Bukhari rice chicken arabian bukhari rice

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 14 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 95

  • @Entertainment-7-q_7
    @Entertainment-7-q_7 9 днів тому

    ሰላም ሰላም እንኮን በሰላም መጣሺ ባለሺበት ሰላምሺ ይብዛ ማሻ አላህ በጣም የሚያምር ነዉ ባለሙያ ነሺ ሙያሺን ስላካፈልሺን እናመሰግናለን❤❤

  • @UrjiiNardy
    @UrjiiNardy Місяць тому

    Wawwwwww😋😋😋😋

  • @nejataliyoutube9902
    @nejataliyoutube9902 Місяць тому

    አሰላማለይኩም ወራህመቱላሂ ወበርካትሁ እንኳን ደህናመጣሸ እህታችን ደሰሰሰሰሰሰሰሰ የሚል አዘገጃጀት አቀራረብ ነው ቀጥይበት እናመሰግናለን አላህ ሀገራችንን ሰላምምምምምም ያድርግልን

  • @Sofiyoutubeሶፊዩቲብ
    @Sofiyoutubeሶፊዩቲብ 24 дні тому

    አሠላሙአለዮኩም ወራህመቱሏሂ ወበረካትሁ ማሻአሏህ ቆጆ ባለሙያ ነሽ በርች ጎበዝ ዋውውውውው የነበረን ቆይታ ሀሪፍ ነበር በርችልኝ አመሠግናለሁ🎉🎉🎉

  • @helenabebe7717EGZERU
    @helenabebe7717EGZERU Місяць тому

    እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን እንኳን ሰላም መጣሽ እህታችን ዋውውውውው በጣም ደስ የሚል አሰራር ነው የሰራሽው በጣም ባለሙያ ነሽ እጅሽ ይባረክ የኔ ቅመም የኔ መልካም እህት 🥰🥰👍👍🥰

  • @Hargi.youtube
    @Hargi.youtube Місяць тому

    ዋው ዋው ዋው ዋው ዋው ዋው ደስ የሚል የምግብ አሰራር ነው ያሳየሽን እሩዝ ከብሳ በዶሮ ያበደ ነው ጎበዝ በርች ውዴ ባለምያ ነሽ ያስጎመጃን ለነበረን ጊዜ በጣም አመስግናለሁ ❤❤❤

  • @ሀገሬHageratube-x2b
    @ሀገሬHageratube-x2b Місяць тому

    Wowwww yummy እናመስግናለን በርችልን ጠክሪልን በቀጣይ ቪድዮ እስገምንገናኝ መልካም ቆይታ እጅሽ ይባረክ የተባረከ ይሁን

  • @ራቢቲሁሴን
    @ራቢቲሁሴን Місяць тому

    ሠላምምምምምምም ሠላምምምምምምምምም🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉 እደት ናችሁ ሁሉሠላም ነው🎉🎉🎉 ሁሉመልካም ነው ማሻአላህ🎉🎉 ማሻአላህ🎉 ማሻአላህ ደስየሚል አሰራር ነው በርች👍💍✅✅✅✅✅✅✅✅

  • @ቤተ-ጊዮርጊሰ
    @ቤተ-ጊዮርጊሰ Місяць тому

    ሰላም ሰላም እህት እንኳን በሰላም መጣሺ
    እግዚአብሔር ይመሰግን አሪፍ አሰራር
    ነወ እናመሰግናለን በርች🎉🎉😢😢😢😢

  • @Teyibasabr
    @Teyibasabr Місяць тому

    Amazing

  • @rahmatube5596
    @rahmatube5596 Місяць тому

    አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አህለን ወሳህልን ዋውውው ምርጥ አሰራር ነው ያሳይሽን እጅሽን ይባረክ በጣም ደስ የሚል ቆይታ ነበር እናመሰግናለን ሰላም ፍቅር አንድነት መተሳሰብን አላህ ይሰጠን በርቺ❤❤❤

