Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
ምርጥ ድንቅ አተራረክ ጸግሽ ውብ ድምፅ በሌላ አሪፍ ስራ እጠብቅሀለሁአመሰግናልሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
የ እንጀራ አባቱስ
ፀግሽ በጣም እናመሰግናለን! የመፀሀፉ መጨረሻ ግን አልተመቸኝም!
ማንበብ በተውኩበት ዘመን የተገኘህ አስደሳች ተራኪ ነህድምፀ መረዋ Dieu te bénisse
ድምፅህ ፡ በጣም ፡ ልዩ ፡ ነው ፡ ታሪኩ ፡ እንዲመስጥ ፡ የሚያረገው ፡ ድምፅህ ፡ ነው ፡ ስነዳ ፡ ልተኛ ፡ ስል ፡ በአንተ ፡ ትረካ ፡ ነው ፡ ተባረክ
ሰዎች እኔ ከፀግሽ ድምፅ ፎንቃ ሳይዘኝ አይቀርም በፀሎታችሁ አስቡኝ እህታችሁ ነኝ ከኮንታ ፀግሽዬ ትመቸኛለህ የምር በርታ ብሮዬ
ዋው የአተራረክ ችሎታህን አለማድነቅ ንፉግነት ነው
መጨረሽኡ ኣባላሽኮዮ
ፀግሽ እናመሠግናለን ክበርልን እኔማ ያተን ትረካ ሣልሠማ መዋል አልችልም
ዋዉዉዉ በጣም አሪፍ ትረካ ነዉ ገና እየሰማሁት ነዉ
በጣም ድንቅ ተራኪ ነህ ድምፅህ በጣም ያምራል::
የማንበብ ፍለጎታችን ሲሞት የተገኘህ ምርጥዬ ተራኪ አድናቂህ ነኝ
ቃል የለኝም ክበርልን ፀግሽ👏❤❤
ፀግሽ አንተ ብቻ ተርክ መቼም ፍቅር እሰከ መቃብርን መጀመረያ የተረከዉን ሰዉ የሚተካ ማን ይሆን እል ነበር ፈጣሪ አንተን ሰጠን ከጀመርኩት እኮ ማቆም አልችልም አንዴት እንደማደንቅህ ቃል የለኝም በርታ ወንድሜ
እናመሰግናለን በቀል የእግዚአብሔር ነው ተርፉ የሰው ድካም ከንቱ መሆኑ ነው ጥሩ አስተማሪ ነው
ፀግሽ ስላም ላንተ ይሁንልክ
ዋዉ ነው ድምጽ እናመሰግናለን ቀጥልበት👌👌👌
ፀግሺ እናመሰግን አለን❤
እናመሰግናለን እረጅም ሰዓት ሲሆን አሪፍ ነው ተመስጠን እየሰማን ስራችንን እናጧጥፈዋለን ለእኛ ለስደተኞች አሪፍ ነው ልስማው እስቲ
Tsegish keep up your good work / ጸጋዬ በርታ በጣም ገራሚ ስራ ነው ለነገሩ ይህን የመሰለ ድምጽ ተሰጥቶህ ባትጠቀምበት ያናድድ ነበር ብቻ መክሊትህን ፈልገህ ማግኘትህ የሚደነቅ ነው እናም በርታልኝ ወንድሜ
Kemeten belay konjo aterarek new Bravo
ይሄን ታሪክ አውቀዋለው ፀግሽዬ ባንተ ደግሞ የበለጠ ይምራል🥰
እናመሰግናለን ፀግሽ በጣም በጣም
አቤት ትረካ ቃል የለኝም ደንቅ ነዉ🥰🥰🥰🙏🙏🙏🙏
ዋው ፅግሽ እናመሰግናለን ተባረክ
እግዚአብሔር ያክብርልን
