Fitsum T - Yitaral ተንከባከባት feat. Jalud - New Ethiopian Music 2024 ይጣራል
Вставка
- Опубліковано 14 жов 2024
- #Fitsumt #ይጣራል#yitaral #ethiopianmusic #ethiopian #EritreanMusic #oromomusic #tigrignamusic #ethiopia #ተንከባከባት
ይጣራል
ዜማ ብስራት ሱራፌል
ግጥም ወንድወሰን ይሁብ
ቅንብር ናኦል ኤቢሳ
ሚክስ እና ማስተሪንግ ሰለሞን ኃ/ማሪያም
Yitaral feat. Jalud - Track 02 from Ayadalam Album - Fisum T
Spotify :
open.spotify.c...
Apple Music :
/ ayadalam
IG:
/ fisumt
Facebook
/ fisumt
"ይጣራን" ስለወደዳችሁልን ስለተንከባከባችሁት ከልብ አመሰግናለሁ🙌 ምናልባት ለማታውቁ "ተንከባከባት" ወይም "ይጣራል" ከሙሉ አልበሜ ፪ኛ ትራክ ነው። እስካሁን "አያዳላም" የተሰኘውን ሙሉ አልበሜን ላላዳመጣችሁ ደሞ ፣ እንድትሰሙት ተጋብዛችኋል። 10 ትራኮች ናቸው ፣ የተደበቁ እንቁዎች አይጠፉም 😉
like, subscribe, and share ❤
#አያዳላም #FisumT #EthiopianMusic #ayadalam
5UK
😍😍😍😍😍😍😍
ያራዳ ልጅ ሊቢያ ሁነን እያዳመጥንሽ ነው ይመችሽ❤
እምወድህ ❤❤❤❤
🎉ኑቡያውኤቡዦሦ
በርታልኝ ብሮ
❤
❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
Hena positive eko nesh yenechek....gn behone neger bek Bel tefetekal
❤❤
Heni
የማንም ባዶ ጭቅላት አትስማ በጣም አሪፍ ስራ ነው ጎበዝ 👌👌👏👏
❤️❤️❤️❤️
በጣም ምርጥ ዘፈን ❤❤❤
Komche komche
@@amaniliquorstore384korokonda
😅 kill@@frpfafi7091
ከ አቡዱ ጋር ስለተጋጨ ነው እንጂ ከዚ በላይ ሊሰማ ሚገባው ስራ ነው 👌👌
ለምንድን ነው የተጋጩት?
Endyt
ከግንድ ጋር ያጋጭክ የቱ ጋር የተጋጨዉ😅
Great song! best collaboration ! I listening again and again ...wow! ይጣራል!
❤I’m
ካልበሙ የተመቸኝ ይሄ ነዉ ግን በርታልን
ሰለወደድኩት የሰልኬ መጥሪያ አደረኩት🤗🔥🤗🔥
ይጣራል ዘፈኑ❤❤💪ጀግና ምርጥ ነው👌👌
👌"Weyen eyadere nw mitemew"
Yantem endihu nw sikoy betam tewedaj yehonal amenalw!!!!!❤❤❤❤❤
ሁሉንም ትራክ ሰምቻቸዋለሁ ምርጥ አልበም ነው እንደተለፋበት ያስታውቃል 👌👌👌
I'm from south Africa but l love Ethiopian songs❤
ከtiktok ሰምቶ የመጣ❤
me
zefen semitesh atawukim inde
እኔነኛ 😂
እኔ
Me
የእውነት ፍፄ ይሜ ዜማው ኩልል ካለ የምንጭ ውሀ የተቀዳ ግጥሙ እራሱ ሴቶቻችንን እንድናስብላቸው እንድንወዳቸው አሪፍ ስራ በዛ ላይ ከጃዬ ጋር አሪፍ ኮላብሬት ነው ይሜ ያራዳ ልጅ ♥♥♥♥
My favorite music ❤good job
"ተንከባከብ"
የአመቱ ምርጥ ሙዚቃ
የእውነት ደስየሚል ዘፈን
ይጣራል is on repeat!! 🔥
I can’t stop hearing ur album ,it hits different 👏🏽
በጣም አሪፍ ስራ ነው Bro ❤❤❤ግን ለምን በደንብ እየተሰማ አይደለም ግራ ነው የገባኝ
Wow betam fikir yasazegn sra new wodjewalew,, yitaeal,,
ይምችህ በርታ brother another level❤🔥
Vintage🎉🎉❤
Fitsume classic voice
Jalud yarada lej zefenun wezena chemershibet😊
የሚገርም ስራ ነው በርታ ወደነዋል
Omg yabede collab (ተንከባከባት🔥🔥🔥🔥
የአመቱ መርጥ ሙዚቃ ነው ፍፄ ውስጤ ነእ❤❤❤
Great collab from Fitsum t and Jahlud ..even the lyrics and melody writers are very amazing..I have a big respect for Wondessen yhub and Bisrat Surafel...yitaral aynua...
