የምንዛሬ ተመንን በገበያ ለማድረግ የወሰኑ ሀገራት ሁኔታ!

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 16 вер 2024

КОМЕНТАРІ • 54

  • @SamiYatachuhat
    @SamiYatachuhat Місяць тому +26

    ፍሎትንግ የደራጉ ሀገራት መንግሥታት ሀገሮቻዉን ለመሳደግ የቆራጡ፣ሠለም የሰፈናባቸዉ፣ የህዝባቸዉ አንድነት ጠንካራ የሆኑ መንግሥታት በሚወስዱት ገንዘብ ሠርታዉ ስለሚለወጡ ብድሩን ብወስዱም ችግር የለባቸዉም። ግን እንደ እኛ ሀገር መንግሥት በጦርነት ቀዉስ ዉስጥ የተዘፈቀ፣ በሌብነት፣ በግድያ፣በዘራፋ፣በመፈነቃል፣በመታጋት የተሠመራ መንግሥት የለባት ሀገር ዶለር በአገኛ ቁጥር ለጦር መሣሪያ ግዥ የሚያዉል፣በጦር መሣሪያዉ ልማቱን የሚያወድም፣አምራች ሀይል የሆነዉን ወጣት ተስፋ ቆርጦ ወደ ጦር ሜዳ እንድጋባ እየተደራጋ የለባት ሀገር፣ለሀገር ኢኮኖሚ እድገት ምንም አስተዋፅእ በሌላቸዉና ኢኮኖሚ በማይማነጩ እንደ ቤተ መንግሥት፣ፓርክ፣ኮርደር ልማት፣በሚባሉ ተራና ሀብት አባካኝ የሆኑ ዘርፎችን ለዝና እየገነባ፣ለዜጎቹ አዳዲስ የሥራ ዘርፎችን ፈጥሮ አዳዲስ የሀገር ዉስጥ ምርትን በማምራትና በማስፋፋት ከዉጭ የሚገቡ ምርቶችን በማተካት የዉስጥ ኢኮኖሚ አቅም መገንባት የማይችል መንግሥት የፈለጋዉን የህል ብባደር ለሀገሪቷ የዕዳ ቁልል ከማካቻት በስተቀር ምንም ለዉጥ አያመጣም።ይህን በአግባቡ ቢሠራ የዶለር ዋጋ ከፍ ብልና የራሳችን የገንዘብ አቅም በወርድ ኢኮኖሚዉ ሊያድግ ይችላል።

    • @alimohammad-ps2zt
      @alimohammad-ps2zt Місяць тому +1

      ልፅፍ ያሰብኩትን ስለፃፍክልኝ አመሰግናለሁ።

  • @MEU916
    @MEU916 Місяць тому +4

    በጣም የሚገርም ድንቅ ትንታኔ የ30 ዓመት የዓለም ታሪክ 1986-2024

  • @SolomonNigussie-wj8wh
    @SolomonNigussie-wj8wh Місяць тому +5

    ጥሩ ገለጻ ነው በርቱ

  • @hercules1921
    @hercules1921 Місяць тому +13

    የኢትዮጵያ ህዝብ ለውጥ አመጣሁ ብሎ ሀገሩን ለደላላ አስረከባት

    • @NB-pd1dw
      @NB-pd1dw Місяць тому +2

      ፍፁም የመሪነት ስብዕና ሞራል እና ችሎታ በሌላቸው ወሮበሎች መጫወቻ ሆንን! መጨረሻችን ምን ይሆን...😤🤔

  • @chernetseid188
    @chernetseid188 Місяць тому +4

    I recommend your work on this analysis. However, I believe that relying on Venezuela, Brazil, and Russia as comparative economies for assessing the long-term effects of a floating exchange rate might not yield robust conclusions. Given their heavy reliance on natural resource exports, their economic trajectories and responses to such a policy shift could differ significantly from ours. Additionally, temporal discrepancies in the implementation of floating exchange rates between these countries and our own may hinder comparative analysis. I suggest considering more recent case studies for a more accurate assessment.
    The case of Sudan and Nigeria will show the closest speculation regarding the effect.

  • @ajeyimer8201
    @ajeyimer8201 Місяць тому +2

    This is one of the best explanation about the situation that will be unfolding following the exchange policy change just introduced. 👍

  • @alemneshyehualawork2451
    @alemneshyehualawork2451 Місяць тому +2

    Big respect for the explanation!

  • @TofikAbdo-zh4qb
    @TofikAbdo-zh4qb Місяць тому +2

    Well explained thanks your examples make it more clear

  • @abiytemtime8556
    @abiytemtime8556 Місяць тому +1

    I appreciate your knowledge-sharing with us.
    Thank you & keep it up!!