አንተ ብቻ ተርክልን የእውነት የሌላው ድምፅ ደስ አይለኝም ፀግሽ እባክክ
Thanks 🙏 ፀግሽ > አንተ ትለያለህ > ገራሚ ታሪክ > በገራሚ ድምፅ 👌🏼👌🏼
ፀግሽ፡ሠላም፡ላንተ
ጸግሽ.የጭንቀት.አባራርዬ
ድንቅትረካ❤❤❤❤❤❤
ፀጋዬ አብራር #1 artist
የፀግሽን ዝግጅት ዲስላይክ የሚያደርግ ሰው በጣም ቀናተኛና ከራሱ ጋራ የተጣላ አሲዳም ነው :: እኔ የሱን ፕሮግራምበተለይ ቴሌግራም ላይአንዱን ዝግጁትን ሁሌም ከ10 በላይ አዳምጠዋለሁ አቦ ፀግሽ አንደበትህን ይባርከው ::
Tsegesh mert tereka 🙏🙏
ከቻሳ ብያለው ፀግሽ እንኳን ደና መጣህ አልሰማውትም ልስማውና ኡፋ ድስ ሲል እረጅም ሰአት ነው. ረጃጀም ሰአታት መስማት ውስጤነው ዳይ ወደ መመሰጥ
Semetshe comment xafe atcekuye
bagaa nagaa dhuftee Tsagesh
ፀግሽዬ የእኛ ምርጥ በጣም ምርጥ ስራ ነው በተመስጦ ሰምቼ ጨርሼዋለሁ በጣም ነው የተማርኩበት ኑርልን አባቴ❤
ልዩ አክንህ የኔ ወድ ❤️❤️❤️
በጣም ጥሩ(ግሩም) ተስጦ ነው::
God bless you Tegshe, your very talented person all the time.Thank you
ገና ጀምሬው ግን በጣም ደስ ይላል
እንደ ልብወለድ በዚህ ምድር መብት ያለው ማን አለ? ይህ ታሪክ የኔን ቤተሰብ ታሪክ ይዳስሳል ለየት የሚያደርገው ፖሊስም ሆነ ወንድ ልጅ የሌለበት እናት ሳትሆን እንጀራ እናት አባታችንን በመውደድ ማታለል ሀብት በመውሰድ ክዳ ከህይወታችን በመውጣት አባታችን በንዴት ህልፈተ ህይወት የደረሰበት እኛም ሴት በመሆናችን የአባታችንን ሀቅ በመበቀል ሳይሆን ለእግዚአብሔር ፍርድ ትተን መጨረሻውን የምንጠባበቅ ነን በድርሰቱ ግን እርካታን አግኝቻለሁ አመሰግናለሁ ድምፀ መረዋዉ ፀግሽ🙏🏾
???
የእዉነት አብርሽዬ ተመችቶኛል
በጣም አድናቂህ ነኝ ወጋየሁ ንጋቱን የሚተካ ይፈጠራል ብዬ አላምንም ነበር ግን ይህው ተፈጥረሃል !!!!!!
Amazing voice thank you
ኡፉፉፉ በጣም ደስ ይላል
Aterarekehe nefese newu benatehe atetefa
እንደዛሬ የሚገርም ትረካ ሰምቸ አላውቅም መጨረሻው ኮማንደር ማህሪ ያሳዝናል በጣም
ብዙ ጊዜ እኔ በማውቀው የትደፈሩ ሰዎች በጣም ቂመኛ ግዴለሽ ይሆናሉ ለዛውም በቅርብ ሰው ሲደፈሩ ሴሰኛም ይሆናሉ. ሮዝ በጣም ታሳዝናለችግን እራሷን ለመለወጥ አልሞከረችም. ጥሩ ትምህርት ነው. ፀግሽ ተባረክ. ኮማንደርን አደነኩት.
