Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
በጣም አስተማሪ መርህ ግብር ነው ገነነ:: ሆኖም ግን አንዳንድ ቁልፍ ነገሮችን በችኮላ ስታወራ 'እንትን' እያልክ እየዘለልካቸው እያመለጠን ነው:: ይስተካከል ብለን በትህትና እንጠይቃለን::
You are our Hero Geneeee
ጀግናው
ሊብሮ ምርጥ
ቁጥር2
ታላቁ ገነነ መኩሪያ በጣም እናመሰግናለን፡፡ ገኔ ስለ "አበበ ጀርመን" Body builder ነው በጃንሆይ ጊዜ የምታውቀው ነገር አለ? ስለ ጃንሜዳ ታሪክም ብትነግረኝ ደስ ይለኛል ምክንያቱም አነሰም በዛም ብዙ ተጫዋቾች ጃንሜዳን ሣይረግጡ ታዋቂ አይሆኑም፡፡ አመሠግናለሁ ገኔ
ሊብሮ ታደለ ሮባ ዩኒቨርሲቲ ነክ ያለው እውነቱን ነው
❤❤❤❤
እኔ ዛሬም ያንተን ስራ አያለዉ ነብስ ያህር
Bewnit egezbeher yekeberke
hasen beshirene ye meden techewache akerebelene plz
ሊብሮ ብዙነገር ያሳወቅከን
ገነነው ብዙ ግዜ የማይመስል ነገር ስትናገር አያለሁ አልቻልኩም ብሎ የዘፈ ነው ከንጉሡ ጋራ አያገናኘውም አትዘባርቅ ትልቁ ችግር አንተን ፊት ለፊት ገጥሞ የሚያፋጥጥህ ባለመኖሩ በጣም ያሳዝናል ጭራሽ ጥላሁን ገሠሠን ወደ ክብር ዘበኛ ያመጡት እና ሲዘፍናቸው የነበረው ዘፈኖች ነጉሡን ለመገልበጥ ያልከው ከእውነት የራቀ የወረደ አባባል ነው
አስተያየት ከመስጠተሸ በፊት በደንብ አድምጥ አልቻልኩትን ዘፈን የፃፉት ታስረው እንደ ገና ለትዳር ነው ተብሎ ለጋራ ብዙዬና ጥላሁን ተጫውተውታል
ገነነ ለምን ሊብሮ ተባልክ፣ ምን ማለት ነው?
ሊብሮ ማለት ሴንተር ባክ ተከላካይ ማለት ነው። ነብስ ይማር!!
በጣም አስተማሪ መርህ ግብር ነው ገነነ:: ሆኖም ግን አንዳንድ ቁልፍ ነገሮችን በችኮላ ስታወራ 'እንትን' እያልክ እየዘለልካቸው እያመለጠን ነው:: ይስተካከል ብለን በትህትና እንጠይቃለን::
You are our Hero Geneeee
ጀግናው
ሊብሮ ምርጥ
ቁጥር2
ታላቁ ገነነ መኩሪያ በጣም እናመሰግናለን፡፡ ገኔ ስለ "አበበ ጀርመን" Body builder ነው በጃንሆይ ጊዜ የምታውቀው ነገር አለ? ስለ ጃንሜዳ ታሪክም ብትነግረኝ ደስ ይለኛል ምክንያቱም አነሰም በዛም ብዙ ተጫዋቾች ጃንሜዳን ሣይረግጡ ታዋቂ አይሆኑም፡፡ አመሠግናለሁ ገኔ
ሊብሮ ታደለ ሮባ ዩኒቨርሲቲ ነክ ያለው እውነቱን ነው
❤❤❤❤
እኔ ዛሬም ያንተን ስራ አያለዉ ነብስ ያህር
Bewnit egezbeher yekeberke
hasen beshirene ye meden techewache akerebelene plz
ሊብሮ ብዙነገር ያሳወቅከን
ገነነው ብዙ ግዜ የማይመስል ነገር ስትናገር አያለሁ አልቻልኩም ብሎ የዘፈ ነው ከንጉሡ ጋራ አያገናኘውም አትዘባርቅ ትልቁ ችግር አንተን ፊት ለፊት ገጥሞ የሚያፋጥጥህ ባለመኖሩ በጣም ያሳዝናል ጭራሽ ጥላሁን ገሠሠን ወደ ክብር ዘበኛ ያመጡት እና ሲዘፍናቸው የነበረው ዘፈኖች ነጉሡን ለመገልበጥ ያልከው ከእውነት የራቀ የወረደ አባባል ነው
አስተያየት ከመስጠተሸ በ
ፊት በደንብ አድምጥ አልቻልኩትን ዘፈን የፃፉት ታስረው እንደ ገና ለትዳር ነው ተብሎ ለጋራ ብዙዬና ጥላሁን ተጫውተውታል
ገነነ ለምን ሊብሮ ተባልክ፣ ምን ማለት ነው?
ሊብሮ ማለት ሴንተር ባክ ተከላካይ ማለት ነው። ነብስ ይማር!!