ፈርዶልኛል - አምልኮ ከዘማሪ ቸርነት | |PROPHET HENOK GIRMA[JPS TV WORLD WIDE] 2022

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 7 лют 2025
  • #ይሁን_አለ_ሆነ #Jps_tv_worldwide
    የኢየሱስ ትንቢት መንፈስ ቤተክርስቲያን
    Jesus Prophetic Spirit Church
    👉 የኢየሱስ መንፈስ የትንቢት መንፈስ ነውና
    ራዕ 19 ÷ 10
    የፕሮግራም ቀናቶች
    እሁድ ከማለዳው 4:00 ጀምሮ
    ( የአምልኮ,የቃል እና የትንቢት ጊዜ )
    ሰኞ ምሽት ከ10:00 ጀምሮ
    ( ልዩ የአምልኮ እና ትንቢታዊ ምሽት )
    አርብ ከማለዳው 4:00 ጀምሮ
    ( ልዩ የትንቢት,የፈውስ ና የነፃ መውጣት ጊዜ )
    አድራሻ :- ከቦሌ ሩዋንዳ ወደ ሚካኤል በሚወስደው መንገድ ከጎልደን ኮፊ ቀጥሎ በስተግራ ባለው ሁለተኛው መታጠፊያ ያገኙናል
    በእነዚህ ቀናት ይምጡ ና የበረከቱ ተካፋይ ይሁኑ !!!
    ለበለጠ መረጃ :-
    +251 9 39 34 35 35
    +251 9 39 53 35 35
    011 8 23 28 30 ይደውሉ
    ሌሎችም አገልግሎቶች እንዲደርስዎ የዩቲዩብ ቻናላችንን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ...
    እናመሰግናለን

КОМЕНТАРІ • 214

  • @prophethenokgirmajpstvworl8083
    @prophethenokgirmajpstvworl8083  2 роки тому +7

    Support_JPS_Tv_on #Gofundme👇
    #የነቢይ_ሔኖክ_ግርማን_አገልግlሎት_በጐፈንድሚ_መደገፍ_ለምትፈልጉ_ሊንኩን_ይጭኑ👇
    gofund.me/1e8aef46

  • @tadeleelroy3277
    @tadeleelroy3277 Рік тому +2

    በእውነት በቸርነቱ የቀባህ የኢየሱስ ዘማሪ ቸርነት እጅግ ተባረክ ፀጋ ይጨምርልህ 👏👏👏👏👏👏👏👏❤❤❤❤❤❤❤👏👏👏👏👏👏❤❤❤❤❤👏👏👏👏👏

  • @gantiasafa8837
    @gantiasafa8837 2 роки тому +1

    Ameeenn Ameeenn Ameeenn Ameeenn Ameeenn Ameeenn Ameeenn 👏👏👏👏👏👏 eeeeellllleeelllelllll elllllleellll halaluuyaa yes jiraa eysus galani keetiia ❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @konjeteeshetu3118
    @konjeteeshetu3118 2 роки тому +36

    የአመቱ አንድኛ መዝሙር ጌታ ክብሮን ይውስድህ አሜንንንንን

    • @tesfaytesfay6834
      @tesfaytesfay6834 2 роки тому +1

      Ethiop. 🇪🇹🤲🇪🇹✝️

    • @merontaye8723
      @merontaye8723 2 роки тому +1

      ማን አደኛ ሁለተኛ ደረጃ ሰጪ አድርጎ ሾመሽ ለማውጣት እላይ ለማውረድ መቀዥቀዥ ተላብሶናል ከተባረክሽ በቂነው ስንሽም ስናወር ስናዋርድ ዘመኑ ደረሰ

    • @asterasfew3092
      @asterasfew3092 2 роки тому

      Amen

    • @biniamgjormai
      @biniamgjormai 2 роки тому

      Yes he’s the best 💯💯💯👏👏👏God’s bless him

  • @asnakechtesemaofficialchan7027
    @asnakechtesemaofficialchan7027 2 роки тому +10

