በኢትዮጵያ የአዲስ መንግሥት ምስረታ ሥነ-ስርዓት ላይ የቀረበ ወታደራዊ ትርዒት

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 7 лют 2025
  • #FANA #FANA_TV
    በኢትዮጵያ የአዲስ መንግሥት ምስረታ ሥነ-ስርዓት ላይ የቀረበ ወታደራዊ ትርዒት

КОМЕНТАРІ • 666

  • @yewbnechkebede8883
    @yewbnechkebede8883 3 роки тому +122

    የቀድሞ ሰራዊት ልጅ ስለሆንኩ ይኽን ትርኢት ሳይ አባቴ ትዝ አለኝ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ተነሳ ተራመድ ክንድሕን አበርታ ለሀገር ብልጽግና ለወገን መከታ በደስታ ብዛት አስለቀሳችሁኝ!!!

    • @goodman2995
      @goodman2995 3 роки тому +8

      ተነሳ ተራመድ እኮ ለእድገት በህብረት ነዉ። 10ኛ የአብዬት በዓል በ1979 ሲከበር የተደረገዉ ወታደራዊ ትይንት ይሆናል ትዝ ያለሽ። ያኔ ከዚህ ብዙ እጥፍ ልዩ ነበር። ደርግ የተሸነፈዉ በዉጪ ሀይሎች አሻጥር ነዉ እንጂ በወያኔ ብቃት አይደለም።

    • @yewbnechkebede8883
      @yewbnechkebede8883 3 роки тому +2

      @@goodman2995 እኔ በዛን ግዜ አልነበርኩም ሆኖም ግን የልጅነት ትዝታ ውስጤ አለ በነበርኩበት ሀገር ይታይስለነበር

    • @goodman2995
      @goodman2995 3 роки тому +2

      @@yewbnechkebede8883 እኔም የ7 አመት ልጅ ነበርኩ ትዝታዉ ግን አይኔ ላይ አለ በተለይ የመሳርያ አይነት ትይንቱ። ፈደል ካስትሮ የክብር እንግዳ ሆኖ ከመንጌ ጎን። ብዙ የቤተሰብ አባል ብሄራዊ ዘምተዉ አጥቻለሁ እኔም።

    • @yewbnechkebede8883
      @yewbnechkebede8883 3 роки тому +1

      @@goodman2995 አንድ አይነት እድሜ ነበርን ማለት ነው

    • @samsonabraha7702
      @samsonabraha7702 3 роки тому +5

      እኔም አባቴ ከፍተኛ የሆነ የጦር መኮንን ነበረ የጦርሰራዊት ልጅነኝ በተለይ እንደዚህ አይነት ዝግጅት ላይ የምድርጦር ዱላ አሽከርካሪው ሲሳይ ትዝ ይለኛል

  • @Ebuelu
    @Ebuelu 3 роки тому +210

    ይህን ወታደራዊ ማርሽ ስሰማ ልቤ ውስጥ የሚሰማኝ ልዩ ሙቀት አለ ።

  • @alfiyasurur2025
    @alfiyasurur2025 3 роки тому +123

    እውነት አሳያቸው እንባዬ ነው ሚምጣው ከአላህ በታች ሀገር ጠባቂ ናቸው 🙏🙏🙏🤲🤲🤲አላህ ይጠበቃቹ

    • @kistanit
      @kistanit 3 роки тому +1

      Amen!!

    • @etanimhaile6475
      @etanimhaile6475 3 роки тому +1

      ትክክል🙏🏽🙏🏽❤️❤️

    • @FM-mg6ww
      @FM-mg6ww 3 роки тому

      አሚን ወላሂ እኔም እንዳንቺው አለቅሳለው

  • @MRDDan-nr8tz
    @MRDDan-nr8tz 3 роки тому +81

    ጀግናው መከላከያ ሰራዊታችን ጀግናው አብያችን ጀግኖች ውድ ኢትዮጵያውያን እንኳን ደስ አለን። ✝️✝️✝️🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💚💛❤️💪💪💪👍👍👍🏆🏆🏆🏆🏆

    • @gorfubitew6142
      @gorfubitew6142 3 роки тому +1

      👹👺🥶💀🤮🤮🤮🤮🤮 የፎቶ ሾፑ መቐለ ያለው የተረሳ ሚስክን ሰራዊቱስ ነገ ምን ትሉት ይሆን? ጀግና ብላችሁ ወደ ጦርነት ማግዳችሁ ዳግማዊ ባጫ ደልቤ ብርሃኑ አቅመቢሱ ለገንዘብ የተገዛው አበባው ተማረከው ነገ መስቀል አደባባይ ብቅ ሲሉ ምንትሉ ይሆን እውነትን ገድላችሁ የቀበራችሁ ጥንብ አንሳዎች? 🥶👺👹👽💀💀🤮🤮🤮🤮🤮🤮🤮

    • @ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ጰ7ቨ
      @ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ጰ7ቨ 3 роки тому

      @@gorfubitew6142😂😂😂 ዳይፐር ግዙ ምድራችን እንዳታሸቱብን ቱሪ ናፋ ሁላ ወያኔ ላይመለስ በቅርቡ ይቀበራል💊💊💊💊👎👎👎👎👎👎

    • @eebbawaaqayyoo6266
      @eebbawaaqayyoo6266 3 роки тому

      🤣😂እውነት?? አይ ጀግና መከላከያ ,እሱን ለማያቅሽ 🤣🤣

    • @abyssiniaethiopia7667
      @abyssiniaethiopia7667 2 роки тому +1

      ሰራዊታችን ኢትዮጵያዊ በመሆኔ ኩራት ይሰማኛል እጅግ ጠንካራው የአድዋ ድል!

