ምጣኔ ኃብት - የውጭ ምንዛሬ መሸጥ እንጀራቸው የሆኑት ባንኮች ሰሞኑን ለምን ግር አላቸው? Ermias Amelga

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 8 вер 2024
  • #Bank #Ermias_AmelgaInterview #ShegerFM
    shegerfm,sheger fm news,sheger maleda,sheger,sheger sport,shegernews,shegercafe,shegerradio,shegershelf,shegerfmyoutube,shegermeaza,shegermekoya,shegerchewata,shegerdrama,shegersport,shegermeazabirru,shegercafenew,shegerabdualihigera,shegerwerewoch,shegerprograms
    shegerbestradio,shegertizitazearada,102.1``,manchister
    city,esheteassefaprogram,sport,chewata,``yechewataengida,sport
    news,yealemquanqa,kidamechewata,mekoya on youtube,news,“ethiopia”,radio,mekoya mekoya,mekoya new,new mekoya,shegermekoya,kidame mekoya,mekoya mark felt,sheger mekoya,sheger radio mekoya,mekoya on youtube,mekoya jeffrey epstein,shegermeaza,kidamechewata,chewata,shegercafe,shegerradio,shegerchewata,victor manuel,eshete asseafa,news,jeffrey epstein,eshete assefa youtube,shegernews
    የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
    Telegram: t.ly/Sheger
    Website: t.ly/ShegerFM
    UA-cam: t.ly/SHEGER
    Tiktok: bit.ly/44Dd6Il
    Sheger FM 102.1 Radio is The First Private FM Radio Station in Ethiopia
    የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
    bit.ly/33KMCqz

КОМЕНТАРІ • 189

  • @zeyniahassan731
    @zeyniahassan731 Місяць тому +27

    ኤርሚያስ አንተን አለማድነቅ አይቻልም ራስክን ጠብቅ ሀገሬ ትፈልግካለች!!

  • @abebemjordan8807
    @abebemjordan8807 Місяць тому +11

    እናመሰግናለን ሸገርኤፍኤም። ባንኮች መጠየቅ እና መቀጣት አለባቸው

  • @ayubyasinkh
    @ayubyasinkh Місяць тому +25

    ኤርሚያስ ያለፈውም የአሁንም ዘመኖች ምርጥ

  • @MohammedS-z5i
    @MohammedS-z5i Місяць тому +16

    እንደሚጠረጠረው ቀድሞም በብላክ ሲመነዝሩ የነበሩ ባንኮች በየቀኑ የምንዛሬ ዋጋውን የሚጨምሩት ያው የለመዱትን የብላክ ስራ በገበያ ስም ሊቸበችቡ ስለሆነ መንግስ በህገወጥ ሱቆች ላይ የጀመረውን ቁጥጥርና እሸጋ እነሱንም ሊያካትት ይገባል። ንግድ ባንክ ደግሞ ጨዋ የሆነ አካሄድ ሊያሳይ ይገባል።

  • @yamralhagere5294
    @yamralhagere5294 Місяць тому +9

    ትክክል ነህ ኤርሚያስ ይሄ ነገር እንዳይሳካ ባንኮቹ አውቀውም ይሁን ሳያውቁ ችግር እየሆኑ ነው

  • @Min-yilal
    @Min-yilal Місяць тому +9

    አይዞህ ወንድሜ እንደዚህ ተቃጥለህ አትቀርም ::.. የውጭ ባንኮች ሲመጡ የ30 የሀገር ውስጥ ባንኮች የግፍ አሰራር ጐማ ለ አንዴና ለመጨረሻ ጊዜ ይተነፍሳል !!

    • @samuellidetie7004
      @samuellidetie7004 Місяць тому

      እንደዛ ቢሆን ጥሩ ነበር። እየሰማን ያለነው ግን የሚገቡት የውጪ ባንኮች የሃገር ውስጦቹ subsidiary ሆነው ነው የሚል ዜና እየሰማን ነው። ለማንኛውም የሚሆነውን ማየት ነው።