    ቸርዬዋ የኔ ውድ ስላንተ እግዚአብሔር ይባረክ 🙏🙏 በርታልኝ ❤️❤️❤️❤️

  • @sayescell9271
    @sayescell9271 2 роки тому +8

    ተነሱ የእየሱስ ልጆች ገና ይቀጥላ ይዘመርለታል ይሰበክለታል ይሰገድለታል ክብር ይሁንለት ለጌታ ድንቅ ዘማር ተባረክ እሰይ እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልእልልልልልልልልልል ዳብሎስ ባናቱ ይተከል እየሱስ ጌታ ብቻ ሳይሆን የጌቶች ጌታ ነው እሰይ🙏🙏🙏❤❤❤❤🙏🙏❤❤❤🙏🙏🙏❤❤❤🙏🙏🙏🙏❤

  • @aster2358
    @aster2358 Рік тому +2

    eseyyyyyy eseyyyyy eliiii elllli haleluya amennnn amem❤❤❤❤❤

  • @emebatbelaynh9668
    @emebatbelaynh9668 2 роки тому +15

    አሜን🔥🔥🔥🔥🔥በክብሩ የተሞላ ልጅነዉ በዚከፍታ ዘመን ጌታ ይክበርበት አሌሉያ

  • @Senai-nx9do
    @Senai-nx9do Рік тому

    AmenWellcome😢😢🙏🙇‍♂️❤

  • @mimiagggoprty6369
    @mimiagggoprty6369 2 роки тому +7

    ሁልጊዜም በመግቢያው በግጥሙ እንደዘመርከው ብትዛምር እንዴት ደስ ይላል እንደ ዘፈኑ የዘመረው ድምፅ ዝቅ የመሳሪያው ጩኸት ከፍ ያለውን መዝሙሮች ጠግባናል እባክህ የእግ/ርን ትልቅነት እየገለጽክህ የዘማርከውን መዝሙር ትክቶክ ለይ ሰምቼ ጌታን በረኩት እንደዛው ብትዘምር በፍትህ የዘመሩት ዘማርያን ዘመን ተሻገር መዝሙሮች እንደተውልን አንተም ለሌሎችም ምሳሌ ብትሆን አንዴ ብቻ ሰምታን የሚንተው መዝሙር ምን ያደርጋል ከዘማሬው አፍ በምወጠው ግጥም ሰይሆን በመሳሪያው ጩኸት ስንዘምር ስንደንስ ጋብቶን ሰይሆን ሰገበን አሜን ስንል ከለይ ብቻ ውስጡን ዘልቆ ሰይገባ በሞቅታ ብቻ ሞቅ ብለን ህይወታችንን ግን ያልቃያራን ሙቅታ ምን ያደርጋል
    ከዚህ በኃላ መዝሙር ወደ ዘፈን እንዳይቀር ነው ፍረቻረችን

  • @MihratuYegeta
    @MihratuYegeta Рік тому +3

    ኡፍ ታድለንኮ ጌታ የእርሱ አድርጎን፥ አድኖን፥ የዘላለም ሕይወት ሰጥቶን ሁሉ ነገር በማድረጉ እየገረመን! ሀይል የታጠቁ አገልጋዮችን ደግሞ ሰጠን ተባረክ ጌታዬ ክብር ለአንተ ብቻ ይሁን🙏

  • @eshetubeyene7983
    @eshetubeyene7983 2 роки тому +7

    አምላክ በወሰነው ወዶ ባፀደቀው
    ልክ አይደለም ብሎ ሚከራከር ማነው
    ግልፅ ነው ውሳኔው አድሎ የለበትም
    ጌታ ከወሰን ይግባኝ አያሰኝም -----
    barch tbarek👏👏👏

  • @tesfaabpaulos9763
    @tesfaabpaulos9763 11 місяців тому +1

    ቸረ ጌታ ይባርክህ እድሜህ ሁሉ በእየሱስ ይለቅ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @ermiaserkalo862
    @ermiaserkalo862 2 роки тому +5

    የበሰ መጠ ዋዉ😘😘😘🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @sababebezabeh9417
    @sababebezabeh9417 2 роки тому +1

