ምርጥ የባህል የሙዚቃ ግብዣዎች በቅዳሜን ከሰዓት

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 5 лют 2025

КОМЕНТАРІ • 95

  • @amaretamru4223
    @amaretamru4223 4 роки тому +1

    Wawwwww.betam.arefi.new.eshi.yesetih

  • @ነጁየናዝሬቷሽቅርቅር
    @ነጁየናዝሬቷሽቅርቅር 4 роки тому +29

    ለመላው የክርስትና ሀይማኖት ተከታዮች ሁሉ እኳን ለትሳዬ በአል በሰላም አደርሳችሁ ያመት ሰው ይበላችሁ

  • @gnniethio1070
    @gnniethio1070 4 роки тому

    ናፈቀኝ ናፈቀኝ አገሬ የናፈቀው እስኪ እኔ በጣም እግዚአብሔር የኢትዮጵያንና ልጆቿን ይጠብቅ

  • @ክተትመክተህአደባይ
    @ክተትመክተህአደባይ 4 роки тому +3

    የሰላሌዋ ያባብላል ጎፈሬዋ መልካም የፋሲጋ በዓል ይሁንላችሁ

  • @melakunetsanet6411
    @melakunetsanet6411 4 роки тому +1

    Awesom tunes,,,Melakam Fasika ,,,Happy Easter

  • @እናቴማሪያምለኔስልዩናት

    እንኳን አደረሳችሁ ለብርሃነ ትንሳኤው የተዋህዶ ልጆች እግዚአብሔር ከመጣብን መቅሰፍት በሽታ ይጠብቀን ወገኞቼ 💚💛❤👈🤲🤲🤲🤲

  • @guzeguzasefaw3733
    @guzeguzasefaw3733 4 роки тому +8

    እቤት.የአለም.መድሀኒት. .ይህን.ወረርሽኝ. ከአለም.ላይ.አጥፍልን

  • @yeshitube3573
    @yeshitube3573 4 роки тому +10

    ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለትንሳዬ በአል አደረሳችሁ አደረሰን መልካም በአል ይሁንላችሁ የከርሞ ሰው ይበለን።

  • @ኮሜዲቪዲዮዎችንይመልከቱ

    ማናሊሞሽ ዲቦ ነብስሽን ይማረው መቼም ከልባችን የማይጠፋ ዘመን ዘመናትን ተሻጋሪ የባህል ዘፈንን ነው ጥለሽልን የሄድሺው እናመሰግናለን ነብስሽን ይማረው❤❤❤❤❤

  • @የስደትስንቄአርሴምዬ

    መእላው የክርስትና እምነት ተከታዬች እንኳን ለብርሃነ ትንሳኤ ው አደረሳችሁ እግዚአብሔር ይህን መቅፀፈት ያንሳልን

  • @knowledgeispower9072
    @knowledgeispower9072 4 роки тому +1

    መልካም በኣል ንሁላችንም

  • @DV-dk3ku
    @DV-dk3ku 4 роки тому +3

    Melkam Fasika my beautiful Ethiopians ❤️❤️🙏🙏

  • @ገብረኤልዋሰጠበቃይ
    @ገብረኤልዋሰጠበቃይ 4 роки тому +4

    መልካም በአል
    🌻🌻💐💐💐🌻🌻
    🌻🌺 እንኳን 🌺🌻
    🌻🌹አደረሳችሁ🌹🌻
    🌻🌻🌾🌾🌾🌻🌻

  • @zarah2187
    @zarah2187 4 роки тому

    የክረሰትና እምንት ትከትዬች በሙሉ እንኳን ለትሳኣ ባአል እንኳን አደረሳቺሁ

  • @agenilbereda3482
    @agenilbereda3482 4 роки тому +1

    አሚን 🙏🙏

  • @michaeltafere4867
    @michaeltafere4867 4 роки тому +1

    የታደሰ ሚሻሚሾ የዘፈነው በጣም ምርጥ ነው

  • @kanaeth2235
    @kanaeth2235 4 роки тому +1

    ስታምሩ

  • @ሲፈንከሸገር
    @ሲፈንከሸገር 4 роки тому +14

    የፕሮግራሙን። ሁሉን ብሄር ያሳተፈ ቢሆን። ድስ ይላል። ለ ክርስትና። እምነት ተከታዬች። እንኳን አደረሳችሁ

    • @me-fs4yy
      @me-fs4yy 4 роки тому

      አገሬ ኢትዮጵያ ...what if no obligation.....? Plus every entertainment networks has right to do what ever they like. Otherwise EBS ENTERTAINMENT are not a propaganda network okey .

