ሀኑን ( ሙሉ ክፍል )

Поділитися
Вставка

КОМЕНТАРІ • 231

  • @huntern5813
    @huntern5813 2 роки тому +6

    Hanun bye yekfle girgda lay sefyalw 🎭🎭❤️

  • @TsigeredaEshetu-g5j
    @TsigeredaEshetu-g5j Рік тому

    ዋው ዋው ❤ አተራረክህ ልዩ ነው ታሪኩም ደስ ይላል

  • @Wewewe9613
    @Wewewe9613 Рік тому +2

    ሀኑን ደጋግሜ አዳምጬ የማይሰለቸኝ ይረካ

  • @meskeremegza1448
    @meskeremegza1448 3 роки тому +16

    ፀግሽዬ አንተ የተባረክህ ነህ ይሄን አስቀያሚ የስደት ሕይወቴን ከአንተ ጋር ብዙውን ችግሮችን እያሳልፍኩኝ ነው ተባረክልኝ ጥበብ በአንተ ውስጥ ብቻ ታየችኝ😍😍

  • @HhVg-jp8dq
    @HhVg-jp8dq 10 місяців тому

    ዋው ❤ ነበረ

  • @HiyabKassahun
    @HiyabKassahun Рік тому +1

    betam des yemil tereka nw🤗 hanun ke ene semua des telalech

  • @chereqatube7582
    @chereqatube7582 Рік тому

    ክበርልን ፀግሽ

  • @hanashambel1907
    @hanashambel1907 11 місяців тому

    ጸግሽዬ እናመሰግናለን እኔ ስራ እየሰራሁ ስለሆነ እምሰማው በጣም ነው ደስስስ እያልን ምከታተለው አመሰግናለሁ ግን ለመኮመት ብዙም ስለማይመቼኝ ዛሬ በዚችው ላሳውቅ ብዬ ነው ይመችህ

  • @MESERETale-nm5sh
    @MESERETale-nm5sh Рік тому +1

    ፀግሽ ትለያለህ በቃ የመዳምን ስራ ያለድካም በድስታ ያልቃ ፀግሽ ድምፃህ ልዬ ነው ሰላምህ ይብዛ

  • @raniy598
    @raniy598 2 роки тому +1

    በናትህ ኡፍ የምር ያላማካበድ ያተን ትረካ ብቻ ነዉ የሚመቸኝ ወረቢ ሙሉዉን ብትተርክልን ደሰ ይለኝ ነበር 9ትረካህን ደስ ብሎኝ ሰምቻለሁ ከኔ አልፊ ለሰወቺም አዳምጡት እያልኩ ሸር አርጊለሁ

  • @እናቴኑሪልኝ-ለ3ረ
    @እናቴኑሪልኝ-ለ3ረ 9 місяців тому

    ደግሜ ሰማሁት ሁሌም አዲስ

  • @birukititesfaye790
    @birukititesfaye790 3 роки тому +13

    አንዳንዴ ሲሳቅልን፣ አንዳንዴ የተወደድን ሲመስለን፣ የልዩነት መስመር ደብዝዞ
    አይታየንም አይደል በመንገዴ ላይ ለዓይን የማትታይ ቀጭን ክር መዘርጋቷን አላየሁም ነበር፡፡ያች ክር ናት ጠልፋ የጣለችኝ፡፡ ውድቀቴን ያከፋው ክሩ አይደለም፤የተንደረደርኩበት ፍጥነት እንጂ፡፡ ሐኑን😔😢❤ #ሐኑን አሌክስ_አብርሃም 👌👏
    #Alex_Abreham ፀግሽዬ እምወድህ 🥰 እናመሰግናለን ❤🙏

  • @Honey-v8f
    @Honey-v8f 10 місяців тому +1

    በብልጠት የሚገነባ ትዳር የለም ❤

  • @ሀብታምየናትዋውድ
    @ሀብታምየናትዋውድ 3 роки тому +1

    ለተሰጠክ ጣፋጭ ፀጋ እግዚአብሔር ይመስገን ፀግሽ በጣም ደስ የሚል ታሪክ ነው ታሪኮችክን ስሰማ መንፈሴ ይታደሳል አንዳንዴማ ባለ ታሪኩዋ እኔን እስከሚመስለኝ እመሰጣለው

  • @etagegnaddissu2841
    @etagegnaddissu2841 Рік тому

    Wow what s beautiful story. Thanks .

