የሽንኩርት መፍጫዎች ሙሉ የዋጋ ዝርዝር በተመጣጣኝ ዋጋ | Full price list of onion products | donkey tube

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 28 тра 2022
  • የሽንኩር መፍጫ የዋጋ ዝርዝር መረጃ
    የሽንኩርት መፍጫ ዲዛይን
    Full price list of onion grinders
    t.me/abronet_tube_kemise
    ትዛዝ ካላችሁ መግዛት የምትፈልጉት ምንም አይነት እቃ ካለ የቴሌግራም ቻናሌን ይቀላቀሉ የምትፈልጉት እቃ በምትፈልጉት ዲዛይን ተዘጋጅቶ ይቀርብሎታል ይዘዙን እናደርሳለን
    t.me/abronet_tube_kemise
    ላይክ ላይክ ማድረግ አትርሱ #Ethiopianabronetyoutubers #Abronettube #abronetyene, ላይክ. Seyfu on ebs
    Yetbi tube. Ethiopia. Abiy Ahmed. neshida
    Halale midiya. music. kana tv. naho tv
    #Esat_tv .#Fana_tv. #Afrika_tv. #Zaweya_tv
    Merja ሰበር ዜና. አዲስ ነገር. Seyfu on ebs2
    Etv zena. ኢቲቪ ዜና. Ethiooian Music
    #E-commerce Amazon dhopi
    #Android app Development
    #Ethiopian_News #Ethiopian_Athlet
    #Ethiooian_Sport #Ethiopian_Prank
    #Best_Prank. ጎልዲገርል ፕራንክ. አዲስ ፊልም
    አዲስ ሙዚቃ. አዲስ ነሺዳ. አዲስ ስራ. አዲስ ግንባታ
    ፈታ ደይሊ. Feta deyli. አቤል ብርሀኑ. Abele brhsnu
    አቤል ብርሀኑ የወይኑዋ ልጅ. Miko miki. ማይኮ ሚኪ
    አዲስ ንግድ. አዋጭ ስራ #Fernicher #ፈርኒቸር
    አልጋ ቡፌ ዱላብ. #ፈርኒቸር ስራ
    #For all those who send it to Hawala
    ሀዋላ. የጥቁር ገበያ ምንዛሬ
    ሰበር ዜና. የድል ዜና
    #አዲስ ነገር. Dallol entretament #Zena tube
    Nebil nure. ነቢል ኑር. አዲስ ቤት አሰራር
    የእንጨት ቤት አሰራር. የቡልኬት ቤት አሰራር
    የድል ዜና. ምርጥ ነገር. የፍራሽ ልብስ. የትራስ ልብስ
    የሀልጋ ልብስ. ብርድ ልብስ. ምንጣፎች. ፍራሽ
    ትራስ. ሀልጋ. ቁምሳጥን. ቡፌ. መጋረጃ. ባጃጅ
    መኪና. ወርቅ ቤት. ወርቅ ሻጭ. ወርቅ ገዢ. አብይ አህመድ
    Ethiopia. Abey ahmed. መግዛት #አስገራሚ.
    ቲቪስታንድ. ፔርሙስ. ብርጭቆ #ዘመናዊ. ቲቪ. ፊሪጅ
    ላውንደሪ. ኦቭን #ሰርፕራይዝ. እስቶብ. ሸክላ ሳህኖች

КОМЕНТАРІ • 97

  • @nebilatube5713
    @nebilatube5713 2 роки тому +6

    🌱አንቱ አዛኝ ነቢይ
    🌱አንቱ የሁሉ በላጭ
    🌱አንቱ የአደም ልጆች የበላይ ፈርጥ
    🌱አንቱ የድሆች አባት
    🌱አንቱ የነቢያት መደምደሚያ
    🌱አንቱ የአላህ ወዳጅ
    🌱አንቱ የወንጀለኞች አማላጅ
    🌱አንቱ የአላህ መልክተኝ
    🌱አንቱ የነቢያት መደምደሚያ
    🌱የአላህ ሰላት እና ሰላም በአንቱ ላዬ ይሁን