Betam des yelale enamesgenalen
Macham yamot ketatun yafrdabte darsew enji fate ayedalm endat ya entun gadegye sayebkal yeyzal damos. Yahona bota ly eko zetobtal baregt enam ena saw erasu yehon beya gamcha nbre shefefnu saw erasu mahonu andoegal tsageshe antan gen amsagenlaw ❤🎉
እንኳን ደና መጣህ ፀግሽ እረ አትጥፋ እረ
Thank you tsegish love your voice😍
ዋውውውው ግን ደነገጥኩ በጣም ያልጠበኩት ነገር
ጸግሽ ላንተ ትልቅ አድናቆትና ክብር አለኝ ሁለተኛ ኮመንቴ ነዉዉዉዉዉዉ👌👌👌👌👌👌👌👍👍👍👍👍👍👍👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👍👍👍👍
Tsgesh tolo tolo nalen
ተራኪው አተራረክህ ግሩም ነው በተለይ የሴት ፓርት አጨዋወትህ ይመቸኛልየኢትዮጵያ ደራሲዎች ግን ችግር አለባቸው ፍጻሜው ላይ ይጽፉ ይጽፉና ይክማሽቸዋል ይሁን የሀሳብ ምንጭ ደርቆባቸው ባላውቅም ምርጥ አጓጊ ታሪክ ይጽፉና ፍጻሜው በእንጥልጥል ይቀራል ይሄ ደግሞ የአንባቢው የንባብ ፍቅር እንዲሞትና ወደ ባህር ማዶ እንዲሻገር የሚያደርገው ይመስለኛልበዚህ ታሪክ የጎደሉ ነገሮች አሉ ወርአለማው በምን ተቀጣ በስራው ተጸጽቶ ገንዘቡን ለደሃ ሰጠ ከነ ወንጀሉ ሊኖር ወሰነ....የሮዝና የኮማንደሩ ፍጻሜ ማፊሽ
አጨራረሱ በጣም ያስጠላል
እንኲን ደህና መጣህ ፀግሽ ተናፍቂው
አርታ ጎበዝነህበስራህ
Woww betam diss yemel new thanks 😍😍😍
ገራሚ ነው እናመሰግናለን
Yemgrem new wooooow
አሪፍ ነው እናመሰግናለን ።
እንኳን ደና መጣህ
መሀሪ እኮ ተበዳይ እንጂ በዳይ አልነበረም አፍቃሪ እንጂ ታድያ የዚህ ደራሲ በዚህ መልኩ መጨረሱ አናዶኛል :: ቡተለይ ያ ክፉ የእንጀራ አባቱን ሳይበቀለው! ኤጭ
እንኳን ደህህናመጣህ
ፀግሽ😥💗 እወዲሀለሁ
ድምፀ መረዋው እንኳን ደህና መጣህልን
❤
Ufffff eski lemeset Tsegsh gen kefu lemad aslemdehgnal
Maryamen betam new mewadah yengna gegna bertalin
ሰላም ጸጋዬ ገና መጀመርዬ ነው ከጅምሩ ደስ ይላል በተለይ ከልዩ ድምጽ ጋር እመሰግናለሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤
አሪፍ ቆይታ ነበርአባ ሽፍንፍን ማህሪ እንደሚሆን ገምቼ ነበር ግን መጨረሻው እንዲ ይሆናል ብየ አልጠበኩ መጨረሻ ለሮዝ ይቅርታ ያረግላታ ብየ ነበር በቃ መጥፎኖ እራስህን እና ማንነትን ያሳጣልባጠቃላይ አሪፍ ነበር እናመስግናለን ሱሴ
ፀግሽ ምናልባት እዳንተ ዮቲብ የሚባለውን ነገር ሌሎቹም እዳንተ ቢረዱት ቢያረጉት ምንያ አብዝተው በተጠቀሙ ግን ይሄ መሰጠት ነው ከላይ ነው ከልብ እናመሰግናለን አተግን ለኔ ትለያለህ በርታ
Thank you so much Tsegaye 🙏🙏🙏I was looking forward impatiently for this. Keep it coming. አቤት ድምጽ እና የመተረክችሎታ👌
መጨረሻዉ ያልጠበኩት ነዉ
ውይ ስወድህ
Wawwwww aterarkeh betam nw yemyamrew god bless you bro
ስወድህ
እናመሰግናል ፀግሽ 👏🏽❣️
Wooow temsech new yesemawet 👌
Wow Amazing goldan voice Tsagsh
ፀግሽ ናፍቆቴ
Tenx tsegsh zare new yechereskut benath belela sera na welahi endet des endemil ❤🙏
Ejeg betam betam enamesgenalen ❤
ጎበዝ ነክ ወንድምክ ከ 🇪🇷
ህይወት ከባድ ነው !
