ethiopian new cover music በረከት ተስፋዬ 18 January 2021

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 24 жов 2024
  • የ12 አመት ታዳጊ በረከት ተስፋዬ ምርጥ ከቨር ሙዚቃ

КОМЕНТАРІ • 168

  • @mekdesmekdes4522
    @mekdesmekdes4522 3 роки тому +49

    እግዚአብሔር አምላክ ከዘፈን ወደ መዝሙር እንዲመልስህ ምኞቴና ፀሎቴ ነው የእኔ ልዬ እስቲ ሁላችሁም በመዝሙር እንድናገኘው የምትመኙት እስቲ በላይ እንያችሁ ይህን የመሰለ ድምፅ ይዘህ በዚህ እድሜ በመዝሙር እንድትመጣ ምኞቴ ነው በረከቴ

    • @suleymanabde
      @suleymanabde Рік тому

      አልሸሹም ዞር አሉ

    • @RrEe-zw9lh
      @RrEe-zw9lh 10 місяців тому

      ሁለቱም ዘፈን ናቸው

  • @hificjfuf4836
    @hificjfuf4836 3 роки тому +15

    ድምፅህ በጣም ያምራል የሚለዉ ቃል ያጥርብሀል ከቃል በላይ ነዉ ፈጣሪ ያሳድግህ

  • @KegneWalelign-j2n
    @KegneWalelign-j2n 7 днів тому

    እጅግ ውብ የሆነ የእናት ፍቅር አገላለጽ በህጻን አንደበት በጣም ምርጥ ነው ቀጥልበት።

  • @K1L2W3
    @K1L2W3 3 роки тому +11

    ውብብብብ ድምፅ እሰይ የኛ ልጅ ሆንክልን በዚህ እድሜ እንዲህ ያለ ጉሮሮ!!!እናትህ ኢትዮጵያን አኮራሃት!!💚💛❤

  • @tsehayneshsisay3605
    @tsehayneshsisay3605 2 роки тому +7

    የኔ አባት እደግልን በርታ ቆንጆ ድምፅ ነው ያለህ ግን ብትዘምርበት አሪፍ ነው

  • @mitikeyeabatwa3895
    @mitikeyeabatwa3895 2 роки тому +6

    የኔ ጀግና በርታ ብዙ ነገር ይጠብቅሀል 😘😘😘😘😘

  • @haylamlaksurafel9604
    @haylamlaksurafel9604 2 роки тому +3

    በጣም ጥሩ ነው በንድ ነጣላ ዜማ ብትመጣ በጣም ደስ ይላል ጎበዝ በዚው ቀጥል በጣም ወዳሀለው እኔ እሺ

  • @yassinawali2607
    @yassinawali2607 2 роки тому +1

    በጠም ድንቅ ታስጦነው አንድግዜ በረሱ ብሰረ ያበለጠ አርፍነው itis so nise

  • @fatimahjamal8745
    @fatimahjamal8745 3 роки тому +9

    ፈጣሪ ያሳድግ የኔውድ በርታ ካንተብዙ እንጠብቃለን ሻበሌ አንተየዘፋኞች ንጉስ

  • @KidusZelalem-nb9ki
    @KidusZelalem-nb9ki 10 місяців тому +3

    ❤❤❤wowtmrlk

  • @mamaajmanmamaajman4999
    @mamaajmanmamaajman4999 3 роки тому +4

    ወላጅች ይህን ልጅ ይህን ድምፅ እግዚአብሔርን ያመስገበት ምን አይስራትም

  • @hiwilove7809
    @hiwilove7809 2 роки тому +1

    Gobez leji new arif dems berta bro

  • @Mitamita-d8h
    @Mitamita-d8h 6 днів тому

    ዋው ድምፅ አደኛነው ቀጥልበት

  • @birenshbirensh
    @birenshbirensh Рік тому +2

    የኔ ቆንጆ እዳጊ💘💘💘💘💘

  • @bortacala7031
    @bortacala7031 3 роки тому +1

    Wowowowowowo faxare yasadegi wowow demiseki qalate yelenimi lamgalsei

  • @yabibalfikre1276
    @yabibalfikre1276 3 роки тому +2

    E.r amlak tenahen yisteh leje ethiopia lezelalem tenur 💚💛❤

  • @AmalAmal-mt2eg
    @AmalAmal-mt2eg 3 роки тому +3

    Wow you have amazing tillint and I love your voice. Long life and health for u. God bless you. Amen.

