9ኛ A የህይወት ገጠመኝ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 15 жов 2024

КОМЕНТАРІ • 276

  • @ብሩክታዊትZጊዮርጊስ-g6f
    @ብሩክታዊትZጊዮርጊስ-g6f 7 годин тому +89

    መምህረ ምንም አጢያተኛ ብሆንም በኔ ኮመንት ባለ ስልጣኑ ንሰሀ ስለገባ ደስ ብሎኛል መምህረ ሁለት ዩቱብ ስላለኝ ነው ብርክቲ የአቡነ ሐብተ ማርያም ልጅ በምለው እና በዝኛው ነወ የምኮምተው እኔ የአንተ ተማሪ የአንተ ፍሬ ነኝ ገጠመኝ ከጀመርክ ጀምሮ አብረክ ነኝ በጣም ተለውጫለሁ መመህረ ❤

    • @እግዚአብሔርፍቅርነው-ጠ5ዠ
      @እግዚአብሔርፍቅርነው-ጠ5ዠ 7 годин тому +6

      ታድለሽ ውዴ እኔስ ተምሬ አልለወጥ አልኩኝ ተለወጥኩኝ ባልኩበት ሰአት ከባድ ፈተና መቶብኝ ተስፋ አስቆርጦኝ ይኸው እስከአሁን ድረስ አለሁኝ የምለወጥባትን ቀን እየናፈኩኝ ወለተ ማርያም እያልሽ በፀሎትሽ አስቢኝ እስቲ ሰው እኮን ዘንድ😢😢😢😢😢

    • @ኤፍታህምሥጢረሥላሴ-21
      @ኤፍታህምሥጢረሥላሴ-21 7 годин тому +6

      @@ብሩክታዊትZጊዮርጊስ-g6f በእውነት እግዚአብሔር ይባርክሽ በርቺልን ሁሌ እንዲህ ጠቃሚ ኮሜት ጻፊልን😍

    • @MulukenTube-np7ig
      @MulukenTube-np7ig 6 годин тому +1

      እ/ር ይባርክሽ

    • @ababasufaraw5806
      @ababasufaraw5806 6 годин тому +1

      ተባረኪ

    • @ehiteehitelema2067
      @ehiteehitelema2067 6 годин тому +2

      እህቴ በፀሎት አስቢኝ እህተ ገብርኤል ነኝ እባክሽን ታሪኬን እንዲለውጥልኝ አምላኬ

  • @ብሩክታዊትZጊዮርጊስ-g6f
    @ብሩክታዊትZጊዮርጊስ-g6f 7 годин тому +35

    9ኛ የህይወት ገጠመኝ የሕይት ምግብ ገባ ባ በሉ እንኳን ለአጋዝት አለም ስላሴ ወረሃዊ መታሰቢያ በዓል አደረሳችሁ መመህርዬ እንኳን ደህና መጣህልን እንወድሃለን❤

  • @FjdjxhhNxj-we2bj
    @FjdjxhhNxj-we2bj 7 годин тому +59

    አባታችን በፀሎት አስቡን አተርስኝ ቅዱስ ገብርኤል ቅዱስ ሩፋኤል የእናቴ ማህፀን ማህፀን ይፍታልኝ😢😢😢😢 ቅዱስት ኣርሴማ ድረስልኝ ለምስክርነት ያብቃኝ🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤

    • @elsyhaddad2656
      @elsyhaddad2656 7 годин тому

      fetar yasebachu

    • @adiniguse4615
      @adiniguse4615 7 годин тому

      አይዞሽ ቅድሥት አርሤማ በለተቀኗ አታሣፍርሽም❤❤❤❤❤❤

    • @ZahraIbrahim-z5d
      @ZahraIbrahim-z5d 7 годин тому

      እመብርሃን ርህርህተ ህሊና ትርዳሽ እህቴ

    • @NaghamAlhamar
      @NaghamAlhamar 6 годин тому

      Emebti tirdashi❤

    • @ngsitweldebrhan7845
      @ngsitweldebrhan7845 5 годин тому

      እግዚአብሔር ያሰብሸ

  • @ኤፍታህምሥጢረሥላሴ-21
    @ኤፍታህምሥጢረሥላሴ-21 7 годин тому +40

    ነገኮ ወደዚህ አለም የመጣሁበት የተወለድኩበት ቀን ነው መልካም ልደት ለኔ አምላኬ መድኃኔዓለም በእድሜ በጤና አቆይተህ እዚህ ስላደረስከኝ አመሰግናለሁ እድሜ ለንስሐ ዘመን ለፍስሐ ተጨመረልኝ ተመስገን አምላኬ በቅድስት ሥላሴ ቀን መወለዴ እድለኛ ነኝ😍