  • @user-jm1eo5bb6p
    @user-jm1eo5bb6p 2 роки тому +7

    ማሻአላህ እውነት ለመናገር ዋጋቸው ጥሩ ነው የጥራታቸው ነገር ባላውቅም

  • @astertube5406
    @astertube5406 2 роки тому +3

    የሃገራችን እንግዛ ውዶች ያለኛ ማን አላት ኢትዮ

  • @LU123LA
    @LU123LA 2 роки тому +4

    ማሻአላህ ጥሩ እቃ ነው የግቢ በር ከትንሺ እስከትልቅ ጠይቅልን

    • @sofaassfa4822
      @sofaassfa4822 Рік тому +1

      ብቻ ሀያትና ጤና እጅ እደሜ ለቴክኖሎጅ አልሀምዱሊላሂ እስኪ ገዘባችንን ለኸይራት እምናውልበትን ልቦና አላህ ይወፍቀን እናመሰግናለን

  • @muhemedjemall8070
    @muhemedjemall8070 Рік тому

    ማሻ አላህ በጣም ደስ የሚል አቀራረብ ነዉ ቀጥልበት ሌሎችንም ብታሳየን ደስ ይለኛል በርታልን

  • @amena4176
    @amena4176 2 роки тому +1

    ባሁኑ ምንዛሬ አገራችን ምርጥነው የመዳም ቅመሞች እዚህ አትግዙ ሀገራች እንግዛ

  • @Tube-gb8se
    @Tube-gb8se Рік тому

    ደስይላል ቀጥልበት ቀልጠፍ ያለ መረጃ ሲሆን ለመስማት አንሰለችም

  • @moonamajaz1756
    @moonamajaz1756 2 роки тому

    ጎበዝ ናቹ ወንድሞቻችን በርቱ ቀጥሉበት

  • @zaharomer2651
    @zaharomer2651 2 роки тому

    ዋለይኩም ሰላም አቀራረብህ ይመቻል አመሠግናለሁ

  • @norahmad6746
    @norahmad6746 2 роки тому +1

    ማሻአላህ በርታ አሪፍነው

  • @modinamodina5896
    @modinamodina5896 2 роки тому +1

    አተን ያለማድነቅ አይቻልም በጣም እናመሰግናለን

  • @rahmaada8591
    @rahmaada8591 2 роки тому +1

    በጣም አሪፍ ነው

  • @aynalmeyeborenalji7877
    @aynalmeyeborenalji7877 2 роки тому +1

    ማሻአላህ በርታ ወንድም

  • @kananelofxlempe6914
    @kananelofxlempe6914 2 роки тому +1

    Thanks

  • @user-mx1jz8yk4f
    @user-mx1jz8yk4f 2 роки тому +2

    በጠም አሪፊ ነው በርቱ🌹🌹🎁🎁

  • @MeseretDeme-kn1jm
    @MeseretDeme-kn1jm Рік тому

    እናመሰግናለን👏👏

  • @online-le7xv
    @online-le7xv Рік тому

    አብሮነት መሸአላህ አላህ ያታበራከ ንግድ ያርግለቹ።እጅግ አድርገን እናመሰግነለን።እንዳዝህ ወጋ ስትነግሩን ለውጪ ሀገር ለለን ሰዎች በእጅህጉ ነው ሚጣቅመን።ከልብ ከልብ እናመሰግነለን።

