Kibir hulu legeta yihun. Engdih kuch bilen eyetemarin new geta zemenihin yibarkew. I couldn't do it without a teacher and you are one of a kind. Geta yabizalih my dear brother.
Dear brother Paul, thank you so much for the teachings. I like when people know a lot and still are humble , humble enough to admit that they dont know it all. Gn and tiyake alegn hule yemaygebagn, why is not the book of Enok not included in our HolyBible? While the apostels site from it in the Bible, and we accept that? Pls asredagn. Tebarek Geta bedemu bethn lijochehen tidarehen yishefen! Amen
God bless you Paul. Would it be possible, if one brings the argument from nature as an evidence against the third or widely-held interpretation? That is, according to what we see and learn from nature, I think it is unlikely that a sexual intercourse across different species could lead to a legitimate offspring of either kind. In light of that, are there responses or reasonings to defend Gen 6:4, that is, the position that the sexual intercourse between angels and daughters of human has led to children. I pose this question assuming that one way that God communicates His counsel is through nature according to scriptures like Romans 1:18ff, Psalm 19, 1 Cor 11:14-15 and others.
@@PaulosFekadu Aren't the Zonkey, Ligger and others a different species than their parents? And akin to Zonkeies and whatnot, are we to say, in the case of Gen 6, the children are of a somehow different species than human? Or do we have any knowledge or hypothesis about the the essence of the Angel/human breeds?
@@zackTK I'll show you the particular verse from one of the Amharic bibles. The children are different species than their parents. The book of Enoch describes this in detail. We have also some myth stories of that period. Btw, even in Judaism and Christianity the ghosts of these children are assumed to be what we know now as demons.
ተባረክ እግ/ር አሁንም ፀጋዉን ያብዛልክ
ስለአንተ እና ለመሳሰሉት እግ/ር ለቤቴክርስትያን በረከት አድርጎ ላስነሳቸዉ አገልጋዮች እጅግ አድርጌ አምላኬን አመሠግነዋለዉ::ብዙ ነገር ማብራሪያም ስለምትጠቀም
ይህንን የጠንካራ ምንባባት ተከታታይ ትምህርት ማሰብህ በጣም ትክክል ነገር ነው። የሆነ ተከፍቶ ሊቆይ ወይም ሊቀር ያለ ነገር እየዘጋህና እየጠገንክ ነውና። ተባረክ!!
አሜን። ተባረክልኝ።
ኦኬ መጨረሻላይ ባልከው እስማማለው
መላእክት በስጋለባሽ ተገልጠው መጋባት ይችላሉ አሁንም በኛዘመን አለ እዲ የሚያደርጉ አጋንት ብዙሰዎች ጋር ይጋባሉ። ተባረክ
ተባረኪ
አይጋቡም
ፓውል ተባረክ
Amen
በጣም ቆንጆ፤የተር መድሃንታችን ዳሁትን በሌላ አቅጣጫ ያረጋገጠልኝ ነው ።
ተባረክ
Grace be to you and peace
Stay blessed! i need this kind of interpretation more and more..
Thanks
ጌታዬ ኢየሱስ ይባርክህ
Amen
በጣም ጠቅሞኛል ተባረክ ፖል
ስለ ተጠቀምሽበት ጌታ ይመስገን። የተዘጋጀውስ ለዚህ አይደል?
Thank you, Paul!!! everyone in the church confronted me when i claim those children of God were angels.
God bless
thank you Paul❤❤❤ you changed my view on here from 2nd view to 3rd
እኔም ካጠናሁ በኋላ ነው የቀየርሁት
thanks a lot Poul..its really wonderful time.
God bless
እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክ ወንድሜ ጳውሎስ። ኢየሱስ ክርስቶስ በምድር ለይ ስመላለስ ብዙ ህዝብ ታአምር አይቷል, 2ዓሳ እና 5እንጀራም በልቷል ነገር ግን ከእርሱ ጋር እስከመጨራሻ የቆዩት 12ቱ ደቀመዛሙርት ናቸው, እነርሱም ከጌታ እግር ስር 3ዓመት ተኩል የተማሩት ናቸው። የተማሩ ያወቁ እራሳቸውን በመንፈስ ቅዱስ እርዳታ አትረፈው ሌሎችንም ማተረፍ ይችላሉ ከስህተት ትምህርቶች።
God bless
God bless you Paul. Please keep on the good work we are benefiting from it
Thank you, brother
ዋው በጣም ግራ ያጋባኝ ክፍል ነበር የእግዚአብሄር መንፈስ ይባረክ የረዳህ እና ያሳሰበህ ተባረክልን ወድሜ
አሜን።
በብዙ ተባረክ።
Amen
Paul mene elalewe tebarekelge lebezu gize teyaqe neber
ጌታ ይመስገን።
Amen
Be blessed
በጣም እየገረመኝ ነው የሰማሁት 😊😍
እግዚአብሔር ይባርክህ ፀጋውን ያብዛልህ 🙏ወንድሜ
Amen
የወደቁትን መልአክ ግን የእግዚአብሔር ልጅ ናቸው የሚል የለም የእግዚያብሔር ልጅ የተባሉት ቅዱሳን መልእክቶችን ብቻ ቢሆንስ ተባረክ
መላእክቱ ከዚያ በፊት እኮ ቅዱሳን ነበሩ። ጥፋታቸው ይሄ ነበር።
ጌታ ይባርክህ
Thank you brother paul.