    • @የኪዳነምህረትልጅ-ተ2ሠ
      @የኪዳነምህረትልጅ-ተ2ሠ 7 годин тому

      መለካም ልደት አህተየየ🙏

    • @AmAm-rk5dn
      @AmAm-rk5dn 7 годин тому +3

      መልካም ልደት አህቴ አግዚእብሔር አምላክ ቀሪ ዘመንሽን ይባርክልሽ በመጎስ በፀጋ ከፍ ያደርግሽ ቅዱስ እግዚእብሔር✝️✝️✝️

    • @muhabaabdul
      @muhabaabdul 7 годин тому +1

      እንኳን ተወለድሽ ❤ እግዚአብሔር የተባረከ እድሜን ይጨምርልሽ❤🙏

    • @ብሩክታዊትZጊዮርጊስ-g6f
      @ብሩክታዊትZጊዮርጊስ-g6f 7 годин тому +1

      መልካም ልደት እማ❤

    • @MulukenTube-np7ig
      @MulukenTube-np7ig 7 годин тому +1

      መልካም ልደት❤❤❤

  • @tesfayetsehaye8618
    @tesfayetsehaye8618 7 годин тому +19

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን ስለጠላታችን ዲያብሎስ ሴራ ባንተ ተምረን አውቀን ንስሀ ገብተን በስጋ ወደሙ ታትመን እየኖርን ነው እንኳን ለአብርሀሙ ስላሴ ወርሀዊ በአል አደረሳችሁ አደረሰን

  • @annahanna8932
    @annahanna8932 5 годин тому +8

    😮መምህርዬ በእንግሊዘኛ ጭምር ቢተረክ ስንት አህዛብ ከሀጢያት አለም ይወጣ ነበር በእውነት❤ዘላለም ያኑርህ መምህርዬ የነፍስ የስጋ መጋቢያችን እንወድሀለን❤

  • @ኤፍታህምሥጢረሥላሴ-21
    @ኤፍታህምሥጢረሥላሴ-21 6 годин тому +20

    ሰላም ላኪልን ማርያም
    ከልጅሽ ከላይ ከአርያም
    ተጨንቃለች እርስትሽ
    የአስራት ሀገርሽ
    ኢትዮጵያን አስምረሽ
    አስታርቂን በምልጃሽ
    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል👏
    👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺 አጥንት የሚያለመልም ዝማሬ መላእክት ያሰማልን መምህር

  • @ኤፍታህምሥጢረሥላሴ-21
    @ኤፍታህምሥጢረሥላሴ-21 6 годин тому +18

    መምህር እኔ የበገና በጣም ነው ምወደው ጸሎት ሳረግ ራሱ እከፍተዋለሁ በተለይ ዳዊት ሳደርስ እመሰጣለሁ ሰላሜን አገኛለሁ ጠቅሞኛል እናንተም ሞክሩት👏

  • @ኤፍታህተከፈትቅዱስዑራኤል

    መምህር እንኳን ደህና መጣህልን 9ኛ የህይወት ገጠመኝ ደረስን እግዚአብሔር ይመስገን ጌታ ሆይ የሊዲያን ልብ እደከፈትህው የኔንም የደነደነውን አይነ ልቦናየን ክፈትልኝ ለምስክርነት አብቃኝ ሙሉውን ልስማና እመለሳለሁ 🎉

  • @samreyene6682
    @samreyene6682 7 годин тому +11

    እኔ ግን የመጀመሪያው ገጠመኝ የሚለው ርእስ ❤❤❤በጣም ባለውለታዬ፣በፍረሀት፣በድንጋጤና በስስት ነበር የማዳምጠው።አንተም በጉጉትና በጥንቃቄ፣በእንባ፣ሰውን ለማዳን የነበረህ ጉጉት አሁን ካለህበት በእጥፍ ይበልጥ ነበር።አሁን እርካታ ይታይብሀል፣እፎይታ ብዙ ስላፈራህም ተረጋግተሀል።ገጠመኝ የሚለው ርእስ ልቤላይ ተፅፏል።ወደዃላ ተመልሼ የበፊቶቹን እያዳመጥኩ ነው።ያኔ የነበረኝ ድንጋጤ በብርታት ተቀይሮ በመረጋጋት እያዳመጥኳቸው ነው።እድሜና ጤና ይስጥህ!!!።

  • @MulukenTube-np7ig
    @MulukenTube-np7ig 7 годин тому +13

    አቤቱ ጌታ ሆይ ከምታስጨንቅ መቅሰፍት ትንሴኤም ከሌለው መውደቅ መፅናናትም ከሌለው ሀዘን ታድነን ዘንድ ስለ እናት ስለቅድስት ድንግል ማርያም ብለን እንለምናለን ጌታ ሆይ.

