ያሳዝናል...."ድንግል ማርያምን እየተሳደበ ነው……" ለመታመን ይሳደባሉ....መጋቤ ሐዲስ እሸቱ አለማየሁ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 18 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 50

  • @dawitnegash3775
    @dawitnegash3775 Місяць тому +37

    እኔ ቲክቶክ ተጠቃሚ አይደለሁም። ነገር ግን ..ስለ ቤተክርስትያን ዘብ የቆሙ ወንድሞቼን ..በሃሰት ቤተክርሲቲያንንም ለሚከሱ ...በእምነታቸው ደካማ ለሆኑ በሃሰት ክስ እና ትምህርት ከእምነታቸው ለሚክዱ ሰዎች መልስ የሚሰጡ ታናናሾችን ቪድዮቻቸውን በዪትዩብ እመለከታለሁ እናም ምናልባት ስህተቶች ..አንዳንድ ጥፋቶች ቢኖሩም እንኳን መልካም ነገርን እያደረጉ እንደሆነ አምናለሁ። እናም ብንደግፋቸው በብዙዎቻችን ግዴለሽነትና ደካማነት ስለሚጠፉት ነፍሶች ብንጨነቅ መልካም ነው እላለሁ። ይቅርታ🙏

    • @UaeAuh-o4e
      @UaeAuh-o4e Місяць тому

      Alu gen yanenu yakel dagmo yal homages yamsaru alu enasu yantakaku new

  • @ZenebuBedru
    @ZenebuBedru Місяць тому +6

    መምህራችን ቃለህይወት ያሰማልን

  • @habtemuermias21
    @habtemuermias21 Місяць тому +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ለመጋቤ ሐድስ እሼቱ ❤

  • @aregashgebere
    @aregashgebere Місяць тому +3

    አሜን ቃለህይወት ያሰማልን መምህራችን🙏♥️

  • @Yakt5G-ci1zv
    @Yakt5G-ci1zv Місяць тому +1

    በእውነት አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን

  • @TigistGetaneh-w1e
    @TigistGetaneh-w1e Місяць тому

    Kaleheywot yasemalegn❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @temelketAyalew
    @temelketAyalew Місяць тому +2

    እረጅም እድሜ ይስጥዎት

  • @ethiodaily2142
    @ethiodaily2142 Місяць тому +2

    መጋቢ ሃዲስ ልክ ነዎት ብዙ ልቅ ሰው አለ። ባልተገባ መንገድ በቅዱሳን እና በጌታችን ላይ ፅያፍ ነገር የሚናገሩ አሉ። ነገር ግን ያን መድረክ መተው አደገኛ ነው። ብዙ ወንድሞች ወደ ልባቸው ተመልሰዋል። ከምንፍቅና ተመልሰዋል። እንዴውም በተደራጀ መንገድ ትውልዱን መታደግ አለባችሁ። ትውልዱ በሚገኝት ተገኝቶ ለጌታ ማጥመድ ግዴታችሁ ነው። እንዴውም ትውልዱን ሜዳ ላይ ጥላችሁታል። እረኛ እንደ ሌለው በግ ተጥሏል።

    • @veracity8968
      @veracity8968 Місяць тому

      ትክክል ይሄ ዝምብሎ ሁሉንም መንቀፍ ተገቢ አይደለም እኔ በግሌ በሚከፈቱ የኦርቶፍድክስናፕሮቴስታን ውይይት ብዙ እማላቀውንተምርያለው ፕሮቴስታንት ንያህል ሃሰት እንደሆነ በንቃት ያስተምራሉ ሰውም ሲመለስ ወደ ተዋህዶ እያየን ነው !!!

  • @elsaababa9468
    @elsaababa9468 Місяць тому

    ቃለ ህይወት ያሰማልን🙏🙏🙏

  • @YinebebTariku
    @YinebebTariku Місяць тому

    አውርተህ ብላ ቀፍለህ ኑር ዘመን ሲመችህ በአዳራሽ ሲመችህ በአውድምህረት

  • @NaniNati-z3s
    @NaniNati-z3s Місяць тому +4

    የሚገርመኝ ነገር እንዴት እየሱስ አምላክ ነዉ ብለዉ ካመኑ ለእናቱ የሚሰጡት ክብር የእዉነት እየሱስን ያቁታል ያስብለኛል

  • @tadessealene4340
    @tadessealene4340 Місяць тому +3

    Please pray for our civilian people?
    Our civilian Amhara people killed by the drone.
    We need peace for our people.
    God bless you !!

