ዳጊዬ after watching your interview with Seifu yesterday i really appreciate you as a woman and as a person. You are a very humble woman with forgiveing heart. Please dont let go if that no matter the consequences because God loves pure hearted people like you. Much love ❤
Dagi, your latest album is amazing! Each track weaves emotions and melodies that speak directly to the heart. Your talent shines in every note, creating an unforgettable musical journey. Thank you for sharing your incredible artistry - it deeply touches the soul and inspires.
ጎበዝ በርቺ ዳጊዬ ልጅ ማይክ ደሞ የበለጠ ጣእም ሰጠዉ ለዘፈኑ😮😮😮
ዳግም ፀሀይ ወጣች የኔቅመም
ዳጊዬ የበዙ ዓመታት ልፋትሽ እና ጥረትሽ ፍሬ አፍርቶ በማየትሽ በጣም ደስ በሎኛ አይዞሽ በረቺ ፡፡
Lij mike kale hulum zefen 🔥 🔥 dagi 🔥🔥🔥
በጣም ደስ የሚል ጥምረት ነው! ❤❤❤
እውነትም "ወ ር ቅ" አልበም ነው።
BRAVOOOOOO ዳጊዬ ።
ዋው ዳጊ ደስ የሚል ስራ እንኳን ደስ አለሽ ምርጥዬ የአራዴክስ ልጅ ❤❤❤❤❤❤❤
መቸም ልጂ ሚካኤል ያለበት ሙዚቃ ሁን ብሎ ይስባል በርች ዳጊሻ❤❤🙏
የነካው ሁሉ ሚያምርለት ልጅ ማይክ❤❤
ተመስገን እዚ ሰፈር ደግሞ ኮሜንቶቹን ሳይ ደስ አለኝ ኤፍቢ መንደር ሲተቿት አይቼ ነው ሰርች አድርጌ ሙዚቃዋን ላይ የመጣሁ የሙዚቃ አፍቃሪ ስላልሆንኩ አላየሁትም ነበር በርቺ እንቅፋቶች ቢበዙም ወደ ፊት ዳጊሻ
እዛኮ አንዳንድ የቆሼ ጥርቅሞች አሉ አስር ማይሞሉ ቁጭ ብለው ቡና እስከ በረካ እየጠጡ ሰው የሚያሙ ት ክክለኛ አስተያየት ሰጪ ያለው እዝህ ነው ሙዚቃ አድማጭ 💯
❤❤❤
@@Pmabiyahmedaliቡና እስከ በረካው ክክክክክ
ሠው ጥሩ ሲሠራ የማይወድላቸው ጅሎች አሉኮ
መተቸት ምንድነው ችግሩ ከመቼ ጀምሮ ነው ትችት እንቅፋት የሆነው
ዋው "ዳግም ፀሐይ" ወጣች 👌👏👏👏👏
ያበደ ነው ልጅ ሚካኤል ዳጊ❤❤❤
ዳጊዬ after watching your interview with Seifu yesterday i really appreciate you as a woman and as a person. You are a very humble woman with forgiveing heart. Please dont let go if that no matter the consequences because God loves pure hearted people like you. Much love ❤
Me too!! She is so humble ❤❤❤❤
ዋው ልጅ ማክ በጣም አሳምሮታል ያቸም የተለየ ነው አደኛ ስራ ነው
ሰው አለምን አትርፎ ነብሱን ቢያጎድስ ምን ይጠቅመዋል ይላል ቃሉ። ንስሀ ግቢ ዘፋኝ መንግስተሰማያትን አይወርስም።ህጥያት ነው ለጊዜው ነው።
ዳጊቷ💎ሳይሽ ውበቱን ሚለውን ዘፈን ነው ሚመጣብኝ ❤ በምርጥስራመተሽልናል❤
ኧረ በሰመአብ ግርማሞገስ ❤ኡፍ 😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍
ዳጊ ምርጥ ስራ እራፐ ነዉ ያንቺ ድምፅ እንደዚህ አይነት ሙዚቃ ብሰሪ በርቺ ዳጊ ❤
ቆንጆ ስራ ነው
እዉነትም ወርቅ ነው ያኔ ዉድ
እንደው ግጥም እና ዜማ ማን እንደስራው ባትፅፉልን እራሱ እቺ የት Ethiopian ራፕ king ልጅ ሚካኤል መሆኑን አይጠፋኝም
ግጥም 80%
ዜማ 75%
I don't have enough word to explain your skill
ዋው ዳጊነት ትችላላችሀ❤❤🎉🎉🎉
ብዙ ቆይተሽ የሰራሽው ስራ በጣም አሪፍ ጎበዝ ሴት በርቺ
ምርጥዬ❤❤❤ዳጊዬ 🎉🎉
