታል የኛ ጀግኖች 😂😂😂😂
ክብር ለጀግናው የኢትዩጲያ የመከላከያ ሰራዊት 🇪🇹👮🏾♀️👮🏾♀️👮🏾♀️👮🏾♀️👮🏾♀️👮🏾♀️👮🏾♀️👮🏾♀️👮🏾♀️👮🏾♀️💪🇪🇹👮🏾♀️💪🇪🇹🙏👍🙏👍
, ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኖራለች አቡቹ በርታ
በሰልፍ ለውጥ ቢመጣ ደርግን ማንም አይቀድመውም ነበር
Fano yashenefal ye menilik lehoch yashenefalu
kkkkkkkkk ባንዳ ከአዲዎች
Wow jegnochachin
ፋኖ ይመጣልል ይረከብሀል ወንበዴሁላ የቆየነው
Ahriamm❤
Viva ኢዮ
ሀገር የለ ድበር የለ ዶ/ር አብይን ብቻ ጥበቃ❤
The Genocider birhanu jula and abiy ahmed Army .
Fano fano fano ❤❤❤❤
ከሐዲዎች ገና ዋጋቹሁን ታገኛላቹ
Dele le fano
We love u army proud of u
Wond lij korete ,Fano will win soon!
ክቡር ለመከለካያችን
አንሰማችሁም።ህዝብ እንጅ ወታደር አልነበረም አድዋን ያሸነፈው ባንዳ አገራችን ገዝቶ አያውቅም።ባንዳ ሁላ
የዘረኛውን የተስፋፊውን የኦሮሞ መንግስት ዙፋን ጠባቂ ተሰልፈህ አማራ ክልል ትገባለህ የውሀ ሽታ ሁነህ ትቀራለህ አሁን ላይ የኢትዬጵያ መከላከያ ሰራዊት የሚባል የለም የጨፍጫፊው የብልግና ፓርቲ ሰራዊት ነው ያለው ይህ ደነዝ ሰራዊት ሂሊናውን የሸጠ ከሰውነት ተራ ወጥቶ የእንስሳነት ባህሪ ያለው ሰራዊት እንዴት የኢትዬጵያ ሰራዊት ሊሆን ይችላል
ፋኖ ይረከበዋል ይሄን ጭንጋፍ ሁሉ
MEKELAKEYA. YE. ETHIOPIA. 🇪🇹 MEKETA. !!!!!!
Ehetun enatun defari serawit
ማስረጃ ስለሌለክ ስም ለማጥፋት አቅደህ ነዉ የጻፍከዉ፤ የመከላከያ ክብር በዚህ አይቀንስም፡፡
ENDEZI. WERADA. TEGBAR. YEMISERA. SHIFTAW. ZERAFIW. FANO. NEW
ተሽናፊ የሚያወራውን አያጣም።አውሩ።አሁንስ አሳዘናችሁኝ።ተቃጠላችሁ አረራችሁ።
Esun man endemiyaderg libonah yawqewal
@@almazteklehaimanot9859
አሁን ይሄ ሁሉ ትጥቅ ፋኖ የሚረከበው ነው?
ትክክል
Fano trash
fenaftam fano gdle ygba
ጃዊሳ ተቀጠቀጠ ! ነፍሴ አውጭኝ በምን ቀን ገባሁበት ብሎ ተጨንቋል::እዚህ የሚያስፈራ ስራዊት ፊት ማን ይቆማል???ጎፈሬ እና መፎከር የትም አያደርስም!!
@@yemisrachyohannes962 ጃዊሳው ጋላን አሩን ኤያበላው በባዶ እግሩ እየሮጠ ነው አይ ጋላ ለጋላ ነፍሳባት ዲያቆን መቼ አነስ ግሞች
ልብስ ብቻ /ዩኒፎርም/ብቻ ውጊያ ስነምግባር ዜሮ 😅😅😅
ድል በግፍ ልሚጭፍጭፈው ለአማሀራ ህዝብ ዳል ለፋኖ
በፋኖ ሊበተና ሳምንት የቀረው ጅላንፎ። ሰልፍ ብቻ። ፈርጣጭ።
You're still barking. I feel sorry for you. We can't admit you in our special psychiatry ward.😂😂😂
አርተፊሻል ወታደሮች ናቸው
በአንድ የፍኖ ጥይት የሚበተን
ቦቅባቅ የብርሀኑ ጁላ ጦር😂
መሀይም!የምትለውን ብታውቅ እንዴት እንደሚያሳፍር! ኢትዮጵያን ለመጥላት ምክኒያትህ ምንም ይሁን ባንዳነት የሚያሳፍር ነው:: ኢትዮጵያ የገባቸው ስዎች አሁንም ደም እና አጥንታቸውን ከስክሰው ይሞቱላታል:: ኢትዮጵያዊነት ከዘር በላይ ነው!ኢትዮጵያዊነት ክብር ነው!!