  • @tsemee9653
    @tsemee9653 Місяць тому +20

    አሁን ከባንኮች ዋና ስራ አስኪያጅ በቁጥር በተጨባጭ ቀርበው ምላሽ መስጠት አለበት

  • @user-Sol-Godelyas
    @user-Sol-Godelyas Місяць тому +6

    ኤርሚያስ አመልጋ ጀግና ሰው ❤❤❤

  • @nebiyoumelisie309
    @nebiyoumelisie309 Місяць тому +1

    ጀግናችን አንተን አለማድነቅ አይቻልም ምርጥ የኢትዮጵያ ልጅ 🎉🎉🎉

  • @giannimelita4703
    @giannimelita4703 Місяць тому +36

    ጋዜጠኞች ባንኮችን መጠየቅ አለባቸው። በትክክል እስካሁን ይሄ ነው የሚባል ምንዛሬ አላረጉም ግን ሆነ ብለው የዋጋ ግሽበት ለመፍጠር ምንዛሬን በማሳደግ በፉክክር ላይ ይገኛሉ። ብሄራዊ ባንክ ጉዳዮን ቢያጤነው ጥሩ ይመስለኛል።

    • @LawofGod
      @LawofGod Місяць тому +1

      That is correct commercial bank has it the same - what is going on ?

    • @teodorecity
      @teodorecity Місяць тому

      እኔ የሚገርመኝ still ብሄራዊ ባንክ ለተጓዥ 100 dollar ነው እየፈቀደ ያለው 😂 ምንድነው ለውጡ አልገባኝም ? ምን አይነት ስራ ነው እየሰሩ ያሉት ? የታል ሪፎርሙ ዜና ላይ ብቻ ወሬ መደስኮር ወደ ታች ሲመጣ ቢሮክራሲው ያው የተለወጠ ነገር የለም

    • @user-dm2xy8sw9g
      @user-dm2xy8sw9g Місяць тому

      Excellent view

    • @user-dm2xy8sw9g
      @user-dm2xy8sw9g Місяць тому

      Ermiyas ምርጥ ኢትዮጵያዊ

    • @dawitkassa3131
      @dawitkassa3131 Місяць тому

      Why did you say or suggest journalists? National Bank should ask why these oligoplies play this dirty game. Journalists are informers of the society.

  • @MesataKefe
    @MesataKefe Місяць тому +3

    ሸገር በእውነት ከልብ ነው ማመሠግነው ይሄን ዘገባ ስለሰራቸሁ . ፈጣሪ በጣም ግራ የገባኝን ነገር ነው በሸገር በኩል ያሰማኝ

  • @thomastesfaye813
    @thomastesfaye813 Місяць тому +12

    ተባረክ እርሚ

  • @gamebirhanu
    @gamebirhanu Місяць тому +11

    ሚዲያዎች ግን ለምን ባንኮቹን አጠይቁም ዶላር እየሸጡ መሆን አለመሆኑን ? እስካየሁት ከሆነ 500 ዶላር የሚሰጥ ባንክ ማግኘት በራሱ ስቃይ ነዉ Let alone the rest...

  • @dennyhailu6971
    @dennyhailu6971 Місяць тому +2

    Thank you, Sheger, for awakening the majority. I wish you could have regular brainstorming sessions with Ermias

  • @solomon-iy8km
    @solomon-iy8km Місяць тому +8

    ምን ይሻለናል ?? የኢትዮጵያ ኢኮኖሚ ሲማሩት ይቀላል ሲኖሩት ግር ይላል። ሁሉም የገንዘብ ፓሊሲ ሊሰራ የሚችለው ሕግና ስርዓት ሲተገበር ብቻ ነው።

  • @solomonhaile4502
    @solomonhaile4502 Місяць тому +8

    ኤርሚያስ ቲዮሪ ነው ሚያውቀው የኢት. ገበያ በዛ አይሄድም ! ለመሆኑ ዶላር ተትረፈረፈ ?

    • @yosefasrat6247
      @yosefasrat6247 Місяць тому

      አድምጥህዋል ያተናገረውን ግን?

  • @dejed9804
    @dejed9804 Місяць тому +8

    ከልቡ ባለሙያ ነው! መበረታታት አለበት።

  • @An_u81
    @An_u81 Місяць тому +2

    Ermias ባይኖር ይሄን ሁሉ ጉድ ማን ይነግረናል 😮😊

  • @AddisAbebaBete
    @AddisAbebaBete Місяць тому +7

    ሸገሮች
    እባካችሁ ይህን ጀግና ኢትዮጵያዊ በተወሰነ ቀን እያቀረባችሁ የባንኮቹን ጉድ ያጋልጥልን። መንግስት/ብሔራዊ ባንክ ደግሞ ባንኮች የሰበሰቡትን እና የሸጡትን ዶላር በሳምንት report እንዲያደርጉለት መጠየቅ ያለበት ይመስለኛል።

