የትግስት አሰፋ ድንገተኛ ህመም።ልንጠይቃት ሄድን... ህክምናው ውጭ ሀገር እንዲሆን ተወሰነ።

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 16 лис 2024

КОМЕНТАРІ • 2 тис.

  • @ynserayne
    @ynserayne  Місяць тому +561

    ውድ ተመልካቾቻችን ያለችበትን ለናንተ ለማሳወቅ ያህል እንጂ አሁን ትግስት በጠሩ ጤንነት ላይ ነው የምትገኘው። ከእናንተ የሚደበቅ ምንም ነገር የለም።

    • @SolomonLombamo
      @SolomonLombamo Місяць тому +5

      እባክህን ዎዴ ፃባል ዉሳድ

    • @Sada-yc6pi
      @Sada-yc6pi Місяць тому +6

      ፈጣሪ ጨርሱ ያሽላት❤❤❤❤❤

    • @sadawloiwa718
      @sadawloiwa718 Місяць тому +5

      የኔ ውድ ወድም

    • @AzaluDejene
      @AzaluDejene Місяць тому +3

      Yene jegna wadà tsabal wusedat tidinalash igzaber degmo cariso yemirishal ayizosh dingil mariyam timarish tigobgnish yene nat ❤️❤️❤️

    • @SIMENGYEMATA
      @SIMENGYEMATA Місяць тому +6

      ዕሺወድማችን ስላምህ ይብዛልህ

  • @pookumol7075
    @pookumol7075 Місяць тому +238

    ውድ የነስር አይን ቤተሰቦች እስኪ ወንድማችንን 200K እናስገባው ይሄንን ጀግና ወንድማችንን

    • @Selamtube-t2r
      @Selamtube-t2r Місяць тому +1

      Bichal million basegebaw yemer

    • @pookumol7075
      @pookumol7075 Місяць тому

      @@Selamtube-t2r ሳአ ሸር እያደረግን ለጓደኛቻችን እናሳድገው

    • @amaamm-oi6de
      @amaamm-oi6de Місяць тому +2

      ፈጣሪ ይማራችሁ

    • @negateyasinyeshe6365
      @negateyasinyeshe6365 Місяць тому

      ❤🎉

  • @tsedaleberhanu975
    @tsedaleberhanu975 Місяць тому +145

    አንተንና ዘላለምን የወለደች እናት ትባረክ።

  • @sosojed416
    @sosojed416 Місяць тому +6

    ይህ ሁሉ ነገር በአንተና በዘላለም ምክነያት ነው እናተም ከፍ ያለ ክብር ይገባችኃል ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉 ኑሩልን ❤❤❤❤❤❤❤

  • @SelamawitZegey
    @SelamawitZegey Місяць тому +59

    ለትዕግስት አስተያየት ለመስጠትነው በአሁኑ ሰዓት ካጠገብሽ ሌላ ሰው ስለሌለ እነዚህን ሁለት ሰዎች ማለትም ዘላለምንና የንስር ዓይንን በምታደርጊያቸው ነገሮች ሁሉ ብታማክሪያቸው መልካም ነው የችግር ፈቼ ሰዎች ስለሆኑ ይጠቅሙሻል ካጠገብሽ አይለዩ።

  • @Mary-c3j7x
    @Mary-c3j7x Місяць тому +163

    አዎ ሕርመላና ትግስት ይተዋወቁ የምትሉ ወንድሜ ሰላም ይብዛ ❤️❤️❤️❤️👌👍

  • @tigraymymather7597
    @tigraymymather7597 Місяць тому +324

    ሄርሜላና ትግስት ኣስተዋውቁዋቸው ጓደኞች ይሁኒ ሁለቱም የስእለት ልጆች ናቸው መንፈሳዊ ነገሮች ፀበል ቤተክርስትያን ለመሄድ እንዲመቻቸው🎉🎉❤

    • @jastavms2119
      @jastavms2119 Місяць тому +2

      እውነት❤

    • @meksebabraham3440
      @meksebabraham3440 Місяць тому +7

      ሄርሜላ ነገረኛ ስርአት የሌላት የምታደርገው የማታውቅ ለትግስት አታስፈልጋትም ፣፤ ትግስት ማለት እኮ

    • @demwezeassefa5221
      @demwezeassefa5221 Місяць тому +11

      ​@@meksebabraham3440 ሄርሜላ ወዳ አይደለም!

