የእርጉዝ ሽንት የሚሸጥበት ሚስጥር ወጣ!!ዘላለምን የገጠመው ያልታሰበ ጉድ!!

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 29 вер 2024
  • የእርጉዝ ሽንት የሚሸጥበት ሚስጥር ወጣ!!
    ዘላለምን የገጠመው ያልታሰበ ጉድ!!

КОМЕНТАРІ • 827

  • @Mahder-k6z
    @Mahder-k6z 3 дні тому +99

    ዘላለም ወደ ቤት አትግባ ጠላት ይጎዳሀል በሰው ኬዝ አስመስሎ

    • @medrekyata9683
      @medrekyata9683 3 дні тому +3

      ልክ ነዉ ዘላለም አደራ ወደቤት ብዙ አትድፈር❤❤❤

    • @DKJBROCJGAMINGCHANNEL21391
      @DKJBROCJGAMINGCHANNEL21391 3 дні тому

      አዋ አባክህ ተጠንቀ ቅ ወንድሜ

    • @ከረያባመታባዘራውtube
      @ከረያባመታባዘራውtube 3 дні тому +5

      እኔ እራሱ የምፈራላቸው እደዚ አይነት ቦታ ሲጠሯቸው ባይሄዱ ዱካ እና የንስር አይን በምትሄዱበት አላህ ይጠብቃቹ

  • @ዓወትነቲውፅዕህዝበይ

    በውጭም በውስጥም ላላችሁ የክርስትና እምነት የከታዮች በሙሉ እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ በሰላም አደረሳችሁ🙏❤❤❤❤

  • @Emebet-xe4fb
    @Emebet-xe4fb 3 дні тому +70

    እንኳን ለብርሀነ መስቀሉ አደረሳችሁ አደረሰን ውድ የኦርቶዶክስ እምነት ተከታዮች በሙሉ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @ellenihagos657
    @ellenihagos657 3 дні тому +69

    መልካም የመስቀል በዓል ለ መላው ኦርቶዶክስ እምነት ተከታዬች በሙሉ !
    ጀግናችን ! ሁሌም ቸሩ መድሃኒያለም ! ከነ መላው ቤተሰብ ይሁን አሜን !!!

  • @ጓልተዋህዶ
    @ጓልተዋህዶ 3 дні тому +89

    መላው የተዋህዶ ኦርቶዶክስ ሃይማኖት ተከታዮች እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ በዓል እንኳን አደረሳቹ አደረሰን

    • @SIMENGYEMATA
      @SIMENGYEMATA 3 дні тому

      ዕንኳን ዐብሮ ዐደረሰን ዐደረሳችሁ

    • @genetabay8968
      @genetabay8968 День тому

      ዘሌሼ ጀግናችን እዴንህ ይል ስር ዓይን የት ጠፋ
      ወንድምህን ፈልገው
      ገነት ከለንደን🎉

  • @ቲጂጎጃሜዋየደብረወርቆን

    እንካን አደረሳችሁ የኦርቶዶክስ እምነት ተከታይ በሙሉ ለመስቀሉ በአል🎉🎉🎉🎉

    • @Amerh-v1j
      @Amerh-v1j 3 дні тому +1

      Amen amen amen

    • @ማራናታ-ከ5ጘ
      @ማራናታ-ከ5ጘ 3 дні тому +1

      አሜን አሜን አሜን 🌻🌻🌻🙏🏻🙏🏻🙏🏻

    • @DebruaDelelegn-y1b
      @DebruaDelelegn-y1b 3 дні тому

      እንኳን አብሮ አደረሰን❤❤❤❤

    • @AzaluDejene
      @AzaluDejene 3 дні тому +1

      Ameen Ameen ameen unkan abro aderesn🙏🙏🙏

  • @fantayegezahegn3563
    @fantayegezahegn3563 3 дні тому +120

    ዘላለም ዘገየ እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ አደረሰህ

    • @FjffHhdh
      @FjffHhdh 3 дні тому

      እኖድሀለን የምር በርታ

  • @Kunfyekun2tube
    @Kunfyekun2tube 3 дні тому +113

    ዱካ ጀግናችን ነዉ የምትሉ❤

    • @AccAcc-qb9ff
      @AccAcc-qb9ff 3 дні тому +1

      100%1000🎉❤💪💪💪

    • @LeyoLeyo-i6n
      @LeyoLeyo-i6n 3 дні тому

      አልልም

    • @Kunfyekun2tube
      @Kunfyekun2tube 2 дні тому

      @@LeyoLeyo-i6n ብትል ባትል ለጀግናዉ ለእንቁዉ ወንድማችን ምትቀንሰዉም ምትጨምረዉም ነገር የለም ዘሌን አላህ ይጠብቅልን ላንተ ጀግና ባይሆንም ለእኛ ጀግናችን ነዉ እንቁዋችን

