Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ተሙን ምርጥ ጀግናችን እስኪ 200,000ሺ እናስገባው 🎉
ሚንሚ ጀግነ አይዴለሚ ዉልቸሪለህ የታቀማጠ ሰዉዬ ናስረአይን ቸነልለህ ሌላ ተሪክነዉ ሚየዎረዉ በሱሳባብነዉ ነስረአይን ፈረላይዝ አሪጎኛል የለዉ ሁለቹሚ ድረማነዉ ሚሰሩት እኛናን ሞኝሆች
ይኸ በጣም የሚአሳፍር ቤተሰብነው ተሜ ተባረክ
ተሙ ጀግናችን ሚኪ ጤናውን እንደትነው ከጉኑሁንለት ተሙየ ጅምርክን ጨርስ ሚኪ ወንድማችን በጣም ውስጡ ተሰብሯል እኛም አሳስቦናል💔💔💔💔💔💔💔
ኧረ የሚኪ ጉዳይ 😢አንጀቴን የበላው😢አደራህን ወንድሜ ከጎኑ እዳትርቅ😢አንተም በጣም ጥሩ ሰውነህ😢
ተሙ ወንድሜ ሚካ እንዴት ነነዉ አሁን ያለሃዉ አአተነህ ያለሃዉ አገኘ ያለህ ልክ እንደ ዘዘላለም እና አንደ ልኡል መሆን አለባችሁ
ተሙየ ወንድማችን ሚኪ እንደት ነው በአላህ ጤናውን አደራ ተሙየ እንዳትተወው ብቻውን አደራ ምንም ቢልህ ደግሞ ካለበት ሁኔታ ላይ ተረዳው ተሙየ አደራ
Awoendt nawo
ሚኪየ,የዋህ,ሰው❤❤❤❤
@@ሀበወወበሀሀበወወበሀ በጣም አላህ ያሽረው እና ተደስቶ እንየው ሀቂቃ በጣም አሳዝኖኛል
ወድማችን ሚኪን ከጎኑ ሁን 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
Aewoooooo betam tegodutewal miki
የወንድማችንም ነበልባል ነገር በጣም አስጨንቆናል ሁለት ሳምንት ሊሆነዉ ነዉ ከጠፋ እፍፍ😢😢😢
እነዚህ ሰወች ባለጌ ናቸው ባህሪያቸው የንስሳ ነው የዝምድና. አምላክ ይፍረድባችሁ
እቺ ሴትዬ የልጆቹ እናት ሴጣን ከሷ መልካም ነው ሰገጤ ነሽ
በትክክል ወንድም በወንድም ላይ ጠላትነትን ያስነሳች😢😢
በጣም ባለገ ነች
ተመስገናችን ጀግናችን አለኝታችን በተለይ ለሚኪያስ ዘሪሁን ክበርልን ጉድጉዱን አወጣክልን ትለያለክ ተሜያችን🎉❤🎉
2 ወድማማቾች ሚስቶቻቹን ፍቱና እናተ ተዋዳቹ ኑሩ 2 ሚስቶች ጥቅመኛ ናችው
በተለይ ወፍራሟ😢😢😢😢😢
ሴይጣን ነት@@Selamtube-t2r
ጀግናነህ ጋዜጠኛው በርታ ለሂሌናህ የቆምክ ሚኪን በሩሁ የደረሥክ ጀግና ወድም ነህ በርታ🎉🎉🎉🎉
ይሄን ኮሜት እምታነቡ ሁሉ ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ 😢 ደምሩኝ
ኢትዮጵያ ውስጥ ከተከሰቱት የመሬት መንቀጥቀጦች፣ እሳተ ጎመራዎች እና ግድያዎች በኋላ እኛ ህዝቦች ንስሃ አንገባም። በተለይ ኢትዮጵያ ውስጥ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን እርስ በርሳቸው በጣም ክፉ እና ጨካኞች ናቸው። እግዚአብሔር ምህረቱን ይስጠን።
ተሙ የዚህ የተጨመላለቀ ቤተሰብ ታሪክ አያልቅም እንዴ ኤጭ ለምትሰራው መልካም ሰራ ተባረክ በመንገድህ ሁሉ ፈጣሪ ይቅደም❤❤
Exactly that's why am asking except those brother and sister the rest are devils 👹👺👹👺
ተሙዬ ጀግናው ትግስትህን አደንቃለሁ በርታ እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ይሁን እባክህን ተሙ ነበልባልን ፈልገው አንተ ጀግና ነህ
ተመስገን የተባረክ ሚኪን አትለየው አደራ ብቻውን እዳይቀር ከፍቶታል ❤
የነኝህ ደሞ የጉድጉድ ነው ወገን ወንድም ከወድሙ ተጋሙ ጭራሺ የውርደት ጥግ ተሜን ላይክ ሼር ሰብስክራይብ እያደርጋችሁ አበርታቱት የዘመኔ ጀግና ተሜ የሚኪ ደራሺ
