ምካቴ ክርስትናችን አዳኝ ያስፈልገዋል..!!መጽሐፉን ለማግኘት 👉Paulos.fekadu@gmail.com

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 18 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 180

  • @abnetmihretu6940
    @abnetmihretu6940 3 роки тому +29

    እንኳንም ሌላ ሰው አልሆነ ቃለመጠየቅ ያደረገልህ ! እናመሰግናለን ወንድማችን ጳውሎስ!
    ቲጂዬ እንግዶችሽ ሃሳባቸውን ጨርሰው እንዲናገሩ ስለምታደርጊ በጣም ደስ ይለኛል!
    መፅሃፉን አግኝቼ እስካነበው ቸኩያለሁ!
    ብሩካን ናችሁ!😍

    • @jesusislife1021
      @jesusislife1021 3 роки тому

      በስልክሽ እኮ መውረድ ትችያለሽ እህቴ

    • @tsigearaya4565
      @tsigearaya4565 3 роки тому +2

      @Jesus is life how can you give an advised to down loaded instead of having the real book.

    • @haime508
      @haime508 2 роки тому

      ​@@jesusislife1021 የት

  • @tinted713
    @tinted713 3 роки тому +25

    .ስለ እየሱስ ብቻ ሲወራ መስማት እንዴት የማይጠገብ ነገር ነው! ኡፍይ ጌታ እየሱስ ራሱ ይባርክህ ፖል

    • @tigisthaillu3652
      @tigisthaillu3652 3 роки тому

      ጌታ ይባርካችሁ ፡ ወንድሜ ጌታ ያብዛልህ ብዙ ተምሬአለሁ ተጠቅሜአሁ፣

    • @yeabsiragirma7245
      @yeabsiragirma7245 3 роки тому

      ጥያቄ አለኝ
      ፕሮቴስታንት ኢየሱስን ፈራጅም አማላጅም ነው ምትሉት ወይስ አማላጅ ብቻ?

  • @gechchebsi748
    @gechchebsi748 3 роки тому +8

    በጣም የሚገርም መረዳት የማስረዳት አቅም ያለው ውድ ልጃችን.... በተለይ ስለ ኢየሱስ የምልጃ ሁኔታ ያብራራበት መረዳት ሁሉም ሊሰማው የሚገባ ነው..... ኢየሱስ የኛ ሰው በሰማይ፡፡ God bless you more Bro 👏👆

  • @cololoasb
    @cololoasb 3 роки тому +14

    እልልልልልልልል
    የኛ ሰው በሰማይ
    GOD is for us because of The son of man on the right side of the Father
    ምን ልሁና ከዚህ በላይ ምን ይስጠኛ

  • @aselefechgirma4908
    @aselefechgirma4908 3 роки тому +14

    በጣም ጥልቅ ትምህርት ነው ያገኘነው፣ ጌታ ይባርካችሁ።

  • @goldentestimonies4734
    @goldentestimonies4734 3 роки тому +3

    ጳውሎስ በጣም በጣም ነው የምወደው፡ የማከብረው፡ የተናገራቸው በሙሉ ጠቃሚ የኣባቶች ድርሻ ም እየተዋጣ ነው፡ ቲጂዮ ይህንን ሰው ደጋግመሽ ጋብዥው እባክሽ፡ ይጠቅመናል፡ ኣንቺንም ጳውሎስንም የዘላለም ህይወት ባለቤት የሆነው ፈጣሪ በክርስቶስ እየሱስ ይባርካቹ፡

  • @natsahabte239
    @natsahabte239 3 роки тому +15

    Tigi I love the way you present the interview, others should learn from you and Edu. Beloved sisters,keep it up

  • @aklilulemma5152
    @aklilulemma5152 3 роки тому +4

    ጌታ ዘመናቹሁን ይባርክ !! መሰረታዊ የክርስትና አስተምህሮ አግንችያለሁ :: ለክርስቲያን ሁሉ ትምህርት የሚሆን ቃለ - መጠይቅ ነው ::

  • @milseb12
    @milseb12 3 роки тому +5

    ጌታ ይባርክሽ ሰለ ኘሮግራሙ። ፖል የአገርህ ችግር ብዙ ነው። በማስተማሩ በርታ። ጌታ ይባርክህ ። ጥሩ ነገር ይዘህ መጥተኸል። ሚዲያው ብዙ ሰው እነዲያገኘው በየአጥቢያው እየዞርህ አሰቸምር። ተባረክ።

