መኪናን ሰቆጣ ያስገባ አምላክ ያወቃል፣ ከትንሽ ነገር ተነሰቼ እዚህ ደርሻለሁ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 9 лют 2025
  • መሴ ሾው እያዝናና የሚያስተምር የመዝናኛ ፕሮግራም(late night show ) ነው። ጥንዶች የሰርጋቸውን ትዝታ የሚያወጉበትና ፍቅራቸውን የሚያድሱበት ነው። የተለያዩ ሰዎች ልምዳቸውን የሚያካፍሉበት መድረክም ነው። በተጨማሪም የሙዚቃ ሰዎች ስራዎቻቸውን እየጋበዙ የሚያዝናኑበትና ከተመልካች ጋር የሚገናኙበት ነው።
    #abbaytv #abbay #meseshow #wedding #music #Artist #couples
    #talkshow #entertainment #events
    #interview

КОМЕНТАРІ • 34

  • @ababonga1
    @ababonga1 Місяць тому +1

    አበበች ሰቆጣ አበበች ኮረም ነፍሥያዬን ያረካት ምርጥ ዘፈን ከነ መድረክ ዝግጅቱ።ድንቅ ሥራ!!!

  • @Lastatube1
    @Lastatube1 2 місяці тому +6

    ጀግናው ወንድሜ ትችልለህ በጣም በርታልኝ ❤

  • @umijenetimedia11
    @umijenetimedia11 2 місяці тому +3

    ይህን መልክት የምታነቡ ሁሉ ያሰባቹትን መልካም ነገር ሁሉ ፈጣሪ ይስጣቹ ቤተሰብ ሁኑኝ አለህ ሁላችንም በሰላም በደስታ በጤንነት ሀሳባችን ሞልቶልን ለአገራችን ያብቃን አሚን💋❤️💋❤️👍🌹

  • @abebayoutube7089
    @abebayoutube7089 2 місяці тому +2

    በጣም ጎበዝ ነህ ድምፃዊ ይግዛው በላይ በርታ ደግሞ በጣም ደስ አለኝ አበበች የውዷ እናት ስም ነው😘😘❤❤😘😘😘❤❤🙏🙏🙏

  • @junefirst500
    @junefirst500 2 місяці тому +2

    የአቅም፡ ጉዳይና፡ በባሕላችን፡ ብድግ፡ ብሎ፡ ክ/ሀገር፡ በኛ፡ ዘመን፡ ያለም፡ በተለይ፡ በእኛ፡ ቤተሰብ! እሁን፡ ላይ፡ ባሕሌ፡ ሕዝቤ፡ አገሬን፡ ማወቅ፡ ሁሉ፡ እፈልጋለሁ! የሰቆጣ፡ ወጣት፡ በርታ!

  • @getnetmejigu3177
    @getnetmejigu3177 2 місяці тому +1

    ጎበዝ እና ታታሪ ልጅ ነው በየትኛውም መድረክ የአገውን ባህል ብቻ ሳይሆን የሌሎችንም ባህል እና ሙዚቃ በማስተዋዎቅ እና የራሱን ባህል እራሱ አምባሳደር በመሆንም ጭምር የሚያስተዋውቅ ብርቱ ልጅ ነው::

  • @kasahunsoratube3290
    @kasahunsoratube3290 2 місяці тому +1

    በጣም ያምረል ይግዝሽ

  • @hanaenete1145
    @hanaenete1145 2 місяці тому +3

    ጀግናዬ ክፉህን አያሰማኝ❤❤❤

  • @YematawerkYemata
    @YematawerkYemata 2 місяці тому +2

    የሀገሬ ልጅ መልኬ!!!

  • @YizengawKwt-gk8lr
    @YizengawKwt-gk8lr 2 місяці тому +1

    ውድድድነው ማደርገው ይሄ ጀግና ጥበበኛ የጀግና ዘር ፕ እንዲህ ነው እንግዲህ

  • @ZemwnuAlene
    @ZemwnuAlene 2 місяці тому +1

    አይዙህ ቀጥልበት ጥሩ ድምፅ አለህ

  • @EthioEnata
    @EthioEnata Місяць тому +1

    ወሎ ላይ የተወሰነ አመት ቆይቼ ነበረ እና በሆነ አጋጣሚ በተሰበሰቡ ቁጥር መዝፈን ነው በቃ ትንሹም ትልቁም

  • @AaA-yq1dk
    @AaA-yq1dk 2 місяці тому +1

    ጀግና ትችላለህ❤❤❤❤

  • @HayuEmureyanamharawit
    @HayuEmureyanamharawit 2 місяці тому +1

    በርታ ወንድምነቴ ትችላለህ ❤❤

  • @birhanentertainment
    @birhanentertainment 2 місяці тому +1

    በርታልኝ ወንድሜ በጣም አሪፍ ነው

  • @mengistuadisu6547
    @mengistuadisu6547 2 місяці тому +1

    WOLLO is a place where true ART AND ARTISTS are born !

  • @MeremEshetu
    @MeremEshetu Місяць тому

    የደዚ ዘፈን አበቡየ እደነሽ😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤

  • @UniqueLove-w4h
    @UniqueLove-w4h Місяць тому

    ጎበዝ የወንዜ ልጅ በርታልኝ❤❤❤

  • @Deraje9gimal
    @Deraje9gimal 2 місяці тому +1

    ትችላለህ

  • @ChalachewAriga
    @ChalachewAriga 2 місяці тому +1

    ያገሬ ልጅ መልኬ

  • @MeseretWondimu-t6z
    @MeseretWondimu-t6z 2 місяці тому

    Mese betam new yetemechehegn enamesegnalen 🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @samuel_lerasu
    @samuel_lerasu 2 місяці тому

    Yigzish anbesaye ❤❤

  • @المال-ظ4ج
    @المال-ظ4ج 2 місяці тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ሰብስክራይብ.እያደረጋችሁ.አይከፈልበትም

  • @negateyasinyeshe6365
    @negateyasinyeshe6365 Місяць тому

    ❤❤❤. 🎉🎉

  • @helugjoy81
    @helugjoy81 2 місяці тому

    ላኮመንዛ ! ዋና ጥናታዊ ሰሙ( የደሴ) ቤተአማሐራ! (ወሎ) ......አማሐራ ታረኩን ያድሳል ...!

  • @seblinatube21
    @seblinatube21 2 місяці тому

    😍😍😍

  • @yosefakatsukihokage4817
    @yosefakatsukihokage4817 2 місяці тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @messisanki4121
    @messisanki4121 2 місяці тому +1

    Jeginaw

  • @Madinah-qb3bs
    @Madinah-qb3bs Місяць тому

    ❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @Yar-bp8qe
    @Yar-bp8qe 2 місяці тому +1

    ሰቆጣ የዋግሹሞቹ ዋና ከተማ የነበረች ሲሆን ዛሬ ጊዜና ታሪክ አስታዉሶዋቸዉ ሃዉልታቸዉ ፒያሳ አድዋ መታሰቢያ የቆመላቸዉ ዋግሹም ጓንጉል ከአድዋ ድል አስራ አንድ አመት በኋላ አዲሳባ ተጠርተው ከአባታቸው ዋግሹም ብሩ ጋር አንድ ላይ እንጦጦ ተገድለዋል ።

  • @TeglePrroffesional
    @TeglePrroffesional 2 місяці тому

    ❤❤❤