እግዚአብሔር ይማርህ ልጅህ የራስህ ልጅ እንድትሆን መልካም ምኞቴ ነው የእግዚአብሔር ሰው ፈጣሪ የሚፈራ ሰው በጥል መኃል ሰላምን ይሻል ።እነዛ ግዜያዊ ባለ ሀብት ደረታቸው ነፍተው የተቀመጡት አንድ ቀን ማጣት ይመጣል😢😢😢😢😢😢
አቤቱ አምላኬ ከመንገድህ ከሚያስወጣ አጋንት አንተ ጠብቀን ማነው ተማኙ እግዚኦ ማሐረነ ክርስቶስ 😢😢😢
አሜን 🤲🤲🤲ኡፍፍፍ 😭😭😭ባትክክል 🙏🥰
ተሙ የኛጀግና ወንድም እንኳን ደህና መጣህ ፈጣሪ ይጠብቅህ የሚኪን ነገር አደራ ያላንተ ማንም የለው እንወዳችሗለን❤❤❤❤❤
😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
ከዚህ ቤተሰብ የወሰድኩት ትልቅ ትምህርት የሰው ልጅ ምን ያህል የተደበቀ ክፋት ተሸክሞ እየኖረ እንዳለ ነው።
ስው ድቅድቅ ጫካ ነው እኮ
@@azeb2809በእውነት ይገርማል
ተሙዬ የኔ ውድም እባክህን እራስህን እያጠበከ አባቴ ሚኪን አደራሀን መከራውቹ ተፈረረቀበት ተሙዬ ከኮኑ አትለያው ደሞ የነበልበል ሚዲያ ውድማችን ከሚዲያው ጠፍቶዋል አባቴ በዚህ ስራ ውስጥ የላቹሁ ውድሞቼ እርስ በራሰቹሁ ተጠያያቁ ተሙዬ ፈጠሪ ይጠብቃቹሁ አሚን በሎ
ይች የታነሽ ወንድም ሜስት ግን ሳይጣን ነት ሳይጣንም አይገልጻትም ምንቱ ከንቱ ነት
በጣም አቃጥላ ደፋቺኝ ውሻ ናት መንታ ነው ምላሷ
@gsjhsh6181 እውነት ከሳይጣንም በላይ ስም ቤኖርው በተሰጣት ምንቱ ውሻ ነት
በትክክል 😢😢
ይች ተንከሲስ ሚስት የልጆቹዋ አይን በሰራችው ግፍ አስጠፋች በጣም ክፍ ቆሻሻ ናት እስዋን ጋዜጠኛው እባክህ እስርቤት ወርውርልኝ
ተሙ ጅግና አላህ ይጠብቅህ ወድሜዋ ሜኪ ስላም ይብዛልኝ ከክፍ ንገር ለኢላሀኢለላህ መሀመድ እርሱለላህ አጅብ አላህ ይጠብቀን ያርብ
ተሙ ጀግና በርታልን ሚኪ ሰላም በመሆኑ በጣም ደሥሥ ብሎናል ❤❤❤❤❤❤❤❤200k እናስገባው
ትክክል የሆነ ንግግር እናመሰግናለን የኔ ጌታ ልጅቷ ደግሞ የራስክ እንድትሆን እንጸልያለን
እፍረት የሌላቸው ቤተሰቦች ናቸው በጣም ያናድዳል። በህይወቴ እንደዚህ ያለ የዘቀጠ ቤተሰብ አይቼም አላውቅም
ተመስገን ጥሩ ሰው ነው እንደ ንስር አይን እዩት ላይክ ሼር አርጉት
ማርታ የምትባለው ጥፋቷን እንኳን አውቃም አለማፈሯ
እዴትነህ ትርታ ተመስገን ትልቅሰው❤❤❤❤❤
እውነቱ ለተስፈዬ አለው እግዚአብሔር ሙሉ ጤንነት ይስጥልህ 💪
ተሙ,ጀግናችን❤❤❤❤
ከሁሉ የምታበሽቅ ደርዬ ታግተው የነበሩት የልጆቹ እናት የጥቅም ሰው ዱርዬ ለፍላፊ ምንም ቢሆን ምን ገንዘባን ሰጥተህ አባራት። ወንድማማቾቹን አስታርቃቸው ይህቺን ዱርዬዬ ከመሃል አውጣት።
ተሙ ነ ዘለለም የኝ ጀግነ የዘመነቺን ጀግነ
ተሙጀግናችን በርታልን ከሚኪጎንሁን
ተሙ ጀግና አንበሳ ምርጥ ወንድማችን እግዚአብሔር ይባርክ በሚኪ ጉዳይ በጣም እናመሰግንሃለን አሁንም አትተወው በጣም ብዙ ውስብስብ ከፊቱ ያለ ይመስላል አንተንም እግዚአብሔር ከክፉ ሁሉ ይጠብቅህ ይጠብቃችሁ 🙏🙏🙏
ተሙ የኛ ጀግና ሚኪ ጤናው እንዴት ነው ነበልባልንም ፈልግልን በአላህ
ተሙህ ጀግና በሚኪ ጉዳይ በጣአም አሰደሰተከኞአል አለሀ ይጠብቅህሚኪዬ እንዴት ነው በአለሀ ከአጠገቡህ አትራቅ አሁንም በተዘዋዋሪህ እንዳይጎድት ሚኪ ያለበትን አሳየን ብቸኞአው ውንዱማችን ትረታ
ተሙዬ ጀግናው ትግስትህን አደንቃለሁ በርታ እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ይሁን እንተ ጀግና ተሙዬ የኔ ውድሞ እባክህን እራስህን እያጠበከ ተሙ የዚህ የተጨመላለቀ ቤተሰብ ታረክ አያልቅም ለምትሰራው መልካም ሰራ ተባረክ በመንገድህ ሁሉ ፈጣሪ ይቅደም 😂❤❤❤❤