  • @tedalmera8583
    @tedalmera8583 3 роки тому +8

    ቲጂ ጌታ ይባርክሽ በምታቀርቢልን ወንድሞች ብዙ እንማራለን ደሞ እንድናውቃቸው በትምህርታቸው እንድንጠቀም ይሆናል እኔ ለመጀመሪያ ገዜ ነው ይህን ወንድም ያየሁት የሰማሁት ጌታ ይባርክክሽ

  • @samuelgerezigeher8922
    @samuelgerezigeher8922 3 роки тому +4

    ዘመናቹ ይለምልም ኢህቴ ኣንቺ የተባረክሽ አህት ነሽ ለኛ ብለሽ ሳይሆን ለሁላችን ስለምትጠይኪ በማሃል ኢየገባሽ ኣታቸግሪም ኢና ይብዛልሽ ተባረኩ ብዙ ተምራለሁ

  • @habatamhabatam8769
    @habatamhabatam8769 3 роки тому +4

    አሁንም የእኛ ስው በስማይ አለ የሚለውን ልስማው ገባሁ እኔ አንዲት ምስጊን ሃጢያተኛ ሴት በዚህ አለም የኔ ነሽ ሊሉኝ የማይደፍሩኝ ሆኝ ሳለ እግዚአብሔር ግን የኔ ነሽ አለኝ የኔ ኢየሱስ በስማይ አለ 😢 ባለፈው ሌላ ፕሮግራም ላይ የእኛ ስው በስማይ አለ ስትል ደጋግሜ እየስማሁ አልቅሽ ነበር ዛሬም ስማሁት አሁንም ስማህት ሁሌም ሳስበው ሃሳት አደርጋለሁ ። ፀጋው ይብዛልህ

  • @marutilaye
    @marutilaye 3 роки тому +7

    የሚገርም መረዳት ነው ወንድሜ። በርታ።
    ሁለታችሁንም ጌት ይባርካችሁ። በውይይቱ ተጠቅሜአሁ።

  • @abiyhailu2430
    @abiyhailu2430 3 роки тому +6

    you are born to teach and write Paul. tebarek.gena bizu entebikalen bemetsaf betimirt ......TG geta yibarkish keep doing this. we are blessed by ur show.

  • @yonasatle5319
    @yonasatle5319 3 роки тому +1

    እግዚአብሔር ይባርክህ ጳውሎስ ፣ ትግስትም ተባረኪ ። ሁሉም ክርስቲያን ሊሰማው የሚገባ ኢንተርቪው ነው ። ደግሜ እሰማዋለሁ !!!

  • @wegayehu7
    @wegayehu7 3 роки тому +11

    ፓውሎስ ፍቃዱን ብዎቻችን ቁጭ ብለን ልንሰማው የሚገባን ምሁር ነው ፤እግዚአብሔር በዚህ ዘመን ይህን ሰው ስለሰጥን አናመሰግነዋለን፡፡

    • @AfeworkG
      @AfeworkG 3 роки тому

      ምሁር ነው አይባልም እሄ የአእምሮ ጉዳይ አይደለም ይልቅስ የተባረከና በመንፈስ የተሞላ ነው ማለቱ ይመረጣል::

    • @johan2482
      @johan2482 3 роки тому

      ua-cam.com/video/4N-_fQJXPgg/v-deo.html

    • @adanewala9354
      @adanewala9354 2 роки тому

      God bless you Pole

  • @alexbiru7099
    @alexbiru7099 3 роки тому

    ወንድሜ ጳውሎስ አንተ በዚህ ዘመን ለክርስቶስ ቤተክርስቲያን የተሰጠኸን ውድ ስጦታችን ነህ፤ እግዚአብሔር በነገር ሁሉ ይባርክህ ማለትን እወዳለው፡፡ ስለ ክርስቶስ ኢየሱስ የተበላሸና ጥመት በሞላበት ትምህርት እየተሰጠ ባለበት በዚህ ዘመን፤ በጸጋው ተረድተህ የእግዚአብሔርን ክርስቶስ በማወቅ ወደሚገኝ መዳን ቤተክርስቲያን እንድትመጣ ይኼንን ውድ መጽሐፍ ስላበረከትክልን ጌታ ኢየሱስ ዘመንህን ይባርክ ማለትን እወዳለው፡፡
    ከተቻለ አስተያየት ስሰጥ እንዲህ ልበል፤ ጊዜ ሰተህ በጥልቀት ስለ ነገረ-ክርስቶስ በተከታታይ ብታስተምረን ልንማር የሚማር ልብን ይዘን ተቀምጠናል፤ እኔንና አብረውኝ ሉት በመወከል፡፡
    ለበረከት ሁን!!!

