Saudi

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 9 лис 2024

КОМЕНТАРІ • 202

  • @sanaung4325
    @sanaung4325 7 років тому +24

    እኔ የሚገርመኙ አንተን የሚጠሉ ሰወቺ ያባስብለው የሚስደቡ ኢንሸአላ እውነቱን ሲውቁት ያወዱሀል ኢንሸአላ አላህ ከመጥፎነገርያጠብቅህ ይርብ

  • @ቅድሚያለተውሂውቅድሚያለተ

    አላሁመ አሚን ኡስታዝ እውነተኛ የነብዩ ሙሀመድ ሰ • ወ ተከታይ አላህ ያድርገን ሱብሀነ አሏህ ኡስታዝ

  • @umuabdllah1481
    @umuabdllah1481 7 років тому +7

    አላሁመ አሜንንን ያረብ።
    ጀዛከለህ ኸይር ያአቡ- መሬም።
    የዕውነት የሀቅ ና የተውሂድ ሰው ቅጥፈት ሲሰራ ያመዋል ያንገበግበዋል፡ የተናገርከው ሀቅ ነው ።
    አላህ ለአንተም ፅናቱን ና ትዕግስቱን ያጎናፅፍክ፡ እውቀቱንም ይጨምርልክ።
    ጀዛከለህ ኸይር ፊዱንያ ወል አሂራ!!!

  • @Mm-gg1em
    @Mm-gg1em 4 роки тому +1

    ኡስታዜ ጀዛክ አላህ ከይር አላህ ይጥብቅህ ሳኡድንም አላህ ይጥብቅልን አላህ ያብርታህ

  • @sanaung4325
    @sanaung4325 7 років тому +3

    ጀዛከላሁ ኸይርን ውድ ኡስታዛቺን ያንተንዳእዋስስማ አንድ የቁርአን አያ ትዝያለኛል አላህ እንድህ ያላል እነዛ የኔን እሪስላየሚስተላልፎ ከአላህበቀር ማንንም አይፍሩም

  • @GF-ro8mu
    @GF-ro8mu 4 роки тому +5

    እደው ሣዳት ወላሂ ሁሉም ገብቶሀል አላህ ይጠብቅህ ኸይር ሥራህን አላህ ይጠብቅህ ላላህ ብየ እወድህ አለሁ

  • @munamohammed7751
    @munamohammed7751 6 років тому +1

    Jazakalah kyri
    Mulu muhadara batabligochlay bitsat batam turunabar!!!
    Allah yitabiqeh

  • @እሙረሂማ-ጸ5ጨ
    @እሙረሂማ-ጸ5ጨ 4 роки тому +2

    አላህ ይጠብቅህ ዉድ ወድሜ አንተንም እኛንም እዉነተኛዉ አምላካችን አላህ በሀቅ ላይ ያጽናን አላህ ይወደድህ ያወዱድ መሠሎችህንም ያብዛልን

  • @kumiskodok2546
    @kumiskodok2546 4 роки тому +4

    ከጥመት ይጠብቀን አላህ በራህመቱ

  • @ምንጊዜምቅድሚያለተውሂድ

    የአንተ አይነት ጀግና ወንድ አላህ ያብዛልን
    ጀዛከላሁ ኸይር ኡስታዙና አንተንም አላህ ይጠብቅልን ያረብ
    ልቤን አቀዘቀዝከው ልክ ውሃ ጠምቶኝ ቀዝቃዛ ውሃ ስጠጣ ደስ እዴሚለኝ
    ሃስቡነሏህ ወኒእመል ወኪል ሳኡድን እከኡለሞቿ የሚጠሉ ሙስሊም ተብየወች እራሳቸውን ይፈትሹ ምክንያቱም ሳኡድ የሙስሊሞች መኩሪያ ናት መካና መድና የአምልኮ ስፍራወች ወላሂ ሳኡድን በጣም እወዳታለሁ እስከ ኡለሞቿ አላህ ይጠብቃቸው
    ጥላቶች ከየሁሉም አቅጣጫ አይናቸውን አፍጠዋል ሳኡድን ለማፍረስ አላህ ተኮላቸውን ለራሳቸው ያድርግላቸው ኢንሻአላህ