  • @semeabseyoum2623
    @semeabseyoum2623 Місяць тому +1

    እንደናንተ አይነት ሚዲያን እንደ ኤርሚያስ አይነት ባለሙያን ያብዛልን...ምንጊዜም ቢሆን በየዘርፉ ያለ እውቀት እንዲህ ጨለማን ሲገላልጥ ደስ ይላል። ትክክል ነህ ለገበያ ሳያቀርቡ ዋጋን መተመን ማለት ጠዋት ጠዋት እየተነሱ እስቲ ዛሬ 10 እንጨምር እንደማለት ነው።

  • @henokgirma3197
    @henokgirma3197 Місяць тому +9

    የኢትዮጵያ ኢኮኖሚ መርህ አልባ ነው። የባንኮቹ ባለቤቶችም ስግብግብ ነገዴ ስለሆኑ ጠንከር ያለ የብሔራዊ ባንክ ቁጥጥር ያስፈልጋል።

    • @Ya-rm4qp
      @Ya-rm4qp Місяць тому

      @@henokgirma3197 ብሄራዊ ባንክ ኃላፊዎቹ ከግል ባንኮች ጋር የጥቅም ግንኙነት አላቸው እኮ፤ይነጋገራሉ

    • @abuhaile6517
      @abuhaile6517 Місяць тому

      ታዲያ ያንን ማድረግ የሚችለው ማነው ? ይህ ተራ ሽፍታ መቆጣጠር የማይችል መንግሥት ነው!

  • @brehayilegiyorgis6891
    @brehayilegiyorgis6891 Місяць тому +9

    HE is right!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!

  • @fraolwondimu427
    @fraolwondimu427 Місяць тому +7

    Journalist need to ask Banks, Why this happens? It need to be justified and genuine!

  • @amaremihret2448
    @amaremihret2448 Місяць тому +10

    He is right. I don't see such extreme figures when I am trying to compare our very neighbours banks such as Kenya. Lots of international banks in Nairobi, the competition is based on international banking markets, period! But our banks are still engaged in exploiting this poor nation. It's not far that the Western banks will join this market, and scammers will be engulfed. Definitely, this nation will soon be the biggest GDP in the content.

  • @AfeworkDesta-n9k
    @AfeworkDesta-n9k Місяць тому +3

    ትክክል ነው በዚህ አይነት ውድድሩ ከባንክ ጋር ይመስለኛል የገቢያ ዋጋ ሊሆን አይችልም

  • @brehayilegiyorgis6891
    @brehayilegiyorgis6891 Місяць тому +12

    Ermis is ethiopian economic minister (best economist)

  • @abatefamily1756
    @abatefamily1756 Місяць тому +5

    ባንኮች እንደፈለገ ይሁኑ ከተባለ በኃላ ይጠየቁ የምትሉ ኮሜንተሮች 😂 አታስቁን ጠቅላዮን ለምን ፈቀድክ ብሎ መጠየቅ ነው እጂ ባንክ በመመሪያው ነው የሚሰሩት

  • @seyoumbelachew249
    @seyoumbelachew249 Місяць тому +3

    Ermi!
    That’s a phenomenal view of what’s going on. They’re not fit to play it right. To justify their moves so far, let them report the amount of foreign currency they have sold. The NBE is not directly offering them their daily value to trade but when they allegedly spoil the market the NBE monitoring should be always there.

  • @RelatorinAddis
    @RelatorinAddis Місяць тому +3

    He is absolutely right

  • @Ya-rm4qp
    @Ya-rm4qp Місяць тому +7

    እነሱ የሚሮጡት ከብላኩ ጋር እኩል አድርገው ለመቆም ነው ።

  • @merhabatube219
    @merhabatube219 Місяць тому +5

    ሃገር ውስጥ አንድ ኢኮኖሚስት ብቻ ነው እንዴ ያለዉ ሌላም ኤክስፐርት ለምን አጠመቁም.. ወረተኞች

    • @abuhaile6517
      @abuhaile6517 Місяць тому

      የሚፈልጉትን የሚናገርላቸው አድርባይ ስላላገኙ ነው።

  • @melakuassefa5167
    @melakuassefa5167 Місяць тому

    Great point and it is a very indicative for the government for action.