ፀግሽ💋🙏👌
ENAMSEGENALEN TSEGESHI
ሰምቼ ኮምታለው ፀግሽ❤❤❤
ሰላም ፀግሽ
የሚገርም ታሪክ ነው 🤔🤔🤔🤔
የፖሊሱ መጋለጥ በጣም ከፋኝ ኦፋ ተራኪ ጸግሽ አደኛ
አሪፍ ነው
Wey ene ante eko ltasabden new mn abate lbelh GREAT JOB AND THANKS SO MUCH
I wish you all the best in your narration.
Wow tsegshi🥰
ከዚ ታሪክ ውስጥ በጣም የገረመኝ እና ያሳቀኝ የወርቅአለማሁ ስም ነው ይሄ ብር መጣጭ ስሙ ብርአለማሁ ተብሎ ይጠራልኝ😂
Wow 1gna
የሚገርም በቀል የተሳካለት
በመጀመሪያ ሰላም ከረምክ ወይ ጸግዬዬዬዬዬ ሲቀጥል እንኳን ደህና መጣህልንንንን ሲሰልስ በጣም እየጠፋህ አስቸግረሀልልልልል ጸግዬ ኧረ ቶሎ ቶሎ ይለቀቅ ዉድድድድድድድ እናረግሀለንን
Thank you ❤❤❤
ገራሚ
ምርጥ ድንቅ አተራረክ ጸግሽ ውብ ድምፅ በሌላ አሪፍ ስራ እጠብቅሀለሁ
አመሰግናልሁ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
የ እንጀራ አባቱስ
ፀግሽ በጣም እናመሰግናለን! የመፀሀፉ መጨረሻ ግን አልተመቸኝም!
ማንበብ በተውኩበት ዘመን የተገኘህ አስደሳች ተራኪ ነህ
ድምፀ መረዋ
Dieu te bénisse
ድምፅህ ፡ በጣም ፡ ልዩ ፡ ነው ፡ ታሪኩ ፡ እንዲመስጥ ፡ የሚያረገው ፡ ድምፅህ ፡ ነው ፡ ስነዳ ፡ ልተኛ ፡ ስል ፡ በአንተ ፡ ትረካ ፡ ነው ፡ ተባረክ
ሰዎች እኔ ከፀግሽ ድምፅ ፎንቃ ሳይዘኝ አይቀርም በፀሎታችሁ አስቡኝ እህታችሁ ነኝ ከኮንታ ፀግሽዬ ትመቸኛለህ የምር በርታ ብሮዬ
ዋው የአተራረክ ችሎታህን አለማድነቅ ንፉግነት ነው
መጨረሽኡ ኣባላሽኮዮ
ፀግሽ እናመሠግናለን ክበርልን እኔማ ያተን ትረካ ሣልሠማ መዋል አልችልም
ዋዉዉዉ በጣም አሪፍ ትረካ ነዉ ገና እየሰማሁት ነዉ
በጣም ድንቅ ተራኪ ነህ ድምፅህ በጣም ያምራል::
የማንበብ ፍለጎታችን ሲሞት የተገኘህ ምርጥዬ ተራኪ አድናቂህ ነኝ
ቃል የለኝም ክበርልን ፀግሽ👏❤❤
ፀግሽ አንተ ብቻ ተርክ መቼም ፍቅር እሰከ መቃብርን መጀመረያ የተረከዉን ሰዉ የሚተካ ማን ይሆን እል ነበር ፈጣሪ አንተን ሰጠን ከጀመርኩት እኮ ማቆም አልችልም አንዴት እንደማደንቅህ ቃል የለኝም በርታ ወንድሜ
እናመሰግናለን በቀል የእግዚአብሔር ነው ተርፉ የሰው ድካም ከንቱ መሆኑ ነው ጥሩ አስተማሪ ነው
ፀግሽ ስላም ላንተ ይሁንልክ
ዋዉ ነው ድምጽ እናመሰግናለን ቀጥልበት👌👌👌
ፀግሺ እናመሰግን አለን❤
እናመሰግናለን እረጅም ሰዓት ሲሆን አሪፍ ነው ተመስጠን እየሰማን ስራችንን እናጧጥፈዋለን ለእኛ ለስደተኞች አሪፍ ነው ልስማው እስቲ