  • @dankassa8098
    @dankassa8098 3 роки тому +3

    ፖል መልካም አቃቤ ነህና ተባረክልን i wish ይሄን መፅሀፍ በቅርብ አነበዋለሁ ቲጂም ተባረኪ ጥሩ ፍሰት ያለው ጥያቄ ስላነሳሽ ጨምረሽ ደግሞ እንዲህ አይነት ሰው ብታቀርቢልን መልካም ነው። ተባረኩልን

  • @astergebresilassie1374
    @astergebresilassie1374 3 роки тому +1

    ጌታየሱስ ይባርካችሁ ምንም እንደማላውቅ ያወቅኩበት ጊዜ ቢኖር ይህን ስሰማ ነው ይገርማል የፀጋ ሁሉ አምላክ እግዚአብሔር ይባረክ መጽሀፉን ከመጽሀፍ ቅዱሴ ጋር እብሬ አነበዋለሁ አስቀምጠዋለሁ እንግዲህ ራቅ ላልነው የምናገኝበትን አድራሻ እንደምትነግረን ተስፋ እናደርጋለን እግዚአብሔር ይባርክህ
    ቲጂዬ እንዲህ ለነፍስ የሚጠቅም ነገር ስለምታመጪልን ጌታየሱስ አብዝቶ ይባርክሽ

  • @yitadesfikre3654
    @yitadesfikre3654 3 роки тому +5

    ጥሩ ጠያቂ !

  • @tigistlemma3135
    @tigistlemma3135 3 роки тому +3

    እውነት ነው እግዚአብሔር እግዚአብሔርነቱ መቼም አይተውም።ለነፍሴ ትምህርት የሆነኝ ቃለ ምልልስ ነው ።እግዚአብሔር ለትውልዱ መንቃት እንዲሆንልን አሁንም አይምሮህን ባርኮና አስፍቶ እንድትፅፍልን እና እኛም እብድናነበው ይሁንልን። አቅራቢዋም እህቴ ተባርኪ።

    • @alemasfaw9662
      @alemasfaw9662 3 роки тому

      ዋዉ እግዝእብሄር ይባርክህ ይህ ነው ትክክሉ ጌታ ሆይ አብዛልን እባክህ

  • @saratamere4471
    @saratamere4471 2 роки тому

    ቲጂዬ እንዳንቺ አይነት ጠያቂና አድማጭ አይጥፋ ጳውሎስ ፈቃዱ ለትውልድ የሚሆን መጽሐፍ ስላፃፍህ ጌታ ይባርክ ያብዛልህ !!

  • @የሀገሬመዝሙር
    @የሀገሬመዝሙር 3 роки тому

    በግዜ የተገለጥሺ ውድ የቤተክርስቲያን ስጦታ
    ነሺ ስለአንቺ ጌታን እባርካለሁ ተባረኪ።
    ደግሞ ወንድማችን ጳውሎስ መጽሀፍ ቅዱስ
    ብቻ በሚል የአየበት እይታ እንዲሁም የገለጸበት
    አገላለጽ ድንቅ እና ግልጽ ነው ተባረክ።።።
    “እንደዚሁም በአሁን ዘመን ደግሞ በጸጋ የተመረጡ ቅሬታዎች አሉ።”
    - ሮሜ 11፥5

  • @yalewaykeratnafu6480
    @yalewaykeratnafu6480 2 роки тому

    የኛ ሰው በሰማይ ድንቅ አገላለጽ እውነት ነው እኛ ከክርስቶስ ጋር እኩል ልንሆን አንችልም እሱ በኩር ነው እኛም በእርሱ እግዚአብሔር ልጆቹ አድርጎ ተቀብሎናል ይሄ ትልቅ ትህትና ነው።

  • @yetemarechitafa3216
    @yetemarechitafa3216 3 роки тому

    በጣም ድንቅ ትምህርት ነው በተለይ ክርስትና እውቀት ብቻ ሳይሆን ኑሮ መሆኑ በዚህ ዘመን ብዙው ሽኩቻ ጥቅምና ዝና የሚነዳቸው ይመስላል በሌሎች እድገት ደስ ያማይላቸው እንደው ካለኔ ይሄ ወንጌል ወዮለት የሚሉ አሉ አቃብያኑም መንቀፍ ብቻ ሳይሆን ማስተማርም አለባቸው . ግን በግልፅ ባዕድ ወንጌል የምአሰምሩትን ማሳወቅ አለባቸው . አንዳንዶች እየጋበዙአቸው ይልቅ የበለጠ እንዲታበዩ እንዳይመለሱ ከማድረግም ሕዝቡን ግራ ያጋባሉ .

