በወይን አምባ ማርያም የተሰራ ክፉ መናፍስትን ለማሸነፍ 69 || ህፃን ልጅ ይታረድልኝ ነበር | Komos Aba Samuel Tesema

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 19 жов 2024

КОМЕНТАРІ • 219

  • @senaitechartier7938
    @senaitechartier7938 10 місяців тому +9

    የመ ምህር ግርማ ፍሬዎችን ❤ እግዚአብኤር ይመስገን

  • @beskutadaniel3438
    @beskutadaniel3438 10 місяців тому +30

    አባታችን እረጅም እና ጤና ይስጦት ፀጋውን ያብዛሎት

  • @yilfan2138
    @yilfan2138 10 місяців тому +19

    ጌታ ሆይ ማረን ይቅር በለን ከክፉ መናፍስት አሰራርና ባርነት ነፃ አውጣን ፣ አሜን አሜን አሜን

  • @TecastMasala
    @TecastMasala 10 місяців тому +14

    ሥለሁሉ ነገረ እግዚአብር ይመሥገን አባ እኔ ቃለም የለኝ ፀጋዉን የብዛሎት ጤናዉን ይሥጦት በቤቱ ያፅናልንንን💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔💔😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @talaalex2032
    @talaalex2032 10 місяців тому +16

    አቤቱ ጌታ ሆይ ለነሱ የደረስክ ለኛም ድረስልን የሚሳንህ የለም😢😢😢

    • @newcell3799
      @newcell3799 10 місяців тому +1

      አቤቱ አምላኬ ሆይ ለነሱየደረሰ ለኔም ቤተሰቦች ይድረስልኝ

    • @haseerahmad2421
      @haseerahmad2421 9 місяців тому

      አቤቱአምላኬለነሱእደደረሰለኔምቤተሰቦቼድረስልኝ😢😢😢አባታችንቃለህይወትያሰማልንእድሜናጤናውንያብዛላቹአሜን፫

    • @kenenia1894
      @kenenia1894 9 місяців тому

      አምን

  • @beskutadaniel3438
    @beskutadaniel3438 10 місяців тому +20

    እንኳን ደህና መጡልን አባታችን የማቱሳላን እድሜ ይስጦት

  • @amanuel5687
    @amanuel5687 10 місяців тому +6

    አባታችን እንኳን ደህና መጡ እግዚአብሔር አምላክ በዕድሜ በጤና በፀጋ ይጠብቅልን አባ በፀሎት አስቡኝ

  • @ወለተሚካኤልየስላሴባሪያነ
    @ወለተሚካኤልየስላሴባሪያነ 10 місяців тому +7

    ወለተ ሚካኤል ገብረ መሥቀል በፀሎት ያሥቡን አባታችን አትርሱን እኛም በሥደት ተሠቃየን 😢😢 ቅዱሥ ሚካኤል ሆይ አንተ ድረሥልን ፈውፍ አሜን ፫

  • @beskutadaniel3438
    @beskutadaniel3438 10 місяців тому +65

    ቤተሰቦቼን ልኬ ነበር ከሆለታ ገነት እኔ አረብ አገር ነው ያለሁት እግዚአብሔር ይመስገን የሁሉም ምልክት አሳይቷል የቅዱስ ሚካኤል አምላክ ጨርሶ ይማርልኝ ወለተ ሰማዕት ብላችሁ በፀሎት አስቡን ማ ነው እንደኔ ሼር አድርጎ የገባው