Very clear and brief teaching.
God bless you.
Amen
Video betam yikoraretal beteley wede mechereshaw i think ye editing chigr new
Tebarek paul
ደስ ስትል በጌታ በጣም ተገርሜብሀለሁ
ክብረት ይስጥልኝ
ጌታ ይባርክህ ጥሩ ትምህርት ነው ፡መሀከል ላይ ድምጹ ይቃረጣል ።
Stay Blessed dear! It is an astonishing interpretation!!
God bless
Thank you
Blessings
ድንቅ ትንታኔ !
GBU more and more ! ! !
Amen. You too
ፖልዬ ተባረክ እነዚህን ምንባባት ባላየ ነበር የማልፋቸው ተባረክ🙏
አሜን ቲጂ።
በጣም እናመሰግናለን !!!
God bless
Bless you Paul
Amen brother
Zemeneh zereh yebarek
Amen
God bless u 🙏❤
Amen
ጌታ ይባርክህ
Amen
Tebarek wendim pawlos enem hule tiyake yemifetribign kal neber ahun letyakeye melis silesetehegn Amesegnalehu tebarek geta menfes kidus yibarek megeletin sileseteh
ክብረት ይስጥልኝ
you Are Blesssed
አሜን
Kibir hulu legeta yihun. Engdih kuch bilen eyetemarin new geta zemenihin yibarkew. I couldn't do it without a teacher and you are one of a kind. Geta yabizalih my dear brother.
Thank you for your kind words. Blessings
እግዚአብሔር አምላክ ይባርክህ ያብዛልህም❤❤❤
አሜን
አባቴ አብዝቱ ይባርክ
አሜን።
ተባረክ ወንድማችን ብዙ ነገር ነው የተረዳው በጣም ጥያቄ የሆነብኝ ክፍል ነበረ አሁን ግን በትህትና እድቀበለው አድርጎኛል መልዕክት ናቸው ወደሚለው አሁን እያዘነበልኩኝ ነው ምክኒያቱም ከመፅሐፍ ቅዱሰ ጥቅሰ በመነሳት በተደጋጋሚ ሰፍራ ሐሳቡን ሲለሚናገር ጌታ ይባርክ ተባርከ ለበረከት ሁን
አሜን ሰላማዊት
Brilliant, i got you
God bless
Thank you brother
ክብረት ይስጥልኝ
ፖዬ እግዚአብሔር አብዝቶ አብዝቶ ይባርካችሁ!!!
Amen
ተባረክ
Amen
Tis is good topic
Thanks
በስተመጨረሻ አካባቢ የተቆራረጠ ነገር አለው ቪዲዮ.....
ለምሣሌ እንስሳት ለምን ከአመፀኛው ሰው ጋር ጠፉ የሚለው? ፕሊስ ወይ በዚ ጉዳይ ተመልሠህ ና ካልሆነ የተቆራረጠውን አስተካክልልን
ጳውሎስ በጣም ተባረክ
የቅንነት እና የትህትና ምክርህ በጣም ልቤን ነክቶታል።
እሺ
ለኔ :ግሬ ሆነዉ ይታዬኝ : የነበሩ ክፍሎች:በቃሉ ብርሃን:ስትገልጣቸዉ :በመንፈስ:ቅዱስ አብርሆት:በርተዉልኛል:ጸጋ ይጨመርልህ:ፖዬ::
ክብረት ይስጥልኝ ማርቲ።
wow !!!
ጌታ ይመስገን
አንዳች እንደማናውቅ የምንረዳበት ልቦና ስናገኝ ይህ ትልቅ መገለጥ ነው:: ለመማርና ለማጥናት እርስ በእርስም ለመማማር ብሩህ የጥበብ ደጅ ነው:: እውቀትና መረጃ ለውጣቸው እዚህ ነው:: ቅዱሱንም ማወቅ ማስተዋል ነው እንዲል እርሱን ማወቅ የመገለጥ ሁሉ ሥርና መሰረት ሙላትም ነው:: በእርሱም መንፈስ ዳዴ እያልን ወደ እውነት ሁሉ እንከተለዋለን:: በራሳችን የደረስንበትና ያወቅነው ከፍጥረታዊ ክልል የዘለለ አይደለምና::ግና የፍጥረት ሁሉ መገኛ የተፈጠረው ሁሉ የመጣበት የማይታየውና ዘላለማዊው "ክልል" መንፈሳዊና በመንፈስ ካልሆነ በቀር የምንረዳው አይደለምና::ስለዚህ የአሰላለፍ ለውጥ ይጠይቃል:- መንፈስ ቅድሚያ አእምሮ ይከተላል::
God bless
ወንድሜ አንደኛ ዮሀንስ ስለማን እንደሚነግርን?