  • @jastavms2119
    @jastavms2119 5 годин тому +6

    ፀጋኡ የብዘሐልካ እግዚኣብሔር አምላክ መምህርየ ኩሉ ጊዜ ቅዱስ ሚካኤል በፊትህ ይቅደምልህ ከነቤተሰቦችህ ይጠብቅህ ይባርክህ ትግራይ ዝወስድ ፍለሽ ወይ ከዓ ናተርገሞ ዘስተማህር ዘስፋሕፎሕ 😢

  • @እግዚኦተሰሐለነ
    @እግዚኦተሰሐለነ 3 години тому +2

    መምህር እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልህ መተተኞችን እግዚአብሔር ይገስጻቸው በጣም አስገራሚ የህይወት ገጠመኝ ነው።

  • @burutayhlola5228
    @burutayhlola5228 6 годин тому +6

    ልዑል እግዚአብሔር ይመስገን የድንግል ማርያም ልጅ የሰራዊት ጌታ አሜን አሜን አሜንመምህዬ ሰላም የብዛለኝ 🙏🙏🙏

  • @ኤፍታህምሥጢረሥላሴ-21
    @ኤፍታህምሥጢረሥላሴ-21 6 годин тому +10

    የህይወት ገጠመኝ 1 በመስተፋቅር እሚወለዱ ልጆች ለወላጅ እማይታዘዙ አስቸጋሪ አመጸኛ አንዳዶቹም ዘገምተኛ እንደሚሆኑ ልጆች ለወላጆቻቸው ፍቅር እንደማይኖራቸው የጓደኛ ምክር እንደሚያጠፋ ጥበብ ሳይሆን ይሄ ጠባብነት ነው .........ልጁ የራሄሎ መንፈስ ስላለበት ነው እንደዛ እሚያረገው ቤቱን እንደዛ የሰሩት ገልማ ይመስለኛል ..... እግዚአብሔር ግሩምና ድንቅ ስራ አይቼበታለሁ ሁሌ የምሕረት የይቅርታ በሩ የተከፈተ ነው እኔ ኃጢአተኛ ነኝ እግዚአብሔር አይምረኝም ይቅር አይለኝም አትበሉ በንስሐ ወደ እግዚአብሔር ተመለሱ እንዲህ እንድትሉ የሚያረጋችሁ ዲያቢሎስ አዎ እኔ ሀጢአተኛ ነኝ ግን ከኔ ሐጢአት የእግዚአብሔር ምሕረት ቸርነት ይበልጣል እግዚአብሔር ይገስጸህ በሉት እግዚአብሔር ሁላችንም ያበርታን አሜን በእውነት😍🙏

    • @AbrahamTaspo
      @AbrahamTaspo 2 години тому

      አሜን አሜን አሜን

  • @ZufanKelelom
    @ZufanKelelom 6 годин тому +4

    በጣም አሰተማሪ ትምርት ነው ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን🙏🙏🙏

  • @muhabaabdul
    @muhabaabdul 7 годин тому +6

    መምህር ብዙ ነገር ከአንተ ተምሬአለሁ❤ ስልክ ደውዬ ለምስክርነት ያብቃኝ እንድበረታ ሥላሴዎች ይርዱሽ በሉኝ🙏🙏🙏
    አንቅተህኛል ከነ ባለቤቴ ከነ ልጆቼ
    መድኃኔዓለም ይባርክህ አመሠግናለሁ

  • @fairoozfairooz3607
    @fairoozfairooz3607 5 годин тому +2

    ወለተ ማርያም አሜን ፫ እግዚአብሔር ይመስገን መምህር የህይወት ገጠመኝ በጣም አስተማሪና ብዙ ግንዛቤ እየተማርንበት ነው ይሄን እንድንሰማ የፈቀደ የቅዱሳን አምላክ ይክበር ይመስገን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እልልል👏👏እመብርሃን ትጠብቅልን 🌸🌷💐🌼💐🌼💐🌼🌺🌻

  • @ሰሊናየተዋህዶልጅ
    @ሰሊናየተዋህዶልጅ 6 годин тому +7

    1ኛ እኔ መተት ተልኮብኝ በ16 ቀኑ ነው የተያዘው ወይ አብረህ አንጣት ወይ በዛው አሳብደህ አስቀራት ተብሎ የተላከብኝ መምህር ባንተ ገጠመኝ በ16 ቀኑ ተያዘልኝ እኔ ሳውዲ ነኝ በስልክ ባህሬን የማገለግሉ አባት ናቸው ያሰሩት በጣም ገረማቸው እና አልፎ አልፎ እኔም አዳምጠዋለሁ አሉኝ ክብሩን እግዚአብሔር ይውሰድ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን መምህር

  • @meseretwoldegorgis8475
    @meseretwoldegorgis8475 7 годин тому +6

    እግዚአብሔር ይመስገን. እንኳን ለሰማእታ ቅድስት እርሴማ በእል በሰላም እደረሳችሁ መምህራን ተስፋ ስላሴ እድሜ ጤናውን ፅጋውን ክነ ቤተሰቦችህ ይጠብቅልን የእግዚአብሔር ይመስገን ብርክቲ በፃፈችው ኮመንት ስለተቀየሩ ለንስሀ ስለበቁ ተመስገን