    • @jadabuziki9203
      @jadabuziki9203 10 місяців тому +1

      የት ናቸው ባታውን ጠቁሚኝ በማርያም

    • @genetdesta2704
      @genetdesta2704 10 місяців тому +2

      እህቴ የሚያገለግሉት ቆቃ ወደ ናዝሪት ነው ግን አአ ወይን አምባ ማርያም በሳምንት ሁለት ቀን እየመጡ ያገለግላሉ

    • @Asmi715
      @Asmi715 10 місяців тому

      Amen Amen Amen lanchi yederes legnam yedreselen

    • @samarr1112
      @samarr1112 10 місяців тому

      ​@@genetdesta2704መቼ ነው ሚመጡት እማ 🙏

    • @Woinymoges
      @Woinymoges 9 місяців тому +1

      ስልካቸውን ላኪለን..ስሞት..እህቴ ታማብኝ😭

  • @mekilet165
    @mekilet165 10 місяців тому +7

    የተዋህዶ እንቁ አባታችን እድሜ ከጤና አብዝቶ ይስጥልን

    • @Hanatadsa12345
      @Hanatadsa12345 9 місяців тому

      😂😂😂😂 ይህ ሰውየው እራሱ ደብተራ ጠንቋይ ነው እንጂ የቤተክርስቲያን አባት አይደለም 😂😂😂

  • @kanaeth2235
    @kanaeth2235 10 місяців тому +6

    ይለይብኛል ሚካኤል ይለይብኛል እልልልል አባታችን ፀጋውን ያብዛሎት እኛም አገራችን ገብተን ለመፈውስ ያብቃን

  • @MeserereDubai
    @MeserereDubai 4 місяці тому

    አባታችን እድሜ ከጤና ጋር ይስቶክ 🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾🥰🥰🥰🥰🥰❤❤❤❤❤ 41:01

  • @kidistkassa7093
    @kidistkassa7093 10 місяців тому +2

    አባታችን: እግዚአብሔር: አምላክ: ፀጋውን: ያብዛልዎት:ረዥም: የአገልግሎት: እድሜ: ከሙሉ: ጤና: ጋር: ይስጥዎት::

  • @kelemeuagatukelemeuagatu4701
    @kelemeuagatukelemeuagatu4701 10 місяців тому +6

    አባታቺን እድሜና ጤና ይስጥሆት 🙏🏾🙏🏾🙏🏾🙏🏾

  • @solataacra6797
    @solataacra6797 10 місяців тому +1

    አባ፡እድሜ፡ከጤናጋር፡ይስጦት፡ፀጋዉን፡ያብዛሎት፡፡

  • @ወለተሚካኤልየስላሴባሪያነ
    @ወለተሚካኤልየስላሴባሪያነ 10 місяців тому +3

    እመብርሀን ወለላይቱ አዛኒቱ እመብዙሀን እባክሽን እናታለሜ ልለምኝሽ የኔንም እነቆቅልሽ ሂወቱን አሥተካክሊልኝ እማይዬ😭😭😭

  • @Fitsummidia
    @Fitsummidia 9 місяців тому +2

    አባታችን ፀጋ በረከትዎ ይደርብን ❤❤❤

  • @መታሠቢያደረጄ
    @መታሠቢያደረጄ 10 місяців тому +2

    እድሜና ጤና ይስጦት አባቴ ፀጋውን ያብዛሎት ለደጁ ያብቃኝ ቅዱስ ሚካኤል አባቴ።

  • @tigistasefa7510
    @tigistasefa7510 10 місяців тому +6

    አባታችን በረከታቸው ይደረብን አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር እኝንም በደጅ ይፈውሰን

  • @jambarj273
    @jambarj273 10 місяців тому +2

    እውነትነው እኔምእወዳቸዋለው እግዛአብሔርይጠብቅልንአባታችንአሜንአሜንአሜን 🤲🤲🤲💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️💚💛❤️

  • @abebaembiale3452
    @abebaembiale3452 9 місяців тому +1

    አቤቱ ማርን ይቅር በለን አባየ ፅጋውን ያብዛለወት❤❤❤❤❤

  • @Zhrhድልለተገፋውአምሀራክብ
    @Zhrhድልለተገፋውአምሀራክብ 10 місяців тому +1

    አቤቱጌታሆይ ለነሱየደረስክላቸው እኛንምማረን

  • @emushzena9504
    @emushzena9504 10 місяців тому +2

    አባታችን ጸጋዉን ያብዛልን ለወድሜ አባ ሰይፈ ሚካኤል ይባላል ጤናዉ ታዉካል ጸልዩሉኝ

  • @berhehiluf3301
    @berhehiluf3301 9 місяців тому +1

    አቤቱ ጌታ ሆይ ለነሱ የደረስክ ለኛም ድረስልን ኣሜን ኣሜን ኣሜን!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!

