ተመልሰናል | በአዲስ መልክ | CD Sport

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 27 лют 2024
  • #girmachew_eniyew #sofonias_eniyew

КОМЕНТАРІ • 175

  • @user-zk5ml6cv3z
    @user-zk5ml6cv3z 3 місяці тому +7

    ያደረጋቹት ነገር አስደንጋጭ ነበር ያው ትምህርት ያገኛቹበት አጋጣሚ እንደነበር እርግጠኛ ነኝ። well come back 👆🏻

  • @user-ko6ct2ui8v
    @user-ko6ct2ui8v 3 місяці тому +3

    ግርምሽና ሶፊ እንኳን ደናመጠቹ መልከም ምሰረ ሰው ቡዙ ፈተነ ይበዘበታል ይህንን በብቀት አልፈቹ አሰተቹነል ጀግኖችናቹ በርቱልን

  • @BereketManuela
    @BereketManuela 3 місяці тому +11

    ሁሉም ነገር የሆነው ለበጎ ነዉ ። እግዚአብሔር ይመስገን 🙏

  • @tewodrostekle
    @tewodrostekle 3 місяці тому +5

    ምን አይነት ደስ እሚል ዜና ነው እንኳን ደህና መጣችሁ ምርጡ ድምፃችሁ ናፍቆኝ ነበር በነገራችን ላይ ግን ምንም ተፈጠረ ምንም ለእኒ ድምፃችሁ ከምንም እና ከማንም የማላወደድረው ስለሆነ እና ለጆሮዬ ስለሚስማማኝ ምርጫዬ ናቹና ደስ ብሎኛል እናተም እንኳን ደስ አላችሁ ዳይ ወደ ስራ ቦተውን ወይም ጣቢያውን መንገር እዳይረሳ

  • @ermiasmesfin2878
    @ermiasmesfin2878 3 місяці тому +3

    ወደ፡አየርሰአት፡ስለተመለሳቹ፡በጣም፡ደስብሎኛል

  • @Tesfaye-wale
    @Tesfaye-wale 3 місяці тому +3

    ደስ ሚል ዜና ደስታየ ወደር የለውም
    የናተን ድምፅ ለመስማታ ቅዳሜን በተስፋ እጠብቃለሁ

  • @user-pi2hp4rd1q
    @user-pi2hp4rd1q 3 місяці тому +1

    ሰላም ሰላም ግርሚሾ እና ሶፊ እካን ደናመጣቹ ድምፃቸውን ናፍቆን ነበር ሰላማቹ ብዝት ኢበል

  • @millaarsenal6291
    @millaarsenal6291 3 місяці тому

    ዋው!!!! እንኳን ደህና መጣችሁ🎉🎉🎉... በጣም ደስ ብሎኛል!!!
    CD sport❤❤❤

  • @NesruFekede
    @NesruFekede 3 місяці тому

    እንኳን ደህና መጣችሁ
    ውይይታችሁን በምስል ብታጅቡት ምርጥ ነው❤❤❤❤❤

  • @AshuAshu-jt1cm
    @AshuAshu-jt1cm 3 місяці тому

    በእውነት በጣም ናፍቃችሁኝ ነበር እንኳን በሰላም መጣችሁ

  • @aynye.mulatu7236
    @aynye.mulatu7236 3 місяці тому +2

    አረ ሶፊ እና ግርምሽ እኳን ደህና መጣችሁ ደስ የሚል ዜና እፉፉፉ🙏🙏🙏🙏🙏🙏በጣም ናፍቃችሁናል🔥

  • @Teddydemeke-np1qh
    @Teddydemeke-np1qh 3 місяці тому

    ዋው በእውነት በጣም ደስ ብሎኛል ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን የሚሠራ ሠው ሁሌም ፈተና አለበትና ጠንክራችሁ ስሩ

  • @anwarYessuf
    @anwarYessuf 3 місяці тому

    ዋው በጣም ነው ደስ የሚለው እንኳን መጣችሁ በጣም ነው የምትናፈቁት

  • @mujibmohammed9138
    @mujibmohammed9138 3 місяці тому

    በጣም ናፍቃቹን ነበር እንኳን ደህና መጣቹ

  • @ZeKi-ee1sw
    @ZeKi-ee1sw 3 місяці тому +1

    እንኳን ደህና መጣቹ ምርጥ የስም ስያሜ ይዛቹ ከች አላቹሉን

  • @TekluAge-ke7in
    @TekluAge-ke7in 3 місяці тому

    ደስ ሲል ሁልጊዜም ከጎናችሁ ነን በርቱልን 2bro
    ደግሞ ሁልጊዜም እውነት ያሸንፋል

  • @user-ud2yb2gv7q
    @user-ud2yb2gv7q 3 місяці тому

    በጣም ደስ የሚል ዜና ነው ተናፍቃቹሀልልልልልልል ፈጣሪ ከናንተ ጋር ይሁን

  • @Sol-rc8qt
    @Sol-rc8qt 3 місяці тому +2

    ወይይይይ ምን አይነት ደስ እሚል ዜና ነው ግርምሽ እና ሶፊ እንኳን ደህና መጣችሁ ምርጡ ድምፃችሁ ናፍቆን ነበር ዋውውውውውውው ❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @user-iw4kg4dc7l
    @user-iw4kg4dc7l 3 місяці тому

