ፍቅረኛየን ሳወራ መቅዲ በቅናት ጥላኝ ሄደች😱 እኔን ንቀህኝ ነዉ አለችኝ🥹

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 21 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 396

  • @Zade-h7p
    @Zade-h7p 6 годин тому +133

    ማቅዲ ተፋቅራወልች ጆን ያምትሉ ለይክ😢😢🎉🎉😂😂😂😂

  • @AsiteriTadassa-od3ct
    @AsiteriTadassa-od3ct 6 годин тому +67

    የእውነት መቅዲ ታፈቅረዋለች ጆሲን 🤣🤣😘😘😘😘😘😘

    • @RabaAmar-f3x
      @RabaAmar-f3x 5 годин тому +1

      እደ በደንብ ነው አ

  • @GoogleId-h9n
    @GoogleId-h9n 5 годин тому +18

    ተው ጆሲየ ኣንተ ጡሩ ሰው ነህ በፍቅር አትቀልዲ እንዲህ ያለ ሙዲ ከንተ ጋ አይሂድም መቅዲ ዶሞ ምርጥ ህዋን ናት

  • @SaraAlaro-rx5ij
    @SaraAlaro-rx5ij 6 годин тому +35

    ጆየ መቅድየ ታፈቅርሃለች የምር ተረዳት በእግዚአብሔር ደግሞ ደስ የምትል ልጅ ናት እወዳቹዋለሁ🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @ፍቅር-ሰ9ፀ
    @ፍቅር-ሰ9ፀ 6 годин тому +45

    ጆሲዬ ኧረ ተው መቅዲ ትወድካለች አታናዳት ግን መውደዷን አወክ በዛው ምርጥ ሰው ውድድድድድ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @MuliNursedas
    @MuliNursedas 6 годин тому +29

    ጆሲዬ መቅዲን አታስከፍት ዉብ የሆነች ሴት ናት❤❤❤❤

  • @AgerSileshi
    @AgerSileshi 5 годин тому +19

    ጆየ በሳቅ ገደልከኝ ጅንጀናህ😂😂😂መቅድየ ትወድሀለች ተረዳት❤❤🎉🎉

  • @atalayliyew2739
    @atalayliyew2739 4 години тому +7

    መቅዲ ግን ቁንጅና ዋው ነው
    እመ ብርሀን ትጠብቅሽ ።

  • @ክርስቲና857
    @ክርስቲና857 6 годин тому +27

    ጆ ወተት ነጭ ነው 😂አይገባህም እንዴ መቅዲኮ ታፈቅርሃለች 😊😮

  • @f-io7sj
    @f-io7sj 6 годин тому +18

    ማነው እድኔ የተጨንቀ ናሥር አይን 😢😢😢😢😢አላህ ይጠብቅህ

  • @ራሄላጓልኣክሱምይትዬብ
    @ራሄላጓልኣክሱምይትዬብ 6 годин тому +12

    መቅዲየይ በጣም ትእግስተኛ ነሽ 🥰 ስለዚ ነው እምወድሽ 🥰 በተለይ ኣለባበስሽ ዋውው🥰

  • @SonySony-b1w
    @SonySony-b1w 5 годин тому +29

    ጆየና መቅዲ አዲቀን እደሚጣመሩ ተስፋ ያለዉ እደኔ🎉🎉🎉መቅዲየ የኔቆጆ አስተያየቷ ሢሥቅ 😂😂😂

  • @masarat2998
    @masarat2998 6 годин тому +9

    መቅዴን የመሰለች አግተህነው ቆጆእኮናት❤❤❤

  • @BealaNaif
    @BealaNaif 4 години тому +8

    የእውነት መቅዲ ታፈቅረዋለች ጆሲን😂😂🎉🎉❤❤😂🎉🎉

  • @hsb712
    @hsb712 6 годин тому +7

    ጀየ የምር ታፈቅርሀለቺ አታሰቃያት ተረዳት እዳትነግርክ የሴት ነገር ሁንባት ነዉ ❤❤❤❤❤❤

  • @NassrenNassren-o7z
    @NassrenNassren-o7z 6 годин тому +15

    ሱባሀነሏህ
    ወልህምዱሊላ
    ላኢለሀኢለለሀ ወሏሁወክበር ቁራአንየምወድደምሩኝ

  • @Tነኝየወንድሞቼናፋቂ
    @Tነኝየወንድሞቼናፋቂ 6 годин тому +4

    ዝም ብየ ሳስበው አንችነው የማገባው አንችኮ ቆንጆ ነሽ ፀባየ ሰነይ ነሽ እያለ ያሞጋገሰው አንችኑ ነው መቅድዬ አይዞሽ ጆዬ ወተት ነጭነው እስከምትልክ ነው የምትጠብቀው አንተ የተመታህ ጨጎራዋን ላጥከው