  • @ShewayeTube-143
    @ShewayeTube-143 23 дні тому

    አሰላማለይኩም ዉራህመቱላሂ ወበረካቱ ሰላምሺ ይብዛዋዉዉዉ አሪፍ የሩዝ አሰራር ማሻአላህ

  • @Radiahmed
    @Radiahmed Місяць тому

    ማሻ አላህ የኔ ባለ ሞያያ ጎበዝ ነሸ በዚሁ ሞያያሸ ቀጥይበት እናመሰግናለን ካንቺ ብዙ ሞያያ እንማራለንን በርቺቺቺ🎉🎉🎉 ❤❤❤

  • @birhanwoloyetube1002
    @birhanwoloyetube1002 Місяць тому

    ሰላም ላንች ይሁን እህታችንእንኳንደህና መጣሽ ዋውውውውውውው በጣም አሪፍ ነው የሰራሽው እጅሽን ይባርከው እህታችን አሪፍ ቆይታ ነው በርች ሀገራችነንሰላም ያድርግልን 🎉🎉🎉

  • @ማጣትክፍነው
    @ማጣትክፍነው Місяць тому

    እህታችን እካን ደህና መጣሽ ባለሽበት ሰላምሽ ይብዛ ሀሪፍ ቆይታ ነበር ማሻአላህ ብልአፊያ ሀሪፍ ምግብ አሰራር ነው ዋው ነው በርች ያለሽን እውቀት ስላሳየሽን እናመሰግናል

  • @helenhailu6727
    @helenhailu6727 Місяць тому

    ዋው ዋው በጣም ምርጥ ነው እጅሸ ይባረክ እህቴ በርቺ

  • @fafitube-w8c
    @fafitube-w8c Місяць тому

    አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ ማሻአላህ ለበለው ሰው ብልአፊያ ምርጥየሆነየምግብአሰራርነውያሳየሽን እጂሽ ይባረክ እናመሰግናለን ሙያሽን ስላካፈልሽን በርች ሀሪፍ ቆይታነበር

  • @Atede-fq9iz
    @Atede-fq9iz Місяць тому

    ዋውውውውውውውውውውው በጣም ምርጥ የእሩዝ አስራራራራራ ነው እጁሽ ይባረክ ያወቁትን ማሳወቅ መልካምነት ነው ተባረኪ እህቴ እድሜ ና ጤና ይስጥሽ ቀጥይበት ደስ ያላል እንኳን ደህና መጣሽ ስላምሽ ብዝት ትርፍ ይበልልኝ አገራችን ስላም ፍቅር አንድነት ይስጠን ብርቺ አሪፍ ቄይታ ነበር እነመስግናለን

  • @zebutube1
    @zebutube1 Місяць тому

    ማሻ አሏህ ተባረከሏህ ምንኛ ያማረ ምግን ነው
    ቢልዓፊያ ዓለይኩም
    በጣም ቆንጆ የሆነ የምግብ አሰራር ነው ያሳየሽን ውውውው ቆንጆ ሙያ አለሽ
    እናመሰግነሰለን

  • @elsaayoutube
    @elsaayoutube Місяць тому

    Ahlen hayuu wwwww betam arif asrar new ajsh ybark balmoyaa brechi kazii yeblt antbqaln kanchi selasyshin anamsgnalan yawqutn masawq melkamnt new barchi

  • @KaLkLDanMekunintቃልኪዳን-h1i
    @KaLkLDanMekunintቃልኪዳን-h1i Місяць тому

    እግዚአብሔር ይመስገን እህታችን ስላመ ክርስቶስ ይብዛልሺ ዋው ምርጥ ምግብ ነው የስራሺው ሲውት የሚምር እጂሺ ይባርክ ❤

  • @EshetTube
    @EshetTube Місяць тому

    ሰላም ጤና ይስጥልን እህቴ ሰላምና ጤና ይስጥልን ዋው ባለሙያ እጆችሺ ይባረኩ በጣም ቆጆ የሆነ አሰራር ነው በርቺ ውዴ❤

  • @dalastube0909
    @dalastube0909 Місяць тому

    አሠለም አሌኩም ወራመቱለሂ ወበረከቱ አህለን ሀዩ ኡከን ደነመጠሽ ማሸ አለህ ቆጆነው የሠራሽው ለነበራን ቆይታ እነመሠግነለን በርርርቺ🎉🎉🎉

  • @KonjetGirmaa
    @KonjetGirmaa Місяць тому +1

    Wow baga nagani dhufte imaa koo nagenyi mana keefi yaa bayyatuuu woowww wowww

  • @ሀሊማየወግድዋዩቱይብ

    አሰላምአለይኩምወራህመቱላሂ ወበረካቱሁአህለንማሻአላህሀገራፍአሰራርነወበርች ያወቁትንማሳወቅመልካምናትነነዔ አላህሀገራችንሰላምያደረግልንን🎉🎉🎉🎉