👉 “እውነት እውነት እላችኋለሁ፥ ሙታን የእግዚአብሔርን ልጅ ድምፅ የሚሰሙበት ሰዓት ይመጣል እርሱም አሁን ነው፤ የሚሰሙትም በሕይወት ይኖራሉ።” (ዮሐንስ 5፥25)
አህለን ጀግናው ❤❤❤❤❤❤. ጉድ ይሄ ቤተሰብ ጭምልልቅ ያሉ ናቸው 😢😢😢😢. ተሜ ምን ደረሰ ሚኪ እረ 😢😢😢❤❤. እረ ነበልባልም ጠፋ ያአላህ በራህመትህ ጠብቀው 😢😢😢😢
ተሙ ጀግና አላህ ይጠብቅህ ሚኪንም ከአላህ በታች ስላገኘህልን በጣም እናመሰግናለን👍👍
ተሙ ሚኪ እንዴት ነዉ ተረጋጋ የኔ አባት እግዛብሄር ብርታቱን ይስጠዉ
ሰላም ለዚህ ቤት።በእንደ እናንተ አይነት ሰወች ነው በላ የመጣብው።ተው ወደ ፈጣሪ ተመለሱና አላህን ምህረት ጠይቁ።
ሠለም ሠለም የሀገሬ ሰዎች እግ/ር ጤነንና ሠለምን ሁሉ ይስጠችሁ ሰውን ፈርታን ሰይሆን እግ/ር አምለክን ፈርታን እንኖር ዘንድ ጌታ ይርደን በኢየሱስ ስም አሜን 🙌🙌🙌🙌🙌🙌ለስምህ ክብር እንድኖር እርደኝ እበክህን🙏🙏🙏🙏ሚክስ እንዴት ነው አሁን ንገረን
ፈጣሪ በተአምራቱ ልጅህን ያንተ እንዲያደርግልህ እመኛለሁ እናትዋ ራስዋ የተረጋጋች ሴት ናት ያቺ ኤርቤማ ለገንዘባቸዉ ብላ ገብታ ያጨመላለቀቻቸዉ የእናት ልጆችን ያጨካከነች ሰይጣን ናት
ተሙ ጀግናነህ ሚኪን የደርሰበትን ፈጣሪ ያውጣው አተም ፈጣሪ አይለይህ ወድማችን❤❤❤❤❤❤❤❤
ተሙ ❤❤❤❤❤❤
ተሙዬ ምርጥ ሰው ጀግና ነህ በጣም ነን ምንወድህ ሁሌም ከጎድንህ ነን ኣይዞህ ጎብዝልን ተሙዬ
ተሙዬ ጀግና በርታ የኛ ብርቱ ሚኪዬን አደራ ከጐኑ ሁን የፈለገ ቢያስከፋህ ያለበትን ተረዳዉ ወንድሙ ሁነዉ አንተ ግን ተባረክ ❤❤❤❤❤❤❤
ይዚህን ሰውዬ 😢😢😢😢😢ንብረት አስመልሱለት😢😢
በነስር አይን የቀርበ ሰወየ ሰለሞን እማየል ዉይ በወድሙና በሚስቱ የተከዳ እማየልወይ
ይቺ ፍየል ምላስ ናት አለብላቢት ልጅቷ ግን እናትሽን ተረጃትና ይቅር በያት ብቻሽን አትሁኚ ለአባትሽን እግዚያብሄር ይማረው ጋዜጠኛው ትግስተኛነህ የተተራመሰ ቤተሰብ
ተሙየ አድሜናጤናይሰጥህ ወድሜ❤አተጀግና እንበሳ ጎበዝ❤ነህ አላህ ይጠብቅህ❤ የዝህ ቤት ነገር አላልቅም አዳይ ወይይይይይ❤ጉድነዉ🎉🎉🎉 ተሙየ የሚኪን ነገር አድራህን ከጎነ አዳትርቅ እድራ
ማንም የቆመ ቢመስለው እንዳይወድቅ ይጠንቀቅ ይላል የእግዝአብሔር ቃል እውነት ነው መጠንቀቅ ይሻላል
ጀግናችን ተሜ እባክህን ከወንድማችን ሚኪ ጎን ሁንለት ከአሁን በፊትም አንተ ነበርክ የሆንከዉ ዛሬም ወደፊትም አተለየዉ እናም ስለምታደርገዉ ነገር ሁሉ እጅግ ከልብ እናመስግናለን
ታሙየ የኔጀግና ባለህበት አላህ ይጠብቅህ ሚኪ በጣም ተጎድቷል አሁን ባለበትሰ እደትነው ብቻከባድነው አላህ ይሶብረው ታሜ ካጠገብሁን ወድሜ❤❤❤
ተሙዬ ጀግናችን ሠላምነህ ሞክ ወንድማችን ጤንነቱ እንዴት ነዉ
እቺን ሞጥማጣ ሴትዬ መቀመቅ ማዉረድ ነበር የተረገመች ታስታዉቃለች በቤተሰብመሀል ገብታ የዲያቢሎስን ስራ የሰራችለት እሷ ናት የዚ ሁሉ ሴራ ዋናዋ እሷ ሆና የምትሞጣሞጠዉም እሷ ናት የተረገመች
በጉጉት ስጠብቀው ተሜ የሚስኪኖች አባት ክፉ አይንካህ
ሁለቱም ሚስቶቻቸውን ይቀያየሩ ምክንያቱም የመጀመሪያ ልጆቻቸው የባሎቻቸው አይደሉም ።።።
ተሜየ በርታ ለሁሉ ነገር ፈጣሪ ይርዳክ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
እንደው ይቅር ይበለን ፉጣ የለበሰችው ሴቱያ ግን ትንሽ እፍ ርት የሜባል የላትም እግዚኦ እፍተቤስ የትልቅ ቀላል እግዜኦ😢😢😢😢😢😢😢
ሌላ የደበቀችው ነገር ያለ ይመስል ክንፍ ክንፋቸውን አለቻቸው ያችኘዋ ተፀፅታለች አለመናገሯ እራሱ በውስጧ እየተቀጣች እንደሁ ያስታውቃል ደሞ ልጂቱ የትልቁ በሆነች ፈጣሪ በረዳው