  • @yayanew-e8x
    @yayanew-e8x 10 місяців тому +3

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልል አባታችን እሰይ በጉጉት ነው የምንጠብቆት

  • @sinelovenibret9222
    @sinelovenibret9222 2 місяці тому

    ለአባታችን እረጅም እድሜና የአገልግሎት ዘመን ፈጣሪ ይስጥልን፡፡ በረከቱ ለእኛም በያለንበት ይድረሰን፡፡ እኔም ቤት አንደዚሁ አይነት ተመሳሳይ ችግር ስላለ በረከቱ ይድረሰኝ፡፡ የፈውስ አገልግሎት የሚሰጥበት ቦታ ፕሮግራም ቢነገረን ደስ ይለናል፡፡ አባታችን ቢቻላቸውስ ወደ ጎጃም ቢመጡ ፈጣሪ መልካም ፈቃዱ ይሁን፡፡

  • @YelkalTemesgen-fg1im
    @YelkalTemesgen-fg1im 10 місяців тому +1

    አባቴ እኔ በጣም ነው የምዎዶት እድሜና ጤና ይስጥልኝ

  • @amalh6034
    @amalh6034 9 місяців тому +1

    አባታችን እረጂም እድሜ በጤና ይስጥልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @AdnnaAli-m7h
    @AdnnaAli-m7h 10 місяців тому +1

    አባእድሜነጤነይስጥልንአባታችንበፀሎትእስብን

  • @mesi5527
    @mesi5527 10 місяців тому +2

    እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ይስጦት የኔ አባት

  • @سميرة-ن4ي
    @سميرة-ن4ي 2 місяці тому

    አባታችንበእድሜበጤናያቆልን❤❤❤❤❤❤❤

  • @sunnights6561
    @sunnights6561 9 місяців тому

    አባታችን የምወድሆ የማከብርሆ❤❤❤❤

  • @ayuwwuwhhwsus3495
    @ayuwwuwhhwsus3495 10 місяців тому +1

    እግዚኦ ማህረነ ክርስቶስ ደብተራ ስር ማሽ ሊቀመላኩ ቅዱስ ሚካኤል ያዋርድልን መድረሻውን ያሳጠው አባታችንእድሜና ፀጋውን ያብዛሎዎት

  • @kalabe2655
    @kalabe2655 10 місяців тому +3

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን

  • @tsehaytsedu4744
    @tsehaytsedu4744 10 місяців тому +1

    እባቴ በጭንቀቱስጥ ነዉ ያለሁት አናአፀደ ማርያም ብለው በፀሎቶ ያስቡኝ

  • @HiwotB-p6o
    @HiwotB-p6o 10 місяців тому +1

    አሜን አሜን አሜንንን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @tarakuwait326
    @tarakuwait326 10 місяців тому +1

    እግዚአብሔር ይመስገን በእውነት አባቶቻችን እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @AlkhyeliDriver
    @AlkhyeliDriver 10 місяців тому +3

    አባ በረከቶት ይደረብን እድሜና ጤና ያድሎት❤❤❤

  • @melshweyaya
    @melshweyaya 2 години тому

    አባታችን እረጅምእድሜናጤናይስጥልን

  • @nahomkasa110
    @nahomkasa110 10 місяців тому +1

    አሜን እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን እድሜ ከጤና ይስጦት🙏🙏🙏

  • @mihretdabboush1025
    @mihretdabboush1025 10 місяців тому +5

    አሜን አሜን አሜን አሜን አሜን ❤️🙏🙏

  • @bertuberihun2109
    @bertuberihun2109 8 місяців тому

    አባታችን እሴተ ገብርኤል ብለው አስቡኝ

  • @TamenechHelamo
    @TamenechHelamo 10 місяців тому +1

    አባታችን እግዚአብሔር አምላክ እድሜ ና ጥና ይስጣችሁ እኔ ያለው፣አርብ;አግር ነው የክርስትና ስም ውለቴ መድህን እባላልሁ እባክዎ በፅሎታችሁ አስቡ 🙏🙏🙏

