ክፍል ሁለት - አሜሪካን ጥላ ለኢትዮጵያ መልእክት ይዛ የመጣችው ድንቅ ወጣት -

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 4 жов 2024
  • Welcome to #EyitaTV.
    EyitaTv is a Media Network that provides all rounded information on entertainment , News and social issues for the Ethiopian community here and around the world.
    Follow our FB page, UA-cam channel and website www.eyitatv.com for more.

КОМЕНТАРІ • 465

  • @hayatkibret9357
    @hayatkibret9357 Рік тому +311

    በድጋሚ ልኮምት እኔ ሙስሊም ነኝ እውነት ለመናገር መጀመሪያ ላይ የኮመትኩት ወላሂ አለባበሷን አይቼ ስላስደሰተኝ ነበር እስኪ ላዳምጣት ብዪ ስሰማት እራሳችንን የምንፈትሽበት ንግግር ነው ሁሉም በሀይማኖቱ ሊጠነክር ይገባል ምራባውያን ስራቸው አማኙን ህዝብ ከእምነቱ እና ከፈጣሪው መለያየት ነው ሁሉም ነገር ከነሱ ነው የሚመጣው እኛ ደግሞ ነገ ፈጣሪ ፊት ቆመ መጠየቅ እንዳለ እህታችን አስተምራናለች ለማንኛውም ከተመራን ቡሀላ ከማይጠሙት ያድርገን

    • @nejatali7088
      @nejatali7088 Рік тому +2

      Enem muslims ☪️ meslehegn neber nigigira yesimina astemiro yemeyazew new. Human hair sileminishefen aysifeligenim.

    • @amyjackson8185
      @amyjackson8185 Рік тому +5

      Medane by only by Jesus

    • @selamawitmengistu3128
      @selamawitmengistu3128 Рік тому +1

      23:13 23:14 23:14 😊😊😊

    • @የኔወርቅተስፋዮ
      @የኔወርቅተስፋዮ Рік тому +1

      ​@@amyjackson8185 እና እሷስ ምን አለች ደግሞ ጅሰስ ማነው እግዚአብሔር ማለትህ ነው የድግል ማርያምን ልጅ ነው የጥልቁን ነው እናት የለለውን ነው የምትለን እሷ ያለችው የድግል ማርያምን ልጅነው አተስ የትኛውን ጅሰስ ነው ??እሷ እዳብራራችልን አተም ስለ ጅሰስህ አብራራልን

    • @mengistudenbi334
      @mengistudenbi334 Рік тому +5

      @@amyjackson8185 ዝምብለህ ጂሰስ ከማለት መጀመራ መንዱን ተከተል ልጅቷም ያወራችዉ አዕምሮ ካለህና መገንዘብ ከቻልክ ስለ ክርስቶስ መንገዱን ና ሰዉ ክርስቶስን መከተል ትእዛዙን እንዴት መጠበቅ እንዳለበት ነዉ መቼም ደንቆሮ ደንቆሮ ካላሉት አይገባዉም አይደል ሚባለዉ
      መጀመራ መንገዱንና ጽድቁን ሌላዉ ይጨመራል አይደል ሚባለዉ
      እንግሊዝኛ ትችላለህ ልበል አማርኛ ምትችል ከሆነ
      ከመብላትህ በፊት ምንታረጋለህ?
      እራሴ ልመልስልህና እጅህን ትታጠባለህ
      ክርስቶስም ለማወቅ እንዲሁ ነዉ እራስህን ንጹህ አድርግ ጹም ጸልይ ስገድ የመሳሰሉት ክርስቶስን ለማወቅ የሚረዱ መንገዶች ናቸዉ እንደ አመንዣኪ ከብት በቀን አራት አምስቴ እያመነዠኩ ዉለዉ ጂሰስ ጂሰስ ማለት እራስን መሸወድ አይሆንም
      ቅዱስ ዳዊት ስጋና ቅቤ በማጣት ጉልበቶቼ ደከሙ ነዉ ያለዉ አንተ ፆምን ከመፆም ይልቅ ሀይማኖትን መቀየር ቀሎ ታየህ
      ወንድሜ እያስተዋልን እያነበብን እየተገነዘብን ቢሆን ነዉ ካልሆነ ንባብ ይገላል ትርጉም ግን ያድናል ነዉ የተባለዉ
      ጥበቡን ማስተዋሉን ያድልህ

  • @ajeba264
    @ajeba264 Рік тому +74

    እኔ ኢስላም ነኝ ግን የምታወራውን ነገር ብስራት ነው የሰማውታ እና በዚህ ዘመን ለብዞዎች የሚጠቅም ምክር ነው

    • @AT-ku8jk
      @AT-ku8jk Рік тому +1

      ጐበዝ ነሽ እና በተጨማሪ ደሞ የኣሕመድ መሓመድ የኣሁኑ ገብረስላሴ ዩቶብ ት,ቲ ኣዳምጪ❤

    • @sabrinsalah9237
      @sabrinsalah9237 Рік тому

      Enantem islamn anbebu ebalachun ebakachun

  • @tekabetsegaye3735
    @tekabetsegaye3735 Рік тому +51

    ላንቺ.የደረሰ.አምላክ.ለሁሉም.ወጣቶች ይደርስላቸው.በቤቱ.ያፅናሽ....

  • @ethiopia777
    @ethiopia777 Рік тому +58

    ኦርቶዶክሳዊያን እህታችን ለሁላችን አርአያ የምትሆን ልጅ ናት የኔ አለባበስ እንደ እህቴ ነዉ ።።።በተለይ አርትስቶች ኦርቶዶክስ ተቢዬዎች አርአያ መሆን አለብን መመላለስ ሳይሆን መመለስ ነዉ ያለብን

    • @hanna4751
      @hanna4751 Рік тому +1

      ጀግና ለኛም ልብ ይስጠን

    • @yetnbershgezahge4019
      @yetnbershgezahge4019 Рік тому

      ታድለሽ እኔ የስንት ጊዜ ምኞቴ ነው ግን ሊሳካልኝ አልቻለም።

    • @AT-ku8jk
      @AT-ku8jk Рік тому

      ​@@yetnbershgezahge4019ኣይዞሸ ❤ በርቺ

  • @ydidyaydidya1253
    @ydidyaydidya1253 Рік тому +51

    እኔ ከሃና የምለየው ልጅ ስለሌለኝ ብቻ ነው የሷን አይነት ህይወት ነው ያሳለፍኩትም እያሳለፍኩ ያለሁትም! ነፍስ ካወኩበት ጊዜ ጀምሮ ይሄው 27 አመቴ ነው! ዘመኔ የሚያስጠላ ነው እስካሁን ድረስ! ያላየሁት ያላሳለፍኩት አለማዊ ጉድ የለም በዘመኔ!እግዚአብሔር አምላክ እኔንም እንደ ሃና ልቦና ሰጥቶኝ ወደቤቱ እንዲመልሰኝ ነው የምመኘው::እኔም በስደት ላይ ነኝ ያለሁበት ህይወት የቆሸሸ የከረፋ ነው! ህይወቴ እጅግ አስጠልቶኛል! በፀሎታችሁ አስቡኝ! እግዚአብሔር ይድረስልሽ በሉኝ::😭ከዚህ ከተጨመላለቀ ሂወት ወጥቼ ንስሀ ገብቼ መቁረብ ነው የምፈልገው 🙏እሱ የልቤን መሻት ይፈፅምልኝ!