  • @አኢሻኢስላማዊክ
    @አኢሻኢስላማዊክ Місяць тому

    አሰላአም አሌኩሙ ወራህመት ውላሂይ ወበርካአቱ አህለን ማአሻአላህ በጣአም የሚያምር ነው ያሣየሽን በርቺይ የኔባአለምያ

  • @enatatube-v9x
    @enatatube-v9x 23 дні тому

    ሠላም ሠላም ላቺ ይሁን እችኳን ሰላም መጣሺአሪፍ አሠራር ነዉ እናመሠግናለን በርቺ ቀጣይ እንጠብቃለን

  • @የናትዋ
    @የናትዋ Місяць тому

    ሰላም ሰላም ሰላምሽ ይብዛ እንክዋን ሰላም
    መጣሽ በርቺ ሰላምሽ ይብዛ በጣም አረመፍ አሰራር
    ነው በርቺ ክናመሰግናለን እናመሰግናለን በርቺ

  • @HabtamHata
    @HabtamHata Місяць тому

    ሰላም ሰላም እህቴ ሰላምሽ ይብዛልኝ እኳን ደህና መጣሽልን ሰለመጣሽና አሪፍ ጥሩ ደስስስ የሚል የምግብ አሰራርነው ይልሳዬሽን እጅሽ ይብልረክ በርችልኝ

  • @wubalemeliyas2318
    @wubalemeliyas2318 Місяць тому

    ስለም ለዚህ ቤት ይሁን እንኳን በደህና መጠሺ ዋው ዋው ዋው ዋው ዋው ዋው ዋው ዋው ዋው ዋው ዋው በጣም ጥሩ ነው በዚህ ቀጥ በርች እግዚአብሔር ይርዳሽ እግዚአብሔር ከክፉ ሁሉ ይጠብቀችሁ

  • @FjejDujdi
    @FjejDujdi Місяць тому

    aselamuaelikum wetahmetulahi weberekathu wawwwwwwww meshaaelah tenarikela. berchi mari melkam. qennn yhunlchi. berchi

  • @qorontosmedia
    @qorontosmedia Місяць тому

    ሠላም እህታችን እንኳን ደህና መጣሽ፣ በጣም ጣፋጭና ማራኪ የሆነ የምግብ ዓይነት አዘጋጅትን መመገብ እንደምንችል ስለአሳያሸን እጅግ አመስግለሁ:: ጥሩ ሥራ ነው። በርቺ

  • @BahariyeAlawi
    @BahariyeAlawi 24 дні тому

    አሠላሙ አለይክም ወራህምቱላህ ወበረካቱ ማሸአላህ እህታችን በጣም ደሰሰሰ ይሚል የምግብ አሰራር አሳየችን የዶሮ አሰራር በጣም ያምራል ቆንጆ ሚጣፈጥ ጥሩ ጣፋጨ የምግብ አሠራር ነው በላሌ ቪዲዮ እጠብቃልን

  • @Mulatyoutbe
    @Mulatyoutbe Місяць тому

    እግዚአብሔር ይመሰገነ የእግዚአብሔር የአምላክ ሰላም ለአንቺ ይሁን እንኳ በደህና ቆይሽን ዋውውውውውውውውው በጣም አሪፈ ነው ዉዴ እናመሰግናለን በርቺ🎉

  • @weyni2816
    @weyni2816 Місяць тому

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ ይብዛ እህቴ በርቺ ሁላችሁም ሰላም መጣሽ በጣም ጥሩ ቆይታ ነበርን ዋውው በጣም ምርጥ ነው ዋውው በጣም ጥሩ ነው በርቺ

  • @አኢሻኢስላማዊክ
    @አኢሻኢስላማዊክ Місяць тому

    እሰላአምአሌኩሙ ወራህመት ውላሂይ ወበርካአቱ አብሽር ማአሻአላህ በጣአም የሚያምር አሰራአር አሳየሽን

  • @mulluhailu-eo7pk
    @mulluhailu-eo7pk Місяць тому

    wawwwwwwwwwwww🎉

  • @selammulubrhan3901
    @selammulubrhan3901 Місяць тому

    ሰላም ሰላም እህታችን እንድየት ነሽ እንኳን ደና መጣሽ ዋውውውውው በጣም ደስ የሚል ኣሪፍ ኣሳራር ምግብ ነው ያሳየሽን እጅሽ ይባረክ ባለምያ ነሽ እመስግናልውን ስላካፈልሽን በርቺ