  • @solomonsolo5143
    @solomonsolo5143 3 роки тому +80

    ሰላም የምንተኛው ከ እግዚአብሔር በታች በ ጀግናው መከላከያ ሰራዊት መሆኑን ስንት ሆቻችን እናውቃለን ክብር ለነሱ ይገባል ።

    • @adamcell5290
      @adamcell5290 3 роки тому

      እውነት ነው ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ጀግናው ሠራዊታችን ሥታምሮ

    • @marthadesta8043
      @marthadesta8043 3 роки тому

      ከእግዜር በታች መከላከያችን

    • @እሙዙቤር
      @እሙዙቤር 3 роки тому

      ወላሂ.ትክክል.አላህ.ይጠብቃቸው.ብርታቱን.ይስጣቸው

  • @zewdineshteketel2241
    @zewdineshteketel2241 3 роки тому +44

    ይህንን ኘሮግራም ለማዘጋጀት የተባበራችሁ ሁሉ እናመሰግናለን

  • @Lifeinecentral
    @Lifeinecentral 3 роки тому +12

    ይህን ሳይ እንባ ይተናነቀኛል ! ከብር ለሚገባው ክብር !! አኮራችሁኝ !!

  • @samyon99d46
    @samyon99d46 3 роки тому +57

    Very nice 👍🏾. Praying 🙏🏾 for your strength! Dr. Abiy must lead ETHIOPIA 🇪🇹!

  • @ራህማወሎየዋ-ቀ3ጐ
    @ራህማወሎየዋ-ቀ3ጐ 3 роки тому +50

    መልካም የስራ ዘመን ይሁንለወት ክቡር ጠቅላያችን ጀግናችን!! ሺ አመት ይንገሱልን።

  • @Love-kw5eg
    @Love-kw5eg 3 роки тому +21

    አብቾዬ መልካም የሥራ ዘመን ይሁንልህ አዲሥ ምእራብ እንወድሀለን ታታሪው መሪያችን😘🇪🇹🇪🇹❤❤🇪🇷🇪🇷

  • @yodita1009
    @yodita1009 3 роки тому +27

    Congratulations Prime Minister Dr.Abiy Ahmed. You deserve it!!!
    May the Lord be with you on your following leadership years 🙏.
    From Your Eritrean sister 😊 🎇 .

  • @natifaf1
    @natifaf1 3 роки тому +30

    እንደዜ አይነት ወታደራዊ ትርዒት ከታየ ስንት አመታት አልፈው ነበር ደጋሚ በማየቲይ ደስብሎኛል።

  • @Ab-ve3vw
    @Ab-ve3vw 3 роки тому +3

    Ethiopia shall rise and shine forever for Africa and world ! ደጋግሜ አየሁት ልቤ በሀሴት ተሞላ ኢትዮጵያ በልጆቻ ደምቃ አበራች!

  • @lefrancoethiopienfikrebeza5928
    @lefrancoethiopienfikrebeza5928 3 роки тому +1

    I am proud of you Éthiopien from french i love you africain United you !!!!

  • @yosephchenkew4780
    @yosephchenkew4780 3 роки тому +57

    እኔ በባድሜ ጦርነት ግዜ በፈቃዴ ውትድርና ገብቼ ሬንጀር ለብሼ አውቶብስ ተራ ቤተሠብ ጥየቃ ልሄድ ሥል ሬንጀሬን አይቶ ቅድሚያ ሠጥቶኝ እናንተ ናችሁ የምትጠብቁን ብሎ አሣፈረኝ የኢትዮጵያ ህዝብ ጀግና ይወዳል

    • @yourchannel3046
      @yourchannel3046 3 роки тому

      ስላደረክልን ነገር እናመሰግናለን!!🙏

    • @ጠቅላላእውቀትይሸለሙ
      @ጠቅላላእውቀትይሸለሙ 3 роки тому +1

      አይ ጁንቶች እርር ድብን በሉ በጽኑ መሰረት ላይ የተገነባ መከላከያ ነው አይፈርስም መርዙ ለመከላከያችን እንደ መድሃኒት ነው የሚጠቀመው አትልፋ

    • @ኢትዮጲስ
      @ኢትዮጲስ 3 роки тому +1

      Thanks for your service ❤

    • @eebbawaaqayyoo6266
      @eebbawaaqayyoo6266 3 роки тому

      🤣🤣🤣ወይ ጀግና እሱ ነገር TDF ሰብሮታል, ዝም ብሎ መቀደድ አሁን አይቻልም.