    • @semyelgnim1145
      @semyelgnim1145 Рік тому +3

      Ayizoshe ehete anchi gobeze neshi tenkara neshi hatiyatgna becha aydelshim tineshaleshi tekeyriyaleshi egziabher yemiyasfelgeshin hulu yisteshe ❤

    • @ydidyaydidya1253
      @ydidyaydidya1253 Рік тому +1

      @@semyelgnim1145 amen enate🙏🥹

    • @KibromGezae-hm1hm
      @KibromGezae-hm1hm Рік тому +5

      አይዞሽ እግዚአብሔር ጊዜ አለው ፀልዪ ፀልዪ ፀልዪ🙏አይዞሽ እግዚአብሔር ያበርታሽ!!

    • @yaynea3350
      @yaynea3350 Рік тому +2

      ehte ye memhir tesfaye tmhrotch adamchi egziabher yrdash🙏

    • @senayasresie4856
      @senayasresie4856 Рік тому +3

      የምትችይውን ትንሽ ነገር ጀምሪ በዛች ምክንያት ፈጣሪ ያግዝሻል

  • @rahelfekadu6396
    @rahelfekadu6396 Рік тому +19

    ስለ እውነት በጣም ደስ የሚል interview...1.30 ሙሉ በትእግስት ያደመጥኩት...
    እግዜር እኔንም እንዳንቻ ልቦና ይስጠኝ
    እናመሰግናለን!!!

  • @kalkidangetachew-dd2lq
    @kalkidangetachew-dd2lq Рік тому +3

    እግዚአብሔር ማስተዋል እና ጥበብ አድለን ከዚህ ዘመን በሽታ ጠብቀን የአባቶቻችን እምነት ጠብቀን የምንኖር አርገን አድነንም።

  • @sabalule7000
    @sabalule7000 Рік тому +4

    አቤት እግዚአብሔር ምን ያህል እንደሚደሰት ባንቺ እባክህ አምላኬ እንደዚች ልጅህ አስተዋይ ልብ ፍጠርልኝ

  • @dandi704
    @dandi704 Рік тому +13

    ማሻ አላህ በጣም ገራሚ መልክት ነው እናመሰግናለን መልክትሽ ልዩ ነው።ሴቶች መልክቷን ተጠቀሙበት ምርጥ ሴት ብልጥ ሴት ቁምነገረኛ ሴት ጎበዝ ሴት በርቺ ። አርቲስቶቻችን አስቡበት።

  • @sabalule7000
    @sabalule7000 Рік тому +3

    ለእኛ ለሃጥያተኞች እንድናስተውል እግዚአብሔር የመረጣት ትንሿ ቅድስት በዘመናችን ብዙ ሰማእታትን አይተናል እግዚአብሔር ይመስገን ጽናት ይስጥሽ ውድ እህቴ
    እምዬ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር

  • @freabebasolomon9366
    @freabebasolomon9366 Рік тому +2

    እግዚአብሔር ሲቀይር እጅግ ቅጽበታዊ ነው። የኔ ማንነት ከብዙ ነገር የተቀየረችው በአባ ገብረኪዳን የዩቲዩብ ትምህርት ነው ያችን የውሳኔ ቀን አልረሳትም። እግዚአብሔር ይመስገን ከብዙ ነገር ተላቀኩ። የእግዚአብሔርን ቃል እለት እለት በቀን በቀን ቤተክርስቲያን ባንሄድ እንኳን በስልካችን ማድመጥ ጸበል መጠመቅ ቢቻል ቤተክርስቲያን መሄድ በተለይ ቤተመቅደስ ውስጥ ቅዳሴ ማስቀደስ በጣም ይጠቅማል።እንዲሁም የውሳኔ ቀን ያስፈልጋል።

  • @samrawitadefres1639
    @samrawitadefres1639 Рік тому +12

    በብቱ ያፅናሽ! ለዚህ ዘመን ወጣቶች በጠም ምርጥ አርአያ ነሽ !ኢትዮጲያ ብዙ ትፈልግሻለች በርቺ!!!!

  • @enatyekonhye894
    @enatyekonhye894 Рік тому +8

    ኦርቶዶክሳዊያን እደ ሃና ክርስትናን እኑኑር ለዚህ ትውልድ አስታማሪያችን ነች ♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️♥️

  • @MikeAsmare3308
    @MikeAsmare3308 Рік тому +2

    ለኢትዮጵያ ትንሣኤ የተጠሩና የቃልኪዳን የድንግል ማሪያም የመደሃይናለም ልጆች የሚባሉት ልክ እንደዚች አይነቷ ናቸው

  • @yechaleyismaw6782
    @yechaleyismaw6782 Рік тому +4

    ለእንደኔ አይነቱ ትልቅ ትምህርት ነው... እግዚአብሔር ሆይ በልጅቷ ላይ አድርህ እኔን ስላሰተማርከኝ ክብርና ምስጋና ለአንተ ይሁን ህይወቴን በተግባር እንድኖርም እርዳኝ...ልማር እና ማረኝ

  • @brobibefekadu383
    @brobibefekadu383 Рік тому +17

    እምነት በተግባር ሲታይ ምድር ምኗም ደስ አይልም።እህቶቻችን ወደ እምነታቸው እንዲጠጉ በሚሠሙት መልካም ነገር እንዲማሩ እግዛብሔር ይርዳቸው።ለኛም ልቦና ይስጠን።አንቺንም እግዚብሔር በመንግስቱ ያስብሽ ያፅናሽ።ህይወትሽ የሚያንፅ ነውና

