excellence Part 02 By Dr Mehret Debebe Mindset Public lecture series

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 2 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 8

  • @danielnegash6065
    @danielnegash6065 5 років тому +1

    ዶ/ር እጅግ ድንቅ ትምህርት ነው ከገበያ የገዛነውን ብርቱካን በወቅቱ ካልበላነው ወይ በፍርጅ ካላሥቀመጥነው ይበላሽና በተለምዶ አጠራር ማርች ይሆናል እግዚአብሄር የሠጠንም አይምሮ እንደብርቱካኑ ይመሥለኛል የአይምሮአችንን ጣፋጭ ፍሬ ከበላን መልካም ይሆንልናል ወይም እንዳይበላሽ ይህንን በመሠለ ረቂቅ እና ድንቅ እውቀት /ትምህርት/ መሞላት አለብን ነገር ግን ዝም ብለን ካሥቀመጥነው የሚበላሽ ይመሥለኛል አሣሣቢው ነገር የአይምሮአችን መበላሸት ሣይሆን በተበላሸ እና መርዛማ በሆነ አይምሮአችን የምንሠራው የምንናደርገው የምንናገረው የምንተገብረው ነገር ሁሉ ከቤተሠብቦቻችን ከማህበረሠባችን ከጓደኛ ከዘመድ ከወዳጅ ከመንግሥትም ከሀገርም ጋር ያለንን ግንኙነት እጅግ በጣም በጣም የሚያበላሽብን ይመሥለኛል እና ለድንቅ አሥተምሮትህና የእውቀት መግቦትህ እጅግ በጣም አመሠግናለሁኝ እረጅም እድሜን ከጤናና ከብልፅግና ጋር እመኝልሀለሁኝ በርታ

  • @anwarakbar-alidosen9546
    @anwarakbar-alidosen9546 5 років тому

    We thank you so much for your serious, excellence and educational videos for years.

  • @MA-zf3re
    @MA-zf3re 3 роки тому

    Genius

  • @yihuda5682
    @yihuda5682 5 років тому

    በጉጉት ስጠብቀው የነበረ። እናመሰግናለን ዶ/ር ምህረት

  • @hanatesfaye5694
    @hanatesfaye5694 5 років тому

    እግዚአብሄር ይባርክህ ዶክተር የሚገርም እይታ ነው

  • @amsaluhabte876
    @amsaluhabte876 5 років тому

    Enamesgenalen Dr......

  • @nazarethayer1208
    @nazarethayer1208 5 років тому +1

    Thanks

  • @Zred12021
    @Zred12021 Рік тому

    !!!!!!!