    • @ኢትዮጲስ
      @ኢትዮጲስ 3 роки тому +1

      @@eebbawaaqayyoo6266 ye weyane lole

  • @solpaul9065
    @solpaul9065 3 роки тому +38

    Good military show , good luck Mr Dr abiy prim of ethiopia. From eritrea

    • @adietekle9756
      @adietekle9756 3 роки тому +1

      🇪🇷🇪🇷🇪🇷👏👏🙏🙏

    • @freedomtnb351
      @freedomtnb351 3 роки тому +1

      @@adietekle9756
      Are you dreaming CONFIDERATION with Ethiopia? Abiy Ahmed and Isseyas Afwerki signed documents to unified Eritrea with Ethiopia. Once Abiy Ahmed is done with Tigray his army will accupied Eritrea.

    • @terefefeyssa877
      @terefefeyssa877 3 роки тому

      @@freedomtnb351 : You are mercenary TPLF. This is the old and rotten propaganda that does not work. No occupation. There is nothing happens without the will of Eritrean and Ethiopian people. Your short term goal is KOLA TENBEN cave to hide and Your main goal is to go to Hell as Getachew Reda said it.
      The Ethiopian people will show You the road to hell according to Your wish.
      GUNK

    • @freedomtnb351
      @freedomtnb351 3 роки тому +1

      @@terefefeyssa877,
      Once they are done with tegaru
      Then the next step is to take the red sea.
      Already Isseyas Afwerki has signed CONFIDERATION with Ethiopia. I don't
      how stupied you are ? Did you see Isseyas Afwerki smiling in Eritrea just once? Isseyas when he signed the CONFIDERATION he was so excited to clap his chest several times( like women when they dance stina laloy stina) do you remember old women how they dance This kind of dance Isseyas did un front thousands Amhara. By the way Isseyas is wedi tempen and his mom from Aduwa if you are Eritrean Isseyas is Tigraway.

  • @mihretunikola8
    @mihretunikola8 3 роки тому +42

    Great job 👏 God bless Ethiopia 🇪🇹 and our great leader Abiy Ahmed.

    • @ንፍቅሪብፍቅሪ
      @ንፍቅሪብፍቅሪ 3 роки тому

      Ethiopea ab qereba gizye fah kitbil eya
      Eseyas afewerqi president of ethiopea
      I love esyas from Eritrea 🇪🇷 💋 💋 💋
      Ethiopea is no see 😅 😅 😅 😅 😅

    • @mihretunikola8
      @mihretunikola8 3 роки тому +1

      I don’t understand what you said but what I know is Esaya’s Afworki is the president of Eritrea 🇪🇷 but don’t forget that still he’s Habesha . We love him too. One day we will be together and became 1 great country! Ethiopia 🇪🇹❤️❤️❤️❤️❤️ Eritrea 🇪🇷❤️❤️❤️❤️. Zeregna kitil dibin yibel.

    • @ንፍቅሪብፍቅሪ
      @ንፍቅሪብፍቅሪ 3 роки тому

      @@mihretunikola8 president of ethiopea is eseyas
      Because abi is look like baby 🍼😅😅😅😅

    • @mihretunikola8
      @mihretunikola8 3 роки тому +1

      @@ንፍቅሪብፍቅሪ people can judge everyone but never can be that person. Abiy Ahmed is a great leader in this planet and you will see what gonna happen in the future.

    • @magicstar5590
      @magicstar5590 3 роки тому +1

      @@mihretunikola8 Eritea is Etihopia, Kosovo is Serbia 🇪🇹♥️🇷🇸

  • @ፍቅርያሸንፋል-ፈ7ፐ
    @ፍቅርያሸንፋል-ፈ7ፐ 3 роки тому +40

    እዉነት ከደስታ በላይ💚💛❤🇪🇹✌😘💪🙏

  • @zizi-y1f
    @zizi-y1f 3 роки тому +102

    ኢትዮጵያ ጠላቶችሽ ሁሉ እንደጤዛ ይርገፉ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ከብቹ ጋር ወደፊት

  • @magicstar5590
    @magicstar5590 3 роки тому +4

    Love to Ethiopian brothers and sisters. Greetings from Serbia ^^ 🇷🇸♥️🇪🇹

  • @sifenshume7726
    @sifenshume7726 3 роки тому +5

    ዋው ወታደራዊ ትርኢት የወታደሮች ብዛት እና አሰላለፋቸው እንደት ደስ ይላል እውነት ሙዚቃውን እራሱ ስሰማ እንዴት ውስጤ ደስ እንዳለው ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር እግዚአብሔር ኢትዮጵያ ይባረክ dr አብይ መልካም የስራ ዘመን ይሁንልህ እግዚአብሔር ከክፉ ሁሉ ይሰውርህ እወድሃለሁ ❤️🙏❤️

  • @samsafegacho4956
    @samsafegacho4956 3 роки тому +45

    ጠላት አንጀቱ ይረር ክብር ለጀግናው መከላከያ ሰራዊታችን!!

    • @Lubaba-t3x
      @Lubaba-t3x Рік тому

      ያድ ወገን እናፓርታቲይ ጠባቂይ ነው ንፁሀን እሚገል ለዚህ ቀን የሚከበርባን ቀን ማን ባቆመዉ መሰላች አሁን መገደል በቀኝ ብሎ ነተነሳዉ የፋኖ ቀናት አትበጥረቁ ይሄን ቀን ማነዉ የሰጣች የነፍጠኛ ቀናት

    • @MEDO123-s8z
      @MEDO123-s8z 5 місяців тому

      Egypt is coming

  • @dawitmezgebetsegaye7442
    @dawitmezgebetsegaye7442 3 роки тому +78

    After 27 years of REBELS RULE, THIS IS PHENOMENAL REALITY IN ETHIOPIAN MODERN HISTORY!!!!!!!!! THIS SHOCKED ME IN HAPPINESS

    • @esayaskassa8597
      @esayaskassa8597 3 роки тому +3

      Our hero prime minister of ethiopia

    • @ummabdlla9535
      @ummabdlla9535 3 роки тому +2

      Because Allah send Abiye Ahmed on time to safe Ethiopia by saying no to the enemy of Africa. The best ever 💞

    • @Brikti
      @Brikti 3 роки тому +1

      May our dearest country be free of the evil 👿 juntas.

    • @morgb2321
      @morgb2321 3 роки тому

      @@ummabdlla9535 He is the reason for your own destruction , wait and see soon enough ...

    • @Bob-dw3vg
      @Bob-dw3vg 3 роки тому

      @@morgb2321 Tigray and food it like odd couple they never gets along

  • @theodrosocbazghi2801
    @theodrosocbazghi2801 3 роки тому +43

    There is a magic in the air with this Beautiful marsh band. This music must be considered for a new national anthem. Ethiopia's bright days started today with PM Dr. Abiy.

    • @fasila8699
      @fasila8699 3 роки тому

      Wish m' adrrim ' one he got this means he will be forever ,uarantee !!!

    • @tesfaywoldemariam8010
      @tesfaywoldemariam8010 2 роки тому

      or an anthem for the National Defence Force

  • @ቅ.ሚካኤልጠብቀን
    @ቅ.ሚካኤልጠብቀን 3 роки тому +2

    ይሄን አይቶ የማያለቅስ አለ አፍ ሀገሬ በጠላቶችዋ ፊት ከፍ ብላ ከማየት የበለጠ ምን ነገር አለ😢🟩🟨🟥🙌🏽🇪🇹🙌🏽💪🏽💪🏽💪🏽💪🏽long live Ethiopia 🙌🏽Thank u & congratulations Abichu … congrats Ethiopians 🟩🟨🟥🙌🏽🇪🇹❤️

  • @kindeya598.
    @kindeya598. 3 роки тому +12

    Viva Ethiopia

  • @desta547
    @desta547 3 роки тому +1

    የመረሹን ድምፁ ስሰማ ዉሰጤ በጠም ደሰሰሰሰሰ ይለኛል😍😍😍😘🥰🥰🥰🥰🥰🥰💪💪💪💪💪💪💪🌻🌻🌻🌻🌻🥇🥇🥇🥇🥇🥇🌼🌼🌼🌺🌹🌹🌺🐆🐆🐆🐆🐅🐅🥰🥰
    🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻
    🌻🌺 መልካም 🌺🌻
    🌻🌻 በዓል! 🌻🌻
    🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻
    🌻🌻💐💐💐🌻🌻
    🌻🌺 እንኳን 🌺🌻
    🌻🌹አደረሳችሁ🌹🌻
    🌻🌻🌾🌾🌾🌻🌻

  • @bahriyaoumer4615
    @bahriyaoumer4615 3 роки тому +33

    ውበት ሲለካ እትዮጵያዊነት ነው ለካ !
    ኢትዮጵያ ታፍራና ተከብራ በልጆቿ ለዘላለም ትኑር!!!

    • @abyssiniaethiopia7667
      @abyssiniaethiopia7667 2 роки тому

      ሰራዊታችን ኢትዮጵያዊ በመሆኔ ኩራት ይሰማኛል እጅግ ጠንካራው የአድዋ ድል!

  • @allahislam4494
    @allahislam4494 3 роки тому +15

    ማሻአላህ ሀገራችንን ሰላም ያርግልን

  • @mightyg8545
    @mightyg8545 3 роки тому +12

    ከእግዜር በታች ኢትዮጵያን ይሚታደጉ ክንዶች
    💪🏻💪🏻💪🏻💪🏻💪🏻💪🏻💪🏻💪🏻💚💛❤️
    I feel protected
    Long live Ethiopia

  • @hailealemayehu364
    @hailealemayehu364 3 роки тому +3

    የጀግኖች ሀገር ኢትዮጵያችን ለዘለዓለም ትኑር ተከብራ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @amhara733
    @amhara733 3 роки тому +14

    እምዬ ከፍ ከፍ ከፍ በይልኝ ጥላቶችሽ እንደ ጤዛ ይርገፉ❤🇪🇹🇪🇹

  • @leulbirhane6361
    @leulbirhane6361 3 роки тому +5

    Am so proud to see this! Ethiopia will prevail!!!!!!