    Amennn Amennn esya Jesus halleluja

  • @chaltutola7884
    @chaltutola7884 2 роки тому +2

    omg men ayinet amliko nw!!!!!!!! tebarek aboooo ba eyesus sim

  • @የደሙፍሬነኝዋጋዬውድነዉ

    ቸሬ ስላተ እግ/ር ክብሩን ይውሠድ

  • @eliasbedada8022
    @eliasbedada8022 2 роки тому +4

    Chere wandime gize darsowal tebareklng ❤❤❤❤

  • @mimitube1977
    @mimitube1977 2 роки тому +3

    አሜን አሜን አሜን ተበረክ በየሱስም ዋውውውውውው

  • @abrhambalta-yk8kg
    @abrhambalta-yk8kg Рік тому

    የኢትዮጵያ ቤተ/ያን ኢየሱስ ኢየሱስ እንዲትሸት እያደረክ ስላለ ጌታ ይባርክ እንፀልይላሃለን በርታ

  • @Nuroye7600
    @Nuroye7600 2 роки тому +6

    ቸርዬ ተባረክ❤😍😍😍

  • @emebetayele9833
    @emebetayele9833 2 роки тому +6

    ዋውውውውው ትለያለህ ይጨምርልህ🙏🙏🙏😍😍😍❤❤❤❤

  • @dagneshifa
    @dagneshifa 2 роки тому +1

    ቸርዬ ዘመንህ ይለምልም ያገሬ ልጅ አሁን ጊዜህ ነው

  • @MaledaHabtamu
    @MaledaHabtamu 3 місяці тому

    Amneeee Amneeee Amneeee tabarek 🙏🙏🙏🙏🙏

  • @latifaethiopia5900
    @latifaethiopia5900 2 роки тому +2

    አሜን አሜን አሜን
    አሜን አሜን አሜን
    ተባረክ ጌታ እግዚአብሔር
    ሀይሉን ፀጋዉን ያብዛልህ
    ተባረክ በ ቡዙ ፀጋ
    በ ቡዙ ሞጎስ
    ለምልም ምድርን ሙላ

  • @sofoniasasefa2649
    @sofoniasasefa2649 2 роки тому +5

    ቸሬ ❤❤❤ ተባረክ

  • @imkmimi6958
    @imkmimi6958 2 роки тому +4

    የእግዚአብሔር ስም ይባረክ ትውልድ አለ ለአባ

  • @yosefanteneh1904
    @yosefanteneh1904 2 роки тому +3

    ቸሬ ተባረክ

  • @ያእግዚአብሔርፍቅርነው

    አሜንንን አሜንንን 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @almzteka1001
    @almzteka1001 2 роки тому +1

    Amne Amne Amne geta kibreni yuwsde 🙏mamlhake kale qraha indazi new taberek wondimchine segah yibzli 🙌♥️👍🏽

  • @SaraSARA-io1uj
    @SaraSARA-io1uj 6 місяців тому

    Omgd l receive in the Name of Jesus 😊😊😊😊😊😊😊😢😢😢😢

  • @masaratjumbo942
    @masaratjumbo942 2 роки тому +4

    አሜን አሜን ወንድማችንን ተባረክ ፀጋውን ያብዛልህ ቅዱሳን ተባረኩ

  • @selaamselam5928
    @selaamselam5928 2 роки тому

    ተባረኩ እንዴት ደስ ይላል ባለሁበት እራሴን ስቼ እያመለኩኝ ነው ጌታ ይባረክ

  • @meijdj2267
    @meijdj2267 Рік тому

    አሜንንንንንን አሜንንን አሜንንን አሜንንን ተባረክ ለዘላለም ዘ

  • @ayuwgga455
    @ayuwgga455 2 роки тому

    Wawu wawu Abbaye kibrun yewsedew
    Iji namota gara bira ega waqayyo garuu sumaan hidha hika nathereth kessa garin ba'e hin beku harra dhalata inni hidha hiku Amen 🙏 be amharic Ye sewoch ayen wede lala yayal egzhabher gen bantew esiraten yefetal Ke Nazaret melkam neger weto ayawkim zere yewededal kenber sebarew Amen Hallelujah

