የሮዝመሪ ተአምር❗️ ቅባት እና እርጥበት ለማይገባው ፀጉር❗️ ለማያቋርጥ የፀጉር እድገት
Вставка
- Опубліковано 7 лют 2025
- 📌For more information visit our website
Www.samerbyselam.com
📌Instagram
...
Tiktok
www.tiktok.com...
SAMERBYSELAM - our brand is formulated by certified/experienced skin specialist myself (SELAM), I suffered from skin problems, and I been in this industry for more than 6years.
🔹Our mask are for skin tones ,vegan, organic,clean, harsh chemical free, made from fruits and vegetables. We have 5types of face masks for all skin types
cleanser-serum(only our serum) mask-peel off (don’t wash it after) moisturiser
🔹Our scalp and curly hair mask
📌Our hair losses it’s density and become unhealthy when it looses its protein and moisturiser so we balance both by adding PROTEIN and COCONUT in our hair mask.
Use it 30min before shampoo on dry hair
🔹scalp detox:contain enzymes that cleans dead skin from our scalp
Use it’s for 3-5 before shampoo n conditioner
እሮዝመሪን ሞክራቹ ታውቃላቹ ፣ እስቲ የሰጣችሁን ለውጥ እጋሩን ፣ መልካም ቀን ቤተሰቦቼ።
፣
📌For more information visit our website
Www.samerbyselam.com
📌Instagram
instagram.com/iamselam.a?igshid=YmMyMTA2M2Y=
Tiktok
www.tiktok.com/@iamselam.a?_t=8aeO64AOehR&_r=1
Betam new miwedish zemenish yibarek
የፊቱን ማሰክ የት ይገኘአል ውዴ
የደረቀውን አዝማሪኖ ከቁርንፍድ ጋር በፈላ ውሀ ዘፍዝፌ ለፀጉሬ ተጠቅሜው የሚረግፈውን እና የሚበጣጠሰውን አቁሞልኛል ሻንፖየም ውስጥ ጨምሬዋለሁ እና ጥሩ ጥቅም አግኝቸበታለሁ 🥰🥰
@@አማራነውደሜ-ጨ8ጰ lesnte ken new mezfezfiw ena befla weha new mezfezfiw?
@@hayuhayuti4510 በትልቅ ጠርሙስ ክዳን ባለው በፈላ ውሀ ዘፍዝፌው እየቀነስኩ እጠቀመዋለሁ ፀጉሬ እንዳይደርቅብኝ የሚስማማኝን የፀጉር ቅባት እቀላቅልበታለሁ ለ24ሰአት መዘፍዘፍ ትችያለሽ ከዛም በላይ ይቻላል እህቴ
ቃልዬ ለኛ ለሴቶች ትምህርት ቤታችን ነሽ ።ሺ አመታትን ኑሪልን❤❤❤❤
እህቴ እናመሰግናለን ግን የእሮዝ መሪው ቅባት ቆዳሽን የቀባሽው አይነት ገዝቸው ነበር ግን ሽታው ቪክስ ቪክስ ይሸታል
ተባረኪ ንግግርሽን ትህትናሽን ስወድልሽ እግዚአብሔር ብርክ ያድርግሽ
Hi dear I move to Addis I use for my daughter she is 12 I use for 6years for her hair relaxers but now I really want to stop because it’s getting dry pls help me
እንኳን ሰላም መጣሽ ማሬ❤ ሳላይ ነው ኮሜንቱ😅😅 ዳይ ወደ ማየት አሁን😂😂
Haha 😄 🤣 thank you yene fikir 🌸💕
ደስ ይላል ቃልየ እናመሰግናለን❤❤❤❤ የዶክተርዋን ሊንክ አስቀምጥልን❤ ሌላው ፎቶ ብዙ አይታይም ማሬ
በትናንት የሰራሹ የፊት ድንችና እሬት ፍሬሽ እሬት ከሌለን በጅሉ የገበያ ይሆናል ወይ አመሰግናለው ግልፅነትሽ ቀጥይበት❤❤❤
Where we can get her products in Addis selam products?