  • @radeyaahmed350
    @radeyaahmed350 7 років тому

    ጀዛከላህ ኸይረን ትክክል አላህ ብርታቱን ይስጥህ ጀግና እዲህ ነው እምንፈልገው አብሽር ሀቅተናጋሪ ፈተና ይበዛበታል አላህ ካተጋር ይሁን ጀነተል ፈርዱስን አላህ ይወፍቅህ ሁሊም ሀቅን ከመናግር ወድዋላ አትበል በማስረጃ ስለምታቀርብ በጣም ደስይላል ግልፅ ነው የኛ ጀግና ሙስሊም ሀገራትን አላህ ይጠብቅልን የረብ

  • @ዘሀራመሀመድ-ዸ4ኘ
    @ዘሀራመሀመድ-ዸ4ኘ 4 роки тому +1

    ጀዛክላህ ኡስታዝ አላህ ሳኡድን ይጠብቃት ሸቃላም ብሆን እኔ በራሴ በመሰዴዴ ብዙ ነሀርን ተምሪያለሁ

  • @AsdAsd-gh6qy
    @AsdAsd-gh6qy 4 роки тому

    ኡሥታዝ ጀዛክ አላህ ኸይረን አላህ ከሀቁ ነው የሀቅ መንገድ አላህ ይምራን

  • @semirabintmuhammedisilamne6506
    @semirabintmuhammedisilamne6506 7 років тому

    ኡስታዜ ጀዛከላህ ኸይር አላህ ይኸፍዝክ ያርብ በዱኒያም ሥኬትን በአኼርም ፊርዲየስ ጀነትን አላህ ይውፍቅህ ለአላህ ብየ ውድድድድድድ ከእኔ በላይ አላህ ውድድድድ ያድርግህ እርጂም እድሜን ይስጥህ ረበና ይህፍዝክ

  • @ቅድሚያለተውሂድ-ሰ9ጐ

    ኡስታዝ አቡ መርየም ጀዛከላህ ኸይረን ጀዛፊዱኒያ ወል አኼራ በትክክል የምትለው ሁሉ እውነት ነው

  • @NN-qv4jc
    @NN-qv4jc 7 років тому +1

    ጀዛክ አላ ከይር ኡስታዝ

  • @fhfhdfhfjf9038
    @fhfhdfhfjf9038 4 роки тому

    ጀዛከላሁ ኸይረን አላኸ ይጠብቅኸ

  • @ቅድሚያለተውሂድየሳዳትተማ

    ጀዛከላህ ኸይር ጅግናው ኡስታዝ አላህ ይጠብቅህ ሳውዲአረቢያንም አላህ ይጠብቃት ያርብ

    • @MohammedAli-pf6jj
      @MohammedAli-pf6jj 6 років тому

      ቅድሚያ ለተውሂድ የሳዳት ተማሪነኝ ቢንትኡመር

  • @mamemanga5978
    @mamemanga5978 6 років тому +5

    ስዳት ከማል እንዳንተ ያለ አላህ ያዛልን
    አላህ እድሜና ጤና ይስጥህ ::
    የተውሂድ አምበሳ::

  • @jurijuri1676
    @jurijuri1676 7 років тому

    Ustaz Sadat Kemal Jezakellah Hayr

  • @ebtisamhamid5707
    @ebtisamhamid5707 6 років тому

    Jezak Allahu Khayr Ustazuna 👍

  • @ንገሯትናፍቃኝአለችየማሚም

    የኔ ውድ ኡስታዝ እቡ ማሪያም ጀዛክአላህኸይረን ጀዛ የኔ ወንድም የእስላም ጠላት ብዙ ነው።እሚሉት ቢያጡ መሸፈንና መጨባበጥ በቁረአን የለም እያሉ አፉቸውን እየቀደዱ ነው እስልምናን እያቋሸሹና እየተሳደቡ ነው? ? በቻ አላህ ይድፉቸው አላህ ይጨረሳቸው ዱአ እናድርግ የኢስላም ጠላቶችን።