  • @habatamhabatam8769
    @habatamhabatam8769 3 роки тому +1

    ፖልየ ወንድሜ የስራዊት ጌታ እግዚአብሔር አምላክ ይባርክህ በአገልግሎትህ ተጠቅሜአለሁ አሁን በተናገርካቸው አዝናለሁም ራሴንም ሳላውቀው እዛ ውስጥ አገኝዋለሁ እግዚአብሔር አምላክ ለምድራችን በረከት ያድርገን ፀጋው ይብዛልህ ።

  • @rahelyohannes2563
    @rahelyohannes2563 3 роки тому

    ቲጂዬ ተባረኪልኝ ከፓውሎስ ፍቃዱ ጋር አስተዋወቅሽኝ:: ለጥያቄዎቼ መልሶችን ይዞ እስከዛሬ እሱን ባለማወቄ ተጸጸትሁ:: እግዚአብሔር በጥበብና በመገለጥ ባርኮሃል አብዝቶ ይጨምርልህ:: ቤተክርስቲያንን የሚታደጋት ወደ ትክክለኛው መንገድ የሚጠቅሙዋት ያንተ አይነት አገልጋዮች ያስፈልጋታል:: እግዚአብሔር ይባርክህ:: ቲጂዬ ሰው በመምረጥ ሆነ በጥያቄዎችና ባለሽ ትዕግስት የተባረክሽ ነሽ:: እግዚአብሔር አገልግሎትሽን በአለም ዙሪያ ያብዛ:: መጽሐፉን ማግኘት እፈልጋለሁ:: አሜሪካ የት እንደሚገኝ ቢጠቁመን መልካም ነው::

  • @cololoasb
    @cololoasb 3 роки тому +6

    መክበሬ ፤ ማረጋገጫ የኢየሱስ በአብ ቀኝ ማክበር ነው።
    የሚያጠግብ እውነት።
    ነፃ የሚያወጣ ፤ የሚያፀና ፤ የሚነጥቅ ፤ የጦር እቃ ፤ እውነት ነው።

  • @tewodrostamrat5022
    @tewodrostamrat5022 3 роки тому +4

    God bless you abundantly brother Paul !!

  • @samuelabate
    @samuelabate 3 роки тому

    ቲጂዬ ጌታ ይባርክሽ። የፕሮግራም አያያዝሽ ጠለቅ ያለ ውይይት እንዲኖር ማስቻልሽ ... ድንቅ ነው። ጳውሎስ በድንቅ አብራርተሃል ተባረክ። የትውልድ በረከቶች ናችሁ ።

  • @tsehaywondimu993
    @tsehaywondimu993 3 роки тому

    ጳውሎስ ትሁት የእግዚአብሔር ሰው ተባረክልን መሠረታዊ ትምህርት አግኝቼበታለሁ በብዙ ተባርኬበታለሁ፤ ቲጂዬ የምትጠይቂያቸውን አገልጋዮች ታዉቂያለሽ ምርጥ እህቴ ብሩክ ሁኚልኝ፡፡

  • @henokfekadu8828
    @henokfekadu8828 3 роки тому +2

    Paul and Tgy God bless you.
    Paul you are so sharp and energetic, keep it well. Tgye you are an amazing interviewer, your eagrness to listen and calmness can be an example for others. Keep doing this well.

  • @nikodimosbarnabas8343
    @nikodimosbarnabas8343 3 роки тому +5

    ቲጅዬ በጣም ድንቅ ነው ፕሮግራምሽ፣ ግን መግቢያው በጣም በጠም የተለጠጠ የተንዛዛ ነው አጠር ብታደርጊው ።
    ተባረኪ

  • @awotaraya6590
    @awotaraya6590 2 роки тому

    ሁሌም ጥያቄይ የነበረው ሰህተት ነው ብሉ የሰውን ትምህርት እያነሱ መተቸት በራሱ ወደ እውነት አይመራም ልክ ነህ መፅሀፍህ እውነትን ብቻ ተኩር ነው ማሰተዋል የሰጠህ ጌታ ይባረክ

