የፓርላማው አባል ጠቅላዩን ያስደነገጠ ጥያቄ እና የ ዶ/ር አብይ ምላሽ | ዛሬ ፓርላማ ውስጥ የተነሳው ጭቅጭቅ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 6 жов 2024
  • Adulis Tube strives to provide reliable and unbiased information regarding Ethiopia news to the daily Ethiopian UA-cam community.
    Ethiopia ,

КОМЕНТАРІ • 301

  • @jozibaye591
    @jozibaye591 3 місяці тому +46

    ጠያቂው ወንድሜ እግዜር የጠብቅህ

    • @AbiyAhemdundected
      @AbiyAhemdundected 3 місяці тому +4

      ጦርነት የጀመርከው አንተው ነህ አሁን ስትሽነፍ እንደራድር 😂 ዶኖቆሮ ቀበቶ አስፈታለው ብለህ ነብር አማራ ክልል የግባሄው ፍኖ ሽንት በሽንት አድርገህ😂😂

    • @Fifiye123
      @Fifiye123 2 місяці тому

      Teyakiwo selam new

    • @ERMIYESKETEMA
      @ERMIYESKETEMA 2 місяці тому

      ፖለቲካችሁ ሲያስጠላ

  • @AddisseDegu
    @AddisseDegu 2 місяці тому +9

    መማር እንዳንተ ነው ጠያቂው ጀግና

  • @EmebetazuauEmebet
    @EmebetazuauEmebet 2 місяці тому +5

    እድንገጥም ባነግረንም አተ ጋላ መቸም አንፈራ ወድሜ አይዞህ እዳትናደድ ድሉ የኛ ነዉ አተ ትክክለኛ አማራ ነህ አብይ ተብዬ ጠብቅ ቆፉረን እንቀብርሀለን

    • @worknesh896
      @worknesh896 2 місяці тому

      እንቼም ክእሱ አልተሻልሽ በክት

  • @helenzekariyas7389
    @helenzekariyas7389 2 місяці тому +8

    ጥያቄውና መልስ አልተገናኘም ጌታ እሱ ይፍረድልን

  • @MulgitaTesfaye-fg5cz
    @MulgitaTesfaye-fg5cz 3 місяці тому +9

    መሸአላህ አላህ ይጠብቅህ እኛ በአገዛዙ እየተደበደብን ነዉ

  • @emebethabte595
    @emebethabte595 2 місяці тому +2

    እውነት ነው ማመናችንማ እዛሪው ላይ ደረስን

  • @gebreananyagebreslasse214
    @gebreananyagebreslasse214 3 місяці тому +5

    አይዞህ የምክርቤቱ አባል የብርሃን ውጤት ነው

  • @AlmazAyenew-nf9vj
    @AlmazAyenew-nf9vj 2 місяці тому +6

    ላሞች ማጨብጨብ ይወዳል

  • @getachewtessema3979
    @getachewtessema3979 2 місяці тому +4

    የፓርላማው አባል ያቀረባቸው ጥያቄዎች ባይመለሱለትም
    እንኳን ፣ ማጋለጡ ተገቢ ነበረ ፣ ሰው ይታሠራል ይሰቃያል ፣
    በጨረሻም ይገደላል ፣ ዕወነት ግን ትዘግይ አንጂ አትሞትም ፣ በተለይም በደም የተጨማለቀ አጅ ከፍርድ
    አላመለጠም ፣ በጣም ጥቂት የሆኑ በሰው ሀገር ተደብቀው የሚኖሩና የኖሩት ፣ ያለ ቅጣት ሞተው ስንሰማ ያስቆጭ ይሆናል ።
    ነገር ግን መታወቅ ያለበት ነገር ፣ የሰውየው ሕሊና በሃሳብ ስቃይ ተለብልቦና በቅዠት - ሕመም ተሰቃይቶ ስለሞተ ከዚህ
    የበለጠ ምን ቅጣት አለ ?
    ለምሳሌ ጠቅላይ ሚኒስትር አብይን አድብኖ ያሰጋቸው
    " መፈንቅለ መነግሥት " ሕልም እንጂ የታያቸው በድርጊት
    ግን ምንም የሆነባቸው የለምና የሥጋት ህመም ነው ያናወጣቸው ።
    " ወታደሮች ነን " ማንም አይነቀንቀንም ያሉት የአፍ
    ወለምታ ፣ ለካስ ያለነው በወታደር አስተዳደር ሥር እንደ
    " ደርግ " ጊዜ መሆኑ ነዋ !
    ጉድህን ሰማህ ነገደ አበሻ !!!