ተሙየ እንኳን ደህና መጣህ ሚኪ እዴት ሆነ በጌታ እየተፀናና ነው ?😢😢
ይቅረ ተባባሉ አምላክ ጤናህን የመልስል ትልቅ መልክት ነዉ ያስተላለፋከዉ
ተሙ ሚኪን አጥናናው እሺ ተሙ እናመሰግናለን ተሙን የምተወዱ👍👍
ተስፍዬ ጥፍት የለዉም ከአንተ በፊት ነዉ የሚያዉቃትጥፍት ያለዉ ከ ባል እና ከሚስት ነዉ ስራ ባስ ጀመረህ ሰዉ ባደረገህ ተስፍዬ በጣም ዘመድ ይወዳል
እቺ ሴት እኮ ልክ ነች ሁሉም ጥፋተኛ አድርገዋት ነበር
ተሙየ ዕድሜና ጤና ይስጥህ አይዞህ በርታ
የእኔ ምክር ለዚህ ቤተሰብ ለልጆቹ ስትሉ ይቅር ተባባሉና እንደድሮአችሁ በሰላም ኑሩ የእግዚአብሔር ቃል ሁሉም ሐጢያትን ሠርተዋል የእግዚአብሔርም ክብር ጎሏችኋል ይላል🙏
ቃል የለኝም ተሙ ጀግና🎉🎉🎉
ይች መርዝ ማርታ የምትባል እድሉን እንዳትሰጣት አላስ ወራ አለች🎉🎉🎉
ተሙ ጀግናነህ በርታ ምኪ እንዴት ነው
Ephesians 2 አማ - ኤፌሶን8: ጸጋው በእምነት አድኖአችኋልና፤ ይህም የእግዚአብሔር ስጦታ ነው እንጂ ከእናንተ አይደለም፤9: ማንም እንዳይመካ ከሥራ አይደለም።10: እኛ ፍጥረቱ ነንና፤ እንመላለስበት ዘንድ እግዚአብሔር አስቀድሞ ያዘጋጀውን መልካሙን ሥራ ለማድረግ በክርስቶስ ኢየሱስ ተፈጠርን።
ውላችውም ተግማምታችዋል ልጆቹ ያሳዚናሉ ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
ተሙ እንኳን ደና መጣ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
አቤቱ ጌታ ሆይ የስንታችንን ጉድ ችለሀል 🥺🥺🥺 እባካችሁ ንሰሀ እንግባ 🙏🙏🙏
ተሙ ጀግናችን ኑርልን እራስህን ጠብቅ❤😊❤
ሰላምላተ ይሁን ተመስገን ሚኪያስ ዘሪሁን እደት አለ ከቶ እዳዉ ያነልይ አጅቴን ይበላዉን አይ💔💔💔💔💔💔💔💔😢😢😢😢😢እና ደግሞ አባበይ የታመመህወ አባታችን እግዚአብሔር ይማርህ 😢😢😢😢አበወየ😢😢😢 እኔን እኔን😢😢😢እመብርሀን ትዳብስህ 😢ልጅቲቱ ደሞሞ አይዞሺ እህታለሜ አይዞሺ ጀግናነሺ እሊኒ አይዞሺ😢😢 የኔአባት ድነህ እንህይ😢😢😢😢
በርታ ኢርሚያሰ ቸግነዉ ወደማች🌺🌺🌺
ተሙ ጀግናችን እግዚአብሔር ይጠብቅህ ሚኪን እንዳታወው
ምስቶቹ ነ ታነሽ ወንድሙ በለጌ ነቻው በጣም መርዝ ነቸው በታለይ የታነሽ ወንድም ምስት
ተሙዬ ጀግና ለሁሉ ደራሽ ነህ እና እባክህ ተሙዬ ለነ ነበልባል መዲያ ኣዲስ ጎጆ መድያ ዘላለም ገመና ሸው በሱፍቃድ የት እንደ ገቡ ኣናቅም ጠፍቶብን እባክህ ድረስላቸው ተሙዬ ከሌሎት ጋዜጤኞች ተባብራቹ ድረሱላቸው ጌታ ይባርክህ ቸሩ ያሰማን
ማርታ የምትባለው ሴትወ ግን ከ 50 አመት ሲቀነስ 48 =2 አመት ህፃን ክክክክ
በድግምት,,ወጥረዉ,,ያዙት,,እንጂ,,,,ጤነኛ,,ቢሆን,,ይጨርሳቸዉ,,ነበር,,,,,,ልጅቷ,አባትሽን,ፀበል,ውሰጂው,,ዝም,አትበይ,,,,❤❤❤
ተመስገን እንኳን ደና መጣህ ጀግናው ሚኪን ነፃ ያወጣኸው ከፈጣሪ በታች አንተ ነህ ጎበዝ ልጅ እባክህ ነበልባል ወንድማችን ከሚዲያ ጠፍቷል በሰላም አይመስለኝም እንደ ዕድል ሁኖ ይሄን ኮመንት ካነበብከው እባክህ ወንድምህን ፈልገው በስተመጨረሻ የወንድማማች ታሪክን ማለት እንዳላማው የሚባል ቤተሰብ ታሪክን ነው ይዞ የነበረ ሰውየው አደገኛ ሳይሆን አይቀርም ወንድምህን ፈልገው ተሙ
ሁሉ ኀጢአት ተሠርቶአል የእግዚአብሔር ክብርም ጎሎታል ይላል ሥለዚህ ሁላችሁም ንሥሐ ግቡ
ዉይ ይቺን ሴትማዬት አስጠላኚ የአቺና የሱ ይለያያል ምላሷን ቆረጦነዉ መጣል
ኧረ ነበልባልን ፈልግልን ጠፍቶብናል እባክህ ተመስገን