  • @Moha-xc2xq
    @Moha-xc2xq Місяць тому +1

    Yes i agree tanx ermiyas

  • @mohammedyasin6234
    @mohammedyasin6234 Місяць тому +1

    ኤርሚ በርታልን

  • @maggiepapazian8746
    @maggiepapazian8746 Місяць тому +3

    For ermi🎉

  • @ahmedjemal6362
    @ahmedjemal6362 Місяць тому +1

    Nice lecture Ermi ❤❤❤❤

  • @user-Sol-Godelyas
    @user-Sol-Godelyas Місяць тому +4

    ጋዜጠኞች ለምን ባንኮችን አትፈትሹም አጠይቁም

  • @abuniemebrat9776
    @abuniemebrat9776 Місяць тому +3

    yes, please ask them

  • @natty8481
    @natty8481 Місяць тому +2

    I heard a lot of folks say this is not a country of principle but we have to start somewhere sometime and now is a time. This hurts so bad for our people! it is time to bring foreign banks to the market!

  • @Grandas7358
    @Grandas7358 25 днів тому +1

    የእግዚአብሔር መንግሥት ብቸኛው መገኛ በኢየሱስ ክርስቶስ ማመን እና የህይወታችን ጌታ በማረግ ነው።
    ኢየሱስ ያድናል፣ በሱ እመን አትፀፀትም። ሰላምና እሪካታ በሱ ብቻ ነው ምገኘው።

    • @abdiabdi4900
      @abdiabdi4900 19 днів тому

      እስራኤሎች ሰቅለውት የለ

    • @Grandas7358
      @Grandas7358 18 днів тому

      @@abdiabdi4900 awon! Gn endetesekele alkerem

  • @abenezeralemayehu2449
    @abenezeralemayehu2449 Місяць тому +2

    የውጭ ባንክ መቼ ይሆን የሚገባው? እሱ ነው ልካቸውን የሚያስገባው

  • @nebiyoumelisie309
    @nebiyoumelisie309 Місяць тому

    ሸገሮች ከኤርምያስ ጋር መክራቹህ ንግድ ባንክና ዋናዎቹ አዋሽ ዳሸንና አቢሲኒያ ፕሬሲደንቶችን ጠይቁልን ግን በጣም ተዘጋጅታቹ

  • @AbdiSul-gq9nt
    @AbdiSul-gq9nt Місяць тому +3

    ባንኮች በየቀኑ የሸጡትን ዶለር ለከሌ ለከሌ እያሉ ለብሄራዊ ባንክ ሪፖርታቸው ማቅረብ አለባቸው

  • @SolomonGebru-tz1hk
    @SolomonGebru-tz1hk Місяць тому +14

    ኤርሚያስ የዉጭ ባንክ ይዞ ሊመጣ መንገድ እየጠረገ ነዉ

  • @MohammedAli-qd4mp
    @MohammedAli-qd4mp Місяць тому

    Ermi thank u

  • @ethiopia9431
    @ethiopia9431 Місяць тому

    የተፈራው እሄ ነበር በቃ ነፃ ነው ካሉ በዃላ የምን መጮ ነው መቻል ነው ጎበዝ

  • @soresa5238
    @soresa5238 Місяць тому +1

    እራስህን ጠብቅ አቶ ኤርሚያስ ኢትዮጵያ የሆዳሞች ሀገር ነው :: አጋሰሶች ውድ ህይወትህን እንዳይነጥኩህ ::

    • @abuhaile6517
      @abuhaile6517 Місяць тому

      ቤት እሰራላችኋለሁ ብሎ ገንዘባቸውን የበላባቸው እንኳ አልነኩትም ይሄንን ሞጭላፋ ! ከቀናት በፊት ያለዉን ረስቶ አሁን ደግሞ ሌላ ነገር ይቀባጥራል!

