Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ድቭ እውነት ተናጋሪ እኔ በጣም ነው የማደንቀው በዚህ ቀን በዚህ ሰዓት አንተን የሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን ተባረክ ወንድሜ ዴቭ ተባረክ ❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ትች እውነትም ለዚህ አለም ብቻ ካመነን ከኛ በላይ ኪሳራ የለም...ጌታ ለመጀመሪያው ትንሳዔ እንድንሆን በቤቱ ያፅናን።
n❤❤❤❤❤
ይህን ነው የወንጌል እውነት ‼🙌
ዴቭ በኣንተ ትምህርት መታነጽ በራሱ እድለኘነት ነው ❤️👌👌👌ኣቦ ዘመንህ ቤትህ ተወልደህ ይባርክ ኣንተን ለተወለዱ ያነሳህ ክብሩ ለእሱ ይሆን❤️🙏🙏🙏🙏
ኮኪ❤😊
ዴቭ አንተን ያስነሳልን ጌታ ይባረክ። ኑርልን ደግሞም እንዳተ ያሉትን ያብዛልን።
ጌታ ፀጋውን ያብዛልህ !!
ለመንፈሳዊ እውቀት እድገት ከምማርባቸው ሰወች(አገልጋዮች)ውስጥ አንዱ ወንድም ዳዊት ፋሲል ነው አሁንም ጸጋ ይብዛለት
የተሰጠህ መገለጥና እውቅት አፍ የሚያስዝ ነው የጸጋው ባለበትና ባርያው አድርጎህ ለሰየመህ ለእግዚአብሔር ክብር ይሁን። ለካ እግዚአብሔር ሰው አለው። ተባረከ
ፓሰር በዜህ ዘመን እንደዚህ አይነት ትምህርት ነው የሚያስፈልገው ጌታ አብዝቶ ይባርክህ ❤
ምን ልበል ቃልየለኝም ብቻ ዘመንህ ይባረክ 🙏🙏
ወንድም ዳዊት ብርክ በል!!!!!!!!
በአንተ ትምህርት መገኘቴ እድለኛ ነኝ ጸጋው ይብዛልህ
ጌታ ዘመንህን ይባርክ
Appreciate you my brother for speaking the truth!, 🙏🏽💕
እናመሰግናለን ወንድም ደቭ
አባቴ ወደ ጌታ ሄዶ የተፅናናሁበት ትምህርት ነው ስለ አንተ እግዚአብሔር ይመስገን
ፀጋ ይብዛልህ ዴቭዬ♥♥♥
ስለ ትንሣኤ ሙታን የሚመስለኝ የነበረው ኢየሱስ ሰማያዊ የትንሣኤ አካል ስለለበሰ ነው የሚል የስህተት አስተምህሮ አማኝ ነበርኩ
ፀጋ ይብዛልህ
ዴቭ ጌታ ይባርክህ።
ጸጋው ይብዛልህ ዴቭ 👏👏👏👏👏👏❤️
እንዲህ እውነት ይገለጽ ፣ ወንድሜ ጸጋ ይብዛልህ ።
እየሱስ ፣የእግዚአብሔር ፣ልጅ፣ይቅር፣በለን፣ይቅር፣በላቸዉእነዚህን የወንጌል ፣እንቅፋቶች
በረከታችን ነህ ዘመንህ ይርዘም ኑርልን
ወንድሜ ዳዊት የተባረክ ነህ ፀጋ ይብዛልህ እውነት እንዲህ ነው። አስተምሮህ በብርሐን የተሞላነው የጠፋብንን ሕይወትና ክብር ይመልሳል ብዬ ተስፋ አደርጋለሁ አሜን
ተባረኽ ወንድም ዳዊት. ትምርትህ ይባርካል. ጌታ አብዝቶ ይግለጥልህ.
አንተ የተባረክ ነህ ።
ድንቅ መልዕክት ዘመንህ ይባረክ ያአባቴ ብሩክ🙏🙏🙏
ጌታ አብዝቶ አብዝቶ ይባርክህ
ጌታ ይመስገን ጌታ ሰው አለሙ ተባረክ
Tabarakii devi ✅
አንተን የሰጠን እግዚአብሔር ይክበር ፤ይመስገን።ለላ የምለው የለኝም
ዳዊቴ ተባረክ የትንሳኤ ትምህርት ዋና ነገር ነው
Please Translate in afaan oromic .oromoo people s need this man
Jira afaan oromootiinis inni kun garuu sichi jijjiirama.Garuu barumsi kan biraan baayyeen afaan oromootiin qophaa'aanii jiru.Baayinaan garuu barattoota jimmaa yuuniversitii jimmaatti baratanirraa argachuuf waldichaas bitachuu dandeessa
geta yimesgen endate aynet kalun yemisebhkh wendhm shleseten...hukata yelelew thmhrt
GOD BLESS THE HOUSE OF DAWIT .