    • @benyamasgdom4722
      @benyamasgdom4722 Місяць тому

      AMARHA people? lol what’s goes around comes around. If you need solutions fight evil Amarhas those killed Tigraweyan with your government and ask help for prayers

  • @ElizabethAddisu
    @ElizabethAddisu Місяць тому

    🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻

  • @ashenafigebretsadik9942
    @ashenafigebretsadik9942 Місяць тому

    🙏🙏🙏

  • @AshenafiHabte-n2n
    @AshenafiHabte-n2n 29 днів тому

    ትዝታ ው ቢሰማ

  • @ZenebuBedru
    @ZenebuBedru Місяць тому

    🎉🎉🎉🎉⛪️⛪️⛪️❤🙏🙏🙏

  • @Japy-dj6uq
    @Japy-dj6uq Місяць тому +1

    ❤🙏🙏🙏⛪⚖️

  • @TooriToori-b8w
    @TooriToori-b8w Місяць тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @benyamasgdom4722
    @benyamasgdom4722 Місяць тому

    Tell us about Danel keseret

  • @Japy-dj6uq
    @Japy-dj6uq Місяць тому

    ❤🙏🙏🙏⛪

  • @TigistmanTegboshi
    @TigistmanTegboshi Місяць тому

    ❤❤❤

  • @Adi-p7b
    @Adi-p7b Місяць тому +8

    👉ክርስትና አንድ ነው እሱም ኦርቶዶክስ ነው ቀሪው ክርስትናን መነገጃ ያረገ ነጋዴ ነው

    • @romanyosef7696
      @romanyosef7696 Місяць тому

      ጥሩ አባባል አይደለም : የመልካም ስራ ተካፋይ እንሁን እመቤቴ ትርዳሽ ወይም ትርዳህ::

  • @belachewlegese-q1g
    @belachewlegese-q1g Місяць тому

    lemeneden new be tv program emayetelalefelen ere ebakachuh be televesion yetelalefelen .....asteyayet selesetehu yikrta adrgulegn

  • @gindamidia9675
    @gindamidia9675 Місяць тому +2

    በየ አዳራሹ መሰብሰብ መቆም አለበት ኦርቶዶክሳዊ ትውፊት አይደለም

  • @Ethio-qo9mk
    @Ethio-qo9mk Місяць тому

    እግዚአብሔር አዋቂ ነው
    ቢያዩ ከዚህ በላይ ተንኮለኛ ይሆኑ ነበር

    • @tigistbirhanu474
      @tigistbirhanu474 Місяць тому +1

      አንተ ቅዱስ ሆነህ እኮ አይደለም ማየት የቻልከዉ በቸርነቱ እንጂ ሳስበዉ ሳስበዉ አይንህ እያሰናከለችህ ነዉና አዉጥተህ ጣላት ማየት ችሎ ልበ ድፍን ከመሆን አይነስውር ሆነ ልበ ብርሃን መሆን መታደል ነዉ እግዚአብሔር በስራዉ ትክክል ነዉ ማንንም አጉድሎ አለሰራም ልቦና ይስጥህ ይርዳህ😢😢😢

  • @BiniamAyele-l3f
    @BiniamAyele-l3f 4 дні тому

    እስኪ አንድ ጥያቄ ልጠይቃችሁ ይህ ሁሉ ጴንጤ ከየት የመጣ ይመስላቹዃላ??

  • @asterkebede-nd5hl
    @asterkebede-nd5hl Місяць тому +1

    🟢🟢🟢🟢 ኦርቶዶክሳውያን ነጭ ሸማችን እኮ በአለም ልዩ የሆነ ነው እባካችሁ ቀለም አትቀላቅሉ ነጭ ብቻ ወንዶችም ቢያንስ ነጭ ሸሚዝ እና ነጭ ሱሪ ማድረግ አለባችሁ ሴቶች ብቻ ስም? በቀለም አትምጡ እያዘባረቃችሁት ነው

  • @UaeAuh-o4e
    @UaeAuh-o4e Місяць тому +1

    Amen 3 abatechen kalhiwot yasamalen tekekel new eha baya mediyawu laya yawertu nager bear teruel new ya egnan emnat ortodoksen ayewakelem😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @UaeAuh-o4e
    @UaeAuh-o4e Місяць тому