    • @tigraymymather7597
      @tigraymymather7597 Місяць тому +12

      @@meksebabraham3440 ኣይ እንደዛ ኣይባልም የዋህ ልጅ ነች መተቱ ነው ኣንደበቷ እሚቆጣጠረው

    • @Selamtube-t2r
      @Selamtube-t2r Місяць тому

      ​@@meksebabraham3440weda aleneberm

  • @mekdelawitwu3vo
    @mekdelawitwu3vo Місяць тому +233

    ትግስትን ስትሞሽር ማየት የሚፈልግ ላይክ

  • @MuluemebetWako
    @MuluemebetWako Місяць тому +21

    ዶ/ር በየነ እንዲሁም ለወገኖቻችሁ በህክምናው ዘርፍ መስዋዕት እየከፈላችሁ ያላችሁ የህክምና ባለሙያዎች ሁሉ ክብር ምስጋና እንሰጣለን

  • @MekonenBeraka
    @MekonenBeraka Місяць тому +3

    እሰይ እሰይ ተመስገን እግዚአብሔር ይርዳችሁ የክፉ አይን የክፉጆሮ ይደፈን እግዚአብሔር ይርዳው የልቧን ሐሳብ እግዚአብሔር ይርዳት አሜን።

  • @Sara-w8l8l
    @Sara-w8l8l Місяць тому +184

    የኔ ማር ምን አገኝሽ ከዛ ሁሉ መከራ ቡሀላ ማሬዋ እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርሽ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @AddisKassa-g9h
    @AddisKassa-g9h Місяць тому +82

    ትእግስት አይዞሽ እግዚአብሔር ይማርሽ ፍቅረኛሽም ቆሞ ለመሄድ ያብቃው እመብርሐን ትርዳሽ

    • @genetmekuriya5629
      @genetmekuriya5629 Місяць тому

      ፈጣሪ ጨርሶ ምሮት ቆሞ ለመምጣት ያብቃዉ

  • @hirutkebedetsegaye687
    @hirutkebedetsegaye687 Місяць тому +29

    የንስር አይን ጀግናዉ ወንድማችን እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ትጠብቅህ ባለህበት ከነቤተሰብህ 🤲

  • @semiratofik3884
    @semiratofik3884 Місяць тому +17

    ዶክተር በየነ በጣም እናመሰግናለን እድሜና ጠና ይስጥልን እንወድሀለን እናመሰግናለን

  • @tewedudaahmed2897
    @tewedudaahmed2897 Місяць тому

    Thank you, Dr. Beyene, and brother Nasir, for your good job .I'm so proud of you. Tigist, I pray for you to recover soon.

  • @racheltakala7118
    @racheltakala7118 Місяць тому +130

    ለትግስት የደፋሁት እንባ ስንት ሰው ይቀብር ነበር እሰይ እንኳንም ተመለሰልሽ

  • @rahma-743
    @rahma-743 Місяць тому +71

    አደኝነኝ አላህያሺራት 😢❤❤❤❤❤ 200k እናሥገባዉ ይሄንጀግና ወድማችንን❤❤🎉🎉🎉

  • @negagetachew974
    @negagetachew974 Місяць тому +45

    ትዕግስት አሰፋ የአባትሽና እናትሽ ፀሎት ይጠብቅሽ ። ራሰሸን ጠብቂ ሁሌ ሰትንቀሳቀሺ ከሰዉ ጋር ይሁን ። ከቻልሽ የድሮ ቤትሸ አከራይተሸ ደህንነቱ ወደ ተጠበቀበት ሰፈር ብትለዉጪ ጥሩ ነዉ ።

    • @RozamohmmedROZAMOhmmed
      @RozamohmmedROZAMOhmmed Місяць тому

      ልክ ብለሻል. ከምትውቅ. ቦታ መራቅ አለባት የምር

  • @SebleHailemichel-yz4vl
    @SebleHailemichel-yz4vl Місяць тому +16

    ዶር በየነ መልካምመሆን ለራስ ነው ፈጣሪ ላንተም ባስብከው መንገድ ፈጥኖ ይድረስልህ ብዙ መልካም ሰዎች እንዳንተ ያብዛልን ታሪኩ አስዛኝነው ህይወቱን ሳይኖር ክፉዎች አሰነካከሉት ልፋትህን ቆጥሮ ቆሞ እንዲራመድ ፈጣሪ ይርዳህ

  • @sabateklay4890
    @sabateklay4890 Місяць тому +10

    ዶክተር በየነ ዕድሜና ጤና ይስጦት እንደእርስዎ ያሉ ሃኪሞች ያብዛልን ተባረኩ 🙏🙏🙏❤️❤️❤️🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷

    • @AlemLakew-hf9tz
      @AlemLakew-hf9tz Місяць тому

      ዶ/ር በየነ እናመሰግናለን እድሜና ጤናውን ያድልልን።

  • @GetahunSintayehu-r9d
    @GetahunSintayehu-r9d Місяць тому +24

    የኔ እናት አምላክ ጌታ እግዝአብሄር በሙሉ ፈዉሱ ያግኝሽ። በጣም አዝኘያለሁ የምር! አምላክ ፈጽሞ ይማርሽ ይፈዉስሽ ሌላ ምን እላለዉ።
    አሬ በጣም ያማል የምር! ሙሉዉን ደስታሽን ስንጠባበቅ ደግሞ እንድህ አይነት ነገር መስማት በጣም ይደብራል።
    ትናንት ከማይመጥንሽ ቦታ አዉጥቶ ልዩ ክብርሽን ያሳየሽ አምላክ ዛሬም ከጎንሽ አይለዪሽ። ፍቅረኛሽም ተፈዉሶ አንችም ተፈዉሰሽ ሙሉዉን ደስታችሁን ለመስማት ያብቃን።

  • @Rachel-sm1ny
    @Rachel-sm1ny Місяць тому +96

    ድሮ ያላመማት አሁን እንዴት ያማታል እሄ 100%. መተት ነው ጸበል አስገባት አንተንም አደከሙህ እኮ ይልቁንስ ለወንድማችን ሚረባ ነገር አርጉለት ለጎደኛውንም ዱካ ሾው ኢትዮጵያ የተባረከ አገር በየገዳሙ በጸበል መዳን አየተቻለ ውጪ ውጪ አገር ምትሉን ወንድማችን የንስር አይን ታሞ በእግዚአብሄር ሃይል በጸበል ነው የዳነው

    • @favibeyene4085
      @favibeyene4085 Місяць тому +2

      ፀበል ውሰዳት ይሻላታል መተት ነው ተክክል

    • @emuye-shinbira8268
      @emuye-shinbira8268 Місяць тому +1

      Wwnet new kifu swwoch mignoracgew sikeshif be Seyitan maser limadacgew new. Besebel new yemifetaw. Wusibsib case new yasakefechiw

    • @RozamohmmedROZAMOhmmed
      @RozamohmmedROZAMOhmmed Місяць тому

      ትክክል. መተት ነው በደብረ ፀበል ትግባ ተዳጋሚ የምር.

  • @SaraEtupia
    @SaraEtupia Місяць тому +59

    አይዞሽ ትግስት ፈጣሪ ሀሳብሽን ያሳካልሽ እሱንም ፈጣሪ ሙሉ ጠንነቱን መልሶ ለማየት ያብቃችሁ

  • @AschuHailu
    @AschuHailu Місяць тому +11

    እሰይ እልልልልልል በድል ይመልሰው ለሰረጋቸው ያብቃቸው አሷንም ይማራት እህቱም ትባረክ አንቴና ዘላለምሚ እረጅም ሂድሜ ይሰጣች የአኛ ጀግኖች ኑሩልን እንወዳችዋልን

  • @Sara-w1n7t
    @Sara-w1n7t Місяць тому +8

    ፈጣሪ በሁለት እግሩ ቁሞ ድኖ በሰላም ይመለስ እመብርሃን በምልጃዋ በዘሪፋፋ ቀምስዋ ትከልልህ ትጠብቅህ ወንድማችን ትጅየም ኣይዞሽ በርቱልን

  • @HanaNida-o3e
    @HanaNida-o3e Місяць тому +11

    አይዞሽ ትግስት ሁሉም ለበጎነው እጩኛሽም እግዘአብሔር ስኬታማ ያድርግላቹ ህክምናው በሰለአም እዲጠናቀቅ እንፀልያለን አይዞሽ አንቺንም እግዘአብሔር ይማርሽ የነስር አይን እግዘአብሔር ዘመንህን ይባአርክ አንተ ጀግናው ኢትዮጲያዊ እንወድህአለን ኑርልን

  • @abcabc1705
    @abcabc1705 Місяць тому +19

    ዶክተር በየነ እጅግ በጣም በጣም እናመሠግናለን።በነትግሥት ሂወት ጉዳይ የተሣተፋችሁ ሁሉ ፈጣሪ የበረከት የፀጋን ካባ ያልብሣችሁ!!!!!

  • @astherbesteu1074
    @astherbesteu1074 Місяць тому +22

    የነሰር አይን ምንምልልህ አልችልም ብቻ ተባረክ እወድሀለው ሰው ላጣሰው ሆነህ ወንድም አንተ ጀግና ነህ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @yeshibeyene3530
    @yeshibeyene3530 Місяць тому +2

    ትእግስትና እጮኛዋን እግዚያብሄር ይማራቸዉ ያሰባችሁትን ሁሉ ያሳካላችሁ ዶክተር በየነ እግዚያብሄር እድሜና ጤና ጨምሮ ጨማምሮ ይስጥህ

