ለ2014 ዓ ም አዲስ ዓመት አዲስ እቅድ/ ያላቀደ ውድቀቱን ያቅዳል/Planning/ Video-30 የቀረበዉ በ2013 ቢሆንም አሁንም በደንብ የሚጠቅም

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 7 вер 2020
  • እንኳን ለ2014 ዓ ም አደረሰዎ። አዲሱ ዓመት ምንም እንዳይባክን በእቅድ መጀመር ያስፈልጋል። በዚህ ክፍል ለምን፣እንዴት እናቅድ የሚሉትን ጥያቄዎች በዝርዝር አቅርቤሎታለሁ።
    Contact:
    Email: werotawb@yahoo.com
    Follow me on my Facebook page: / dr.werotawbezabih
    Follow me on Instagram: invitescon...
    Don't forget to Like, Comment, Share, and Subscribe.

КОМЕНТАРІ • 60

  • @amatuallah2023
    @amatuallah2023 2 роки тому +1

    ዶር ከልብ አመሰግናለሁ
    እርሶን መከታተል ከጀመርኩ ቆየት ቆየት ብያለሁ
    በሚያነሷቸዉ ነጥብች እና በሚያከፍሉን የህይወት ተሞክሮዎት እጅግ በጣም እየተጠቀምኩ ነዉ

  • @gabiteferi8685
    @gabiteferi8685 3 роки тому +1

    በጣም እናመሰግናለን በዚ መንገድ ስለመጣ በጣም መማር እፈልጋለሁ አልተመቸኝም ነበር አሁን ደስ አለኝ

  • @kifleabebew9568
    @kifleabebew9568 Рік тому

    እድሜ ከጤና ተመኝሁ ዶክተር
    ተባረክ

  • @user-oh1br3fs3m
    @user-oh1br3fs3m 3 роки тому

    እናመሠግናለን

  • @beleteamare5945
    @beleteamare5945 3 роки тому

    እናመሰግናለን ።

  • @sisaytolla9615
    @sisaytolla9615 3 роки тому +1

    አመሠግናለሁ ዶ/ር ቆንጆ ትምህርት ነው እስከ አሁን ድራስ ብዙ ዕቅዶችን በወጣም አንድም ዕቅድ በትክክል አልተጠቀምኩም ስለዚህ በስራዬም ሆና በዉጤት ላይ ምንም ለውጥ የለም ይህንን ክፍል ሰፈ አድርጎ ብየስተምሩን

    • @dr.werotawbezabih1057
      @dr.werotawbezabih1057  3 роки тому +4

      በመጀመርያ ግልፅ አላማ እንዳለዎት ይፈትሹ። ያቀዱትን ለመተግበር ቆራጥ ይሁኑ። ከወራት በኃላ በተከታታይ ሰፊ ክፍል አቀርባለሁ።

  • @mesefanu3513
    @mesefanu3513 3 роки тому

    እናመሰግናለን ዶክተር

  • @dawitgessese9836
    @dawitgessese9836 3 роки тому

    Thank you so much Dr.

  • @teshome7160
    @teshome7160 3 роки тому

    በጣም እናመሰግናለን ዶ/ር አሪፍ ት/ት ነው

  • @michaelayalew102
    @michaelayalew102 3 роки тому

    Dr በጣም ነዉ የምናመሰግነው

  • @nahomzerai3
    @nahomzerai3 3 роки тому

    በጣም መሃሪና ጠቃሚ ነዉ ዶክተር እናመሰግናለን። እግዚኣብሄር ይስጥልን

  • @selamawitbelay2893
    @selamawitbelay2893 3 роки тому

    Doctor thank u very much

  • @shumemengesha3130
    @shumemengesha3130 3 роки тому +1

    Thank you, Dr. It's really wonderful & invaluable advice! Happy new year to u, too!

  • @user-td4xo1jm5l
    @user-td4xo1jm5l 3 роки тому

    እድሜ ና ጤና ይሥጥልን

  • @apptube9536
    @apptube9536 2 роки тому

    መታደል እኮ ነው

  • @ashenafieayele32
    @ashenafieayele32 3 роки тому

    betam enamsenalen

  • @minyahilsileshi4376
    @minyahilsileshi4376 3 роки тому

    HAPPY NEW YEAR

  • @selamtube4207
    @selamtube4207 3 роки тому

    wawwww ዶ/ር በጣም ጥሩ ትምህርት ነው በርቱ እኔም አንዷ መሆን እፈልጋለሁ

  • @henokteferi6837
    @henokteferi6837 3 роки тому

    Amesegnalew Doctor... Ersom ekdon endemiyasaku ergtegna negn...