@@PaulosFekadu
Dear brother Paul, thank you so much for the teachings. I like when people know a lot and still are humble , humble enough to admit that they dont know it all. Gn and tiyake alegn hule yemaygebagn, why is not the book of Enok not included in our HolyBible? While the apostels site from it in the Bible, and we accept that? Pls asredagn. Tebarek Geta bedemu bethn lijochehen tidarehen yishefen! Amen
ወደፊት (በቅርቡ ባይሆንም) በሄኖክ ላይ ዶክትሬት የሠራ ሰው በማቅረብ በርእሰ ጉዳዩ ላይ ማብራሪያ መስጠታችን አይቀርም።
Paulos Fekadu ,Thank you God bless
ተባረክ ወንድም ፓውል ፣በጣም ጥልቅ ትምህርት ነው ፣የተከታይ ብዛት የጥራት መለኪያ ኣይደለም ፣ viwe ሳያሳስብህ ቐጥል
እሺ። አንተም በጸሎት ደግፈኝ።
@@PaulosFekadu ወንድሜ በእውነት በጣም እየተማርኩ ነው
ጌታ ይባርክህ❤
እንደምን ከረምክ ወንድሜ
እነዚህ ብዙ ያልተደፈሩ ሀሳቦችን እንድንረዳ ስለረዳህን እናመሰግናለን::
ይህንንስ ትምህርት ወይም ትእዛዝእንዴት ታየዋለህ ልትደፍረው ትችላለህ ?
1ቆሮንጦስ 14:34
1ጢሞቲዎስ 2:12
አመሰግናለሁ ተባረክ
ክብረት ይስጥልኝ። በጊዜው የምናያቸው በርካታ ምንባቦች አሉን።
Thank you so much paul ! can we use the word sons of God on Genesis 6 & Job 2 their meanings at the same time and in any bible chapter ?
The term has different meaning, so we cannot given the same meaning to it in every chapter of the Bible. The context matters
Thank paul. God bless your sprit & May his Grace abudant up on you ! How can we interpret the tems Sons of God on Job chaper 1 &2 ?
paul kemelaekts ante leje neh lemane belual? Yemilew yeberaweyane kal gar stayew melaekt Yeamlak lijoch monachew endet yetarkal bitaberaraw
ua-cam.com/video/6ZZb0xIgpc0/v-deo.htmlsi=-P-lJCYGSWJM0UzO
Thank you,Paul. Please teach us about angel of Yahweh, tithing, spiritual gifts (esp speaking in tongues)
Eshy
Eskahun edezi alteredawm neber Degagime Semawt dink timrt mastewaln memermern miteyk timrt new geta Eyesus zemenikn ybarkk
God bless
Gin yaligebagn doese angle have flesh how
ሥጋዊ አካል ያላቸው እይመስለኝም
Paul - በጠም የሚገርም ትንታኔ ነው ተባረክ ከነበረኝ አረዳድ በጣም እንዲጠለቅ ሆኖልኛል አመሰግናለሁ video የቆየ ስለሆነ ከደረሰህ አንድ ጥያቄ ነበረኝ ታብራራዋለህ ብዬ ነበረ
ጥያቅዬ:- የወደቁት መልዓክት ወደተቀጠረላቸው ወይኒ የገቡት ከዘፉጥረት6 (ዝሙት) ጥፋት ወይስ ኢሳ14፥13-15(እግ/ርን እምሳለሁ) የሚለው ጥፋት ነው?
ከዘፍጥረት 6
Paulos የይሁዳ 6 የሚያወራው ስለ ዲያብሎስና ተከታዮችን ነው እንዲሁ ደግሞ ቀጥሎም በማያያዥ ቃል የተጠቀመው ስለጋኃነም እሳት ምሳሌ እንጅ ስለዝሙቱ አይደለም የጵጥሮስም መልዕክትም ስለ ዲያብሎስና ጭፍሮቹን ነው::እባክህ በደንብ እይ ለትምህርት እንድመች ብለህ ያለቦታው የተጠቀምክ መሰለኝ በተረፈ ትምህርትህን በጣም ወድጀዋለው ተከታታይህ ነኝ በርታ ተባረክ
ይሁዳ ስለ ዲያቢሎስ አልተናገረም፤ ስለ መላእክት እንጂ። ስለ ገሃነምም አልተናገረም፤ መላእክቱ የገሃነም ፍርድ እስኪደርስ ድረስ ከጨለማ በታች እስር ቤት (በወኅኒ) ቤት ነው ያስጠበቃቸው። ታዲያ፣ "እንደ እነርሱ ዝሙትን ያደረጉና ሌላን ሥጋ የተከተሉ" ማለት ምን ማለት ነው? ደሞስ ከዚያ ሁሉ ማስረጃ ይሁዳን ብቻ ነጥለህ ለምን ተቃወምክ? የቤተ ክርስቲያን አባቶችንስ ምን ታደርጋቸዋለህ? ቅዱስ ጴጥሮስንስ? ሐሳቤን የግድ መቀበል ግን የለብህም። ምንባብ አስቸጋሪ ነው። መሠረታዊ ዶክትሪንም አይደለም። እኔ የተሻለው ትርጓሜ ይሄ ይመስለኛል። የሐሳብ ልዩነት ግን የሚጠበቅ ነው። ሰላም ሁንልኝ።
መልክት ፀታ አለው?