    • @Dani-eb5mu
      @Dani-eb5mu 2 дні тому

      ❤❤

  • @Meron-gw1wj
    @Meron-gw1wj 3 дні тому +56

    ሞላው የተዋሕዶ ልጆች እንኳን ለመስቀል✝️ ደመራ በዓል በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን 🙏

    • @Amerh-v1j
      @Amerh-v1j 3 дні тому +1

      Amen amen amen

    • @ጓልተዋህዶ
      @ጓልተዋህዶ 3 дні тому +1

      🙏🙏🙏

    • @fikadumola-n2b
      @fikadumola-n2b 3 дні тому +1

      እኳንአብሮ አደረሰን

    • @WwAa-bh9ov
      @WwAa-bh9ov 3 дні тому +1

      እኮን አብሮ አደረሰን

    • @ShShh-u8n
      @ShShh-u8n 3 дні тому +1

      አሜን አሜን አሜን 🙏🥰🙏 እንኳንአብሮአደረሰን❤❤

  • @Zinazina-c4s
    @Zinazina-c4s 3 дні тому +27

    እነሆ እየባስ ነዉ ሀገራቺን ሁላችሁም በሃይማኖታቹ ወደፈጣሪ ፀልዩ 🙏🙏🙏🙏🙏2017እባክህን ቸርወረ አሰማን 🙏🙏🙏😭😭😭😭

    • @bellatedros4839
      @bellatedros4839 6 годин тому

      እውነት ነው ሰው መስሎ ሰይጣናዊ ስራ በአገራችን ተስፋፍቶል ተግተን መፀለይ አለብን እግዚዮ መሀረና ክርቶስ የሰማዩ ጌታ ከ እንደዚህ አይነት ነገር በደሞ ይሸፍነ ን 🙏🙏🙏

  • @መታገስዋጋአለዉ-ነ9ኘ

    በሞላዉ አለም ላላችሁ ኦርቶዶክስእምንት ተከታዮች እንኳን ለብርሀነ መስቀሉ በሰላም አደረሳችሁ መልካም ባአል ይሁንላችሁ

  • @HINHH-qj5lc
    @HINHH-qj5lc 3 дні тому +32

    ውድ የተዋህዶልጆች እንኳን ለብርሀነ መስቀሉ አደረሳችሁ

  • @f-io7sj
    @f-io7sj 3 дні тому +36

    ለይላ ሀኢለላህ መሀመድ እርሱለላህ አጅብ

    • @cgf8399
      @cgf8399 3 дні тому +1

      ሱለሏሁአሊይሂወስለም🎉🎉🎉

  • @fantayegezahegn3563
    @fantayegezahegn3563 3 дні тому +29

    ወይ ደላላ በዚህ እድሜዎት ትዳር የለኝም ያሉበት ምክንያት ይኖረዎታል?? ወይ ጉድ ወይ እምዬ ኢትዮጵያ ስንቱን ጉዳ ጉድ ተሸክመሻል ቤቱ ይቁጠረው የእናት ውርስ ይሆን ምን ፍርጃ ነው።ምን አይነት ዝቅጠት ነው

    • @MsMina-pj5jc
      @MsMina-pj5jc 3 дні тому

      💔💔💔💔💔💔😭😭😭😭😭😭

    • @MeremEshetu
      @MeremEshetu День тому

      በጣም ታሪክ ስንቱን ሰማነዉ እግዚኦ 😢😢😢😢😢😢በጣም ያስፈራል ኢትዮጵያ ዉስጥመኖር አሯሯሯሯ

  • @MeskiEniseno
    @MeskiEniseno 3 дні тому +32

    ዘንድሮ የማንሠማው የማናየዉ የለም እግዚያብሔር ያሥበን

  • @fantayegezahegn3563
    @fantayegezahegn3563 3 дні тому +22

    ወይ የሰው ልጅ ህይወት ምን ጉድ ነው አምላኬ ሰው ስንት ሚስጥር ይዞ ነው የሚኖረው?አቤቱ ፈጣሪዬ ይቅር በለን ሃጢያታችን ከፀጉራችን ይበልጣልና ጆሮ የማይሰማው ነገር የለም😢

  • @hirut4901
    @hirut4901 3 дні тому +36

    ምን አትነት እናት ናት ልጆቿን በዚህ አይነት ማሳደግ ሰውቤት ሰርታ ማሳደግ ትችልነበር

    • @askualaregawi2963
      @askualaregawi2963 3 дні тому +3

      በትክክል

    • @zizimoha8064
      @zizimoha8064 3 дні тому +1

      ጉሊት መስራት ፅዳት የሰው ቤት ልብስ ማጠብ ሌላም ሌላም....