  • @peacea4486
    @peacea4486 3 роки тому +39

    ኢትዮጵያየ ፈጣሪ አብዝቶ ይባርክሽ ልጆችሽንም ከክፉ ይጠብቅልሽ። 🇪🇹🥰😍

  • @andinetambelu3245
    @andinetambelu3245 3 роки тому +2

    Thanks to "God" he make me the part of the nation.
    Go Emama Ethiopia together all citizen let us one people and live peace.

  • @esraelsolomun8982
    @esraelsolomun8982 3 роки тому +2

    አይዞሽ ethiopia ፍቅር ከኤርትራ❤️🇪🇷🇪🇹

  • @selambelumojo5098
    @selambelumojo5098 3 роки тому +14

    It's Truly Ethiopian Pride. I love you All. I really cried when I watch this. Our Nationlity pride restored.Thank You Dr. Abiy. You are History Making Ethiopian leader. God Bless You and Your Family. Your Name will Remain In the History Book for The 100 Years to Come I love Again and Again. "Weyane Tried to Buried Us They Didn't Know We Are Seeds". Thank You Begashaw

  • @TADESDR3
    @TADESDR3 3 роки тому +12

    Congratulations! Thanks to God for this time.

  • @amanitemkas4485
    @amanitemkas4485 3 роки тому +1

    በጣም ሚያስደስት አቀራረብ! እ/ር ኢትዬጵያን እና ህዝቦቿን ይባርክ!

  • @Nahomlove
    @Nahomlove 3 роки тому +24

    This gives me a goosebumps just to listen to the orchestra band let alone our heroes marching in front of our beloved PM. God bless all men & women of our ENDF.

  • @yetbedane8928
    @yetbedane8928 3 роки тому +6

    Thanks god i cried. gad bless Ethiopia our people

  • @tayechtayech5922
    @tayechtayech5922 3 роки тому +36

    አቤት ግርማ ሞገስ መከላከያችን የኛ ጀግና ወለታችሁን የኢትዮጵያ አምላክ ይክፈላችሁ

    • @desta547
      @desta547 3 роки тому

      በጠም ነዉ ግረማሞገሰቸዉ አገሬ ከእግዚአብሔር በታች በእሱ ነዉ ያለችሁ🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤🇪🇹❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @amsalelegesse8740
    @amsalelegesse8740 3 роки тому +3

    Wawwwwwwwwww.
    We love you
    We proud of you
    God bless Ethiopian and the Ethiopian troops, people.

  • @crstiano-u2j
    @crstiano-u2j 3 роки тому +13

    My lovely Ethiopia 🇪🇹 I can't keep my tears in my eyes they kept running down my cheeks.

  • @abyssiniaethiopia7667
    @abyssiniaethiopia7667 2 роки тому

    ሰራዊታችን ኢትዮጵያዊ በመሆኔ ኩራት ይሰማኛል እጅግ ጠንካራው የአድዋ ድል!

  • @MohamedAli-k9w
    @MohamedAli-k9w 4 місяці тому

    ክብር ለእናት ሀገር ኢትዮጵያ ትኑር ለአዘላለም ክብር ለእናት ሀገሬ 🙏💕🙏💕🙏💕🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @adissababa8528
    @adissababa8528 3 роки тому +2

    አገሪ ኢትዮጵያ ጀግና ልጆጅሽ ሲያምሩ ,,, ይሕንን ቀን ላሳየን ጌታ ከብር ምስጋና ይገበዎል ,,,,

  • @ESU05
    @ESU05 3 роки тому +85

    አምላኬ ሆ ሀገራችን ሰላም አድርግልን :ሰላም ፍቅር መተሳሰብ መከባበር የሰፈነው አዲሱ ዓመት ያምጣልን!!!!"!

    • @sabamohammed1314
      @sabamohammed1314 3 роки тому

      💚💛❤🙏🙏🙏

    • @menyahelyehualashet518
      @menyahelyehualashet518 3 роки тому

      ሰላም ያለው ፍርድ ቤት ደጃፍ ብቻ ነው!!!

    • @himanotdegene5194
      @himanotdegene5194 3 роки тому

      ደጋግሜ ባየው ባየው አልሰለች አለኝ

    • @himanotdegene5194
      @himanotdegene5194 3 роки тому

      የኔ ቆንጆዎች ውድድድድ😍😍😍😍🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @hdhhdh1811
    @hdhhdh1811 3 роки тому +4

    ኤሄን መያቴ ውላሂ እድለኛንኝ ሰለም ለሀገርችን ይስፍን መልካም ስራ ዘመን አብቹ አላህ እድሜ እና ጤና ይስጥ

  • @beautifulethiopiaforever836
    @beautifulethiopiaforever836 3 роки тому +7

    the vibe of my country pride is coming back after 28 yearss!!!