  • @SenatiRufeleyi
    @SenatiRufeleyi 10 місяців тому +4

    እናታችን በፀሎታች አስቡኝ. እስካለ ማርያሞ😢😢😢

  • @behaylwatefera-g9w
    @behaylwatefera-g9w 10 місяців тому +1

    ፀጋዉ የበዛላቸዉ አባት በቦታ በመገኘቴ ደስ ብሎኛል እመብርሀን ክብር ይግባት❤❤❤

  • @MeserereDubai
    @MeserereDubai 4 місяці тому

    እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን

  • @kirosbereketgebremedhin6058
    @kirosbereketgebremedhin6058 10 місяців тому +1

    እግዛኣብሄር ይመስገን እድሜና ጤና ይስጠልን አባታችን

  • @GenetKonjoo
    @GenetKonjoo 10 місяців тому +4

    Amen amen amen 🙏❤❤

  • @SenatiRufeleyi
    @SenatiRufeleyi 10 місяців тому +4

    እግዚአብሔር ይመስገን

    • @asegedechnegssh4209
      @asegedechnegssh4209 10 місяців тому

      Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean

  • @YwekeshtLij
    @YwekeshtLij 10 місяців тому +1

    አባቶችን እድሜና ፀጋ ይሰጥልን

  • @ShewayeeyouTubeሽውዬዮዑቱቢ
    @ShewayeeyouTubeሽውዬዮዑቱቢ 10 місяців тому +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ባዉናት 💕💕💕

  • @tajtaj9676
    @tajtaj9676 10 місяців тому +1

    በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @NB_CHR
    @NB_CHR 9 місяців тому

    Abatochin yabezalin amlak yimesgen temesgen eyesus kiristos

  • @Eyob797
    @Eyob797 10 місяців тому +3

    እግዚአብሔር ይመስገን።

  • @footballtips4593
    @footballtips4593 10 місяців тому +2

    ተመስገን ጌታሆይ❤❤❤

  • @KsaksaksaKsaksaksa-i5f
    @KsaksaksaKsaksaksa-i5f 9 місяців тому +1

    አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏

  • @rahelyishak1911
    @rahelyishak1911 10 місяців тому +1

    Wediii orthodoxawiyan abatachen komosi aba samual hulia maksegno ena erobi be weynamba maryam agelgeloti jemerewal yatechegerachehu medani yemetefelegu ke gore weynamba mariyam bajaji bemeyazi nu ena dehnetuni agegnu befits kesisi henoki weldemaryam yaneberubeti betekrestyan new bertu neku aganenti teweledun eyatechawetebeti new rejim edmia le abatachen egziabher yetebekelen yabzalen orthodox lezelalem tenur. ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @AbyeDagnaw
    @AbyeDagnaw 3 місяці тому

    ለአበታቸን እዴሜ ያቹውን ፋጣራ አብዝቶ ይስትልን።

  • @zdkebede-su6qg
    @zdkebede-su6qg 10 місяців тому +2

    እግዚአብሄር ይመስገን ማዳኑ የማያልቅበት

  • @AstrSeliman-nm3rj
    @AstrSeliman-nm3rj 9 місяців тому

    አሜ አሜን አሜን 🙏🙏🙏

  • @ababamoges4604
    @ababamoges4604 10 місяців тому +2

    Elelelelel Elelelelel Elelelelel Elelelelel Elelelelel Elelelelel

  • @የኛቤተሰብ-ቀ5ኰ
    @የኛቤተሰብ-ቀ5ኰ 10 місяців тому +2

    ለደጁ ያብቃኝ እኔም በቅርብ ከእስራቴ እፈታለሁ አምናለሁ እመቤቴን ይዤ

  • @እግዚአብሔርእረኛየነ-ኈ1ሰ
    @እግዚአብሔርእረኛየነ-ኈ1ሰ 9 місяців тому +1

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ❤❤❤❤

  • @merontorue36
    @merontorue36 3 місяці тому

    Ehhhhhhhhhhhhhh 😢😢😢😢😢😢 aba ehete geberele nenge betelote asebunge 3were behala eneme emetalehu