ጌታ ፀጋውን ያብዛልህ devya 😍🙏
እግዚአብሔር ይባረክ 👏👏❤❤
የተወደድክ ሰው ዘመንህ ይርዘም❤❤
God bless u more brother dawit ,I learned a lot from ur teachings!
God bless you brother Dave
we need to listen to this teaching. i say Amen to that by my self
አባቴ ሆይ መጀመሪያ ያንተን መንግሥት እና ጽድቅ በሕይወቴ እንዳስቀድም እርዳኝ።
Davi we learning ❤
ጌታይባርክ ፓስተር
ጌታ ዘመንህን ይባርከዉ
ስላንተ ጌታ የተመሰገነ ይሁን።
ጌታ የብራክ 🙏🙏🙏
Wow gata yebarek betame dese yemile sekete 🙏🙏🙏🙏
dave❤❤❤
የትንሳኤ ትምህርት እኮ ፋሲካ ላይ ብቻ ሆኖ ተቸግረን ነበር ዳዊቴ የትንሳኤ ትምህርት ሁሌም የሚነገር ነው ዋና ነው
Thank You God
Tebarek yemigerm sibket neew.
egzabher yebarkeh!
ጌታ ይባርክህ ወንድማችን
በጣም እወድዳለሁ
Amazing explanation blessed stay
stay blessed🥰🥰🥰🥰
የሚገርም፡ነው የስም መመሳሰል ብቻ ሳይሆን አብዛኛዎቹ ትምህርት ጭምር መመሳሰሉ በተለይ ስለትንሳኤ ያስተማሩት dave fassil & david pawson
God bless you
Enat tenkwayoch ena Aebat tenkwayoch besakkkkkkkkkk memote new. 100% Ewunet eiko new mitaweraw. Yesantimu negerima gedelegn besak kkkkkkkk. Thank you
Tebardkuuuu
Thank you
🙌🏽🙌🏽🙌🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🌹
Wooow tsaga yibizalih
Thanks
❤❤❤
ameennn teberek
Geta hoyi yikiri beleg yet negn amen eyaliku eyamamkuhachew nbr iko😢 mihiret argln🙏
አንተንማ እንሰማሃለን።ምድርም አንተን የምትሰማበት ጊዜ ይመጣል።
Ufffffff🥰🥰🥰🥰🥰🥰
❤❤❤😍😍😍🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏Hallellujah
ወንድሜ መጽሐፍትን ከፋፍለ ስለምታስተም በፀጋው ታባርከአል
ዉድ ወንድሜ ቤቴክርስቲያን መቼና እንደት እንደምትነጠቅ እባክህ ት/ት አስተምረን።እወድሃለሁ
Tadelene
Ameeeeeeenameeeeen🙏💘🙏🙏🙏🙏👌👈
የሰኞ ትምህርት ርዕስ ንገሩኝ ዮሐንስ ራዕይ ሚያስተምረውን🥰
eyesuse sinesa yetenesut sewoche ahunem betenese akal nachew???weyes..endet new??
ዴቭ ዬ ትንሳኤ ሶስት እንጂ ሁለት አይደለም:: ተሰሎንቄ 4 እና የራእይ 20 ትንሳኤ አንድ አይደለም:: ለምን እንደዝይ አይነት ስህተት ውስጥ እንደገባ ደግሞ አውቃለሁ:: ከቻልክ ደውልልኝ
እውነትም ፓስተሮች ነብያቶች ቁጭ ብለው ማስታወሻ ይዘው ይማሩ በቅንነት
ስለ ሄኖክና ኤልያስ🙏
We lane ihee nagar algabgnim nabara staga yibza tabaraki
የት ነኝ ግን ተባረክ
👏👏💕❤💕👏👏