  • @semanyenzigodefroid2940
    @semanyenzigodefroid2940 3 роки тому +1

    Am from Rwanda we love Ethiopia, very interesting

  • @FM-mg6ww
    @FM-mg6ww 3 роки тому +2

    አብያችን ሀቢባችን ሺ አመት ንገስልን የኛ ንጉስ ባንተ ሀገራችንን ከፍ ስትል አየን ባንተ ክብር ተሰማን ባንተ በአለም ተዘግባ ኢትዮጵያ ስትባል ባለም ስትቀባበል አዬን አላህ ያክብርልን🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @MdEt-v9l
      @MdEt-v9l Рік тому

      ነው ዜጋ እየጨፈጨፈ ዱቄት

  • @netsanethaile5439
    @netsanethaile5439 3 роки тому +12

    እግዚአብሔር ሆይ ኢትዮጵያንና ሕዝቦቿን ባርክ! አሜን ❤🇪🇹🥰😍

  • @selambelumojo5098
    @selambelumojo5098 3 роки тому +2

    Wow, Wow, Wow. What Amazing, Beautiful and the Best Day it was!!!! Ethiopia Smiles Again, Rise Up Again. It's one of the Best Days of for all Ethiopian. We get back on Truck after 27 years Slide and lived in dirt. Thanks God We got the right Person to lead our beloved country!!!!!

  • @fatmahusan3555
    @fatmahusan3555 3 роки тому +11

    ሲያዩት እንኳን ያምራል መለስን አላህ ገላገለን የቻይና ድቃላ

  • @كريمهمحمد-ظ3م9ز
    @كريمهمحمد-ظ3م9ز 3 роки тому

    እምየ ሀገሬ አምሮብሻል ከፈጣሪ በታች ወታደሮች እናተናችውና አገራችንምትጠብቁት ፈጣሪ ይጠብቃችው

  • @mimim9982
    @mimim9982 3 роки тому +4

    ዋዉዉዉዉዉ ሀገሬ ክብር በይልኝ ልጆችሽ እንደዚህ አምረ በማየትሽ እንኩዋን ደስ ያለሽ እወድሻለው

  • @weyeweye1672
    @weyeweye1672 3 роки тому +5

    አቢቺ ወንድሜ ሺህ አመት ንገስልን።

  • @LogmanLogman-n4v
    @LogmanLogman-n4v 2 роки тому +1

    Next five years Ethiopian military will be one from the Best African Military in Ethiopia and In Africa God bless Ethiopia

  • @ተመስገንጌታየ-ዠ5ኈ
    @ተመስገንጌታየ-ዠ5ኈ 2 місяці тому

    ጀግኖቻችን የኢትዮጵያ ኩራቶች 🇪🇹👏👏👏👏🙏🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️👏👏👏

  • @ibrahimmuhammed1153
    @ibrahimmuhammed1153 3 роки тому +5

    Realy it is a new chapter to Ethiopia&Africa.
    I couldn't stop my tear drops.

  • @emmyt311
    @emmyt311 3 роки тому

    እልልልልልልልልልልልልልል...... ጠላት አይኑ እያየ ጆሮው እየሰማ እናቴ ሀገሬ ዛሬ መሻገር ሆኖልሻል‼ አብቹዬ መልካም የስራ ዘመን ይሁንልህ ‼ ዘመንህ ይለምልም‼ ክብር ለጀግናው የመከላከያ ሰራዊታችን ይህንን💚💛♥🙏

  • @endris960
    @endris960 3 роки тому +17

    አቢቾ መልካም የሰራ ዘመን ይሁንልህ ከመጌ ወድህ የነበሩት መንግስቶች አሳፋሪ ነበሩ የአሜሪካ እና የአረቦች ተላላኪዎች ነበሩ አሳፋሪዎች ነበሩ አብያችን አንተን ይዘን ወደፊት

    • @ሀያትሰኢዲ
      @ሀያትሰኢዲ 3 роки тому +2

      መሸ አላ በጣም ደስ ሲል አብያችን መልካሙን ሁሉ እመኝልሀለው

    • @ሀያትሰኢዲ
      @ሀያትሰኢዲ 3 роки тому +2

      ፍትህ ሳውዲ አረቢያ ላሉ ወንዲም እህቶቻችን

    • @ወገሬትለባዴ
      @ወገሬትለባዴ 3 роки тому +3

      በትክክል አላህ ይጠብቀው አብይን

  • @annasmith3778
    @annasmith3778 3 роки тому +2

    Brilliant 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
    Peace and love to our beautiful country and her people 🇪🇹🇪🇷🇪🇹🇪🇷🇪🇹🇪🇷🇪🇹🇪🇷

  • @heaven.midru1
    @heaven.midru1 3 роки тому +1

    I love it. Long live Ethiopia!!!!!!! The time to shine mother Ethiopia

  • @asegidewazene7177
    @asegidewazene7177 3 роки тому +28

    የሙዚቃው አመራረጥ እጅግ ድንቅ ነው ኢትዮጵያ ዛሬ ገና ተነሣች ኢትዮጵያዊ ኢትዮጵያዊ ሸተታችሁ ሙዚቃውን የመረጡ የኢትዮጵያ ታለቅ ልጆች ናቸው ምስጋና ይገባቸዋል

  • @lrn2-lrn224
    @lrn2-lrn224 3 роки тому +8

    THE Master of Ceremony Journalist SOLOMON HAILEYESUS, Great Job ❗
    Thank you

  • @meserettegegn9412
    @meserettegegn9412 3 роки тому +1

    God bless you my president God bless your family I am proud it God bless Ethiopia my home my sweet home🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🏻🙏🏻