  • @Yarmela
    @Yarmela Місяць тому +1

    ህዝቡ ብሩን ከባንክ ሙልጭ አርጎ ማውጣት ነው።

  • @derejeshimelis4875
    @derejeshimelis4875 Місяць тому +1

    የተወራው እና የተፈራው የውጭ ባንክ ተፈቅዶ ፣እነዚህን በጎጥ የተፈለፈሉ ባንኮች ከጥቅም ውጭ ቢያደርጋቸው ደስታዬ ነው። ያለበለዚያ ህዝብን እያከሰሩ ይኖራሉ።

  • @tamiratsolomon4655
    @tamiratsolomon4655 29 днів тому

    የሌባ ሀገር ። አሳዛኝ ነው በጣም። የሚገርምም እኮ ነው። ምን አይነት መደንዘዝ ነው? ሀገሪቷ ከላይ እስከታች ሌብነት ብቻ። ሌብነት በአደባባይ እንዲህ ሲሰጣ መንግስት ምን እየሆነ አያውቅምን?አቶ ኤርሚያስ ኢትዮጵያ አንተን አጥብቃ ትፈልግሃለች ። ኑርላት።

  • @seyfedinmukemil5563
    @seyfedinmukemil5563 Місяць тому +1

    እንደ ኤርሚያስ ያሉ ሰዎች በፍጥነት banking system ዉስጥ መግባት አለባቸው balance ሚያረጉልን ዋጋ አለአግባብ ባለመጨመር

  • @mintesinotgetahun9387
    @mintesinotgetahun9387 Місяць тому +3

    Access Real state

  • @jacktechmelo
    @jacktechmelo Місяць тому

    Ermi❤

  • @desalegnbayu-sk9gr
    @desalegnbayu-sk9gr Місяць тому

    The government must take serious action to all banks to ensure minimise the inflation .The bank enjoys the cost of the poor .

  • @MohammedAli-qd4mp
    @MohammedAli-qd4mp Місяць тому +1

    External banks should enter. The managers should be interviewed.EBC fana..walta

  • @FS-ji3gk
    @FS-ji3gk 23 дні тому

    አቶ ኤርሚያስ ................. ወደ ባንኩ ዘርፍ የመግባት እንቅፋት አሁን በአንጻራዊነት ዝቅተኛ ነው፣ ይህም ውድድር እንዲጨምር እና ተወዳዳሪ የገበያ መዋቅር እንዲኖር ያስችላል። በዚህ ዘርፍ ከፍተኛ የማትረፍ ዕድል እንዳለ ከተረዱ፣ የራስዎን ባንክ ከመክፈት እና የምንፈልገውን የገበያ ለውጥ በመቅረጽ ረገድ የበኩልዎትን ሚና እንዳይጫወቱ ምን ከለከለዎት? ስለዚህ ይህ አሁን የሚሉት ነባራዊ ሁኔታ የሚቀየረው ተጨማሪ የባንክ ውድድር ሲኖር ስለሆነ ጥግ ይዘው ከማውራት ባንክ መስርተው ይፎካከሩ እና ሁኔታዉን በተጨባጭ ለመቀየር ይትጉ!!

  • @An_u81
    @An_u81 Місяць тому

    Ermias ፈጥነህ ባለፈው እንዳለከው የንግድ ባንክ ብትመሰርት

  • @dejenegetahun629
    @dejenegetahun629 Місяць тому

    ውይ ሸገር እንዲህ ይቅለል ይዋረድ። ውይ መበላሸት።

  • @lidetalex534
    @lidetalex534 Місяць тому

    welcome to free market 🎉🎉🎉

  • @lulsegedabencare6974
    @lulsegedabencare6974 Місяць тому +1

    ለበሽተኛ የተሳሳተ መድሀኒት ሲስጥ ውጤቱ የታወቀ ነው ። ለበሽተኛው የኢትዮጵያ ኤኮኖሚም የሆነውም ይሄ ነው ።

  • @ቀዳማዊ
    @ቀዳማዊ Місяць тому +1

    እስኪ ከዛኛው ወገን አቅርቡ ሁሌ ማጎብደድ ምን አይነት ግብዝነት ነው ኑሮ ውድነቱ እናንተን አይነካም እንዴ ይህንን የሸመገለ ህልመኛ ሰውየ ምን አድርግ ነው እምትሉት በዚህ እድሜው እንዲህ ለመንግስት ሲያሸበሽብ እምታሳዩን አይ shegr FM

  • @teodorecity
    @teodorecity Місяць тому +1

    ለመቼ እና ለማን ነው private bankoch dollarun ያስቀመጣችሁት ????????