    • @TinaTina-sj9xc
      @TinaTina-sj9xc 3 дні тому

      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚
      💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛💛
      ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @LeyoLeyo-i6n
      @LeyoLeyo-i6n 3 дні тому

      ትክክል ሰው ቤት ልብስ አጥባ እንጀራ ጋግራ ማሳደግ ትችል ነበር ይች እናት መባል አይገባትም

    • @asterjesustadesse1002
      @asterjesustadesse1002 3 дні тому

      ለዛውም ሴት ልጃን እያስደፈረች ወንድ እቤት እያመጣች !

  • @ShShh-u8n
    @ShShh-u8n 3 дні тому +13

    ጉድነው እማይሰማ የለም ግንለምድነው ሴቴች በተለያዩ ነገሮች በዝሙት እሚነግዱት ስንት ስራሞልቶ እኔ እናቴ ክሰል እያከሰለች ነው ያሳደገችኝ እስከ10 አስተምራኛለች ግንብሗላላይ እሷንማገዝ ስለነበረብኝ ትምርቴን አቋርጭ ሐረብ አገር መጣሑ እግዚአብሔር ይመስገን እናቴን ጡሩደረጃላይ አድርሻታለሑ እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏🙏

    • @lubetuber
      @lubetuber 3 дні тому

      ጀግና እናት ጀግና ልጅ አላህ የበለጠ ጥሩ ደረጃ ላይ ያድርሳችሁ

  • @RahelNegussie-x8b
    @RahelNegussie-x8b 3 дні тому +175

    ወይኔ ዘላለምዬ ዛሬ ደግሞ ምን ጉድ ልታሳየን ነው ለክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለብርሀነ መሥቀሉ በሠላም አደረሣቹ ዘሌን የሚያደንቅ እስቲ በላይክ አድናቆቱን እንግለፅለት👍👍👍👍👍👍👈👈👈👈👈❤❤❤❤❤😍😍😍😍

  • @Hundumak
    @Hundumak 3 дні тому +18

    ዘላለም ዘገዬ እንዳለው ''በዚህ ሀገር ያልተነገረ እንጂ ያለተደረገ ነገር የለም ''። ገና ብዙ ብዙ ሻርና ድራማ እንሰመለን። ከዚህጨበሗላ የሸንት ምርመራ ብቻውን ለእርግዝና ማረጋገጫ ከይሆንም። ዳዬ ወንዶች ስታስረግዙ ከመደንገጣችው በፊት ቆማችው በአልትራሳውንድ እርጉዝ መሆኗን አረጋግጡ። 🎉🎉🎉

  • @GiyorgidsKeb
    @GiyorgidsKeb 3 дні тому +5

    ባለጌ ሆዳም እንዳንተ አይነት ሰዎች ናችሁ
    የብዙ ሴቶችን ዕድል ያበላሻችሁት።

  • @RuthHayile
    @RuthHayile 3 дні тому +13

    ዘሌ እንዴትነህ ልጅቷ በጣም በጣም ነው ያሳዘነችኝ እንጀቴንነውየበላችኝ እናግዞት እኮውንትዋን ፍቃደኛ ከሆነች የምንችለውን እናድርግላት አይዞሽ ውድ እህት