  • @Gh3loyy
    @Gh3loyy 7 років тому

    ጀዘከለ ከይረን ኡሲተዝ አለሀ ይጠቢቅ

    • @arebumohamed1333
      @arebumohamed1333 6 років тому

      አሰላሙ አለይኩም ኡስታዜ ውድ የተውሂድ ዘበኛ አብሽር ውሸት ደጋፊውም ቢበዛ አሏህ ዘንድ ክስረት ነው አሏህ ይጠብቅህ

    • @lylaathu2044
      @lylaathu2044 6 років тому

      የረብ ሰውድን ከሸረኝኞች ጠብቀት ጀዘክ አለሀ ከይር ውድ ኡስተዜ አልሀምዱልለህ በለፈው በውስጥ መስመር የጠየኩህ ጥየቄ መልስ በዝህ ቪዶ ተመልሶልኘል ጀዘክ አለሀ ከይር ጠይቄ የነበረው ሰውድ 5 አማቴ ነው ከመጠው ግን 1 ወር ወይም ሙሀረም ዮመል ዎጠን ብለው ትምርት አንድ ቀን ይዘገል ግን ከዝህ በፍት በመልክ አብዲአለሀ ዘመን ሰመቼ አለቅም ዘንድሮ ብቸ ነው የሰመውት ከዝየም ሰውድ የተውህ እነ የሱነ አገር ነች አለሀ ይጠብቀት ግራ ገብቶኝ ነው በሸርአችን የለ ነገር ነው ወይ ብዬ ጠይቄህ ነበር ግን አሁን ብደአ እንደሆነ ግብቶኘል አልሀምዱልለህ አለሀ የሰውድ መርዎችን ይምረችው ይጠብቀቸው የረሀመን

  • @kuniselefiyalatkunimubtedi3440
    @kuniselefiyalatkunimubtedi3440 7 років тому

    ጀዛክ አላህ ኸይረን ኡስታዝና አቡ መርየም የተውሂድ አበሳ ሀያትህ አላህ ያርዝምልን ያረብ በመቀጠል ሳኡዲም በጣም የምወዳት ሀገር ነው አላህ ይጠብቃት

  • @እሺእሺ
    @እሺእሺ 7 років тому +3

    ሰውዲአረቢያ አላህ ይጠበቃት ሁሉም ሀይል ያለው ባአላህ እኛ ደካሞች ነኝ አላህ ከውጪም ከውስጥም ጠላት ይጠብቃት

  • @halimaomer292
    @halimaomer292 4 роки тому

    Jazakum allahu kayeran rajimi edmena tena yestelen

  • @ኢስላምነውህይወቴ-ቨ9ዘ

    ሳውድንምአላህይጠብቃት፣ኡስታዜምአላህይጠብቅህልክብለሃል

  • @kumiskodok2546
    @kumiskodok2546 4 роки тому

    ጀዛካላህ

  • @وةنوةة
    @وةنوةة 7 років тому +1

    ጀዛከላህ ኧይርን ትክክል

  • @lubabasolihi1622
    @lubabasolihi1622 7 років тому

    ዳኢአቡመሬምጀዛከላህኸይር አላህይጠብቅህ እዳንተለድኑተቆርቀቋሪያብዛልን እናሃቅተናጋሪአላህያብዛልን

  • @ዉዴበሥምህልጠራአአስሬዬ

    ጀዛከላ ኸይር ጀዛ አላህ ይጨምርልህ የሙሥሊም አገር ሢሠደብ ያመናል ወላሂ

    • @laylahussein500
      @laylahussein500 6 років тому

      መሻ አላህ እዉነት ነው አላህ ይጠብቅ ሙሰሊምን

  • @ailgfheertr8723
    @ailgfheertr8723 4 роки тому +4

    ምናለ አተን የ ኢቲዮ ፕሬዝዳት ባደረገህ

  • @bilalawole5117
    @bilalawole5117 6 років тому

    From Australia Mahamed Awole 💚💚💚✅✅✅✅🤲🤲🤲👍👍👍

  • @ምንጊዜምቅድሚያለተውሂድእ

    ቢስሚላህ በአላህ ስም ልጀምር አሰላሙ አለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ውስታዝ ሳዳት አላህ ይጠብቅህ እንደ አንተ አይነቱ አላህ ያብዛልን እኔ ያንተን ትምህርት መማር ከጀመርኩ ወላሂ ብዙ ተለውጫለው አላህ ከነ ቤተሰብህ ይጠብቅህ ሁሌም ሀቅ ተናጋሪ ሳዳት ውስታዜ

