እንኳን አደረሳቹ !!! በቀላሉ የተሰሩ የ ፃም መያዟ ምግቦች

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 11 гру 2024

КОМЕНТАРІ • 211

  • @melatTUBE
    @melatTUBE  3 роки тому +9

    የጣእም ኪችን ሊንክ
    ua-cam.com/video/UQObl1gu4yE/v-deo.html

  • @askalechdagne3655
    @askalechdagne3655 3 роки тому

    እናመሰግናለን ሚሉዬ እንኳን አብሮ አደረሰን በጣም ያምራሉ ምግቦቹ አንቺም አምሮብሻል ደረቁን ጥብስ በጣም ነው የምወደው ተባረኪልን መልካም የጾም ዘመን አሁን ደግሞ የጾሞችን ምግብ እንጠብቃለን እናመሰግናለን

  • @Rahel-7
    @Rahel-7 3 роки тому +1

    አሜን🤲 ሜልዬ እንኳን አብሮ አደረሰን። አውነት ነው ከእድሜአችን ላይ ይህችን ቀን ጨምሮ የሰጠን አምላክ ምስጋናችን ይድረሰው። የምንባረክበት ፆም ያድርግልን 🙏

  • @Eriywelela
    @Eriywelela 3 роки тому

    Amen amen amen amen esey🙏abet kirestena endet desss yelal melkam ye arba TSOM🙏💒💒

  • @tseghegirmay1
    @tseghegirmay1 3 роки тому

    አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏እንኩዋን አብሮ አድርስን

  • @genetdebele9480
    @genetdebele9480 3 роки тому

    እንኳን አብሮ አደረሰን የንስሀ የፍቅር
    ጾም ያድርግልን።

  • @እመብርሀንአንችውጠብቂንእ

    አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ፆሙን በሰላም አስጀምሮ በሰላም እንዲያስጨርሰን የሱ መልካም ፍቃዱ ይሁን ለመላው የኦርቶዶክስ እምነት ተከታይ በሙሉ እንኳን ለታላቁ አብይ ፆም በሠላም አደረሳችሁ⛪️🤲

  • @aynalembushoaynalem2290
    @aynalembushoaynalem2290 3 роки тому

    አሜን አሜን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ

  • @tigistgetachewmoges3303
    @tigistgetachewmoges3303 3 роки тому

    ተባረኪ የዓመት ሰዉ ይበለን ።ሁሉ የሚያምርብሽ

  • @selamawitabebe5634
    @selamawitabebe5634 3 роки тому

    አሜን አሜን አሜን።አንቺንም እግዚአብሔር ይባርክሽ።

  • @yemserachtelahune8823
    @yemserachtelahune8823 3 роки тому

    አሜን ሜል። ቆንጆ ጾም መያዣ ምግቦች ናቸው እናመሰግናለን። እግዚአብሔር ጾማችንን በሰላም አስጀምሮ በሰላም ለትንሳኤው ያድርሰን።

  • @senivegas2855
    @senivegas2855 3 роки тому

    እንኳን አብሮ አደረሰን ሜሉዬ ፆሙን ለሁላችንም የበረከት ያርግልን

  • @haymibelete2029
    @haymibelete2029 3 роки тому

    Amen lehulachin ye berekt tsom yadrgln

  • @amsaleworkazene5014
    @amsaleworkazene5014 3 роки тому

    አሜን ሜሉ እንኳን አብሮ አደረሰነ አንቺ ሃይማኖትሽን አክባሪ የሆንሽ ልጅ በሰላም ለፍቺው ያድርሰን ተባረኪ

  • @sarabistrat9877
    @sarabistrat9877 3 роки тому

    አሜን እሜን የኔ ቆንጆ ተባረኪ

  • @hanymulugeta3784
    @hanymulugeta3784 3 роки тому

    Enkwane abro adersene yene konjo amen

  • @bettygbermedhin4601
    @bettygbermedhin4601 3 роки тому

    እንኳን አብሮ አደረሰን ሜልዬ እጅግ በጣም ነው የሚያምረው በዚህ ግዜ መድረስ በራሱ እንደኔ ከሆነ መታደል ነው የበረከት ፆም ያድርግልን በቸርነቱ አለሙን ሁሉ ሰላም ያድርግልን ይሄን መጥፎ በሽታ ከምድረ ገፅ ያጥፋልን 💕