  • @elsyhaddad2656
    @elsyhaddad2656 7 годин тому +9

    በፀሎት አስቡኝ አስካለ ማርያም ገብረ እግዚአብሔር ከቤሩት ነው❤

    • @AFa-ct6wo
      @AFa-ct6wo 3 години тому

      እመብርሃን ታስባቹ

    • @AbrahamTaspo
      @AbrahamTaspo 2 години тому

      እግዚአብሔር ያስብሺ ያስበን አሜን 🤲🤲🤲

  • @kidankidankidankidan7031
    @kidankidankidankidan7031 30 хвилин тому

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳቹ መምህር ቃለ ህይወትን ያሰማልን የህይወት ገጠመኝን ሰምተን ፍሬ እንድናፈራ እግዚአብሔር ይርዳን አሜን

  • @sun.love8575
    @sun.love8575 Годину тому

    ቃለህይወትን ያሰማልን መምህር ፀጋውን ያብዛልህ ይሄ ገጠመኝ ከ እኔ ህይወት ጋር በከፊል ብገናኝም በብዙ አስተማሪ የሆነ ገጠመኝ ነው እግዚአብሔር ይስጥልን 🥰🙏 እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም እርሱዋ ከደብተራዎች ሁሉ የበለጠች ደብተራ ድንኩዋኑ ነች እማ ፍቅር 🙏 ♥️

  • @muludegu2164
    @muludegu2164 4 години тому +2

    መምህርዬ እግዚአብሔር አምላክ እድሜና ጤና አብዝቶ ይስጥልን አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤

  • @ኤፍታህምሥጢረሥላሴ-21
    @ኤፍታህምሥጢረሥላሴ-21 7 годин тому +5

    እንዃን ለአጋኢዝተ አለም ቅድስት ሥላሴ ወርሃዊ መታሰቢያ ክብረ በአል በሰላም አደረሳችሁ ምእመናን ሼር እያረጋችሁ ግቡ❤

  • @Yehens
    @Yehens 7 годин тому +4

    መምህሬ እንኮን ደና መጣህልን አጋዕዝተ አለም ቅድሰት ሴላሶች ይጠብቅልን ወለተ ሐዋርያት በፀሎታችሁ አስቡኝ

    • @AFa-ct6wo
      @AFa-ct6wo 3 години тому

      እመብርሃን ታስባቹ

    • @AbrahamTaspo
      @AbrahamTaspo 2 години тому

      እግዚአብሔር ያስብሺ ያስበን አሜን

  • @WudineshSime
    @WudineshSime 7 годин тому +3

    Amen mamihirachin kal Ewotin yasamalin egzabiher exabiken kakifu manfas henem baxam yaschegerng now enda ayinaxila Emaxabingal baxalot Asibung ye Egzabiher betasaboch

  • @የፍቅርጉዞማርያምንይ-ዸ5ሰ

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር እንኳን ደና መጣህልን በእውነት ገራሚ ነው የዛሬው ደሞ 😮 ኑርልን መምህር ❤
    ዝማሬ መላእክት ያስማልን መምህር❤❤

  • @ሀመልማልእያዩ
    @ሀመልማልእያዩ 6 годин тому +2

    መምህር 😢😢😢😢 እኔ ሳላዉቅ የሰዉ መዉደድ መሰተፋቀር አይመሰልኝምነበር 😢😢😢እና ጠነቆይ ቤት ህጀ የሰዉ መዉደድ የልሸም አልኝ እኔም ምን ላርገ ሰለዉ እኔ የሰዉ መዉደድ አደርገልኝ በጠርሴ 😢😢😢😢😢😢😢 አሁን እድሜ እናጤና ይሰጠልን ለነት መምህር አሁን ሳዉ መሰተፋቀር መሁኖን አወክ 😢😢😢😢😢😢 አረ በፆልታችሁ አሰቡኝ እህት ወድሞች ወለተ ሰላሴ ብላችሁ😢😢😢😢

  • @Kalkidanየተክልየልጅ
    @Kalkidanየተክልየልጅ 6 годин тому +3

    የመምህር ተማሪዎች በእመቤቴ በጸሎት አስቡኝ ከነ ቤተሰቦቸ በጸሎት ስትቆሙ በጣም ጨንቆኛል ቤተሰቦቸ ታመዋል ወደ ጸበል ቦታም እንዲሔዱ እያለቀስኩ ነው የምደውልላቸው የቤተሰብ ድግምት የቤተሰብ የላይት ላይ ሕይወታችንን አመሰቃቀለው 😢

    • @AFa-ct6wo
      @AFa-ct6wo 3 години тому +1

      አይዞሽ እመብርሃን ታስብቹ ፀሎት በርቱ

  • @gudayetessema5939
    @gudayetessema5939 4 години тому

    Girum new Memihir! Tebarek Mogesun Medhanialem yichemirilihe!!!

