ፍቅር መንገድ ነው | ጋሽ ንጉሤ ቡልቻ | Negussie Bulcha | Halwot Emmanuel United Church

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 27 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 30

  • @abebadesta611
    @abebadesta611 3 місяці тому

    ጌታ ይባርክህ ሰታስተምረው። እራሱ ፍቅርን ይሰዳል የማስተማር ዘዴህ ጋሽ ንጉሴ ደግሞ እናቶቻችንን እንድናስታውስ ደጋን፣ ቅፍረት ባዘቶ እያልክ ወደመልካሙ ዘመን ተንኮል የሌለበት ዘመን ፍቅር የሞላበት ዘመን ወሰድከኝ ተባረክ

  • @kokobeabebe7714
    @kokobeabebe7714 7 місяців тому +4

    የሚባርክ፣ የሚያጠግብ፣ በአእውነት የተሞላ፣ ትህትና ለዛ ያለው ት/ት ነው። መላልሼ አዳምጠዋለሁ። ወንድማችን ጋሽ ንጉሴ ምስጋናዬ የላቀ ነው።

  • @God_Is_Love1111
    @God_Is_Love1111 7 місяців тому

    ፍቅር ተወደደ ጠፋ ከሀገሩ ላይ ገበያው ቀራኒዮ መስቀል አደባባይ እንሔድ እንሸምት ተነሱ አታመንቱ ሙሉ ዋጋ ከፍሎአል ኢየሱስ በደሙ 😢👏👏👏👏❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @andinetashenafi4934
    @andinetashenafi4934 7 місяців тому

    አዎን ፍቅር ከሁሉ የሚበልጥ መንገድ ነው

  • @naodlulu1023
    @naodlulu1023 6 місяців тому

    Gash Nigussie Bulcha, a beloved and humble servant of the lord and his mission! We love you gashe 💙💙

  • @Home1794-mi1vr
    @Home1794-mi1vr 8 місяців тому

    አሜንንን፣አሜንንን፣አሜንንን፣የእግዚአብሔር ፍቅር በልቤ ይሙለብኝ በኢየሱስ ስም ፍቅር ከሌላ ሁሉ ከንቱ ነው ፍቅር የሁሉ ነገር መሰረት ነው 🙏🙏🙏🙏🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰ዘመንህ ይባርክ በኢየሱስ ስም አባታችን 🥰📖📖📖📖🤚👈👈

  • @ejigayehutiruneh1392
    @ejigayehutiruneh1392 7 місяців тому +1

    አሜን! "እውነት በሌለበት ፍቅር ይበላሻል ያድፋል አመጻን እንድቃወም ከእውነት ጋር መስማማት ይሁንልን! It’s a timely message God bless you all!

  • @wodehord7063
    @wodehord7063 7 місяців тому

    ጌታ አብዝቶ ይባርኮቲ
    እባክህ መንፈስ ቅድስ አድነኝ እንድ ነቃኝ አግዘኝ❤❤❤

  • @tigistashenafi5722
    @tigistashenafi5722 7 місяців тому +1

    እግዚአብሔር አምላክ ይባርኮት አባቴ አመሰግናለሁ ሰለ ትልቅ ትምህርቱ ተባረኩ❤❤❤❤

  • @Kitilayonas
    @Kitilayonas 7 місяців тому +1

    Wow ❤❤❤ God's Love is limitless❤❤. God bless you!

  • @Eagle1503
    @Eagle1503 7 місяців тому

    Amen Amen 🙏 tebarkehal gashe nigusea bulcha ❤

  • @haiderabdusemed7401
    @haiderabdusemed7401 7 місяців тому

    አሜን ጋሽ ንጉሴ ጌታ አምላክ አብዝቶ ይባርካችሁ!!🙏

  • @diorG18
    @diorG18 7 місяців тому

    Amen, the word of God is a mirror indeed.

  • @mulualemwondimu
    @mulualemwondimu 7 місяців тому +1

    ጋሸ አመሰግናለሁ

  • @serguttilahun2443
    @serguttilahun2443 7 місяців тому

    እግዚአብሔር አብዝቶ አብዝቶ ይባርኮት ጋሽ ንጉሴ ምነው እግዚአብሔር ልባችንን እንዲህ አደነደነው የስጋ ልብ ይስጠን ይህን የተወደደ ፍቅር አይናችን ተከፍቶ እንድናየው

  • @tsedekechdilebo7320
    @tsedekechdilebo7320 7 місяців тому +1

    አሜን እግዚአብሔር ይባርክህ አባታችን

  • @almazwoldemichael7915
    @almazwoldemichael7915 7 місяців тому

    ተባረኩ ❤❤❤❤

  • @hassanuddan8788
    @hassanuddan8788 7 місяців тому

    Amen amen eysus fikar new❤❤❤❤❤❤❤tebarekalen

  • @mengistuelema6799
    @mengistuelema6799 7 місяців тому

    እግዚአብሔር ይባርኮት፤

  • @temesgenyonas6513
    @temesgenyonas6513 8 місяців тому +1

    Tebarek ጋሼ ንጉሴ ተማሪህ ቲጂ

  • @girmishjesus
    @girmishjesus 8 місяців тому +2

    ፍቅር ግን ከሌለኝ....ከንቱ

  • @YeshiYeshit
    @YeshiYeshit 8 місяців тому +1

    🙏 🙏 ❤❤amen

  • @Samzjoy
    @Samzjoy 7 місяців тому

    i needed to hear this! God bless you🙏

  • @salameskyes7240
    @salameskyes7240 7 місяців тому

    አሜን አሜን እግዚአብሔር ይባርኮት

  • @hanabirhane9901
    @hanabirhane9901 8 місяців тому

    Yes fkr Amalaki ybazala

  • @mulualemwondimu
    @mulualemwondimu 7 місяців тому +1

    ኢየሱሰ በዚ ጨካኝ አለም ራሱን አሳልፎ ሰጠ

  • @TigistGeja
    @TigistGeja 8 місяців тому

    Ameeèeen❤❤❤Tebarekii

  • @musiehabte6871
    @musiehabte6871 8 місяців тому

    Amen

  • @ማአዛ-ሸ8ሸ
    @ማአዛ-ሸ8ሸ 8 місяців тому

    ❤❤❤❤❤

  • @Muncho_information
    @Muncho_information 8 місяців тому +2

    In 2,004 view and 138 likes only that’s insane. This word should have touch all but apparently doesn’t look like it😢😢😢