  • @fetleabate2733
    @fetleabate2733 3 роки тому

    እንኳን አብሮ አደረሰን ፡አሜን፡ ሜሉ እዉነት አይን ይበላል ፡እጅሽ ይባረክ፡ሰላመ እግዚያብሔር ካንቺ ጋር ይሁን፡፡

  • @tsehaitsegaye9970
    @tsehaitsegaye9970 3 роки тому +1

    Amen enkoun abroe adersen 🙏❤️🙏

  • @hiwitube5781
    @hiwitube5781 3 роки тому +6

    አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ዋው ቆንጆ ምግብ ነው ሁሉም የተባረከ ይሁን👌👍🥰❤

    • @edenkebede4260
      @edenkebede4260 3 роки тому

      Oh dear Melu you are really
      Giant n good woman.
      You are blessed

  • @mariyatube1661
    @mariyatube1661 3 роки тому +1

    እንኳን አብሮ አደረሰን ሜሉ ፆሙ የሀጥያት መደምሰሻ የዲያብሎስ ድል መንሻ ያድርግልን🙏🙏🙏❤

  • @ElsiGojo
    @ElsiGojo 3 роки тому +1

    እንኳን አብሮ አደረሰን ሜሉየ ፀሎታችን የሚሰማበት ለሀገራችን ለአለማችን ሰላምና ምህረት የሚወርድበት የፆም ጊዜ ይሁንልን 🙏 ሁሉም ቆንጆ ነው 🥰👌

  • @ትግስት-ጠ4ቀ
    @ትግስት-ጠ4ቀ 3 роки тому

    እንኳን አብሮ አደረሰን

  • @ሁሉበርሱሆነማአዛማርያም

    አሜን እንኳን አብሮ አደረስን ሜሊ

  • @haimanotgedamu4189
    @haimanotgedamu4189 3 роки тому

    አጅሸ ይባረክ ሜሊ ባለሙያ።

  • @mariyamariya8192
    @mariyamariya8192 3 роки тому

    አሜን አሜን አሜን በጣም ደስ ይላል በእውነት። እናመሰግናለን።

  • @meserettadesse6873
    @meserettadesse6873 3 роки тому

    Amen tebareki

  • @haimanotmekonen346
    @haimanotmekonen346 3 роки тому

    አሜን ቆንጆ እጅሽ ይባረክ
    ጣፋጭ ምግብ

  • @frehiwotshenkut9021
    @frehiwotshenkut9021 3 роки тому

    Amen abero yaderesen egzabhar

  • @bezakulutube2642
    @bezakulutube2642 3 роки тому

    Amen Amen Amen 🙏
    Enkuwan abra aderesen yene konjo 💕💋

  • @Lulit21
    @Lulit21 3 роки тому

    እንኳን አብሮ አደረሰን!