  • @zinashtulu7696
    @zinashtulu7696 Місяць тому

    የነስር ዓይን ተባረክልን የእግዚአብሔር ጥበቃዉ አይለይህ የኔ ወንድም

  • @Smrwiht111
    @Smrwiht111 Місяць тому +14

    እግዚአብሔር በምህረቱ ይጎብኝሽ አይዞሽ
    የኛ ጀግና ከጎኗ ሁን እነቢንያምንም አትለያቸው እግዚአብሔር ይጠብቅህ

  • @ageriealehegne3119
    @ageriealehegne3119 Місяць тому +17

    ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ይፈዉሰዋል። እንፀልያለን

  • @SabaErgetie
    @SabaErgetie Місяць тому +24

    እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርሽ ልጄ የንስር አይነት እንደ ደግነትህ ካጠገቧ አትራቅ የዛሬ ሰው ከንቱ ነው🎉🎉❤❤

  • @MestawetMamo-g7d
    @MestawetMamo-g7d Місяць тому +1

    ዶ/ር በየነ ከተቸገረ ጓን ቆመህ ስለረዳሀቸው እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክ ሰላምና ጤና ሁሌ አይቸይህ

  • @ራህማነኝየለሚዋሱምያ
    @ራህማነኝየለሚዋሱምያ Місяць тому +1

    ፈጣሪ ጨርሶ ያሺረው ሙሉ አካሉ ድኖ የሚመለስ ያርገው ወልዳችሁ ዘራችሁን የምታበዙ ያርጋችሁ ዶክተር በየነ እናመሰግናለን መሰሎችህን ያብዛልን

  • @fatmamalasat7388
    @fatmamalasat7388 Місяць тому +18

    ትጂየ አላህ ያሺርሺ ፍቅረኛሺንም ተሺሎት ቁሞ እደሚመጣ ተስፋ አለኚ አይዟችሁ በፈጣሪ ተስፋ አይቆረጥም ጀግናችን አላህ ይጠብቅህ❤❤❤❤

  • @abebabelay3021
    @abebabelay3021 Місяць тому +25

    መድሀኒያለም ደህና ሁኖ ቁሞ ለቤቱ አብቅቶት ተጋብታችሁ ወልዳችሁ ለማየት ያብቃን አሜን

  • @ሀዩቲ-ቐ4አ
    @ሀዩቲ-ቐ4አ Місяць тому +26

    ላኢላሀኢለላአ ሙሀመድ ያርሱሉላህ ❤
    በርታልን ጅግናው
    አላህ ያሽርኪ እህቲ

  • @MAMA-r2j3h
    @MAMA-r2j3h Місяць тому +1

    ተጂ አይዞሽ ድኖ አንደሚመጣ ተስፈ አለኝ ድንግል ማርያም ትማርላቹ ዶክተር በየነ ተባረክ ብድሩ ይግባህ ላደረከው ሁሉ እግዚያብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ የስራ ዘመንህ ይባረክ እናመሰግናለን የንስር አይን እኔ አንተን የሁልግዜ አመስጋኝህ ነኝ እግዚያብሔር ይጠብቅህ ቻዎ

  • @ApostleTeddyTsegay
    @ApostleTeddyTsegay Місяць тому

    ዶክተር በየነ ስለአደረክላቸዉ ቅን የሆነ ትብብርህ ጌታ አብዝቶ ይባርክህ

  • @LeyoLeyo-i6n
    @LeyoLeyo-i6n Місяць тому +17

    ፀልይ ኢንሻአላ ይድናል እህቴ አይዞን አላህ ይጨመርበት አታልቅሺ እህቴ አላህ ያስደስትሺ🙏

  • @JayJay-zk4by
    @JayJay-zk4by Місяць тому +20

    እግዚአብሔር ድኖ በሰላም እንዲመለስ አምላከ ቅዱስ ገብርኤል ይርዳው::

  • @pookumol7075
    @pookumol7075 Місяць тому +9

    የኔ ውድድ አላህ አፊያአሽን ይመልስልሽ ከዛ ሁሉ ስቃይና ፈተና ወተሽ ህመመም

  • @MeseretYehannes
    @MeseretYehannes Місяць тому

    ዉይይይይ የኔ እናት ስምሽ ሁሉ በዉስጤ ታትሞ ቀረ ስላንቺ ደስ ብሎኛል እግዚአብሔር ይመስገን

  • @martabiru444
    @martabiru444 Місяць тому

    አይዞሽ፡ እህቴ፡ ሁሉም በእግዚአብሔር፡ ፍቃድ ነው የሚሆነው ቢድንም - መልካም ነው ካልሆነው ሁሉም በእግዚአብሔር ይሆናል እግዚአብሔር ፍቃድ ባይሆን ኖሮ፡አሄድም ነበር በእግዚአብሔር ሙሉ ሁኚ እመብርሃን በእፍታዎ ትጉበኛው❤❤❤