ለጥያቄው እውነተኛው የወንጌል መልስምን ስለ አማላጅነት ጭቅጭቅ ውስጥ አስገባህ መጅመራያ ለእግዚአብሔር መንግስት የሚይስፈልገውን እውነት ማወቅ ነው ዋናው ለስው ልጅ የሚጠቅመውምን አለ ጌታ ክርስቶስ እየሱሰ ይሄንን ስምተሃል ወይ ? አንብበኃልምን ምላሽ ስጠህ ? ላንተ ነው ጥያቄው ለስው ልጅች ሁሉጥያቄው እውነት እውነት እልሃለው ስው ዳግም ካልተወለድክ በስተቀር የእግዚአብሔርን መንግስት / አያይም / አይወርስም / ስው ነህ / ይመለክትኃል ?ይሄን ጌታ መንፈስ ቅድስ ክገለጠልህ አማላጅነት ላንተ ምንም የሚያጭቃጭቅህ ጉዳይ አይኖርም ሌላ በውስጥህ የምታውቀው ነገር ህይወት የመስል ግን ህይወት ይለሆነ የዲያቢሎስ ሽንገላ ካልኖረ በስተቀር ለምን አማላጅነት ፈለክ ? በእርግጥስ አገኝህ ?እንደልብህ ሆነህ በውጪ የህግ ሐጢያት በስጋህ ግን የዚሙት ሐጢያት ይለብህ ስው ከሆንክበንስሃ ወደ መስቀሉ መጥተህ በእውነትና በመንፈስ በክርስቶስ ኢየሱሰ ክቡር ደም ሐጢያትህ ፣በደለተኝነት ስሜትህ ሁሉ ስለ አንተ የተከፈለውውን የእግዚአብሔር ፍርድ የተክፈለልህን ክቡር ዋጋ ይስገኝውን የልጅነት ውጤት ከተረዳህ የክርስቶስ ኢየሱስ ደም ከሃጢያት ሁሉ፣ ከበደልም ሁሉ ይነፅላ ይህም ከእግዚአብሔር ስጦታ እንጂ ከስራ አይደለም ማንም በክርስቶስ ኢየሱሰ ካመነ የዘላለም ህይወት አለው ከመንፈስ ተወለዱ እንጂ ከስጋ ፍቃድ አይደለምይህ ታላቅ ስጦታ ስው ሁሉ ሊቀበለው ይገባል ይህም እግዚአብሔር ከስዎች ልጅች ጋር ያደረገው አዲስ ኪዳን ነውነገር ግን ይህ ስው አዲስ ፈጥረትም ቢሆን በስጋ ፣በአለም እስካለ ድረስ ፍፅም ስው ነው ማለት አይደለምሊደክም ፣ሊወድቅ፣ሊፈተን፣የራሱን መስቀል ይሽከማልስው የሚልፍበትን ሁሉ ይልፈል ስው በሁሉ ሁኔታ ተለዋዋጭ ስለሆነ በአለም እስካለ ድረስእግዚአብሔር በስው ፈፅሞ ሙሉ በሙሉ እምነት የለውም እግዚአብሔር አስቀድሞ በአቀደው ሃሳቡ ክርስቶስ ኢየሱሰትላንትናም ዛሬም እስከ ዘላለም ድረስ ያው ስለሆነበማይለዋወጠው በታመነው እስከ መስቀል ሞት ድረስ በታዘዘው ብቻ ላይ ይቀደውን ስራውን ፈፅመእግዚአብሔር በእርሱ አረፈ በማይለዋወጠው እንግዲህ ይሄ በሁሉ ሁኔታ የሚለዋወጠው ስው ወክሎ ተልኮውንም ፈፅሞ በአብ ቀኝ የተቀመጠው ክርስቶስ እየሱሰ ትልቁ ሚስጥርእግዚአብሔር በራሱ ምሎ የመልከ ፅድቂ ሽመት ስጠው ሊቀካህን ሆነ በእግዚአብሔር ቀኝ ተቀምጦ በአይን በማትታየው በስው እጅ ባልተስራ ቤተመቅድስ ሊቀ ካህን ሹመቱን ተቀበለፍፅም አምላክ ፣ፈፅሙ ስው ፣ፈፅም ሊቀ ካህን በገዛ ደሙ መልክተኛም ፣ ምልክትን ሆኖ ከሊሎቹ የሚለይበት ትልቁ ሚስጥር ምድራዊ ካህናት ሞት ይሽነፍቻው ስለነበር ነውክርስቶስ በስማይ ይለው ሊቀ ካህን ግን ሞትን ድል አድጉ ሹሙቱን እግዚአብሔር አባቱ በስሙ ምሎ ይሾመው በመሆኑ በእርሱ ይመኑትን ሁሉ በስጋም በመንፈስም ጠበቃ ፣ዋስ፣ አማላጂ ሊሆን ሙሉ ብቃት ይለው ሆኖ ተገኝታል በአምላክነቱም የመሎኮታዊዉ ባህሬ ወልድ ሆኖበሊቀ ካህንነቱም የእውነተኛይቱ በስው እጅ ባልተስራች ቤተመቅድስ ሊቀ ካህን ሆኖ የእኛንም ስጋ በእምነት እርሱን ስንቀበል መቅድሱ አድረው የዚህ ትልቁ ሚስጥር እግዚአብሔር ኪዳኑን ከአባቶች ልብ ወደ ልጅች ልብ መቀየሩ ነው ወይም ከሲና ተራራ. ወደ ጉልጉታ ቀራያኒዬ መለወጡ ይሳይል ስዎች ህጉን መፈፅም ባለመቻላቸው ህጉ ደካማ ሆነ ዳካማነቱ ህጉ ሳይሆን ሊፈፅሙት ይልቻሉት የስው ልጅች ናቸው የህግ ፈፅሜ የሆነው ክርስቶስ ኢየሱሰ ከዘመናይ በፈት በመረጠው ህዝብ ህጉን ቢስጥም ፣ ህጉ ፊደል ሲሆን ፈፅሜው ሞት ብቻ በስው ልጅች ነገስ አዲስ ኪዳን ግን መንፈስ ስለሆነ ከህግ ይለመታዘዝ ከሚይስክትለው ሞት በመንፈስ ዳግም ልደት ሞትን ወደ ዘላለማዊ ህይወት ቀይረው / ክብር ለጌታ ይሁን /የአማልጅነት ችግር ይለባቸው የእምነት ተቆማት ከሙሴ. ፣ ከሲና ተራራ ፣ ከህግ ጋር ይልተፊቱ ፣ አዲስ ኪዳን ---- ከብሉይ ኪዳን በበለጠ ክብር በተሻበበለጠ ሊቀ ካህንበበለጠ ደምበበለጠ ቤተመቅድስበበለጠ ስንብት ሁሉንም ወራሽ ባደረገው በክርስቶስ ኢየሱሰ የመስቀል ስራና በትንሳኤው ሃይል ብሉይ ኪዳንን ድካም አድርጎታል ባይደክም አዲስ ባላስፈለገ. / እውነተኛው ወንጌል / እግዚአብሔር ስዎች ሁሉ በዚህ ኪዳን እንዲጠቀሙ ብቻ ነው የሚፈልገው በዚህ ክዳን. የደም ዋጋ ተቀብሎ ነፍሱን መንፈሱን ለጌታ ለክርስቶስ ኢየሱሰ አሳልፎ የስጠ ስው ስለ አማላጅነት በህይወቱ ፈፅሞ ጥያቄ ሆነበት ከክርስቶስ ኢየሱሰ ውጪ ሌላ ፈላጋ አይሄድም በክርስቶስ ኢየሱሰ ፍፅም አምላክነት ፣ ፈፅም ስውነት ላይ በአመነው እምነት ላይ ማንንም አይጭምርም የስማይ መላእክትም ቢሆኑ ፣ከወንጌል እውነት በስተቀር ሌላ ትምህርት ፣ ይለው ፣ወይም የሚይስተምር ፣የተረገመ ይሁን / ለስይጣን አሳልፈው ይስጡት ነው የጵውሎስ ትምህርት መዳን በማንም የለም ፣ ልደገመው. መዳን በማንም የለም እንድንበት ዘንድ ክስማይ በታች ለስዎች የተስጠው ስም ክርስቶስ ኢየሱሰ ብቻ ነው ተጠንቀቅቅቅማንንም መጭመር አትችልም ሁሉም በእርሱ ተፈጥረዋልና ሊመጥኑት ሊተኩት ፈፅሞ አይችልም በዚህ ጤናማ እውነት በቃሉ ብርሃን ይመነች ነፍስ ሃይማኖታዊ በሆነ ማን ኛው ነገር ሊጠላለፍ ፈፅሞ አይችልም የሐዋራያ ቅድሱ ጽውሎስን ህይወት ማጥናት ይጠቅማልለተገለጥ ክርስቶስ / ወንጌል / ዋጋ የክፍለ. ክቡሎይኪዳን. ወደ አዲስ ኪዳን ሙልጭጭጭ ብሎ የወጣ ይለፈውን እንደ ገድፍ የቆጠረ. ለተገለጠለት ክርስቶስ ዋጋ የክፍለ የክርስቶስ ባርያ ወንጌልን በህይወት ዘመኑ ይስከበረ. ለተገለጠለት ክርስቶስ ዋጋ የክፍልበጣም ከጌታ ቀጥሎ ለህይወቴ. ትልቅ ትምህርት ይስተማርኝ እውነተኛ አባት ነው ለእኔ ሐዋርያው ቅድስ ጵውሎስ እጅግ በጣም ጠቅሞኛል ቅድሳን ሌላው. ቢቀር እኔ ክርስቶስ እየሱሰን ስለ ምመስል እኔንም ምስል ሲል ብዙ አመት ግዜ ውስዶብኛል እርሱን ለመምስል ትምህርቱን ሞክርኩ እንጂ ህይወቱን መኖር ክባድ ነው ክርስትና መናገሩ ሳይሆን ኑሮው ነው ከባድ ግን ጌታ ይመስገን ፀጋው በነገር ሁሉ ይግዘናልይሄ የእውነት ብርሃን ወንጌል ከገባን ሌላውን ሁሉ ትተን በቃሉ ፣በመንፈስ እንበርታ ባህርን ቀድታችሁ አትጭርሱትምመዳሃናችሁን ብቻ እርግጠኞች. ሁኑ እንዳትስናከሉም. ፣ መስናከይም እንድትሆን ተጠንቀቁ ጌታ መንፈስ ቅድስ ይስተምራችሁየተስጣችሁን የዘላለም ህይወት ጠብቁ ዘመኑ. ፣ቀኖቹ ክፍሎች ናቸውናጌታ ዳግም ይመጣልተባረኩልኝ ማራናታጌታ ሆይና፣ አሜን
Diro gize be bule kidan gize ke esrael sewoch wuchi indet new miferedibachew
Betikikil
ድቭ እውነት ተናጋሪ እኔ በጣም ነው የማደንቀው በዚህ ቀን በዚህ ሰዓት አንተን የሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን ተባረክ ወንድሜ ዴቭ ተባረክ ❤️❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏🙏🙏
ትች እውነትም ለዚህ አለም ብቻ ካመነን ከኛ በላይ ኪሳራ የለም...ጌታ ለመጀመሪያው ትንሳዔ እንድንሆን በቤቱ ያፅናን።
n❤❤❤❤❤
ይህን ነው የወንጌል እውነት ‼🙌
ዴቭ በኣንተ ትምህርት መታነጽ በራሱ እድለኘነት ነው ❤️👌👌👌ኣቦ ዘመንህ ቤትህ ተወልደህ ይባርክ ኣንተን ለተወለዱ ያነሳህ ክብሩ ለእሱ ይሆን❤️🙏🙏🙏🙏
ኮኪ❤😊
ዴቭ አንተን ያስነሳልን ጌታ ይባረክ። ኑርልን ደግሞም እንዳተ ያሉትን ያብዛልን።
ጌታ ፀጋውን ያብዛልህ !!