የኔውድ እንኳን ደህና መጣሽ እህቴ እኔ ፀጉሬ ውሃ በብርጭቆ አድርጌ ሳየው ምሀል ላይነው የቀረው እና ቅባት ሞቅ አድርጌነው ውይስ ቀዝቃዛው እምቀባው ስታጠብ ደግሞ ለብ ባለውሃነው ወይስ በቀዝቃዛ ውሃ እምታጠበው እህቴ እስኪ ንገሬኝፀጉሬ አንድ ሳምንት ይረዝማል😂😂 አንድሳምንት ደግሞ ያጥራል እስኪ ምንትመክሪኛለሽ ቃልየ የኔምርጥ እህት በተረፈ ሰላምሽ ይብዛልኝ ❤❤❤
መሀል ላይ ከሆነ በጣም ጥሩ ነው አይስቸግርም ማለት ነው በቀዝቃዛም ልብ ባለም ውሀ፣ ቅባት መጠቀም ይቻላል የኔ ውድ
@@zemenawit እሽ እህቴ አመሰግናለው
የመታሳይን ወህድ ሁሉ በጣም አሪፍ ነው የኔ ቆንጆ በናተሽ እንዲጎ ፖውደር ኢትዮጵያ ፈለጊ አጣሁ ተባበሪኝ please የኔ ወድ 🙏🙏🙏
ቃልዩ የኔ ውድ የኔ ፀጉር ችግር ፀጉሬ ይደርቃል ውህድ እጠቀማለሁ ብዙ ነገር እጠቀማለሁ ግን የሚደርቅበት ምክንያት ግን አልገባኝ
መልሱን በፍጥነት ስለሰጠሽኝ አመሰግናለሁ ሮዝመሪ ን ከወይራ ዘይት ጋር ቀቅዬ ዘይቱን ክሬት ጀል ጋር ተቀብቼ ስታጠብ ብዙ ይወጣ የነበው ፀጉሬ በጣም ቀንሷል ይህን አይቻለሁ
ቃልዬ በጣም ነው የምናመሰግነው በርቺ ውዴ🙏❤❤❤
Eshi mekdyee thank you 😊
ቃልየ ማዓረይ ክብረት ያሃበልና 🥰🙏❤
ፀጉርሽ እየበዛ ነው ቃልየ 🥰
You're very welcome, yene fikir
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላመ ክርስቶስ ይብዛልሽ እህታችን እንኳን ደህና መጣሽ እናመሰግናለን ቆንጆ ውህድ ነው ያሳያሽን
Eshi yene konjo 🌸 ♥️
ቃልዬ እናመሰግናለን የኔ ውድ ሁሌም ጥሩ ነገር ነው የምታሳይን የዛሬው ለኔ ነው እንደው እንዴት እንዳስጠላኝ ጸጉሬ 😢
Ayzoshe yene konjo berchi
y rozemer kebatewa le yene shebet b shebet aregechebegn
እናመሰግናለን ቃልዬ, ቀድመሽ ለብቻ የቀነስሽውን (ተልባ እና ሮዝመሪውን) በሌላ ጊዜ ተቀብተን ሳንታጠብ ነውር ምንተወው? እንዴትስ ነው አጠቃቀሙ ትንሽ አብራሪልን ቃልዬ
ሽታው ካረበሸሽ ፀጉር ላይ ቢቀርም ችግር የለውም እኔ ግን ሻወር ስወስድ ፀገሬ ላይ አቆየው እና ገላዬን ተጥቤ ስጨርስ አንዴ ብቻ ሻምፖ አድርጌ እወጣለው በጣም ቆንጆ ነው ፀጉር በፍጥነት እንዲያድግ ይረዳል
ቃልየ የኔ ሎው ፕሮስቲ ነው እስከ ሳምንት ድረስ አይደርቅም ፀጉሬ አይመጣም ማሳጅ ሳደርገው ደመ
ግሞ ንቅልቅልነውእሚለው ምን ትይኛለሽ
የኔ ማር ለቤት አዲስ ነኝ ተልባውን ለፊት መታጠቢያ ያሳየሽው ጄሉን ፍሪጅ በማስቀመጥ መጠቀም እንችላለን? ከቻልን ለስንት ቀን ?