ለሚስቴ የሚመጥናት ትክክለኛ ዘፈን
❤❤❤
ERE YATAFTLH BRO
#1 music reggae ❤ተንከባከባት አቦ አንደኛ ነው
betam arif zefen nw 👏
ምርጥ ስራ ፡ ጃሉዴ መግባቱ ደሞ ያበደ ነው ❤❤
ይመችህ
fechering....Bisre & jaludd😍❤❤
ቬሮኒካ ካስተዋወቀችው በኃላ ነው የሰማሁት። እናመሰግናለን። እኔም ቤተሰቦቼም ወደነዋል። ሰብስክይብ አድርገናል።
Ene rasu esun ayche naw yamatehut
enem
እኔም
Wawww እናመሰግናለን ተመስጫለሁ እውነትም ይጣራል አይኗ😍😍😍😊
ሁሌም ምርጥ ስራ ነው የምትሰራው በርታልን
በዕውነት ምርጥ ሙዚቃ ነው።
ይመችህ❤❤❤
ምርጥ አንደኛ ነው 💪❤️❤️
Betam konjo album new thank you
ተመችቶናል በርታልን❤❤
ፅድት ያለ ስራ ነው ተመችቶኛል ለሚስቴ የጋበዝኩት ሙዚቃ ነው🤝
Bertaln arif sira new👏👏👏👏
love this track a lot❤
ምርጥ ስራነዉ ይመችህ
ዘመን የማይሽረው ዘፈን
በጣም ሃሪፍ ስራ ነው አንደኛ👍
❤❤❤❤ፈፁሜ አሪፍስራነው በርታ❤❤❤
can't stop listening 🎧 🎶 man it's dope demo betam koyash beroya 💯 juicey man 😘 big love and respect 🙏👊
Ma favorite one brother keep up
አሪፍ ነው በርታ Bro!!
Repeating for 895 time's ❤❤❤❤❤🎉🎉
yitaral yitaral aynua
ዋው ምርጥ❤በርቱ ጃሉድዬ 👌👌👌
በጣም ምርጥ ስራ ነው😮
ተንከባከባት❤️❤️❤️👌
ሙዚቃውን ወድጀው ልሞት ነው 😘😘😘😘😘
The best album of the year
Betam tru sera new berta
❤❤❤❤❤Addis abeba gemiro yemecheresha nw metemecheg!!!!!👍👌👍👌👍👌❤❤❤❤❤
I like it ❤❤
Fistum T the most UNDERRATED Ethiopoan singer
በጣም የሚያምር ሙዚቃ ነው ቀጥልበት ብሮ
But more I like your personality, bro. Keep it up. You have a good heart
ምርጥ ነው፡፡
I find the ይጣራል part such a turn on🤭 You say it in such a laid back manner, almost in a lazy way, like you're overwhelmed with too much feelings...like you're high off emotions... love. The gym I go to always plays this song, that's where I first heard it and fell in love with it😊, especially the ይጣራል part.
Btammmmm arif album yewnet btammmm gobez neh berta ftse❤
ዋው ደስ ይላል ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
ይመችህ
I can't stop listening to this song❤❤❤❤
በርታ bro እሚገርም ስራ ነው ካንተ ብዙ
እጠብቃለው man
በርታ ፍፁማ ❤❤❤
Love it.Bravo
Des yelal Betam 👌👌👌
አሪፍ ስራ ነዉ ወደነዋል❤
🎉🎉 era like coment argut 😮des sil❤❤❤❤
Fesuma yemre yante alebem lyet ymile albem nw mekenyatum Behahen alserakem fiwher yasgebahahew sew al ya ylyewal Berta ❤❤
ምርጥ ነው ወንድሜ 🎉Goodluck
Waww❤❤❤
we loved it fitsyachin
ቃል የለኝም❤
Fitsumye betamm degagemiea yadametekut music new betam dess yelal ....I really appreciate it.😍
ቆንጆ ዘፈን❤❤❤❤🎉🎉🎉
በጣም ፀዴ ስራ ነዉ በርታ 🎉🎉🎉🎉
#1💪
How about a admirable sweet music it's Best work
አሪፍ ስራ ጃሉድ ደሞ የበለጠ አሳምሮታል❤
ምርጥ ስራ
I am so happy 😁😁😁😁 by this music
Repeating for 89 time's ❤❤❤❤❤🎉🎉
yitaral yitaral aynua
Fitsum my favorite music good job
wow betam arif musica new, mulu Albemu betam konjo new
Wow betm desyilal🥰🥰
ወደነዋል❤❤❤
Love this song ❤
አይዋዋዋዋ አቦ አንደኛ ነው ውለህ ግባ ✌️ 🔥
ይመች ብሮ ❤❤❤
በጣም ነው የተመቸኝ
👏👏
እውነት በጣም ደስ የሚል በርችልን bro
በጣም ሀሪፍ ጃሉድ ደሞ አሳመረው❤
ምርጥ ስራ ነው ወንድሜ