  • @sofiaseid6351
    @sofiaseid6351 4 роки тому

    JazakAllahu khairan

  • @ሀስቡንአላህወኒመልወ-ፈ3የ

    አሚን ጀዛከላህ ኸይርን

  • @rejebkedr1564
    @rejebkedr1564 Рік тому

    አላህይጠብቃት ለተወሂድ ሀገር ያረብ ጀዛአክአላህኸይር አቡመርየም አላህከሸረኛከመቀኛይጠብቅህውስታዘ

  • @hidayaa7171
    @hidayaa7171 2 роки тому

    ወላሒ አላህ ይጠብቅህ አላህ ቀጥተኛውን ሞገድ ይምራን ☝☝🙏🙏🙏

  • @zemzembintislam7944
    @zemzembintislam7944 5 років тому +1

    ዉነትህነው እደሳኡድ አረቢያ ያለ ሀገርየለም ለዱንያም ለአኬራም እየጠቀሙነነው አሏህ ይጠብቃቸዉ

  • @سعادةمتولي
    @سعادةمتولي 3 роки тому

    ወአለይኩምአሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ አቡምርየም ጀዛኩመላህ ኸይረን

  • @rahmamohammed4073
    @rahmamohammed4073 7 років тому

    ጀዛከላሁ ኸይረን ጀዛ

  • @batibati9665
    @batibati9665 7 років тому

    አሏህ ይጠብቅህ እስከ መጨረሻው በመንሀጀሰለፍ ላይ አኑሮን በመጨረሻም በጀነት ያሰባስበን

  • @sameraesmal2668
    @sameraesmal2668 4 роки тому +1

    Saudin allah ytbkat
    Egn madina naw. Yalut sauidn Allah barhimatu ytbkat yarb

  • @zenatzenat3192
    @zenatzenat3192 7 років тому

    ወንድማችን አቡ መሪየም አላህ ይጠብቅህ የምት ሳደቡ ሠወች አላህ ልቦና ይስጣችሁ እውነትን ተናገርክ ወንድሜ ዛሬ ሀቅ ቢመራቸውም ኢሻአላህ ነገ በአላህ ፍቃድ እውነቱ ሲገለጥላቸው የሚያመሠግኑህ ቀን ይመጣል በርግጥ ለሠው አይደለም የምደክመው ለአላህ እስከሆነ ድረስ አብሽር ቀጥልበት ገና እኛ ካንተ ብዙ ትምህርት እጠብቃለን በአላህ ፍቃድ

  • @zinetlikemaryamrecitation1030
    @zinetlikemaryamrecitation1030 7 років тому

    IN SHA ALLAH sa'udin iskeyewumel kiyama ALLAH yitebikat b TEBAKINETU yihunibet hulachum atirsuwat hulem du'a adirgulat sa'udin ALLAH yitebikat