  • @ፍጥረትህነኝ
    @ፍጥረትህነኝ 4 роки тому +1

    እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን አሜን።

  • @merymakdsy8799
    @merymakdsy8799 4 роки тому +1

    Melkam fasika ❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @እራሄልእጥላው
    @እራሄልእጥላው 4 роки тому

    ማናለብሽ ለሁሉም ትዝታ ትውሥታ ለለምን ልጃዋ አልጋበዛችሁም ነበር የሞተ ብቻ ተጎዳ ሀገር እና መልካም ሥራ ለላለም ይኖራል እንካን በሠላም በጤና አደረሣችሁ

  • @mesizerthuntube111
    @mesizerthuntube111 4 роки тому +12

    ባገርም ውስጥም ባገር ውጭ ለምትኖሩ ኢትዩጵያዊ በሙሉ ለመዳኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ ባዕለ ትንሳኤ በሰላም በጤና አደረሳችው አደረሰን በቅንነት አዴስ ነኝ ሰብስክራይብ እንደራረግ ኑ

  • @melkamroulier896
    @melkamroulier896 4 роки тому +1

    ፍቅር ናችሁ በተለይ ዬናስ ደስ የሚል ፕሮግራም፣💚💛♥️🙏➕💒😍

  • @seiftolamekonen5002
    @seiftolamekonen5002 4 роки тому +1

    ❤💝❤💝

  • @zahraabdo9944
    @zahraabdo9944 4 роки тому

    እንኳን አብሮ አደረሰን አሜን አሜን

  • @Sarahsarah-xm6yo
    @Sarahsarah-xm6yo 4 роки тому +2

    enkun dena mexachu lakiristina emnat tekatay hula enkun le tensaya baal beselam aderachu amen yamet Sew yebalan

  • @michaeltafere4867
    @michaeltafere4867 4 роки тому

    ይሄ አዝማሪ ምርጥ ባለሙያ
    በተለይ ነፍሳቸውን ይማር ክቡር የቀድሞ ፕሬዚደንት ግርማ ወልደጊዎርጊስ የስራ ሽኝት እና ምስጋና ላይ ያቀረበው በጣም ምርጥ ነበር
    እዩት ያስደስታልም ያስቃልም

  • @Aa-yl5zj
    @Aa-yl5zj 4 роки тому +3

    እንደው ጉድ እኮ ነው እኔ እምለው በቃ የእስከዛሬ ው አልበቃ ብሎ አሁንም ሙዚቃ አየየየየየየየ አምላኬ ሆይ ኧረ ተው ተው ግን እንደው ፈጣሪ እንኳን ሊቀጣን መጥቶ ትንሽ እንደው ብንፀልይስ እስኪ ይኽ ጊዜ እስኪያልፍ ሁሉም ቀርቶባችሁ ሁላችሁም በየየ እምነታችሁ ፀልዩ

  • @fekerfeker6188
    @fekerfeker6188 4 роки тому +2

    እንኳን አደረሳችሁ

  • @አልማዝአባትዋንአፍቃሪ

    ውድ የተዋህዶ ልጆች እኮአን አደረሳቹ ለጌታአችን ለመድሀኒታአችን ለተሳየ በአል
    በአሉ የሰላም የደስታ ይሁንልን
    የመጣብን ወረርሽኝ ፈጣሪ ከአገራአችን ይአጥፋአልን አሜን

  • @meskerem6234
    @meskerem6234 4 роки тому

    Best!!

  • @ALEM2497
    @ALEM2497 4 роки тому

    Zefen ayseflgem be ahunu geze

  • @ወሎየነኝአማራነቴእማይቀየ

    ጎፈሬህብቻበቂነውአቦ።የኔጀግና

  • @hilenaalewey2721
    @hilenaalewey2721 4 роки тому +1

    ሆሆሆሆሆሆ እሁን ትንሳ እና ዘፍን ምን አገናኘው ያውም ብዝ ዘመን እረ ተው እግዚአብሔር በመዝሙር እንጅ በዘፍን እይደስትም!