  • @emuyadesya
    @emuyadesya 3 роки тому +3

    ጸግዬ የሀገሬ ጉዳይ አስጨንቆኝ እራሴ ሊፈነዳ ነበር እስቲ ባንተ ድምጽ ልደመም ለማንኛዉም ምንም ነገር ብታቀርብ ትመቸኛለህ ይመቺህ ጸግሽ ዉስጤጤጤጤጤጤጤጤጤ ግን አትጥፋብንንንን እባክህ

  • @piah4353
    @piah4353 2 роки тому

    በጣም ደስ የሚል ትረካ ነዉ መጨረሻዉ የሚያጓጓ

  • @ሰላምየጌታልጅ-ከ7ነ
    @ሰላምየጌታልጅ-ከ7ነ 3 роки тому +7

    አይ ወንድልጅ የሚያፈቅረውን እንጂ የምታፈቅረውን አይወድም ይገርማል !!!!😘😘😘😘😘🙏🙏🙏🙏እናመሰግናለን ፀግዬ

  • @ma9546
    @ma9546 3 роки тому +1

    ፀግሽ ሰለም እበክህ ዴርቶ ጋዳን ተርክልን

  • @aliseman7491
    @aliseman7491 Рік тому

    አስማት ነህ 👌

  • @HudaYusuf-j8h
    @HudaYusuf-j8h Рік тому

    ልቤ በደታ ሞላ wow በጣም ደስ ይላል።በቃ ምን ልበል ሁፍ

  • @yirgalemmammo6856
    @yirgalemmammo6856 3 роки тому +2

    ቆንጆ ታሪክ ቆንጆ አተራረክ እናመሰግናለን፡፡

  • @RahmaRahma-io5eu
    @RahmaRahma-io5eu 3 роки тому +2

    የሀኑን አባት ደስ ስሉ
    ውብ አቀራረብ ውብ ታሪክ

  • @yetsigelejsarontsige9707
    @yetsigelejsarontsige9707 3 роки тому +14

    እንኳን በሰላም መጣህ ፀግሽዬ ይሄን መጸሀፍ ቡዙ ሰው ተርኮታል ግን ያንተ ልዩ ነው እናመሰግናለን እግዚአብሔር ያበርታህ

  • @salameskyas3437
    @salameskyas3437 3 роки тому +1

    በጣም ደስ ይላል በጥረት የተመሰረተ ትዳር መቺም አይቆምም በፍቅር የተገነባ ትዳር ግን ሁሎም ያረጀ ቢመስልም ይለመልማል ።ክብር ለተራኩው

  • @mariamali9718
    @mariamali9718 3 роки тому

    በጣም በጣም መሣጭ ትረካ ነዉ ደጋግሜ ነዉ የሠማሁት ተባረክ

  • @fikerasfaw2668
    @fikerasfaw2668 3 роки тому +2

    በጣም እናመሰግናለን ፀግሸየ ቶሎ ቶሎ ና

  • @Asiya-123Asiya-12
    @Asiya-123Asiya-12 5 місяців тому

    የሰውልጂ የኔ ነው አይባልም ስሜቱን ያስቀድማል ብቻ ሁልግዜም እራስን ማመን ከፍጣር ቀጥሎ ይሻላል

  • @meazagashuchaksa6514
    @meazagashuchaksa6514 3 роки тому

    wow mert ena asetmari tarik ena degmo aterarkhe demtsh tarikun yalmselchte endisma yegabzal berta

  • @tigistbedada8986
    @tigistbedada8986 3 роки тому +13

    ውይ ፀግሽ አይንን ጨፍኜ ነበረየማዳምጥህ ለካጨርሰሀል
    Part 2 ቢኖረው

  • @delinaabraham1574
    @delinaabraham1574 3 роки тому +4

    My favourite narrator. I can listen to you all day long. Keep going , Sir.