  • @Tidut-x7r
    @Tidut-x7r 4 години тому +2

    ቆይ መቅዲ ታፈቅሪዋለሽ እዴ ምን አጨረጨረሽ ካፈቀርሽው ልገሪው ❤❤❤❤

  • @ABGrace13
    @ABGrace13 6 годин тому +46

    ስድስተኛ ነኝ ልክ አርጉልኝ ❤️😭😭😭😭

  • @KelemEshetu-ju3pl
    @KelemEshetu-ju3pl 6 годин тому +6

    መቅዲ ጥፊ ጠቢቄ ነበረ እባካችሁ ወዶች ሴቶቹን አትጉዳቸው እደጓደኛ ቀረባችሁ አትጉዶቸው ሴትና ወድ ጓደኛሞች መሆን አይችሉም ስለዚ ጆ መቅዲን ተረዳት እሷ ታፈቅርሃለች አትጉዳት ቆጅየ እረግት ያለች ቆጆ ናት

  • @AilfiaRadi
    @AilfiaRadi 5 годин тому +3

    መቅድዬ የኔ ደርበበ🎉🎉 የኔ አስተዋይ የኔ እርጋታ ❤❤የኔ ፍቅር የኔ ልእልት የኔ ተገሽ❤❤🎉🎉ውድ ልጆች መቅዲን ስታገኝ ነው😮😮

  • @MargSwarobet
    @MargSwarobet 6 годин тому +6

    እስኪ እነዚህን ልጆችን እናበረታታቸው መቅዲ የኔ ቆንጆ

  • @sasaudi
    @sasaudi 50 хвилин тому +1

    መቅድኮ ቆጆ ናት የምር ሁሉ ነው ኣማሉቱ ያደላት የኔ ንግስቷ ጆ ያንች ብቻ ነው 😢❤መቅድየ ታፍቅርዉለሽ ኣደል የምር ጆም ታፍቅራትለክ ተናገር😂🎉