    • @selamlehagere7757
      @selamlehagere7757 3 дні тому +2

      የኔም ሃሳብ ነበር። መጨረሻውን ስሰማ በጣም ደነገጥኩኝ። ልጅቷ ስራዋ ሌላ ሆኖ ተገኘ።

    • @Wintana_Tube
      @Wintana_Tube 3 дні тому

      Eskemechersha semiw ehit

  • @ትእግሥትየግሸንማርያምልጂ

    ሀብታም ጭቅላቱ አይሰራም እሚባለውን ዛሬ አረጋገጥኩ በስመ ስላሴ😢

  • @besehaSyalneshtefera
    @besehaSyalneshtefera 3 дні тому +8

    ብዙ ሴቶች በገንዘብ ስለማገኝ ገንዘቤ ይጭነቀው ማሀይም ሰው ሳትሆን በድን ነህ

  • @emuyetube2107
    @emuyetube2107 3 дні тому +5

    እግዝኦ መሀረነ ክርስቶስ
    እግዝኦ መሀርነ ክርስቶስ
    እግዝኦ መሀርነ ክርስቶስ

  • @SolomonLombamo
    @SolomonLombamo 3 дні тому +26

    እንኩን ብሄርን ማስቃል ባ ሳልም አደርሳችሁ 👍👍

  • @ዳግማዊትኢትዮጵያ
    @ዳግማዊትኢትዮጵያ 3 дні тому +13

    ❤❤ዘልዬ እንኳን ደህና መጣህ❤❤እንኳን ለብርሀነ ለመስቀሉ በሰላም አደረሳችሁ❤❤❤

  • @ሙስሊምነኝየአላህባሪያA

    የማንሰማው የለም አኡዚቢላሂ

  • @sarahabas8619
    @sarahabas8619 3 дні тому +5

    እደነዝህ አይነቶች ቆሻሻች አገራችንን በከሏት እዳትለቀው ዘልየ የኛ ጀግና ፈጣሪ ይጠብቅህ ወድማችን ❤❤❤❤❤

  • @SaraMekonen-ym1ob
    @SaraMekonen-ym1ob 3 дні тому +5

    እንኳን ለብረሃነ መስቀሉ አደረሳችሁ አደረሰን መልካም በዓል የተዋህዶ ልጆች ይሁንልን❤❤❤😍😍😍

  • @Ggg-lg9lu
    @Ggg-lg9lu 3 дні тому +5

    ወይኔ.ዘሌ.ምድን.ጉድ.ነዉ.ልጅቷ.ግን.እየዋሸች.ትመስላለች.ለማንኛውም.አላህ.ያግዝህ🙏🙏🙏

  • @senaitkfle3979
    @senaitkfle3979 3 дні тому +21

    እባካቹ የዘላኣለም ስልክ ጻፉልኝ ኣስቸኳይ ነው

  • @lulayoutube6875
    @lulayoutube6875 3 дні тому +3

    አላህ ይርዳሽ ከእናትሽ ብዙ መማር ነበረብሽ ሳታገቢ ከወድ ጋር መገነመኝት አልነበርብሽም አላህ ይርዳሽ 😢

  • @senaitkfle3979
    @senaitkfle3979 3 дні тому +9

    ዘላለም እባክህ በአስቸኳይ ላገኝህ እፈልጋለዉ በምን መንገድ ላገኝህ እችላለው

  • @fantayegezahegn3563
    @fantayegezahegn3563 3 дні тому +7

    አይታወቅብኝም ብላ እዚህ ቆሻሻ ስራ ውስጥ ተዘፍቃለች ምን ታድርግ በልጅነቷ ያሳለፈቺው ታሪክ ነው ባፍ ይጠፉ በለፈለፉ ለዘላለም ትልቅ ትምህርት የመስለኛል ማንንም ማመን የለበትም😮

  • @ዳድቱንጋ
    @ዳድቱንጋ 3 дні тому +4

    ወይ ፍራንክ ፣ቢልጌትም በዚህ ሰዉ ልክ አልተበየም። የአምሮ ድሀ ነዉ

  • @TemarMohammad
    @TemarMohammad 3 дні тому +2

    የሰው አውሬ በበዛበት ዘመን እራስክን ጠብቅ አዳራአተ የህዝብልጅነክ ዘልየ እንወደክአለን

  • @AbenezerGashaw-cl5rm
    @AbenezerGashaw-cl5rm 3 дні тому +4

    ዘላለም ዘገየ እንኳን ለብርሀነ መስቀሉ አደረሰህ

  • @aynalemtilahunadem7089
    @aynalemtilahunadem7089 3 дні тому +9

    ኧረ እያስባችሁሉን እንጂ ጎበዝ የንስማው ጉድ የለም በፈጣሪ ኧረ ይቅር ይበለን በስመ አብ ወወልድ

  • @selamlehagere7757
    @selamlehagere7757 3 дні тому +3

    ደላላ ተብዬው ባለጌ ኣሳዳጊ የበደለው ነው፡ የኣገሩን ሴት ልጆች ለአርድ ያቀርባል የአርጉዝ ሴት ሽንት ይሸጣል ይገዛል ባለሃብት ተብየውም ደላላውም ሁለታችሁንም አግዚኣብሔር ለንስሃ ያብቃቹ፡ ዘላለም አግዚኣብሔር ይስጥህ፡ ልጅቷም ኣሳልፌዋለሁ ባለችው ህይወት መሰረት፡ አራሷን ለማሻሳል ድንች ምናምን አየሸጥኩ ብላ ለዘላለም የነገረችው ታሪክ አውነት ኣይመስልም።

  • @saeedamatafria2115
    @saeedamatafria2115 3 дні тому +4

    አቤት ቅሌት ከትልቅ እስከ ትንሽ የዝሙት መናፊስት የተወጋ ይሁን🙈🙈🙈🙈

  • @ביבהזמר
    @ביבהזמר 3 дні тому +2

    ዉንደሜ አንተ ከልበክ ልትርዳ ነዉ የሰዉንልበ ማወቅ አይቻልም ሰለዚክ ሴት አትመን ወንድ ካየነ ገንዘበም ካየነ ማበድ ነው ጠንቀቅ በል❤

  • @yatbiyaabegaz1292
    @yatbiyaabegaz1292 3 дні тому +3

    ወይኔ. ዘልዬ. ምን አይነት. ታሪክ. ገጠመህ. በስማም. ለማንኛውም. እንኳን. አደረሰህ. የኔ. ጀግና. እራሳችሁን. እዬጠበቃችሁ. ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Etalam-lh1xn
    @Etalam-lh1xn 3 дні тому +4