  • @kidankidankidankidan7031
    @kidankidankidankidan7031 Рік тому +28

    እህታችን በረቺ ከዚህም በላይ እግዚአብሔር ጸጋውን ጥበቡን ያብዛልሽ አሜን
    አባታችን አባ ጊዮርጊስ ዘጋስጫ በረከታቸው ይድረሰን ደጃቸውን ለመርገጥ ያብቃን አሜን

  • @mekgeb9018
    @mekgeb9018 Рік тому +5

    በዚህ አርቴፊሻል እና የውሸት አለም ላይ ያለሽ ልዩ ግንዛቤ በጣም አስገርሞኛል፣ይህ ግንዛቤ ብዙ ጊዜ የሚወስድ እና ከፍተኛ የመንፈሳዊ ፅንሰ-ሀሳብን ይፈልጋል ፤እግዚያብሄር ይመስገን ገና በትንሽ እድሜ ትልቁን ነገር አሳይቶሽአል፡፡ ክርስቶስ በደሙ የመሰረታት፤ ሃዋሪያት ዋጋ የከፈሉባት፣ ሰማእታት የሞቱላት፤ቅዱሳን እራሳችሀውን ክደው የተጋደሉባት፤ ገዳማውያን የመነኑባት ቤተ ክርስቲያን አሁንም አንቺን እና አንቺን የመሰሉ ልጆቹዎን ትፈልጋለችና በብዙ እንደምታገለግያት ተስፋአለኝ፡፡
    እግዚያብሄር ካንቺ ጋ ይሁን፣የቅዱሳን ጸሎት አይለይሽ፡፡

  • @niwonaderu8722
    @niwonaderu8722 Рік тому +51

    እግዚአብሔር አምላክ ሆይ ይህንን እንዳዳምጥ ስለፈቀድክልኝ አመሰግንሃለሁ! የበረሃው ሚስጢር የሚለው እኔም በትረካ አዳምጬዋለሁ! ክርስቶስ ሆይ ክበር በየዘመኑ የራስህ የሆኑትን ትሰበስባለህና!

  • @genethailu577
    @genethailu577 Рік тому +34

    እግዚአብሔር አምላክ ይባርክሽ የእውነት በጣም ትልቅ ትምህርት ነው ለወጣቱ የሰጠሽው ልብ ያለው ልብ ይበል ከሀጢያት በስተቀር እግዚአብሔር የልብሽን መሻት ይስጥሽ የኔ ጠንካራ🎉🎉🎉🎉🎉

  • @AT-ku8jk
    @AT-ku8jk Рік тому +4

    እስመ ኣልቦ ነገር ዘይሰኣኖ ለእግዚአብሔር ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ኣምላኽ ይክበር ይመስገን ጀማሪት ዘይኮንክስ ፈፃሚት ይግበርኪ

  • @unitedminleke2king
    @unitedminleke2king Рік тому +23

    ወደ እግዚያብሔር ለመመለስ ለብዙዎች አንችን በማዳመጥ ስንቱን ነዉ የጠቀምሽዉ .....እግዚያብሔር አይለይሽ....

  • @19tahsase
    @19tahsase Рік тому +41

    ጎበዝ በርቺ እህታችን ብሩህ አእምሮ አለሽ። እግዚአብሔር የበለጠ አስተውሎትን ይስጥሽ።
    እድሜውን
    ጤናው
    በርታቱን
    ጥበቡን
    አሁንም አሁንም ደጋግሞ ይስጥሽ።
    ልጅሽንም ያሳድግልሽ ይባርክልሽ ካንቺ የበለጠ ጥበብን ይስጥልሽ!!!!!!!

  • @user.Hirutmulu2119
    @user.Hirutmulu2119 Рік тому +29

    አምላክ ሆይ እባክ መልሰኝ እኔም አንድ ቀን ስላንተ እንድመሰክር እንድናገር እርዳኝ አምላክ በቤቱ ያፅናሽ

  • @Amharavkjgg
    @Amharavkjgg Рік тому +20

    እግዚአብሔር ለሁላችን ማስተዋል ያድለን ❤ አንቺም እግዚአብሔር ከዚህ በላይ ብርታቱን ይስጥሽ

  • @elizabethlaffe4066
    @elizabethlaffe4066 Рік тому +16

    እዉነትሽን የበረሀዉ ሚስጥር በጣም ድንቅ ነዉ አንብቡት ትረካዉ ዪቱብ ላይ አለላቹ ።

  • @esraleDesalghe
    @esraleDesalghe Рік тому +2

    እመአምላክ በቤቱ ያፅናሽ ኤፌሶን 4.4 አንድ ጥምቀት
    አንዲት ሀይማኖት
    አንድ ጌታ
    እናምናለን

  • @Almaz_Ababu
    @Almaz_Ababu Рік тому +11

    ሀኒዬ የሴቶች ምሳሌ ስወድሽ አምላከ ቅዱሳን በቤቱ ያፅናሽ የኔ ምሳሌ ነሽ ❤

  • @ራማቲዩብ
    @ራማቲዩብ Рік тому +1

    ፈጣሪ ይጠብቅሽ ! በእውነት ትልቅ ትምህርት ነው : ብልህ ከሰው ይማራል ሞኝ ደግሞ ከራሱ ይማራል፡ ...

  • @ዬርዳኖስንፍታሌም

    "ነገር ግን የሚያጸናችሁ ከክፉውም የሚጠብቃችሁ ጌታ የታመነ ነው።"2ኛ ወደ ተሰሎንቄ ሰዎች - ምዕራፍ 3:3
    እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክሽ!

  • @solomontamiru2848
    @solomontamiru2848 Рік тому +4

    ''አንተ ከባረከኝ ያለኝ ይበቃኛል''ድንቅ ንግግር ፈጣሪ ከቤቱ አይለይሽ

  • @henock2010
    @henock2010 Рік тому +4

    ይሄንን ቪዲዮ አይታችሁ የምትናደዱ እንዲሁም ልጅቷ ህግጋት አልተከተለችም ስለ ዘላለም ህይወት አታውቅም ወይም መፅሀፍ ቅዱስ አታነብም ምናምን ምትሉ ፈጣሪ በፀጋው የሚያኖራችሁ ነገር ግን በህግ ለምትከራከሩ እስኪ ተንፍሱ እናም አመስግኑ ሰው ላይ መፍረድ አቁሙ በቃኝ በሉ እኛ ምንም ነን እና። ሀና እናመሰግናለን።