  • @SefinaSema
    @SefinaSema Місяць тому +14

    ወይኔ የእኔ እናት ምን ሆና ነው ያርብ አላህ በራህመቱ ያሽርሽ

  • @eyobteweldemedhin
    @eyobteweldemedhin Місяць тому +24

    አይዞሽ ትድኝያለሽ መድሀኒት ከተከታተልሽ ጠጠሩ ሚነራል ስለሆነ ተሰብሮ ይወጣል ከፈጣሪ ጋር ጋደኛሽ ድኖ ይመጣል አይዞሽ መልካም እድል ለእህቱሙ ተባረኪ

  • @ElfuYemiru
    @ElfuYemiru Місяць тому +4

    ዶክተር እግዚአብሄር ይባርክህ።

  • @Fullnessperson
    @Fullnessperson Місяць тому +1

    ንስርዬ፣ ጀግናችን ፣አንበሳችን ሕይወቱን ሰጥቶ የሰዉ ሕይወት የሚያድን ፀበል ትህድ ትጠመቅ ትጠጣ ትድናለች ኩላሊት ከባድ ስለሆነ እባክህ እሷንም እጮኛዋንም እግዝአብሔር በምህረቱ በቸርነቱ ይጎብኛቸዉ ይማራቸዉ የአለማት ጌታ አልፋና ኦሜጋ አያሳፊረንም አሳፊሮንም አያዉቅም የፈጠረን ጌታ አሁንም የምህረት ፊቱን ይመልስልን ቸር ወሬ ያስማን ዶ/ር በየነ ክበርልን ክፉ አይንካህ ዕድሜና ጤና ይስጥልን ስለበጎ ምግባርህ እናመሰግንሃለን፡፡፡

  • @እሙረያን-ከ9ሸ
    @እሙረያን-ከ9ሸ Місяць тому

    ዶክተር በየነ. ፈጣሪእድሜህን. ያስረዝመዉ

  • @f-io7sj
    @f-io7sj Місяць тому +4

    መጥፎ
    ዶክተር እዳላሆላ መልካም ስው ዶክተ ር አላ መልክምንትን ቀጥልበት ለትውልድ ማሰተላለፍ አላህ ትልቅ ቤታ ያድርሥህ ❤

  • @lakch-12
    @lakch-12 Місяць тому +4

    ትግስት እግዚአብሔር ይማረሽ ከህከምናው ውድ ፀበሉ በደንብ ቅረቤ ጎደኛሽም ከህደበት ደኖ በስላም ለሀገሩ ያብቃው ❤

  • @hanaabatehana5489
    @hanaabatehana5489 Місяць тому +21

    እዴት፣እደደነገጥኩአፍ፣አላህ፣ያሽርሽ፣አብሽሪ
    የኩላሊት፣ጠጠር፣ችግር፣የለዉም😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤፣ከጎና፣ሁን

    • @fantu-x3y
      @fantu-x3y Місяць тому

      እግዚአብሔር ይማርሽ እህ እሱም በሰላም ድኖ ቆሞ ለመሄድ ያብቃው

  • @butuamenu
    @butuamenu Місяць тому

    ዶ/ር በየነ ከልብ እናመሰግናለን እንዳተ አይነቱን ቅኖችን ለሃገራችን ያብዛልን🙏🥰🥰🥰

  • @ወሎየዋነኝየናቴናፋቂweloye

    ወይኔ ምን ሆነች በሰላም ነው ግን አላህ ይጠብቅሽ ተገፍተሻል እና በደስታ ያኑርሽ ጄግናው እድሜ ይስጥህ፣ውሀ ጠጭ ይሻልሻል፣እልልልል ተሽሎት ይመለስ ደስ ይላል

  • @belayneshdegefa6504
    @belayneshdegefa6504 Місяць тому +3

    አይዞሽ እህቴ እግዚአብሔር ያለው ሊፈጸም ግድ ነው ለዚህ ነው አንችን ከሁሉ ነገር ጠብቆ አዙሮ ያገናኘሽ እሱንም በዚህ ዓይነት አድርጎ---ጠበቆ እደገና አገናኝቷችኋል እና እግ/ሄር ረድቶት ቁሞ እንደሚመለስ አልጠራጠርም።
    ዶ/ር በየነ----ባላው ቅህም ስምህ ውጭ ነው ።የሠራሃው፣ የነካሃይ የወለድከው ሁሉ ይባረክልህ መልካምነት ለራ ነው መልሶ ይከፍልሃልና

  • @SasaDad-b1z
    @SasaDad-b1z Місяць тому +8

    ሰላም ጀግና ወንደማችን እንካን ብስላም መጣህልን ትአግስት አስፋ እግዚአብሔር ይማርሽ❤❤❤❤❤❤❤🌻🌻🌻🌻🌻💐💐💐💐💐💐💐

  • @tigisit2534
    @tigisit2534 Місяць тому +12

    እንኳን በሰላም መጣህ ትግስት እግዚአብሔር ይማርሽ 🥹ወደ ጸበል ዉሰዳት ሰዎቹ እጃቸው እረጅም ነው እነሱ እስር ቤት ቢሆኑ በገንዘብ የሚገዛ ሰው ይኖራል መተትም ሊሆን ይቻላል