  • @zelalemsisayashene2313
    @zelalemsisayashene2313 12 днів тому

    አሜን አባቴ

  • @AsmiHayle-fn1dc
    @AsmiHayle-fn1dc 10 місяців тому +1

    አባታችን እድሜ ጤና ይስጦት❤❤❤

    • @asegedechnegssh4209
      @asegedechnegssh4209 10 місяців тому

      Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean

  • @ababamoges4604
    @ababamoges4604 10 місяців тому +1

    Elelelelel Elelelelel Elelelelel Elelelelel Elelelelel Elelelelel Elelelelel Elelelelel Elelelelel Elelelelel Elelelelel Elelelelel Elelelelelelelelelelelelelel

  • @sarahbakele9116
    @sarahbakele9116 10 місяців тому +1

    Bexelote asebune abte ehete mareyame🙏

  • @samiraahmad3695
    @samiraahmad3695 10 місяців тому +2

    ፈጣሪ ከፈቀደልኝ 5ወር ቀርኝ አምላኬ እርዳኝ ደጅክ አብቃኝ መጥቼ ድናለው😢

  • @alemchane8283
    @alemchane8283 10 місяців тому

    አባ አፀደ ማርያም ብለው ይፀልዩልኝ

  • @salubac7649
    @salubac7649 10 місяців тому +1

    Amen Amen Amen egziyabiher yemsign ❤❤❤❤❤❤❤

  • @emikkmemikkm1940
    @emikkmemikkm1940 10 місяців тому +1

    አባታችን እድሜና ጤና ይስጦት
    ፀጋውን ያብዛሎት ❤
    እመቤቴ ማርያም የልቤን የነገርኩሽን
    ፈፅሚልኝ እናቴ እመቤቴ

  • @SenatiRufeleyi
    @SenatiRufeleyi 10 місяців тому +1

    አሜንአሜንአሜን

  • @muluneshmetaferia7809
    @muluneshmetaferia7809 10 місяців тому

    እግዚአብሔር ይመስገን ቆሞስ አባ ሳሙኤል ፀጋውን ያብዛልን። አባታችን ቀሲስ ሔኖክ ቤተክርስቲያኗ እንደዚህ እንድትታወቅ ካደረጉ በኋላ የት ሄዱ።

  • @frewoyniabrha2418
    @frewoyniabrha2418 10 місяців тому +1

    አባታችኝ እንኳን በሰላም መጡ

    • @asegedechnegssh4209
      @asegedechnegssh4209 10 місяців тому

      Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean Amean

  • @MasaratKorsaa
    @MasaratKorsaa 10 місяців тому +1

    Ameeen Ameeen Ameeeen🎉🎉🎉🎉

  • @SelamawitAsfaw-ft6cl
    @SelamawitAsfaw-ft6cl 10 місяців тому

    Aba berso lay yaderw yegzhabher menfse kedus begame lay yederben edma ketna yestote

  • @HuhUuuu-l6q
    @HuhUuuu-l6q 10 місяців тому +2

    Ameen Ameen Ameen ❤️❤️❤️

  • @selamtiruneh1275
    @selamtiruneh1275 10 місяців тому +1

    Abatachn berketwo yderbin Woynaba maryam hulam ymitwulin

  • @zedotube3915
    @zedotube3915 10 місяців тому +1

    Abatachan adamen tena yisataln tsagawn yabazalot🙏🙏🙏

  • @ኖላዊኖላዊ
    @ኖላዊኖላዊ 10 місяців тому +2

    እግዞኦ ማርን ክርስተስ ጥብቀን እረጂም እድሜ ይሰጣቹህ ላባቶቻችን አምላኬወይ ሊቀመላይክ አንተ ጠብቀንንንንንን አባቴ

  • @yayanew-e8x
    @yayanew-e8x 10 місяців тому +2

    ወይኔ አባታችን መች መተው ነው ? ሌላቀን መች የኖራሉ በዕመቤቴ

  • @michaelkidane6578
    @michaelkidane6578 10 місяців тому +1

    Amen 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏

  • @MasaratKorsaa
    @MasaratKorsaa 10 місяців тому

    Faxarii enyamim natsaa yaa waxanalii😢😢

  • @itchannelessayas2130
    @itchannelessayas2130 4 місяці тому

    እራሳቹ ፀበል የሰፈፈልጋችዋል

  • @ወለተሰማእት
    @ወለተሰማእት 10 місяців тому +2

    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልእ ❤❤❤

  • @GanatAA
    @GanatAA 10 місяців тому +1

    Aba kelehiwet yesemalign tedern lijochn tebeten nebirtech hulu Alke Ethiopia 🇪🇹 eyelehu 3 gaze weyenba metch kedom tetemka Nsehe gabich neber ahun gan sedet liye negn Beselote asebign