  • @tigabushumey8378
    @tigabushumey8378 3 роки тому

    እንኳን ለአዲስ አመት አደረሰዎ ዶ/ር
    ጥሩ ትምህርት ነው ወድጀዋለሁ!
    ያስተማሩኝን ወደ ተግባር ለመቀየር እየጣርኩኝ።
    አመሰግናለሁ ደ/ር
    እንድ ጥያቄ ግን የእርስዎ መፅሓፍ ለማንበብ መጀመሪያ ማንበብ ያለብኝ ፣ ቀጥሎ ፣ .....የተወሱት በቅደም ተከል ቢነግሩኝ

    • @dr.werotawbezabih1057
      @dr.werotawbezabih1057  3 роки тому

      1. ኢንተርፕረነርሽፕ ራስንና ሀገርን ለማበልፀግ
      2. በኢንተርፕረነርሽፕ መበልፀግ ምርጫም መብትም ግዴታም ነዉ!
      3. የቢዝነስ ማሻሻያ ቁልፍ ሙያዎች
      4. ለራስ ማን እንደ ራስ
      5. Entrepreneurship: An Engine For Sustainable Growth and Development

  • @mezmurtv3591
    @mezmurtv3591 3 роки тому

    እናመሰግናለን ዶ/ር! እኔም ከ 2000ዎቹ አንዱ መሆን እፈልጋለሁ

  • @user-td4xo1jm5l
    @user-td4xo1jm5l 3 роки тому +1

    ጉድ ነዉ ይኸን የመሠለ ትምሕርት ተከታይ የለዉም
    አድ ፖለቲከኛ በነበር ላይክ ሸር ኮመት መአት ይናጎድ ነበር

  • @sileshinigussie9860
    @sileshinigussie9860 3 роки тому

    እንኳን አብሮ አደረሰን ዶክተር ወረታው መልካም አዲስ አመት

  • @rawdihassen4132
    @rawdihassen4132 3 роки тому

    tom

    • @dr.werotawbezabih1057
      @dr.werotawbezabih1057  3 роки тому

      አመሰግ ናለሁ። ትምህርቶቹን በደንብ ይከታተሉ።

  • @apptube9536
    @apptube9536 2 роки тому

    ይኸ ሁሉ መታደል

  • @zekariyasmesfin8955
    @zekariyasmesfin8955 2 роки тому

    በጣም እናመሰግናለን መፅሐፎችክን እንዴት ነው ማግኘት የምችለው?

    • @dr.werotawbezabih1057
      @dr.werotawbezabih1057  2 роки тому

      በጣም አመሰግናለሁ ።መጻህፍት ቤት ይጠይቁ።

  • @abiyhailegebriel2119
    @abiyhailegebriel2119 3 роки тому

    ዶ/ር በቅድሚያ ከልብ ነው ለሰጡን ምክርና ትምህርት የማመሠግነው ። ከዚህ በፊትም ያሉትንም ተከታትያለሁ በጣም ጥሩ ነው ። እግዚአብሔር በዕድሜ በጸጋ ያቆይልን ።አንድ ጥያቄ ግን አለኝ ። ማኅበራዊ እና መንፈሳዊ ሕይወት የመሳሰሉ ከዕቅድ ውጪ የሚያንቀሳቅሱንን እንዴት እንደምናደርግ ቢነግሩኝ

    • @dr.werotawbezabih1057
      @dr.werotawbezabih1057  3 роки тому

      በቅርቡ በዚህ ሀሳብ ላይ ትምህርት አቀርባለሁ። አመሰግናለሁ።

  • @user-td4xo1jm5l
    @user-td4xo1jm5l 3 роки тому

    የዘድሮ እቅደን አላሕያሣካልኝ ወልዶ መሣምና
    ሠዉን ያለልክ ማመን ገደብ የለለዉ የዋሕነቴን ማሥወገድ ነዉ
    ዶክቶርየ እድሜ ከጤና ጋር ተመኘሑ

    • @dr.werotawbezabih1057
      @dr.werotawbezabih1057  3 роки тому

      አሜን ያሳካልዎ። ሁሉንም ትምህርቶች ስለሚያግዙዎ ይክታተሉ።

  • @solotube9930
    @solotube9930 Рік тому

    1.finance program
    How, when, where 10q doctor

  • @antenehasnake
    @antenehasnake Рік тому

    እርስዎን ማወቅ በመቻሌ ሁልጊዜም አምላኬን አመሰግናለሁ