ለመንፈሳዊ እውቀት እድገት ከምማርባቸው ሰወች(አገልጋዮች)ውስጥ አንዱ ወንድም ዳዊት ፋሲል ነው አሁንም ጸጋ ይብዛለት
የተሰጠህ መገለጥና እውቅት አፍ የሚያስዝ ነው የጸጋው ባለበትና ባርያው አድርጎህ ለሰየመህ ለእግዚአብሔር ክብር ይሁን። ለካ እግዚአብሔር ሰው አለው። ተባረከ
ፓሰር በዜህ ዘመን እንደዚህ አይነት ትምህርት ነው የሚያስፈልገው ጌታ አብዝቶ ይባርክህ ❤
ምን ልበል ቃልየለኝም ብቻ ዘመንህ ይባረክ 🙏🙏
ወንድም ዳዊት ብርክ በል!!!!!!!!
በአንተ ትምህርት መገኘቴ እድለኛ ነኝ ጸጋው ይብዛልህ
ጌታ ዘመንህን ይባርክ
Appreciate you my brother for speaking the truth!, 🙏🏽💕
እናመሰግናለን ወንድም ደቭ
አባቴ ወደ ጌታ ሄዶ የተፅናናሁበት ትምህርት ነው ስለ አንተ እግዚአብሔር ይመስገን
ፀጋ ይብዛልህ ዴቭዬ♥♥♥
ስለ ትንሣኤ ሙታን የሚመስለኝ የነበረው ኢየሱስ ሰማያዊ የትንሣኤ አካል ስለለበሰ ነው የሚል የስህተት አስተምህሮ አማኝ ነበርኩ
ፀጋ ይብዛልህ
ዴቭ ጌታ ይባርክህ።
ጸጋው ይብዛልህ ዴቭ 👏👏👏👏👏👏❤️
እንዲህ እውነት ይገለጽ ፣ ወንድሜ ጸጋ ይብዛልህ ።
እየሱስ ፣የእግዚአብሔር ፣ልጅ፣ይቅር፣በለን፣ይቅር፣በላቸዉእነዚህን የወንጌል ፣እንቅፋቶች
በረከታችን ነህ ዘመንህ ይርዘም ኑርልን
ወንድሜ ዳዊት የተባረክ ነህ ፀጋ ይብዛልህ እውነት እንዲህ ነው። አስተምሮህ በብርሐን የተሞላነው የጠፋብንን ሕይወትና ክብር ይመልሳል ብዬ ተስፋ አደርጋለሁ አሜን
ተባረኽ ወንድም ዳዊት. ትምርትህ ይባርካል. ጌታ አብዝቶ ይግለጥልህ.
አንተ የተባረክ ነህ ።
ድንቅ መልዕክት ዘመንህ ይባረክ ያአባቴ ብሩክ🙏🙏🙏
ጌታ አብዝቶ አብዝቶ ይባርክህ
ጌታ ይመስገን ጌታ ሰው አለሙ ተባረክ
Tabarakii devi ✅
አንተን የሰጠን እግዚአብሔር ይክበር ፤ይመስገን።ለላ የምለው የለኝም
ዳዊቴ ተባረክ የትንሳኤ ትምህርት ዋና ነገር ነው
Please Translate in afaan oromic .oromoo people s need this man
Jira afaan oromootiinis inni kun garuu sichi jijjiirama.Garuu barumsi kan biraan baayyeen afaan oromootiin qophaa'aanii jiru.Baayinaan garuu barattoota jimmaa yuuniversitii jimmaatti baratanirraa argachuuf waldichaas bitachuu dandeessa
geta yimesgen endate aynet kalun yemisebhkh wendhm shleseten...hukata yelelew thmhrt
GOD BLESS THE HOUSE OF DAWIT .
ጌታ ፀጋውን ያብዛልህ devya 😍🙏
እግዚአብሔር ይባረክ 👏👏❤❤
የተወደድክ ሰው ዘመንህ ይርዘም❤❤
God bless u more brother dawit ,I learned a lot from ur teachings!