  • @Lulu-rc2gk
    @Lulu-rc2gk 2 роки тому +1

    ማሻ አላህ ነው

  • @mariamsaid1360
    @mariamsaid1360 2 роки тому +3

    ጥሩ ነው አይከፋም ግን የኤሌክትሪክ መፍጫ ታዋቁ ብራንድ አይደለም እነሱ በጣም ውዶች ናቸው የአገልግሎት ዘመናቸውም ምርጥ ነው

  • @myhuaweihuawei7959
    @myhuaweihuawei7959 2 роки тому

    ማሻአላህ ነው በጣም ያምራል ዋውውውውውው

  • @user-nh5gw2zz8g
    @user-nh5gw2zz8g 2 роки тому

    ማሻአላህ👍👌 በርታ

  • @h.g3326
    @h.g3326 Рік тому +1

    ያረብ ሀገር እህቶቸ ንቁ እቃ ሀገራችሁ ግዙ እኔ ሀገሬ ነው ምገዛ ኢንሻ አሏህ

  • @aminel.155
    @aminel.155 Рік тому

    ዋውያምራል

  • @user-mx1jz8yk4f
    @user-mx1jz8yk4f 2 роки тому +1

    ወአለይኩም አሠለም ወራመቱለሂ ወበራከቱሁ🌹🌹🌹🎁 አርብ ሹኩራን እነመሰጌነለን🌹🌹🎁🎁

  • @emumahiryoutube5517
    @emumahiryoutube5517 2 роки тому +1

    አንዴኛ ነኚ አህለን ወዲም በርታ

  • @user-kz9id4xj8o
    @user-kz9id4xj8o 4 місяці тому

    ❤❤❤❤❤❤እናመሰግናለን

  • @user-ng4hd5mh8d
    @user-ng4hd5mh8d 2 місяці тому

    betame tiru new beretu

  • @umuhyatteam1903
    @umuhyatteam1903 2 роки тому +1

    ማሻአላህ

  • @user-lo3hl5zn2t
    @user-lo3hl5zn2t 11 місяців тому

    ውድ ነው ካመት በፊት እናት መፍጫ አንድ ሺ ብር አይደለም ከሁለት ወር በፊት 900 ነው የገዛሁት ሁሉ ነገር ያለው የንቁላል መምቻ.....

  • @user-ns8dn2to7e
    @user-ns8dn2to7e 2 роки тому +1

    ወአለይኩምሠላም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ
    ሽኩረን

  • @rahmafhanta1018
    @rahmafhanta1018 Рік тому

    ❤መሸላ

  • @beimnetgermamie4734
    @beimnetgermamie4734 Рік тому +1

    የት ነዉ አድራሻችሁና ስልክቁጥራችሁ

  • @GenetElfneshTesfaye
    @GenetElfneshTesfaye 2 місяці тому

    Ye shinkurt mefcha bale 5 melach sent birr new?

  • @tigistamare5002
    @tigistamare5002 2 роки тому +1

    እረ በጣም አሳጠርከው እነዴ ቢያንስ 15 ደቂቃ አድርገው ወንድማችን🙌ሲቀጥል የሴራሚክ ብረት ድስቶችን አሳየን🥺🥺

  • @jzvzjzfa7654
    @jzvzjzfa7654 2 роки тому +1

    Ena huluneme akachewalehu terate yelachewme telo new yemibelashute

  • @fasshsehmufjde3599
    @fasshsehmufjde3599 Рік тому

    Hagrachign eyadgchlign new sudi yayehutign Ethiopia ayehutt

  • @nurobezedef7931
    @nurobezedef7931 2 роки тому +1

    ከአረብሀገር ከካርጎቀረጥ ገላግሌነው ወላሂ እኔ ካርጎአድርጌ ገንዘቤንአልጨርስም

  • @IkramIkram-nq6ey
    @IkramIkram-nq6ey 2 роки тому +3

    የት ነዉ ቦታ መገኛችሁ

  • @yoditlisanework529
    @yoditlisanework529 Місяць тому

    ፕረስ ተደርጎ የሚፈጨዉ የሽንኩርት መፍጫ ሽንኩርት በአግባቡ ሰንጥቀን አስገብተን ስንሞክር መፍጫዉ አይሰራም ተፈናጥሮ ይዘጋል መፍትሄ ካለዉ ንገሩን