ያላቸው አይመስለኝም
wendim paul tsega yibzalh!!! bezih hasab lay ye ''jush cavallan" amelekaket enedet tayewaleh?
What is it?
የፈጣሪ ያለህ! ለዘመናት በውስጤ የደለበውን ት/ት አናግተህ በማፈራረስህ በቀላሉ መዋጥ ባይሆንልኝም ግን በዘፍ. 6 ላይ ቀጥ ብዬ እንድቆምና እንዳስብ አድርገኸኛልና ድልብ ቅድመ-እውቀቴን ስለነቀነቅኸው አመሰግናለሁ!
እግዚአብሔር ይመስገን።
😱😱😱😱😱በኢየሱስ ስም
አሜን።
@@PaulosFekadu ዘመንህ ይባረክ ጌታ ኢየሱስ በነገር ሁሉ ይደግፍህ አቅም ይሁንህ🙏
@@habetamasmare5752 blessingz
የእግዚኣሔሄር ልጆች የተባሉ መላእክት ሞሆናቾው ትክክል ነው ፡ መላእክት ከሰው ልጅ ተጋቡ እንዴት የሚል ግን ለመቀበል ያሸግራል ? ለምንስ ድጋሜ መላእክቲ ከሰው ኣልታጋቡን ለምን በ ዘፍ 6 ብቻ ፡ once ብቻ መሆኑ ሌላ ጥያቄ ነው ለኔ። እግዚኣብሔር ይባርክ ወንድሜ በጣም ጥሩ ኣገላለጽ ።
ለምን አልተደገመም? ይህንን ያደረጉት መላእክት በሙሉ ታስረው በወህኒ ናቸው። የጥፋት ውሃ ደግሞ ልጆቻቸውን በሙሉ ጠራርጎ አጠፋ። ከዚህ በኋላ የሚወድቁ መላእክት ይኖሩ ይሆን?
@@PaulosFekadu ሌላ የወድቁ መላእክትስ፡ ያልታሰሩ ኣሉ ኣጋንት ማለቴ ነው ? ያቀረብኮው ትሩጋሜ የተሻለ መሆኑ እሰማማለሁ እኔ ፡የእግዝኣሔር ልጆች መላእክት ሞሆናቸው ። ይህ ቱርጋሜ የተሻለ ብሆንም የሚቀሩበት ነጥቦች ኣሉበት ።
@@mulieblessed ያልታሰሩ መኖራቸውማ አይካድም። ከየት መጡ? የሚለው ጥያቄ ግን መልስ ይሻል። አንዱ ሐሳብ፣ ከመልአኮቹና ከሰዎቹ የተወለዱትና በጥፋት ውሃ የጠፉት ልጆች መንፈሳቸው ነው የሚል ነው። ምናልባት ወደፊት እናየው ይሆናል።
ተባረክ ወንድሜ የተከደኑና የተፈሩ ክፍሎችን መዳሰስህ እጅግ መልካም ነው ብዙ ተጠቅሜበታለሁ ግን ጥያቄ አለኝ ጥያቄዬ ከእውቀት የመነጨ ሳይሆን ቀድሞ ከሰማሁዋቸው መልካም ያልሆኑ ትምህርቶች ወይም አሉባልታዎች የመነጩ ናቸው
1 ኛ መፅሀፍ ቅዱስ ሰውን ወንድና ሴት አድርጎ ፈጠራቸው ይላል ለመላእክት ግን እንደዚህ ተብሏል?
2 ሰውን ብዙ ተባዙ ብሏል አምላክ ስለዚህም ለመባዣ የሚሆነው አካል ተሰጥቶናል ይህ ትእዛዝ ደግሞ ለመላእክት አልተሰጠም ስለዚህ የመባዣ አካል አላቸው ልንል እንችላለን?
3እንደተባለው የሰው ልጆች ከመላእክት ከወለዱ የተወለዱትን ሰው ነው የምንላቸው ወይስ መላእክት ይቅርታ ስለምሳሌው ልክ አህያና እና ፈረስ ተገናኝቶ በቅሎ እደሚወለደው
ብዙ የምለው ነበረኝ ልጆቼ አስቸገሩኝ መፃፍ አልችልኩም ሌላ ግዜ እቀጥላለሁ ተባረክ ድፍረትህ ከአንተ አይወሰድ በርታ ቀጥል
ጌታ አንተንም ደግሞ በቤትህ ያሉትን ቤተሰቦችህን ልጆችህን ይባርክ
፩) ስለ መላእክት ወንድነትና ሴትነት የተነገረ ነገር የለም። ፪) ለመላእክት የመባዣ አካል ስለ መሰጠቱም የተነገረ ነገር የለም። የላቸውምም አልተባለም። ፫) የተወለዱት በጥፋት ውሃ ከመጥፋታቸው ውጭ የተነገረ ነገር የለም። ምናልባት ኔፍሊም የተባሉት እነርሱ ሊሆኑ ይችላሉ።
መላእክት አያገቡም አይጋቡም ዘር መተኪያ የላቸውም
God bless you Paul. Would it be possible, if one brings the argument from nature as an evidence against the third or widely-held interpretation? That is, according to what we see and learn from nature, I think it is unlikely that a sexual intercourse across different species could lead to a legitimate offspring of either kind. In light of that, are there responses or reasonings to defend Gen 6:4, that is, the position that the sexual intercourse between angels and daughters of human has led to children. I pose this question assuming that one way that God communicates His counsel is through nature according to scriptures like Romans 1:18ff, Psalm 19, 1 Cor 11:14-15 and others.