  • @mahratsmahrats653
    @mahratsmahrats653 3 роки тому +2

    ዋው ፍቅር አሸናፊ ነው ፀግሽዬ አትጥፋብና

  • @tedyshalom9285
    @tedyshalom9285 3 роки тому +1

    Thank you so much. I don't know why I was crying since hanun called him and tell him what happened Lord its bitter

  • @habiibjames9136
    @habiibjames9136 3 роки тому

    አብርሽ ከልብ አመሰግናለሁ ብቻኝነቴን የመጽነነዉ በትረከ ነዉ አትጥፈ አብርሽ 🙏🙏🙏

  • @R_C-yx6ce
    @R_C-yx6ce Рік тому

    በጣም ደስ ሚል ታሪክነው በጣም ነው ማመሰግነው ግን አንድ ቅሬታ አለኝ መጨረሻውን ብቋጭልን ደስ ይለኛል

  • @ephremtamirat6280
    @ephremtamirat6280 Рік тому

    እዉነታ ነዉ እናመሰግናለን

  • @እሙእዮብ
    @እሙእዮብ 3 роки тому +4

    ፀግሸየ እግዚአብሔር ይጠብቅክ ድምፁክ ዋውነው 😍በስስትነው ሁሌ እማዳምጥክ አትጥፋብን

  • @ፅናት-ለ4ኸ
    @ፅናት-ለ4ኸ 3 роки тому +1

    በጣም ተመሰጨ ነው ያዳመጥኩት አሁን እኔኑ የእኔኑ ነፍስ መሰለችኚ

  • @Bec-y3q
    @Bec-y3q 3 роки тому +3

    አሌክስ በጣም እናመሰግናለን ! አራተኛ ጌዜ ነው አሁን ሥሰማዉ። Thanks Tegshe !

  • @teshgech5677
    @teshgech5677 9 місяців тому

    Wowww bewnet gobz neh wendme 🙏🥰

  • @medinaumer1462
    @medinaumer1462 3 роки тому

    ፀግሽ በጣም ደሰ የሚልነው አመሰግናለሁ

  • @tamrattariku7564
    @tamrattariku7564 3 роки тому +5

    የሚገርም አተራረክ ነው። ሳይሰለቸኝ ነው ያዳመጥኩት። የራስህን ታሪክ የምታወራ ነው የሚመስለው። በርታ አመሰግናለሁ።

  • @assiassi9863
    @assiassi9863 3 роки тому

    ስላም ፀግሽዬ ፍቅር ይሉሀል እንዲ ነው ፍቅር አንዳች አያል ነገር አለው።

  • @عبودالزهراني-د8م
    @عبودالزهراني-د8م 3 роки тому

    ፅግሽየ በጢም ዴሥ የሚል ታሪክነዉ እናመሠግናለን💘💘💘💘💘💘💘💘

  • @kidsafomiyaafomiya1057
    @kidsafomiyaafomiya1057 Рік тому

    ፀግሽ ማስታወቂያ በዛ ቲኒሽ ቀንሰወ 🙏🏽🙏🏽

  • @ameleyena3765
    @ameleyena3765 3 роки тому +2

    እንኳን ደህና መጣህ !!!
    ጥያቄ እነዚህ በጣም ደስተኞችን እንዴት ቀረፅካቸው ጭንቀትን የጣሉ ሰዎች

  • @yetsigelejsarontsige9707
    @yetsigelejsarontsige9707 3 роки тому +3

    ጨፋሪዎቹ እዴት ደስ እደሚሉ ከደስታቸው ደሰታን አግኝቼአለሁ😘😘😘😘

  • @adenaadena982
    @adenaadena982 3 роки тому

    ፀግሽ እናመሰግናለን እባከክ አትጥፋ ትችላለህ አይገልፅህም ዋዉ

  • @faizaendris3307
    @faizaendris3307 3 роки тому +1

    Wow hanuya, abo endesewa afekari yadergen❤️❤️, heran gin tekymeshalehu 😳, tsegeshi best performance and book I love it .

  • @umunabel7583
    @umunabel7583 3 роки тому +2

    ፀግሽ የጠፋ ሰው እንኳን ደህና መጣህ😍

  • @selammoges4277
    @selammoges4277 3 роки тому

    Wowwww tegeschye bewnet endet desss yemel tereka wow yefeker hayalenen men deres endehone ewnet new ewnet new ewnetegawem feker kerestos new betam enamesegenalen wedem alem atetfaben

  • @fiyorysari9137
    @fiyorysari9137 3 роки тому +2

    ጸግሽ በጣም እናመሰግናለን❤🙏

  • @fekadulidet752
    @fekadulidet752 Рік тому

    ❤❤❤loved it betamm

  • @heregewoinenatuannafaki3686
    @heregewoinenatuannafaki3686 3 роки тому

    እናመሠግናለን ፀግሽ ልዬ ነህ ድምፅህ
    ማራኪ ነው

  • @rozitube1974
    @rozitube1974 3 роки тому

    ዋው ትረካ!!!!