  • @user-bw6je3tv4o
    @user-bw6je3tv4o 2 роки тому +1

    የት ነው

  • @hayaha4929
    @hayaha4929 2 роки тому +2

    ጉድ የኢቶዪጽያ ብር አልስራም ወላሂ ኑሮ ኢትዪጽያ ከባድ ሆኖል ሱብሀን አላህ

  • @አላሀምዱልላ
    @አላሀምዱልላ 2 роки тому +1

    የት አከባብ ነው ያለሆ

  • @nejatyimer8689
    @nejatyimer8689 Рік тому

    የት ነው ያለህው

  • @snanav9995
    @snanav9995 Рік тому

    የት ነው ማሳየት ብቻ

  • @helenatube4020
    @helenatube4020 2 роки тому

    Adama tadersalachu?

  • @sabbahsantos6507
    @sabbahsantos6507 Рік тому +1

    ጥሩ ነው ግን የእቃው ጥራት ስሪት የለውም ?????

  • @user-vg2ne7cr2t
    @user-vg2ne7cr2t 2 роки тому +1

    አህለንወድምእኔሳዉድነዉያለሁትመፍጫወችመግዛትፈልጌነበርናአገራችንይሰራልወይማለቴግማሾቹአይሰራምይለኛልየኤሌክትሪክመጠኑስትነዉአገራችን??