ጀግናው ወንድማችን ተሜ በርታልን 🥰🥰🥰
Tamuu koo rabbii eebaasaa siifakenu guddaadhu umurii dheeraa arigadhu🥰💎💕🌟
ተሙ እግዛብሄር ይጠብቅህ
ተሜ ተባረክ❤❤❤❤ ሚኪን አትራቀው❤
ምን ጉዶች ናቹ አጋንንት እንዲህ የቀለደባቹ አንቺ የሁለት ልጆቹ እናት ምን ጉድ ነሽ ታናሽየው ወንድም እግዚአብሔር የስራችሁን ይስጣቹ ቤታቹ ያለ ሲመለክ የነበረ ሰይጣን ቀለደባቹ ወደ ጸሎት ግቡ ዘማውያን የእናንተ ብልግና ሴትዋን ልጂ ክፍ ነገር ውስጥ ከተታችዋት በለጌዎች የትልቅ ቀላል
ተሙ የኔ ቅን የተረሳ አስታዋሽ የጠፋ ፈላጊ እመብርሀን ህይወትህን ትምራልህ ሚኪን አደራህን እንዳትለየዉ በከባድ ስብራት በገዛ ቤተሰቡ ተሰብሯል አንተ ካለኸዉ ይጠገናል
የወንድምዪው ሚሰት በጣም በጣም ባለጌ ከትልቁ ወደ ትነሽ ወንድሙ የሄደች እግዚአብሔር ይገሰፅሸ።
ሱብሀን አላህ ተሙየ ወድሜ አላህ ይጠብቅሀ
በጣም ይገርማል የእሱ ከነበርች ለምንድኘው ወንድምየው ሲያገባት ዝምያለው በጣም ይገርማል የተበላሸ ታርክ ነው
ማርታ ተብየዋ ለምን ዝም አትልም
ወንድም ስምህም የተባረከ ነዉ አመስጋኝ ነትን ይገልፆል እናም እኛም ከፈጣሪ በታች እናመሰግናለን እንወድሀለን አላህ ይጠብቅህ የሚኪ ነገር አደራ ቤተሰብ ሁነዉ ወንድም እህት ሁነዉአደራ አደራ በአዉሬዎች እንዳይበላ መከታ ሁነዉ አረም እንክርዳድ እሾክ ነቃዬች ናቹና አላህ ይጠብቃቹ በአላህ ጥላ ስር ያድርጋቹ
ተሙዬ የኔታማኝ ወንድም አይዞህ በርታ ጌታ ኢየሱስ ይጠብቅህ ሚኪን ግን አደራ
ተሙን ምርጥ ጀግናችን እስኪ 200,000ሺ እናስገባው 🎉
ሚንሚ ጀግነ አይዴለሚ ዉልቸሪለህ የታቀማጠ ሰዉዬ ናስረአይን ቸነልለህ ሌላ ተሪክነዉ ሚየዎረዉ በሱሳባብነዉ ነስረአይን ፈረላይዝ አሪጎኛል የለዉ ሁለቹሚ ድረማነዉ ሚሰሩት እኛናን ሞኝሆች
ይኸ በጣም የሚአሳፍር ቤተሰብነው ተሜ ተባረክ
ተሙ ጀግናችን ሚኪ ጤናውን እንደትነው ከጉኑሁንለት ተሙየ ጅምርክን ጨርስ ሚኪ ወንድማችን በጣም ውስጡ ተሰብሯል እኛም አሳስቦናል💔💔💔💔💔💔💔
ኧረ የሚኪ ጉዳይ 😢አንጀቴን የበላው😢አደራህን ወንድሜ ከጎኑ እዳትርቅ😢አንተም በጣም ጥሩ ሰውነህ😢
ተሙ ወንድሜ ሚካ እንዴት ነነዉ አሁን ያለሃዉ አአተነህ ያለሃዉ አገኘ ያለህ ልክ እንደ ዘዘላለም እና አንደ ልኡል መሆን አለባችሁ
ተሙየ ወንድማችን ሚኪ እንደት ነው በአላህ ጤናውን አደራ ተሙየ እንዳትተወው ብቻውን አደራ ምንም ቢልህ ደግሞ ካለበት ሁኔታ ላይ ተረዳው ተሙየ አደራ
Awoendt nawo
ሚኪየ,የዋህ,ሰው❤❤❤❤
@@ሀበወወበሀሀበወወበሀ በጣም አላህ ያሽረው እና ተደስቶ እንየው ሀቂቃ በጣም አሳዝኖኛል
ወድማችን ሚኪን ከጎኑ ሁን 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
Aewoooooo betam tegodutewal miki
የወንድማችንም ነበልባል ነገር በጣም አስጨንቆናል ሁለት ሳምንት ሊሆነዉ ነዉ ከጠፋ እፍፍ😢😢😢
እነዚህ ሰወች ባለጌ ናቸው ባህሪያቸው የንስሳ ነው የዝምድና. አምላክ ይፍረድባችሁ
እቺ ሴትዬ የልጆቹ እናት ሴጣን ከሷ መልካም ነው ሰገጤ ነሽ
በትክክል ወንድም በወንድም ላይ ጠላትነትን ያስነሳች😢😢
በጣም ባለገ ነች
ተመስገናችን ጀግናችን አለኝታችን በተለይ ለሚኪያስ ዘሪሁን ክበርልን ጉድጉዱን አወጣክልን ትለያለክ ተሜያችን🎉❤🎉
2 ወድማማቾች ሚስቶቻቹን ፍቱና እናተ ተዋዳቹ ኑሩ 2 ሚስቶች ጥቅመኛ ናችው
በተለይ ወፍራሟ😢😢😢😢😢
ሴይጣን ነት@@Selamtube-t2r