  • @maryayele6255
    @maryayele6255 2 роки тому

    አሜን አሜን አሜን ቸሬ ታባረክ.ዝማሪው ለኔ ነወ ክብሩን ለረሱ ይውሰድ ጌታ።ልቤ ማይፈረ ሁኔታነ አይቶ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @temesgenpaulos8046
    @temesgenpaulos8046 2 роки тому +3

    ዋውውውው
    ምን አይነት ጸጋና መንፈስ ቅዱስ የተሞላ ልጅ ክብር ለኢየሱስ ይሁን ተባረክ ቸሩ ጸጋ ይብዛልህ ቡሩክ ሁን

  • @hellomarhaba5004
    @hellomarhaba5004 2 роки тому +1

    Eshiiiiiii 😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍

  • @nurelgnalemayehu8134
    @nurelgnalemayehu8134 Рік тому

    አምላክ በወሰነው ወዶ ባፀደቀው
    ልክ አይደለም ብሎ ሚከራከር ማነው
    ግልፅ ነው ውሳኔው አድሎ የለበትም
    ጌታ ከወሰን ይግባኝ አያሰኝም
    geta kale yemin mefirat ena meribetibet newu
    begeta bettttam des yilegna

  • @sabalakew3940
    @sabalakew3940 2 роки тому +1

    እሰይይይይይይይይይይይይይይ ውይይይይ ምን አይነት ድንቅ ዘማሪ ነው ጌታ ብርክ ያድርግህ

  • @wendimagegnburka7856
    @wendimagegnburka7856 2 роки тому +3

    ቸሬ እንወድሀለን....!!!

  • @gediondarme4263
    @gediondarme4263 2 роки тому +6

    ቸርዬ ጌታ ያክብር ጸጋውንም ይጨምርህ

  • @missestomases7729
    @missestomases7729 2 роки тому +2

    ዋውውውውውውው ቃል የለኝም ዋውውውውውው

  • @lidiyalidiya6938
    @lidiyalidiya6938 2 роки тому

    አሜንንንንንን👍👍👍🍇🍇🍇🍒🍒🍒ሃለ ሉያያያያያ እሳዮዮዮዮዮ

  • @solomono4491
    @solomono4491 2 роки тому +4

    ዎውው amazing

  • @Singermelesematewos
    @Singermelesematewos 2 роки тому +3

    Woow chereee ወዳጄ ስለ ኣንተ እግዚአብሔር ይመስገን

  • @aselefadieu6152
    @aselefadieu6152 2 роки тому +6

    በዝማሬውስጥ እዲያለ መልክት በጣም ደስየሚል ዝማሬና መልዕክትነው

  • @demarudegele3299
    @demarudegele3299 2 роки тому +6

    Wow ww wowww wowww wowww wowww wowww what the powerfully worship,be blessed for every bro 💯💯💯💯🙌

  • @mezimur
    @mezimur 2 роки тому +1

    megerm worship tebark chere .kelewut wode lewut enishageralen haleluuuuuyaaa

  • @mesfinkasahun89
    @mesfinkasahun89 2 роки тому +2

    wow chere silante geta yikber!

  • @selamebegetamulunawe
    @selamebegetamulunawe 2 роки тому +4

    ዘመንህ ይባረክ ፀጋው ይብዛልህ

  • @birtukanteshoma3347
    @birtukanteshoma3347 Рік тому

    Ameeeen ameeeen 🤲🤲 ebbifaama maqaumaa yesusi 🙌🙌📖💪🙏🎻🎤🎤🎤👏👏👏

  • @mesimesi3695
    @mesimesi3695 2 роки тому

    አሜን አሜን 🙏🙏🙏🙏

  • @በኢየሱስጉዳይአልደራደርም

    የእዉነት በጣም ደስ የምል አምልኮ እግዚአብሔር ትልቅ ነዉ ከመዘሙረ ከስብከቴ ሀለ ሉያ እየሱስ ከሁሉ የበላይ ነዉ ተባረክ ፀጋ ይብዛል ወንድመ

  • @mimieyuel1915
    @mimieyuel1915 2 роки тому +1

    amen amen amen ♥️♥️♥️♥️♥️♥️🥰🥰🥰🥰🥰🔥🔥🔥🔥🔥🙏🙏🙏🙏🙏🙏👍👍👍👍👍👍 tebareki get yibareki

  • @AbinetBekeleHD
    @AbinetBekeleHD 2 роки тому +2

    👌ቅባታም ድራሽህ ይባረክ!

