🛑 ይህ ስብስብ ወዴት እያመራ ነው ?

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 19 вер 2024
  • #በስንቱ #benjatube #ethiopianmovie

КОМЕНТАРІ • 31

  • @Setna1312
    @Setna1312 2 місяці тому +2

    እንደእኔ ግን ለእርሱ ቦታ ሰጥቶ ከማዳመጥ ብሎክ እያደረጉ መውጣት እንጂ አፉን በከፈተ ቁጥር ምንአለ ብለን ካየነው እያሳደግነው view እያበዛንለት ነው እናንተም ባትሰሩለት ጥሩ ነበር

  • @Dana-fy2bu
    @Dana-fy2bu 2 місяці тому +1

    ቢኒ ብስሬ ስወዳቹ አሪፉ ነው ሁሉም እራሱን ሲያውቅ ወደራሱ ይመለሳል ቤንጃችን የጤና ያድርግላቸው በርቱ

  • @helenemso32
    @helenemso32 2 місяці тому +1

    ሻሎም ቤንጃችን እንዲሁም ብስሪ

  • @user-dn4yr5oo8j
    @user-dn4yr5oo8j 2 місяці тому

    ማይኮ ማለት ንፍጡን ስለጠረገ አሁን እረሳ ለዚያ ነው ትንሽ ስለሆነ የዶሮ ቅንቅን ናቸው

  • @eshacewkebede5993
    @eshacewkebede5993 2 місяці тому

    ሰዉ በስንቱ ነገር ይደማል
    እስከመቼ ድረስ በይቅርታ እንቀጥላለን
    ግለሰብን ፣ማሕበረሰብን አፈር እያበላሕ
    ማሩን ይቀር በሉኝ።ይሕ ማለት ይዉጋሕ ብሎ
    ይማርሕ ማለት ነዉ።አልስማማም

  • @naeemawiblam484
    @naeemawiblam484 2 місяці тому

    ❤❤❤❤❤እሺ😅😅😅እንከባበር ተከባበሩ

  • @YemaneTeklay-q2e
    @YemaneTeklay-q2e 2 місяці тому

    ጨዋነታችሁ የሚመሰገን ነው ያሉትን ነገር ግለፁት ይቅርታ መጠየቅ ኣያስፈልግም እነሱ ሲናገሩት ያልፈሩት ማስተማርያ ስለሆነ ግልፅነት የግድ ይላል ጥጋባቸው ፈጣሪ እስኪዳስሰው ድረስ ያሻቸውን እያደረጉ ማህበረሰብ እየጎዱ በተለይ ወጣቱን ይቅርታ ተለመደ

  • @betelmulu4897
    @betelmulu4897 2 місяці тому +1

    ሻሎም ቤንጃችን እንዲሁም ብስሪ😊

  • @efratagirma2599
    @efratagirma2599 2 місяці тому

    Ene andande gera now yemigebaig yeweshet le media belew yelelachewne sebena yasayuna keza genzeb ayimroachew sidefnachew ewunetigna manentachew yigeletale like ende Miko ayinetochu

  • @chewatube702
    @chewatube702 2 місяці тому

    ቀላል ሲጎፈሉ ነበር አሁንም አናምናቸውም ቆየት ብለው ሲሳደቡ ይገኛሉ።

  • @marsilasgashaw2148
    @marsilasgashaw2148 2 місяці тому +1

    ከፍያለው ቱፋ ሳይወድ በግዱ ነው ይቅርታ የሚለው ከስተቱ ተምሮ ሳይሆን ባለስልጣኖች እያንዳንዱን ተሳዳቢ ኦሮሞ ማስጠንቀቂያ ሰጥተዋል የኦሮሞን ስም እያጎደፋችሁ ነው ተብለው ለዛ ነው የታሰረውም ። አሁን ደሞ ዳልቻ በሚል ስም የሚታወቀው ሰው ኢትዮጵያ ቁጭ ብሎ ሲሳደብ የሚውል እሱም ማስጠንቀቂያ ደርሶታል ገቢ ይሆናል አላርፍ ካለው። ይሄ ሁሉ ታዲያ ለኢትዮጵያውያ ህዝብ አዝነው ሳይሆን ስማችንን አስጠፋችሁ ብለው ነው።

  • @corneliatesfaye2989
    @corneliatesfaye2989 2 місяці тому

    Mike mako tamole bezu ke esu yetelash youtuber selalu kento new 😂😂😂

  • @badrea36
    @badrea36 2 місяці тому +2

    ሻሎም ማለት ምን ማለት ነዉ ????

  • @Ikram-c7c
    @Ikram-c7c 2 місяці тому

    ቤንጃ ይቅርታ ጠየቁ እኮ? ዉስጥን ፈጣሪ ነዉ ሚያቀዉ ። እንደገና ካጠፉም አጀንዳ አገኘህ😂

  • @abenezernebiyu184
    @abenezernebiyu184 2 місяці тому

    Enanet lejoch wonedemamachoch nachi?

  • @aksumawitfetwi5669
    @aksumawitfetwi5669 2 місяці тому

    ❤❤❤❤❤

  • @AsterAster-ph3jt
    @AsterAster-ph3jt 2 місяці тому

    Benja edet neh

    • @BenjaPodcast
      @BenjaPodcast  2 місяці тому

      ደህና ነኝ አመሰግናለው

  • @yonasyonas3249
    @yonasyonas3249 2 місяці тому

    ማይኮ ፕርሶ ይች ፕጋብሽ
    በቅርብ ትበርዳለች😐

  • @ኢትዮጵያየእኝናት
    @ኢትዮጵያየእኝናት 2 місяці тому

    😡😡😡እኮ መልሱልኝ ውንድማማችውች ናቹ 😡😡ውይስ 👊🏿👊🏿👊🏿🤺🤺መልሱ እኮ

    • @BenjaPodcast
      @BenjaPodcast  2 місяці тому +1

      አዎ

    • @ኢትዮጵያየእኝናት
      @ኢትዮጵያየእኝናት 2 місяці тому +2

      @@BenjaPodcast 😂እኮ ተጠራጠርኩ ማሽአላህ ታምራላችኡ አንደበታችኡም የምታምሩ 100 ዓመት ከ ጤና ጋር ለ እናታችኡ ጥሩ ስነምግባር ያላቸው ልጆች ለ ኢትዮጵያ ማስረከብዋ🤲🏿🤲🏿🤲🏿

    • @benjatube
      @benjatube 2 місяці тому

      እናመሰግናለን​@@ኢትዮጵያየእኝናት

  • @YadenoGirma
    @YadenoGirma 2 місяці тому

    You should not talk about this pls!!