    ዘልዬ የኔ ጀግና የኔ ትሁት ሰንቱን አሳየኀን ፈጣሪ ይጠብቅህ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ወይንአብ
    @ወይንአብ 3 дні тому +8

    ♦️ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች በሀገርም በውጪም ለምትኖሩ ወገኖቼ በሙሉ እና ለውድ ጀግኖቹ #ዱካሾው እና ለንስሥርአይን እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ በሰላም አደረሳችሁ አደረሰን መልካም በአል። ☦️
    ❤🎉🎉

  • @GxhcjGjfh
    @GxhcjGjfh 3 дні тому +7

    ጉድ በል ጎንደር እማይሰማ የለም እኮ ወገን

  • @askualaregawi2963
    @askualaregawi2963 3 дні тому +3

    ቀመር ቀመር ይላል ብዙ የክፋት ስራ ያቃል ደላላው

  • @wonidimomanigash9743
    @wonidimomanigash9743 3 дні тому +7

    አቤት እግዚአብሔር ሆይ ይቅር በለን😢😢

  • @HaymanotGirma-by1mo
    @HaymanotGirma-by1mo 3 дні тому +2

    በስማአም ወውልድ ምን ጉድ ነው እደዛሬ እራሴን አመመኝ እግዛቤርዬ አተ ማረን😢😢😢😢😢😢😢

  • @zizimoha8064
    @zizimoha8064 3 дні тому +2

    የስነ ልቦና ባለሞያ እንድታገኝ አግዛት እባክህን ዘላለም

  • @MimiSelam-e4b
    @MimiSelam-e4b 3 дні тому +6

    እንኳን ሰላም መጣሕ ዘላለም ዘገየ ወንድማችን❤❤❤❤

  • @SolomonLombamo
    @SolomonLombamo 3 дні тому +9

    ዎንድማቺን እንኩን ባ ዳን ማታ 👍👍

  • @ZahraBe-iw7rf
    @ZahraBe-iw7rf 3 дні тому +4

    ጀግናችን ሁሌም በስራህ ላይ ሙሉ ስኬትን እመኝልሀለሁ 🌺🌺🌺🌺🌺

  • @destata7749
    @destata7749 3 дні тому +7

    ቆሻሾች እግዚአብሔር
    ይገሥጽህችዉ

  • @nanny3146
    @nanny3146 3 дні тому +8

    Inquwan aderseh our great hero brother and ur family's melkam meskel for all 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @rueemamo-oe1mr
    @rueemamo-oe1mr 3 дні тому +4

    ሰውዬው ጊዜ የሰጠው ቅል ነው ሳነቲም ስላለኝ ይላል ደሞ ሊፍት ሰጥቶ የቸዋወቃት ነው የምንደላላ ነው ቀባጣሪ በለው ዘሌ አንዳትለቀው

    • @selamlehagere7757
      @selamlehagere7757 3 дні тому

      ሰውየው ብዙ ስራ ያሰራኛል ብሏል ምን ይሆን?

  • @cgf8399
    @cgf8399 3 дні тому +5

    ለኢላሀኢለላመሀመድረሱልሏሂ ከአሏህዉጭበሀቅየሚመለክአምላክየለም ነብዩመሀመድምየአሏህመልዕክተኛእናባሪያናችዉ ኢየሱስ ኢሳ አሊይሂኢስላምየመሬምልጅ የአሏህመልዕክተኛእናባሪያነዉ። የስዉንልጅሁሉ የፈጠርዉ አንድአሏህብቻነዉ።ትክክልኛዉሀይማኖትም ኢስላምነዉ 🎉🎉🎉አልሀምዱሊላሂአለድነልኢስላም🎉🎉🎉ወገኖቻችንአሏህሂዳይስጣችሁ።

    • @fekermitka
      @fekermitka 3 дні тому

      😂😂😂😂😂😂

    • @cgf8399
      @cgf8399 3 дні тому

      @@fekermitka ምንአፍሺንያስከፍትሻል!????ሀቅነዉ ቢመርሺምዋጨዉ።ዛሬ አይመስላችሁም!?ዋ ዋ !ዋ ! መጨረሻችሁ ወደአሏህተመልሱ።