  • @abebemekonnen3090
    @abebemekonnen3090 3 роки тому

    እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርክ። ቲጂ እንዲህ አይነት ሰው በመጋበዝሽ በተጨማሪም የጠየቅሻቸው ጥያቄዎች ወሳኝ የሆኑ በመሆናቸው ደስ ብሎኛል። ብሩክ ሁኚ።

  • @kiberlegeta
    @kiberlegeta 3 роки тому +1

    ቲጂዬ ውድድ እኮ ነሽ! በጣም የማዳመጥ ልምድ አለሽ:: በዛ ላይ መፅሀፋን ጥንቅቅ አእገሽ ጥሩ ጥያቄ ነው የምታነሽው:: እግዚአብሔር ይባርክሽ! Paul you are an amazing teacher and writer. May God continue to use you.

  • @winniewinnie4575
    @winniewinnie4575 3 роки тому +4

    ድንቅ ትምሕርት ውይይ ታድለሕ ተባርከሐል!

  • @genetadmik6805
    @genetadmik6805 2 роки тому

    በጣም አመሰግናለሁ የሚገርም ትምህርት ። ተባረኩ

  • @alemukoyobusawa4758
    @alemukoyobusawa4758 Місяць тому

    Sister Tigist God bless you!

  • @abnett.6429
    @abnett.6429 3 роки тому +5

    ቲጂዬ የልብ ነሽ መቼም ጥያቄ ስትጠይቂ❤️thank you

  • @etetu4837
    @etetu4837 2 роки тому

    በሕዉነት የምለዉ ቃል የለኝም እገዛብሔር ይባርክህ ድሮም ትባርከኞለህ አሁንም ቃሉን ይግለጥልህ

  • @eleleta5821
    @eleleta5821 3 роки тому +1

    ኡፍፍፍፍፍፍ እንዴት እንደረካሁ አጠይቂኝ ቲጊዬ ተባረኬ ይህን የእግዚአብሔር ሰው ስላቀረብሽልን ።

  • @zenylema8717
    @zenylema8717 3 роки тому +1

    አሜን ወንድማችን ጻውሎስ ጌታ ዘመንህን ይባርከው ቲጂዬ እናመሰግናለን ተባረኪ❤❤❤

  • @tamirumathewos5
    @tamirumathewos5 3 роки тому +1

    God bless you abundantly was learn more from this interview ! ስለ ክርስትና ክርስቶስ በደንብ ማወቅ እንደዚህ ነው ጌታ ይባርክሽ ቲጂ

  • @mekedesmezmur4057
    @mekedesmezmur4057 3 роки тому +3

    God bless both of you 🙏 I can't wait to get his book.
    Let's try to walk like Chris !!!

  • @abayabay690
    @abayabay690 3 роки тому

    ዋው....እግዚአብሔር ይባርክህ ! በቅንነት የእግዚአብሔርን ቃል በመናገር ሰዎችን ለማቅናት እንድንችል ጌታ ይርዳን::ምካቴ ክርስትናን የሚያስተምር ሰው በመጀመሪያ ባህሪው መሰራት አለበት በትክክል ::

  • @rb2782
    @rb2782 3 роки тому

    ሲያወራ ቢል ቢያድር ሚጠገብ አይደልም፡ ስለ ክርስቶስ ማውራት ምድር ወረቀት ብትሆን ባሕርም ቀለም ቢሆን ብትሆን እንኳን አበቃም አይጠገብም፡ ወንድሜ እግዚአብሔር አምላክ አብዝቶ ይባርክህ፡ ቲጂዬ የኔ ታጋሽ እህቴ ዘመንሽ ይለምልም ተባረኪ

  • @berhanunardos89
    @berhanunardos89 3 роки тому +1

    He's amazing man of God am blessed with his former books, yebirhan anguawoch and yaltenkuaku beroch.....am excited to read this one two...may the Lord bless ur entire life.thanks alot tg

  • @kali2839
    @kali2839 3 роки тому +1

    Wow Paul you are blessed and Tigi keep up what you are doing is really good.