  • @ጌጤእህተማርያምጉዞወደእማ

    የደላው ሙቅ ያኝካል።

  • @tadesseliyafantahun8958
    @tadesseliyafantahun8958 4 роки тому

    Menden yemilute new bezke shate egezabihar yeker yeblachehu

  • @ሰውናአመሉ-ሰ4ኀ
    @ሰውናአመሉ-ሰ4ኀ 4 роки тому +1

    ትንሹ ካሳሁን ታየ ብየሀለሁ የመጀመሪያውን ወንድ

  • @michaeltafere4867
    @michaeltafere4867 4 роки тому

    የመጀመርያው የአገር ባህሉ ዘፈኑ በጣም ደስ ይላል ግን እስክስታ ላይ ብቻውን በመሆኑ መደምቅ አልደመቀም
    ሶስት አራት እስክስታ የሚመቱ ቢሆን በጣም ወደር አይገኝለትም ነበር

  • @birukyirgu834
    @birukyirgu834 4 роки тому

    ደስ ይላል

  • @Semira109
    @Semira109 4 роки тому +3

    🇪🇹🇪🇹🇪🇹🍒

  • @gigi_shebabbawfan
    @gigi_shebabbawfan 4 роки тому +1

    እንኩአን አደረሳችሁ

  • @መሲየማርያምልጅነኝ
    @መሲየማርያምልጅነኝ 4 роки тому +3

    እንኳን አደረሳችሁ ዉዶቸ

  • @ደበሌሌንጮ
    @ደበሌሌንጮ 4 роки тому

    🙏 💚💛❤️ 🤲

  • @hrhtrhgnhfhr2527
    @hrhtrhgnhfhr2527 4 роки тому

    ኢቢኤስ አበሳ ሲያረጂ የዝብ መጫወቻ ይሆናን አሉ

    • @radicalv2720
      @radicalv2720 4 роки тому

      You guys always opposite it is easter at least ones your life do not think negative

  • @zabeebaamr2478
    @zabeebaamr2478 4 роки тому +2

    እንካን አደረሳችሁ በአገረም በውጪም የምትኖሩ

  • @yanostube
    @yanostube 4 роки тому

    እንዴት ነበር ቆይታችን

  • @GalilaRout
    @GalilaRout 4 роки тому +1

    🥰🥰

  • @fantahnlemma1048
    @fantahnlemma1048 4 роки тому

    ልቦናችሁ ይመልስላችሁ መስቀል ለብሳችሁ አዝማሪ

  • @salamawitbaradedi319
    @salamawitbaradedi319 4 роки тому

    በዚ ሰአት ፀሎትእንጂ ዘፈን አያስፈልግም

    • @radicalv2720
      @radicalv2720 4 роки тому

      Salamawit why you leasen then who told you to hear it

    • @salamawitbaradedi319
      @salamawitbaradedi319 4 роки тому

      @@radicalv2720 at this time it was aprayer, not a song

  • @adisadis788
    @adisadis788 4 роки тому

    👍👍👍💚💚💛💛💜💜💙💙

  • @hayattoo1
    @hayattoo1 4 роки тому +4

    እንካን አደረሳቹ በቅንነት ሰብስክራይበብ አድርጉኝ

  • @ሀገሬኩራቴነሽለኔእምየኢት

    ኧረ እባካችሁ በዚህ በጭንቅ ሰአት እንኳን ሰው ፈጣሪውን ያስታውስ አታዘናጉት
    እኔ ቆይ በአል ካለሙዚቃ ካለ ምናምን መከበር አይቻልም እዴ