  • @zinashtulu7696
    @zinashtulu7696 Місяць тому

    ዶክተር በየነ እድሜ ከጤና ይስጥልን:: እግዚአብሔር ብድራቱን ይክፈልህ መልካም ሰዉ ስለሆንክ እንዳንተ አይነቱን መልካሞች ያብዛልን❤❤❤❤❤❤❤

  • @Mee-y7s
    @Mee-y7s Місяць тому

    Dr በየነ እናመሰግናለን ዘመንክ ይባረክ በዚህ ጉዳይ ውስጥ እጃችሁ ያለበት ሁሉ ጌታ ብድራችሁን ይመልስ ተባረኩ🙏🙏💕🫶🏾

  • @birehanulema435
    @birehanulema435 Місяць тому +5

    አተልጅ የጀመርከዉ ሁሉ በጣም ትላል ቻሎጆችን ተቃቅመህ ለስኬት የማበቃ አምላክ ከጎንህ ስላለ ፈጣሪህን ሁሌም አመስግን

  • @FozyFozy-ex5le
    @FozyFozy-ex5le Місяць тому +5

    አይዞሽ ያሰብሽውሁሉ ይሳካል በፀሎትሽጠንክሪ እሱም ድኖ ይመጣል ሁሉንፈጣሪ ያደርጋልአይዟቹሁ

  • @Qemarahmad
    @Qemarahmad Місяць тому +14

    አላህ አፊያ ያርግሽ ትግስት ሚስኪን

  • @MekedesHizkel-so6dc
    @MekedesHizkel-so6dc Місяць тому +1

    የንስር አይን አንተም ተባረክ ያላንተ ይሄ ሁሉ ነገር አልሆነም አምላክ ባንተ ሆኖ አንተን ተጠቅሞ ነው የሆነው እናም እዳልከውም ዶ/ር በየነ ስለመልካም ስራህ ፈጣሪ ይባርክ ዘርህ ይባረክ እደ አብርሀም ተባረክ

  • @سندسكيب
    @سندسكيب Місяць тому +1

    ዶክተር በየነበ ጣም እናመሰግናለን ኑርልን ዘርክ ይባረክ የእረፍት እጀራ ይስጥክ የልብክን መሻትቅዱሰ ሚካኤል ያሳካልክ❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @Ethioenate
    @Ethioenate Місяць тому +12

    ድንግል ማርያም ትዳሰው ቆሞ እንደሚመለስ ተስፋ አለኝ

  • @Karemah-dg1mz
    @Karemah-dg1mz Місяць тому +69

    ወደ ጸበል ነው መሄድ አለባት ኦፕራሲዮን እንዳትደረግ አደራክንን

  • @BsbsSghs-pi2vu
    @BsbsSghs-pi2vu Місяць тому +12

    መሻአላሕ፣ነሥ፣ይላል፣ያአባት፣እና፣የእናትሺ፣ንብርት፣እንኳን፣ተመለሠልሺ፣የሑለት፣ጀግናውቺ፣ውጤት፣ነው፣ከአላሕ፣በታቺደ፣የነሰርደአይን፣እና፣ዘላለም፣ኑሩልን

  • @menberelegesse4717
    @menberelegesse4717 Місяць тому +1

    ለሰዋ ብለህ ተጎድተሃልና እግዚኣብሔር በሁለት እግርህ ቆመህ ላገርህ ያብቃህ እግዚአብሔር አልጋህ ለይ ከጎንህ ይተኛልህ ትጂዬ አይዞሺ ቀላል ነዉ ያንቺ ዉሃ በጣም ጠጪ DR thank you a lot God blesse you❤❤❤❤❤