  • @ኤፍታህምሥጢረሥላሴ-21
    @ኤፍታህምሥጢረሥላሴ-21 6 годин тому +1

    መስተፋቅር አታድርጉ አጋንንት ነው ጥበብ ሳይሆን ጠባብነት ነው እሲኪ ቆም ብላችሁ አስቡ የራሳችሁም ወደድነው ያላችሁም የወደፊት ልጆቻችሁም ህይወት ነው ምታበላሹት እባካችሁ በጸሎት እግዚአብሔርን ጠይቁ ይሰጣቹኃል 🙏

  • @ferealemu4003
    @ferealemu4003 7 годин тому +2

    ሰላም ወድሜ ያንተን ትምህራት ሰሰማ አልጨርሰውም ይጨንቀኛል እባካቹህ እህት ወድሞቸ በፆለታቹህ አስቡኝ በእግዚአብሔር ስም🙏

  • @AbrahamTaspo
    @AbrahamTaspo 2 години тому

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህርዬ 🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @lchielyas3652
    @lchielyas3652 6 годин тому

    ቃል ህወት ያሰማልን መምህሪ እወነት ነዉ የዛሬ መንፈስ ኣሰልፊ
    እምሰጠን ወደ ብዝ መናፊስቲ ነው ሰለ ህልም ነገር ፈጣሪ ይመስገን በናተ ትምህሪት ብዝ ኣግቻለዊ👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @amerabunaser816
    @amerabunaser816 6 годин тому

    መምህር እንኳን በሰላም መጠክ መምህረዬ ገጠመኝ ማደመጠ ከጀመሩኩት. ፀባየ አስትከክየሎ የዜር ከ2አመት በፍት. ያለወ ሕይወት ለምንዲ እደምኖር አላቅም ነበረ ዜር አረብ አገር ነዉ ያለዉ
    ባለ ትደርንኝ አንድ ልጀ አለኝ. ከን ልጀ በጠምኖ የሚተረቡሺ.

  • @haymanotmoges2386
    @haymanotmoges2386 7 годин тому +1

    .እግዚያብሔር ይመስገን መምህርየ እንኳን ደና መጣህ ቅድስት ስላሴ አይነ ልቦናየን ክፈትልኝ አስደነገጠኝ እርእሱ ለምን ይሆን አዳምጨ እመልሳለሁ

  • @سلامه-ه1ي
    @سلامه-ه1ي 45 хвилин тому

    መምህርየ ያተን ት/ት ሳዳምጥ እዴት ዉስጤ ደስስ እደምለኝ ክበርልን እድሜና ፀጋዉ ያብዛልን❤❤❤❤

  • @alemtekle506
    @alemtekle506 5 годин тому

    Ere yene abat memhrye Egziabiher amlak ytebikih kale hiwet yasemaln erejim edmie ketiena gara yistilign fetari amlak ❤❤❤🙏🙏🙏😇

  • @TerngoMisigana
    @TerngoMisigana 5 годин тому +2

    በሰማም❤❤በወልዲ አሜን🙏🙏🙏አሜንበረታ ወደማቸን

  • @BizuayehuAndisa
    @BizuayehuAndisa 4 години тому

    እግዚሐብሄር ይመስገን መምህርዬ እኳን ደና መጣክ። መምህር የኔ እህት ባሏ በመስተፋቅር አግብቷት ልጇ ምን ብዬ ልግለፀው ብቻ የሆነነገር አለባት ።ያተን ትምህርት ካዳመጥኩ ጀምሬ ስለሷ ነው የማስበው ።ግን እህቴን ያተን ትምህርት እድታዳምጥ ነግራታለው ፈጣሪ ይርዳት

  • @YeshiemebetTadesse
    @YeshiemebetTadesse 5 годин тому

    ቃለህይወት ያሰማልኝ መምህር 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉እድሜ ናጤና ይስጥልኝ አሜን አሜን

  • @SamA-wk2jq
    @SamA-wk2jq 5 годин тому

    እንኳን በሠላም መጣህ መምህር ሦስቱ ገጠመኝ ጥሩ ትምህርት ይሆናል ❤❤❤

  • @AsAs-s5p
    @AsAs-s5p 4 години тому

    እንኳን ደህና መጣህልን መምህራችን አዳምጬ እኮምታለሁ መምህርዬ መልካም ማዳመጥ ❤❤❤

  • @Tagesh-w4m
    @Tagesh-w4m 6 годин тому

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህራችን እንኳን ደህና መጣህልን

  • @Takila1234
    @Takila1234 4 години тому

    ቃለ ህይወት የሰማለኝ መምህር እኔ ህይወት እንደዚ ኣጋጠመኚ ኣለ ምን እናደርግ በቃ ግራ ገባኚ ካወቁት ስምንት ዓመተ ሆነኚን ይቅርታ ኣማርኛ ምዉራት እንጂ ምጸሃፍ ብዙ ኣይቸልም ሰለህንክ ቡዙ ነበረኚ ስልክ ከተቻለ ጡሩ ነበረ ❤

  • @adedaymolla-vb2wj
    @adedaymolla-vb2wj 7 годин тому

    አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏🙏🙏

  • @netsanetdiriba4026
    @netsanetdiriba4026 7 годин тому +1

    መምህር እንኳን ደህና መጣህ ❤❤❤የቴሌግራም ላይ voice ልኬልሀለሁ እየው.. እግዚአብሔር ብርታቱን ይሰጥህ..