  • @MmM-m2b7m
    @MmM-m2b7m 6 годин тому +8

    ታወሪያት አለሽ አለላለም አየጆ መቅዲ የኔምስኪን😂😂😂

    • @AmirMobile-p9w
      @AmirMobile-p9w 2 години тому

      አይ ጆሲ ጀግነዉ መቅዲ ተንጨረጨረች የኔ እህት

  • @RahemaXd-vm2pw
    @RahemaXd-vm2pw 6 годин тому +6

    ጆ የስራህን ወላሂ እደዛሬስቄላቅም የመዳምልጂ ምናገኚሽ እስክትለኚ መቅድየ የኔድቡሽቡሽ

  • @ራህማነኝየለሚዋሱምያ
    @ራህማነኝየለሚዋሱምያ 6 годин тому +5

    ጆየ መልካም ሰው መቅድን አታስከፋት አህሙን ደሞተቆጣልን ነባን አይጉዳብን

  • @Kidist-g8d
    @Kidist-g8d 6 годин тому +6

    ጆሲ እደዛሬ ስቄላቅም 😅ማቅዱ ታፈቅርሃለች ተረዳት 🫣😉😉😂

  • @Tigi_Habeshawit_tube
    @Tigi_Habeshawit_tube 6 годин тому +9

    ትወድሀለች ታፈቅርሀለች ጅዬ ❤ተረዳት

  • @aselefechdagne
    @aselefechdagne 28 хвилин тому

    ትዕግስቷን በጣም ሳላደንቅ አላልፍም ጀግና.. .. ለማንኛውም ትወድሃለች❤❤❤

  • @hsb712
    @hsb712 5 годин тому +4

    የኔ ቆጆ መቅዲየ ካቺዉጪ ወደዉጪ እሽ

  • @ነባፍልቅልቋ
    @ነባፍልቅልቋ 6 годин тому +11

    ተው ወንዶች ግን በፕራክ ስም በሰው ስሜት ላይ አትቀልዱ

  • @zahbojamal5067
    @zahbojamal5067 5 годин тому +4

    ትወደሀለች የኔደርባባ 😍😍😍😍ጆ የተመታህ

  • @henaborena9150
    @henaborena9150 4 години тому +3

    ወይኔ ጆስ ግን በጣም ነዉ ያሳከኝ እኔ የተረዳሁት ነገር ቢኖር መቅዲ በጣም እንደምትወድህ ነዉ

  • @hbeesan7426
    @hbeesan7426 5 годин тому +3

    አቆይክባት በጣም ነው የምወድክ ሴትኮ ከወደድንን በጣም ውይይይ 🥺 መቅዲዬ የኔ ውድ😊❤

  • @Habiba-y9r
    @Habiba-y9r 6 годин тому +7

    ጆየ የተመታህ❤❤❤ሰና ሰረአት መቅድን አታናዳት❤❤

  • @sarahtirunesh2261
    @sarahtirunesh2261 5 годин тому +3

    Walii fudhaa maloo rabii walii irraa bareduu micayoo baayyee jalatiii😢😢❤❤❤M and J plss lovee so much🎉🎉

  • @ግራገሩወሎወለዬሀይማኖቱን

    መቅዲዬ የኔ ጨዋ ትንሽ አጨለለሽ እደሶፊ 😊😊😊ጆ አህሙንኮ አሞታል አልሰማህሞይ😅😅😅😅❤❤❤❤❤መላ ፈልግጂ

  • @Eden-e3w
    @Eden-e3w 4 години тому +2

    እይ ጅሴ ምቅድይ ትውድክለች❤ምንታስባለክ

  • @allall8995
    @allall8995 5 годин тому +2

    የሀበሻ ወንድን ማፍቀር በገዛጁ አንገቱላይ እባብ መጠምጠም ማለት ነው ስለምታፈቅርክ እንደፈለክ ትጫወትባታለክ በጣም ቆንጆ ስራአት ያላት ሴት ነች ቢገባክ ከሷ ቀድመክ ነበር አንተ ማፍቀር ያለብክ

  • @zenabAlmare
    @zenabAlmare 5 годин тому +5

    ጆሲ ወንድሜ ኮሜንት አንብብ😂😂😂😂😂ታፈቅርሀለች🎉🎉🎉🎉❤

  • @umomar4384
    @umomar4384 2 години тому

    ስታምርኮ መስመአብ የኔ ወርቅ ትወድሀለች ጆየ አታስከፋት በቀጣይ ቪዶ አዝናናት

  • @BanchuShifarawGelaw
    @BanchuShifarawGelaw 6 годин тому +3

    😂😂😂😂በጣም እኮ ነው እምትወድህ አትጀጃል ጆሲ ልጅቷ እረጋ ያለች ልጅ ናት

  • @samritube645
    @samritube645 4 години тому +1

    *አይ መቅዲዬ የኔ ሴት ስታምሪ እኮ በተፈጥሮሽ ኩል የሆንሽ ልጅ ጆዬ በህግ አምላክ በመቅዲ አትምጣ😂*

  • @MersalHbasj
    @MersalHbasj 5 годин тому +4

    አታሰቃያት ተረዳትጆየታሳዝናለች

  • @ZewdeGete
    @ZewdeGete 6 годин тому +3

    ማርያምን.ጆየ.መቅዴ.ታፈቅርሀለች.ተረዳት..መቅድየግን..እረጋበይ..የኔቆጆ.ደግሞ.ስታምሪ.የኔናት❤❤❤❤😂❤

    • @FlowerFlower-f3b
      @FlowerFlower-f3b 5 годин тому

      ፍቅሩነው እደት ትረጋጋ ተረዳት

  • @zozyhabashi8030
    @zozyhabashi8030 5 годин тому +2

    የኔቆጆመቅድየአታሥቀናብንጆየትወድሀለቺኮ

  • @S.u.yeemanafaki
    @S.u.yeemanafaki 6 годин тому +4

    መቅድ,ታፈቅረዋለች,ግን,እሡ,ነዉ,ማቅረብ,ያለበት,😮

  • @Zaynab-e2s
    @Zaynab-e2s 6 годин тому +6

    ታፍቅርሀለችተርዳት

  • @EtetTeettrte-fw8hx
    @EtetTeettrte-fw8hx 5 годин тому +3

    መቅዲ የኔ ትግስተኛ 👌👌👌👌👌

  • @NaghamAlhamar
    @NaghamAlhamar 4 години тому +1

    yeni konjo Meqdi endetnewu mitamru Alebabsuwa hulnegra new mamirbati❤❤❤❤❤❤❤

  • @MekiyaReshade
    @MekiyaReshade 3 години тому

    ቆንጂየዋን ልጅ አታስከፋብን🥰🥰የተረዳሁትማ ነገር ላንተ ስሜት እዳላት ነው

  • @sojoo-zw2nb
    @sojoo-zw2nb 6 годин тому +4

    ጆዬተዉመቅዲአተስከፋብን❤❤❤❤

  • @HcJg-xz5wq
    @HcJg-xz5wq 5 годин тому +2

    ጆየ ትወደሀለች ❤❤❤ ተረዳት

  • @FaH-m4e
    @FaH-m4e 6 годин тому +4

    አትጦፎ ግን ቶሎ ቶሎ ልቆቅልን❤❤❤❤

  • @KrjjdjdIrir
    @KrjjdjdIrir 5 годин тому +3

    የመሰቀል ውፎች ዛሬ ብቅብላችሆላ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @AbduSeid-o5s
    @AbduSeid-o5s 6 годин тому +4