  • @salams8514
    @salams8514 Рік тому +9

    ከድሮም የምወዳት ልጅ ነበረች ፈጣሪ እዳች ወደ ልቦናችን ይመልሰን አሜን የህይወት አሰማሪዬ ናት ከድሮም አቃታለው ሚዲያላይ ፈጣሪ ይጠብቅሽ

  • @eden5924
    @eden5924 Рік тому +5

    በጣም አስተማሪ ነው እሀቴ አንቺ ልቦናሽ የከፈተ እግዝ ኣብሄር ልቦናችን ይክፈት ኣሜን! ኡነት ኣስቀናሽ😮

  • @aebemeliktiru5576
    @aebemeliktiru5576 Рік тому +7

    እግዚአብሔር በምህረቱ በቸርነቱ ብዛት ይርዳን አይነ ልቦናችንን ያብራልን እንጂ እንኮን በነሱ በኛ ሃገር እየሆነ ያለው ከባድ ነው ማሰቡ እራሱ ያማል ።ሃኒዬ እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናሽ መመረጥሽንም ታፀኚ ዘንድ ከፊት ይልቅ ትጊ እሺ የኔ ውድ እህት እግዚአብሔር አሁንም ፀጋውን ያብዛልሽ

  • @wereyae5344
    @wereyae5344 Рік тому +2

    Uና ዘኢትዮ ጵያ አሜሪካ እያለሽ በጣም እሰማሽ ነበር በጣም አደንቅሻለሁ መመረጥ ነው አሁንም እግዚአብሔር በሁሉ ይርዳሽ ኣሜን ::በፈጠረሽ አምላክ በወላዲተ አምላክ ለእኔም ትፍስህተ ማርያም ብለሽ በፀሎት ሽ አስቢኝ

  • @andualemsolomon2826
    @andualemsolomon2826 Рік тому +4

    ❤እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናሽ ውድ እህታችን ድንቅ ምስክርነት🙏🏻😊

  • @iamjonas1025
    @iamjonas1025 Рік тому +10

    የእውነት በጣም አስተማሪ እና መጋቢ ውይይት ነበር።ይህን ተጋብዤ ነው ያየውት እኔም ደግሞ ለማውቃቸውና ማየት አለባቸው ላልኩት ሁሉ ሼር አድርጊያለው፤ ደስ ይላል የምር አዘጋጆችም ሆነ እንግዳዋን ቃለ ሕይወት ያሰማልን።አሜን።

  • @zeshakpeace
    @zeshakpeace Рік тому +3

    እግዚሐብሔር ክብሩ ይስፋ እህታችን ሃኒ እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናሽ እኛንም ይርዳን ቅዱሱ አባታችን እግዚአብሔር

  • @sabasol6682
    @sabasol6682 Рік тому

    ማርያምን በጣም ከልቤ ነዉ የወደድኩሽ በጣም በጣም ትልቅ ትምህርት ነዉ ያገኘዉት። እግዚአብሔር ይመስገን የሚለዉ አንደበትሽ ሲጣፍጥ እዉነትም እግዚአብሔር ይመስገን አንቺን የመሰለች እህት ለኛ አርያ እንድቶኚ የተማርሽዉን ነገር በተግባር እንድትኖሪ የረዳሽ እግዚአብሔር የሁላችንንም ጅማሬ ሳይሆን ፍፃሚያችንን ያሳምርልን❤🙏 ቅድስት ድንግል ማርያም አሁን በእቅፏ ከክፉ ነገር ሁሉ ትጠብቅሽ❤ ልጅሽንም እግዚአብሔር በጥበብ በሞገስ ያሳድግልሽ ዉድድድ ከልቤ😍❤

  • @Hussien-yz4lz
    @Hussien-yz4lz 2 місяці тому

    እግዝያብሔር ይመስገን ያገልግሎት ዘመን ይባረክ በቤቱ ያፅናሽ

  • @abelmihretu744
    @abelmihretu744 Рік тому +1

    እህታችን እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛልሽ በአለሽበት ቀጥይ ምክርሽ ለኛ ለኢትዮጵያውያን አስፈላጊ ነው እህቴ በርች ።

  • @bettyggirma
    @bettyggirma Рік тому +20

    እግዚያብሔር ማስተዋሉን ያድለን🥰🤲🙏

  • @AB-cj4uz
    @AB-cj4uz Рік тому +3

    ሃኑ ቆንጆ! ስላየሁሽ በጣም ደስ አለኝ። ወላጆችሽ የተባረኩ ለብዙዎች በረከት የሆኑ ናቸው።

  • @MohamedHassan-up4hc
    @MohamedHassan-up4hc Рік тому +7

    Thank you, our young lady, for having such a great and blessed idea to educate the ladies who have lost religious beliefs and self-confidence and their natural beauty that we have gifted by God. We should not be followers. We have a wonderful culture and religion. Young ladies, keep up your hard work. We are proud of you.

  • @naeemawiblam484
    @naeemawiblam484 Рік тому +10

    በጣም እናመሰግናለን እኛንም ይርዳን 😢😢በጣም በዙ ነው ያሰተማርሺኝ በተለይ እኔ ፈጣሪ ይጠብቅሺ በቤቱ ያፅናሺ በጣም ነው የሰማውሺ ታድለሺ ፈጣሪ አይነ ልቦናችንን ያብራልን

  • @kidistkebede7779
    @kidistkebede7779 Рік тому +6

    የኔ መልካም እህቴ ።እግዚአብሔር ፅናት ይጨምርልሽ።በቤቱ ያፅሽ ።

  • @MeseretDeme-kn1jm
    @MeseretDeme-kn1jm Рік тому +4

    ተባረክልኝ በእውነት እህታችን ለብዙዎች ትምህርት ትሆኛለሽ 👏👏👏

  • @beleteasefa3490
    @beleteasefa3490 Рік тому +1

    በብዙ ነገሮች አልፋ ለብዙ ኢትዮጵያውያን ምሳሌ የምትሆን ጀግና ነች፣ በ UA-cam ቻናልሽ በየጊዜው መንፈሳዊ መልእክቶችን ብትሰሪ መልካም ይመስለኛል፣ አንች ግን በዘመናችን ራስሽን ያሸነፍሽ ጀግና ነሽ።

  • @የኔወርቅተስፋዮ
    @የኔወርቅተስፋዮ Рік тому +1

    በጥሞና ነው የሰማኋት እኔ ያቃተኝ ነገር ቢኖር ሱሪ አለመልበስ ነው እግዚአብሔር ይርዳኝ ❤❤ልጅሽን እግዚአብሄር ይባርክልሽ ሁሉም የዘራውን ያጭዳል በርች እህቴ እግዚአብሄር ይርዳሽ በምትፈልጊው ሳይሆን እግዚአብሔር በሚፈልገው ያውልሽ