  • @tadeluyoutube8486
    @tadeluyoutube8486 Місяць тому

    Nagaan mana kanaf ha tahu baga nagaan dhufte sanyii ofii wow bayyee namati tola jabadhu itii fufi wan bekan ira walif qodun garidha jabadhu waqayyoon jalalaa nuf ha kenu biyyaa kenyati nagaha nuha busu

  • @tsehayfikertube
    @tsehayfikertube Місяць тому

    እግዚአብሔር ይመስገን እህታችን ሰላምሽ ይብዛ እንኳን ሰላም መጣሽ አሪፍ አሰራር ነው እጂሽ ይባረክ እናመሰግንአለን ስላሳየሽን

  • @ሀዩነኝ
    @ሀዩነኝ Місяць тому

    አሰላማሊኩም ሰላም ሰላም እንኮን ደህናመጣሽ ሰላም ናጤናለኩላችሁም ሰላም ባገራችንላይይውረድ ማሽአላህ የኔባለሞያ እናመሰግናለን በርቺልኝ❤🎉🎉🎉🎉🎉

  • @bogalachyoutube
    @bogalachyoutube Місяць тому

    በለሙያያያያ ናሽ ውድ እጅሽ ይበራክ በራችችች የክርስቶስን ሰለም ለአንች ይሁንንንን ውድ እህታችን የናበራን ቆይታ እግዚአብሔር ይበራክ🎉🎉🎉🎉

  • @kidist_tube1
    @kidist_tube1 Місяць тому

    እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ ይብዘ እንኳን ደህና መጣሽ እህታችን በጣም ደስ የሚል የሚያምር የምግብ የአሰራር ነው እጅሽን ይባረክ አገራችንን ሰላም ያድርግልን 🎉🎉🎉🎉❤❤❤

  • @susu-bm3oc
    @susu-bm3oc Місяць тому

    እህታችን እካን ደህና መጣሽ ባለሽበት ሰላምሽ ይብዛ ሀሪፍ ቆይታ ነበር ማሻአላህ ብልአፊያ ሀሪፍ ምግብ አሰራር ነው ጎበዝ ነሽ በርች ያለሽን እውቀት ስላሳየሽን እናመሰግናል

  • @Islamicሚድያ
    @Islamicሚድያ Місяць тому

    Masha Allah tebarekellah bilafiga aleykum
    Betam konjona desee yemilnew
    Beewunetu konjo aserar new
    Siyamr masha allah tebarekellah

  • @samriTube12-hm3kc
    @samriTube12-hm3kc Місяць тому

    ሠላም ሠላም እሕታችን እንዴት ነሽ እንኳን ደሕና መጣሽ ዋው ዋው የምር ሢያምር በጣም ባለሙያ ነሽ በርች ቤትሽ በሙሉ ደሥ ሢል በርች ግን ቁርሥ አልበላሁም ነበር እራበኝ😅😅🎉🎉🎉በቀጣይ እስከምንገናኝ መልካም ቆይታ

  • @alemyetube-
    @alemyetube- Місяць тому

    እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣሽ በጣም ደስ የሚል ቆንጆ ቆይታ ነበር በጣም ምርጥ ታሪፍ አሰራር ነው እናመሰግናለን ሀገራችንን ሰላም ያደርግልን

  • @seadifamily
    @seadifamily Місяць тому

    selam selam enkan dena metash wuda masha allah harif asrare new

  • @zemzemali6970
    @zemzemali6970 Місяць тому

    አሰላምአሊኩም እራህመቱላሂ ወበረካቱ እንኳንሰላም መጣሽልኚ ጥሩቆይታነበር የነበረውእናም በርችልኚ አገራችንንምሰላም ያርግልን ሀቢበቲ የኔባለምያ በርችልኚ

  • @realstatetube
    @realstatetube Місяць тому

    ዋው ማሻአላህ አሪፍ ነው ማሻአላህ ውድ ዕጅሽ ይባረክ በርቼ ማሻአላህ አሪፍ ምክር ነው እየሰራቹብሉ❤🎉🎉

  • @tube20134
    @tube20134 Місяць тому

    ሰላምሽ በክርስቶስ ይብዛልኝ እህታችን ርንኳን ደና መጣሽ ስለመጣሽ ስላየሁስ ደስ ብሎኛል ዋውውውው በጣም የሚያምር አሰራር ነው እጅሽ ይባረክ ያወቁትን ማሳወቅ መልካምነት ነው