  • @SolomonLombamo
    @SolomonLombamo 3 дні тому +6

    ባ ጤና ዳርሸአሏ የምትሉት 👍👍👍

  • @ቲጂጎጃሜዋየደብረወርቆን

    እድሜ ይስጠን እጂ ገና ብዙ እናያለን😢ያላየነው እጂ ያልሰማነው የለም

  • @Microsoft-SPSS
    @Microsoft-SPSS 3 дні тому +9

    Zele I have Big respect For You

  • @marysam9193
    @marysam9193 3 дні тому +1

    ዉዴ አለባበስሸን ብታስተካክያት

  • @ሰለሁሉምነገርእግዚአ-ደ5ዐ

    ጌዜ ከፍቱል ስው አትመኑ 😮😮😮😮

  • @mssayassen4226
    @mssayassen4226 3 дні тому +2

    የኔጀግናኑርልንደም መላሻችነአላህይጠብቅህበየሄዲክበትዲልይግጠምህ

  • @NesanetTafere-qr2rq
    @NesanetTafere-qr2rq 3 дні тому +1

    ዉድ የተዋህዶ እምነት ተከታዮች እንኳን አደርሳቹሁ አደርሰን ድኳ ጀግናችን 🎉🎉🎉እግዛብሄር ይጠብቃህ

  • @Hundumak
    @Hundumak 3 дні тому +5

    ልጅቷ የእናቷን ሥራ ያስቀጠለች ናት። በአጋጣሚ ሀብታሙን ሰውዬ በእጇ ለማስገባት ያቀደችበት ዘዴ የውሸት እርግዝና አሳብባ ሀብት ለመቀራመት ነው።

    • @tersite858
      @tersite858 3 дні тому +1

      ቀስ አትፍረጂ

    • @selamlehagere7757
      @selamlehagere7757 3 дні тому

      @@tersite858 አስከመጨረሻ ኣዳምጡት ልጅቷ ሃብት ለመቀራመት ነው፡ የሚገርመው ግን ደላላው አንደተመቸው ነው የሚሰራው ባለሃብቶቹን ካልወደዳቸው ለባለሃብቶቹ ከሚያቀርብላቸው ሴቶችጋ ተባብሮ የአርጉዝ ሽንት ኣስገዝቶ አውነት ነው ኣርግዛለች ይላቸዋል ካልሆነ ደግሞ ልክ አንደዛሬ ለባለሃብቶቹ ወግኖ ሴቶቹን ጉድ ይሰራቸዋል። አግዚኣብሔር ይቅር ይበልህ።

  • @ኢትዮጵያየእኝናት
    @ኢትዮጵያየእኝናት 3 дні тому +1

    ☝🏿ግን 🤔እኔ ምለው አንች ከውለድሽ ለ ልጀሽ እናትሽ የከፍለችውን መስዋት ልትከፍይ ነው ማለት ሴተኝ አዳሪ 🤔🤔ቀላሉ መንግድ አምላክ 🤲🏿ይርዳሽ ያንችም ህውት እንደተበላሽ ለ ልጆሽ የተሽለ እጣ እንደምታስተካክይ 😔😔

  • @EmebetAmen
    @EmebetAmen 2 дні тому +1

    ወይ እናት ሀገሬ ሰንት ጉድ ይዘሻል አይ የእ/ር ትግስቱ እግዚዎ ማርነ ክርስቶስ

  • @isabellaisra5888
    @isabellaisra5888 2 дні тому +1

    ሰሃሊለነ ቅድስት እረ ምን ጉድ
    ነው። በገነዘቡ የሚያስብ
    ቁልል አመጣህልን ዘልዬ
    ለማንኛውም እራስህን
    ጠብቅህ። The guy absolutely
    Insane. 😂😂😂😂

  • @አሐ
    @አሐ День тому +1

    እንደው ዘላለም ይህንን የሰው ትንሽ😮 ጋሼ እያለ ለራሱ ለማግኘት ሲል ሴትን እንደዚህ የሚያራክስ😂ከእነአጠራሩ ሰው ወይም ሴት አላላቸውም (ቢች) 😮ብሎ እኮ ነው የሚጠራቸው እንደምንም ብሎእያባበለ ወይንም እያስፈራራ ችግርተኛ እና የዋህ ሴቶችን እየተጠቀመባቸው እንደ ጥሩ ሰራተኛ እና ስራ ጋሼ፣፣ጋሼ ይላል ይሄ ወሮበላ ፋሽስት ከእነጋሼ ተብዬዎቹ የበለጠ ቅጣት ሊያገኝ ይገባዋል😮 ምክንያቱም አስፈራርቶም ይሁን አባብሎ ያለአንዳች እርህራሄ እንደ እቃ የሚያቀርባቸው እና እሱ ግን ለስም አጠራሩ እንኳን ጥንቃቄ አያደርግም ቅሌታም፣ወራዳ የሱ ባሰ😮እሱም ድህነቱን ሊያላቅቅ መስሎኝ😂😂😂😂😂😂

  • @fantayegezahegn3563
    @fantayegezahegn3563 3 дні тому +5

    ስለ ምንድነው አልጠባኝም???