God bless you brother Dave
we need to listen to this teaching. i say Amen to that by my self
አባቴ ሆይ መጀመሪያ ያንተን መንግሥት እና ጽድቅ በሕይወቴ እንዳስቀድም እርዳኝ።
Davi we learning ❤
ጌታይባርክ ፓስተር
ጌታ ዘመንህን ይባርከዉ
ስላንተ ጌታ የተመሰገነ ይሁን።
ጌታ የብራክ 🙏🙏🙏
Wow gata yebarek betame dese yemile sekete 🙏🙏🙏🙏
dave❤❤❤
የትንሳኤ ትምህርት እኮ ፋሲካ ላይ ብቻ ሆኖ ተቸግረን ነበር ዳዊቴ የትንሳኤ ትምህርት ሁሌም የሚነገር ነው ዋና ነው
Thank You God
Tebarek yemigerm sibket neew.
egzabher yebarkeh!
ጌታ ይባርክህ ወንድማችን
በጣም እወድዳለሁ
Amazing explanation blessed stay
stay blessed🥰🥰🥰🥰
የሚገርም፡ነው የስም መመሳሰል ብቻ ሳይሆን አብዛኛዎቹ ትምህርት ጭምር መመሳሰሉ በተለይ ስለትንሳኤ ያስተማሩት dave fassil & david pawson
God bless you
Enat tenkwayoch ena Aebat tenkwayoch besakkkkkkkkkk memote new. 100% Ewunet eiko new mitaweraw. Yesantimu negerima gedelegn besak kkkkkkkk. Thank you
Tebardkuuuu
Thank you
🙌🏽🙌🏽🙌🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🌹
Wooow tsaga yibizalih
Thanks
❤❤❤
ameennn teberek
Geta hoyi yikiri beleg yet negn amen eyaliku eyamamkuhachew nbr iko😢 mihiret argln🙏
አንተንማ እንሰማሃለን።ምድርም አንተን የምትሰማበት ጊዜ ይመጣል።
Ufffffff🥰🥰🥰🥰🥰🥰
❤❤❤😍😍😍🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
Hallellujah
ወንድሜ መጽሐፍትን ከፋፍለ ስለምታስተም በፀጋው ታባርከአል
ዉድ ወንድሜ ቤቴክርስቲያን መቼና እንደት እንደምትነጠቅ እባክህ ት/ት አስተምረን።እወድሃለሁ
Tadelene
Ameeeeeeenameeeeen🙏💘🙏🙏🙏🙏👌👈
የሰኞ ትምህርት ርዕስ ንገሩኝ ዮሐንስ ራዕይ ሚያስተምረውን🥰
eyesuse sinesa yetenesut sewoche ahunem betenese akal nachew???weyes..endet new??
ዴቭ ዬ ትንሳኤ ሶስት እንጂ ሁለት አይደለም:: ተሰሎንቄ 4 እና የራእይ 20 ትንሳኤ አንድ አይደለም:: ለምን እንደዝይ አይነት ስህተት ውስጥ እንደገባ ደግሞ አውቃለሁ:: ከቻልክ ደውልልኝ
እውነትም ፓስተሮች ነብያቶች ቁጭ ብለው ማስታወሻ ይዘው ይማሩ በቅንነት
ስለ ሄኖክና ኤልያስ🙏
We lane ihee nagar algabgnim nabara staga yibza tabaraki
የት ነኝ ግን ተባረክ
👏👏💕❤💕👏👏
ለጥያቄው እውነተኛው የወንጌል መልስ
ምን ስለ አማላጅነት ጭቅጭቅ ውስጥ አስገባህ
መጅመራያ ለእግዚአብሔር መንግስት የሚይስፈልገውን እውነት ማወቅ ነው ዋናው ለስው ልጅ የሚጠቅመው
ምን አለ ጌታ ክርስቶስ እየሱሰ
ይሄንን ስምተሃል ወይ ? አንብበኃል
ምን ምላሽ ስጠህ ?
ላንተ ነው ጥያቄው ለስው ልጅች ሁሉ
ጥያቄው
እውነት እውነት እልሃለው
ስው ዳግም ካልተወለድክ በስተቀር የእግዚአብሔርን መንግስት / አያይም / አይወርስም / ስው ነህ / ይመለክትኃል ?
ይሄን ጌታ መንፈስ ቅድስ ክገለጠልህ
አማላጅነት ላንተ ምንም የሚያጭቃጭቅህ ጉዳይ አይኖርም
ሌላ በውስጥህ የምታውቀው ነገር ህይወት የመስል ግን ህይወት ይለሆነ የዲያቢሎስ ሽንገላ ካልኖረ በስተቀር
ለምን አማላጅነት ፈለክ ? በእርግጥስ አገኝህ ?