  • @LiloFre
    @LiloFre Місяць тому +1

    I highly admired your presention and skills regrding Economics Whixh Relate The Currwnt Ethiopian Economy

  • @ewunetnatsnat
    @ewunetnatsnat Місяць тому +2

    ገለፃው ጥሩ ነው። መሰረታዊ የኢኮኖሚክስ መርሆዎችንና ፅንሰ ሀሳቦችም ጋር ይጣጣማል። ነገር ግን የእኛ ሀገር ተጨባጭ ሁኔታና በተለይም የመንግስትነን አስመሳይ ሳይሆን እውነተኛ ባህሪያት ሲታይ ፖሊሲው ተግባራዊ ይሆናል ወይ? ከነጥቅሙና ጉዳቶቹ? የመንግስት ስውር እጅ አይኖርም ወይ። ምንድን ነው ዋስትናው ። ጠመንጃ አይደለም ወይ ሀገር እየመራ ያለው። በውስጥ ባንኮቹን አርጉ አታድርጉ ላለማለቱና ሌሎቹንም የኢኮኖሚ ዘርፎች ላለማሽከርከሩ ምንድን ነው ዋስትናው? የዶላሩንም የብሩንም አቅርቦት ውስጥ ለውስጥ የሚቆጣጠርበትን ስውር ስርዓት ዘርግቶ በፈለገው መንገድ የማያስኬድበት ዕድል አለ? ይኸ ደግሞ አንተ የምትነግረንን የተረጋጋ (Normal gpvernance) ሁኔታ መኖርን ታሳቢ የሚያደርግ ሂደት እውን እንዲሆን ያስችላል?

  • @samuelbizu7180
    @samuelbizu7180 Місяць тому

    እናመሰግናለን በርቱ

  • @user-yi6xl1nn5h
    @user-yi6xl1nn5h Місяць тому +2

    I appreciate your explanation but this government and advisors must learn from your explanation.

  • @sheikonagawo225
    @sheikonagawo225 Місяць тому +2

    Because the government works and economomist talk. Your economist should focus on the economic culture of Ethiopia. "Si shom yal Bala sishar yiqocawal" is a culture where a worker takes much more than the wedge they work for. If the work output doubles from what it is today, and the government builds capacity like it started doing, Ethiopia will be okay. Ethiopian economists will then focus on where the focus should be: Ethiopia, not the projection of doom and gloom.

  • @ZemachErtiba
    @ZemachErtiba Місяць тому +1

    Good explanation, keep it up!

  • @zzzzzzz5309
    @zzzzzzz5309 Місяць тому

    ጎረቤት ሀገሮችስ። ኬኔያ ሱዳን ኡጋንዳ ...

  • @medhanitniggusa9057
    @medhanitniggusa9057 Місяць тому +1

    ❤❤thank you

  • @MisrakBekele-g8i
    @MisrakBekele-g8i Місяць тому +1

    Thanks wasu

  • @christianworshipsongslyric
    @christianworshipsongslyric Місяць тому +1

    Helpful

  • @bilal4067
    @bilal4067 Місяць тому

    The topic is hot; I see forward learning from you

  • @henokgemechu3598
    @henokgemechu3598 Місяць тому +1

    ለምትሰጠን ሙያዊ ማብራሪያ ከልብ እነመሰግናለን

  • @zebidartube
    @zebidartube Місяць тому +1

    የራሻን በ4 አመት 47% መድረስ የ ኢኮኖሚ ግሽፈት ለመድረስ ከፍተኛ የሆነ የነዳጅ export ረድቷቷል ምንም አይነት የውጪ ንግድ የሌው ሀገር እንዴት አድርጎ ነው ከ አለም አቀፍ ገበያ መወዳደር እና መዳን የምንችለው?

  • @danielkidane3958
    @danielkidane3958 Місяць тому +1

    በደንብ ነው ያብራራሀው በጣም ወድጀዋለሁ

  • @bilal4067
    @bilal4067 Місяць тому

    Question!
    What is the implications of this policy in the light of depolarization and the floating idea of common currency in BRICS; and Saudi's abandonment of the petrodollar agreement!!

  • @YitagesuWendmkunegn
    @YitagesuWendmkunegn Місяць тому

    ያገሪቱን የጸጥታ ሁኔታ የረሳ ውሳኔ ነው።

  • @mekdeslemma2599
    @mekdeslemma2599 Місяць тому +1

    ትናንትም ዛሬም ነገም የሚያኖር አምክ እንዳለ ብቻ ነው እማቀዉ ሌላ ሌላዉን ጆሮዬም አይኔም ሪጀክት ያረጋል

  • @biniyambisrat4053
    @biniyambisrat4053 Місяць тому +2

    Great analysis but your way of presenting isn’t coherent and lacks the power to grab attention. Hence, I advise you to prepare well before presenting and use notes in presenting.

  • @rahelwolde146
    @rahelwolde146 Місяць тому +2

    ሀገሬ ወዴት እየሄደች እንደሆነ ያሳስባል።

  • @semagnebirhan214
    @semagnebirhan214 Місяць тому

    The economic development policy is not new. It is not as old as the police system. However, it is not questionable when looking at the current situation in Ethiopia. Citizens' right to live is in great danger and they cannot move from place to place. When the farmers are not provided with the required resources and cannot cultivate the fields properly, when the living conditions of the consumer society are very chaotic. It is not timely to activate this economic reform in a situation where the existing situation is in danger, where the trader does not know and apply the appropriate business system (skillful marketing), and there is anarchy.If there is an issue that we can reconcile with, the government will be under the pressure of debt and the influence of lenders.

