ሰበር 🔴አራት ኪሎ ቅ/ሥላሴ የሆነው ይሄ ነው‼️ አነጋጋሪው የመስቀሉ ጉዳይ ግን⁉️

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 1 лют 2025

КОМЕНТАРІ • 10

  • @SewasewTubeethio
    @SewasewTubeethio 18 днів тому +1

    እግዚያብሄር ይቅር ይበለን

  • @kalabebe4402
    @kalabebe4402 18 днів тому +1

    ነውረኞች አስመሳዩች የፈጣሪን መስቀል እረግጦ ምኑን ነው የሚከበረው?ሰውም ዝም ብሎ እንደከብት ይሄዳል ! መቅሰፍቱንም አብሮ መቻል ነው

  • @BizuneshMekonnen-wt2rc
    @BizuneshMekonnen-wt2rc 18 днів тому

    እሰይ እልልልልልልልልልልልልልልልልሕሕልልልል ልልልል ምስክር ግን ከወለሉ ላይ ይነሳልንመሰቀል ከጫማ በላይ እንጂ በታች አይደለም

  • @Serkalem-s6s
    @Serkalem-s6s 19 днів тому

    እውነት ፈጣሪ ካለ እሱ ታምሩን ያሳዪ

    • @senaitalayou6819
      @senaitalayou6819 18 днів тому

      Ewint fetare kale endete yibalal menoruma befitiretu yitawekal endih tbilo ayitseleyim esu lezelalem bezufanu ale yinoralim.

  • @asefa_eshete
    @asefa_eshete 19 днів тому

    የመስቀሉ ነገር ተሸፋፍኖ ቀረ😢

  • @YohannesZegeye-q5r
    @YohannesZegeye-q5r 19 днів тому +2

    ሲጀመር ዛሬ ለምን ታቦት ወጣ?

    • @AmelKuko
      @AmelKuko 18 днів тому

      @@YohannesZegeye-q5r እና መቼ ይውጣ

  • @Kidist-rn2xc
    @Kidist-rn2xc 17 днів тому

    እዛ የምታሸበሽቢ እልል የምትይ የተሳለምሽ ሁሉ ስላሴን ያከበርሽ እንዳይመስልሽ አቡነ ሔኖክን ማትያስን ጣኦቶቻችሁን ልታመልኩ ነዉ የሄዳችሁት ሰይጣንን እንጅ ክርስቶስን አላከበራችሁም። ሰዉ ተከታይ ሁላ ሰዉ አትከተሉ ትላላችሁ ደግሞ እናንተ ብሎ አማኝ ከዚህ በላይ ሰዉ ማምላክ መከተል አለ ህሊናችሁን አትጠቀሙም አትመረምሩም? እነ አቡነ ገደል ገቡና ልትገቡ ነዉ እነ ምንዳየ ሳቱና እኔ አልስትም የጌታየን መስቀል የምታስረግጥ ቤ/ን የለችኝም ሌላ ቦታ ስላሴ የሉም እንዴ? ምነዉ ያለብኝ ሸክም ይበቃኛል ደፍሞ ሊያስክዱኝ እነዚህ መንፈሳዊ አረመኔዎች ይሁዳዎች አርዮሶች ጭራሽ ሀሰተኞች ዉሸታሞች መስቀሉ የለም አላሉም እንሂዳ እንግለጠዉ ገገሞች ደግሞ የነዚህስ ዉሸት ቅጥ አጣ ፈጣሪንም አይፈሩ ለነገሩ ወደ ቤቴልሄም ዞሮ የሸና መፅሀፍ ቅዱስ ረግጦ ከዲያቢሎስ ጋር ቃል የተግባባ ቅብአትና ፀጋ ብቻ ናቸዉ። ነገ ደግሞ ጠብቁ ጫማ አድርገዉ ቤተመቅደስ ይገባሉ መሰሎቼ እንቃወም ግድ የላችሁም አሽቃባጩን መሀል ሰፋሪዉንና እነሱን እንደጣኦት የሚያመልኩትን እዉራንን ተዋቸዉና እኛ እንበቃለን የዛሬ 2 አመት እርስበ እርሳቸዉ ተከፋፍለዉ መከራ አበሉን ለስልጣናቸዉ ጥቁር አስለበሱን አሁን ደግሞ እኛን ሊከፋፍሉን ተነሱ ዛሬ ነዉ ጥቁር መልበስ ቤ/ን የተደፈረችዉ ዛሬ ነዉ ህልዉናዋ የተነካዉ ዛሬ ነዉ ቅዱሱን መስቀል አይሁዶቹ ቀበሩት። እናም ዉሸት ነዉ አሉን። አይገርምም አይሁድም የክርስቶስን ትንሳኤ እንዲህ ነበር አድበስብሰዉ የመቃብሩን ጠባቂ አፋቸዉን አዘግተዉ አልተነሳም ዉሸት ነዉ ያሉት እነዚህ ደቂቀ አይሁድ ዛሬም ይሄዉ

  • @ትንቢተነቢያት
    @ትንቢተነቢያት 18 днів тому

    ነውረኛ ሁሉ ታቦት ለምን እንደጣ የማታውቁ ተቆርቋሪ መሳዮች ታቦተ ሕጉ ከነበረበት ቦታ ወደ ታደሰበት ዋናው ቤተ ክርስቲያን ሊገባ ነው የወጣው።