እንደልብህ ሆነህ በውጪ የህግ ሐጢያት
በስጋህ ግን የዚሙት ሐጢያት ይለብህ ስው ከሆንክ
በንስሃ ወደ መስቀሉ መጥተህ በእውነትና በመንፈስ በክርስቶስ ኢየሱሰ ክቡር ደም ሐጢያትህ ፣በደለተኝነት ስሜትህ ሁሉ ስለ አንተ የተከፈለውውን የእግዚአብሔር ፍርድ የተክፈለልህን ክቡር ዋጋ ይስገኝውን የልጅነት ውጤት ከተረዳህ
የክርስቶስ ኢየሱስ ደም ከሃጢያት ሁሉ፣ ከበደልም ሁሉ ይነፅላ
ይህም ከእግዚአብሔር ስጦታ እንጂ ከስራ አይደለም
ማንም በክርስቶስ ኢየሱሰ ካመነ የዘላለም ህይወት አለው ከመንፈስ ተወለዱ እንጂ ከስጋ ፍቃድ አይደለም
ይህ ታላቅ ስጦታ ስው ሁሉ ሊቀበለው ይገባል
ይህም እግዚአብሔር ከስዎች ልጅች ጋር ያደረገው አዲስ ኪዳን ነው
ነገር ግን ይህ ስው አዲስ ፈጥረትም ቢሆን በስጋ ፣በአለም እስካለ ድረስ ፍፅም ስው ነው ማለት አይደለም
ሊደክም ፣ሊወድቅ፣ሊፈተን፣የራሱን መስቀል ይሽከማል
ስው የሚልፍበትን ሁሉ ይልፈል
ስው በሁሉ ሁኔታ ተለዋዋጭ ስለሆነ በአለም እስካለ ድረስ
እግዚአብሔር በስው ፈፅሞ ሙሉ በሙሉ እምነት የለውም
እግዚአብሔር አስቀድሞ በአቀደው ሃሳቡ
ክርስቶስ ኢየሱሰ
ትላንትናም ዛሬም እስከ ዘላለም ድረስ ያው ስለሆነ
በማይለዋወጠው በታመነው እስከ መስቀል ሞት ድረስ በታዘዘው ብቻ ላይ ይቀደውን ስራውን ፈፅመ
እግዚአብሔር በእርሱ አረፈ በማይለዋወጠው
እንግዲህ ይሄ በሁሉ ሁኔታ የሚለዋወጠው ስው
ወክሎ ተልኮውንም ፈፅሞ በአብ ቀኝ የተቀመጠው ክርስቶስ እየሱሰ ትልቁ ሚስጥር
እግዚአብሔር በራሱ ምሎ የመልከ ፅድቂ ሽመት ስጠው ሊቀካህን ሆነ በእግዚአብሔር ቀኝ ተቀምጦ በአይን በማትታየው በስው እጅ ባልተስራ ቤተመቅድስ ሊቀ ካህን ሹመቱን ተቀበለ
ፍፅም አምላክ ፣ፈፅሙ ስው ፣ፈፅም ሊቀ ካህን በገዛ ደሙ መልክተኛም ፣ ምልክትን ሆኖ
ከሊሎቹ የሚለይበት ትልቁ ሚስጥር ምድራዊ ካህናት ሞት ይሽነፍቻው ስለነበር ነው
ክርስቶስ በስማይ ይለው ሊቀ ካህን ግን ሞትን ድል አድጉ ሹሙቱን እግዚአብሔር አባቱ በስሙ ምሎ ይሾመው በመሆኑ
በእርሱ ይመኑትን ሁሉ በስጋም በመንፈስም ጠበቃ ፣ዋስ፣ አማላጂ ሊሆን ሙሉ ብቃት ይለው ሆኖ ተገኝታል
በአምላክነቱም የመሎኮታዊዉ ባህሬ ወልድ ሆኖ
በሊቀ ካህንነቱም የእውነተኛይቱ በስው እጅ ባልተስራች ቤተመቅድስ ሊቀ ካህን ሆኖ የእኛንም ስጋ በእምነት እርሱን ስንቀበል መቅድሱ አድረው
የዚህ ትልቁ ሚስጥር እግዚአብሔር ኪዳኑን ከአባቶች ልብ ወደ ልጅች ልብ መቀየሩ ነው
ወይም
ከሲና ተራራ. ወደ ጉልጉታ ቀራያኒዬ መለወጡ ይሳይል
ስዎች ህጉን መፈፅም ባለመቻላቸው ህጉ ደካማ ሆነ
ዳካማነቱ ህጉ ሳይሆን ሊፈፅሙት ይልቻሉት የስው ልጅች ናቸው
የህግ ፈፅሜ የሆነው ክርስቶስ ኢየሱሰ ከዘመናይ በፈት በመረጠው ህዝብ ህጉን ቢስጥም ፣ ህጉ ፊደል ሲሆን ፈፅሜው ሞት ብቻ በስው ልጅች ነገስ
አዲስ ኪዳን ግን መንፈስ ስለሆነ ከህግ ይለመታዘዝ ከሚይስክትለው ሞት በመንፈስ ዳግም ልደት ሞትን ወደ ዘላለማዊ ህይወት ቀይረው / ክብር ለጌታ ይሁን /