ጀግናነህ ጋዜጠኛው በርታ ለሂሌናህ የቆምክ ሚኪን በሩሁ የደረሥክ ጀግና ወድም ነህ በርታ🎉🎉🎉🎉
ይሄን ኮሜት እምታነቡ ሁሉ ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ 😢 ደምሩኝ
ኢትዮጵያ ውስጥ ከተከሰቱት የመሬት መንቀጥቀጦች፣ እሳተ ጎመራዎች እና ግድያዎች በኋላ እኛ ህዝቦች ንስሃ አንገባም። በተለይ ኢትዮጵያ ውስጥ የሚኖሩ ኢትዮጵያውያን እርስ በርሳቸው በጣም ክፉ እና ጨካኞች ናቸው። እግዚአብሔር ምህረቱን ይስጠን።
ተሙ የዚህ የተጨመላለቀ ቤተሰብ ታሪክ አያልቅም እንዴ ኤጭ ለምትሰራው መልካም ሰራ ተባረክ በመንገድህ ሁሉ ፈጣሪ ይቅደም❤❤
Exactly that's why am asking except those brother and sister the rest are devils 👹👺👹👺
ተሙዬ ጀግናው ትግስትህን አደንቃለሁ በርታ እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ይሁን እባክህን ተሙ ነበልባልን ፈልገው አንተ ጀግና ነህ
ተመስገን የተባረክ ሚኪን አትለየው አደራ ብቻውን እዳይቀር ከፍቶታል ❤
የነኝህ ደሞ የጉድጉድ ነው ወገን ወንድም ከወድሙ ተጋሙ ጭራሺ የውርደት ጥግ ተሜን ላይክ ሼር ሰብስክራይብ እያደርጋችሁ አበርታቱት የዘመኔ ጀግና ተሜ የሚኪ ደራሺ
እግዚአብሔር ይማርህ ልጅህ የራስህ ልጅ እንድትሆን መልካም ምኞቴ ነው የእግዚአብሔር ሰው ፈጣሪ የሚፈራ ሰው በጥል መኃል ሰላምን ይሻል ።እነዛ ግዜያዊ ባለ ሀብት ደረታቸው ነፍተው የተቀመጡት አንድ ቀን ማጣት ይመጣል😢😢😢😢😢😢
አቤቱ አምላኬ ከመንገድህ ከሚያስወጣ አጋንት አንተ ጠብቀን ማነው ተማኙ እግዚኦ ማሐረነ ክርስቶስ 😢😢😢
አሜን 🤲🤲🤲ኡፍፍፍ 😭😭😭ባትክክል 🙏🥰
ተሙ የኛጀግና ወንድም እንኳን ደህና መጣህ ፈጣሪ ይጠብቅህ የሚኪን ነገር አደራ ያላንተ ማንም የለው እንወዳችሗለን❤❤❤❤❤
😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
ከዚህ ቤተሰብ የወሰድኩት ትልቅ ትምህርት የሰው ልጅ ምን ያህል የተደበቀ ክፋት ተሸክሞ እየኖረ እንዳለ ነው።
ስው ድቅድቅ ጫካ ነው እኮ
@@azeb2809በእውነት ይገርማል
ተሙዬ የኔ ውድም እባክህን እራስህን እያጠበከ አባቴ ሚኪን አደራሀን መከራውቹ ተፈረረቀበት ተሙዬ ከኮኑ አትለያው ደሞ የነበልበል ሚዲያ ውድማችን ከሚዲያው ጠፍቶዋል አባቴ በዚህ ስራ ውስጥ የላቹሁ ውድሞቼ እርስ በራሰቹሁ ተጠያያቁ ተሙዬ ፈጠሪ ይጠብቃቹሁ አሚን በሎ
ይች የታነሽ ወንድም ሜስት ግን ሳይጣን ነት ሳይጣንም አይገልጻትም ምንቱ ከንቱ ነት
በጣም አቃጥላ ደፋቺኝ ውሻ ናት መንታ ነው ምላሷ
@gsjhsh6181 እውነት ከሳይጣንም በላይ ስም ቤኖርው በተሰጣት ምንቱ ውሻ ነት
በትክክል 😢😢
ይች ተንከሲስ ሚስት የልጆቹዋ አይን በሰራችው ግፍ አስጠፋች በጣም ክፍ ቆሻሻ ናት እስዋን ጋዜጠኛው እባክህ እስርቤት ወርውርልኝ
ተሙ ጅግና አላህ ይጠብቅህ ወድሜዋ ሜኪ ስላም ይብዛልኝ ከክፍ ንገር ለኢላሀኢለላህ መሀመድ እርሱለላህ አጅብ አላህ ይጠብቀን ያርብ
ተሙ ጀግና በርታልን ሚኪ ሰላም በመሆኑ በጣም ደሥሥ ብሎናል ❤❤❤❤❤❤❤❤200k እናስገባው
ትክክል የሆነ ንግግር እናመሰግናለን የኔ ጌታ ልጅቷ ደግሞ የራስክ እንድትሆን እንጸልያለን
እፍረት የሌላቸው ቤተሰቦች ናቸው በጣም ያናድዳል። በህይወቴ እንደዚህ ያለ የዘቀጠ ቤተሰብ አይቼም አላውቅም
ተመስገን ጥሩ ሰው ነው እንደ ንስር አይን እዩት ላይክ ሼር አርጉት
ማርታ የምትባለው ጥፋቷን እንኳን አውቃም አለማፈሯ