    • @NayabKale
      @NayabKale 2 місяці тому

      This guy himself was supporting Abiy when genocide committed against the people of Tigray. So he has Tigrayan blood on his hand equally with the Abiy.

  • @fishvlg1885
    @fishvlg1885 2 місяці тому +6

    የአንድ አፍሪካ አገር የሚያክል ህዝብ ፈጅተህ እኔ ህዝቡ ይወደኛል ሲል የሚገርም ነው

  • @afeworkdesta127
    @afeworkdesta127 3 місяці тому +17

    ጀግና ነህ ለወከለህ ህዠብ ጠበቃ እናትህ ወልድሀለች

  • @talianchanda7503
    @talianchanda7503 2 місяці тому +6

    አሁን መልስ ኤየሰጠ ነው ወይስ እየቀባጠረ ነው ፍየል ወዲህ ቅዝምዝም ወዲያ አሉ

  • @MarkenehMesfin
    @MarkenehMesfin 2 місяці тому +8

    ጃግና መሪያችን እግዚአብሔር ካንተ ጋር ነው ። እኛም ከጎናችን ነን
    እግዚአብሔር ይጠብቅ፡

    • @africabeyene6795
      @africabeyene6795 2 місяці тому +4

      እግዚአብሔር ከገዳይ ጋር ህብረት የለውም አንተም እግዚአብሔርን አታውቅም

    • @africabeyene6795
      @africabeyene6795 2 місяці тому +3

      በፈጣሪ ስም አላገጣችሁ አይደል ?

    • @tigistschelling3584
      @tigistschelling3584 2 місяці тому

      እግዚአብሔር ከጎኑ ባይሆን ኖሮ ሆሆ በጠፋ ነበር እንደ ልፍለፋችሁ !!! በወሬ መች ሆነ የተደገፈው አምላኩ ሸንበቆ አይደለም!!! እግዚአብሔርም ከእርሱ ጋር እኛም ከዘረኝነት የነጻን ኢትዮጵያውያን ከእሱ ጋር !!!!

    • @tigisttigist4115
      @tigisttigist4115 2 місяці тому

      ሰዉን ማሳመን ይቻላል እግዚአብሔርን ግን ማሳመን አይቻልም በሱ ፊት ሁሉ ግልፅ ነዉ። እግዚአብሔር የጠብቅሕ ትላለህ የስንቶች እናት ልቧ በሓዘን ተቃጥሎ

  • @Nsru-jt2jm
    @Nsru-jt2jm 3 місяці тому +9

    አሟሟትህ መጥፎ እደሚሆን እርግጠኛ ነኝ

    • @AliMohamed-gi1tt
      @AliMohamed-gi1tt 2 місяці тому

      Dedeb ante sitgel isu kuch bilo yayik ?????

  • @michaelwub4040
    @michaelwub4040 2 місяці тому +3

    ሰዉየዉ ያልተጠየቀዉን ነዉ የሚቀባጥረዉ። ጠያቂዉ ግን እንደተባለዉ እግዜር ይሁንህ። ይሄ ሰዉ በላ አስተዳደር። አጭበርብሮ መልስ ሰጠሁ ሊል ይሆን?