አህያና ፈረስ በቅሎን ይወልዱ የለምን? Additionally Zonkey, Liger, Jaglion and others are actual offsprings of mixed species.
@@PaulosFekadu Aren't the Zonkey, Ligger and others a different species than their parents? And akin to Zonkeies and whatnot, are we to say, in the case of Gen 6, the children are of a somehow different species than human? Or do we have any knowledge or hypothesis about the the essence of the Angel/human breeds?
@@zackTK I'll show you the particular verse from one of the Amharic bibles. The children are different species than their parents. The book of Enoch describes this in detail. We have also some myth stories of that period. Btw, even in Judaism and Christianity the ghosts of these children are assumed to be what we know now as demons.
and they can have children?
አይመስለኝም
ቆይ መላእክት እንዴት ይጋባል መንፈስ አይደለምዴ?
አላውቅም። አለማወቄ ግን የማይቻል አያደርገውም።
ተባረክ ፓውል!!!
ዘዳግ 14÷1 እግዚአብሔር እስራኤልን "የእግዚአብሔር ልጆች ናችሁ፤ ለአምላክህ ለእግዚአብሔር አንተ ቅዱስ ህዝብ ነህና" በማለት ከአህዛብ ልዩ መሆናቸውን ይናገራል፡፡ የሴትም ዘሮች የእግዚአብሔር ልጆች ሊባሉ አይችሉም? እንዲሁም እራሷ እስራኤልን እግዚአብሔር 2ዜና 7÷14; ኢሳያስ 43÷6-7; ኢሳያስ 65÷1 ላይ "በስሜ የተጠራ ህዝቤ" ይላቸዋል፡፡ የሴትዘሮች በእዚህ አግባብ በእግዚአብሔር ስም መጠራት ጀምረዋል ሊያስብል አይችልም?
አይቻልም። የቃየንም ዘሮች በእግዚአብሔር ስም ይጠሩ ነበር እኮ። ዘፍ. 4፥17 ላይ የቃየን ልጅ ስሙ ሄኖክ አይደለምን? ቁጥር 18 ላይ ደግሞ ሁለት ልጆች ስማቸው "ኤል" የሚል ቅጥያ አለው። ይህም 'እግዚአብሔር' ማለት ነው። ስለዚህ የቃየልም የሴትም ወገኖች በእግዚአብሔር ስም ይጠሩ ነበርና ሴት ልጆች ተለይተው የእግዚአብሔር ልጆች ተብለው የሚጠሩበት አግባብ የለም።
ኦኬ በትክክልም "የሴት ልጆች" የሚለው አያስኬድም፡፡ እኔ መልዕክት ናቸው በሚለው ነው ምረዳው፡፡ ተባረክ ፓውል
ክብረት ይስጥልኝ።
ቃየል እና ሴት ከት ነው ምስት ያገቡት፤
ከምድር
ተባርክ በብዙ አቅጣጫ እንድናየው ስለምታደርገን ፖዬ የአምላክ ልጆች የወደቁት መላእክት ይሆናሉ ማለት ነው?ጥያቄ ፈጠርብኝ ነው
የአምላክ ልጆች መላእክት ናቸው። ምናልባትም የወደቁት በዚህ ጊዜ ሊሆን ይችላል። መላእክት የትና መቼ እንደ ወደቁ መጽሐፍ ቅዱስ የሚናገርበት ሌላ ቦታ የለም።
@@PaulosFekadu እሺ ፖዬ ተባርክ
ፓል የተጣሉ መላእክት ምድር ላይ የሚኖሩት በሰው ውስጥ ነው ? ወይስ የት ነው ? አልገባኝም ምክንያቱም መላእክት መንፈስ ናቸው። ብታብራራው
አጋንንትን ማለቴ ነው