አደል ጅለህን ፈለግ ብሎዋል አማራ ባክህ @@yemisrachyohannes962
Lemin ehea hulu mutina kuslegna yhonal
Leyetgnawu ye Ethiopia hezbenewu yemtawerut
ድል ለፋኖ የሚቀጥለው አመት አድዋ መከራከሪያ ሳይሆን የአንድነት ማጠንከሪያ ምልክት ሆኖ ይከበራል፣ መከላከያ ባለበት ይቀየራል፣
Adwa black pride & deginity
የትኛው መከላከያ ሰራዊት ነው ደፋሪው የብልፅግና ቅጥረኛው ድል ለአማራ ፋኖ !!!...ፋኖ የአባቶቹን ታሪክ ይደግማል ይሄን ደፋሪ እና ጨፍጫፊ ስርአት ያስወግዳል ድል ለአማራ ፋኖ ሽንፈት ለደፋሪው ለባንዳው መከላከያ ሰራዊት ማርያምን ፋኖ አሳምሮ ያሸንፋል
ይህ ሁሉ ካድሬ መግቢያውን ያጣል በቅርቡ
RIP
ምንድነው ግን በየበአላቱ የወታደር ትርኢቱ አልበዛም?
ኢትዮጵያ የጀግኖች ሀገር ስለሆነች ነው:: አልበዛም ወይ?? አንተ ትርኢት በዛ ስትል በአሁኑ ስአት ስንት የኢትዮጵያ ወታደሮች ዋጋ እየከፈሉ ነው!! ኢትዮጵያ ትልቅ ናት!! ዝግጅት ዝግጅት
ገና ይበዛል ምነው ፈራቹ እንዴ?
@@dawit8576 ደርግም እንደዚህ አብዝቶ ነበር
yand sew tebakiwch
ማንም ይኩን ማንም ነዞም ናይ ጅግና ጅግና ዝኮኑ ማንም ይኩን ነዞም ህዝብና ካብ ፅንተት ዘድሐኑና ጀነራላት ክብሪ ዘናእስ ብተርር ንቃወሞ ስጋብ መጨረሻ
Del le Fanooo
Fano fano
ለማን ነው ትርኢቱ
lante new
አድዋን ለመዘከር ደግሞም ሊመጣ ያለውን ጠላት እንዲያስበት ነው!!
መከላከያ ቲያትር ቤት እንደተከፈተ አልሰማህም? በየቀኑ ትራጄዲ ነዉ ሚያቀርቡት። ኮሜዲ ደግሞ በበአላት ቀናት።
ለጠገበ ፅንፈኛ
ለመሀይም አገር ማሾፊያ ናት ! ላወቀው ግን አገር ክብር ናት!! ያደለው ለመከላከያ ክብር ይስጣል:: እንዳንተ አይነት የአገር ክብር ያልገባው ደግሞ ያንቋሽሻል:: ምናልባት ጥቅምህ የተነካብህ ትሆናለህ::ግን አገር አገር ናት !! ያገር ይለህ ያስብልህ!!
ወይ ሀገሬ....
ሰሜን ኮሪያን ሆኔ አረፈችው😢😢😢
ከአፍሪካ በአደገኛ ደረጃ ውስጥ ያለ የዋህ መከላከያ
Ethiopian people and the world recognize emperor minelik forever!! How ever the General looks like he don’t know how to salute the military!! Look at his jester!! When you put your hand down means you loose the war!! When you put your hand on the front you win the war!! Except the naval officers put down there hand down!!he better learn this simple procedure!!
ግብሩ የአብይ ወታደር
Mesaryawn fano yefelgewal mot le abye wetader
ንፁሃንን መደብደብ አንሶዋችሁ መሬት ትደበድቡ ለጫማችሁ እዘኑለት። መከላከያ በአብይ ምክንያት የቀድሞዉን ክብሩን አቶዋል።
ያሁኑ መከላከያ ፍትህና ዴማክራሴ እንዳይሰፍን ሚከላከል ወገኑን ሚገል ነዉ።
You lost your image long ago.
ቅኝ ገዥ ወራሪ ድል የተመታባት:
የኢትዮጵያ ነፃነት የአፍሪካ ኩራት::
የጀግና ሕዝብ ገድል ታሪክ መዘከሪያ:
የምኒልክ ባልቻ...አመራር መጠሪያ::
የጠላት ሠራዊት ተዋርዶ ያፈረበት:
ጀግና ሕዝብ በክንዱ ገድል የሰራበት
አድዋ አድዋ አረንጓዴ ለምለም:
ቢጫ ተስፋ ሰላም ቀይ የመስዋዕት ደም:
ውብ ሰንደቅ ዓላማ ብሔር...ህብረ ቀለም!
አውለብላቢ ሀገሬ ኑሪልን ዘለዓለም።
!ጦር ጎራዴ ታንኩ...ፈረስ ወኔ ጀቱ;
ተጋዳይ አርበኛ ዘማች ሟች ለእናቱ::
ከምሥራቅ ምዕራብ ደቡብና ሰሜን:
ፎክሮ ጌርሮ...ያሳየ አንድነቱን::
አድዋ ኢትዮጵያ ኢትዮጵያ አድዋ:
የአፍሪካ ኩራት የጀግኖች ድል ፅዋ!
የኢትዮጵያ ክብር ነፃነትዋ ጠላት:
እራስ ወዳድ ባንዳ የባዕዳን ረዳት:
ዛሬም ወደፊትም መቼም አይሆንለት።
አድዋ ብላችሁ አድዋን አስታውሱት!
ለ128ኛው የአድዋ ድል መታሰቢያ
Woboo abaaoo oroomo itti cabsii