የአማልጅነት ችግር ይለባቸው የእምነት ተቆማት
ከሙሴ. ፣ ከሲና ተራራ ፣ ከህግ ጋር ይልተፊቱ ፣
አዲስ ኪዳን ---- ከብሉይ ኪዳን
በበለጠ ክብር በተሻ
በበለጠ ሊቀ ካህን
በበለጠ ደም
በበለጠ ቤተመቅድስ
በበለጠ ስንብት ሁሉንም ወራሽ ባደረገው በክርስቶስ ኢየሱሰ የመስቀል ስራና በትንሳኤው ሃይል
ብሉይ ኪዳንን ድካም አድርጎታል
ባይደክም አዲስ ባላስፈለገ. / እውነተኛው ወንጌል /
እግዚአብሔር ስዎች ሁሉ በዚህ ኪዳን እንዲጠቀሙ ብቻ ነው የሚፈልገው
በዚህ ክዳን. የደም ዋጋ ተቀብሎ ነፍሱን መንፈሱን ለጌታ ለክርስቶስ ኢየሱሰ አሳልፎ የስጠ ስው
ስለ አማላጅነት በህይወቱ ፈፅሞ ጥያቄ ሆነበት ከክርስቶስ ኢየሱሰ ውጪ ሌላ ፈላጋ አይሄድም
በክርስቶስ ኢየሱሰ ፍፅም አምላክነት ፣ ፈፅም ስውነት ላይ በአመነው እምነት ላይ ማንንም አይጭምርም
የስማይ መላእክትም ቢሆኑ ፣ከወንጌል እውነት በስተቀር ሌላ ትምህርት ፣ ይለው ፣ወይም የሚይስተምር ፣የተረገመ ይሁን / ለስይጣን አሳልፈው ይስጡት ነው የጵውሎስ ትምህርት
መዳን በማንም የለም ፣ ልደገመው. መዳን በማንም የለም
እንድንበት ዘንድ ክስማይ በታች ለስዎች የተስጠው ስም ክርስቶስ ኢየሱሰ ብቻ ነው
ተጠንቀቅቅቅ
ማንንም መጭመር አትችልም ሁሉም በእርሱ ተፈጥረዋልና ሊመጥኑት ሊተኩት ፈፅሞ አይችልም
በዚህ ጤናማ እውነት በቃሉ ብርሃን ይመነች ነፍስ
ሃይማኖታዊ በሆነ ማን ኛው ነገር ሊጠላለፍ ፈፅሞ አይችልም
የሐዋራያ ቅድሱ ጽውሎስን ህይወት ማጥናት ይጠቅማል
ለተገለጥ ክርስቶስ / ወንጌል / ዋጋ የክፍለ.
ክቡሎይኪዳን. ወደ አዲስ ኪዳን ሙልጭጭጭ ብሎ የወጣ
ይለፈውን እንደ ገድፍ የቆጠረ. ለተገለጠለት ክርስቶስ ዋጋ የክፍለ የክርስቶስ ባርያ ወንጌልን በህይወት ዘመኑ ይስከበረ. ለተገለጠለት ክርስቶስ ዋጋ የክፍል
በጣም ከጌታ ቀጥሎ ለህይወቴ. ትልቅ ትምህርት ይስተማርኝ እውነተኛ አባት ነው ለእኔ ሐዋርያው ቅድስ ጵውሎስ እጅግ በጣም ጠቅሞኛል
ቅድሳን ሌላው. ቢቀር እኔ ክርስቶስ እየሱሰን ስለ ምመስል እኔንም ምስል ሲል ብዙ አመት ግዜ ውስዶብኛል እርሱን ለመምስል ትምህርቱን ሞክርኩ እንጂ ህይወቱን መኖር ክባድ ነው
ክርስትና መናገሩ ሳይሆን ኑሮው ነው ከባድ ግን ጌታ ይመስገን ፀጋው በነገር ሁሉ ይግዘናል
ይሄ የእውነት ብርሃን ወንጌል ከገባን ሌላውን ሁሉ ትተን
በቃሉ ፣በመንፈስ እንበርታ ባህርን ቀድታችሁ አትጭርሱትም
መዳሃናችሁን ብቻ እርግጠኞች. ሁኑ
እንዳትስናከሉም. ፣ መስናከይም እንድትሆን ተጠንቀቁ
ጌታ መንፈስ ቅድስ ይስተምራችሁ
የተስጣችሁን የዘላለም ህይወት ጠብቁ
ዘመኑ. ፣ቀኖቹ ክፍሎች ናቸውና
ጌታ ዳግም ይመጣል
ተባረኩልኝ
ማራናታ
ጌታ ሆይ
ና፣ አሜን
Diro gize be bule kidan gize ke esrael sewoch wuchi indet new miferedibachew
Betikikil