እውነታው ይኸው ነው። የአምላክ ልጆች ሰማያዊ ፍጥረታት ናቸው (angelic beings). ኔፊሊም ደግሞ የአምላክ ልጆች ከሰው ሴቶች ጋር ተገናኝተው የወለዷቸው ነው። ኔፊሊም Halfbreed ናቸው። እጅግ ረጃጅሞችና ግዙፎች ነበሩ። ንጉስ ዳዊት የገደለው ጎልያድ የኔፊሊም ዝርያ ነው። ወንድሜ ጳውሎስ ጌታ ይባርክህ።
ስለ ኔፍሊም እርግጠኛ አይደለሁም። ክፍሉ ግልጽ ካለመሆኑም በላይ፣ ከጥፋት ውሃ እንዴት እንዳመለጡም ማብራራት አለብህ።
ዲያብሎስም እኳ ከመልአክት አንዱ ነበር እና ስለተጣለው መልእክት አወራ ማለት ስለ ዲያብሎስ ነው ማለቴ ነው ጵጥሮስም እንደዚሁ ስለ ተጣሉት መልአክት ነው ከ ዘፍጥረት 6 ጋር ምንም ግንኙነት የለውም
ዲያቢሎስ ኪሩብ ነበር። ከዲያቢሎስ ጋር መላእክት እንደተጣሉ ከየት አገኘኸው? መጽሐፍ ቅዱስ እንደሱ ይናገራል? ዲያቢሎስ አልታሰረም። እነዚህ መላእክት ግን ታስረዋል። ቅድምም እንዳልኩህ ይሁዳ፣ ስለ መላእክቱ ከተናገረ በኋላ 'እንዲሁም እንደ እነርሱ (ማለትም እንድ መላእክቱ) ዝሙትን ያደረጉና ሌላን ሥጋ የተከተሉ" በማለት ነው ሰዶምንና ገሞራን የሚገልጣቸው። ይህ ምን ማለት ነው? ይህንንና ሌላኛውን ጥያቄዎቼን አልመለስክም።
ወንድም ጳውሎስ ለሰፊ ትንታነህ አድናቆት አለኝ። ሆኖም ግን በሁለት መንገድ ሙሉ በሙሉ መጽሐፍ ቅዱሳዊ ሆኖ አላገኘሁትም። እርሱም በሁለት መንገድ:-የመጀመሪያው የዘፍጥረት 6:1 ላይ የሚያውራው የእግዚአብሔር ልጆችን ስለሆነ የወደቁ መልአክቶችን አይመለከትም። የወደቁ መልአክቶች የእግዚአብሔር ጠላቶች ናቸው እንጂ ልጆች አይደሉም።
ሁለተኛው ደግም የጰጥሮስና የይሁዳ መጽሐፎች የሚናገሩት ስለእርኩሳን መላክት በመሆኑ ከዘፍጥረት ምዕራፍ
6:1 ጋር ህብረት የላቸውም።
ሦስተኛው ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ መልአክት ያገቡም ካለ አንተ እንዴት ተጋብተው ወለዱ ትላለህ?
መልአክትን የሚያስቀና የሰው ውቤት አለ ወይ?
ጻድቃንና ኃጢአን ተጋቡ የሚለው ሀሳብ ተቀባይነት አለው።
የእግዚአብሄር ልጆች ማለት መላዕክት(ሰጋ ለብሰው የተገለጡ ናቸው) ወደ ምድር በዚህ ጊዜ ምን ሊሰሩ መጡ? ኒፍሊም እነርሱስ ከሰው ልጆች ጋር እንዴት በምድር ኑሯቸውን አደረጉ?
መላእክት ሥጋ ለብሰው ስለ መምጣት አለመምጣታቸው ምንባቡ ምንም አይናገርም። የሁለተኛው ጥያቄ ምላብም፣ ኔፍሊሞች ከመላእክቱና ከሰዎች የተወለዱ ክልሶች ከመሆን አለመሆናቸው ጋር የተያያዘ ነው። ይህ ደግሞ አሻሚ ነው።
የእግዚአብሄር ልጆች የሚለውን መላዕክት እንደሆኑ በብዙሃኑ ይታመናል አይደል!? እንደዛ የሚታመን ከሆነ ደግሞ መላዕክት መንፈስ እንደሆኑ መፅሀፍ ቅዱስ ይናገራል ስለዚህ በዚህ ማንነታቸው በዚህ ስፍራ ተገልጠዋል ለማለት የሚያስደፍር አይመስለኝም ለራሴ ሰጋ ለብሰው ተገለጡ ብየ ነው ምወስደው፡፡ ኒፍሊሞችንም የመላዕክት እና የሰው ልጆች ክልሶች ናቸው ብየ ነው ምወስደው በእርግጥ መፅሀፉ ላይ ምንም ፍንጭ ባይሰጥም፡፡
@@PT-yn7bx ሁለቱም ሐሳቦች "እንደዚህ ናቸው" ብለህ የምትወስዳቸው የራስህ ሐሳቦች ከሆኑ እኔ ምን አደርጋለሁ? መጽሐፉ ዝም ሲል ዝም እላለሁ።
ለምታቀርባቸው ትምህርቶች ላመሰግንህ እወዳለሁ ብዙ የተጠቀምኩበት ነው በእውነት ተባረክ ጌታ ፀጋውንም ይጨምርልህ!
እዬብ 2÷1 የአምላክ ልጆች ሚለሁ መልአክትን ነው እኮ?