  • @fasilyitayew2868
    @fasilyitayew2868 3 роки тому

    ወንድማችን ጳውሎስ ድንቅ ማብሪያራ ነው:: መጵሐፍህ ገዝቼ እስካነበው ቸኩያለሁ:: አንድ ያለኝ አስተያየት ብቻ ማማለድ ላይ ነው:: ለአንዴና ለመጨረሻ ጊዜ በድሙ ይቅር የተባልን ሰዎች በየጊዜው ለሀጢአታችን ይቅርታ እያለ ይጠይቃል ብዬ አላስብም:: ወደ ዕብራውያን 10
    14፤ አንድ ጊዜ በማቅረብ የሚቀደሱትን የዘላለም ፍጹማን አድርጎአቸዋልና። ሌሎቹ ሀሳቦች በሙሉ ድንቅና አስተማሪዎች ብቻ ሳሆኑ ለጊዜው አስፈላጊ ናቸው ብሩክ ነህ::

  • @emebetbrussow5398
    @emebetbrussow5398 3 роки тому

    ወንድም ጳውሎስ !! ብዙ ብዥታዎችን ለተመልካቾ በሙሉ ገፈሀል ብዬ አምናለሁ እግዚአብሔር ይባርክህ!! ቲጂ ያቀረብሽው ጥያቄዎች ቀድመሽ የተመልካችን ልብ ያዳመጥሽ ይመስላል ተባረኪ !!

  • @seblebaba4458
    @seblebaba4458 3 роки тому

    ቅንንነትና እዉነት እንዴት ደስ እንደሚል ,ጌታ ይባርክህ ወንድማችን, እንደአንተ አይነት የሕይወት ሽታዎች ያብዛልን እኔንም ያድርገኝ 🙏🙏

  • @heavendadi2436
    @heavendadi2436 2 роки тому

    Yhen interview eyesemaw misgana wiste molto fesese

  • @mesaykebede5788
    @mesaykebede5788 3 роки тому +1

    Blessing!!

  • @yodittesfay8021
    @yodittesfay8021 3 роки тому

    ተባረኪ እህት ትግስት . የቀደሙ አባቶችን ምሳሌ የሚሆኑትን በዝግችሽ ብታቀርቢ ይጠመናለ ለምሳሌ ዶክተር አሳየሄኝ በርሄ.thank you and bless you

  • @tigistdagne9716
    @tigistdagne9716 3 роки тому +4

    የሚገርም ት/ት ነው GBU! both.

  • @AfeworkG
    @AfeworkG 3 роки тому +2

    ይህንን ትምህርት ሃይሉ ዩሃንስ ቢሰማ ጥሩ ነበር:: ከእግዚያብሔር መንፈስ ስለተወለድን እንደ እግዚአብሄር ነን ስለሚል::
    ትንሽ መጨመር የምፈልገው የክርስቶስን ሙሉ አምላክም ሙሉ ሰውም መሆን ዘላለማዊ መሆኑን ነው:: ክርስቶስ ኢየሱስ ስለ ሰዎች ሲል መገረፍ መሰቃየት መሞትና መነሳት ብቻ ሳይሆን ለዘላለም እንደ ሰው በአካል ውስን ሆኗል:: በእግዚአብሐርነቱ በሁሉም ስፍራ መገኘት የሚችል ሁሉን የሚያውቅና ሁሉን ለማድረግ ሃይል ያለው ነው:: ሆኖም በሰውነቱ ምክንያት ደግሞ ስለ እኛ ሲል ለዘላለም በአካል ውስጥ ውስን ሆኗል:: ይህ ደግሞ ከተወሰነ ጊዜ በኃላ የሚቆም ሳይሆን ዘላለማዊ ነው::

  • @ereytesfaalewafithi46
    @ereytesfaalewafithi46 3 роки тому +1

    Everysingle he saying is amazing, geta yetebareke yihun, hallelujah betam tegerimalwhu, Tiegisti geta yibarikish

  • @geneteabissa8571
    @geneteabissa8571 2 роки тому

    It's so amazing he is blessing for this generation thank you so much !!

  • @henockez9039
    @henockez9039 3 роки тому +1

    ጌታ ይባርካችሁ። ያብዛላችሁ።

  • @mesaydella9445
    @mesaydella9445 3 роки тому +3

    በዚህ ፍጥነት የሚለቀቅ አልመሰለኝም ነበር ክፍል ሁለት እና በጣም እናመሰግናለን እንደዚህ በማቅረብሽ በዛውም እና ጃፒና ተዘራ እና ዘላለምምንም አብረሽ አቅርበሻቸው ቢያስተምራቸው ጥሩ ነው 🙈🙈አንቺ ብዙ እንደተማርሽ ተስፍሽ አለኝ ቲጂ