  • @madiasgaramuu2763
    @madiasgaramuu2763 2 роки тому

    Kenu tafew

  • @user-fy1sd1oh6o
    @user-fy1sd1oh6o Рік тому +1

    የመቸነው የቆየነውመሠል

  • @zekik3030
    @zekik3030 2 роки тому +1

    ፍርጅስ ኢና በገዝ የሚሰራውን ኢርብ አጨምርም ነበር እግራ ማንጋድክ

  • @namamobark8577
    @namamobark8577 2 роки тому +1

    እረ የት ነው

  • @kdeoj1075
    @kdeoj1075 2 роки тому

    የትነውቦታውማሻላጥሩነው

  • @user-jb6rw8yn9w
    @user-jb6rw8yn9w 4 місяці тому

    ቁጥርህን በምን እናገኝክ

  • @maryammaryam7694
    @maryammaryam7694 2 роки тому +1

    ያለእርክትሪክመፍጫው ዝብሎነውአይቆይምእዝህምአለ

  • @HancheKasa-hl5fe
    @HancheKasa-hl5fe 4 місяці тому

    ቦታው የት ነዉ

  • @meredia5046
    @meredia5046 2 роки тому

    ያት ነው

  • @alemtsehahteklie
    @alemtsehahteklie Рік тому

    አድራሻችሁ የትነው

  • @user-jv3vw1km8m
    @user-jv3vw1km8m 2 роки тому +1

    ቁጡሪ

  • @user-ps6xk7iw5n
    @user-ps6xk7iw5n 7 місяців тому

    የትነውሰፍሩ

  • @norahmad6746
    @norahmad6746 2 роки тому +1

    ቁጥር አስቀምጡ ከነቦታችሁ

  • @fantamekonin5149
    @fantamekonin5149 2 роки тому +1

    የፑል ዋጋ ነገረን

  • @sgsgdhhddbhddh341
    @sgsgdhhddbhddh341 7 місяців тому

    የትነው❤❤ወደሜ

  • @zahraasiri8953
    @zahraasiri8953 2 роки тому

    ዝምበላቸውቀስ እያልክ አሣየን ወድማችን የፈለገ ይመልከት።

  • @online-le7xv
    @online-le7xv Рік тому

    ያሰለት ምጣፍ እና ለሃፍ ብርድልብስ መሰል ነገራቶች አንዴ ቭድዮ ብሰራበት።

  • @dhfdygdhd6437
    @dhfdygdhd6437 2 місяці тому

    ባሁን ዋጋ ሰንትነዉ

  • @user-wr6nw9tq1l
    @user-wr6nw9tq1l 2 роки тому +1

    እረ የሳህን ዋጋ ጠይቅልን

  • @umijenetimedia11
    @umijenetimedia11 2 роки тому +2

    ማሸአለህ አብሮነት እናመሰግናለን በጣምአሰላሙ አለይኩም ወረህመቱላሂ ወበረካቱህ ውድ የሀገሬ ልጆች በያላቹበት የአላም ዳርቻ ሀገራችን ሰላም አጥታለች አለህ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን የተራቡትን አብላልን የተጠሙትን አጠጣልን ያረብ ሰላማቹን አለህ ያብዛው ውዶቼ በቅንነት ፕሮፋይሌን በመጫን ሰብስክራይብ አድርጉኝ የመዳም ቅመሞችይ ሰውን መርዳት ምያስደስታቹ አትለፉኝ ስወዳቹ አለህለታሰሩት ፍትህን ያስፍን ሀገራችንን አለህ ሳላም ያድርግልን

  • @user-mp9es2zg5p
    @user-mp9es2zg5p 2 роки тому +1

    የት ቦታነወ ቁጥርም አላስቀመከም ንገረን

  • @selwayoutube279
    @selwayoutube279 2 роки тому +3

    Yete new botaw ?

  • @user-jv3vw1km8m
    @user-jv3vw1km8m 2 роки тому +1

    ይትናው

  • @user-dp8jl5py9q
    @user-dp8jl5py9q 2 роки тому +1

    ደቂቃ ጨምርአርፍነውቁጥርአስቀምጥልን

  • @nejatnejat2803
    @nejatnejat2803 2 роки тому +1

    ቁጥራቸውን

  • @masaratmasarat5240
    @masaratmasarat5240 2 роки тому

    እርፍ ነእ ሽንኩርት መፍጫው

  • @mahamadsofyarasid9180
    @mahamadsofyarasid9180 2 роки тому

    ዬት ነቹ አዲሰበ ወይስ ዬት ነቹ

  • @user-ev5mb3un3t
    @user-ev5mb3un3t 2 роки тому +1

    የት አገር ኘዉ ቁጥር የት አለ

    • @abronettube
      @abronettube  2 роки тому

      ወሎ ከሚሴ ነው 0979976118

  • @ermiermi7529
    @ermiermi7529 Рік тому

    እባካችሁ ገላግሌዎች ድሬደዋ ላይ ማከፋፈል እፈልጋለሁ እና አናግሩኝ

  • @user-jv3vw1km8m
    @user-jv3vw1km8m 2 роки тому

    በለ.ቁጡሪ

  • @dndjdjjsjsjsjsjjsjsjsj5652
    @dndjdjjsjsjsjsjjsjsjsj5652 Рік тому

    hi.yeti.now.boteha

  • @nurobezedef7931
    @nurobezedef7931 2 роки тому +2

    ከአረብሀገር ከካርጎቀረጥ ገላግሌነው ወላሂ እኔ ካርጎአድርጌ ገንዘቤንአልጨርስም

    • @yabserayageta2305
      @yabserayageta2305 2 роки тому

      Ezya yishalale ahun b kilo mikafelw kert transeport sitasab betam kemigazabet belyi nw selzh ezaw mgezat

    • @user-zx4mg1ri1p
      @user-zx4mg1ri1p 2 роки тому

      እኔም ሀሳቤን ቀየርኩ ትራንስፖርት
      ቀረጥ ከዚህ ለኪሎ ሚከፈለው እዛው መግዛት ነው
      እህቶቸ

  • @zekik3030
    @zekik3030 2 роки тому +1

    ፍርጅስ ኢና በገዝ የሚሰራውን ኢርብ አጨምርም ነበር እግራ ማንጋድክ

  • @ageriegashaw2820
    @ageriegashaw2820 Рік тому

    የት ነው