ዘመዴ ጎጃም ገባ - አማራ የለም የሚሉ የአማራ ታጋዮች - ጎጃም ጉድ ፈላብሽ - አማራ ጠሎች ዘመዴን ገጠሙ | Zemedkun bekele ነጭ ነጯን

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 5 лют 2025
  • ሰብስክራብ 🥰 እና ላይክ ሼር👍 በማድረግ አበረታቱን
    አመሰግናለሁ።
    Motivate me for more work by :
    1. Subscribing if you haven’t already 🥰
    2. Smashing the like button on this video 👍
    Thank you.
    #zemedkunbekele #fano #ethiopiannews #Teddy Hawassa, #oneamharamedia#tigray #amhara #zemedkun_bekele #merejatv #royalmedia , Zemene kassie, Ethiopia, BBC, DW Amharic, VOA Amharic, ESAT

КОМЕНТАРІ • 67

  • @DerejeDw-h4u
    @DerejeDw-h4u 29 днів тому +3

    ✝️አክሊለ ገብርኤልን የሚረዳው እግዚአብሔር ነው።
    ✝️ዘመዴን ዘመድ ያደረገልን እግዚአብሔር ነው።
    ✝️የዕውነት አምላክ ቅዱስ እግዚአብሔር ዘመዴን ይረዳዋል።

  • @muradebrahim3870
    @muradebrahim3870 Місяць тому +1

    ❤zemde ❤🎉🎉🎉Tebark❤

  • @destadegu3179
    @destadegu3179 29 днів тому

    ዘመዴ በርታልን እንወድሀለን።❤❤❤❤❤❤

  • @EliasGedamu
    @EliasGedamu 29 днів тому +3

    ታላቅም #ታላቁም የነገስታት ንጉስ የጌቶቹ ሁሉ ጌታ አባታችን #እየሱስ ክርስቶስ እግዚአብሔር ብቻ ነው። አሜን(፫)❤!

  • @hailemichaelgebrekidan4934
    @hailemichaelgebrekidan4934 29 днів тому +2

    መንጥርልኝ ዘመዴ በርታልን

  • @destadegu3179
    @destadegu3179 29 днів тому

    እገዚአብሄር❤❤❤❤❤❤

  • @truth7844
    @truth7844 Місяць тому +1

    ዘመዴ፣ በትክክል እውነት ነው ስለ አማራ መናገርህ ያጸድቃል!

  • @meskiwol422
    @meskiwol422 Місяць тому +3

    As long as you are with truth, keep up a good job,thanks for fighting for Amhara straggling. ❤

    • @alamaetaddesse6198
      @alamaetaddesse6198 Місяць тому

      ይሄ ስው ዘሩ ምንድነው መሃይም ነው መስቂያ ባለጌ ፈንጅቹ ይስቁብሃል አንተ ጥሬ ባርነት የሚወድ ባርያ ነው ፊታቸው አቁመው ይስቁብሃል አንተ ራስህንም አታውቅም እንኮን አማራን ተስፋ ቢስ ነህ አንተ ደግሞ ይመቼው መሃንዲስ ነህ ኢትዬጽያን መበጣጠስ ነው አንተ ተበጥስህ ትችላለህ

  • @hailemichaelgebrekidan4934
    @hailemichaelgebrekidan4934 29 днів тому

    ቢዛሞ ክፍለጦር መመስረቱ ለምን መግለጽ ለምን አስፈለገ የሚል ኮሜንት የሰጡ በርካታ የአማራ ልጆች አሉ ትክክል ነህ ወንድማችን ዘመዴ እነ ዴቭ ዳዊት ገልፀውታል አፍርጠው ጀግና ዘመዴ በርታ።

  • @Aynalem-g1x
    @Aynalem-g1x Місяць тому +3

    በጣም ታሳዝናላችሁ የናንተ መናከስ ምንድነው ለአማራ የሚጠቅመው ጥላቻ የእርስበርስ መናቆር ምን ያመጣው ለውጥ ከናሐብታሙ ጋር ተናቆራችሁ ምን ለውጥ መጣ እንዴውም ትግሉን ወደ ኋላ ጎተታችሁት እባካችሁ እረፉ በድንግል ማርያም ተዉ