    • @mesaydella9445
      @mesaydella9445 3 роки тому +1

      ጳውሎስ ቢያስተምራቸው ጥሩ ነው ሀይሉ ዬሀንስይ እንዳረሺው 😍😳🙈

    • @abnett.6429
      @abnett.6429 3 роки тому

      @@mesaydella9445 😂i'm sure ትናንት አይቶታል ዛሬ ዩቱብ ላይ ሀሰቱን ሲዘራ ነበር

    • @nikodimosbarnabas8343
      @nikodimosbarnabas8343 3 роки тому

      እህቴ በትክክል ብለሻል
      ተባረኪ

    • @mesaydella9445
      @mesaydella9445 3 роки тому

      @@abnett.6429 ማነው እስቲ ስሙንን አስቀምጥልኝ

    • @abnett.6429
      @abnett.6429 3 роки тому

      @@mesaydella9445 ሀይሉ የዚህ interview part1 በታየ ማግስት ጠዋት መጀመሪያ የኔና የየሱስ ልጅነት እኩል ነው በኋላም " የናንተን አላውቅም እኔ ግን በርግጠኝነት እንደ ኢየሱስ እራሴን " የሰው ልጅ" ብዬ እላለሁ" ሲል አገኘሁት። ተው ጌታ እንደዚያ ያለው ትንቢተ ዳንኤል 7:13 ላይ በትንቢት የተፃፈለትን ማለቱ ነው ተመለስ ብለው ኮሜንቴን delete አደረገው ውስጤ እየታመመ ተውኩት። ምን ይደረጋል ስሙን ሳነሳ እያዘንኩ ነው። የኋላ ኋላ ያውም ስሜታዊ ሆኜ አሳዝኜው ይሆን ብዬ ውስጤ ማዘኑ ግን አልቀረም

  • @emuye10
    @emuye10 3 роки тому

    Tebareki sis

  • @Elishu01
    @Elishu01 3 роки тому

    This interview gave me hope, that there r still remnant I'm Ethiopia church. Stay bless

  • @hannamekonnen8042
    @hannamekonnen8042 3 роки тому +1

    May God bless you dears.

  • @ashusam7084
    @ashusam7084 3 роки тому +1

    What a wonderful interviewer TG is...others should take lesson from her.

  • @getamesayyeksme9717
    @getamesayyeksme9717 3 роки тому

    top issue nice explanation

  • @ruthbefekadu3841
    @ruthbefekadu3841 3 роки тому +1

    አሰደናቂ ትምሕርት ተባረክልኝ!

  • @cololoasb
    @cololoasb 3 роки тому +3

    አረ በደስታ ሰከርኩ ፤ አባትዬ ፤ ተባረክ ለዘላለም

  • @ganetgan1878
    @ganetgan1878 Рік тому

    ጌታ ይባረካችሁ❤❤❤❤❤

  • @alexbiru7099
    @alexbiru7099 3 роки тому

    እህታችን ትዕግስት እግዚአብሔር ይባርክሽ ማለትን እፈልጋለው፤ በዚህ ዘመን ብዙዎች (UA-cam) አግልጋይ ነን የሚሉ ሳይቀሩ ለገንዘብ መሰብሰቢያ ሲጠቀሙበት፣ አንቺ ግን ትውሉዱን የሚለውጥ፣ የሚያንጽ እና እግዚአብሔርን የሚያከብር ስራ እየሰራሽ ስለሆነ ይበል የሚያስብል ነውና በዚሁ ቀጥይ እያልኩኝ፤ ምክሩን እንጂ ከመንገድ የሚያጡ ምክርን አትቀበይ እያልከኝ፤ የእግዚአብሔር በረከት በነገር ሁሉ ያግኝሽ እያልኩኝ እባርክሻለው፡፡
    ለበረከት ሁኚ!!!!

  • @aregashhailu8385
    @aregashhailu8385 3 роки тому +2

    May God bless you 🙏
    Both

  • @sabagebreselassie6671
    @sabagebreselassie6671 Рік тому

    Bless more

  • @melakalemu3902
    @melakalemu3902 3 роки тому

    እኔ ግን አንድ ጥያቄ አለኝ ስለአዲስ ፋጥረት እውነታዎች(new creation reality) ጠይቀሽዉ ሴወራ መስማት እፈልጋለሁ (full picture ) ለማግኘት ይህ ጠቃሚ ነው ብየ አሰብኩ ቲጅየ። ጌታ አብዝቶ ይባረክህ ፖል ።

  • @salomonweldeab6975
    @salomonweldeab6975 3 роки тому

    Wowwwww its so amazing brother. God bless you.