    በጣም ነው እምወዳችሁ ናፍቃችሁኝ ነበር እንኳን ደና መጣችሁ

  • @mezeretworku3030
    @mezeretworku3030 3 місяці тому

    ስለ ሁሉም እግዚአብሔር ይመስገን🙏 በጣም ደስ ይላል በመቤቴ ቀን ተናፍቃችሁ ነበር 💐

  • @samuelnatneal
    @samuelnatneal 3 місяці тому

    የሀላው መማርያ እና መንደርደሪያ ስለሆነ የፊቱ ትንሳያቹህን ይምታዩበት ያድርግላቹ መልካም እድል

  • @YisfaYisfa
    @YisfaYisfa 3 місяці тому

    ደስ የሚል ዜና ነው እንኳን ደስ አላችሁ

  • @AbduArsenal-wy4tw
    @AbduArsenal-wy4tw 3 місяці тому

    ዋዉ በጣም ደስ ይላል ❤

  • @ethiopiahagera5611
    @ethiopiahagera5611 3 місяці тому +1

    እናተ ስጠፉ ኳስ አስጠልቶኝ ነበር እንኳን ደና መጣቹ

  • @SurafelGebremariam
    @SurafelGebremariam 3 місяці тому

    ማርያምን ናፍቃቹኝ ነበር ትመቹኛላቹ🔥🔥

  • @abitygirma8703
    @abitygirma8703 3 місяці тому +1

    Wow በጣም ደስ ይላል ናፍቃችሁን ነበር ግርምሽ ሶፊ እንኳን በሰላም መጣችሁ 🥰🥰🥰❤❤❤

  • @debebewogderese8712
    @debebewogderese8712 3 місяці тому

    Thanks to meet you again.

  • @FshaMek
    @FshaMek 3 місяці тому

    እንኳን ደህና መጣችሁ ተናፋቂዎቹ ወንድማማቾች ጋዜጠኞች ግርምሽ እና ሶፊ ፈጣሪ የተመሰገነ ይሁን እንደጠላት ወሬ በዛው እንኳን አልቀራችሁብን😘
    ስለመጣችሁ በጣም ደስ ብሎኛል!😘

  • @abeba1
    @abeba1 3 місяці тому

    ደስ ሲል እንኳን ደና መጣችሁ ተናፍቃችሁ ነበር🎉❤

  • @sisaywubie
    @sisaywubie 3 місяці тому

    እንኳን በሰላም ተመለሳችሁ

  • @amandeneke
    @amandeneke 3 місяці тому +3

    እንኳን በሰላም ወደ አየር ተመለሳችሁ። ስገምት አራዳ ኤፍኤም

    • @zeharaadem
      @zeharaadem 3 місяці тому

      ሠላምእኳንደህናመጣችሁ

    • @user-vk5qy6zi7l
      @user-vk5qy6zi7l 3 місяці тому

      Beteneshu le 1de qen 2 seat tentane entebkalen😂

  • @user-pp1dn4td9s
    @user-pp1dn4td9s 3 місяці тому

    Wow well come

  • @mukamilmohammed6862
    @mukamilmohammed6862 3 місяці тому

    wow welcome back ❤

  • @munaRaya48910
    @munaRaya48910 3 місяці тому +1

    እንኳን በሰላም መጣቹልን ምርጦቻችን🙏❤❤❤

  • @AbubakerAkmalGunners
    @AbubakerAkmalGunners 3 місяці тому

    Welcom ግርምሽ ሶፊ ምሽቴን አሰመረቹት በድገሚ እንከን ደነ መጠቹ ❤❤❤❤❤❤ ምንጠቢየ ይሁን አገገችሁን ETIO FM YIMASLAGNAL