  • @makiyajamale4299
    @makiyajamale4299 2 роки тому +2

    አሜን አሜን ሃሌሉያ

  • @gdydhdhdhdhhd9829
    @gdydhdhdhdhhd9829 2 роки тому

    Ameeeeeeeeen
    Hashuuu
    Ameeeeeeeeen
    Ameeeeeeeeen
    Ameeeeeeeeen
    Tabaraki zamaniki zalalamiki egizabher amilaki abisto yibariki🙌🙌👏👏👏🎸🎸💖💖😘😘🍇🍇🍇🍇

  • @gezahegntadese2503
    @gezahegntadese2503 2 роки тому +1

    chera cera tebark keze beblte keber etbekhalew bero bert tebarek

  • @birtukanteshoma3347
    @birtukanteshoma3347 2 роки тому

    Uuuuuufyi ebbifaami maqaumaa yesusi 🙌🙌📖💪🙏🎻🎷🎤🏃

  • @ne-ba1991
    @ne-ba1991 2 роки тому +4

    የሙዚቃ ጩኸት የሌለብት ድንቅ መልእክት የኔ የከመቱ ምርጥ መዝሙር ዘማሪዎች ቻችን እንዲህ እስኪ ዘመሩ

  • @salem4086
    @salem4086 2 роки тому +5

    ይህ መዝሙር ለእኔ ነዉ በሰዉ ሀገር የፈረደልኝ

  • @eyeruskefylew2442
    @eyeruskefylew2442 2 роки тому

    ዋውጌታዘመንክን ይባርክ

  • @asirastsagaye594
    @asirastsagaye594 2 роки тому

    AMEEEEEEEN AMEEEEEEEN AMEEEEEEEN AMEEEEEEEN AMEEEEEEEN TEBAREKU

  • @henafasika8308
    @henafasika8308 2 роки тому +1

    አሜንንን አሜንንን አሜንንን ክብር ሊ እየሱስ 🙏🙏🙏

  • @zinetadem2704
    @zinetadem2704 2 роки тому +2

    አሜን አሜን ተባረኩ

  • @mirikatemarekos3148
    @mirikatemarekos3148 2 роки тому

    ክብር ለጌታ አሜንን

    • @gmcell3651
      @gmcell3651 Рік тому

      Amennn amennn amennn amennn amennn amennn amennn amennn amennn amennn amennn amennn ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @facikadessalgn3346
    @facikadessalgn3346 Рік тому

    አሜን አቦ ተባረክልኝ

  • @solomonhaggu8807
    @solomonhaggu8807 Рік тому

    ዘመንክ የተባረከ ይሁን

  • @alnaqab9112
    @alnaqab9112 2 роки тому

    Egziabher yeagelglot zemenhin yibarklh wendme tsegawun yabzalih

  • @nigetube1881
    @nigetube1881 2 роки тому +1

    ግዜክ ነዉ ቸሬ

  • @tsehayneshmuntafo1992
    @tsehayneshmuntafo1992 2 роки тому +1

    ameeeen ameeeen ameeeen 🍒🍒🍒🍒🍒🍇🍇🙏🙏🙏🙏👏👏

  • @malesechyakobe1234
    @malesechyakobe1234 Рік тому

    iyesus uuuuuuuuuu📖🎹🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥🔥yadinal

