ተዋናይት መሠረት መብራቴ ሰለ ታሪኩ ባባ በጎንደር ጉባኤ ላይ የተናገረችው አምላከ ቅዱሳን እግዚአብሔር ነፍሱን በአጸደ ገነት ያሳርፍልን

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 5 лют 2025
  • #ጸባኦት_ሚዲያ
    #ተዋናይት_መሠረት_መብራቴ
    #ባባ
    #eotcmk
    #eotc
    የዓለም መድኃኒት የድንግል ማርያም ልጅ ቸሩ መድኃኒዓለም ሀገራችን ፤ ቤተክርስያናችን ይጠብቅልን አሜን። ጸባኦት ሚዲያን ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ።

КОМЕНТАРІ • 11

  • @ኢዮስያስ
    @ኢዮስያስ 2 роки тому +1

    እግዚአብሔር አምላክ የወንድማችነን ነፍስ ይማርልን በቅዱሳን አብርሃም ይስሐቅ ያዕቆብ እቅፍ ያሳርፍልን አሜን
    ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን እህታችን ጸጋውን ያብዛልሽ አሜን

  • @karemaaa4945
    @karemaaa4945 2 роки тому +1

    አሜን ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን የወድማችን ወልደ ዮሀንስን ነፍስ ይማርልን

  • @እግዚአብሔርፍቅርነዉ-ዀ8ሰ

    አሜን ነፍስ ይማር ዝማሬ መላክት ያሰማልን

  • @godadaye8112
    @godadaye8112 Рік тому +1

    ምናለ ስህተታችንን መተው ቢያቅተን እንኳን ትክክል እንደሆነ አድርገን ማጽደቁን ብንተው እስኪ መጀመሪያ ስርዓት ጠይቁ ጠንቅቁ እባካችሁ

  • @tregeocell2094
    @tregeocell2094 2 роки тому

    ዝማሬ መላእክት ያሰማልን መስዬ መታደል ነዉ አቲ በመቸሳዊም በአለማዊም የተሳለ ቢላ ነሽ መመረጥ ነዉ ብዬ አስባለዉ ሰላም ምረት ፍቅር ያድለን ለህዝባችን ለሀገራችን ለአለም ሁሉ

  • @maryimaryi6172
    @maryimaryi6172 2 роки тому +1

    አሜን ዝማሬ መላዕክት ያሰማልን

  • @debrituasekalemeryime9514
    @debrituasekalemeryime9514 2 роки тому +1

    ነፍስ ይማር ዝማሬ መላእክት ያሠማልን

  • @tregeocell2094
    @tregeocell2094 2 роки тому

    እግዚአብሐር ነፍሱን ይማረዉ በግፍ ያረፉትንም ነሳፈዉን በገነት ያኑርልን ለየዳይም ልቦና ይስጣቸዉ ሰዉ በሰዉነቱ ሊከለር ስገባዉ ለቃቃ ሲገደል ያማል መጦ የተፈጠረ የለም😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @ወለተኪዳንየማርያምል-ዘ9በ

    አሜን ነብስ ይማር

  • @gent6654
    @gent6654 2 роки тому +2

    አሜን እግዚአብሔር ይባረከሸ

  • @alemababe6100
    @alemababe6100 2 роки тому +1

    menga mamrat menga Matdal naw