  • @aabbbezayehuchane895
    @aabbbezayehuchane895 Рік тому +5

    በእውነቱ ትምህርት ሰጪ ነው እግዚአብሔር ይጠብቅሽ እህታችን 🥰🥰🥰🥰🥰

  • @ድንግልማርያምይዥአንችንአ

    ግዜጠኝዋ ሳቅ የጤና ነው እግዚአብሔር ልቦና ይስጥሽ እህቴ ፅጋውን ያብዛልሽ እውነት በጣም ነው የወደድኩሽ ወደቻናልሽም መጥቻለሁ እህቴ በርችልን በቤቱ ያፅናሽ እህቴ በጣም ነው ደስ ያለኝ❤❤❤❤

  • @sintayulemaetate
    @sintayulemaetate Рік тому +3

    ሀኒቾ የእውነት ነውየምልሽ ንግግርሽ በጣም አስተማሪ ነው እግዚአብሔር መጨረሻሽን ያሳምርልሽ የዘመኑ ሴቾችም ካንቺ ልንማር ይገባል ደስ ሰላለኝሁለቱንም ክፍል በአንዴ ነው የዳመጥኩት ቃለህይወት የሰማሽ አሜን ።

  • @melattilahun5253
    @melattilahun5253 Рік тому

    በእውነት እህታችን እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናሽ
    የዲቢሎስን ምስጢር በደንብ ተረድተሻል ፡ዘመኑን ዋጁት ያለው መድሐኒታችን በእውነት ዘመኑን እየዋጀሽ ነው።በቤቱ አሁንም አሁንም ያፅናሽ፡ኢትዮጵያ ላይማ ይሔ ክፉ የሉሰፈር መንፈስ ወጣት ሴቶችን እንዴት እንደተቆጣጠረ በግልፅ የሚታይ ነው።ከላይ እስከ እታች ሲታዩ ከፀጉሩ ይጀምራል ከቅንድብ ከከንፈር ከፊት ሜካፕ ከጥፍር ካለባበስ ብቻ ይሔ ሁሉ ሲታይ የሉሰፈር መገልገያ መሆናቸው እንደውም የሱ ባሪያ እንደሆኑ በግልፅ ይታያል።
    ታድያ ከዚህ ከታሰሩበት ከተተበተቡበት የሳጥናኤል ገመድ እንዴት መላቀቅ ይቻላል እግዚአብሔር ካላላቀቀ በቀር ሰው በራሱ ከዚህ ጉድ መውጣት አይቻልም።
    እህቴ አንቺኮ እግዚአብሔር እንዴት እንደወደደሽ በጣም ያስደንቃል።መሁን ይህንን የሚሠሙ የሜካፕ ተጠቃሚውች ሰልጥነናል ዘንጠናል ብለው ስለሚያስቡ ቀልድ ወይ ፌዝ ነው የሚመስላቸው፡ ይሔ የጨለማው አበጋዝ ይዞ ወደ ጥልቁ እየነጎዱ እንደሆነ አያውቁም።

  • @sisaynegusie2720
    @sisaynegusie2720 Рік тому +15

    Hello my sisters, God’s spirit has been revealed for you. I adore you guys. You are at the right time and place to teach ours sisters and even our brothers. I learned a lot from you gals. Great job. Keep it up!

  • @mekdeslegesse5290
    @mekdeslegesse5290 Рік тому +4

    የምትገርሚ ልጅ ነሽ ጣፋጭ ንግግር ሰምቼ አልጠገብኩሽም በርቺ የአባቶቻችን አምላክ ይጠብቅሽ
    ህይወትሽ አሰተማሪ ነው

  • @sebleabera4939
    @sebleabera4939 Рік тому

    ኡፍ ፈጣሪ ሆይ የሃናን ጥንካሬ አድለኝ እንዴት እንደምቀናባት ለዚች ብልጭልጭ አለም ያልተንበረከከች እድለኛ እንዲህ ነው እንግዲህ ጌታ ሲመርጥ

  • @አይናለም-ለ5ደ
    @አይናለም-ለ5ደ Рік тому +2

    እሚገርም መልዕክት ነው እግዚአብሔር አምላክ ሀገራችንን እና ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ሀይማኖታችንን ከክፉ ሁሉ ይጠብቅልን

  • @official_2943
    @official_2943 Рік тому +4

    Everything you said is Absolutely true May God bless you sis. Many women lost their mind that’s why they acting crazy .

  • @KidiSmall
    @KidiSmall 3 місяці тому

    አንደበቷ ራሱ ምንም አይጠገብም መድሀኒያለም በቤቱ ያፅናሽ እህቴ እኔንም መድሀኒያለም መንፈሳዊ ሴት ያድርገኝ ❤

  • @TamraAdem-i9h
    @TamraAdem-i9h Рік тому +2

    አላህ እንዳቺ አይነቶችን ያብዛልን

  • @tiruneshnigatu3223
    @tiruneshnigatu3223 Рік тому +5

    እግዚአብሔር ይባርክሸ!! ትልቅ ትምህርት ነው ካንቸ የተማረኩት ❤❤❤❤

  • @saraaamarech5920
    @saraaamarech5920 Рік тому +1

    እስካሁን፡ሳላይሺ፡አልፌ፡ነበር፡በጣም፡ንቁና፡ጠንካራ፡ልጂነሺ፡ፈጣሪ፡ያበርታሺ፡መጨረሻሺን፡ያሳምርልሺ፡ልጂሺንም፡ፈጣሪ፡ያሳድግልሺ🎉🎉❤❤

  • @mystoe9261
    @mystoe9261 Рік тому +8

    ሃኒች የእኔ ብርቱ የሁላችንም መንገድ መሪ።❤❤❤

  • @melattilahun5253
    @melattilahun5253 Рік тому +1

    ፅድቁንና መንግስቱን እሹ ሌላው ይጨመራል፡እኔ የምሰጣችሁ ሠላም አለም እንደሚሰጣችሁ መይደለም ያለው እውነት ነው።
    እኔም እህቴ እንደ አንቺ ከኢትዮጵያ ውጪ ገንዘብ ፍለጋ በሐጢያት ውስጥ ነበርኩ እራቁት የምሔድ ያልገባሁበት ያልሠራሁት ሐጢያት የለም ከሜካፕ ጀምሮ እራቁት የምሔድ ግን ሁሌም በሐጢያቴ ተጣም አለቅስ ነበር አምላኬ ጭንቀቴን ሰምቶ እንደ አንቺ አለምና ግሳንግሷን አስጥሎ የራሱ መጠቀሚያ ምርጥ እቃ አድርጎኛል።
    አንቺንም ቃለ ሕይወትን ያሰማልን።