Tsegish keep up your good work / ጸጋዬ በርታ በጣም ገራሚ ስራ ነው ለነገሩ ይህን የመሰለ ድምጽ ተሰጥቶህ ባትጠቀምበት ያናድድ ነበር ብቻ መክሊትህን ፈልገህ ማግኘትህ የሚደነቅ ነው እናም በርታልኝ ወንድሜ
Kemeten belay konjo aterarek new Bravo
ይሄን ታሪክ አውቀዋለው ፀግሽዬ ባንተ ደግሞ የበለጠ ይምራል🥰
እናመሰግናለን ፀግሽ በጣም በጣም
አቤት ትረካ ቃል የለኝም ደንቅ ነዉ🥰🥰🥰🙏🙏🙏🙏
ዋው ፅግሽ እናመሰግናለን ተባረክ
እግዚአብሔር ያክብርልን
አንተ ብቻ ተርክልን የእውነት የሌላው ድምፅ ደስ አይለኝም ፀግሽ እባክክ
Thanks 🙏 ፀግሽ > አንተ ትለያለህ > ገራሚ ታሪክ > በገራሚ ድምፅ 👌🏼👌🏼
ፀግሽ፡ሠላም፡ላንተ
ጸግሽ.የጭንቀት.አባራርዬ
ድንቅትረካ❤❤❤❤❤❤
ፀጋዬ አብራር #1 artist
የፀግሽን ዝግጅት ዲስላይክ የሚያደርግ ሰው በጣም ቀናተኛና ከራሱ ጋራ የተጣላ አሲዳም ነው :: እኔ የሱን ፕሮግራምበተለይ ቴሌግራም ላይአንዱን ዝግጁትን ሁሌም ከ10 በላይ አዳምጠዋለሁ አቦ ፀግሽ አንደበትህን ይባርከው ::
Tsegesh mert tereka 🙏🙏
ከቻሳ ብያለው ፀግሽ እንኳን ደና መጣህ አልሰማውትም ልስማውና ኡፋ ድስ ሲል እረጅም ሰአት ነው. ረጃጀም ሰአታት መስማት ውስጤነው ዳይ ወደ መመሰጥ
Semetshe comment xafe atcekuye
bagaa nagaa dhuftee Tsagesh
ፀግሽዬ የእኛ ምርጥ በጣም ምርጥ ስራ ነው በተመስጦ ሰምቼ ጨርሼዋለሁ በጣም ነው የተማርኩበት ኑርልን አባቴ❤
ልዩ አክንህ የኔ ወድ ❤️❤️❤️
በጣም ጥሩ(ግሩም) ተስጦ ነው::
God bless you Tegshe, your very talented person all the time.
Thank you
ገና ጀምሬው ግን በጣም ደስ ይላል
እንደ ልብወለድ በዚህ ምድር መብት ያለው ማን አለ? ይህ ታሪክ የኔን ቤተሰብ ታሪክ ይዳስሳል ለየት የሚያደርገው ፖሊስም ሆነ ወንድ ልጅ የሌለበት እናት ሳትሆን እንጀራ እናት አባታችንን በመውደድ ማታለል ሀብት በመውሰድ ክዳ ከህይወታችን በመውጣት አባታችን በንዴት ህልፈተ ህይወት የደረሰበት እኛም ሴት በመሆናችን የአባታችንን ሀቅ በመበቀል ሳይሆን ለእግዚአብሔር ፍርድ ትተን መጨረሻውን የምንጠባበቅ ነን በድርሰቱ ግን እርካታን አግኝቻለሁ አመሰግናለሁ ድምፀ መረዋዉ ፀግሽ🙏🏾
???
የእዉነት አብርሽዬ ተመችቶኛል
በጣም አድናቂህ ነኝ ወጋየሁ ንጋቱን የሚተካ ይፈጠራል ብዬ አላምንም ነበር ግን ይህው ተፈጥረሃል !!!!!!