  • @user-ps8lw5sd6l
    @user-ps8lw5sd6l 3 місяці тому

    እንኳን ደና መጣቹ

  • @z1zz954
    @z1zz954 3 місяці тому

    በጣም ደስብሎኛል ❤
    ግርማሽ ጎል ይሰተኛል 😂
    We love u guys from eritrea

  • @matiyasdereje-gm6ys
    @matiyasdereje-gm6ys 3 місяці тому

    ዋውውውው ❤❤❤❤

  • @semberesaytefakakale8103
    @semberesaytefakakale8103 3 місяці тому

    እንደ ፍንዳታ ጐረምሳ እየዞራቹሁ ከመደባደብ ይሰዉራቹሁ አሜን ትርታ ሬዲዮ የእኛ ነዉ ሰትሉ ነበር እኮ እናሰ

  • @DewatiDewati-zn1oj
    @DewatiDewati-zn1oj 3 місяці тому

    እንኳን ደሕና መጣቹሕ

  • @fuadseman8209
    @fuadseman8209 3 місяці тому

    Wel come back

  • @EsyasAfe-lq4ln
    @EsyasAfe-lq4ln 3 місяці тому +1

    ❤❤❤❤❤ ooooo wow amazing serious well came to back 143

  • @akiyaseyfu9937
    @akiyaseyfu9937 3 місяці тому

    ውይይይይ በጣም ናፍቃቹኝ ነበር ወድሞቼ እኳን ደና መጣቹ

  • @tebaberwelde9567
    @tebaberwelde9567 3 місяці тому

    እንኳን ደህና መጣቹ

  • @user-eh3ti5gd6m
    @user-eh3ti5gd6m 3 місяці тому

    ሁሌም አድናቂያችሁ ነኝ ሰሞኑን ግን ጭር አድርጋችሁን ነበረ በሰላም ሥለተመለሣችሁ ዴሥ ብሎኛል ወንድማማቾቹ ሥታምሩ

  • @SalaSala-mb1sd
    @SalaSala-mb1sd 3 місяці тому

    እንካን ዳና ማጣቹ በታም ደስ ብሎኛል

  • @ermiasmesfin2878
    @ermiasmesfin2878 3 місяці тому

    እግዚሀብሄር፡ይመስገን፡ሁሉነገር፡ለበጎ፡ነው፡፡የሆነው

  • @deamcurve6489
    @deamcurve6489 3 місяці тому

    Keep it up

  • @gezeyemecheal8845
    @gezeyemecheal8845 3 місяці тому

    እንኳን ደህና መጣችሁ ይህ ድምፅ ተናፍቆ ነበር ነገሮች ሁሉ ለበጎ ነው

  • @hayatushamil5874
    @hayatushamil5874 3 місяці тому

    እንኳን ደህና መጣቹልን ተናፋቂዮች❤❤❤

  • @tekalgnshimels2970
    @tekalgnshimels2970 3 місяці тому

    Welcome Back hulem abren nen.