  • @YitagesuWendmkunegn
    @YitagesuWendmkunegn Місяць тому

    ሚዛናዊ ትንታኔ + ግራመጋባቶችን በመጠኑም ቢሆን የሚያጠራ።

  • @birukgirma1588
    @birukgirma1588 Місяць тому +2

    Wasee.....#1

  • @AlazerShemales
    @AlazerShemales Місяць тому

    Sheet design

  • @SahileGizaw
    @SahileGizaw Місяць тому

    ከድሮ የተለየው የተወሰነ ነው ::
    ለምሳሌ USD እንደፈለገህ መገባያያት አነችልም

  • @derejemulugeta1323
    @derejemulugeta1323 Місяць тому

    አሻግራቺዋለው ብሎ ሶርርይ ላይ ጣለን

  • @zemelekotgebrezgi1041
    @zemelekotgebrezgi1041 Місяць тому

    የቁጠባ ወለድስ ጨመረ ወይ ከ7%

  • @mulugetadagnewq1364
    @mulugetadagnewq1364 Місяць тому

    ዋናዉን የሰላም ሁኔታ ለምን ዝም አልከው ሌቦ ሳህሌ

  • @tulu027
    @tulu027 Місяць тому

    "ፍሎቲንግ" ምንድን ነው ብለህ በመግቢያህ ላይ ትርጏሜውን ማስጨበጥ ሲገባህ ዝም ብለህ አለፍክ ትክክል አይደለም::
    ስታነብ ትንፋሽ እያጠረህ ድምፅህ እየቃተተ ነው አስተካክል

    • @peaceandlove.
      @peaceandlove. Місяць тому

      Bir begebeya siwesen maletnew. Ande kef ande zik yilak.

  • @fedun8436
    @fedun8436 Місяць тому

    Endet beleh nw 58 BIRR yetbederkew birr 77 BIRR yemkefelew

  • @truthfor27
    @truthfor27 Місяць тому

    ብር ይገሽባል ኣዎ የሻገተ ህዝብ እና ሃገር ነው ኢትዮጵያ

    • @ethiopneur
      @ethiopneur Місяць тому

      ትግራይስ??😂

    • @truthfor27
      @truthfor27 Місяць тому +1

      @@ethiopneur you will see the miracle

    • @truthfor27
      @truthfor27 Місяць тому +1

      @@ethiopneur ታማትባለህ ወደ ትግራይ ፊትህን ኣዙረህ

    • @destalencho9106
      @destalencho9106 Місяць тому

      አንተም ሻጋታ ነህ ማለት ነው ።።።።።።።

  • @alease7494
    @alease7494 Місяць тому

    መች ተወሰነ? ተባለ እንጂ አትቸኩል

  • @selamalex9385
    @selamalex9385 Місяць тому

    only fools make permanent decision without knowledge how come national interest is as much important as IMF support in any measure ?

  • @LunahalidAhmed
    @LunahalidAhmed Місяць тому

    Drom eko 120 new migrgezaw

  • @rebbybam230
    @rebbybam230 Місяць тому

    Ethiopia please make deal with china to trade with yuan , then import chinese goods,
    china almost produces everything so buy from china

  • @mohanyohannes9835
    @mohanyohannes9835 Місяць тому

    ምንም አልከው ምን ፍሎቲግ ሆነ ዲቫሎሺን አቅርቦትና ፍላጎቱን ነው መታየት ያለበት ገበያውን ካላወቀው መነገድ አችልም ጤፍ ለሚፈልግ ሩዝ ብታነፃፅር አብሮ አይሄድም የአብይ የጦርነት ፖሊሲ የኢትዮጵያን ኢኮኖሚ ወደፊት አያራምደውም ነጋዴን በማሰር ገበያን ማረጋጋት የሚመመኝ መንግስት ንግድ አለማወቁን ነው ሰው 1 ዶላር በመቶ ብር ገዝቶ 80 ሽጥ ብሎ የሚመኝ መንግስት የኢትዮጵያ መንግስት ብቻ ይመስለኛል ዲቫሎሽን ለውጥ ቢያመጣ በመለስጊዜ 13 ወደ 16 ሲቀይሩት በዛው በቆመ ነበር

  • @aseffasileshi7138
    @aseffasileshi7138 Місяць тому

    አገራቶች አይባልም አገራት (ሃገራት)ነው የሚባለው! መነሻ ላይ ባለ ኢንሲደንት አትተች በኋላ ታፍራለህ መቼም ሚዲያው ላይ መቆየት ስለምትፈልግ!!!

  • @RahelJovani
    @RahelJovani Місяць тому

    አብይ ብር እታተመ። እየተበደረ ጥይት፣ ድሮን እየገዛ፣ ቄሮ ሸኔ እያስታጠቀ ነው።