    • @yanatanenat
      @yanatanenat 3 дні тому

      ስለ እርጉዝ ሽንት 🙈😂😂

  • @nanny3146
    @nanny3146 3 дні тому +4

    Selam selam zelalem inatina liju yetebkeh amen ❤❤❤❤❤❤

  • @BandaandBanda
    @BandaandBanda 3 дні тому +4

    ሰላም ብያለሁ እንደት ናችሁ ኧረ ወንድሜ ስልክህን ከየት ላግኝ እኔስ የጠፋ ሰው አታገናኙኝም

  • @rahelhaftielsa1652
    @rahelhaftielsa1652 3 дні тому +1

    ከንስር ዓይን ቤት ስሮጥ ዘሌ ቤት መጣሁላቹህ ኣቤት ሞትኩኝ ለወሬ
    ለመላው የኦርቶዶክስ ተዋህዶ እምነት ተከታዮች ኢትዮጵያውያን ኤርትራውያን እንዃን ለበዓለ መስቀሉ በሰሌም ኣደረሰን ። እንዲሁም የልጄ ልደት ስለሆነ እንዃን ተወለድክ ❤

  • @ኢትዮጵያየእኝናት
    @ኢትዮጵያየእኝናት 3 дні тому +1

    🤮🤮🤮ሽርሙጥናና ቢዝነስ ሲባል 🤮🤮🤮ለ ቢዝነስ ስራተኝ ለሚለኝ ከ ሽርሙጥና እኩል ስም መጥራት 😒😒😒

  • @marysam9193
    @marysam9193 3 дні тому +1

    መላዉ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ልጆች እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ ዋዜማ በሰላም አደረሰን አደረሳችሁ!!

  • @stopamharagenocide5027
    @stopamharagenocide5027 3 дні тому +1

    ይህ ጭንቅላተ ወፍራም መሀይም በገንዘብ የሚያስብ ጭቃ እራስ ነው🤮🤮🤮

  • @የናትዋ
    @የናትዋ 3 дні тому +3

    ምንድነው ምሰማው ነርጉዝ ሽንት ይሸጣል😳😳😳ጌታዬ ሆይ

  • @danafredriksson4206
    @danafredriksson4206 3 дні тому +1

    እረ ኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡ የሚያስብል ጌዜ።የእርጉዝ ድሽንት እሚሸጥበት ሃገር ተገኘ ተብሎ ጂነስ ሬኳርድ ይጻፊ ሳይባል አይቀርም።ወይ ጉድ።

  • @marysam9193
    @marysam9193 3 дні тому +1

    በቃ እኮ መላዉ የኢትዮጵያ ህዝብን በሚመስል መልኩ ትዉልዱ የሚካካድባት ሃገር ሆናለች !!
    ወይኔ የእኔ እናት በዛች ትንሽ እድሜሽ ወይኔ የኔ እናት ኡፉፉፉፉፉ አይ ድህነት ህምምምምም ፈጣሪ እባክህ ከአሁን በኃላ የተረጋጋና የተስተካከለ ህይወት ስጣት ለእናቷም ጧሪ ደጋፊ አድርጋት ፈጣሪ!!!

  • @askualaregawi2963
    @askualaregawi2963 3 дні тому +2

    እውነትህ ነህኮ ዘላለም ዎንድሜ ኢትዮጲያ ውስጥ ያልተነገረ እንጂ ያልተደረገ ድርጊት የለም ትላለህ😢😢እንዴት ብሎ ነው ይፕእርጉዞች ሽንት ሚሸጠው?/ምን ፈይዳ ኣለው? ምን ኣይነት ቆሻሻ ሰው ነው የበዛብን

  • @ኢትዮጵያየእኝናት
    @ኢትዮጵያየእኝናት 3 дні тому +1

    🤣🤣😂እኮ ደላላ ሊታመን 😂😂አረ ተው ዘላለም 😂😂ምድር ላይ ግነት አለ ብለው ለሚአሳምኑት እነሱን ልታምን 😂

  • @degolabay7161
    @degolabay7161 3 дні тому +1

    Please if you have a lot of money supported to poor peoples !!!!!.Stop such a dirty life😢😢😢

  • @askualaregawi2963
    @askualaregawi2963 3 дні тому +3

    ሰውየው ግን መሀን ነኝ እያለ ነው እና ወደ ገዳም ይሂድና ንስሃ ይግባ ጸበል ይጸበል እርግጠኛ ነኝ ፈጣሪ ልጅ ይሰጠዋል

    • @tersite858
      @tersite858 3 дні тому

      እኔኮ የምትገርሙኝ
      እሱ ልጅ ፈልጌ አጣኹ አለ??? መች ትዳር አለውና! ደግሞስ ገዳም የምትይው በከተማ ከተጠመቀ አነሰው?
      ገንዘቤን ይጭነቀው በገንዘቤ እየተደሰትኩ እኖራለኹ ነው እኮ የሚለው!!!!