  • @ሀለውያመድ
    @ሀለውያመድ 7 років тому +7

    ሳህ የምትናገረው ሁሉ ትክክል ወንድም ሳዳት ባለህበት አላህ ይጠብቅህ

  • @awolyassin200
    @awolyassin200 7 років тому

    ሱብሀነ አላህ ጀዛከላህ ሁስታዝ አላህ ይጠብቅህ

  • @ibnali1227
    @ibnali1227 7 років тому +12

    ማሻአላህ ሀቅ ነው ወድሜ ሳዳት

    • @MohammedAli-pf6jj
      @MohammedAli-pf6jj 6 років тому

      ያ ኡስታዝ አቡ መሬም ብቸኛው የተውሂድ ሰው አብሽር አይዞህ አላህ ይጠብቅህ ስለተውሂድ እያደረኩ ላለው ጀዛካላህ ኽይር

  • @hayriaahmed6707
    @hayriaahmed6707 7 років тому

    Amen
    Amen
    Amen

  • @صدقتهجاري
    @صدقتهجاري 7 років тому +1

    ጀዛኩም አላህ ኸይር

  • @ጥያቄአችንይመለስድምፃችን

    ሣውዲአላህይጠብቃት

  • @sosofofo4153
    @sosofofo4153 7 років тому +13

    ለምን ትሣደባላችሁ አይ ተው ሥድብ አያሥማማንም እውነቱን ሥላወራነው አላህን ፍሩ ነገ አላህ ፊት ትጠየቃላችሁ አላህን እንፊራ እውነት ሥለተናገረነው እውነት ዝሙት እየበዛበት አይደል እንዴ ያለው ሁሉ ትክክል ነው እናንተ እውነት የሚያወራ አትፈልጉም አላህ ያቆይህ እውነትህነው ማሻአላህ አላህ ይጨምርልህ ቀጥልበት አላሁአክበርአላሁ አክበር አላሁ አክበር ያአላህ እድሞህ የርዝምልን በትክክልነው

    • @ምንጊዜምቅድሚያለተውሂድ
      @ምንጊዜምቅድሚያለተውሂድ 7 років тому +3

      soso fofo
      ሀቅ ስለሚናገር ጀግናነው አይፈራም ያውም በማስረጃ ድቅቅ አድርጎ
      ሰለዚህ ሀቁ አልዋጣቸው አለ እያስታወካቸው ያላቸው ምርጫ መሳደብ ብቻ ነው አኡዙቢላህ

    • @ራህማወሎየዋ-ኘ3ቐ
      @ራህማወሎየዋ-ኘ3ቐ 7 років тому +1

      soso fofo
      እውነትሺንነው ሰው እውነትን ሲሰማ ያመዋል ኡስታዝምንም አልተሳሳተም ሰወች ዚምብለው ማውራት ይወዳሉ ኡስታዝ አላህ ይጨምርልህ አላህም ከሰው ወሬ ይጠብቅህ ሀቡ መሪየም