  • @tewabehabtamu2530
    @tewabehabtamu2530 3 роки тому

    ድል አድራጊዉ ኢትዮጵያ ሰራዊት ፡፡ በርቱ

  • @ራያራዩማ-ለ4ኈ
    @ራያራዩማ-ለ4ኈ 3 роки тому +11

    ውድ ያሀገር ልጆች በቃ እናንተን ይዘን ከግዛብሄር ጋ ወደ ፍት💚💛❤🙋

  • @lulaamza9674
    @lulaamza9674 3 роки тому

    congratulation betame dese belognale geta eyesuse ewekete,masetewale tebebeune yesetehe, Amen

  • @asterasnake6777
    @asterasnake6777 3 роки тому +1

    Very emotional thanks to God this is our beloved prime minister

  • @addischanie3425
    @addischanie3425 3 роки тому +1

    በጣም ደስ ይላሉ ::ወታደር መሆን እኮ ክብር ነው

  • @lemittitefera9428
    @lemittitefera9428 3 роки тому

    Ye Ethiopian ye qedmo kbir yeasmelesachihu enante Egziabhier kibir yhunachihu tebareku. Serawitunm moges ena kibru temelese edimie ena tseha tibeqa be ainesu lau yihun amen.

  • @walelawo2157
    @walelawo2157 3 роки тому +1

    ዉድ የሀገር ልጆች ኩሩ ኢትዮጵያዊ መንግስታችን ኩራታችን ነክ 100000000 ንገስ ።

  • @CHRIST-Anchord
    @CHRIST-Anchord 3 роки тому

    MY LOVE FOR ABYIE AND ETHIOPIAN DEFENSE FOREVER!

  • @abyssiniaethiopia7667
    @abyssiniaethiopia7667 2 роки тому

    I am proud to be Ethiopian our army is the strongest Adwa Victory!

  • @samzhabesha
    @samzhabesha 3 роки тому

    I love u all ethiopian,all people in the world soooo much respect and love

  • @alemayehugeda3771
    @alemayehugeda3771 3 роки тому +4

    May God bless my beautiful Ethiopia and Ethiopia leader and the people

  • @salasibishtadla7964
    @salasibishtadla7964 3 роки тому +1

    የኢትዮጵያ መከላከያ ዛሬ መሀከላችሁ ብገኝ ተመኘሁ ሰላማችሁ ይብዛ የጌታ እጅ ከናተጋ ይሁን ቀኙን ይስጣችሁ

  • @lemmagetachew7879
    @lemmagetachew7879 3 роки тому +2

    ለመላው የኢትዮጵያ ህዝብ እንኩአን ደሰ ያላችሁ። ለአዲሱ የዴሞክራሲያዊ መንግሥት ምሥረታ እንኩአን አበቃችሁ።ዘመኑ የሠላም የብልፅግና የእድገት የድል ዘመን ይሁንላችሁ

    • @fhhf79
      @fhhf79 3 роки тому

      ለመለዉየኢትዮጸያህዘብእንኩንደሰያላተች

  • @asterseifu8072
    @asterseifu8072 3 роки тому +13

    Long live our Defense Force!

  • @matyasamedmariam4825
    @matyasamedmariam4825 3 роки тому +4

    Long life for ETHIOPIANSM! Congratulations 🎉 ❣️👏 to all Men & Women's of the UNIFORM. God bless to those perssue their valuable life for unit & confarmety of ETHIOPIA & dedication. ❣️. Thanks to all.

  • @zelekekiflu9957
    @zelekekiflu9957 3 роки тому

    ውዱ መሪያችን በርታ ትልቅ አደራ ተጥሎብሐል የእናት እና የአባትህ አምላክ ይጠብቅሕ...

  • @abeleyob8853
    @abeleyob8853 3 роки тому +1

    ገራሚ ኢትዮጵያዊ የወታደራዊ ሠልፍ ✊✊✊

  • @abyssiniaethiopia7667
    @abyssiniaethiopia7667 2 роки тому

    የትውልድ ኢትዮጵያ ሀገሬ ለሀገሪቱ አንድነት ወደፊት ወደፊት በመሸጋገሩ በጣም እኮራለሁ ሁላችንም ደፋር ኢትዮጵያዊ ኤርሂትሪን ነን አረብ ወንድሞችን የጦር መሳሪያ የሚያቀርብልን ጠንካራ ወታደራዊ ኃይል አለን እናመሰግናለን

  • @fitsumbelayneh4559
    @fitsumbelayneh4559 3 роки тому +14

    It was a hell of a show. Now our enemies got at least a glimpse of what we are up to.

  • @hanaasehnaki4206
    @hanaasehnaki4206 3 роки тому

    ስወድክ 1000 አመት ንገስልኝ ደስ ብሎኛል እንኳን ደስ አለክ

  • @asterkahasay1566
    @asterkahasay1566 3 роки тому

    Congratulations Ethiopians 🇪🇹🇪🇹🇪🇹and Dr Abey. May God give you health and strength for ever.

