የፆም የተመጣጠነ አትክልት አሰራር በጣም በቀላል ዘዴ / Ethiopian food / How to cook fresh vegetables easily.
Вставка
- Опубліковано 15 жов 2024
- ሰላም ቤተሰቦቻችን እንዴት ናችሁ እኛ እግዚአብሔር ይመስገን በጣም ደህና ነን። ይህንን ቪዲዮ እዩትና ከወደዳችሁት ላይክ ሼር እንዲሁም አስተያየት ካላችሁ በደስታ እንቀበላለን። ለዚህ ቻናል አዲስ የሆናችሁ ደግሞ ሰብስክራይብ በማድረግ አበረታቱን እናመሰግናለን።
ሰላም የኔ ዉድ በጣም ቆንጆ አሰራር ለአይን ማራኪ ስላካፈልሽን እናመሰግናለን ላይክ ሼር በርቺልኝ👌👌👍👍❤🙏
Wawooo betam yemamr nw wude❤️❤️💞yet barke yehunlsh eshi ena qmsgenl
I. Love it.
የኔ እህት ብዙ የፆም አማራጮችንእንጠብቃለን
በጣም አመሰግናለሁ ውዴ❤🙏
😙😙😙
እግዚአብሔር ይመስገን ሠላምሽ ይብዛልኝ እህቴ መልካም ነው በርች
በጣም አመሰግናለሁ ውዴ❤🙏
ዋው ጎበዝ ነሽ።
መጀመርያ የጠበስሹ ኣላውቀውም
አኩሪ አተር ነው
እጅሽ ይባረክ አቦ በጣም ደስ ይላል
አሜን በጣም አመሰግናለሁ❤🙏
Mindinew tofu?asuredugn
አኩሪ አተር ነው ልክ እንደ ቴስቲ ሶያ🙏❤
ምንድ ነው ቶፎ አላውቀውም እህቶቸ
አኩሪ አተር ነው
Gin tofu tsom yelum
የለውም አኩሪ አተር እኮ ነው🙏❤
ጥቁር ቢላ የዛገ ስለሚመስለኝ አልወድም
Tufu.midino
አኩሪ አተር ነው