    • @ራህማወሎየዋ-ኘ3ቐ
      @ራህማወሎየዋ-ኘ3ቐ 7 років тому +1

      ኡስታዝ ሀቡ መርየም ዋስትብ ጉሩብ ካለ አስገቡኝ 0534515853 ጀዛኩም አላህ ኸይር

    • @የትምብትሆንኣላህንፉራ
      @የትምብትሆንኣላህንፉራ 7 років тому +1

      Rahma New eshiii

    • @hadrabuhari6261
      @hadrabuhari6261 6 років тому

      Rahma New አስገቡሽግሩፕ እህት

  • @HiHi-um5qg
    @HiHi-um5qg 7 років тому

    #allahe ytbkeh wgezakellheyre ustazunaa

  • @አላሁሆቢአላሁሆቢ
    @አላሁሆቢአላሁሆቢ 7 років тому +2

    ትክክልነህማሻአላህ
    ተባረክ
    አላህይጠብቅንያረብ
    ጀዛክአላህክይራያረብ

  • @aminanuru787
    @aminanuru787 7 років тому

    Mesha allah usetaze allah yetebekeh

  • @lubababintseid8588
    @lubababintseid8588 4 роки тому

    መሸአላህ

  • @hayriaahmed6707
    @hayriaahmed6707 7 років тому

    Masha allah Allah ytbkh ustaze sah

  • @مريممريم-ض9ح
    @مريممريم-ض9ح 7 років тому +2

    ኡስታዝ ጀዛከላህ አላህ ባለህበት ይጠብቅህ
    ከዚህ በላይ እውቀትንም ይጨምርህ

  • @fewzianuru9914
    @fewzianuru9914 7 років тому

    ሱብሀነላህ ግርም እኮ ነው የሚሉት!!!
    አላዋቂ አጥፊዎች አላህ ኢዲያ ይስጣቸው አውቆ አጥፊዎች አላህ ሸራቸውን ያጥፋባቸው!!!! እቺ ውድ ሀገር አላህ ይጠብቃት ከተንኮለኞች ሁሉ ያረብ!!!! ኡዝታዝ አላህ ስራህን ይቀበልህ ኢኽላሱንም ይስጥህ ልብህንም በእውወት ያስፋልህ ያረብ!!!
    ሸረኞች ምንም ቢሉ ምን አላህ ከጎንህ ነው አብሽር ሀቅን ብትንትን አርገህ ከመናገር እንዳትቦዝን አላህ ይጠብቅህ!!!

    • @mariyaawel9950
      @mariyaawel9950 7 років тому

      ጀዛከላህ ውስታዝ ለኛ ልብ ይስጠን

  • @hasnaadm7461
    @hasnaadm7461 6 років тому

    ጀዛ.ከላህ.ከይር

  • @abethiopia8377
    @abethiopia8377 7 років тому

    Mashallaah wollaahii iwuntiih neew subbahanallah

  • @shitunahima6316
    @shitunahima6316 4 роки тому

    አላህ ምን ይሳነዋል መንግስትስ ቢሆንልን ሁሉም ነገር ሰላም ይሆንነበር።ወላሂ ተመኘሁ ሳድየ መግስት ቢሆን ካፊር አይኖርም ነበር ።

  • @بييدّ
    @بييدّ 7 років тому +1

    አላህ ይጠብቅህ ኡስታዜ ሳዳት ከማል

  • @aotb6770
    @aotb6770 2 роки тому

    አላህ የጠበቀህ ከነበተሰበህ ተሳዳቢወነም አላህ ሂደአ የሰጣቸወ

  • @ኢማንሙሀመዲ
    @ኢማንሙሀመዲ 4 роки тому +1

    አላህ ይጠብቅህ አንተን የሚጠላ የሰው ሰይጣን ነው

  • @zemzembintislam7944
    @zemzembintislam7944 5 років тому

    ማሻአሏህ አሏህ ጀዛከሏህ ከይር

  • @munashifa366
    @munashifa366 4 роки тому

    Do you know what are thy doing in Yemen? Do you know the Americans can drink Alcohol in Saudi?

  • @محمدالسلمي-ذ7ع
    @محمدالسلمي-ذ7ع 7 років тому

    yejematel their ustaz sadat kemal beselam new yetefaw? ebakachhu leallah blachhu melsulgn

  • @gjffghdhshsv479
    @gjffghdhshsv479 2 роки тому

    ማሻእላህ ሀቅነው እላህ ይጠብቅህ

  • @heriyamohammad3682
    @heriyamohammad3682 3 роки тому +1

    👍👍👍🥰🥰🥰🥰🥰🥰☝️

  • @አለህይጭምርለቹደስይለል

    አሚንንንንን

  • @saud7930
    @saud7930 7 років тому

    ጀዛክ አላህ ኸይር አላህ ይጠብቅህ ኡስታዙና
    ሀቅ መናገርህ ቢሰደብህም ሀቅን ከመናገር ንቅንቅ እዳትል

  • @jurijuri1676
    @jurijuri1676 7 років тому

    Lielaw Hamr lemn Yasgebalu Sbal Man Eyegezachew Eyalu Yegnaw Muslim Ykerakerulachewal Yemishetutn Magalet Ykr Ykebellachewal.Saudi Yesheria Hager Yehulachinm.Allah Hoy Betewhid Antsen

  • @ኩልሠለፍይላተኩንሙብተዲእ

    ውድ የተውሒድ አሥተማሪያችን ሣዳት አቡ መርየም ሐፊዘሑላ አላሕ ኢጠብቅክ የሡና አገራቶችንም ቢኢዝኒላሕ ከሸረኖች አላሕ ኢጠብቅልን አገራችንም አላሕ ተውሒድን ያብዛልን