  • @zemenawit
    @zemenawit 3 роки тому +5

    የኔ ባለሙያ እንኳን አብሮ አደረሰን❤❤❤🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

    • @imissmyfather8109
      @imissmyfather8109 3 роки тому

      በፔጅሽ ለፃፍኩልሽ መልስሽን እጠብቃለሁ በፈጠረሽ አደራ

  • @meseretmeseimeseretmesei9793
    @meseretmeseimeseretmesei9793 3 роки тому

    Amen amen amen enkuwan abero aderesn

  • @zalemmesarat592
    @zalemmesarat592 3 роки тому

    ሠላም አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን የኔ ባለሞያ

  • @tigistendale8051
    @tigistendale8051 3 роки тому +1

    በጣም ያምራል በርቸ ውድ

  • @salme4126
    @salme4126 3 роки тому

    እናመሰግናለን የኔ ቆንጆ እንኳን አብሮ አደረሰን

  • @mamaskitchenmelat56
    @mamaskitchenmelat56 3 роки тому +1

    ቦታው ያምራል አቀራረቡ ሁሉም ቆንጆ ነው ሜልዬ እጅሽ ይባረክ

  • @rigatberaki5252
    @rigatberaki5252 3 роки тому

    Amen amen amen 🙏🏽

  • @Sellu5956
    @Sellu5956 3 роки тому

    Yene konjo betam ywedishaleho tebareki yene ehit

  • @fitsumabrham6457
    @fitsumabrham6457 3 роки тому

    አንካን አብሮ አደረሰን

  • @MayetMaki
    @MayetMaki 3 роки тому

    እንኩዋን አብሮ አደረሰን በጣም ምርጥ ነው ቆንጆ ነገር ነው ያካፈልሽን እናመሰግናለን❤🙏👍👍👍

  • @አፀደማርያም-ተ3ቀ
    @አፀደማርያም-ተ3ቀ 3 роки тому

    እንኳን አብሮ አደረስን መልካም የፃም ጊዜ ይሁንልሽ

  • @mewdedgetachew8747
    @mewdedgetachew8747 3 роки тому +1

    ሜሉዬ የኔ ውድ እናመሰግናለን መልካም የፆም ወራቶች ይሁንልሽ በቀጣይ የፆም ምግቦችን ባንቺ ሞያ ናፍቄ እጠብቃለሁ ተባረኪ

  • @tigistlegesse6058
    @tigistlegesse6058 3 роки тому

    Amen lanchim melkam stom

  • @genethabdi2647
    @genethabdi2647 3 роки тому

    ባለሙያ ! እንኳን አብሮ አደረሰን !

  • @selamlealem2696
    @selamlealem2696 3 роки тому

    ሰላምሽ ይብዛ እንኩዋን አብሮ አደረሰን የኔ ወርቅ ፆሙን እርቅ የሚወርድበት ሀገር ሰላም ሆኖ አንድነታችን የሚመለስበት ያድርግልን🙏

  • @nabechannel1921
    @nabechannel1921 3 роки тому +1

    ስታምሪ እጅሽ ይባረክ ሜላትዬ ቃላት የለኝምሁሉ ነገር ያምራል ጤናማ ያስጎመጃል መልካም ፆም ለሁላችችን ዉድድድድድድ በርቺልኝ ተባረኪልኝ በጣም በጣም ማመስገን ነዉ ሜላትዬ እስከዚህ ያደረሰን

  • @ሐናሐና-ቘ3ከ
    @ሐናሐና-ቘ3ከ 3 роки тому

    ሜላዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬዬ
    እጅሽ ይባረክ በጣም ቆንጆ ነው ሁሉም የተዋጣለት ነው አመሰግናለሁ😘💕👍👏🌹መልካም የአብይ ፃም ይሁንልን

  • @azebmelkamu5541
    @azebmelkamu5541 3 роки тому

    እንኳን አደረሰን ሜልዬ በጣም ነው የሚያምረዉ እጁሸ ይባረክ🙏🏽❤️

  • @aidabelay4749
    @aidabelay4749 3 роки тому

    God blessd you amen amen 🙏🏽

  • @zahartube928
    @zahartube928 3 роки тому

    ሚላትዬ እንኳን ደህና መጣሽ በጣም ነው የሚዬምርው ውዴ

  • @marthat2389
    @marthat2389 3 роки тому

    Amen Amen enkonabro aderesen
    Good job sis.

  • @AyniA1
    @AyniA1 3 роки тому

    እንኩዋን አደረሰን ምርጥ ጣፍጭ ምግብ ነው ውዴ

  • @pinazorom6426
    @pinazorom6426 3 роки тому

    Amen amen thanks 🙏

  • @abebagabriel1436
    @abebagabriel1436 3 роки тому

    Egziabher yibarkish!! Emebete titebkish

  • @zedkitchen
    @zedkitchen 3 роки тому

    እንኳን አብሮ ደርስን ሜልዬ

  • @menbersintayehu3588
    @menbersintayehu3588 3 роки тому

    በጣም ያምራ በረቺ ሜሉ

  • @mimit-h2418
    @mimit-h2418 2 роки тому

    Your Mom and sister are awesome too! Congratulations on the new addition to your family!