    • @kidkid-kg4yb
      @kidkid-kg4yb 7 годин тому

      በማርያም የቴሌግራም አድራሻውን ላኪልኝ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏በናትሺ

  • @ጎዶልያስ-ጸ3ፐ
    @ጎዶልያስ-ጸ3ፐ 2 години тому

    ቃለሂወት ያሰማልን መምህር እስኪ ልስማው መስተፍቅር ስትል ውስጤ ደነገጠ 14 አመት ተሰቃይቻለሁ 😢ያተን ትምህርት እያዳመጥኩ ነው ተመስገን

  • @InnocentFlyingSaucer-qo1wc
    @InnocentFlyingSaucer-qo1wc 7 годин тому +1

    እኔ ገና አሁን ነዉ በደንብ ማዳመጥ የጀመርኩት የሥካሁንን ብሠማም አላጣጣምኩትም እየሠለቸኝ ነበር የምሠማሁ አሁን ግን አዲሡ ሡሥ ሆኖብኛል መምህር

  • @SemonDerbew
    @SemonDerbew 7 годин тому +2

    ገጠመኝ 59 እኔን የቀዬረኝ ከቁማር አውቶኛል

  • @የኪዳነምህረትልጅ-ተ2ሠ

    መምህርዬ አኳን ዳና መጣህ አንኳን ለእግአዜት ሰላሴ ወርህዊ ባኣል የመምህር ተማሪዎች አወድዎችሎው👌

  • @fisshahaile747
    @fisshahaile747 4 години тому

    ሰላም መምህር ትስፍዬ መነፅርህላይ ያለውን የመብራእ ሪፍሌክት ለማስቀርት ኮርኒሱላይ መብራት አጠግብ ባተ አቅጣጫ ብኩል ነጭ ወረቀት በፕላስተር ልጥፈህ አጠልጥልበት ውጤቱንም እየው

  • @merondesta6167
    @merondesta6167 3 години тому

    መምህር የምታቀርበዉ ትምህርት በጣም አስተማሪ ነዉ ነገር ግን ጥያቄ አለኝ አንድ ሰዉ በራሱ ላይ መስተፋቅር ያደረገ ሰዉ ቢያገባ እሱ ያደረገዉ መስተፋቀር አገባት ሚስት ቢለያዩ ምን የሚያመጣዉ ችግር አለ አንድ ሴት መስተፋቅር የተደረገባት ሴት በእሱ መስተፋቅር ሌላ ወንድ ታፍቅራለች ወይ በምን ላግኝህ ማዉራት እፈልግ ነበር

  • @MeseretNegash-e6u
    @MeseretNegash-e6u 6 годин тому

    መምህር እንኳን ደህና መጣህልን የመምህር ተማሪዎች እንኳን አደረሳችሁ

  • @selamgh3379
    @selamgh3379 4 години тому

    kale hiwet yasemalen 🙏🙏🙏

  • @konjitgebre6732
    @konjitgebre6732 7 годин тому

    መምህር ተስፋዬ እንኳን ደህና መጣህልን በጣም ላገኝህ እፈልጋለሁ ፀልይልኝ

  • @Desta-g7h
    @Desta-g7h 7 годин тому +1

    መምህር እንኳ ድና መጣህ ❤❤❤❤ በፀሎት አስቡኝ ገብረ ኪዳን በጣም አሞኛል

    • @AFa-ct6wo
      @AFa-ct6wo 3 години тому

      እመብርሃን ትስብህ

  • @Tame-h2g
    @Tame-h2g 18 хвилин тому

    መምህር የማታ ፀሎት ከልጆቼ ጋር አደርጋለሁ ትንሿ ልጄ ህፃን ናት አትተኛም ማታ ስንፀልይ ትዞራለች መሀላችን ልጫወት ትላለች አውሩኝ ብላ ትጮኻለች እንድትተኛ እታገላለሁ በጊዜ አትተኛም ልጆቼ አቴንሽናቸውን እንዳትወስድ በተለይ መልከአና ገድል ተአምር ሲነበብ ምን እናድርግ ምን ትመክረኛለህ

  • @NisrinMagboul
    @NisrinMagboul 7 годин тому

    Amen Egizahber yimesegim🙏👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @ngsitweldebrhan7845
    @ngsitweldebrhan7845 5 годин тому