  • @rutamebratu1851
    @rutamebratu1851 2 роки тому

    ዘግሽዬ 💟💟💟💟💟👍👍

  • @hayatmaryy7606
    @hayatmaryy7606 2 роки тому

    ዋው ምርጥ ታሪክ ነው♥😔

  • @bilisuma6267
    @bilisuma6267 2 роки тому

    Wow wow thank you so much

  • @simretfaye6133
    @simretfaye6133 3 роки тому

    ይህን ትረካ ሌላ ሰው ተርኮት ሰምቼዋለሁ ።ግን አንተ ስለምትየርከው ሰግሜ እየሰማሁት ነው።

  • @እላናጎንደሬዋ
    @እላናጎንደሬዋ 3 роки тому +1

    በርታ ❤️❤️❤️❤️ ወንድማችን

  • @engdaworktsegawu
    @engdaworktsegawu Рік тому

    "ሚስት የለኝ ድስት የለኝ ደግ ዘመን"😂😂😂

  • @zuziyoutubeapp6879
    @zuziyoutubeapp6879 3 роки тому +1

    Wooow ደስ silu ketay yelem 🙏❤

  • @sadoressei6625
    @sadoressei6625 3 роки тому

    Tsegesh thanks a lot !!

  • @merondejene1579
    @merondejene1579 Рік тому

    ሰላም ❤❤❤ ፀግሽ
    ወይኔ ከዚህ ትርካ እጅግ በጣም ብቻዬን..... እንደ እብ የሳኩበት እናም የወደድኩት ቃላት
    ምክንያቱ ይለያይ እንጂ የሚበዛው ትዳር ቀኝ ግዛት ነው 😂😂😅 ደግሞ ሌላው ኤራን
    እህህ እህ እንዴት ነው ትለኛለች ጣትዋን እንደሹካ እፊቴ ላይ አጨብርራ 😂😂😅ምስኪን በእውነት አንተ ምርጥ ተራኪ ነህ!! ያንተን ሰምቼ ሌሎች ሲተርኩ አተራርካቸው ያበሳጨኛል ለማንኛው አመሰግናለው❤

  • @ሄዋንኢትዮጵያዊት
    @ሄዋንኢትዮጵያዊት 3 роки тому

    በርታልን ፀግሽ እናመሰግናለን

  • @የባራሃዋረብታኛ
    @የባራሃዋረብታኛ 3 роки тому

    ፀግሽ እንኳን። ማጣካልኝ😍😍😍😍

  • @emuyadesya
    @emuyadesya 3 роки тому +11

    ምን አይነት እድለኛ ነህ በዚህ የ ሰዉን እንከን ልክ እንደስራ ቁጭ ብለዉ ከሚያራግቡ ዩቱበሮች እና የሠዉን ስራ በሚጣጣልበት ዘመን ኮሜንትህን ሳነብ አንድ ሰዉ ከአድናቆት ዉጪ ሌላ ነገር ያለ የለም ለዚህም መልስ በቃ ትችላለህህህህህህህህህህህህህህህህህህህ ተሰጥቶሀል ያንተም ብርታት እንደዛዉዉዉዉዉ👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @belayenshaeylegobeaw4834
    @belayenshaeylegobeaw4834 3 роки тому

    እናመሰግናለን ፀግሺ ወንድማችን

  • @hayatali7269
    @hayatali7269 Рік тому

    ዋው❤😢 ፍቅር እኮ

  • @እመቤቴአቺንያመነማንአፈረ

    ደስ የሚል አተራረክ👍👍👍👏👏👏❤❤❤

  • @samerasamera2251
    @samerasamera2251 Рік тому

    ሀኑንን ሌላክፍልየለውም በጣምደሥይላል❤❤

  • @tsigekasaye5960
    @tsigekasaye5960 2 роки тому +1

    ልብ ውስጥ ያለ እውነተኛ ፍቅር ፀንቶ እንደቆመ አለታማ ተራራ ነው ንፋስም ጎርፍም አይንደውም ! በዚህ ትረካ ውስጥ ያየሁት ይሄንኑ ነው

  • @eframtesfa9111
    @eframtesfa9111 3 роки тому +5

    ጸጎሽ አኔ እምኖረው uk ነው በጣም እስተረስ አለ ከዛ እስትረስ እምወጣው ያንተን ትረካ እያዳመጥኩ ነው ለኔ ትረካሕ በጣም ነው እምከታተለሑ በተለይ የፒያሳዋን ወፍ ትረካ በጣም ወድጄዋለሑ በርታ ዞላ uk

  • @lijmilytube1553
    @lijmilytube1553 3 роки тому

    እንኳን ደህና መጣህ ፀግሸ

  • @dochodocho8126
    @dochodocho8126 2 роки тому

    Thank you!