  • @יונימראיד
    @יונימראיד 10 місяців тому

    አሜን አሜን

  • @butubutu2391
    @butubutu2391 9 місяців тому

    ayatochi kefle hager le zare menfes yegebralu ene a.a laye menem bemalawekwe esekayalhu

  • @BiriEshetu
    @BiriEshetu 10 місяців тому +1

    Ameen Ameen Ameen👏👏👏👏👏👏💙💙💙💙💙💙💙

  • @HanaMesfin-cr5pw
    @HanaMesfin-cr5pw 10 місяців тому +1

    Abatachen Tsegawen yabezalot

  • @MelsuSetage
    @MelsuSetage 10 місяців тому

    እድሜና ጢና❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @እግዚአብሔርእረኛየነ-ኈ1ሰ

    ❤❤❤❤❤❤

  • @hayatgetnet4128
    @hayatgetnet4128 10 місяців тому

    Yet new yemtaku ebakachw lemot new tebaberugn

    • @tsegazeab8868
      @tsegazeab8868 10 місяців тому

      የቪዲዮ መጨረሻ ላይ አለ

  • @Haya-v3t
    @Haya-v3t 10 місяців тому +1

    ❤❤❤❤😢😢

  • @AwekeGerma
    @AwekeGerma 9 місяців тому

    Abatachin nurulegn

  • @saeedalnamari2695
    @saeedalnamari2695 9 місяців тому

    ❤❤❤❤❤ 🤲🙏🙏

  • @ፋኖ-የ1ለ
    @ፋኖ-የ1ለ 10 місяців тому

    አባታችንን እንዴት እናግኛቸው እባካችሁ ስልክ ቁጥራቸውን ፃፉልኝ ከውጪ ነው

  • @asetereasetere6261
    @asetereasetere6261 10 місяців тому

    ሚካኤል ❤🙏❤

  • @AlemayewGetachew-j7t
    @AlemayewGetachew-j7t 10 місяців тому

    እድሜ ይስጥልን አባ ይገርማል ከወይን አምባ ጠፍቸ አላዉቅም ነበረ መምጣተወትን አለወኩም አና በጥዋት አስነስቶ አያት ጌወርጊስ ወሰደኝ ይገርማል አባ ከ3 ቀን በፊት ደዉየ ነበረ ለማታ 3:00 ስአት ተቀጣጠርን ማት ስልከወት አምቢ አለ አና አባ ከእኔ ላይ ያለ መንፈስ ነዉ አርሰወን እንዳላገኝ ያደረገ። ዘመድ ጓድኝ ከተጠቀሙብኝ በሗላ ይጠሉኛል መላ ቤተሰብ ተበተነ ከእናቴ ጋር 22 አመት ሆነን ይገርማል። ተክለ አብ ሁላችሁም በ ፆለት አግዙኝ አመሰግን አለሁ።

    • @hayatgetnet4128
      @hayatgetnet4128 10 місяців тому

      ebakh selek kaleh betam techgre new

    • @hayatgetnet4128
      @hayatgetnet4128 10 місяців тому

      Yet new

    • @hayatgetnet4128
      @hayatgetnet4128 10 місяців тому

      Hiwot teblashetole ebakh temochalesh tebey new ebakh

    • @Tina-w8r
      @Tina-w8r 10 місяців тому

      አድራሻቸው እና ስልካቸው ቪድዩ መጀመርያና መጨረሻ ላይ አለ

    • @AlemayewGetachew-j7t
      @AlemayewGetachew-j7t 10 місяців тому

      @@hayatgetnet4128 አድራሻቸዉ አና ስልካቸዉ ቢዲዮ መጀመርያ እና መጨረሻ አለላችሂ