  • @user-fs5rr6uj9f
    @user-fs5rr6uj9f 3 місяці тому

    Wow well come Grish and Sofi

  • @user-sl2gh9bv7i
    @user-sl2gh9bv7i 3 місяці тому

    enkan dena metachi❤❤❤❤❤

  • @user-ik6pl2sx6d
    @user-ik6pl2sx6d 3 місяці тому

    Wow Girmshi &Sofi Congratulations thank God

  • @user-yo2eq6pr1s
    @user-yo2eq6pr1s 3 місяці тому +1

    ዋው ዋው ዋው ዋው ዋው ቡም ቦናዛ ሶፊ

  • @mensurmuhdin9524
    @mensurmuhdin9524 3 місяці тому

    እንኳን ደና መጣቹልን❤

  • @abelmehiretu9182
    @abelmehiretu9182 3 місяці тому

    Welcome back sofi and girmsh i really miss you congratulations

  • @melkamuambaw2349
    @melkamuambaw2349 3 місяці тому

    እንኳን ደህና መጣቹሁ

  • @AEstifanosIsrael
    @AEstifanosIsrael 3 місяці тому

    Well come

  • @KeteAbdi
    @KeteAbdi 3 місяці тому

    Wel come entebikalen

  • @user-xi6zf7ho8e
    @user-xi6zf7ho8e 3 місяці тому

    Nice

  • @kalkidanlibas1023
    @kalkidanlibas1023 3 місяці тому +1

    ሥለተመለሣችሁ ደሥብሎኛል

  • @tedsol
    @tedsol 3 місяці тому

    Welcome

  • @AdisuTadesse-mo8hy
    @AdisuTadesse-mo8hy 3 місяці тому

    Enkoannn dena metachu dessss blogal❤❤😊😊😊

  • @user-iy5pk5vg4o
    @user-iy5pk5vg4o 3 місяці тому

    wow welcome

  • @tilahunfikadu2657
    @tilahunfikadu2657 3 місяці тому

    እንኳን ድና መጣቹ ወንድሞቼ ስላማቹ ይብዛ

  • @KeteAbdi
    @KeteAbdi 3 місяці тому

    ትመቹኛለቹ

  • @alayudamite5955
    @alayudamite5955 3 місяці тому

    እንኳን ደህና መጣችሁ ተናፍቃችኋል

  • @ayeledamte141
    @ayeledamte141 3 місяці тому

    እንኳን በሰላም መጣቹህልን የኛ ተወዳጆች

  • @YisakYilmaYisakYilma
    @YisakYilmaYisakYilma 3 місяці тому

    Wawwww❤❤❤❤ hulgzem classic ena danamik

  • @hayatendris5829
    @hayatendris5829 3 місяці тому

    welcome grmsho and sofi😍😍
    yale enante football yastelal

  • @sidjemal1215
    @sidjemal1215 3 місяці тому

    Wow wow

  • @ethiopiawent
    @ethiopiawent 3 місяці тому

  • @FishBZA
    @FishBZA 3 місяці тому

    ግን ሰው ስለሚቀና ነው በኔ ዘመን ወንድማማቾች ኮሚታተር በአንድ የሬድዮ ጣቢያ ማየቴ እንደ ስፖርት አድማጭ የሚያስደስት ነው።Never Give Up.

  • @mulualemabera8083
    @mulualemabera8083 3 місяці тому +1

    በርቱልን ለማንም ዕጅ እንዳትሰጡ።

  • @Mina77-hc4ru
    @Mina77-hc4ru 3 місяці тому

    Betam dess ylal

  • @AnchiSister
    @AnchiSister 3 місяці тому

    welcome

  • @MintesnotGetu-rc4yw
    @MintesnotGetu-rc4yw 3 місяці тому

    CD SPORT 🔥🔥

  • @businesshome814
    @businesshome814 3 місяці тому

    Real brothers

  • @dessalegnfentahun3655
    @dessalegnfentahun3655 3 місяці тому

    waw, well come. don't forget, whatever the weather we are with you guys.

  • @MeleseMeseleku
    @MeleseMeseleku 3 місяці тому

    የኔ ምርጦች እንካን በደህና መጣችሁ በምን ጣበያ እንጠብቃቹ

  • @ASHENAFI714
    @ASHENAFI714 3 місяці тому

    Welcome back giramcho and Sofia
    Woow woow woow boooooom boooooom bonza bonza bonanza
    Thanks God❤❤❤❤❤❤❤❤
    Ashe Ka South Africa Jonnseburge

  • @user-lq1fw7vc4q
    @user-lq1fw7vc4q 3 місяці тому

    ❤❤❤❤

  • @tebelay
    @tebelay 3 місяці тому

    Well come back guys.

  • @gfyf6139
    @gfyf6139 3 місяці тому

    እንኳን ደህና መጣችሁ ግርምሽና ሶፊ
    ግን እስከዛሬ በመጥፋታችሁ ትቀጣላችሁ ።በተረፈ በጣም ናፍቃችሁን ነበር ። የሬዲዮ ግምቴ Fm Addis OR Arada fm

  • @user-vg3bn6dc8v
    @user-vg3bn6dc8v 3 місяці тому

    ❤❤❤❤❤❤

  • @abbuzakir7501
    @abbuzakir7501 3 місяці тому +1

    We'll come..Girmy and sofi.

  • @yohannes0230
    @yohannes0230 3 місяці тому

    wel come

  • @pcsoft06integrators65
    @pcsoft06integrators65 3 місяці тому +1

    welcome 😮😮😮😮

  • @AmareSiyum-zm3lc
    @AmareSiyum-zm3lc 3 місяці тому +1

    ቅር አስኝታችሁን ነበር ለማንኛውም እንኳን ደህና መጣችሁ

  • @wasyhunnigatu9939
    @wasyhunnigatu9939 3 місяці тому

    ይመቻቹ

  • @Misarudin756
    @Misarudin756 3 місяці тому

    ❤ Baxami Nafkacunu🎉🎉🎉

  • @yonisamson7708
    @yonisamson7708 3 місяці тому

    2 brothers ❤❤

  • @user-qy2jy2hu1p
    @user-qy2jy2hu1p 3 місяці тому

    ሁሉም ልብጎ ነው በታርት 96.7 እንትን ምግይት እንችላለን?

  • @user-nz1zq1gl6d
    @user-nz1zq1gl6d 3 місяці тому

    Well come back sofi and girmish

  • @WaltengusAyele-iy5wo
    @WaltengusAyele-iy5wo 3 місяці тому

    እንኳንም በሰላም መጣችሁ

  • @mekuriaaweke1072
    @mekuriaaweke1072 3 місяці тому

    well come germshe

  • @gethabesha4793
    @gethabesha4793 3 місяці тому

    እንኳን ደህና መጣችሁ ምርጦቼ

  • @mubemube1237
    @mubemube1237 3 місяці тому

    😍😍😍

  • @EbnuSeid
    @EbnuSeid 3 місяці тому

    እንኳን ደህና መጣችሁ