  • @eiualtarik1055
    @eiualtarik1055 3 роки тому

    Tsegeshe enedew muluwen beterekelen betam dessss yelenal 💖

  • @tizumk
    @tizumk 3 роки тому

    Thank you Tsgesh 🙏

  • @aloooaloo2480
    @aloooaloo2480 3 роки тому

    እንኳን ሠለም መጣህ ፀግሺ

  • @ሸዋይፋትየጣናዉሞገድ

    መፀሐፍት በጣም ነዉ የምወደዉ ልቤን ስርስር ያደረገኝ ድርሰት ሀኑን እና አሌክስ 😢😢😢 ካሺ አለበል ሰላም ባለ ጥርሱ እረገፈ 😃😃😃😃😄😄😄

  • @balloutphone7594
    @balloutphone7594 3 роки тому

    Tsagish enkon beselam metak👍👍

  • @emuyadesya
    @emuyadesya 3 роки тому

    ኸረ ጸግሽሽሽሽሽ አትጥፋብን በናትህህህህህህ

  • @regeobalcha6995
    @regeobalcha6995 3 роки тому +2

    ሕዝባችን ግብዝነቱ ዝሆን ችሎ የማይሸከመዉ ነዉ:: ተዉሸት ትዳር የዉነት ፍቺ ፅድቅ ነው ! BINGO !

  • @hamdiaame5184
    @hamdiaame5184 2 роки тому

    Thanks lovely 😍

  • @sarajosh7261
    @sarajosh7261 2 роки тому

    Thank you

  • @abenezerabate4502
    @abenezerabate4502 3 роки тому

    Bravo Abrar. Fantastic Narration

  • @MesiAbi-x3w
    @MesiAbi-x3w 5 місяців тому

    Wadeeeeeeeeee naw bagaegaw shalmaw nbre tekeklega wesana naw sentu naw bamyehon hiwat yamhonawen teto eyatmam yamenore ❤🎉🎉🎉🎉 kanza weste enkwan 1.2. Alkaw. Tsageshya amsagenlaw teru tarek naw

  • @ekeramemuhamdeawole424
    @ekeramemuhamdeawole424 3 роки тому

    ጸግሽ እዴትነህ በጣም ውዴሁነሃል በሠላምነው

  • @mameeuntue7673
    @mameeuntue7673 3 роки тому

    እንኲን ደህና መጣህ ፀግሽ

  • @የአብስራ-ጘ1ጀ
    @የአብስራ-ጘ1ጀ 3 роки тому

    ዋው በጣም ደስ ይላል

  • @ሌላሰው-ደ6በ
    @ሌላሰው-ደ6በ 3 роки тому

    ሀኑን የኔ ፍቅር ፀግሽ tanx 😍

  • @HhVg-jp8dq
    @HhVg-jp8dq 10 місяців тому

    ምናለ ደርቶጋዳን በዝህ ድምፄ ብተርክልን ፀግሺ

  • @henoktassew5884
    @henoktassew5884 2 роки тому

    yenenewa hanun betam eyenafekechign new....man tihon🤔🤔🤔🤔

  • @azizatowfik6707
    @azizatowfik6707 3 роки тому

    Wow well done thank you

  • @leyltube3658
    @leyltube3658 2 роки тому

    እፍፍፍፍ በጣም ደሲላል

  • @habiibjames9218
    @habiibjames9218 3 роки тому

    😭😭😘😘😘🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏just tnk you

  • @rahimareem1880
    @rahimareem1880 3 роки тому +1

    ዋው ፀግሽ ስራዎችህ ውስጤ ናቸው በርታ ስራ ላይ ሆኜ ስለ ማዳምጥ በብዝሀት ቴሌግራም ላይ ነው ምከታተላችሁ ።

  • @alainaln9868
    @alainaln9868 3 роки тому

    ጸግሽ እንኳን ደህና መጣህ

  • @danielzerubabel3859
    @danielzerubabel3859 3 роки тому

    Love you’re story selections

  • @goldcar2924
    @goldcar2924 3 роки тому

    ጸግሸ አድናቂ ነኘ

  • @natsudany3655
    @natsudany3655 3 роки тому

    እንኳን በሰላም መጣህ እናመሰግናለን