  • @datacenter8162
    @datacenter8162 Місяць тому

    unfortunately economics in this country is different ermias you must have to get in to banking sector so fast

  • @Insermu1
    @Insermu1 Місяць тому +1

    አቶ ኤርሜያስ የትነበሩ አዲሱ ፖሊሲ እንዲያውም ዘገየ ሴሎን ነበር አሁን አርሶም ዘግይተው ተረዱት አና መፍትሄው ምንድ ነው

  • @Yonipp
    @Yonipp Місяць тому

    Bankochu sayihone sewochu ( Foriegn exchange laye yalute)commssion selmikerbachew forever black market endikere ayfelgume. 1000$ mesetete yakatewe bank Mene yeserale in ethiopia?

  • @fitsummelese3397
    @fitsummelese3397 Місяць тому

    #national bankof ethiopia
    #@abiy ahmed ali

  • @gebruwolde
    @gebruwolde Місяць тому

    ባንኮቻችንማ እየፈጠሩት ያለው ችግርማ ተዘርዝሮ አያልቅም

  • @LawofGod
    @LawofGod Місяць тому

    I do not understand with Ethiopian commercial bank 🏦 the exchange rate is still the same - Ethio direct - - I had to use western union- what is going on -#shigermedia

  • @SisayEsayas
    @SisayEsayas Місяць тому

    What is the responsibility of national bank?

  • @Atifra1532
    @Atifra1532 Місяць тому +1

    የውጭ ምንዛሬ የሚበዛው ዋጋ በመጨመርም በመቀነስም አይደለም ከዘር ፖለቲካ የሚያሶጣን መሪ ስንመርጥ ወይ ስንሾም ብቻ ነው አስታውሱ we the people first ነን መንግስት ሰራተኛ እንጂ ንጉስ ሊሆን አይችችልም ግዜው አይፈቅድም

    • @abuhaile6517
      @abuhaile6517 Місяць тому +1

      ትክክል ! ከላይ ጀምሮ ምድረ ደንቆሮ ትምህርትም ልምድም የሌላቸዉ በዘር ተመራርጠው ስልጣን የተቆጣጠሩበት ሃገር ምንም ጥሩ ነገር አይመጣም።

  • @sam846
    @sam846 Місяць тому +2

    አቶ ኤሊያስ እዚህ ሀገር ላይ እንደዚህ አይነት የውጪ ምንዛሪ ሞኖፖሊ ሊመጣ እንደሚችል ስለሚታወቅ እኮ ነው ውሳኔ ተቃውሞ የበዛበት አንተ ብቻህን ደጋፊ ሆነህ የቀረብክበት። አሁን ችግሩ ገና ጀመረ እንጂ ያ ሁሉ በገፍ ታትሞ የተቀመጠው ብር የተወሰኑ ግሩፖች በዶላር የሚሸጡት ሆኖ ይገኛል

  • @sahelehabite2249
    @sahelehabite2249 Місяць тому

    እኞ በኖረማን ግዜ 1100 ብረ እንሽጥ የነበረ ዘይት ካድሬዎች ብረም ተቀብሎን 1050 እያሽጡን ዶላረ ግን መቶ ተሻገረ

  • @adonawitsamuel
    @adonawitsamuel Місяць тому

    የውጭ ባንክ እንዲገባ የምንፈልገው ለዚህ ነው። እነዚህ ህጋዊ ማጅራት መቺዎች ናቸው።

  • @brehayilegiyorgis6891
    @brehayilegiyorgis6891 Місяць тому +1

    hulum bank araxa abedary nachew

  • @fitsummelese3397
    @fitsummelese3397 Місяць тому

    To fight real fight with black market banks have to give some space on their selling value vs x black market rate...(means their selling rate should not exceed 118 in any circumstances ... besides...to attract individuals who have FCY and wanna change they should lower their profit margin & give good price like 110-115 (until black market demolish they need to lower their service charge...and have to play (113-118)other wise the possiblity of both markets to run in parallel is high.
    Additionally.....
    Government banks should support import of medicines & medical stuffs...
    Import tax rate should be reduced ....other wise the tax will be again huge & contribute to inflation
    Last but not least.....Government should subsidize fuel & fertilizer.....
    This is not Professional economist perspective but observation of one engineer who is carefully observing what's going on ...