  • @selomedamte1960
    @selomedamte1960 Місяць тому +1

    ድል ለአማራ❤❤❤❤
    በርታ ዘመዴ❤❤❤❤
    ጭራሽ ለአማራ አማራ ጠላት ሆኖ ይመጣል???? እንዚህንማ መለቀም አለባቸው::ሁሉንም እግዚአብሔር ይጠርጋቸዋል::
    ምደረ ሸንጎ መጋለጠ አለባቸው::ምድረ ሽንፍንፍን ይለይለት::
    ዘመዴ አንበሳ በርታ:: ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @medhanitwossene9094
    @medhanitwossene9094 29 днів тому

    በአሁን ጊዜ የዚህን ያህል አስተያያት አያስፈልግም ነበር እውነት ለአማራ ከቆምክ

  • @Bretanssa
    @Bretanssa 29 днів тому

    Disrupter in chief..... I love this guy

  • @workubelay8548
    @workubelay8548 29 днів тому

    እግዚአብሔር

  • @jochenparker8925
    @jochenparker8925 29 днів тому +1

    አምሀዬሱስ ብአዴን ነው ነበርም። !!!!! ትግረና ዐማራ ነው ይባላል !!! የዐማራውን አሁንም መልሰው ለብአዴን እዳያስበሉት በጣም ስጋት አለኝ !!!!!

  • @FikaduBekele-g9f
    @FikaduBekele-g9f 29 днів тому

    እግዚአብሄር

  • @hailemichaelgebrekidan4934
    @hailemichaelgebrekidan4934 Місяць тому

    ፋኖዎች መሪዎች ጥያቄ ለሚያቀርቡ ሁሉ ኢንተርቪው እንዳይሰጡ ቢደረግ ጥሩ ነው በራሳቸው ችግር ምክንያት ነው ችግር እየፈጠረ ያለው መስተካከል አለበት

  • @Abram-y2w
    @Abram-y2w 25 днів тому

    አስረስ ብዙ ስተት እዬሰራ ነው ፋኖን አደጋላይ እዬጣለ ነው መስዋትም እያስከፈለ ነው አመራሩ መቀዬር አለበት አለበለዛ አደጋላይ ነው

  • @hailemichaelgebrekidan4934
    @hailemichaelgebrekidan4934 29 днів тому

    አማራ አይደለም የሚሰድብህ እስኳድ እና አገው ሸንጎ ናቸው እነሱን ተዋቸው ዝምብለህ ሥራህን ስራ እኔና አስተዋይ አማራዎች እንገነዘባለን። ከዘመነ እና ሌሎች መሰል ሃቀኛ ልጆች በስተቀር አንዳንዶቹ አማራ መሰል ሌቦች ናቸው።

  • @ethiopianism22
    @ethiopianism22 Місяць тому

    በማስተካከል መምሰል እልህ ለወያኔው ለፋኖ ግጭት ለመንግሥት ለጠላት ኤርትራ ለግብፅ ለሁለት አመታት የሰበሰበውን መረጃ ሪፖርት በማድረግ የሚሊዮኖች መገዳደል ማስጀመር እየተስገበሰገበ ነው ግን እግዚአብሔር በስሙ እየጠሩ እየማሉ የሚክዱ የእስራኤል ፈጣሪ አልቫ ባሪያዎች ተራ ናቸው

  • @TigsetAbebe
    @TigsetAbebe 18 днів тому

    አረ ለመሆኑ ቢተልሔ ብሎ ፖለቲከኛ ከመቼው ቅዳሜው ጀምሮነው ፖለቲከኛ የሆነችው ተዘፈኑዋ በኋላ መሆን አለበት ለምመሰላችሁ ያቺን ዘፈን ዘፈን እንኳን ለማሳተም እንዳቃታት ስለምናቅ ቀና ሲጠፋ ይመለመል ጓባጣ አለ አማራ የቤተልሔም ነገርም እንደዚ ነው