  • @alimesi5639
    @alimesi5639 2 роки тому

    Amen wow betami dase yelale eyesuse geta naw tebarekuuuu ♥️

  • @einalam4831
    @einalam4831 2 роки тому +4

    AMEEEENNN TABARAKU

    • @tesfaytesfay6834
      @tesfaytesfay6834 2 роки тому +1

      Ethiop 💪💪🕍🕍🕍🕍🕍🏝️🏝️

  • @lidacall5422
    @lidacall5422 2 роки тому

    አሜን አሜን እልልልልልልልልል ኢየሱስ ጌታ ነው እግዚአብሔር በብዙ አብዝቶ ይባርክ ይቀድስ ተባረክ ፀጋ ይብዛልህ ክብር ሁሉ ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን አሜን ወንድሜ በእውነት ተባረክ

  • @mimidawit245
    @mimidawit245 2 роки тому

    Amennnn haleluya esaye geta hoy simu ybarek,geta egzabher zemenk abzto yibareklh tsega kibat ychemilerlh

  • @aster2358
    @aster2358 Рік тому

    bewunet tebarkiyalow halelu ya geta yibareki❤❤❤

  • @sisaykassaamato5156
    @sisaykassaamato5156 2 роки тому

    Wooow!!! Amazing Gory to Good !!! Gets keberun yewesed began dess yemil mezemur new

  • @meselechkaraba576
    @meselechkaraba576 2 роки тому

    Zamane uolo yatabaraka yiuone👏👏👏👏👏👏👏

  • @f.syejawaarzereabatejaalma5792
    @f.syejawaarzereabatejaalma5792 2 роки тому

    Sewedew eko cheren ❤️❤️❤️❤️❤️

  • @senaabashaa4132
    @senaabashaa4132 2 роки тому

    AMEEEEEEEEEN🙏🙏🙏🙏🙏🙇🙇🙇

  • @samijesus9953
    @samijesus9953 2 роки тому

    አሜን ወሠድኩ

  • @ሰላምፍቅርደሳለኝ
    @ሰላምፍቅርደሳለኝ 2 роки тому

    አሜን አሜን

  • @dakusami1593
    @dakusami1593 2 роки тому

    ኣሚን ተባረክ

  • @abdallahdarwish400
    @abdallahdarwish400 Рік тому

    geta.eyesusi.yibarek.bedamu.yadanen.zamani.hulu.tebareke

  • @sababebezabeh9417
    @sababebezabeh9417 2 роки тому

    👏👏👏 desylejel begeta amennn

  • @lovelovertube507
    @lovelovertube507 2 роки тому

    amen telat tesifa kuret ferdolignal lane elelelelelelelelele

  • @tizuadunadun238
    @tizuadunadun238 2 роки тому

    ታባረክ

  • @jesusismylife1777
    @jesusismylife1777 10 місяців тому

    Amen❤❤❤❤❤

  • @ኑሮከጌታከኢያሱስጋርነው

    አቤተ አቤት ልዑል አግዚአብሔር ይብርክህህህ ተባረኪልኝ 🙌🙌🙌🙌አሜንንን አሜንንን እልልልልልል እልልልልልል 🎤🎤🎤🎤🎤🎤🎤🎤

  • @friotestory2335
    @friotestory2335 2 роки тому

    አሜን

  • @tageschtagesch3850
    @tageschtagesch3850 2 роки тому

    Amen Amen 🙏

  • @matusalabassa6060
    @matusalabassa6060 2 роки тому +1

    tebarek

  • @rahelsileshi864
    @rahelsileshi864 2 роки тому

    Bezimareh tebarkenal tsegaw yibzalih wendime

  • @FantaGezawe
    @FantaGezawe 5 місяців тому +1

    አሜን❤❤❤

  • @mondlizamani4104
    @mondlizamani4104 2 роки тому +3

    Amen

  • @mintesnotyohannes3809
    @mintesnotyohannes3809 2 роки тому +2

    Cheruye ❤

  • @eyerusalemalemayo7219
    @eyerusalemalemayo7219 2 роки тому +1

    Amen amen tebarek🙏🙏🙏

  • @temenishethiopia4418
    @temenishethiopia4418 2 роки тому

    ተባረክ አሜን አሜን አሜን ጌታ ስም የተባረከ ዩሁን 🙏🙏🙏🙏🍒🍇🍇🔥🔥🔥🎤🎤