  • @user-oz6vm9xc4u
    @user-oz6vm9xc4u Місяць тому

    ቆይ ኤርሚያስ ብዙወች የምታመልኩት ሰውየ የዘመን ባንክ መስራች ነው።ስለሆነም የባንኮችን አሰራር ያውቃል ለምን እንደማያውቅ ይሆናል?ባንክ የዝርፍያ ዋና ምንጮች አይደሉም ወይ??አታወናብዱ።የኛ ሰው የወኅ ነው አታወናብዱ።

  • @5ppvh862
    @5ppvh862 Місяць тому

    የኢኮኖሚ ባለሞያዎች ማህበር ግለሰብ እንዲህ ሲታገል እናንተ ማጋለጥ እና መታገል ሲገባችሁ ተኝታችኋል። ነፍስ ይማር ለኢትዮጵያ ኢኮኖሚ ባለሞያዎች ማህበር

  • @mulugeta-li4lp
    @mulugeta-li4lp Місяць тому

    Uuuuuuffff

  • @amanuelwoldesemait6127
    @amanuelwoldesemait6127 29 днів тому

    በሔራዊ ባንክ ራሱ በ107.8 ዶላር ለባንኮች እየሸጠ ማነው ማንን የሚጠይቀው?

  • @Mlknalm
    @Mlknalm 29 днів тому

    Sewye teregaga endayatefush

  • @alethiopian9026
    @alethiopian9026 Місяць тому +1

    እሱ መሬቶቹ ተመልሰውለታ ምን ያድርግ ሌላው ድሀ ቢራብ ምን ችግር አለበት

  • @birhanebezabihambaye6636
    @birhanebezabihambaye6636 Місяць тому

    Erica's Amelga is nice nationalist and neo liberalist important person to save and Eth has to work in cooloboration

  • @fitawrari117
    @fitawrari117 Місяць тому +1

    መንግስት ልጠይቃቸዉ ይገባል

  • @akeomg
    @akeomg Місяць тому

    this guy is getting crazy. you get your price

  • @bibletruthreformed
    @bibletruthreformed Місяць тому

    የውጪ ባንኮች ኢትዮጲያ ሲገቡ፣ ወይም ምንዛሬውን ሲጀምሩት፣ dollars hoard ያደረጉ ባንኮች ሁሉ ልክ ይገባሉ።
    ኤርሚያስ አመልጋ እራሱ የሚያስተዳድረው ባንክ ቢኖር፣ ኖሮ ሁሉንም መስመር ያሲዛቸው ነበር!

  • @user-vy4xv5lk2s
    @user-vy4xv5lk2s 26 днів тому

    እዚህ ጋር መነሳት ያለበት ጥያቄ ብሔራዊ ባንክ ባለፈው 1$በ 107birr አካባቢ አጫረተ ባንኮቹ ገዙ ስለዚህ የግል ባንኮች 107 birr የገዙትን ምንዛሬ ከዚህ በታች መሸጥ አይችሉም ማለት ነዉ

  • @frezertesfu2160
    @frezertesfu2160 Місяць тому

    ባለፈው ከተናገረው ጋር ይጋጫል፣የባንኮች የዶላር ዋጋ እስከ ጥቁር ገበያ ዋጋ እንደሚደርስ ገልፆ ነበር! በተጨማሪ ይሄ የ IMF ስምምነት እኮ መንግስት የዶላርን ዋጋ ገበያው(ባንኮችን ማለት ነው) እንዲወስኑ እንዲፈቅድ የሚያስገድድ ነው!

  • @henokmulugeta4307
    @henokmulugeta4307 Місяць тому

    ዳዊት ድሪምስ ይገባል እንዴ?

  • @Li-tj2hd
    @Li-tj2hd Місяць тому +1

    Why is Ermias the inly one here and there giving the analysis?
    Is he the only economist in the country?
    Let’s hear others as well!
    And we see Access real state ad in media right away after your appearance on the media?
    I know you have been supporting this floating currency from long time ago but now i am having hard time to trust your judgement

  • @MohammedYesuf-le2jl
    @MohammedYesuf-le2jl Місяць тому

    የግብፅ ኤጀንት የሆኑ ባንኮች ረምጃ ካልተወሰደባቸው ሀገር ያጠፋሉ

  • @kamalbaraka8164
    @kamalbaraka8164 Місяць тому

    Kezi daha hzb Bank wst tesegsgew yemizerfutn mabarer bcha sayhon be adebabay ejachewn korto mastemarya madreg new ::

  • @sarabeyan1811
    @sarabeyan1811 Місяць тому

    አቶ ኤርሚያሰ አታወዛግበን

  • @eyuelfekadu9783
    @eyuelfekadu9783 Місяць тому

    Kidame ebs ga eko tikikilegna wusane newu stil alneberem

  • @fitsummelese3397
    @fitsummelese3397 Місяць тому

    Ermi anjeten araskew....