  • @DameBayisa
    @DameBayisa 7 місяців тому +1

    እግዚአብሔር ያስተማረን ያህል ነው ውስጤ የተሰማኝ።አቤት ሴትነት የከተማ መኑክሴ ማለት ይቻላል።እግዚአብሔር ያፅናሽ ፀጋውን ያብዛልሽ እህቴ

  • @Melese-p8g
    @Melese-p8g Рік тому +1

    አንቺ ተመርጠሻል ሀኒ በርቺ እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናሸ ።

  • @abebazewdie7705
    @abebazewdie7705 Рік тому +1

    ሃንዬ የኔ ቆንጆ ሜካፕ፣ፕሊስቲክ፣ሂማን ሄር ከሚያደርጉ በላይ አንቺ ቆንጆ ነሽ ስታምሪ
    እኔ እንዳንቺ ምንም አይነት አርቴፊሻል ነገር ከልጅነቴ ጀምሮ ተጠቃሚ አይደለሁም እና ሴቶች እህቶቼን እንዴት ነው በምንስ መንገድ ነው ማስተማር ያለብኝ የሚለው ነገር ያሳስበኝ ነበር እና አንቺ ደግሞ እንደኔ ሆነሽ የልቤን ነገር ለህቶቼ ስላስተማርሽልኝ አርአያ ስለሆንሽልን በጣም ነው የተደሰትኩት፡፡
    አሁንም እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልሽ ለህቶቻችን የበለጠ አስተማሪ ያድርግሽ፡፡

  • @samhaile3
    @samhaile3 Рік тому +2

    በጣም አስተዋይ ልጅ ነሽ ሲገባን እንዲህ ነው

  • @juju-li3ck
    @juju-li3ck Рік тому +6

    የሚገርም አንደበት በቤቱ ያፅናሽ

  • @bemnetbekele
    @bemnetbekele Рік тому +1

    በጣም እጅግ ጠቃሚ ሾዎ ነው ለኛ ለወጣቶች ፡፡ እግዚያብሄር ይስጥልኝ

  • @ethiobook0
    @ethiobook0 Рік тому +1

    እውነት ለመናገር በጣም ታሳሳለች። እንዲህ አይነት ስብዕና እገዛ ይፈልጋል። እግዚአብሔር እየረዳት እዚህ እንደደረሰች ባምንም ክርስትና ሁልጊዜም ፈተና ያጋጥመዋል። እንዳትዝል፣ ወደኋላ እንዳትመለስ፣ የበለጠ እንድትበረታ ተከታታይ ትምህርትና መንፈሳዊ እገዛ ያስፈልጋታል። የድንግል ልጅ ይጠብቃት። እመብርሃን አትለያት። ትምህርት ፣ ትምህርት ፣ ትምህርት በጣም ያስፈልጋታል። ብርቱ እህት ናት። የእውነት ሳሳሁላት።

  • @mahletyilma7785
    @mahletyilma7785 Рік тому +6

    ሀንዬ የቅዱሳን አምላክ መጨረሻሽን ያሳምርልሽ

  • @saronabi1387
    @saronabi1387 Рік тому +12

    ሀኒዬ ኢትዬጲያ ኖረሽ እዚ ዩስኤ መኖር ማለት የሞትም ሞት ነው . እንደፈጣሪ ፍቃድ እኔም ከ ልጆቼ ጋር ወደ ኢትዬጲያ ለመኖር ለመምጣት ዝግጅት ላይ ነን ያው ባለቤቴ ደግሞ ከ አመት በሗላ ይቀላቀለናል.አዚ ሀገር ልጅ ማሳደግ ማለት ሲያድጉ ልጅ እንደሌለሽ አምነሽ መቀበል ማለት ነው.

  • @ሙሉእመቤትዘውዴ
    @ሙሉእመቤትዘውዴ 9 місяців тому

    እመብርሃን ፍቅሯን ታብዛልሽ እንዳንቺ ያሉ ሴቶችን ያብዛልን እግዚአብሔር

  • @rebeccamekonnen6331
    @rebeccamekonnen6331 Рік тому +2

    እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክሽ! ፀጋውን አትረፍርፎ ይስጥሽ፣ ይጨምርልሽ! እህቴ ።

  • @tigistalemu8644
    @tigistalemu8644 Рік тому +2

    ምንም አለማለት አልቻልኩም ድንቅ ነሽ እግዚአብሔር መጨረሻሽን ያሳምርልሽ

  • @ማርያምስሚኝሶልያና

    ሀኑ የኔ ምርጥ በነገሮች ሁሉ ወላዲተ አምላክ አደበት ትሁልሽ በጣም ነው የምወድሽ አለባበስ ስነምግባር በቃ እንዳች ነው መሆን የምፈልገው የኔ ሴት💞

  • @whatever8589
    @whatever8589 Рік тому +1

    you are a very bright and wonderful women ,you have inspired me to do better god bless you

  • @moges0716
    @moges0716 Рік тому +2

    የመምህር ግርማ ፋሪ ተባረኪ ንቁ ንቁ ንቁ ጉዞ ወደ በተክርስቲያን ✝️

  • @mgiday5712
    @mgiday5712 Рік тому +5

    Henye I’m so proud of you ,may God protect you!❤

  • @Weldearegawi-o1f
    @Weldearegawi-o1f Рік тому +1

    እሕቴ እግዚአብሔር ይባርክሽ ለፍፃሜያብቃሽ በርች

  • @dagmawisamson2101
    @dagmawisamson2101 Рік тому +6

    "መጀመርያ የእግዝያብሔርን መንግስት እሹ።" ምርጥ

  • @helenyismaw3979
    @helenyismaw3979 Рік тому +5

    ፍፃሜሽን ያሳምርልን ሃኒየ❤

  • @avg4628
    @avg4628 Рік тому +16

    በስመኣም ኣለማድነቅ ኣይችልም ላንቺ❤❤❤

  • @tsehaya.3033
    @tsehaya.3033 Рік тому

    Ewnet new be azim teyzual hulum. Anchi Egziabhier redtoshal kezih mamletish. Egziabhier le kidist hager yabkan, tselyln. Thank you for sharing your wisdom. God bless you and all your family my dear sister ❤🙏❤