Please I need help sis. Edime leanchi balefaw sile iron deficiency milekitoch sitewore indele baene lay naberu ena heje simeremer iron deficiency +vitaminD3 deficiency nebiregni.. Ena tsegure batem yinakekelal +qodayem tebaleshitol min timekirgnalesh sis
❤❤
ፀጉሬን ማንኛዉም ዉህድ ሲጠቀም ኣይቀመጥም ዝምብሎ ይወርዳል ምንላርገዉ የኔ ዉድ❤❤
Birope Yenenorowe Yeselamene Maska Endete Magnete Ymenchlebete Mengede Negrine Ebakehene Ehte Wagawese Sente Endhone btengrine Yene Ehte Ebakehene Adera Melseshene Etbkalehune ❤❤❤❤❤❤
መልካምነትሽ ይጋባል! የእውነት።
በጣም አመሰግናለሁ የኔ ቆንጆ እህት
ለላው ፕሮሰቲ ምን ኣይነት ቅባት እንጠቀም እኔ ምንም ኣይነት ቅባት አይመቸኝም እስኪ መልስልኝ እህቴ
ሰላም እንዴት ነሽ ፀጉሬ ሎው ወይም ሀይ ፐሮሲቲ መሆኑን እንዴት ማወቅ እችላለሁ?
የፀጉርሽን ዘለላ ውሀ ውስጥ ስትጨምሪው ከተንሳፈፈ ሎው ነው ማለት ነው ፣ ከዘቀጠ ደግሞ ሀይ ነው ፣ ማሀል ከሆነ ደግሞ መካከለኛ ነው ጥሩ ነው
ኢትዮጵያ ያለን እንዴት እናግኛት ቃልዬ የኔ ምርጥ ተባረኪልኝ።
Send her message yene konjo
Beautiful thanks for sharing God bless you ❤❤❤❤❤
le one year lej yehonal?
እናመሰግናለን ቃልዬ ጥሩ ነገሮች ናቸው ያቀረብሽልን በርችልን
Eshi yene konjo thank you 😊
ሎው ፕሮስሲቲ ፀጉር ምንምን አይነት ቅባት ነው የሚሆነው ???
kaliye betam thank u kalishn akbari konjiye yane motivate adragi❤
በጣም አመሰግናለሁ ሀዩዬ
ሮዝመሪ ሽበት ያወጣል ይላሉ አረቦቹ እንዴትነው እኔ ሮዝመሪ እና ሄርግሮው ከጀመርኩኝ በሁለት አመትውስጥ ሽበት ሆነ ፀጉሬ እድሜየ25 ነው ደግሞ እፊትለፊቴ ነው ብዙው እውስጥ አንዳንድ ቦታ ምን ላድርገው
የምርሸ ነዉ😢😢
ሁፍፍፍፍፍፍ እኔ በጣም በጣም ደክሞኛል ሁሉም ነገር እሞክራለሁ ግን ምንም ለውጥ የለውም ትንሽ ለውጥ አለው ብዬ ሰልጫርስ መልሶ ይበጠጠሰል ምን መድረግ እንደ አለብኝ አለውቅም እውነት የቀረኝ ጨውና በርበሬ ብቻ ነው 😪😪😪😪
በጣም ነው የምወድሽ ❤❤❤❤
Kaliye endet nesh yene asteway?❤❤❤ ene ye 4 wer arasnegn,tsegure welije betam amrobet neber.ahun gin kesir jemironew yeminekelew ena gira gebtognal.ahunima bado kil lehonew meselegn.please mela beyign
አይዞሽ የኔ ውድ በተቻለ መጠን ቅባት አታሳጭው ፀጉርሽን እና ማበጠር ቀንሺ አንድ ቦታ ወይ ሁለት ቦታ ተሰሪው በብዛት
እናመሰግናለን 🙏🏽😘 ሬት ግን የት ነው እምናገኘው?
እኔ ከስቶር ነው የምገዛው ኢትዮጵያ ግን በየቦታው አለ
እናመሠግናል ቃል❤🎉
የእኔ ዉድ እህት እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ይስጥልኝ አመሰግናለሁ
Amen amen yene konjo ❤️
Kaliye lijoshin 🥰ena balebetshi astewawkin 🥰
Hi kaliye masku la sensitive skin face mihon alaw ???