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን መምህርየ

  • @MekeryMekrey
    @MekeryMekrey 7 годин тому

    አሜን አሜን አሜን💚💚💚💚💚💛💛💛💛❤❤❤❤❤🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬

  • @Alayu-sq4fu
    @Alayu-sq4fu 4 години тому

    እንኳን ደህና መጣህ መምህር ❤❤❤

  • @wubetebelayworkie5767
    @wubetebelayworkie5767 2 години тому

    Meme amen amen 🙏🏽💕💕💕🙏🏽💞🙏🏽

  • @senaittesfaye6461
    @senaittesfaye6461 2 години тому

    እልልልልልልል። ተመስግን። ❤ቃላህዉትን ያስማልን ያስማልን ተስፋሰላሴ❤❤❤

  • @netsanetworku2852
    @netsanetworku2852 7 годин тому +1

    በፆሎት አስቡኝ የመምህር ተማሪዎች በሙሉ ለፅሎት ስትቆሙ ወለተ ማራያም እያላቹሁ ከእነ ቤተሰቦች

  • @kenanetemsgen3178
    @kenanetemsgen3178 7 годин тому

    መምህርዬ እንኳ በሰላም መጣክ በፀሎት አስብኝ ወልደ ገብርኤል ብላቹ

  • @HeftamDesye
    @HeftamDesye 6 годин тому

    እግዚአብሔር ይመስገን መምህር ዬ እንኳን ደህና መጣህ❤❤❤❤❤

  • @maron-m1234
    @maron-m1234 6 годин тому

    እግዚአብሔረይመስገን መምህራችን እንኳንደህናመጣህልን

  • @YihelemTemesgen-g3f
    @YihelemTemesgen-g3f 5 годин тому

    መምህር አስተማሪ
    የህይወት ገጠመኝ የሕይት ምግብ ነበር
    ደሴ ዛሬ ሀዘን ላይ ናት እጂግ ታላቅ አባት አጥታለት አባ መፋቀሬ ባሀታዊ ሰብ አርፈዋል ነብስዉ በአፀደ ገነት በድግል እቅፍ ዉስጥ ትረፍ የኔ አባት 😢😢

  • @WardWw-wr2qp
    @WardWw-wr2qp 7 годин тому

    መምህር በህልሜ ባህያላይ ስሄድ አየሁ ማለቴ አደፈረስ አህያዋጀርባላይ ወጥቼ ሩቅመንገድ ስሄድአየሁ ከዛበመሀል ግማሽ መንገድካደረሰችኝ በሇላ በጣም ታስቸግረኝና ጥላኝ ትሆዳለች ከዛአኔዞር አዳልኩአህያዋንና ለፋሲካ የሚታረደዉን በሬ አድህፃንልጅ ከነአባቱሁለቱንም ሰረቁብ አኔምበጣምበፍጥነት እየሮጥኩኝ ደረስኩባቸዉና በጣምተቆጥቼ ሁለቱንም አዴት የሰዉንብረት ትሰርቃላቹ ብዬተቆጥቼ ሁለቱንም ይዦወደቤቴ ተመለስኩ እባክህን መምህርንገረኝ ወይደግሞ የመምህር ተማሪወች ንገሩኝ

  • @tigistdajane2742
    @tigistdajane2742 7 годин тому +1

    እንኳን ደህና መጣህልን መምህራችን❤❤❤❤❤❤

  • @ggffyff4753
    @ggffyff4753 4 години тому

    መምህር ቃል ህይወት ያሰማልን 🙏🙏🙏🙏🥰🥰

  • @famouseblue7825
    @famouseblue7825 3 години тому

    ወይኔ ፍቅረኛየ የማርያም ጣቱ ፅፍሩ ያረዝማል ጥፍር ቀለም ይቀባል 😢😢😢

  • @Zamzam-m8e
    @Zamzam-m8e 3 години тому

    አሜንአሜንአሜን🎉🎉🎉❤❤🙏🙏🙏✝️

  • @AsterBany
    @AsterBany 7 годин тому

    መምህሬ እንኳን በሰላም መጣክልን❤❤❤መምህርዬዋ

  • @mahelit
    @mahelit 7 годин тому

    እግዚአብሔ ይመስገን መምህር እንኳን ደህናመጣህ እሚገርመዉ ዘሬ ስከራከር ነዉ የዋልኩት መስተፋቀር የሚፋቅር ፀጋነዉ ድግምት አደለም እያሉ😂😂😂 አሁን አጋጣሚ እሱ ሆነብኝና ሳኩኝ

  • @martha1097
    @martha1097 7 годин тому

    አሜን🙏

  • @AbrahamTaspo
    @AbrahamTaspo Годину тому

    ደብተራ እግዚአብሔር ይፋረድህ አሰቃየሀኝ እሳት ይልቀቅብህ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢

  • @amerabunaser816
    @amerabunaser816 6 годин тому

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን መምህርዬ
    እልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏☘☘☘☘☘☘☘☘☘☘☘ እልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏☘☘☘☘☘☘☘☘☘☘☘ እልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልል እልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏☘☘☘☘☘☘☘☘☘☘☘

  • @AbrahamTaspo
    @AbrahamTaspo Годину тому

    ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ድቅ ታምር ነዉ ለኔም ድረስልኝ አምላክ ከፊት ሁነህ ምራኝ አሜን አሜን አሜን