  • @ሮዚራያ-ቸ8ዸ
    @ሮዚራያ-ቸ8ዸ Місяць тому +1

    እግዚአብሔር አምላክ ሙሉ ምህረት ያውርድላቹ ትግስት ኣይዞሽ ፀበል ህቺ እና ትግስት ሄርመላ ይታዋወቁ ❤️❤️

  • @ተሠፈኛዊየዲግልማረያምልጂ

    ፀበል ትህዲ በማርያም ክፉ መንፈሰ ነዉ የንሠረ ከይን ፀበል ትህዲ አወይየ የእኔ ጀግና❤❤❤

  • @حسين-غ8ن
    @حسين-غ8ن Місяць тому +14

    ጀዛከላወላሂ እሕቲክናት ደስሲል በጣምነውደስያልከኝ እሻአላህዲኔነውሚመጠው ያረቢእሽፊሃ

  • @gshshsnsn7376
    @gshshsnsn7376 Місяць тому +22

    ትግሥትግንይሄንጋዜጠኛእና ዘላለምን ትልቅውለታአለብሽ እዳርቂ አላህሂድያይሥጣችሁ አላህያሽርሽ

    • @ttww9470
      @ttww9470 Місяць тому +3

      አሚንን ያረብ ኢህድና ኢህድኩም

  • @tsegatekle9002
    @tsegatekle9002 Місяць тому +2

    God bless you Dr Beyene

  • @sabamekuria959
    @sabamekuria959 Місяць тому +1

    አይዞሽ ተግስት ደኖ ይመጣል doc.በየነ አድሜ ጤና የስተህ አንብሳየ የንስር አድሜ ጤና የስተህ አንተም ጀግናዬ ሰርግሀን ለጀሀን ከ አንምስተህ አንደናየህ ያብቃን ወልደህ ከበር ሰለ አንተ መነም ቃላት የ ለኘም በርታ !!!!!!

  • @ጀሚላያሲንራያወሎነው
    @ጀሚላያሲንራያወሎነው Місяць тому +16

    አላህ አፊያሽን ይመልስልሽ የንስርዓይን በርታልኝ ወንድሜ ጀግናችን🎉🎉🎉

    • @Mm-nb5iy
      @Mm-nb5iy Місяць тому +1

      🎉🎉🎉❤

  • @hiamanotzewedu9738
    @hiamanotzewedu9738 Місяць тому +9

    ትእግስቴ እመቤታ ጨርሳ ትማርሽ ::
    ጉዋደኛሽንም ፈጣሪ ምሮት
    ለቁም ነገር ያብቃችሁ ::
    ዶክተር በየነ ዘመንህ ይባረክ
    ያንተን አይነት መልካም ዶክተሮችን ያብዛልን ::
    የንስርአይን ተባረክ .. ዘመንህ ይባረክ 🙏🙏🙏✝️❤️❤️❤️😍

  • @TamesgenDagen
    @TamesgenDagen Місяць тому +8

    እግዚአብሔር ይማርሽ ማርዬ ❤
    አንዳንዴ ሀብት ሲመጣ አብሮ የሚመጣ በሽታ አለ የማያስበላ ለማንኛውም ፀሎት አድርጊ የኔ ውድ

  • @rahelamare9877
    @rahelamare9877 Місяць тому +1

    ዶክተር በየነ እግዚአብሔር ይስጥህ ለፍቅረኛዋ ህክምና መሳካት ትልቅ አስተዋፅዎ በማድረግህ ተባረክ

  • @FevneAberhim-ks1wu
    @FevneAberhim-ks1wu Місяць тому +1

    ቲጅ በምነትሽ ጠንካራ ነሽ ያመንሽው አምላክ ይረዳሻል ተሽሎት እልል ብለሽ ተቀበይው አንችንም እግዚአብሔር ይማርሽ አትጨነቂ ዶክተር በየነ እግዚአብሔር እውቀቱን ጨምሮ ጨማምሮ ይስጥህ የንስርር አይን ቡሩክ ሁን

  • @NejajUae-if4rp
    @NejajUae-if4rp Місяць тому +8

    አሏህ ያሽርሽ እህት እሱንም አሏህ በእግሩ የሚመለስ ያድርገው ሁሉንም ነገር በጁ ነውና አሏህ አይዟችሁ

  • @gezashgnmekonnen-pl3ph
    @gezashgnmekonnen-pl3ph Місяць тому +3

    እናመሰግናለን ዶክተር በየነ❤❤❤❤

  • @f-io7sj
    @f-io7sj Місяць тому +6

    አላህ ያሺርሺ ያርብ እህት ሄርመላ ጋር አስተዋውቃችው ጅግና ብርታጠክር አላህ ይጠብቅህ ወድሜዋ

  • @ethiopimengiste
    @ethiopimengiste Місяць тому

    ዶ/ር በየነ በጣም እናመሰግናለን እነዳንተ ያሉትን ያብዛልን

  • @abaymadomedia6989
    @abaymadomedia6989 Місяць тому

    Thank you Doctor Beyene and Tigist and her fiance God will heal soon. Thank you Ynser ayne.