  • @القرانالكريم-ض3ب
    @القرانالكريم-ض3ب 3 дні тому +1

    ይሄ መጥፎ ደላላ ነው ምን አይነት ጉድ ሰውየ ነው እናቀርባለን አላሉም ተከፍሎህስ ቢሆንስ አፈር ብሉ

  • @SamsungA24-l4b
    @SamsungA24-l4b 2 дні тому +1

    እረኡኡኡኡየምንሽንት።ነው ያለው 😅😅😅😅😂😂😂

  • @ertaerta726
    @ertaerta726 3 дні тому +1

    የትልቅ ቅሌታም በመቁረብያዎት ስአት እደዚህ አይነት ስራ መስራትዎት አያሳፍሮትም ቁሌታም ሽማግሌ

  • @Aynalem-em5dw
    @Aynalem-em5dw 3 дні тому +1

    እር ዘላለም ቭዶ በጣም እርጀምነው ቆርርጠው ላክ ንቶርክ ውድነው እኮ

  • @helenhaile2205
    @helenhaile2205 3 дні тому +1

    አለማፈሩ: ምን: አይነት: የረከስ: ስራ: ነው: የሚስሩት: በሴት: ልጆች: ላይ: ቁማር: መጫወት:: ማፈሪያወች::

  • @asegedechanbesso1399
    @asegedechanbesso1399 3 дні тому +2

    እግዚኦ ገና ሚስማር ከሰማይ ካልዘነበብን እራሱ የቸርነቱ ብዛት ነው

    • @emebetzewde7492
      @emebetzewde7492 3 дні тому

      ይሄም ሲያንስን እኮ ነው ኢትዩጽያ በጉድ አለምን ታስደምማለች

  • @Lubabh-ft8pd
    @Lubabh-ft8pd 3 дні тому +1

    ዘሌንእና የነሥር አይንን የምትወዱ በላይክ❤❤❤❤

  • @ماريماحسن
    @ماريماحسن 3 дні тому

    ዘሌአተብለህአዋራዉይህወራዳ ክብርአይገባዉም እኔያናዴዴኝበገዘቤብዙሴተቺንእገዛለሁአለ

  • @amanuelmesfin1732
    @amanuelmesfin1732 3 дні тому +1

    ሚዲያ ላይ እንደምትቀርቢ እያወቅሽ እንዲህ ተገላልጦ አካልን እያሳዩ መቅረብ ነውር ነው

  • @emdatemdat8657
    @emdatemdat8657 3 дні тому +1

    ኧረ ዘንድሮ ጉድ ነው

  • @afcmicah1572
    @afcmicah1572 3 дні тому +1

    I don't know what to say, but she has splendidly failed to act her own drama properly. I felt a lot of sympathy for what she said happened to her, but now..hmm...
    Zelalam, it would be helpful if you could interview the Broker about the "many fouls" he mentioned so people can learn from them.

    • @emabet578
      @emabet578 3 дні тому

      Absolutely. Disgusting & disgraceful. Her life is so painful to listen to. She does rest and internal peace.

  • @AskaleRegassa
    @AskaleRegassa 3 дні тому +1

    👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻👍🏻

  • @ماريماحسن
    @ماريماحسن 3 дні тому

    ምኑቆሻሻሰዉየነዉ እህትየለህም እናትየለህም ወራዳ በገዘቤነዉይላልእዴእረአላህያጥፉቹህ

  • @EmebetEe
    @EmebetEe 3 дні тому +1

    በገንዘቤ ይላል ይህ ገንዘብ የነፉዉ የሰይጣን መጠራቀሚያ ሴሰኛ ነዉ መዉልድ አልችልም ያለዉ ዉሸት ነዉ ግዜዉ የተራቀቀ ነዉ ድኤንንአለ እኮ ዱባ የሆነ ሰዉ

  • @user-dn4yr5oo8j
    @user-dn4yr5oo8j 3 дні тому +1

    ለብርሃነ መስቀሉ እንኳን አደረሰን ጌታ ሆይ ዘሌ በሃገራችን ምን ያልሆነ ነገር ምን ያልተስማ ጉድ አለብን ጌታ ሆይ በስው ሃገር ሃብታም ድሃን መርዳት ስራ ፈጥሮ ስራእንዲያገኙ ማድረግ ሃገራቸውን ማሳደግ ነው በኛ ደግሞ ዝሙት መነገጃ

  • @HanaHana-uv5og
    @HanaHana-uv5og 4 години тому

    ምን አይነት የትልቅ ወራዳ ነው በገንዘብ እሚያምን በዚ እድሜ በትዳር ተሰብስቦ እንደመቀመጥ ገንዘብ ስላለኝ ምናምን ይላል ሲጀመር ደላላውስ በገንዘብ ተገዝቶ ቢሆንስ

  • @meseehallu1001
    @meseehallu1001 3 дні тому +1

    ታማኝ ደላላ