እዴትነህ ትርታ ተመስገን ትልቅሰው❤❤❤❤❤
እውነቱ ለተስፈዬ አለው እግዚአብሔር ሙሉ ጤንነት ይስጥልህ 💪
ተሙ,ጀግናችን❤❤❤❤
ከሁሉ የምታበሽቅ ደርዬ ታግተው የነበሩት የልጆቹ እናት የጥቅም ሰው ዱርዬ ለፍላፊ ምንም ቢሆን ምን ገንዘባን ሰጥተህ አባራት። ወንድማማቾቹን አስታርቃቸው ይህቺን ዱርዬዬ ከመሃል አውጣት።
ተሙ ነ ዘለለም የኝ ጀግነ የዘመነቺን ጀግነ
ተሙጀግናችን በርታልን ከሚኪጎንሁን
ተሙ ጀግና አንበሳ ምርጥ ወንድማችን እግዚአብሔር ይባርክ በሚኪ ጉዳይ በጣም እናመሰግንሃለን አሁንም አትተወው በጣም ብዙ ውስብስብ ከፊቱ ያለ ይመስላል አንተንም እግዚአብሔር ከክፉ ሁሉ ይጠብቅህ ይጠብቃችሁ 🙏🙏🙏
ተሙ የኛ ጀግና ሚኪ ጤናው እንዴት ነው ነበልባልንም ፈልግልን በአላህ
ተሙህ ጀግና በሚኪ ጉዳይ በጣአም አሰደሰተከኞአል አለሀ ይጠብቅህ
ሚኪዬ እንዴት ነው በአለሀ ከአጠገቡህ አትራቅ አሁንም በተዘዋዋሪህ እንዳይጎድት ሚኪ ያለበትን አሳየን ብቸኞአው ውንዱማችን ትረታ
ተሙዬ ጀግናው ትግስትህን አደንቃለሁ በርታ እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ይሁን እንተ ጀግና ተሙዬ የኔ ውድሞ እባክህን እራስህን እያጠበከ ተሙ የዚህ የተጨመላለቀ ቤተሰብ ታረክ አያልቅም ለምትሰራው መልካም ሰራ ተባረክ በመንገድህ ሁሉ ፈጣሪ ይቅደም 😂❤❤❤❤
👉 “እውነት እውነት እላችኋለሁ፥ ሙታን የእግዚአብሔርን ልጅ ድምፅ የሚሰሙበት ሰዓት ይመጣል እርሱም አሁን ነው፤ የሚሰሙትም በሕይወት ይኖራሉ።” (ዮሐንስ 5፥25)
አህለን ጀግናው ❤❤❤❤❤❤. ጉድ ይሄ ቤተሰብ ጭምልልቅ ያሉ ናቸው 😢😢😢😢. ተሜ ምን ደረሰ ሚኪ እረ 😢😢😢❤❤. እረ ነበልባልም ጠፋ ያአላህ በራህመትህ ጠብቀው 😢😢😢😢
ተሙ ጀግና አላህ ይጠብቅህ ሚኪንም ከአላህ በታች ስላገኘህልን በጣም እናመሰግናለን👍👍
ተሙ ሚኪ እንዴት ነዉ ተረጋጋ የኔ አባት እግዛብሄር ብርታቱን ይስጠዉ
ሰላም ለዚህ ቤት።በእንደ እናንተ አይነት ሰወች ነው በላ የመጣብው።ተው ወደ ፈጣሪ ተመለሱና አላህን ምህረት ጠይቁ።
ሠለም ሠለም የሀገሬ ሰዎች እግ/ር ጤነንና ሠለምን ሁሉ ይስጠችሁ ሰውን ፈርታን ሰይሆን እግ/ር አምለክን ፈርታን እንኖር ዘንድ ጌታ ይርደን በኢየሱስ ስም አሜን 🙌🙌🙌🙌🙌🙌ለስምህ ክብር እንድኖር እርደኝ እበክህን🙏🙏🙏🙏ሚክስ እንዴት ነው አሁን ንገረን
ፈጣሪ በተአምራቱ ልጅህን ያንተ እንዲያደርግልህ እመኛለሁ እናትዋ ራስዋ የተረጋጋች ሴት ናት ያቺ ኤርቤማ ለገንዘባቸዉ ብላ ገብታ ያጨመላለቀቻቸዉ የእናት ልጆችን ያጨካከነች ሰይጣን ናት
ተሙ ጀግናነህ ሚኪን የደርሰበትን ፈጣሪ ያውጣው አተም ፈጣሪ አይለይህ ወድማችን❤❤❤❤❤❤❤❤
ተሙ ❤❤❤❤❤❤
ተሙዬ ምርጥ ሰው ጀግና ነህ በጣም ነን ምንወድህ ሁሌም ከጎድንህ ነን ኣይዞህ ጎብዝልን ተሙዬ
ተሙዬ ጀግና በርታ የኛ ብርቱ ሚኪዬን አደራ ከጐኑ ሁን የፈለገ ቢያስከፋህ ያለበትን ተረዳዉ ወንድሙ ሁነዉ አንተ ግን ተባረክ ❤❤❤❤❤❤❤
ይዚህን ሰውዬ 😢😢😢😢😢ንብረት አስመልሱለት😢😢
በነስር አይን የቀርበ ሰወየ ሰለሞን እማየል ዉይ በወድሙና በሚስቱ የተከዳ እማየልወይ
ይቺ ፍየል ምላስ ናት አለብላቢት ልጅቷ ግን እናትሽን ተረጃትና ይቅር በያት ብቻሽን አትሁኚ ለአባትሽን እግዚያብሄር ይማረው ጋዜጠኛው ትግስተኛነህ የተተራመሰ ቤተሰብ
ተሙየ አድሜናጤናይሰጥህ ወድሜ❤አተጀግና እንበሳ ጎበዝ❤ነህ አላህ ይጠብቅህ❤ የዝህ ቤት ነገር አላልቅም አዳይ ወይይይይይ❤ጉድነዉ🎉🎉🎉 ተሙየ የሚኪን ነገር አድራህን ከጎነ አዳትርቅ እድራ