  • @hailemichaelgebrekidan4934
    @hailemichaelgebrekidan4934 Місяць тому

    ኮረኔል ደመቀ የሚሰራውን ቀድመህ የነቃህና የተናገርክ ነህ እውነት ነው። ዘመዴ እውነት እስከያዝክ ድረስ የሚያስጨንቅህ ነገር የለም ቀጥልበት። ጎጃም ላይ በተለይም አስረስ ማረ ዳምጤ ጋር ያለውን መንጫጫት በውስጥ በመነጋገር ለማስተካከል ሞክር።

  • @adugnawubbie9740
    @adugnawubbie9740 27 днів тому

    ይኸ ኃይለየሱስ የሚባል ዘገምተኛ ዕብድ የሚናገረው ሁሉ ውሃ አይቋጥርም።

  • @genetkebede1628
    @genetkebede1628 29 днів тому

    አይ ዘመድኩን ለካስ የአማራን ትግልና ታጋዮች እየመታህ እየበታተንክ ያለህው አንተ ነህ በቃልህ የበታተንከውን ሁሉ መሰከርክ እግዚአብሄር አምላክ ማስተዋልን ይስጥህ መቼስ ምን ይባላል

  • @muradebrahim3870
    @muradebrahim3870 Місяць тому

    Gojam Sera Tesrabet😂😂😂😂😂

  • @eshetemengiste1813
    @eshetemengiste1813 Місяць тому

    Good❤❤❤

  • @alamaetaddesse6198
    @alamaetaddesse6198 Місяць тому

    መምህር ዘመድኩን ራስህን አታመፃድቅ ጥሩ ስራህ ካሉህ ጥሩ ሆኖ መግኘት ሌላው ሁሉ ከንቱነት ራስህን ለማክበርና ክሊናህን ለማጭናት
    በጎነትን ምረጥ ብዙ አልወራም ብዙም አላውቅም ስለ ፓለቲክው ግን ዘመነንም ይክዱ ይክዳሉ አህንም እስረስን በሃስቡ ያልተስማሙ ካሉ የሞቱት ደም ላይአንደቆሙ ነው የሚቆጠረው ከእግዚአብሔር ፍርዳቸውን ያገኛሉ

  • @surafelgirma7132
    @surafelgirma7132 Місяць тому

    ወገኖቼ የቀረው ጎጃም ነበር እርስ በርስ ሊያግ ጭ ገብቶልሃል አስወጣ ጥያቄውን አስተውሉት ወደ አርበኛ አስረስ የሰነሰዘረው ከአቡነ አብረሃም ጳጳስ ግንኙነት ምንድን ነው በሚዲያ ይሄ ሰውዬ አሰወጡት ባሰቸኳይ

  • @TadeleAreda-c2b
    @TadeleAreda-c2b Місяць тому

    የአማራ ትግል እንደሆነ አይቆምም ከፋፋይ አትሁን ጎጃም ጎንደር ወሎ ሸዋ አያልክ አትከፋፍል ሌላው ደግሞ የምታምነው መጽሐፍ ቅዱስ አፍሕ አያመስግንህ ይላል አንተ ግን ስለራስህ በጣም ታወራለህ