  • @haymanotmulat-gi5cr
    @haymanotmulat-gi5cr Рік тому +1

    WoW tiru new❤❤❤❤❤

  • @JddjJdd-et8kh
    @JddjJdd-et8kh 28 днів тому +1

    ❤❤❤

  • @jeff.t7778
    @jeff.t7778 3 роки тому +3

    You have a wonderful voice 👍👍👍
    God bless you sweet baby ❤🙏🙏🙏

  • @zinatadam7218
    @zinatadam7218 2 роки тому +1

    ቀጥልበት ትልቅ ቦታ እንደምደርስ አልጠራጠርም

  • @bitaniya895
    @bitaniya895 Рік тому +1

    አሪፋነውቀጥልበት

  • @مريممحمد-ش7د8س
    @مريممحمد-ش7د8س Рік тому +2

    ❤❤❤❤❤

  • @fatimadubai1041
    @fatimadubai1041 3 роки тому +2

    ዋው በጣም ደሥብሎኛል ድምጥህ ሢያምር

  • @TigiBrhano
    @TigiBrhano 5 днів тому

    ❤❤❤❤edg belyene Konjo

  • @roobarooba5009
    @roobarooba5009 Рік тому +1

    Very good God bless you.♥️♥️♥️♥️

  • @hussenzeyinu2149
    @hussenzeyinu2149 3 роки тому +2

    betahme Arfi new kitehlabete👍👍❤❤😙

  • @bizutub7780
    @bizutub7780 2 роки тому +1

    😢😢😢😢😢zefen mamokiy aydelm

  • @mehadertadessa
    @mehadertadessa Місяць тому

    gobez berita fexari yasadigih

  • @abebechabe605
    @abebechabe605 3 роки тому +1

    እድግ በልልን ቤኪየ

  • @rossyoakley613
    @rossyoakley613 2 роки тому +1

    Wooow very good 👍🏿 good job 👍🏿 i like it ❤️❣️💕💞💯💯💯💯God bless you 🙏🙏🙏🙏

  • @dayetariku4278
    @dayetariku4278 Рік тому +2

    ❤❤❤😮😮

  • @richwukro4157
    @richwukro4157 3 роки тому +3

    እድግ በል ደስ ሚል ድምፅ

  • @ሄልዳናነኝየተዋህዶልጅ

    እግዚያብሄር ያሳድግህ የኔውድ

  • @promiseyemaryam4971
    @promiseyemaryam4971 3 роки тому +2

    Jegna lij
    ገራሚ 😥😥😍😍😍😍😍😍😍😘😘😘😘😘😘😘

  • @HghjNbj
    @HghjNbj 2 місяці тому

    አላህ❤❤❤ያሳድግህ

  • @hanidesalngi9189
    @hanidesalngi9189 3 роки тому +1

    ufffff Yemanek Kimem iwodihalew wushay💔💋💋💋💋💋💕💕Bezi Andebetik Mezemerun Bititekemibet Endet Meselek Mitibarekew Yene Wud idegilngi

  • @AnishaAllurianu
    @AnishaAllurianu Рік тому +1

    ❤❤❤❤❤❤ mar

  • @betyatk5570
    @betyatk5570 2 роки тому +1

    ውብ ልጅ በርታ👌👌

  • @عنودالحريجي
    @عنودالحريجي Рік тому +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Baz-j3g
    @Baz-j3g Рік тому +1

    wow 💚💛❤️ 💚💛❤️

  • @haimonatgerma403
    @haimonatgerma403 2 роки тому +1

    የኔቆንጆ፤በርታ

  • @tirhasheyelu5940
    @tirhasheyelu5940 3 роки тому +5

    የኔ ጌታ በርታ 👌💖

  • @mickeystemam
    @mickeystemam Рік тому +1

    Original voice best

  • @zinash782
    @zinash782 Рік тому +1

    God bless you 😘😘🙏🙏🙏🙏amen amen❤️🐅🐅🐅🐅🐅🐅

  • @berekettesfaye4577
    @berekettesfaye4577 3 роки тому +27

    ስለሰጣቹኝ አስተያየት በጣም አመሰግናለው

  • @NourNour-vm3ox
    @NourNour-vm3ox 9 місяців тому +1

    ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @biruktawitfekadu6676
    @biruktawitfekadu6676 3 роки тому +1