  • @pastortesfayeabebe4167
    @pastortesfayeabebe4167 3 роки тому

    ጸጋ ይብዛልሽ በዚህ ፕሮግራም ደስተኛ ነኝ
    መልካም ግዜ ነበር በጣም ድንቅ

  • @TILAHUNABEBE-g1u
    @TILAHUNABEBE-g1u Рік тому

    ሁሉ ልሰማዉ የሚገባ ትምህርቲ ተባረኩ፡፡

  • @EyerusalemJerry
    @EyerusalemJerry 3 роки тому

    God bless you Brother Paul & Tg

  • @cololoasb
    @cololoasb 3 роки тому +3

    ነገረ ክርስቶስ
    ነገረ ስላሴ
    ተስፋዬ ፤ ብርሀኔ ፤ ጉልበቴ ፤ ሀይሌ ፤

  • @kiberlegeta
    @kiberlegeta 3 роки тому +1

    ከተፃፈው አትለፍ :: ቃሉ ካላለ እኛም ዝም ማለት አለብን

  • @betelhemwondwosn8075
    @betelhemwondwosn8075 3 роки тому +1

    I Thank the God who gave you so much wisdom 🙏
    Blessings to you both 🙏

  • @yetemarechitafa3216
    @yetemarechitafa3216 3 роки тому

    ልክ ነህ እንደሚገባን እየተመላለሰን አይደለም በዝሁ እንዳንቀጥል እግዚአብሔር ይርዳን

  • @sagauae8374
    @sagauae8374 Рік тому

    ዋው ተባረኩልኝ

  • @yodittesfay8021
    @yodittesfay8021 3 роки тому

    ጌታ ይባርክህ ወንድም ጳውሎስ መልካሙን ገድል መጋደል እድል ነው

  • @lulsegedmammo7919
    @lulsegedmammo7919 3 роки тому

    የተነሱት ጥያቄዎች የተሰጡት መልሶች በጣም አግባብ ያለው ነው:: ጠያቂዋን እና መልስ ሰጪውንም ሳላመሰግን አላልፍም:: ጌታ ይባርክችሁ::

  • @Samrawit.K
    @Samrawit.K 3 роки тому

    Tebarekilin Paul.

  • @pastordanielmekonnensisay4535
    @pastordanielmekonnensisay4535 2 роки тому

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ

  • @memezenebe6153
    @memezenebe6153 3 роки тому +1

    Tebarku. In Jesus name 🙏 🙌 ❤.

  • @helenasfaw624
    @helenasfaw624 3 роки тому +1

    በጣም ትክክል

  • @elltagrmay6301
    @elltagrmay6301 3 роки тому

    Wawwww our blessing 😍😍🙏🙏🙏

  • @gennetsahle4570
    @gennetsahle4570 3 роки тому +2

    Ohhhhhh tebarekuuuuuu

  • @mihretabteddy7881
    @mihretabteddy7881 Рік тому

    ቲጂ እውነት ሲውራ እንዴት ደሰ ይላል

  • @elei417
    @elei417 3 роки тому

    May God be with you daily!

  • @sisdeslagn4734
    @sisdeslagn4734 3 роки тому +1

    plss ቲጂ እንዲህ አይነት በእግዚአብሔር ቃል እውቀት ወደ ክርስቶስ እንድንቀረብ የሚደረጎ አገልጋዮች በቀረብሽት porgaram ገንዘብና ዝና ላይ ያተኩሩ አገልጋዮች አታቀረቢ.. በቃ ያንቺ porgram በዚህ ዛሬ በቀረብሽው እንግዳ ልክ ሊሆን ይገባል ..ከአክብሮት ጋር ህህቴ

  • @solomonmesersha4938
    @solomonmesersha4938 3 роки тому

    Bless you
    Paul bless you more

  • @AsegidTulu
    @AsegidTulu Місяць тому

    ጳውሎ ፀጋውን ያብዛልእ

  • @eyobmeharena5619
    @eyobmeharena5619 3 роки тому

    You are amazing person Paul

  • @israelmiso5552
    @israelmiso5552 3 роки тому

    Hallelujah !!!!!!! IYESUS EKO AYISELECHIM ENKUWAN YESU HONE.

  • @judithdamte4712
    @judithdamte4712 3 роки тому

    መረዳቱ ደስ ይላል ተጠቅመናል እናመሰግናለን

  • @israelmiso5552
    @israelmiso5552 3 роки тому

    My God bless you Brother & Sister

  • @emeba951
    @emeba951 3 роки тому

    ጳውሎስ ተገቢና ምርጥ ትምህርት ነው ! ቲጂ እናመሠግናለን ብሩክ ሁኑ ፡፡