  • @ሀናደምሰውወለተጊዮርጊስአ

    ሰለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመሰገን አሜን

  • @እኔካሣበትቶሎቶሎናወለተእ

    መምህርችን እንኳን በሰላም መጣክ እንኳን ለአጋዝት አለም ለአብርሀሙ ስላሴዎች ለወራዊ መታሰቢያ በአል አደረሳቹ አደረስን መምህርዬ በፀሎት አስበኝ ወለተ እየሱስ

  • @WeyneshetTirfe
    @WeyneshetTirfe Годину тому

    አቤቱ ጌታሆይ በምህረትህ አስበኝ

  • @hanazenebeasefa4241
    @hanazenebeasefa4241 7 годин тому

    ሰላም መምህር እንኳን ለናታችን ለሰማዕቷ ለቅድስት አርሴማ አደረሳችሁ ❤❤❤❤

  • @ወለተተክለሃይማኖትነኝ

    ሰላም መምህራችን እንኳን ደህና መጡልን የምንሰማውን እግዚአብሔር በልቦናችን ያሳድርብን አሜን 🤲🤲🤲

  • @KebeNegi
    @KebeNegi 4 години тому

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤Salem Salem now mamihir

  • @lemmawondimu3669
    @lemmawondimu3669 6 годин тому

    መምህር አንዴት አመሸክ ገጠመኝ 8 የይወት ገጠመኝን አዳምጠን ነበር ብዙ ትምርት አገኘትነበታል መምህር ባለፈው2016 አመት መያዚያ 27 የመድነሀለም ቀን መዝሙር ቤት ወደ 14 ገፅ ደብዳቤ እስቀምጨል ነበር ብዙጊዜ ቴሌግራም ፀፍኩሉ ግን ልትመልስልን አልቻልክም በስምት በይወት ገጠመኝ ደብዳቤ የተፀፈውን አንደምትመለከተው አይተናል መምህር የኛቤት ድነት ገናነው ማለት አንተን ያለገኝነው ባለቤተሰ ትምህርትን በጣም ነው የምትከታተለው አሁን ግን አንተን ለማግኘተ ብዙ ሞክረን ስላላገኘን ተስፋ ቆርጣለች መምህር አስቲ 14 የተፃፈውን ተመልክተ ደውልልን !!

  • @የወንቅሸቱገብርኤልእናቴን

    አር ወይኒ ሰሞኑን እኒም በሚድያ ያየሁትን ለጂ ተመኝቼው ነበር ጉድ ለካ አጅሬ ወይኒ ተበላሁ ወገን በፀሎት አሰቡኝ 🙏

  • @KaaKsa-h9b
    @KaaKsa-h9b 2 години тому

    በፀሎት አስቡኝ ወለተ አማኑኤል 😢

  • @amanileyemanhelen3491
    @amanileyemanhelen3491 2 години тому

    ኧረ ውውውው እንየም ጓደኛየ ነግራኝ ለጓደኛየ መስተፋቅር አደረኩ አሁን አብረን አይደልለነም ተለያይተን እንየ ሌላ አግብቻለሁ ይህ ነገር በልጆቸ ይደርስ። ይሆን መምህር

  • @Fanaye-p9x
    @Fanaye-p9x 6 годин тому

    መምህራችን እንዴት አመሻችሁ ቃለ ሕይወት ያሰማልልን ጤና ዕድሜ አብዝቶ ይስጥልን መልካም ለሊት

  • @Tgs542
    @Tgs542 5 годин тому

    ሰላም ላኪልን ማርያም 🤲🤲🤲☦️

  • @HautHapah
    @HautHapah 4 години тому

    መምህርየ እንኳን ደህና መጣህ

  • @Sisay-dc8gx
    @Sisay-dc8gx 4 години тому

    እህት ወንድሞቼ በማርያም በቅዱስ ሚካኤል በፀሎታችሁ አስቡኝ ወለተ ሚካኤል ነኝ 😢😢 በእግዝአብሔር አትለፉኝ

  • @MezgbDubie-yc2bv
    @MezgbDubie-yc2bv 6 годин тому

    ቃለሒወት ያሰማልን መሕህሪሬ

  • @MuleSeyfu
    @MuleSeyfu 6 годин тому

    እንኳን ደህና መጣ መምህራችን የመምህር ተማሪዎች በሙሉ እንኳን አደረሳቹ

  • @kidkid-kg4yb
    @kidkid-kg4yb 7 годин тому

    መምህር ቃለ ሂወት ያሰማልን 🙏🙏🙏

  • @ኤፍታህበለኝጌታ-ዀ9ቨ
    @ኤፍታህበለኝጌታ-ዀ9ቨ 7 годин тому

    እንኳን ደህና መጣህ መምህራችን ዛሬ አንደኛ ነኝ❤

  • @RoseRose-uo8cf
    @RoseRose-uo8cf 7 годин тому

    አሜን 🎉🎉🎉🎉❤❤❤