  • @moges0716
    @moges0716 Рік тому +2

    ሀና ሀንቾ የሀገሪ ልጅ አንቺ ልባም ቆንጆ ሴት እግዚአብሔር ይባርክሽ ስወድሽ 💚💛❤

  • @sinidusiraw8805
    @sinidusiraw8805 Рік тому +3

    እግዚአብሔር በቤቱ ያቆይሽ በጣም ደስ የምትይ ነሽ እኛንም ልቦና ይስጠን

  • @emebetkora9326
    @emebetkora9326 Рік тому +1

    እህታችን በርቺ እግዚያብሄር ሀይልና ጉልበት ይሁንሽ እመብርሀን ትጠብቃቹ ።

  • @teshomeadugna8938
    @teshomeadugna8938 Рік тому +1

    Christianity is the best life style and it's the path to eternity. ጎበዝ።

  • @orangeafrica8812
    @orangeafrica8812 Рік тому +3

    እግዚአብሔር መልካም ነው እህቴ ትምህርት ሰተሽኛል እግዚአብሔር ይመስገን

  • @wendwesenminalu9566
    @wendwesenminalu9566 Рік тому

    እህቴ በጣም ታላቅና መንፈሳዊ መሆንሽ ዉስጤን መስጣል፡፡ ትልቅ ትምህርት ነዉ፡፡ በርግጥም ተለዉጠሻል፡፡ በጣም ደስ ይላል፡፡ እግዚአብሄር እስክ መጨረሻዉ በቤቱ ያጥናሽ፡፡ ሰው ተፈጥሮን ቢከተል ትልቅ ደረጃ ይደርሳል፡፡ የምዕራባዉያንን ተፈጥሮን የሚቃረን ስርአት እየተከተልን አእምሮአችንን አጣን፡፡ ርትዕት ተዋህዶ ሃይማኖትን መከተል ጥንታዊና ቀደምት ስለሆነች መታደል ነዉ፡፡ እህታችን እንወድሻለን፡፡

  • @miri8656
    @miri8656 Рік тому +13

    ሁሉም ክርስቲያን እዳች ቢሆን ጥሩ ነበር 😘

    • @mediatube3914
      @mediatube3914 Рік тому +2

      ብዙ እኮ አሉ ወጣ ወጣ አይሉም እንጂ እግዚአብሔር ይመስገን

    • @MikeAsmare3308
      @MikeAsmare3308 Рік тому +1

      ወይዘሮ ነጃት ሁሉም ሙስሊም እንዳንቺ ቢሆኑ ጥሩ ነበር

  • @hayatkibret9357
    @hayatkibret9357 Рік тому +8

    ማሻአላህ አለባበሷ በጣም ያምራል

    • @hannagetaneh2368
      @hannagetaneh2368 Рік тому +5

      ትክክለኛ ኦርቶዶክሳዊት ሴት አለባበሷ ይሄ ነው በኦርቶዶክስ እምነት የሚፈቀደውም ይሄ ነው እህቴ ሃና እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናሽ

  • @abdurahimababilo6125
    @abdurahimababilo6125 Рік тому

    በጣም ጎበዝ ውነቱን አፈረጠች ትክክል ናት በተለይ አሜርካ ቢሶበታል የሚኖርበት ሀገር አይደለም በተለይ በፃታ ለውጥ ያለው እጅግ አስጠልታ ነው ሀገሩም ሴጣኑ የሚገርም ነው ቆራጥ ምርጥ ልጅ ፈጣር ይርዳሽ ምንም አልቀረብሽም የኢ/ያ ህዝብ ልፍስፍስ ነው ጋዜጠዋ ራሱ ጉጉቷ ማንነታችንን ያሳያል እና ይህወት ልጁቱ እንዳለችሁ ነው :: ፈጣር ይርዳሽ !!

  • @KeneanMinshr-ql6zc
    @KeneanMinshr-ql6zc Рік тому

    ሮሜ 10:17 እንግዲህ እምነት ከመስማት ነው መስማትም ከእ/ር ቃል ነው ይላል አንቺ ግን ከቃሉ ውጭ የሆነን ነገር ነው የምትቀባጥሪው እህቴ አሁን በንስሐ ተመለሽ ያለዚያ ለወንጌል እንቅፋ እየሆንሽ ስለሆነ ጌታ ገለል ያደርግሻል

  • @tesfukidane5706
    @tesfukidane5706 Рік тому +1

    የኔ ቆንጆ እግዚአብሔር አምላክ። ያሰብሽው። ሁሉ ነገር ይስጥሽ በሄድሽበት ሁሉ ይደግፍሽ

  • @mggg8841
    @mggg8841 Рік тому +3

    What a beautiful soul 💖 May God bless u sis & ur family 🙏

  • @yodittameru6981
    @yodittameru6981 Рік тому

    እግዚአብሔር ይመስገን ይህን ስላሰማን🙏 ሀገራችንን እየወደድን ግን በፍርሃት ቆፈን ተይዘን ወዲያ ወዲህ እያልን መወሰን አቅቶን በተለያየ ምክንያት ውስጥ ራሳችንን ቀብረን (ተይዘን )ላለነው ሰዎች ጥሩ ማሳያ ነው እንዲህ እግዚአብሔር ይህን ተቀብለን የምንኖርበትን አቅም ጉልበት ይስጠን እሱ ያድለን ላንቺም መጨረሻሽን ያሳምርልሽ በቤቱ ያፅናሽ 🙏

  • @greateview.4366
    @greateview.4366 Рік тому +1

    ጀግና ነሽ አሜሪካን ጥለሽ መጣሽ ። ሁሉም ሀጢያት ያለበት ሀገር ካሌድኩ ብዬ ለ11ኛ ጊዜ ዲቪ ሞለው ነገር ግን ወፍ የለም ነገር ግን እድለቢስ ስለሆንኩ ሳይሆን ከዚ ከወጣሁ ስለምጠፋ ነው። እዚም ድህነቴ እንጂ በሀሳቤ ሁሉንም ሱስ ፈጽሚያለዉ። ብዙ ነው የተማርኩብሽ ሁልጊዜ ለጸሎትና ለስግደት መቼ ነው ጊዜ የምሰጠው ብዬ ጠይቃለው ግን አይሳካልኝም ዝምብሎ መባከን ... ደስታ የሚመስሉ ሱሶቼ በሙሉ ህመም ናቸው ... ያለድንግል ልጅ ሁሉም ነገር ባዶ ነው።