  • @ethiopianism22
    @ethiopianism22 Місяць тому

    በነገራችን ላይ የዘመዴ ከክፍያ በኋላ በዝግታ መቀየር የነበረ ነው ግን ሰገጤ ፀረ ኢትዮጵያ ደህንነት ወይም ፀረ ህዝብ አማራ ኦሮሞ ትግራይ ወዘተ ያዘዘውን ዘመዴ የተባለው ባሪያ
    ድንገት ጎንደር ሁለት ሸዋ ሁለት ወሎ ሁለት በመሆኑ
    ለማጣላት ሲመቻች በአንድ ሚሊዮን ዶላር ጎጃም ሁለት ለማድረግ በቅፅበት ሁሉም አንድ ሆነ ጎጃም ዘገዬ በል ቢለው በሳቅ እንባ አይቆምም
    ድንገት
    2 የሚጋጭ ለአንድ አላማ አንድነት ሲሆን
    አንድነት ለአንድ ግብ ጎጃም የተለያዩ ናቸው አላለም
    አስረስ ማረ.... ድንገት አብቹ ሁለት ሚሊዮን ቢጨምር የቀረውን የኦርቶዶክስ ህልውና አራት አምስት ተቃራኒ ሲኖዶስ በማድረግ ከእንግሊዝ ከግበረሰዶማውያን ከግብፅ ከሁሉም ፀረ ኢትዮጵያ ተጨማሪ ገንዘብ በከፍተኛ ይገኝበታል በማለት ኦርቶዶክስ ለአንዴና ለመጨረሻ ለማጥፋት የቀረውን የአማራ ሲኖዶስ ቀጥሎ የጎንደር ሁለት የሸዋ ሁለት የወሎ ሁለት የጎጃም አንድ ሲኖዶስ ተደርጎ ለተቀጠረለት ባርነት ትርፍ ከአስረስ ማረ ጋር ዘመድ ናቸው በማለት የሚቀጥለው የጌታቸው አሰፋ የፈጠረው ሰዶማውያን በጀርመን በቅምጥልነት የተቀመጠው
    የተሸጠው ኦርቶዶክስ ፋኖ አንድ ነው የማለት የመከፋፈል ወዘተ የጎጃም አጋው ለምን ከአማራ ጋር አልተጨፋጨፈም በማለት ለምን ቻግኒ አትገቡም
    አስረስ ከትግራይ ከኦሮሞ ከሁሉም ጋር በጋራ እንሰራለን ስላለ ይህ ከሆነ ሰላም ለማስፈን ያስችላል በማለት እብድ ሆኗል
    ኦርቶዶክስ አማራውን ሁሉንም የኢትዮጵያ መንግስት የአንተን 0.00000001% ጠላትነት የላቸውም
    የማንነት ግብረሰዶማዊነት ነጭ ማምለክ እውነት እንድትከተል ስለማይፈቅድለት ከባርነት ነፃነት የመጠበቅ ነውና
    በደቂቃዎች የ360° መከርበት በኦርቶዶክስ ሰርጎ ሲገረፍ በፖለቲካ ብሔር ትግራይ አማራ በማለት ጥላቻ የእግዚአብሔር አይደለም የጣኦት ጭምር አይደለም ደደብ ጌቶቹን ከመውቀስ በቀር በዚህ እናቱን ግደል ቢሉት በምን አሰቃቂ አደርገዋለሁ በማለት የሚያስብ ባርነት የነበረ ነው

  • @admastadesse6001
    @admastadesse6001 Місяць тому

    ዘመዴ ይህን ተውሳክ ሁላ ማጋለጥህን በርታ ፣ ካሁኑ በእንጭጩ ቀንዱን በለው ጌታ ያዋርዳቸው ።

  • @nigusumersha298
    @nigusumersha298 Місяць тому

    ኮሎኔል ደመቀን ለማጥቃት ወያኔያዊ ተልኮህ አልሠራም:: አሁንም ከአማራ ራስ አልወረድክም::

  • @kirubeltemesgen7656
    @kirubeltemesgen7656 Місяць тому +3

    ዘመድኩን ገመድ አፍህን ሰብሰብ አድርገዉ ባስረስ አማረ አትምጣ አብድነህ ተብለህ ትረሳለህ.