  • @የቡቴዋ
    @የቡቴዋ Місяць тому +4

    የኔ ውድ አላህ አፍያ ያርግሽ ፍቅረኛሽም አላህ አፍያ አርጎት ቆሞ ለመሄድ ያብቃው ኢንሻአላህ በራሱ እግር ቆሞ ይመጣል አታልቅሺ 😢

  • @trhasyemane1477
    @trhasyemane1477 Місяць тому +8

    አይዞህ ፈጣሪ ካንተጋ ስለሆነ አትፍራ እግዚአብሔር ይቅደምለት ድኖ ወደ አገሩ ይመለሳል

  • @abebayelema5176
    @abebayelema5176 Місяць тому +11

    እንደዶክተር በየነ መኩሪያ ኢትዮጵያዊ የሆናችሁ ሀኪሞች በሙሉ እግዚአብሔር ይባርካችሁ። ሥራችሁን ይባርክላችሀ
    ሁ።

  • @jrrhurir5966
    @jrrhurir5966 Місяць тому

    ዶ/ር በየነ በጣም እናመሰግናለን ኑሪልን እንደ እሪሶ አይነቱን አላህ ያብዛልን

  • @sr.alemfessahaye4652
    @sr.alemfessahaye4652 Місяць тому

    ዶክተር በየነ የእግዚኣብሔር ጸጋ ይብዛልህ!!!!! በጣም እናመሰግናሃልን!!!!!!!!

  • @ShShh-u8n
    @ShShh-u8n Місяць тому +4

    የኔእሕት እግዝብሔር ይማርሽ ፀበል ግቢ አይዞሽ 😢😢😢ወንድሜ የነስር አይን ፀበል እድትገባ አመቻችላት ❤❤❤ እግዝብሔር ያበርታሕ❤❤❤

  • @Feydu-b7g
    @Feydu-b7g Місяць тому +37

    በጨረር ሊወጣ ይችል፡ የኩላሊት እስፔሺሊስት ሀኪም ፈልጎ ሙሉ ምርመራ ማድረግ ይኖርባታል።

    • @demwezeassefa5221
      @demwezeassefa5221 Місяць тому +2

      መውለድ ላዮችግር ሊያመጣ ይችላል

  • @abebayelema5176
    @abebayelema5176 Місяць тому +69

    ከቻልሽ ሱባኤ ግቢና ስውሯ ማርያም ሄደሽ አነጋግሪያት ትምረዋለች።

    • @jastavms2119
      @jastavms2119 Місяць тому +2

      ትክክል😢

    • @emebetzewde7492
      @emebetzewde7492 Місяць тому

      ስውሩዋ ማርያም የት ነው የምትገኝው የኔ እህት

    • @semiraeyob2153
      @semiraeyob2153 Місяць тому

      Ewnat new

    • @genetabay8968
      @genetabay8968 Місяць тому

      እግዚአብሔር ይማረው❤

  • @hiwiwolde1067
    @hiwiwolde1067 Місяць тому

    ዶ/ር በየነ እናመሰግናለን እድሜና ጤና ይስጥልን::

  • @jamilaadem7093
    @jamilaadem7093 Місяць тому

    ዶክተር በየነ በጣም እናመሰግናለን ኑርልን አላህ እድሜና ጤና ይሰጥህ

  • @nvgfdfrt6081
    @nvgfdfrt6081 Місяць тому +3

    አይዞሽ በፈጣሪሽ ተስፋ አድርጊ ይድናል ብዙ የማይድኑ የሚመስሉ ነገሮች ሲድኑ አይተናል በርቺ ከዚህ ያደረሰሽ ፈጣሪሽ ያቃል ።

  • @ዳግማዊትኢትዮጵያ
    @ዳግማዊትኢትዮጵያ Місяць тому +38

    ትግስዕትዬ እግዚአብሔር ይማርሽ😢😢😢ፍቅረኛም ድኖ ለማየት ያብቃን😢😢😢😢ግን ምናልባት እነዚህ አውሬዎች የሚያደርጉትን አይታወቅም መጀመሪያ ፀበል ብትወስዱት ይድን ነበር 😢😢😢😢😢

  • @abebabelay3021
    @abebabelay3021 Місяць тому +9

    ጠላትሽ ይታመም አንችንስ አይመምሸ እኔ ማየት የምፈልገውመጨረሳሽሽን መልካም ሁናማየትነወ በተለይ አንተነ ዘላለም ከጎና ሁናችሁ ወንድም ሁናት አደራው የናንተ ነው እናንተ ጀግኖች ናችሁበምድር ሳይሆን ከላይነው የምታገኙት አደራ አደራ እንደ እህታችሁ እያት

  • @asmamuktar3081
    @asmamuktar3081 Місяць тому

    ዶክትር በየና እጅግ በጣም እናመሰግናለን እንዳት ሰው ያብዛንል አችንም አላህ አፋያ ያርግሸ አንትንም እርጅም እድሜ ይሰጠህ

  • @yatbiyaabegaz1292
    @yatbiyaabegaz1292 Місяць тому

    እመብርሐን. ትርዳሽ. አይዞሽ. እህቴ. ስንተዬ. ይበድልሻን. ለወዳጅ. ለጥላቱ. ፈጣሪ. ይረዳሻን. የፍቅር. አምላክ. ይማርልሽ. እህቴ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