    በርታ ትችላለህ

  • @karimakarima3740
    @karimakarima3740 3 роки тому +1

    Min yihon bezih tsega amlakin inditagelegil yesu fikad bihon

  • @YonasZebene-h2p
    @YonasZebene-h2p 3 місяці тому

    Wow teleyalehe.

  • @sስነኝታስፈኘወ
    @sስነኝታስፈኘወ 6 місяців тому

    የኔ,,መር,,,ድምፁህ,,❤❤❤❤እርገተህ,,,እድግ,,በል

  • @harmi8038
    @harmi8038 3 роки тому +1

    ድምፅ 1ኛ እድግ በል ትንሹ

  • @yosefadane7546
    @yosefadane7546 3 роки тому +1

    You are very amazing
    you are fantastic

  • @Dior768
    @Dior768 3 роки тому +1

    ኢትዮጵያን፡እንደዚህ፡ህፃን፡የሚወድ፡like፡በማድረግ፡አሳውቁኝ።

  • @tade8366
    @tade8366 3 роки тому +1

    ፈጣሪ ያሳድግህ

  • @selinagomeze7866
    @selinagomeze7866 3 роки тому +2

    Wooow edge berkte 🇪🇹🇪🇹

  • @ፍጡምነኝየቤተሠቦቸናፍቂ

    🥰🥰🥰🥰🥰🥰🇪🇹🇪🇹🇪🇹💘💘 እድግበል ባባየ

  • @MedinaWurga
    @MedinaWurga 9 місяців тому +1

    ❤❤❤❤❤ ድምፅህ ከሙዚቃው ጋር ሆድ ያባባል

  • @soledw3037
    @soledw3037 3 роки тому +2

    ካተ ትልቅ ነግር ነው የምጠብቀው በርታ የኔ ማር😘😘😘😘😘

  • @HuxG8f
    @HuxG8f 6 місяців тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤እድግ በል

  • @አላህወኪሌነውአልህወኪሌነ

    ያርቢ ድምጥህ ወላሂ ይዞኝ ሊሄድ ነው አይይይይ ወላሂ አላህ ያሳድግልኝ እድግ ስትል ደውልልኝ 😜😭😭😭😭😭😭😭😭😍😍😍😍😍😍😍😍😍ስወድህ የኔ ቆንጆ

  • @selambelete1778
    @selambelete1778 3 роки тому +5

    ከልጅነትህየርጋታህ ልጆቺ የዘፈን ታለንት ካላቸው ስለፍቅረኛ ሳይሆን ስለቤተሰብና ስለሀገር የሚጠቅስ ዜማና ግጥም መስጠት ነው በልጅነታቸው የቤተሰብፍቅርና የሀገር ፍቅር ይዘው ያድጋሉ

  • @املالعنزي-ذ9ط
    @املالعنزي-ذ9ط 3 роки тому +1

    Allah lenat labahteh yasdegh yegh jegnah:'(:-:-):-!