ዳጊ የትዳር ምሣሌ 10 አመት ቀላል አይደለም እና ፡ የሠውን አሉባልታ ወደ ጎን ትተሽ ፡ልጆቻችሁን አሣድጉ የማንም ዱርየ ገቢ ማሠባሠቢያ አትሁኑ መልካም❤❤❤ የፍቅር ግዜ ይሁንላችሁ
መልካም እድል ❤
ያ ሰላም ብለናል ይመችሽ ዳጊ
ይህን እናት በጣም ነው ምወድሽ ስራው ደሞ ያደ ነው በርቺልን ይኔ ማርርር🥰🥰🙏🥰🙏🥰🙏🥰🙏🥰🙏🥰🥰🥰🥰🙏🥰🥰🥰
ልጅ ማይክና ዳጊ👌👏👏👏👏
Congratulations dagiachin🎉🎉🎉🎉
አካሌ ውቤማ👌 ደግሞ የሆነ ቦታ baby…featuring 😂😂😂 ተመችቶኛል
Wowwwww🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
wow dagi lij meki ትችላላችሁ
The best music, Good job 👏
በጣም አሪፍ👌
በጣም አሪፍሰራ ናው❤❤❤❤
Waww musika kana wubatwa
ዳጊ በጣም ደስ ይላል በርቺ እወድሻለዊ
ጥሩ ስራ ነው እንኳን ደስ አለሽ❤
Daga betame yetazebekoten nger lgershi? Zema +geteme betekeklgaw bota gororo layi edzihe lkeke silu 😮beya new eyesmahute yalhute ena mene leleshi new beka telyalshi ademachen selkebershi ename agetan sebere aderga eje nesahu 🙏ewdeshalhu I hope Ethiopia semta edmagegeshi
ምርጥ ሙዚቃ . . . ይመችሽ ዳጊ 💚💛❤
Waww❤❤❤ Dagi
Good luck 🤞
Congrats Dagiye 🫵🏽👏🏼❤️
Ymechishi dagiye yabede newu❤
ዋው ዳጊየ አንደኛ ትችያለሽ❤❤❤❤❤
አሁን ነው yetalekekw like likeee🥰🥰🥰🥰🥰🥰
upload none stope
ዳጊ ያበደ ነዉ❤ 👌👌
Wow nice song ❤
ቆንጆ ስራ ነው
Dagi, your voice is amazing, "silewubetu sasib "do it again
Des yemel Music dagi mert sera
Mirt sira new 😘🤙
Good job muniti👌
❤❤❤ No words dagiye
Wow....❤❤❤
🎉🎉congrats dagiye❤
Congrets Dagi , best album.
ቆንጆ ሙዚቃ ❤
❤❤
Very nice 👍👍👍👍👌👌👌👌
Harife sera nawe
I applauds 👏👏👏👏👏
Desssss yilal 💞
Go
Wow Nice song
wowww❤❤❤❤
ምርጥ ስራ ነው
Harif sra new
this is my favorite one😘❤
You are lakes gad blass you ❤
Nice work dagi
Dagi, your latest album is amazing! Each track weaves emotions and melodies that speak directly to the heart. Your talent shines in every note, creating an unforgettable musical journey. Thank you for sharing your incredible artistry - it deeply touches the soul and inspires.
Good luck dage so nice job
Respect 🙏
catchy beat, nice voice, perfect collab, 👌🏾
ቆጆ ስራ ነው በርቺ እሺ❤❤❤❤❤❤
Wow bert sera faf dagj😊
Perfect❤❤❤❤
Best !!!
Wow lij mike
Good work!
Arif new balish gn politica wita anchi gn ............
From tigray
❤❤❤
Grum new
Dagiye🥰🥰🥰
wowoooo❤❤❤
Nice👏👏👏
Wawww yn gobez
Arefe album newe dagiye
Wiooooooo❤❤❤❤❤❤
Lij Mick wow
❤❤❤
❤❤❤❤❤❤❤🎉
🎉🔥😍
Bummmmmm🎉🎉🎉🎉❤❤❤🎉🎉🎉🎉
👏👏👏👏👏👏❤❤❤
Amazing
Wow betame des yemyl rape music 🎵🎵🎵🎶🎶🎉❤
❤❤❤❤