    Ba ewenat ebakachu ebakachu ba ortodose seme yamitisadabut erafu ya emnat senamegbar yatamolabet Nat ebakachu atesadabu gerahen semat kagnehen sete new ayedal enda yalewu ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂emnatachen feker nache fekern enge sedeben atastamerem

  • @FikruGeta
    @FikruGeta Місяць тому

    ere megabie hadis yetiktokun agelgilot yiredut wey zim yibelu

  • @tweynisirak7877
    @tweynisirak7877 Місяць тому

    አሁን ይህ ሁሉ ሴትም ሆነ ወንዱ ጥዋት ላይ እንዲህ ተሰብስቦ ምሽቱን የት ይሆን የሚያሳልፉት

    • @user-js7nf2jk7k
      @user-js7nf2jk7k Місяць тому +1

      አሁን አንተ ወይም አንቺ የት ነው ያለህው ያለሽው? አትፍረድ ይፈርድብሃል ይላል መጽሐፉ

    • @asdpeh3842
      @asdpeh3842 Місяць тому +1

      እራስህን እንደ ጻድቅ አትቁጠር አንተ ይህን ከሰማክ በኅላ የት ነው የምትሄደው 😎

    • @veracity8968
      @veracity8968 Місяць тому

      @@user-js7nf2jk7kመናፍቅ ነው

  • @veracity8968
    @veracity8968 Місяць тому +1

    I do not agree with you when. You say teachings of orthodox on TikTok or UA-cam are bad ! No we get a lot of teachings there እናንተ የተዋችሁትን ትውልድ የሚያስተምሩ ወዋቶች ስለተነሱ አትቅኑ አትበሳጩ !!!!! ዳንኤል ክስረት ወዳጅህን ይልቁንስ መልሰው !

  • @mulunehayele434
    @mulunehayele434 Місяць тому

    ባዶነት ታኅሳስ 5/2017 14/12/2024
    እኝህ ሰው ከእግር ጥፍራቸው እስከ ራስ ጠጉራቸው በባዶነት የተሞሉ።ሰው ናቸው።ጥሬ አማራዊ አስተሳሰብና ልምምድን የተሞሉ ናቸው።ጠያቂ ስለሌላቸው እንደ ልባቸው ይዋሻሉ፤ስብከትን መስበክ ሲገባቸው ከእድሜአቸውም፤ካሉበት ደራጃም፤ከሀይማኖትም፤ከስነ ምግባርም ውጭ ባዶና ተራ የሆነ ነውርን ነው እሚናገሩት፤ቤተ ክርስቲያኗን ካቆሸሹ ሰዎች አንዱ ናቸው።ነረኛና በነውር የተሞሉ ናቸው።አለማዊና መንፈሳዊ የተደባለቀባቸው ብኩን ሰው ናቸው።

  • @TewodrosAsmare-j8q
    @TewodrosAsmare-j8q 4 дні тому

    አንተ ራስህ ከ ተርት ውጭ ምን ታውቅና😂😂

  • @ገብረስላሴስላሴ-ዠ5ዀ
    @ገብረስላሴስላሴ-ዠ5ዀ Місяць тому

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @Japy-dj6uq
    @Japy-dj6uq Місяць тому

    ♥️🙏🙏🙏⛪⚖️

  • @asterkebede-nd5hl
    @asterkebede-nd5hl Місяць тому

    🟢🟢🟢🟢 ኦርቶዶክሳውያን ነጭ ሸማችን እኮ በአለም ልዩ የሆነ ነው እባካችሁ ቀለም አትቀላቅሉ ነጭ ብቻ ወንዶችም ቢያንስ ነጭ ሸሚዝ እና ነጭ ሱሪ ማድረግ አለባችሁ ሴቶች ብቻ ስም? በቀለም አትምጡ እያዘባረቃችሁት ነው

  • @asterkebede-nd5hl
    @asterkebede-nd5hl Місяць тому +1

    🟢🟢🟢🟢 ኦርቶዶክሳውያን ነጭ ሸማችን እኮ በአለም ልዩ የሆነ ነው እባካችሁ ቀለም አትቀላቅሉ ነጭ ብቻ ወንዶችም ቢያንስ ነጭ ሸሚዝ እና ነጭ ሱሪ ማድረግ አለባችሁ ሴቶች ብቻ ስም? በቀለም አትምጡ እያዘባረቃችሁት ነው