  • @newaymolla1234
    @newaymolla1234 Місяць тому

    ብሔራዊ ባንክ እኮ 10% ኮሚሽን እንዳያስከፍሉ ከልክሏል

    • @Ya-rm4qp
      @Ya-rm4qp Місяць тому +1

      ለአፉ ነዋ።።ባንክ ስታወጣ ስታስገባ 5 ብር ይቆርጣሉ ለምን ። ቁረጡ የሚል ህግ የለም ።ሌቦች

  • @keftad5600
    @keftad5600 Місяць тому

    በእውቀቶ የማናገር ኤርሚያስ ብቻ ነው ሌላው በፖለቲካ ሀሳብ ኢኮነሚ ይተነትናል

  • @solomonsemunegus8819
    @solomonsemunegus8819 Місяць тому

    ባንኮችማ ወጪያቸው የናረ ለዚህ ምስቅልቅል ሚና ያላቸው ናቸው
    1.ዶላር ከሕግ ውጭ ያሻሸጣሉ ለዚህም ሕጋዊ ያልሆነ ኮሚሽን ይቀበላሉ
    2. ሕጋዊ ነው ብለው ያስቀመጡትም ከተገቢው በላይ ነው
    3. ለአስቀማጭ የሚሰጠውንም ወለድ በጊዜው አይሰጡም ወለዱን ለብቻው ያሰቀምጡና ተቀማጭ ሲቀንስ ወይም ደብተሩ ሲዘጋ በዛው ያስቀራሉ
    4. የዶላር ጥያቄ መስተንግዶአቸውም አድሏዊ ነው
    5.የብድር አፈቃቀደቸውም አንደዚሁ አድሏዊ እና ቀርፋፋ ነው
    6. ወጪያቸው በማወቅም ባለማወቅም በጣም ከፍተኛ በመሆኑም ለባንኩ ባለሐብቶች የሚሰጠው የትርፍ ድርሻ ከዚህ ትርፍራፊ ነው
    7. ብቃት ያለው ሰራተኛ ካለመቅጠራቸውም በላይ ስልጠና አይሰጡም
    8. ፕሮጀክትን የመገምገም ብቁ ኃይል ባለመኖሩ አብዛኛው ብድራቸው ፈጣን ገቢ በሚያስገኘው የንግድ ብድር ላይ ነው
    ስለዚህ አሁን የተደረገው የማክሮ ኢኮኖሚ ማሻሻያ እንዲሳካ
    1.ባንኮች ፋይናንሱን
    በሐቅ እና በብቃት የማስተዳደር ችሎታ መፈተሽ አለበት
    2. እየመጣ ላለው የካፒታል ገበያ ውስጥ የኢንቨስትመንት ባንክ ለመሆን የሚያቀርቡትም ጥያቄ በዝርዝር መታየት አለበት
    3. ከለመዱት የአዛዠነት እና ናዛዠነት ተግባራቸው እንዲወጡ ስልጠና ሊሰጣቸው ይገባል
    ስለ

  • @tesfahunkifle2410
    @tesfahunkifle2410 Місяць тому

    ህዝብን የድህነት አዘቅት ውሰጥ እንደነሱ ማን አስገባ ያለ ተወዳዳሪ የኢትዮጵያ ህዝብ መዝብረዋል። ከድሀ የሰበሰቡትን ገንዘብ ለራሳቸው ጀሌዎች ቦታ እንዲመዘብሩ ገበያውን በመቆጣጠር በአንድ ብር ያስገቡትን ሸቀጥ በሽህ ብር, በመ ሺህዎች የገባን መኪና በሚሊዮን, ቆጣቢውን አንድ ክብር ትርፍ ለራሳቸው ሚልዮን ስንቱ ይነገራል

  • @yamralhagere5294
    @yamralhagere5294 Місяць тому

    የመንግስት ያለህ ብለን እንድንጮህ እያደረጉን ነው

  • @user-nr2yi7ey8s
    @user-nr2yi7ey8s Місяць тому

    ሰሞኑን ጥሩ ነው አላልክም ከምኔው ደግሞም ተቃወምክ አይ ኢኮኖሚክስ

    • @teodorecity
      @teodorecity Місяць тому +1

      ምን ያድርግ መሬት ላይ የሚተገብር ጠፋ