ስለ ትምህርቱ አገላለጽ በጣም አስረድተሄናል ግን ያልገባኝ ነገር እነዚህ የወደቁ መልአክት አሁንም ሰውን እያገቡ እያስወለዱ ነው? በምንስ ለይተን ለማወቅ እንችላለን የሰው ስጋ ለብሰው ከመጡ በምን እናውቃቸዋለን? የሰማይ መላእክትም ሰው መስለው ከመጡ የወደቁትም እንደዛው ታድያ ነፍሎም እየወልዱ ከሆነ ያገቧቸው በስውር ነው ወይስ እንደሰው አብረው ይኖራሉ? ነፍሎም የሚባሉትስ አንድ አይነት መልክ ያላቸው በየአገሩ ያሉት ናቸው? ወይስ ሌላ? እባክህ በደንብ ስላላዳመጥኩ ይሁን አልገባኝም አስረዳኝ እግዚአብሔር ስለሰጠህ ጸጋ ይመስገን
መጀመሪያ በደንብ አዳምጠዋ
ቃየል ሚስት ያገባው እነሱን ነው ማለት ነው?
ቃየል ፈጣሪ ሲረገመው ያገኝኝ ሁሉ ይገለኛል ያለውስ?
ከተማ የመሰረተውስ ከነሱጋር ነው?ጌታፀጋ ያብዛልህ ፖል
እነሱን ማለት እነማንን?
የእግዚአብሄር ልጆች የተባሉትን ነው፤ ከተፃፈው አትለፍ ይመስለኛል መልሱ ግን
መልስኸዋል
@@PaulosFekadu ተባረክ
@@getutolla4312 አሜን
የወደቁትን ሰይጣን የእግዚአብሔር ልጆች እንዴት ይላቸዋል? ቅዱሳን መላአክትን እንጅ ሰይጣንን ልጆች በሚል መጠሪያ አይጠራቸውም።
አሁን ያሉት ክፉ መናፍስት ለምን አያገቡም አይወልዱም? ሁሉም ታሰሩ ማለት ነው ?
የወደቁትን ሰይጣን ምን ማለት ነው? የወደቁትን መላእክት ማለትህ ነው? እነርሱ ከሆነ፣ ወድቀውም መላእክት ናቸው አይደል? ከሆኑ የእግዚአብሔር ልጆች ስማቸው ነው። ወደቁ እንጂ ስማቸው አልተቀየረም። እነዚያና እነዚህ ይለያያሉ።
ስእተት ነው የቃሉ መረዳት የለክም በዚህ አሳብህ እሟገትካለው
Eshy
????
yante timihrtoch endiketelu ena tolo tolo bezu negerochen mawek slemenfeleg lenagezeh bemenchilew negeroch hulu kante gar lemehon fekadegnoch nen.
አመሰግናለሁ በጣም።
ሰው ሊመስሉ ይችል ይሆን እንጂ ሰው ሆኑ እኮ አይደሉም?
እንዴ? ሐሳብህ ግልጽ አልሆነልኝም።
Paulos Fekadu ማለቴ እንዴት የ ሰው (የወንድ) ዘር ሊኖራቸው ይችላል?
@@yosekila3039አላውቅም። ስለ አፈጣጠራቸው ምንም አናውቅም እኮ።
መላክ እንደ ሰው ጾታ አላቸው ? እርኩሳን ሆኑ ቅዱሳን መላዕክት መንፈሳዊ አካል አላቸው እንጂ ወሲብ ቀጥታ መፈጸም አይችሉም
ጾታ የላቸውም።
የቃየል ሚስት ማን ነች
ምናባቴ አውቄ?
ከ IPad ይልቅ ለምን መጽሐፍ ቅዱስን ይዘህ አታስተምርም?
አይፓዱ መጽሐፍ ቅዱስ አለቅ።
እንደዚህ አይነት ፔንጤ ማየት የሚገርም ነው አዋቂ ፕሮቴስታንት ኦሬታል ኦርቶዶክስ ይሆናል
ሁላችንም ከቡድናችን ይልቅ የክርስቶስ ተከታዮች እንድንሆን እግዚአብሔር ይርዳን
ፓል ወንድሜ ከይቅርታ ጋር አንድ ጥያቄ በፕሮቴስታንት ዘንድ የሚነገረው ልሳን እውነት ከእግዚአብሔር ዘንድ ነው ua-cam.com/video/RmieIgcleJs/v-deo.html እባክህን ግራ ስለገባኝ ነው
በቦታው ብናነሣው
እንዴ!የሰማይ መልአክት ስፍራቸውን የተውት የለቀቁት በጥልቁ ለፍርድ ያስቀመጣቸው ከሰው ልጆች ጋር ከፈጸሙት ዝሙት በተባለው ርኩሰት ምክንያት ነው እንዴ???ሲቀጥል የወደቁት መላህክት እስካሁንም ድረስ አሉ ግን ከዛ በዋላ እንዲ አይነት አካሄድ አልታየም ሲቀጥል እንደተባለው በነጻመውጣት አገልግሎት ውስጥ መናፍስቶች ሚስቴ ናት ቢሉም ሩካቤ ስጋ እንደሚፈጥሩ ቢያወሩም ቢፈጥሩም በፍጹም ልጅ መውለድ አይችሉም አልወለዱም
ይመስለኛል
መፅሐፍ ቁዱሳዊ አስተምሮ ነው ያስተማርከው። ነገር ግን መፅሐፈ ሔኖክ ሆነ መፅሐፈ ኩፋሌን ሐሳብህን ለመደገፍ ተጠቅመህባቸው በእግዚአብሔር መንፈስ የተፃፋ ናቸው ለማለት ለምን ተሳነህ? የመንፈስ ቅዱስ አሻራ ያረፈባቸ 66 ብቻ ቀኖናዊ መፅሐፍት ናቸው ብለህ ካመንክ ሌሎችን ለማስረጃነት መጠቀም አስፈላጊ አልነበረም። የሄኖክ መጽሐፍ እግዚአብሔር ሄኖክን ለወደቁት መላእክት እንደ መልእክተኛ እንደተጠቀመበት ይገልጻል። ሄኖክ ባደረጉት ነገር ሰላም እንደሌላቸው እና ምሕረትን እንደማያገኙ ሲነግራቸው ይታያል። በአዲስ ኪዳን የሄኖክ ታሪክ በሉቃስ ወንጌል፣ የዕብራውያን መልእክት እና በይሁዳ መልእክት ውስጥ ተጠቅሷል። በእኔ ጥናት መሰረት 66 ብቻ አይደሉም ቅዱሳን መፅሐፍት። የእግዚአብሔር መለኮታዊ ጥበቡን ያብዛልህ!!