    መቅዲ ቆጂየእረጋያለቺ ጆ ምርጥሰዉ

  • @Zainab-p1h
    @Zainab-p1h 6 годин тому +5

    አር ጆ አታሥደብራት መቅድዬ❤❤❤

  • @نعمهنعمه-ظ7ج
    @نعمهنعمه-ظ7ج 6 годин тому +5

    ትወድሀለች

  • @MissRahmaa
    @MissRahmaa 6 годин тому +5

    ቀላል መጨር ጨር እስካሑን አድነጭ ፀጉር ታበቅላለች ንደትነዉ አሉ ነጭ የሚያወጣዉ

  • @Habtama
    @Habtama 4 години тому +1

    ❤❤❤❤ አይ መቅድዬ የኔ ሀሚ ቤት ሲጣኝ አስዉጡት ጆ

  • @RahemaXd-vm2pw
    @RahemaXd-vm2pw 6 годин тому +9

    ምነዉ አልሞት አልናችሁ በሳቅ ነፈርኩ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @AlemMitku-u4o
    @AlemMitku-u4o 6 годин тому +4

    እረ ጆየ አቃጠልከት መቅድን😂😂😂

  • @sofiabadri8350
    @sofiabadri8350 5 годин тому +2

    ታፈቅርሃለች ድብን አርጋ ታፈቅሪዋለሺ።ድብን አርገሺ ።እየመረረሺ ዋጪው ሰምተሻል

  • @EthiopiaHagere-d9q
    @EthiopiaHagere-d9q 6 годин тому +5

    መቅዲየ የተረጋጋች ሴትነች የሴት ወግያላት ሴት

  • @HdgsvVsvvvs
    @HdgsvVsvvvs 6 годин тому +2

    Joye maqdi qonjo tafeqrihalech. Niqa. Indatamelxih😢

  • @Aginche
    @Aginche 3 години тому +1

    ታፈቅርሀለች🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉 ልጃለም ተረጋጉ🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Lobabh1
    @Lobabh1 55 хвилин тому +1