Awo yene konjo please try it🌸💕
ቃልዬ የሰላም ፕሮዳክት የት ይገኛል
ቃልዬ ስወድሽኮ ❤ ፀጉሬ በጣም ስስ ነው እና ፊት ለፊቱ በጣም ተሰባብሮል ምን ባደርገው ይሸለኛል please ❤❤
የወይራ ዘይት ፣ እንቁላል ፀገር ያጠነክራል ፣ ያበዛል እሺ
በጣም አመስግናለው ደሞ አትጥፊ ብን❤
Thank you🎉🎉
ስወድሽ እኮ ግን የኔ ፀጉር ምንም ባደርግ ለውጥ የለውም ስስነው ብዛት ስለሌለው መቆረጥ እያሰብኩ ነው እስኪ ስለኩርት ትኒሽ በይኝ
እኔ ግን አትቆረጪው ነው የምለው
Thank you so much I think this good for me bless you I will try
Thank you my 💕🌸💕🌸
ቃሉዬ እንዴት ነሽ የኔማ ፀጉር በቁመቱ ነው የሚነቀለው ምን እንደማደርግ አላወኩም፡
የሆርሞን ችግር እንዳይሆን የኔ ውድ እስቲ ቼክ አድርጊው
ቄልዪ ገለጣሽ እንደመሴ ደስ ትያለሽ በአንድ ቀን በወር ፀጉር የሜሉት ከናተ ይማሩ በዉነት ያሳፍራሉ
እናመሠግናለን ቃልየ ቸኔ ደርባባ😍🥰
Wdiey ❤❤❤❤❤❤❤❤tebareki 🎉
ቃልዬ እንዴት ነሽ ስወድሽ እኮ!!!! ሌላው ደግሞ ፀጉሬ በጣም እየተሰባበር ርጃጁሙ አለቀ ምን ላድርግ ልቆርጠውም እያሰብኩ ነው ምን ትመክ ሪኛለሽ ቃልዬ? ሌላው በጣም የምጠይቅሽ እን ድትሰሪልኝ የምለምንሽ በሽበት ተቸገርኩ በተፍ ጥሮ የምታውቂው ካለ ሰሪሊኝ ቃልዬ ተቸገርኩ
Hi selamyee thank you my dear ❤️ eshi I will do video for that 😊 but don't cut your hair please try this
ሰላም ላንቺ ይሁን እንዴት ነሽ ባለሽበት ሰላምሽ ይብዛ እንኳን ደስህና መጣሽ ዋው በጣም ጠቃሚ ቪድዮ ነው እናመሰግናለን
Thank you sis 😘 💓
Welcome Kalye shikor I have been waiting for this video thank you
Thank you my dear ❤️ 💕 hope you liked it 😊
Ene menem bemoker embi belogn gemash melata eyehinku new 😢
Thank you I will try this on the weekends
እሺ የኔ ቆንጆ
ሰላም ሰላም ቆጅት እንዴትነሽ ናፍቀሽኛል ከተርኔት ርቄነበር ካለመመቻቸት አጻር
ኢትዮጵያ ያለን እንዴት ማግኝት እንችላለን
Egziabher ybarki
Zemenawit ebakshe ye tetkmeshachewn negeruche photo askemchelen ena ye selamen aderasha lakilen
I really respect your opinion and thank you for inspiring us ❤
You are very welcome my dear 😘
የኔ ንፁህ ስወድሽ
ጠፍተሽብኝ ነበር 😘😘😘😘 ውድድድ
እንኳን ሰላም መጣሽ❤
Thank you my dear ❤️ 💕
ውዴ የኔ ቆንጇ እህት እናመሠግንሻለን ኑሪልን ግን ምንሆነ መሠለሸ vitmin d አይረን እጥረት አለብኝ እና ሁለቱንም መድሀኒት መውሠድ አልችልም ያሰጠላኛል በምን ላካክሠው ትይኛለሸ? አመሠግናለሁ
Ayzoshe yene konjo try foods like swordfish, salmon, tuna, and sardines. Orange juice and dairy products such as yogurt and milk are good choices, too. So are beef liver, egg yolks, and fortified cereals.