    • @MikeAsmare3308
      @MikeAsmare3308 Рік тому

      አሜሪካን ያልሄደ ሰው እግዚአብሔር የሚወደው ነው አሜሪካንን ጥለው ከመጡት መሃል አንዱ ነኝ ባለማወቅ ነው ቸኩዬ ዜግነቱን እስከመውሰድ የበቃሁት አሁን የፈጣሪ ቃልና መንገድ ሲገለጥልኝ ወደ ባቢሎኗ ዲያቢሎሷ አሜሪካ ምድር ሄጄ ዜግነት እስከመቀየር መድረሴ ይቆጨኛል አለማወቄ ነበር ዛሬ በስላሴዎች እርዳታና ትእዛዝ ለቃልኪዳኗ ምድር ኢትዮጵያ ርስተድንግል በመብቃቴ አምላኬን ደጋግሜ አመሰግነዋለሁ የእድሜዬን ግማሽ ያሣለፍኩባት አሜሪካ ዛሬ ላይ ሆኜ ሣስባት ሣላቀው ከፈጣሪዬጋ አጣልታኝ የኖርኩባት ምድር እንጂ የተባረኩባት ቦታ አልነበረችም ታዲያ አሁን እዚህ ኢትዮጵያ ምድር ላይ ከመጣሁ ቡሃላ ያየሁትና የተዛብኩት ወንድ ሴቱ ሣይቀር ጓዙን ጠቅልሎ አሜሪካ ለመሄድ የሚያልም ነው ወየጉድ የሚያሰኝ ነው አንድ የተረዳሁት ነገር ቢኖር የሰው ልጅ በአሁኑ ዘመን ሠይጣንን ለማስደሰት እንጂ የፈጠረውን ፈጣሪ ለማክበርም ሆነ ለመፍራት ምንም ግድ እንደሌለው ነው በዚህ የመጨረሻው ምእራፍና ሠኣት ላይ አለም በእሣት ወንፊት ልትበጠርና ልትጠረግ አርማጌዶን ሊጀምር ጥቂት ወራት ብቻ በቀረበት ጊዜ ላይ ህዝባችን ወደ ሚጠፉት አገራት ሄዶ አብሮ ለመጥፋት ማሰቡ ነው ተወደደም ተጠላም በመጨረሻው ዘመን ከእልቂቱ የሚተርፉ ሁሉ ስደት ወደ ቅድስቲቷ ምድር ኢትዮጵያ ርስተድንግል ይሆናል አትጠራጠሩ ታዲያ ወደ ኢትዮጵያ ምድር መግባት እንዲህ ቀላል አይሆንም በፈጣሪ የተመረጡ ሰዎች ብቻ ካልሆኑ ታዲያ ኢትዮጵያን ንቆና ረግጦ የሄደም በመከራው ቀን ተመልሶ ዳግመኛ እቺን ምድር እንዲረግጥ ፈጣሪ አምላክ አይፈቅድለትም ለምን ቢባል በመፀሃፍ ቅዱስ ላይ ሣይቀር ብዙ ቦታ ላይ ተደጋግሞ ስሟ የተጠቀሰዋን ቅድስቲቷን ምድር ንቆ የሠይጣንን አገርና ምድር መርጦ ለሆዱ ሲል የሄደን ሰው ዳግመኛ ተመልሶ ኢትዮጵያ ርስተድንግልን የቃልኪዳን ምድርን እንዲረግጥ አይፈቀድለትም ለዚህም በአሁኑ ሠኣት ፈጣሪ አምላክ የሚፈልጋቸውን ብቻ መርጦና ለይቶ አቅዶ በስደት ከሄዱበት ምድር እየሰበሰበ ወደ ኢትዮጵያ ምድር እያመጣቸው ያለው እግዚአብሔር አምላክ የማይፈልጋቸውን ሰዎች እዛው ባሉበት ቦታ ለሠይጣን ይተዋቸዋል በመጨረሻውም ሠኣት ላይ እዛው ባሉበት አገር ላይ ፍርዳቸውን ያገኛሉ አይቀሬ ነው

    • @greateview.4366
      @greateview.4366 Рік тому

      @@MikeAsmare3308 ግን ያው አፍሪካ ውስጥ ኑሮ ከብዶ ቢኬድም አሜሪካና አውሮፓ ደግሞ እምነት አልባ የመሆን እድሉ ሰፊ ነው ጠንካራ ጸሎተኛ ካሎንን በስተቀር።

    • @MikeAsmare3308
      @MikeAsmare3308 Рік тому

      @@greateview.4366 ለፀሎትም በእግዚአብሔር የተመረጡ ምድሮችና ቦታዎች አሉ ዲያቢሎስ በነገሰበት ቦታ ላይ እየኖሩ የፈጣሪን በረከትና ምህረት ማሰቡ ያስቸግራል ሌላው ክርስትናና ምቾት አብረው ሄደው አያቁም ኑሮ ቢከብድም የክርስትና ዋናው ማለፊያው መንገድ እሱ ነው አሜሪካና አውሮፓ የሚኖሩ ሰዎች ለፈጣሪያቸው ፀሎትና ምስጋና የሚያቀርቡበት ጊዜ የላቸውም እንዳውም እስከናካቴው ትዝም አይላቸውም አምሯቸውንም ሆነ ሆዳቸውን መላ አካላታቸውን በስውር የሚቆጣጠራቸው የሉሲፈር መንፈስ ስላለ ስለዚህ ጥጋብና ክርስትና አብረው መጓዝ አይችሉም ለዚህም ነው በዙ አባቶቻችን ከምቾትና ከስጋ ርቀው እራሣቸውን በድለው ነጋ ጠባ በፀሎት ያለማቋረጥ በየገዳማቱ ዋሻ ውስጥ የሚኖሩት ምክንያቱም በከተማ ሲኖርና ምቾት ሲበዛ ምን ያህል ለህይወት ፈተና እንደሚዳርግ ስለሚያቁት ነው ስለዚህ ከዚህም የባሰ ጊዜ ስለሚኖርና እየመጣም ስለሆነ አሁን ባለንበት ቦታ ላይ ሆነን ፈጣሪን ከሚተርፉት ወገን አድርገን ብሎ መፀለዩ ነው የሚያዋጣው እንጂ አሜሪካ መሄዱ እንደመፍትሄ መታየት የለበትም ሬሣን ለማራቅ እስካልሆነ ድረስ ጊዜው አሁን በጣም አልቋል የትም አገር ቢኬድ እየመጣ ካለው የፈጣሪ ቁጣና ጠረጋ ማምለጥ አይቻልም