  • @ብርሐኔ
    @ብርሐኔ Місяць тому

    ሰላም ሰላም ለዚህ ቤት ይሁን እንኳን በደህና
    መጣሽ እህታችን ውውውውውው በጣም
    አሪፍ አሰራር ነበር እናመሰግናለን የኔውድ ኢትጵያ ሰላም ትሁንንን

  • @barekatyoutube5196
    @barekatyoutube5196 Місяць тому

    ዋውውውውውው ሰላም ሰላም ውድ እህታችን እንኳን በሰላም መጣሽልን የኔ መልካም በርችሌን የኔ ባለሙያ ምርጥ አሰራር ነው እግዚአብሔር ለሀገርችን ለእህዚበችን ሰላም ያበዝልን❤❤❤

  • @Amiinakitchen
    @Amiinakitchen Місяць тому

    baga nagan dhuftee nagan siif habaytuu jajabadhuu qalii itii fuufii yadaa garii turee wooow wooow jabadhuu❤❤❤

  • @hawasaid4765
    @hawasaid4765 Місяць тому

    አሰላም አሊኩም እንኳን ደህና ምጣሽ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል ዋው ማአሻአላህ በጣም ያምራል እጅሽ ይጣፍጥ ይስለሙ የዲኪ የሚያቁትን ማሳወቅ ምልካምነት ነው በርችልኝ ደስ በሚል ምልኩ ነው ያሳየሽን

  • @mazaratimazarati2031
    @mazaratimazarati2031 Місяць тому

    Wwwww doro edezimi tiseralechi ed gena yemejemerayeni new ed mayete betami new miyamerew

  • @AtsedeZerfu-ei3fq
    @AtsedeZerfu-ei3fq Місяць тому

    ስላም ነው ውዴ እንኳን ደና መጣሸ ምርጥና ደስስ የሚል ቆይታ ነበረ ዋዋዋዋው ምርጥ አስራር ነው ባለሞያ እጅሸ ይባረክ ❤❤

  • @AMIR465
    @AMIR465 Місяць тому

    Asalamaleekum Waraahmadula wabaarakatu mashaalla mashaalla jabadhuu jabadhuu nyataa barreeda hojete jabadhuu jabadhuu

  • @obseegorba
    @obseegorba Місяць тому

    Wwwwwwwaaa bayee baredaa jabadhuu waa naganii waqayoo manaa kanafii yaa bayatuu bagaa naganii dhutee jabadhuu nyataa bayee bareduu ❤❤❤

  • @SaaraaYouTube
    @SaaraaYouTube Місяць тому

    Ana nagan waqaayyoo sifi mana ketiifii yaa bayyaatuu baga nagaa dhufte wowowowow dhugaa nyanii atii qabtee dhuftuu bayee nama hwataa jabadhuu jajabee nama

  • @bontushawaa515
    @bontushawaa515 Місяць тому

    ashamaa ashamaa harka fune nagaan waqayyoo isiiniif haata'u obbolotakoo akkami jirtuu baga jiratan baga nagaan dhuftee obboletii tenya welcom

  • @CookingwithKhalilKitchen
    @CookingwithKhalilKitchen Місяць тому

    Mashallah nice recipe 😋 new subscribe cooking with Khalil kitchen

  • @destaDenska
    @destaDenska Місяць тому

    Selam selam endate amashashe weda batam balamoya nashe ye awekutene masaweki turu new barche mare

  • @Aseetube12-d8h
    @Aseetube12-d8h Місяць тому

    Wwwwww balmoyaa neshii ijshii yebareki bexam arfe asrarine new gobeza berachi arfe qoyiata nebar enamesginalen gobeza berachi arfe qoyiata nebar

  • @feedfwwr6998
    @feedfwwr6998 Місяць тому

    እግዚኣብሔር ይመስገንን ሰላምሽሽ ይብዛልን እንኳን ብሰላም መጣሽሽ ዋዋዋዋዋዋ በጣም ደስስስ ይላል እጅሽ ይባረክ በጣምም ባለሞያ ነሽሽሽ በርቺ በለላ ብአድስ ቭድዮ እንጠብቃለንን ተባረክ እህታችንን😊