Amazing voice thank you
ኡፉፉፉ በጣም ደስ ይላል
Aterarekehe nefese newu benatehe atetefa
እንደዛሬ የሚገርም ትረካ ሰምቸ አላውቅም መጨረሻው ኮማንደር ማህሪ ያሳዝናል በጣም
ብዙ ጊዜ እኔ በማውቀው የትደፈሩ ሰዎች በጣም ቂመኛ ግዴለሽ ይሆናሉ ለዛውም በቅርብ ሰው ሲደፈሩ ሴሰኛም ይሆናሉ. ሮዝ በጣም ታሳዝናለችግን እራሷን ለመለወጥ አልሞከረችም. ጥሩ ትምህርት ነው. ፀግሽ ተባረክ. ኮማንደርን አደነኩት.
Betam des yelale enamesgenalen
Macham yamot ketatun yafrdabte darsew enji fate ayedalm endat ya entun gadegye sayebkal yeyzal damos. Yahona bota ly eko zetobtal baregt enam ena saw erasu yehon beya gamcha nbre shefefnu saw erasu mahonu andoegal tsageshe antan gen amsagenlaw ❤🎉
እንኳን ደና መጣህ ፀግሽ እረ አትጥፋ እረ
Thank you tsegish love your voice😍
ዋውውውው ግን ደነገጥኩ በጣም ያልጠበኩት ነገር
ጸግሽ ላንተ ትልቅ አድናቆትና ክብር አለኝ ሁለተኛ ኮመንቴ ነዉዉዉዉዉዉ👌👌👌👌👌👌👌👍👍👍👍👍👍👍👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👌👍👍👍👍
Tsgesh tolo tolo nalen
ተራኪው አተራረክህ ግሩም ነው በተለይ የሴት ፓርት አጨዋወትህ ይመቸኛል
የኢትዮጵያ ደራሲዎች ግን ችግር አለባቸው ፍጻሜው ላይ ይጽፉ ይጽፉና ይክማሽቸዋል ይሁን የሀሳብ ምንጭ ደርቆባቸው ባላውቅም ምርጥ አጓጊ ታሪክ ይጽፉና ፍጻሜው በእንጥልጥል ይቀራል ይሄ ደግሞ የአንባቢው የንባብ ፍቅር እንዲሞትና ወደ ባህር ማዶ እንዲሻገር የሚያደርገው ይመስለኛል
በዚህ ታሪክ የጎደሉ ነገሮች አሉ ወርአለማው በምን ተቀጣ በስራው ተጸጽቶ ገንዘቡን ለደሃ ሰጠ ከነ ወንጀሉ ሊኖር ወሰነ....የሮዝና የኮማንደሩ ፍጻሜ ማፊሽ
አጨራረሱ በጣም ያስጠላል
እንኲን ደህና መጣህ ፀግሽ ተናፍቂው
አርታ ጎበዝነህበስራህ
Woww betam diss yemel new thanks 😍😍😍
ገራሚ ነው እናመሰግናለን
Yemgrem new wooooow
አሪፍ ነው እናመሰግናለን ።
እንኳን ደና መጣህ
መሀሪ እኮ ተበዳይ እንጂ በዳይ አልነበረም አፍቃሪ እንጂ ታድያ የዚህ ደራሲ በዚህ መልኩ መጨረሱ አናዶኛል :: ቡተለይ ያ ክፉ የእንጀራ አባቱን ሳይበቀለው! ኤጭ
እንኳን ደህህናመጣህ
ፀግሽ😥💗 እወዲሀለሁ
ድምፀ መረዋው እንኳን ደህና መጣህልን
❤
Ufffff eski lemeset
Tsegsh gen kefu lemad aslemdehgnal
Maryamen betam new mewadah yengna gegna bertalin
ሰላም ጸጋዬ ገና መጀመርዬ ነው ከጅምሩ ደስ ይላል በተለይ ከልዩ ድምጽ ጋር እመሰግናለሁ
❤❤❤❤❤❤❤❤
አሪፍ ቆይታ ነበር
አባ ሽፍንፍን ማህሪ እንደሚሆን ገምቼ ነበር ግን መጨረሻው እንዲ ይሆናል ብየ አልጠበኩ መጨረሻ ለሮዝ ይቅርታ ያረግላታ ብየ ነበር
በቃ መጥፎኖ እራስህን እና ማንነትን ያሳጣል
ባጠቃላይ አሪፍ ነበር እናመስግናለን ሱሴ