    • @qhg2267
      @qhg2267 7 років тому +6

      ሐቢባ ቢት ጀማል Uae አንተ፡እዉነት፡ስለምትናገር፡ጠላትህ፡ብዙ፡ነዉ፡እናም፡አላህ፡ይጠብቅህ፡ጀዛኩም፡አላህ፡ሂየርን

    • @አላሁሆቢአላሁሆቢ
      @አላሁሆቢአላሁሆቢ 7 років тому +1

      ሐቢባ ቢት ጀማል Uae አሜንያረብብብ

  • @الحمدلله-غ7ي
    @الحمدلله-غ7ي 2 роки тому

    👍👍👍👍👍🇸🇦🇸🇦🇸🇦

  • @yimertadese4249
    @yimertadese4249 7 років тому

    MASHA ALLAH ALAH YITEBIKH

  • @mrvip4740
    @mrvip4740 3 роки тому

    🌹🌹🌹👍👍👍👍

  • @ffmohammed9622
    @ffmohammed9622 6 років тому

    Ustaz sadat t.t tru hono eyalw sdib bikerbh lelochi ustazochachinn bekfu atasa dawuuh beiklas keheme yeteramehon alebet shtet yayehbachewun lebcha memker alebh

  • @ayishaayisha4976
    @ayishaayisha4976 6 років тому

    አላህ ይጣቢቀቲ የርቢ ሳዉዲን

  • @lubabamohammed1209
    @lubabamohammed1209 7 років тому

    Allah yitebkh ostaz

  • @wlagatube9776
    @wlagatube9776 6 років тому +1

    በአላህ ይሁንብህ ስለተውሂድ ስታነሳ በጪራሽ ሳኡዲን አታንሳ ወላሂ ወቢላህ ሌላው ይቅር ጣሽ በጣሽ የሚባል ድራማ አለ እነሱ ሰወች በድን እያዘሹና እየቀለዱ የሰሩትን ድራማ ረድ ሰጥቶ በዲን ማሾፍ ያከፍራል ብሎ እነሱን ሲያነሳ መንግስት ምንድነው ያለው ይቅርታ ጠይቅ የተናገርኩ ስህተት ነው በል ተባለ በሚዲያ ማስረጃ ከፈለክ እልክልሀለሁ የዋትሳፕ አድሬስ ካለህ እኛ በሳኡዲ ውስጥ የምንኖር ሰዎች ስላለው ነገር በደንንብ እናቃለን አንድ ሙስሊም ነኝ የሚለውን ሰው ከሚያከበሩ ለአንድ አሜሪካዊ ያላቸው ክብር በጣም ላቀ ነው

  • @ajtvnews2241
    @ajtvnews2241 6 років тому

    Min yadergal Addisu meri Sharia Teto film bet eyekefet naw. Allah yuhunen.

  • @zhrashekurnzhra3632
    @zhrashekurnzhra3632 3 роки тому

    አላህ ይጠብቅህ ኡስታዟዝ

  • @አጀኢባቢንትአወል
    @አጀኢባቢንትአወል 6 років тому +1

    አቤት ኡስተዜ ጀግና እኮ ናክ ኡፍፍፍፍፍ

  • @boonttuwalloo9852
    @boonttuwalloo9852 7 років тому +2

    ጀዛክ አላህ ኸይር አላህ ይጠብቅህ

  • @gdhgghgxhc3566
    @gdhgghgxhc3566 6 років тому

    አላህ ይጠብቅህ

  • @ያአላህመጨረሻዬንአሳ-ቨ7መ

    እቦ አላህ ይጠብቅህ

  • @ነኢማብንትእድሪስ
    @ነኢማብንትእድሪስ 7 років тому

    ጀዛከላህ ወላሂ እደት እደነደደኝ በሚዲያላይ። ሲዘሩ ወላሂ። አላህ በቂያችን ነውእፍፍፍፍ

  • @fewzianuru9914
    @fewzianuru9914 7 років тому +2

    የኡዝታዝ ሳዳት ከማል የቴሌ ግራም ቻናል ለምትፈልጉ ይኀው ሊንኩን ተጭናችሁ ጄይን አርጋችሁ ግቡ!!
    t.me/SadatKemalAbuMeryem