መጽሐፈ ሄኖክም ሆኑ ኩፋሌ ቀኖናዊ መጻሕፍት አይደሉም። እስትንፋሰ መለኮት የለባቸውም። ለአንዳንድ ጉዳዮች ግን በማስረጃነት ልንጠቀማቸው እንችላለን። አዲስ ኪዳን ላይ መጽሐፈ ሄኖክም ሆኑ ሌሎች መጻሕፍት ተጠቅሰው ለሐሳብ ማስረጃነት ጠቅመዋል። እኔም ያደረግሁት ይህን ነው። የአንተ ወይም የእኔ ጥናት አይደለም ዳኛው። ለመሆኑ የአይሁድን ብሉይ ኪዳን ታውቀዋለህ? ካወቅኸው የሔኖክን መጽሐፍና ኩፋሌን አይቀበሉም። የቅዱስ አትናቴዎስን የቅዱሳት መጻሕፍት ዝርዝር ታውቀዋለህ? ሔኖክም ሆነ ኩፋሌ የሉበትም። ቀኖናዊ መጻሕፍት ለመሆናቸው ዳኞቹ እኔና አንተ አይደለንም።
@@PaulosFekadu መፅሐፈ ሄኖክም ሆነ መፅሐፈ ኩፋሌን የአዲስ ኪዳን ፃፊዎች እኮ አንዳቸውም እስትንፋሰ መለኮት የላቸውም አላሉም።
መፅሐፈ ሄኖክ እንደ አቴናጎረስ፣ የአሌክሳንድሪያው ቀሌምንጦስ፣ ኢሬኔዎስ እና ተርቱሊያን ባሉ የቀደሙት የቤተ ክርስቲያን አባቶች እንደ ቅዱሳት መጻሕፍት ይቆጠር ነበር። እንደ ሌሎቹ መፅሐፍት ከግዜ ብዛት የትርጉም ስህተት ተከስቶ ይሆናል እንጂ እስትንፋሰ መለኮት የላቸውም ፈፅሞ ማለት ትክክል አይደለም። ዩሑዳም በመልእክቱ መኖሪያቸውን ትተው ሌላን ስጋ ስለተከተሉ መልአክት ሲናገር መፅሐፈ ሔኖክን አንብቦ እና ጠቅሶ ስለነበረ ነበር። ሌላው እስትንፈሰ መለኮት ያላቸው እና የሌላቸው መፅሐፍት ተብለው የተለዩት በፃፊዎቹ ሐዋሪያት እና ነብያት አልነበረም። ፍፃሜን አግኝቶ የተለያዩ አብያተ ክርስቲያናት በመጽሐፍ ቅዱሳዊ ቀኖና ላይ መሠረታዊ ስምምነት ላይ የደረሱት በ5ኛው ክፍለ ዘመን ነበር። ለምሳሌ በመጀመሪያው ክፍለ ዘመን ላይ ሐዋሪያ ጳውሎስ ለሎዶቅያ መሐበረ ቁዱሳን የላከው መልእክት ላይ የቆላስያስ ቁዱሳን ወስደው እንዲያነቡ ሲመክራቸው እናያለን፤ በ66ቱ ቀኖናዊ መፅሐፍት ላይ ግን ተካቶ አናገኝም። ስለዚህ 66 ብቻ ላይ ብቻ ናቸው በእስትንፋሰ መለኮት የተፃፋት ለማለት ፈፅሞ አይቻልም፦
ቆላስይስ 4
16: ይህችም መልእክት በእናንተ ዘንድ ከተነበበች በኋላ፥ በሎዶቅያ ሰዎች ማኅበር ደግሞ እንድትነበብ አድርጉ። ከሎዶቅያም የምትገኘውን መልእክት እናንተ ደግሞ አንብቡ።
ተባረክ
Amen
ተባረክ
Amen