  • @gcshxvvx6146
    @gcshxvvx6146 4 роки тому

    አረ የማንለሞሺ ዲቡን ዘፈን አበላሼሺዉ እህቴ የነን በመሠለ ዲምፅ ተዘፈኖ ዳግሜ እዳላሠማዉ ጠላሁት ባች ዲምፅ ሥሠማዉ

    • @gcshxvvx6146
      @gcshxvvx6146 4 роки тому

      የሶዉ ዲምፅ ተዘፈኖ አክሺኑን አች ብታራጊ አክቲጉን ይሻልሺ ነበር

    • @gcshxvvx6146
      @gcshxvvx6146 4 роки тому

      አሁን አሁን እሚመጡ ዘፍኞች አቅማቼዉን ሣይቁ አጋፍ ዲምፃወዊይ ዜማና ግጥም ወሥዴዉ ያበላሻሉ ቆጆዉን ዘፈን

  • @ibirahimalawiyaa3917
    @ibirahimalawiyaa3917 4 роки тому

    Unkan aderesachu adis bal

  • @michaeltafere4867
    @michaeltafere4867 4 роки тому

    የመሀሙድ አህመድ የዘፈነው እብድ ያሯሯጠው ነው ሚመስለው ተጣደፈ የዘፈኑ መአዛ ሰለበው

  • @አይናችንነሽማሪያምአንችን

    #ዘፍን ዘፍን ዘፍን ታድላችሁ እኔስ ክጥዋት ጅምሮ እንባየ እየተነቃንውቅኝ ነው ታስላችሁ በዚህ ስአት ድስትኛ የሆናችሁ ብርቶ!*

    • @zyneba.a9028
      @zyneba.a9028 4 роки тому

      ከይዞን ማማየ ጊዜ ቂጣ ነው ይገለባበጣል አንድ ቀን ከቤተሰብ ሆነን እናከብራል ብቻ እንጠንክ

    • @ፍቅርተየማርያምልጅ-የ1ዐ
      @ፍቅርተየማርያምልጅ-የ1ዐ 4 роки тому

      እኔም እዳችው ነኝ ማማየ አይዞሽ ይህም ቀን አልፍ ከቤተሠብ ጋር ተሠባስበን የምንውልበት ቀን ይወጣል እደመሸ አይቀርም ይነጋል እግዚአብሔር አምላክ በሠላም በጤና ቤተሠቦቻችንን ይጠብቅልን እኛንም ያሳባችንን አሳክቶ ከቤተሠብ ያገናኘን ማር አይዞን

  • @earthneutral260
    @earthneutral260 4 роки тому

    YE GIGIN ZEFEN BATZEFGNIW YISHALAL ----ZERO

  • @iwrecku3068
    @iwrecku3068 4 роки тому +1

    G

  • @balageruwa1857
    @balageruwa1857 2 роки тому

    P
    Se

  • @hrhtrhgnhfhr2527
    @hrhtrhgnhfhr2527 4 роки тому

    ዘረ ጂልል ህዝብ እስ ከመግስት እየተሸበረ ከዘፈን ለተለየ የብአል ዝግጂት የለም ጡረታ የወጣ አሪትስት እናአላዋቂ ጋዜጠኛ ነን ባዮቺ ወይ መካሪ ማጣት ጮማ ሁላ

  • @user-jz3br8ur5g
    @user-jz3br8ur5g 4 роки тому +2

    ግን አሁንም ሙዚቃ ሰው ወደፈጣሪው መመለስ ትቶ እረ ተው ሞት አለ ይሂ ሁላ ሰው እደ ቅጠል እየረገፈ

  • @ሰውናአመሉ-ሰ4ኀ
    @ሰውናአመሉ-ሰ4ኀ 4 роки тому +2

    የማናለሙሺን የተጫወተችው አስፈቅዳ ነው ወይ ለምን ልጇ ሚስጥር አልተጫወተችውም ይች አችልም ብዙም

  • @ሱሱፍቅርየረሱልወዳጅሱሱየ

    እረ አሁን የሙዚቃ አይደለም የፆለት ወቅትነው ቅጡጠፍችሁልበል ሆሆሆጉድእኮነው

    • @me-fs4yy
      @me-fs4yy 4 роки тому

      ሰአድ Atyopia ....none of your business. First off all why you watching music channel if you are really religious person. ?? God allow us to entertain ourselves by any means or our choices.

  • @hashahsa9409
    @hashahsa9409 4 роки тому

    ኧረ ፈረሠኛ። ኧረ ድምጽ ኧረ ድምጽ ምንድነው ኧረ መጀመሪያ በደንብ ተለማመጂ።

  • @michaeltafere4867
    @michaeltafere4867 4 роки тому +1

    ኧረ ፈረሰኛ እያልሽ እንደ ፈረስ ገስግዘሽ አጣድፈሽ ጨረስሽው

  • @afomiyat5527
    @afomiyat5527 4 роки тому

    ምን እነፕህ ደነዞች አይገባቸውም እዴ አትስባሰቡ ሲባሉ ኮብል እስቶን ሁላ

  • @tube-sx5wi
    @tube-sx5wi 4 роки тому

    ሰስክራይብ አርጉኝ ውዶች በቅንነት

    • @HA_TUBER_OFFICIAL
      @HA_TUBER_OFFICIAL 4 роки тому

      እሽ ወንድም ቤተሰብህ ሆኛለሁ አንተም ብቅ በል ወደኒ ቤት

  • @aagwawww5148
    @aagwawww5148 4 роки тому

    kkkkkkkkkkk ye manalibosh music be anich ayamirim

  • @wz2462
    @wz2462 4 роки тому

    ግራ የገባዉ ፓርግራም ምን አለ ፆም እስኪያበቃ ብትረጋጎ ቢያንንስ እረ ወደዚያ ። አለም በተጨነቀበት ስአት ጪፈራ አይ ኢቢየስ አይለፍላቹህ ኤጭ