  • @zemzembintislam7944
    @zemzembintislam7944 5 років тому

    አሏህ ይጨምርልህ እስኪንገርልኝ

  • @nomore-qb1fo
    @nomore-qb1fo 3 роки тому

    እኔምለዉ ግን ለምንዲነዉ ከኡሰታዝ አቡ መረየም ላይ የማትወረዱት አረ መጀመረያ ኢእለም ሠወች እንደ አልበዛምደ በቃተዉት ያሰተምረን እኛን ካልተዋጠላችሁ ታንቃችሁ ሙቱ

  • @LL-rt5dd
    @LL-rt5dd 4 роки тому

    الله يحفظك

  • @yalfalenshaallah7633
    @yalfalenshaallah7633 7 років тому +2

    ያረብ የአሏህ እንዳንተ አይነቱን ሀቀኛ ያብዛልን ። ኡስታዛችን ጀዛአክ አሏህ ኸይር። አሏህ ባለህበት ይጠብቅህ ። ተውሂድን ካስተማሩ አይቀር በቃ እንደዚህ ከነ ማስረጃው ፅድት ባለ መልኩ ።

  • @mohameddhaini4392
    @mohameddhaini4392 6 років тому

    መችነውያንተንደረምፅየሜልሠማው

  • @fozikonjo6228
    @fozikonjo6228 6 років тому +2

    አሁንስ አወክ አይደል የሰአሊን ቅርፅ 4 ሚሊዮን የሚገዛ ንጉስ አላት ከትራምፕ ጋር አቅሷን የሸጡ እነማን ናቸዉ እስኪ ንገረን

  • @አላህሆይዝርያዬንአብዛልኝ

    ሳዳት ከማል ለአላህ ብዬ ከልቤ እጠላሀለሁኝ ድምፅህ እራሱ ጥንብ ጥንብ ይለኛል ። እፍፍፍፍፍ

    • @ahamedsirag4484
      @ahamedsirag4484 5 років тому +1

      እኔ ደሞ እሱን ለአላህ ብየ እወደዋለሁ

    • @ABDO-mx1ky
      @ABDO-mx1ky 4 роки тому

      አላህ ሆይ ዝርያዬን አብዛልኝ መልካም ስራዬን ውደድልኝ እኔ ደግሞ. አችን አጠላሻለሁ. እሱን ስጠይ

    • @ABDO-mx1ky
      @ABDO-mx1ky 4 роки тому

      አላህ ሆይ ዝርያዬን አብዛልኝ መልካም ስራዬን ውደድልኝ እኔ ደግሞ. አችን አጠላሻለሁ. እሱን ስጠይ

    • @አልሃምዱሊላህ-አ2ነ
      @አልሃምዱሊላህ-አ2ነ 4 роки тому

      አመድ

  • @saadahaadam7976
    @saadahaadam7976 6 років тому

    As wr wb sadAt ewenet le ene westi new mn ale edesu baderegegn allah yechemrlh

  • @محمدالسلمي-ذ7ع
    @محمدالسلمي-ذ7ع 7 років тому

    As Wr Wb

  • @jurijuri1676
    @jurijuri1676 7 років тому

    Wellahi Egna Le saudi Mn Aynet Amelekaket Alen.
    Amierican Bemansat Saudin Yawegzalu.
    E.G Amierica Yesiet Hager, Yenetsanet, Le Saudi Mengst Green Kard Schi Alechat Ende Saudi Metfo Mn Ale Yemil Snt Ale.

    • @jurijuri1676
      @jurijuri1676 7 років тому

      Ledunya Tkm Sibal.Allahn Enfra Ketmet Endnweta Lemiyagzun Enaberetatachew. Wendm Sadat Antenm Egnanm Behak Emnguwaz Allah Yadrgen.Ke Allah Wchi Alferam Blehal Endatfera Hulgiziem Le Hak Teguwaz Jezakellah Hayr

  • @እሙአብዱሮህማን-በ1ጘ

    አላህ ይበቅሽ ሳኡድ የትውሂድ ሀገር