ማንም የቆመ ቢመስለው እንዳይወድቅ ይጠንቀቅ ይላል የእግዝአብሔር ቃል እውነት ነው መጠንቀቅ ይሻላል
ጀግናችን ተሜ እባክህን ከወንድማችን ሚኪ ጎን ሁንለት ከአሁን በፊትም አንተ ነበርክ የሆንከዉ ዛሬም ወደፊትም አተለየዉ እናም ስለምታደርገዉ ነገር ሁሉ እጅግ ከልብ እናመስግናለን
ታሙየ የኔጀግና ባለህበት አላህ ይጠብቅህ ሚኪ በጣም ተጎድቷል አሁን ባለበትሰ እደትነው ብቻከባድነው አላህ ይሶብረው ታሜ ካጠገብሁን ወድሜ❤❤❤
ተሙዬ ጀግናችን ሠላምነህ ሞክ ወንድማችን ጤንነቱ እንዴት ነዉ
እቺን ሞጥማጣ ሴትዬ መቀመቅ ማዉረድ ነበር የተረገመች ታስታዉቃለች በቤተሰብመሀል ገብታ የዲያቢሎስን ስራ የሰራችለት እሷ ናት የዚ ሁሉ ሴራ ዋናዋ እሷ ሆና የምትሞጣሞጠዉም እሷ ናት የተረገመች
በጉጉት ስጠብቀው ተሜ የሚስኪኖች አባት ክፉ አይንካህ
ሁለቱም ሚስቶቻቸውን ይቀያየሩ ምክንያቱም የመጀመሪያ ልጆቻቸው የባሎቻቸው አይደሉም ።።።
ተሜየ በርታ ለሁሉ ነገር ፈጣሪ ይርዳክ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
እንደው ይቅር ይበለን ፉጣ የለበሰችው ሴቱያ ግን ትንሽ እፍ ርት የሜባል የላትም እግዚኦ እፍተቤስ የትልቅ ቀላል እግዜኦ😢😢😢😢😢😢😢
ሌላ የደበቀችው ነገር ያለ ይመስል ክንፍ ክንፋቸውን አለቻቸው ያችኘዋ ተፀፅታለች አለመናገሯ እራሱ በውስጧ እየተቀጣች እንደሁ ያስታውቃል ደሞ ልጂቱ የትልቁ በሆነች ፈጣሪ በረዳው
ተሙየ እንኳን ደህና መጣህ ሚኪ እዴት ሆነ በጌታ እየተፀናና ነው ?😢😢
ይቅረ ተባባሉ አምላክ ጤናህን የመልስል ትልቅ መልክት ነዉ ያስተላለፋከዉ
ተሙ ሚኪን አጥናናው እሺ ተሙ እናመሰግናለን ተሙን የምተወዱ👍👍
ተስፍዬ ጥፍት የለዉም ከአንተ በፊት ነዉ የሚያዉቃትጥፍት ያለዉ ከ ባል እና ከሚስት ነዉ ስራ ባስ ጀመረህ ሰዉ ባደረገህ ተስፍዬ በጣም ዘመድ ይወዳል
እቺ ሴት እኮ ልክ ነች ሁሉም ጥፋተኛ አድርገዋት ነበር
ተሙየ ዕድሜና ጤና ይስጥህ አይዞህ በርታ
የእኔ ምክር ለዚህ ቤተሰብ ለልጆቹ ስትሉ ይቅር ተባባሉና እንደድሮአችሁ በሰላም ኑሩ የእግዚአብሔር ቃል ሁሉም ሐጢያትን ሠርተዋል የእግዚአብሔርም ክብር ጎሏችኋል ይላል🙏
ቃል የለኝም ተሙ ጀግና🎉🎉🎉
ይች መርዝ ማርታ የምትባል እድሉን እንዳትሰጣት አላስ ወራ አለች🎉🎉🎉
ተሙ ጀግናነህ በርታ ምኪ እንዴት ነው
Ephesians 2 አማ - ኤፌሶን
8: ጸጋው በእምነት አድኖአችኋልና፤ ይህም የእግዚአብሔር ስጦታ ነው እንጂ ከእናንተ አይደለም፤
9: ማንም እንዳይመካ ከሥራ አይደለም።
10: እኛ ፍጥረቱ ነንና፤ እንመላለስበት ዘንድ እግዚአብሔር አስቀድሞ ያዘጋጀውን መልካሙን ሥራ ለማድረግ በክርስቶስ ኢየሱስ ተፈጠርን።
ውላችውም ተግማምታችዋል ልጆቹ ያሳዚናሉ ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
ተሙ እንኳን ደና መጣ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉
አቤቱ ጌታ ሆይ የስንታችንን ጉድ ችለሀል 🥺🥺🥺 እባካችሁ ንሰሀ እንግባ 🙏🙏🙏
ተሙ ጀግናችን ኑርልን እራስህን ጠብቅ❤😊❤
ሰላምላተ ይሁን ተመስገን ሚኪያስ ዘሪሁን እደት አለ ከቶ እዳዉ ያነልይ አጅቴን ይበላዉን አይ💔💔💔💔💔💔💔💔😢😢😢😢😢
እና ደግሞ አባበይ የታመመህወ አባታችን እግዚአብሔር ይማርህ 😢😢😢😢አበወየ😢😢😢 እኔን እኔን😢😢😢እመብርሀን ትዳብስህ 😢ልጅቲቱ ደሞሞ አይዞሺ እህታለሜ አይዞሺ ጀግናነሺ እሊኒ አይዞሺ😢😢 የኔአባት ድነህ እንህይ😢😢😢😢