  • @ኢትዮጵያለዘላለምትኑ-ቀ1ሠ

    😂😂😂😅😅😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😅😅😅😅😅😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @eshetemengiste1813
    @eshetemengiste1813 Місяць тому

    Zamdi.Yes

  • @nekahiwotbeyene3175
    @nekahiwotbeyene3175 Місяць тому

    ክፍት አፏ ነህ ሰሬ ባይ ሀዬ መርሀባ፣፣

  • @KalidMudi
    @KalidMudi 27 днів тому

    ሽንተም ወንድ ከሆንክ ና ወደ ሀገር ግበ እስቲ ሽንተም ደብተራ ስልጤ ሲበል በቁምህ ትቀዠለህ

  • @KalidMudi
    @KalidMudi 27 днів тому

    ሰውን በእምነቱ ምክንየት እየገደለችሁ ግዘቱን እየወረራችሁ እምነቱን በግድ እየስቀየራችሁ አሁንም እሱን ለመማለስ ተስበላህ አንተ ቆሞ ቀር የከሰርክ ፖለቲከኛናበእምነት ስም ሸቀይ

  • @tedlaabebe6465
    @tedlaabebe6465 Місяць тому

    ወንዳታ፡ ለውነት፡ የቆመ፡ ይጸድቃል፡፡ ዘመድኩን እንደ፡ ኢሌን፡ መስክ፡ ሆንሀል፡፡

  • @maazawoldemicheal
    @maazawoldemicheal 29 днів тому

    mene agbahe new teykaw

  • @DejeneWerku-q8h
    @DejeneWerku-q8h Місяць тому

    እግዚአብሄር ነው ሀይል የሚሰጥህ

  • @TayeworkTaye
    @TayeworkTaye Місяць тому

    This man is not Amhara.

  • @hunegnawdessalegn5228
    @hunegnawdessalegn5228 Місяць тому

    Koy

  • @challageletu2816
    @challageletu2816 Місяць тому

    እንዴት ነው ጉዳዩ ነጠላውን ተውከው እንዴ !

  • @abaaywedum1195
    @abaaywedum1195 Місяць тому

    Report talk zemede.

  • @almazkifleweldemariam2037
    @almazkifleweldemariam2037 Місяць тому

    Egizeaberher

  • @וורטאווורנייה-ק6ר
    @וורטאווורנייה-ק6ר Місяць тому

    አተ ሰውየ ልሳንህ ቢዘጋ ምን አለ አማራ ከላልክ አመሽልህም

  • @emaleyjored7043
    @emaleyjored7043 Місяць тому

    Zemedkun yih lemen asfeleg?

  • @dessiekelemu2864
    @dessiekelemu2864 Місяць тому +1

    ዘመድኩን ነቀለ ማንን ደግፎ የሚዘልቅ

  • @TesfayeZergawu
    @TesfayeZergawu 28 днів тому

    Shame you betray yourself this shows your ignorance.Amhars never restore to power for ever.

  • @emaleyjored7043
    @emaleyjored7043 Місяць тому

    Zemedea lemen seme teteralh menchihenes lumen tenageralh?

  • @dessiekelemu2864
    @dessiekelemu2864 Місяць тому +2

    ዘመድኩን ነቀለ ሆንኩ አስረስን ነካህ ማለት የአማራጵ ህዝብን ነካህ ማለት ነው

    • @SamuelNegash-h6n
      @SamuelNegash-h6n Місяць тому

      ዶንቆሮ አንተ አማራ አይደለህም ዘመዴ የሚጮኸው ለአማራ ብሎ ነው

  • @gezahagnterefe4534
    @gezahagnterefe4534 Місяць тому +1

    ባስረስ አማረ አትምጣ አብድነህ ተብለህ ትረሳለህ

  • @dessiekelemu2864
    @dessiekelemu2864 Місяць тому +1

    አስረስጭላይ ውረድ

  • @mesfingebreegzabier2558
    @mesfingebreegzabier2558 Місяць тому

    አንተ እነሱ ብቻ አይደሉም ቤተ እስራኤልንም ጠርጥር በተረፈ አማራ ብዙ ነው ያቀፈው።

  • @reasonslogic
    @reasonslogic Місяць тому

    አንተ ምስጥ ውሸትህንነው ፉኖን መሳደብ የጀመርከው መንግስትን አቅጣጫ ለማስቀየር ነው የምትቀባጥረው ።40 ክንድ ምላስህን ትተረትራለህ።