  • @angaroemebet527
    @angaroemebet527 3 роки тому

    Its nice beautiful food God bless you

  • @IT_4class
    @IT_4class 3 роки тому +1

    Meluye Bek beye ene gar betam tekami video serchalew wude❤️❤️❤️👈🙏

  • @senayit7198
    @senayit7198 3 роки тому

    እንኳን አብሮ አደረሰን ሜሊዬ የኔ ባለሙያ !!!

  • @ExodusRiseandShineEleniAdera
    @ExodusRiseandShineEleniAdera 3 роки тому

    Yenae konjo balemoya nesh betam yhae hulu wawoo amazing

  • @adad1431
    @adad1431 3 роки тому

    በጣም እናመሰግናለን ።አሜን ።

  • @እግዚአብሔርይቅርባይነው

    የኔ ባለሞያ በጣም ቆንጆ ነው ሁሉም ነገር። ወተት በቬኔጋር አደጋ አድርሶአልና እሱን እንዳታደርጊ ሜሉየ።

  • @tseddyethiopiawit1171
    @tseddyethiopiawit1171 3 роки тому

    እንካን አብሮ አደረሰን በጣም ቆንጆ የፆም መያዣ ምግቦች ሜሉዬ አቀራረብሽም ልዩ ነው እጅ ይባርክ🥰🥰🥰👌👌👌

  • @addisaddis3562
    @addisaddis3562 3 роки тому

    አሜን ሜሉዬ!

  • @wossenealemayehu5814
    @wossenealemayehu5814 3 роки тому

    እንኳን አብሮ አደረሰን ሜሊየ ያምራል በጣም እጅሽ ይባረክ❤

  • @rahelasmerinabelalifestyle5566
    @rahelasmerinabelalifestyle5566 3 роки тому

    እንኻን ደህና መጣሽ ቆንጅየ ከነ ሚያማምሩ ስራዎች 👍🏾❤️

  • @tsiontube4174
    @tsiontube4174 3 роки тому

    በጣም ልዩ ነው ሜሊ መልካም ፃም ያርግልንየበረከት የሰላም ያርግልን🙏

  • @estertektel5987
    @estertektel5987 3 роки тому

    የኔ ማር አሜን እጂሽ ይባርክ በሰላም አስጀምሮ በሰላም ያስጨርሰን

  • @estertektel5987
    @estertektel5987 3 роки тому

    ዋው እደት እደጎመዠሁ እጂሽ ይባርክ እማ አሜን አሜን

  • @minteadmassu8551
    @minteadmassu8551 3 роки тому

    አሜን እንኳን አብሮ አደረስን ሜላዬ በጣም ልዩ ነው እጆችሽ ይባረኩ ከአስራር እስከ አቀራረብ እናመስግናለን🥰🥰🥰

  • @forever4883
    @forever4883 3 роки тому +1

    እድሜ ለሜሉ የ kitchen እቃ መግዛት ጀምሪያለሁ : : ገንዘቤን : ከላስፈላጊ ወጪ ለማዳን : በስረአት cook እርጌ : ቤቴ ለመመገብ : በሜሉ ስም ቃል እገባለሁ ::🧑‍🍳

  • @mamidecor4478
    @mamidecor4478 3 роки тому

    Melat konjo enkuwan abero aderesen ejeshi yibarek

  • @tjj269
    @tjj269 3 роки тому

    Enqan abro adrsen 🙏👍

  • @yettura9223
    @yettura9223 3 роки тому

    Miluye tebareklegne teneshe tefawe syedel sera hogne new

  • @martaayele8877
    @martaayele8877 3 роки тому

    Hi balemoya, thaks for sharing,,, can you please give me information where to get the your metbesha and the slow cooker , in fact everthing you used to cook in this video plaes? I apriciate it