  • @sosibabaye-s4k
    @sosibabaye-s4k 24 дні тому

    ሰላም ሰላም እንዴት ነሽ እህቶቻችን ዋውውውውውውውውውውውውውው አሰርራ ነው የኔ ውድዴ በእግዚአብሔር ሰላምታ ሰላም

  • @aduyoutv8249
    @aduyoutv8249 Місяць тому

    Egzaber yemsgen waawawaw doro tebese nw berchi balemoya neshe byalchubet egzaber yetbekachu 🎉👌👌

  • @mesikebe5692
    @mesikebe5692 Місяць тому

    Selam lench yihun wde Enkuan beselam metash fetari Agerachen selam yadergilen legnam fekrr yisten Arif koyta new ye neberen berchlelgn yene ehit betam bala moya nesh

  • @HawwiiMulate
    @HawwiiMulate Місяць тому

    Ashamaa harkaa funee nagaa Waqaayyoo Mana kana Yaa ta'uu bagaa nagaa dhuftee obboleetii keenyaa jabadhuu jabaduu wwwwwwwww baayyee namatii tolaa

  • @yousiftamrat
    @yousiftamrat Місяць тому

    wowww des ymil arif aserar new
    enamsegenalen berichi melekam sera ywenelesh 🎉🎉

  • @yeshigetu6769
    @yeshigetu6769 Місяць тому

    Selm lachi yehun yene ehite enkuan baselm matshi selyihush Des bilognal balshibet selmish Bizet yabalilish wooow batem balmoya nashi aseratashi erasu endet endamimire yaserute ejochesh yabarku barchi bakitye baselm yaganagni

  • @ውላጋሀራዩቱብ
    @ውላጋሀራዩቱብ Місяць тому

    አሰላሙአለይኩም ወረህመቱሏሂ ወበረካቱሁ ወአለይኩም ሰላም ወረህመቱሏሂ ወበረካቱሁ እንኳን ደህና መጣሽልኝ እህት ሀያት ማሻአሏህ ተባረከረህማን የጤና ምግብ ይሁን ብያለሁ

  • @Makeytube1873
    @Makeytube1873 Місяць тому

    Wooooooow wooooooow wooooooow wellcome wellcome wide egizabeher yimasigen ukani dahane matashii wooooooow wooooooow gobozi barichii batamii arifnew wellcome

  • @ስለናት-Tube
    @ስለናት-Tube 24 дні тому

    እግዚአብሔር ይመንገነ እንኳን ደና መጣሽ እህታችን ዋውውውው እጅሽ ይባረክ እዴት ነው የማምረው በርች ጎበዝ 🎉🎉🎉

  • @emuferahtube
    @emuferahtube Місяць тому

    السلام عليكم ورحمه الله وبركاته اهلا وسهلا يا اهلا فيك كيفك شو اخبارك الله يسعدك وينور لك ايامك ما شاء الله ما شاء الله بارك الله فيك

  • @HawwiiYouTube-n3w
    @HawwiiYouTube-n3w Місяць тому

    Ashamaa harkaa funee nagaa Waqaayyoo Mana kana Yaa ta'uu bagaa nagaa dhuftee wwwwwww baayyee namatii tolaa jabadhuu

  • @FofoAbudi
    @FofoAbudi Місяць тому

    😲😋እረ ሞያበለው ማሻ አላህ አሁን ያለስአት እማረኝ እኮ ጉድ እኮ ነው ግን የሩዝ ፍቅር የለኝም ብዙ አይደለሁም ግን አሁን አማረኝ ያበደነውደሞ በተረፈ በርችልን በሌላ የምግብ አስራራ እንጠብቅለን

  • @Tube-cq6ow
    @Tube-cq6ow Місяць тому

    Selamesh yebza wude ihete unkuan dena metash wooooow betam deeesssssss yemil ye megeb Aserar nw eshe betam yemitem mehonun ke aseraru yastawukal yene balemoya

  • @micumegebaserar-2722
    @micumegebaserar-2722 Місяць тому

    Selam Selam Lanci Yehun Ehitacen Selameshen Yabezalegn Egziyabehar Amelak Hageracinen Selam Yadereglen Alehu Yeblen Fekerun Yabezalen Ejeshen Yebarekew Betam Balemaya Neshi Bereci Gobez Ehita