ቃልዬ ቆንጆ እናመሰግናለን
እሺ የኔ ውድ
እንኳን ደህና መጣሽ
Thank you emuyee🌸💕🌸💕
Thanks sister ❤
💕🌸💕🌸
Selam selam sis
Egziabher yhabki shkor
የኔ እህት የሻንፖ ፎቶ በደንብ አይታይም 🙏please
Eshi yene konjo 🌸
ትለይለሽ❤
eqan dena metashe
Kaleya ya Shampo photo lakilge
Please send me links ❤
You can find it on description
Slame kal yemigrmesh ltikeshe yasbkutenwe yengreshine ewntenwe yemilshe yen low procity nwe ena betame nwe des yalge end nenayent kebate lekeba ebkishe mlishilge btame nwe ytchigrkute betlie cahfu btame nwe yemiaizbige beka dreki nwe yemilawe& mneaynte champo ltakime ethiopia west yemigge ?berchie sister!!!!!!!!yekirta kalie muze ysemamawle meknitume bzate ylwem tsegure lebzate terunwe slemible muze ysemamwle??
ኢትዮጵያ የሚገፕው ሻምፖ ምን እንደሆነ ባላውቅም ከሰልፌት ነፃ የሆነ ምርት ፈልገሽ ተጠቀሚ እንዲሁም ሻምፓ ውስጥ እሬት ቀላቅለሽ ታጠቢበት እሺ
Tankyou kal kebate mne aynte lekiba?
ሰላም እንዴት ነሽ ዘሙዬ😍
በጣም አመሰግናለሁ የኔ ቆንጆ🌸💕🌸💕
ናፍቀሽኝ ነበር ውቧ❤❤❤
Oww yene fikir 🌸💕🌸💕
የኔ ውድ❤
❤️🌸❤️🌸
ቃል እንኳን ደህና መጣሽ የኔ ውድ❤❤❤
Thank you my dear ❤️ 💕
Tatben nw whdun mkbat yalbn
For medium porosity plseeeeee
ተጠቅሜ ክመነቀል ፀጉሬ ድኗል ውዴ ግን አንቺን አይቼ ነው የጀመርኩት
Gobez yene konjo berchi
Betam tanekakignalesh yene konjo tolo tolo lkeki
Eshi yene fikir thank you 😊 🥰💕
ለምንድነው ግን እንዲ ምትናፉቂኝ በማርያም
እሺ በፍጥነት ይሞከራል
💕🌸💕🌸
kalu♥♥♥
Hi dear 😘 😊
ሮዝመሪ ፓውደሩ ቢሆንስ ፍሬሹን አጣሁ እኔ ባለሁበት አካባቢ
Yes you can my dear 😘
ፀጉርሽ እያየነው ብዛቱም ጨመረ በጣም አደገ::
እሮዝማሬኖ የጥብስ መጥበሻየአገር ባህል ሀኪም ሲናገር የስማሁት ለነፍሰጡር ሴቶች ሲመገቡት ውርጃ ያስከትላል ብለዋልና ጥንቃቄ አድርጊ በሚድይም ተናገሬ በተጨማሬ እንግሊዘኛ አታብዥ ብዙ ሰው ደስ አይለውም ኢትዩጽያዊ ንግድ ሽ የስላምን አስተዋወቅ ነገር ግን አድራሻዋን አልገልጽሽም
❤❤❤❤❤❤❤
🌸💕🌸💕
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
በጣም አመሰግናለሁ የኔ ቆንጆ
ፀጉሬ ከ ቁመቱ እየረገፈ አስሸገረኝ መላ ካላችሁ😌😌😌
🥰🥰🥰
🙏🙏🙏
Amsgnalho kalya
ዌልካም ቃልዬ ውድ ❤❤❤❤❤
Thank you my dear
❤❤❤❤❤❤❤
💕❤️💕❤️
❤❤❤❤❤❤❤❤
🌸💕🌸💕
❤❤❤❤
💕🌸💕🌸
❤️❤️❤️