  • @promiseyemaryam4971
    @promiseyemaryam4971 3 роки тому +6

    እርጋታዉ ድምፁ አቦ እደግ

  • @dayetariku4278
    @dayetariku4278 Рік тому +2

    ❤❤❤😂🎉😮😮

  • @bkvh2619
    @bkvh2619 3 роки тому +1

    በርታ ጎባዝነህ

  • @takimanlove7737
    @takimanlove7737 Рік тому +1

    Inwedhalenii tadagiwuuu

  • @shanbalshanbal8817
    @shanbalshanbal8817 3 роки тому +1

    ፈጣሪያሳድግህ

  • @RemlaRemla-j4o
    @RemlaRemla-j4o 2 місяці тому

    ማሻ አላህ

  • @yegilephone4138
    @yegilephone4138 3 роки тому +2

    ወንድሜ እግዚአብሔር አምላክ ክዘፈን አውጢቶ ወደ መዝሙሪ እንድመልሰህ እግዚአብሔር እመኛለሁ

  • @eldanagethune7276
    @eldanagethune7276 2 роки тому +1

    Wow😍😍😍😍😍🥰

  • @selamawitguta4727
    @selamawitguta4727 3 роки тому +2

    ♥️♥️♥️🇪🇹🇪🇹🇪🇹♥️♥️♥️ Thank you Bereket ♥️🥰🥰🥰

  • @nolawileul6908
    @nolawileul6908 3 роки тому +2

    boo! it's so lit .... big up respect!!!!!

  • @hayathbi7271
    @hayathbi7271 3 роки тому +1

    Yane konjo edge bale❤❤❤

  • @endegchanie656
    @endegchanie656 Рік тому

    yne worke berta

  • @richlimu2284
    @richlimu2284 3 роки тому

    Edge bela yene konjo

  • @akliluamaru2777
    @akliluamaru2777 2 роки тому

    Edig beliligna yene wonidim

  • @milkomex
    @milkomex Рік тому

    yene geta berta

  • @abiysetore3022
    @abiysetore3022 3 роки тому +1

    So nice

  • @asamenewu430
    @asamenewu430 3 роки тому +1

    yedawit alemayehu dimitsi serkachihu newu berasu bitiseru mirti neber

  • @Dior768
    @Dior768 3 роки тому +1

    አንተ፡ህፃን፡ሁሌም፡ኢትዮጵያችንን፡እንደዚህ፡እያዜምክ፡አስደስተን።እደግ።

  • @derejetube2023
    @derejetube2023 2 роки тому +1

    Wow

  • @meklitassefa2930
    @meklitassefa2930 Рік тому

    Er enem wodekalew edege tebarki

  • @tafessemuluneh7057
    @tafessemuluneh7057 2 місяці тому

    እጅግ በልፈጣሪይባርክህግንየእነትፍቅርባላውቅምደስይላል

  • @asterabee4243
    @asterabee4243 3 роки тому +3

    ❤️❤️❤️❤️😍😍😍👌👌👌👌

  • @munujamunuja2124
    @munujamunuja2124 3 роки тому +3

    😍😍👍❤

  • @getnetyirga2721
    @getnetyirga2721 3 роки тому

    wowwww babyyyyyy the first

  • @Lifep81
    @Lifep81 3 роки тому +4

    የዴቫን ድምፅን ይመስላልል

  • @እርግቧ
    @እርግቧ 3 роки тому +1

    Uffffff😘😘😘😘😘😘😘

  • @ברקטאסרס
    @ברקטאסרס 3 роки тому +1

    👌👌👌👌👌👌👌👌👌😍😍😍

  • @يَهٔدِقَلٔبَة
    @يَهٔدِقَلٔبَة 3 роки тому +2

    አስበከዋል ፈላው በዚህ ድምፅክ ያማረውን ቁርአን ብትቀራበት ዋው ነበር ወይም አዛን ብታወጣበት

  • @ElasNegash-yi7tb
    @ElasNegash-yi7tb 9 місяців тому

    በመ ዘሙር ናልን

  • @asterworku8404
    @asterworku8404 3 роки тому +1

    😘😘😘😘😘👌👌👌👌👌👌👍👍👍 🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @bilaneabdillahi4605
    @bilaneabdillahi4605 3 роки тому +1

    Bilan

  • @mohamed-tj4dw
    @mohamed-tj4dw 3 роки тому +1

    የኔውድም

  • @bire8160
    @bire8160 3 роки тому +2

    ዋው

  • @مريما-ح9ط
    @مريما-ح9ط 3 роки тому

    እድግ በል

  • @NtshteyMulaw
    @NtshteyMulaw 10 місяців тому

    yasadgk yenia wendm berta yenia abat

  • @kaderaljaremze7434
    @kaderaljaremze7434 3 роки тому +1

    እድግ በልልን

  • @meslechwolde6796
    @meslechwolde6796 7 місяців тому

    ❤️❤️❤️❤️😊