  • @አይናለምባያብልዩቱብቻናል

    Wawu mrt aserar newu ysrashiewu bakemuya ejshi ybarek ewunet newu yemlachihu ejshi ybarek ketybt berchilg hagerachinn selam yadrgln fkr ysten

  • @Gugees4
    @Gugees4 Місяць тому

    Nagaa Waqayoo isaanfii Yaa bayyatuu akkamii oltee jabdhuu hojii garidhaa ishii waan namti tolaa hojii garii turee KANU calaa jabsi ❤

  • @fayizamohammed
    @fayizamohammed Місяць тому

    ሰላም ሰላምሺ ይብዛ ሰላምናፍቅርን ያብዛልን በያለንበት አላህ ይጠብቀን ሰላምለህዝባችን ይሁን ከክፎነገርአላህ ይጠብቀንበርችዉደ❤❤❤

  • @saraazanawtube
    @saraazanawtube Місяць тому

    ውድና የተከበራችሁ ኢትዮጵያን በሙሉ ሰላማችሁ ብዝዝት ይበልልኝ እንኳን ደህና መጣሽ አሪፍ ቆይታ ነበርን እናመሠግናለን በርች እግዛብሔር አምላክ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን

  • @kemir264
    @kemir264 Місяць тому

    ሠላም ሰላም ውድና የተከበራችሁ ኢትዮጵያን በሙሉ ሠላማችሁ ብዝዝት ይበልልኝ እህት እንኳን ደህና መጣሽ ያወቁትን ማሳወቅ መልካምነት ነውና እናመሠግናለን እጅሽ የተባርከ ይሁን

  • @ነፀብራቅሚድያ
    @ነፀብራቅሚድያ Місяць тому

    😋😋እእእ ዋውውውው ያማ ነው ይህ ነገር ምንድነው ማለት በማታው አማረኝ እኮ ጉድ በልማለት አሁን ነው እናም ማሻ አላህ ብያለሁ የምር ባላሞያ ነሽ አማረኝ የምር የምር ወይኔ ግን ከባድ ነው በእንቅልፍ ስአት 🙈

  • @Azeb1
    @Azeb1 Місяць тому

    woww des ymil koyta neber enamsegenalen berichi melekam
    sera ywenelesh berichi ❤❤🎉🎉

    • @sewumehontube7245
      @sewumehontube7245 Місяць тому

      wow wow yamira bele muya neshi enjishi yebare yen konjo berchilng kanchi bizu muya ende men marei tasefa adergalw ber hiln

  • @sewumehontube7245
    @sewumehontube7245 Місяць тому

    Selam,,selam,,wude ehtachin,enkuwan,dena meshilng mamye berchiln sel.ashi yibzale yen wude berchiln selam,lagwrchi fikire lahzmbachi yadelile fexar

  • @kadotube9947
    @kadotube9947 Місяць тому

    ማሻአላህ ብላፋያ

  • @alemtubeአለምቲዩብ
    @alemtubeአለምቲዩብ Місяць тому

    ዋዉ መልኩ እንደት አባቱ እደማያምር አጠይቂኝ ጠአሙን ቀምሰሽ ንገሪኝ ዉደ 😂😂😂😂😂

  • @TadeIuJaraRoro
    @TadeIuJaraRoro 24 дні тому

    የኔ ቆንጆ እንዴት አባት እንደሚጣፍጥ ልነግርሽ አልችልም እጅሽ ይባረክ ቨርቺልኝ እሺ እኔ ውድ እህት ጠንክሬ የተሻለ ይዘሽ እንደምትመጪ አምናለሁ

  • @unitytube8067
    @unitytube8067 Місяць тому

    ሰላም ለአንቺ ጥሩ ሞያ ነው ከዚህ የትቻክ. ቪድዬ ነግውች ንግፕብህህ ንችያንችህ ብርችትግሽ ብፍትልንምልህ ብዥግልንሽግክ ንችሃም ሽህ ብሽፓምብክህህውእት ብግግልል ንችግፕምብች ሽፍህክልን ብግክ

  • @mesisedeteyawatube7524
    @mesisedeteyawatube7524 Місяць тому

    selam egezaberi keulachine gare yeune kesedate beselam yemelesen leagere lebetesebe yabeqane weto kemeqerete kaletasebe adega yesewerachu beretuleye wudocheye yawequten masaweqe fesumbegonate new