  • @zelalemassefa4757
    @zelalemassefa4757 3 роки тому +1

    ሜሉዬ በጣም ግሩም ነዉ ።ላንቺም የበረከት ጾም ተመኘውልሽ🤲🤲❤❤❤

  • @RediatDestalifestyle
    @RediatDestalifestyle 3 роки тому +4

    Everything is perfect 👌 looks so yum 😋 thank you for sharing melaye 😍🥰

  • @alemnegussie2152
    @alemnegussie2152 3 роки тому +5

    እንኳን አብሮ አደረሰን ለመላው ኦርቶዶክስ እምነት ተከታዮች እንኳን አደረሳችሁ ❤

  • @WithLoveSarah
    @WithLoveSarah 3 роки тому +1

    ሁሉም ያምራል ሜሉ፣ ቀለል ያለ ለሆድ የማይከብድ ቆንጆ ማእድ የተባረከ ይሁን 🙏🙏🥰🥰

  • @weynikitchen
    @weynikitchen 3 роки тому +1

    በጣም ቆንጆ እና ጤናማ የቅበላ ምግቦች አስራር ነው እጆችሽ ይባረኩ ሚሊዬ የኔ ቆንጆ 👍👍👍🙏🙏🙏💚💛❤️

  • @WowEthiopianfood2018
    @WowEthiopianfood2018 3 роки тому +1

    ዋዉ እንኳን አደረሰሽ ሜሉዬ ምግብሽ በሙሉ ልዩ ነው ዛሬ አንቺጋ መምጣት ነበር ማማሰያዎችሽ ሲያምሩ thank you for sharing yena balemoya 👍👍❤️🥰❤️

  • @rahelberhanu236
    @rahelberhanu236 3 роки тому

    Enquan abro adrssen meluye , thank you for sharing!!!

  • @ሁሉምበአንድAllinOneChannel

    Amen Egzhabhier yemsegn Enkwan Abero aderesen meluye

  • @kokinetalew7767
    @kokinetalew7767 3 роки тому

    You always make me cry...you r SO HUMAN!!!!!!😍😍😍😍 ....Amen yehamet sew yibelen.....

  • @happyhappy-qq4nc
    @happyhappy-qq4nc 3 роки тому

    ሜሉዬ የኔ አንደኛ ያምራል በርቺ

  • @almazbati2519
    @almazbati2519 3 роки тому

    እንካን አብሬ አድረስን ባለሙያ እህታችን የንስሐ, እራስን የመግዛት እንዲሁም ኢትዮጵያ ሀገራችንን ስላም ያድርግል🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙏🏾🙏🏾🙏🏾

  • @zionmekonnen3212
    @zionmekonnen3212 3 роки тому

    የኛ ምርጥ ባለሙያ እንኳን አብሮ አደረሰን
    ሜሉየ በጣም ቆንጆ ነው ሁሉም በጣም ነው ያጓጓሽን።እጅግ በጣም ጎበዝ በርቺ ።❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @helenzemicahel926
    @helenzemicahel926 3 роки тому

    Amen melu thank you for sharing

  • @Joymberhe
    @Joymberhe 3 роки тому

    God bless you I love it

  • @woyneamare8651
    @woyneamare8651 3 роки тому

    ሜሉዬ እንኳን አቡሩ አደረሰን

  • @genetalemayehu7844
    @genetalemayehu7844 3 роки тому

    እንኳን አብሮ አደረሰን ሜሉዬ 🌷🌼🌹🥀🌸🌺🌞

  • @ruthkiya9118
    @ruthkiya9118 3 роки тому

    Meliye inkuwanh abiro adersenh balmoya nesh achimh kaliyeh kmrh gobzoch kmrh new imwedachu berchi yne konjo 😍

  • @selamgh3379
    @selamgh3379 3 роки тому

    great job thanks for sharing

  • @freytube2731
    @freytube2731 3 роки тому +3

    This looks so yummy and wonderful🙏🏻I like your backyard.

    • @adad1431
      @adad1431 3 роки тому

      በጣም ቆነጆ ነው።ግን ኮሰረት ስጨምሪ የቅመም ከረጢት ደህና ነው።?

  • @tena319
    @tena319 3 роки тому

    waaaw btam balmuya enamesgenaln

  • @tsegeredamekuriya1614
    @tsegeredamekuriya1614 3 роки тому

    Omg btame arife ejsih ybarke

  • @kebebushtube9618
    @kebebushtube9618 3 роки тому

    ሜልየ እንኳን አብሮ አደረሠን ሁሉም ወርቅ ነው 👍💖💖🙏

  • @ethiokidshairstyle
    @ethiokidshairstyle 3 роки тому

    ሜሉየ በድጋሚ መጣሁ ሲመችሽ ጎራ በል ውዴ መልካም ሰንበት ❤❤🙏🙏