  • @zerihunberhanu3986
    @zerihunberhanu3986 3 роки тому +1

    ኢትዮጵያ የውጪም የውስጥም ጠላቶችሽ ይፈሩ ይቃጠሉ ሠላም ለኢትዮጲያና ለህዝቦቿ ይሁን

  • @kdavid5505
    @kdavid5505 3 роки тому

    Amazing we will hope lots of things will be changed prime Minster ably ahmed

  • @fikresbezabih1039
    @fikresbezabih1039 3 роки тому +1

    💚💛❤️Great job 👏 God bless Ethiopia congratulations Fort !!! Fort !!!💚💛❤️Abiy Ahmed.💚💛❤️

  • @abel4191
    @abel4191 2 роки тому

    በስመ አብ ምንድነው በቃ ውስጤ የተሰማኝ ነገር ሁሌ አየዋለሁ ይሄን ትርኢት 😭👏👏👏👏👏❤❤❤❤💔

  • @habeshaweekly5815
    @habeshaweekly5815 3 роки тому

    God bless Ethiopia and Ethiopian. Respect For our National Defense force & honorable Prime Minister.

  • @letabedada5038
    @letabedada5038 3 роки тому +1

    ለምንወደውና ለሚናከብረው ጀግናው የኢትዮጵያ የቁርጥ ቀን መሪያችን ክቡር የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስትር ዶ/ር አብይ አህመድ እንኳን ደስ አለዎት! ጠላት እያየ ወዳጅ ቁሞ እያጨበጨበለዎ እግዚአብሔር በዘላለማዊ ፍቃዱ ያየለዎትን ቦታ ይዘዋል ። ጥበቃውና ምህረቱ በዝቶ ለዚህ ቀን ያደረሰን ፈጣርን ማመስገን እወዳለሁ። ከሁሉም በላይ ከልጅነት እስከ እውቀት የረዳዎት ፈጣር ጋር ራሶን ይጠብቁ ከመቼውም ጊዜ በላይ ጥንቃቄ የሚያስፈልገው አሁን ነው። የኢትዮጵያ ሕዝብ ሆይ ከብልፅግና መሪዎቻችን ጎን የምንሰለፈው ጊዜው አሁን ነው። በትንሽ ዓመት ውስጥ ተፈትነው በአስተማማኝ ሁኔታ አልፈዋል። የማሸነፈችን ምስጥሩም ለዜጎቹ ክብር ቅድሚያ ሰጥተው በመስራታችን ነው። አሁን ለአምስት አመት ተቀመጥ በወንበረ ብለን ውክልና ሰጥተናል ። መልካም ና ሚቹ የሥራ ሁኔታ ልንፈጥርላቸው ይገባል። ከቻልን እንደግፋቸው ከልቻልን ለሚሰሩ ዜጎቻችን ዕድል እንስጣቸው ብቻ ያላ እኔ ለአፈር-የሚባለው ዘመን ያለፈበት ፈልጥ ይዘን ድርቅ አንበል። ኢትዮጵያ ማህፀነ ለምለም ነት።
    መልካም የሥራ ዘመን!!!

    • @Qaalluu74
      @Qaalluu74 3 роки тому

      Dear foreign dignitaries and guests, I am here on this site to tell you about the illegal occupation of the public office by former Prime Minister Dr. Aby Ahmed Al, PhD. I am not a politician, nor support any political organizations. I am not even a political activist. I am one of the millions of Ethiopians who violently displaced from my homeland. During forced & violent displacement by the Ethiopian's security apparatus, many lost everything from the loved ones, I too lost everything and everyone under system of governance which former PM Aby Ahmed was and now is part of. I am since been victims advocate, and voice of voiceless. Under normal circumstances, no election is called election when one man is running against no one. Dear foreign dignitaries and guests, as voice of voiceless people, I am here to tell you that former Aby Ahmed election is not an election, it is illegal grab of power and continues illegal occupation of public office therefore, it is void and null. Aby Ahmed does not have public mandate to wage war on his own people. He waged war on Tigray, he waged war on Oromia, he waged war on Somalian people, he waged war on Sidama, he waged war on Benishangul. In Addition, Aby Ahmed committed war crime and crime against humanity in Tigray, and he used and continue to use hunger as weapons of war on Tigray children, women, the elderly, women, and he invited the foreign forces
      to kill and rape Ethiopians namely the Tigran people. He is the criminal by any measure. Countries need to stay away from certifying his one-man election thereby antagonizing more than 100 million Ethiopians, because you do business with the people, not with individual.

  • @tekolayigermu4049
    @tekolayigermu4049 3 роки тому +1

    አቤት ስታምሩ ። ትዝታዬን ቀሰቀሳችሁ !!

  • @salhebsi6877
    @salhebsi6877 3 роки тому

    እምዬ እናት ኢትዮጵያየ ለዘልዓለም ኑሪልኝኝ የኔ ውብ ሃገር

  • @sadikdelil5498
    @sadikdelil5498 3 роки тому

    የኢትዮጵያ ጀግኖች ፡እንኮራባችሁለነን

  • @adamcell5290
    @adamcell5290 3 роки тому +34

    ኢትዮጴያ አገሪ እንዴት ታምራለች ውብ አገር ኑሪ ዘላለም ዋው

  • @jestsforall7040
    @jestsforall7040 3 роки тому

    May God bless Ethiopian Troops !!