    ጆሲመቅዲበጣምታፈቅርካለጅተረዳት

  • @onedaytube
    @onedaytube Годину тому

    መቅዲ ደሞ አታምሪው ለነገሩ ሴቶቻችን አይችሉም ይናደዳሉ ይንጨረጨራሉ

  • @hilamoo928
    @hilamoo928 4 години тому +1

    ጆ ተኮለኛ መቅዲ ትወድህ አለች አተምኮ ታቃለህ ግን እደ ማታቅ አትሁን😢😂

  • @MaskaraDibba
    @MaskaraDibba 3 години тому

    ጁኒ መቅዲ ቴፈቅረሀላች ተጠመሮ አብረቹ ትሂደሊቹ መቅዲ ቆጅና ፀበይ ፀነይ ነተ መቅዲኒ የፈቀረ የተደለ ነዉ መቅዲ አወድሸለዉ❤

  • @ZuZuti-y9z
    @ZuZuti-y9z 2 години тому

    አገበሻለዉ ብሎዋታል አንዴ አለገበሽም ስላት ምን አለች ክክክክ አይይይ

  • @واجه
    @واجه 2 хвилини тому

    መቅድዬ በጣም ልቂም ያለች ቆንጆ ነቺ ❤❤❤

  • @AyshaNamani
    @AyshaNamani 4 години тому +1

    መቅዲ ቆጆ❤❤❤

  • @FdUffyUCyghhv-p4f
    @FdUffyUCyghhv-p4f 4 години тому +1

    መቅድየ የኔ ትርጎ ጆ ተጠቀቅ ከሗላ የነበረው ሰውየ እየጠቀሳት ነበር እዳታመልጥሕ አዱ ይልፍሐል

    • @MozaRrrr
      @MozaRrrr 3 години тому

      😅😅😅

  • @GoogleId-h9n
    @GoogleId-h9n 5 годин тому +2

    መቅዲ ና የማርካ ችኮለት ሀይሚየ መታዋውቅ አለባቸው ይምቱሉ በላይክ አሳዩኝ

  • @Makkati-d9l
    @Makkati-d9l 6 годин тому +3

    ❤❤❤❤የኔ መሮች መቅድዬ ጆዬዬ❤❤❤❤

  • @LobabaSaeed-nl3px
    @LobabaSaeed-nl3px 2 години тому

    አይጆሲ የድሮዋ የድሮዋ የጥንቷ ናት አላለም😂😂😂😂😂

  • @ZuzuAhmed8085
    @ZuzuAhmed8085 6 годин тому +3

    ወይኔ እብድ የሆኑ ልጆች ስዎዳቸው እኮ😂❤❤

  • @NameLost-ll2ky
    @NameLost-ll2ky 6 годин тому +3

    መቅዲዩ ዶሲዩ የኔ ልዩወች❤❤❤❤😂😂😂😂😂

  • @mseto6116
    @mseto6116 Годину тому

    ታፈቅርህአለችተርዳት❤❤❤❤❤

  • @shaltoshalto-tj8zz
    @shaltoshalto-tj8zz 6 годин тому +2

    Eree josii masmasal yii chilibatal ayizosh maqdiyee agaximal😂😂😂😂😂

  • @ኢኩየ
    @ኢኩየ 6 годин тому +3

    አላህምዱሊላህ ለሁምነገር ❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @KalKassa-z5o
    @KalKassa-z5o 5 годин тому +1

    መቅዲዬ የኔ ቆጆ ይሄ አለባበሥሽን ሥወድልሽ እኮ ሁሉን አሟልቶ የሠጠሽ❤❤❤❤

  • @fatumafatuma1689
    @fatumafatuma1689 Годину тому

    መቅዲዬ አይዞሽ አሳዘንሽኝ

  • @AawyaAadr-vs8ev
    @AawyaAadr-vs8ev 2 години тому

    መቅዲየኔቆንጆየጆንፍቅርሊገላትነው❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Zibiba-q8v
    @Zibiba-q8v Годину тому

    ጆዬ ማቅ ዲዬ ፍቅራቹ ኢብዛ ባጣምናዉ ምቶድህ ሴት ፍቅራን ማግላጵ ስላማችናው

  • @HiijHjiijj
    @HiijHjiijj 2 години тому

    ጆየ ተው መቅድየን አታስጨንቃት❤

  • @GagdshBvddv
    @GagdshBvddv 6 годин тому +2

    😂😂😂❤ሴት ልጂ ስቅና እኮ

  • @UmReyan-nv7em
    @UmReyan-nv7em 2 години тому

    መቅዲየ ትግስቱን ይስጥሺ 😂😂😂 ጆ የተመታህ 😂😂😂

  • @AskalaAsqala
    @AskalaAsqala 6 годин тому +1

    Woyinne maqdi banidet tsagurish tefetaa❤😂😂😂

  • @jejrjjrjfjf2376
    @jejrjjrjfjf2376 5 годин тому +2

    የኔ ማርር❤❤❤

  • @Zulfanajranzulfa
    @Zulfanajranzulfa 2 години тому

    ጆ ወድሜ ነብሥ አይማርም አይ ሤት ቅናታችን እኮ ይለያል

  • @ያኡሚ
    @ያኡሚ Годину тому

    መቅድ በጣም ትግዕስተኛ ናሽ እኔ ብሆን ትቼ ቀጥ እላለሁ ነበር

  • @sajdjvaihhe3364
    @sajdjvaihhe3364 Годину тому

    መቅዲ ቆንጆ 🎉🎉

  • @مكيهمحمد-و8ن
    @مكيهمحمد-و8ن 3 години тому +2

    ከነጆሲ ከኋላ በኩል የተቀመጠው ጥቁር ሹራብ የለበሠው እንደት ነው የሚያያቸው

  • @MiretMan-y3r
    @MiretMan-y3r 6 годин тому +1

    Ere Tileyalachu yemir❤❤❤❤

  • @tenagng8956
    @tenagng8956 Годину тому

    መቅድየ በጣም እደ ምትወድህ ተረድተናል

  • @allall8995
    @allall8995 5 годин тому +1

    ይህች ልጅ የኔ ማር ስታምርኮ

  • @nesra3536-cm6ik
    @nesra3536-cm6ik 6 годин тому +3

    መቅዲና ጆሲ ይጣመሩ

  • @AbenezerErketo
    @AbenezerErketo 4 години тому

    በጣም ታምራለች ,አሪፋ prank ነው ።