የገነነ | የእግር ኳስ ጅማሮ በኢትዮጵያ እና አስደናቂው የቅ/ጊዮርጊስ እግር ኳስ ክለብ ታሪክ | ክፍል 1 | S02 E07 |

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 16 вер 2024
  • ገኔ በዛሬው ጨዋታው ስለ ቅ/ጊዮርጊስ እግር ኳስ ክለብ አስገረሚና ያልተሰሙ ታሪኮች በሰፊው ያወጋናል፡፡ እነሆ ክፍል አንዱ…
  • Розваги

КОМЕНТАРІ • 21

  • @behailuzeleke4680
    @behailuzeleke4680 3 роки тому +3

    እናመሰግናለን ገኔ🙏
    ቀጣዩን ክፍል በጉጉት እንጠብቃለን

  • @hamh3998
    @hamh3998 3 роки тому +4

    ገኔ እማከብርህ እኮ ወግህ ብቻ ሳይሆን ትላንት ላይ ሆነ በዛሬህ ነገን ማሰብህ ሁሌም እንዳከብርህ አለማወቄ ያስገድደኛል። ገኔ እሚገርመው እኮ እኔም እድለኛ ነኝ እውነት ስትናገር እኮ አሁን ላይ እያየሁህ ነው ነገ ለልጆቼ እኮ ገኔን በቲቪ በስልኬ አይቸዋለው ብዬ ለመመስከር አብቅተኽኛል! አይገርምም ጋሽ ገኔ&

  • @yosephtegene7167
    @yosephtegene7167 3 роки тому +3

    በጣም ደስ የሚል የእግር ኳስ ታሪኮች ናቸው:: ጥሩ አቀራረብም ነው በማስረጃ የተደገፈ::በርታ!!!

  • @bereketfikre6466
    @bereketfikre6466 3 роки тому +3

    እናመሰኛለን ሊብሮ የሳንጅዬን ታሪክ ስላቀረብክልን

  • @محمدالسقاف-ه1ه
    @محمدالسقاف-ه1ه 3 роки тому +1

    ገኔ ሰለ አብደል ወሊ
    ሰታወረ በጣም ትገረምኩ
    ቤታቸወ መርካቶ ምአራብ ሆቴል በሰተ ጀርባ ነበረ

  • @milenrufta5283
    @milenrufta5283 3 роки тому +1

    Gene best thx...... Arif tewsta new

  • @hamh3998
    @hamh3998 3 роки тому +3

    ሲጣፍጥ# ማለት የጎርጊስደጋፊ ስለሆንኩ አይደለም ወይ ገኔ አሳምሮ ስላቀረበው ግን እውነቱ ለሀቅ ለፍቅር ለስሜት ተብሎ እንደቀላል የተደረገ መስዋትነት ለዚህ ትውልድ እኮ ለኛ ሳይገባን ለምንጣላ ጉልቶች ይሄ ሁሉ አይገባንም ነበር። ግን ገኔ እናመሰግናለን።

    • @aliseaid
      @aliseaid Рік тому

      Leba musegna ydagna club

  • @yosefdesta7963
    @yosefdesta7963 3 роки тому +3

    ሊብሮ ስለጊዮርጊስ ክለብ በተከታታይ ምትክ በማይገኝለት ሊብሮ ጋዜጣክ ቡድኑ ፈርሶ እንደገና የተመለሰበትን ታሪክን የጸፍከው አይረሳም ገኔ ምትክ የማይገኝል

  • @GOD-127
    @GOD-127 3 роки тому +1

    Please say something about EEPCO FOOTBALL CLUB THANKS

  • @Mohammedalawi1000
    @Mohammedalawi1000 3 роки тому

    You are underestimating the contribution of Ato Yidnekachew Tesema in the establishment of St. George club.

  • @yoseftessema4720
    @yoseftessema4720 3 роки тому +1

    የስፓርት ቤተ መጽሐፍት

  • @hamh3998
    @hamh3998 3 роки тому +1

    ሳተናው ሳንጅዬ ሳንጃው

  • @mostv9221
    @mostv9221 3 роки тому

    Mulugeta kebede ena getu andlay betakerbachws libro.

  • @riverrougedrifus3537
    @riverrougedrifus3537 3 роки тому +3

    libro...መቼስ ጉደኛ ነህ!ግርም ትለኛለህ!

  • @nebiebazared9313
    @nebiebazared9313 3 роки тому +1

    ቡና ገበያ አደገኛ 🤙🏿

  • @henokyeeyaya8477
    @henokyeeyaya8477 3 роки тому +2

    የመጀመሪያውን ክለብ ማቅረብህ እራሱ ተገቢ ነው ትህትናህ ይመቸኛል

  • @lishanmulugeta4589
    @lishanmulugeta4589 Рік тому +1

    ሊብሮ፣ የምትገርም ተራኪ ነህ። ተሰጥዖህን አግኝተሃል!

  • @dimariaderu6434
    @dimariaderu6434 3 роки тому

    ስለ አዋሳው ዱቄት እና አንተና ወንድሞችህ ከሻሸመኔ አዋሳ በእግር እየመጣቹ ያሳለፋችሁትን መቼ ነው ምትነግረን ?

  • @محمدالسقاف-ه1ه
    @محمدالسقاف-ه1ه 3 роки тому

    ሰፈረ በኔን ማለተ
    በኔን ማለት ህጻናት ማልት ነወ
    አዛ መሰጌደ ወሰጥ ትምርት ቤት ነብረ
    አንጂ ባኔያን ያልከዉ ምንም አያገባውም
    የየምን ተወላጃች ትምህርተ ቤት ነወ

    • @yosefdesta7963
      @yosefdesta7963 3 роки тому

      ባንያን ከሚለው የመጣ ነው