  • @DANIELKASSA-uh6cx
    @DANIELKASSA-uh6cx 2 місяці тому +2

    Erefu
    Erefu
    Selame
    Aregachu
    Nuru

  • @LiseyasSanchase-kq8xd
    @LiseyasSanchase-kq8xd Місяць тому

    ለአፍሪካ፤ አብዛኛውን ሕዝብ በሚጠቅም አሥተዳደሮችም ይሑኑ የተፈጥሮና የሠው ሐብት ሥምሪታቸውንና ግልጋሎታቸው ሥልታዊና የዘመነ ወገንተኝነት ያለው ዕንዲሖን ይሑን ሥንል አይሖንም ብለው ጥቂት የጦር ከበርቴ አፍሪካውያንና ፈረንሣይ አሜሪካንም ሖነች ታላላቅ የአውሮፓ የኢንዱሥትሪ ባለቤቶችን ተጠቃሚ አድርገው ወገኔን ዝንብ ዕንዲወር የሥቃይ ጩኸት ዕንዲጮሕ ተንቀውም አለምን ዕንዲሠናበቱ የለርሕራሔ ፈርደውባቸዋል።

  • @MisganaGirmaMersha
    @MisganaGirmaMersha Місяць тому

    እግዚአብሔር ይህንን ግፍ እያየ ዝም አይልም ዋጋው ትውልድን ያስከፈላል ታያለህ እንዳወራህው አምላክ ዝም አይልም አረ ተው

  • @שלוםשלום-כ7כ
    @שלוםשלום-כ7כ 2 місяці тому +4

    ተጠይቀህ ትክክለኛ መልስ አልሰጠህ ቅቤ ምላሱ ዜጋህን ወይም ምታስተዳድረውን ህዝብ ትገላለህ እንጅ ከውጭ መንግስት ጋር መቸ ዋጋህ? ሱዳን ግማሽ ኢ/ያን ስትወር መቸ ተዋጋህ የእጅህን ስራ በቅርቡ እናያለን ድል ለፋኖ!!

  • @MichaelHanal
    @MichaelHanal Місяць тому

    He is hero

  • @AsterYohannes-t4t
    @AsterYohannes-t4t 2 місяці тому +5

    Good Man stund up for people.

  • @АбелАмануел
    @АбелАмануел 2 місяці тому +1

    Viva Abichu❤

  • @serkalem-b2t
    @serkalem-b2t 3 місяці тому +6

    ጥያቄዉ ዪደገምላቸዉ ለብልግናዉመንግስት

  • @ሻሎምናታኔምነኘየክርስቶስ

    ማናችሁም አትበጁንም ፈጣር ይሁነን

  • @nisri1567
    @nisri1567 2 місяці тому +5

    ኣቤት ጉራ !

  • @adanchgirma5940
    @adanchgirma5940 3 місяці тому +6

    ዕድሜህ ይጠር

    • @Peak.570
      @Peak.570 3 місяці тому

      የአብይ

    • @devydas
      @devydas 3 місяці тому

      Justice for national voolentry

    • @beletepetroskurubo704
      @beletepetroskurubo704 3 місяці тому

      አንተነህ የምታሳጥረው??

    • @YakinJesus
      @YakinJesus 3 місяці тому

      አንተ እድመህ ከአጥረ ቆየ

    • @adanchgirma5940
      @adanchgirma5940 2 місяці тому

      አዎ ​@@beletepetroskurubo704

  • @eliasayele6850
    @eliasayele6850 2 місяці тому +1

    እውነት እባካችሁ አንድ እንሁን!

  • @yeshimulugeta6933
    @yeshimulugeta6933 2 місяці тому +3

    ጥያቄው ምን ነበር? መልሱ ፉከራ ስለሆነ ብቻ በመሆኑ።

  • @mohamedalhabesh
    @mohamedalhabesh 2 місяці тому +2

    ጠቅላያችን አብሽር ንግግርህ ልክነው

  • @elsaykekeba407
    @elsaykekeba407 2 місяці тому +3

    ❤❤❤ አብቹ ጀግና ጀግና❤❤❤

  • @SileshiAlemu-j8g
    @SileshiAlemu-j8g 2 місяці тому +4

    መላሺ በለለበት በጠየቅ አያስፈልግም

  • @AlemGidey-y9j
    @AlemGidey-y9j 2 місяці тому +2

    ጀዝባ የተጠየቅከው መልስ ኣትዘባረሸቅ

    • @bedrumirga5622
      @bedrumirga5622 2 місяці тому

      አማርኛ አይገባህም መልሱ ተመልሷል ዝም በል አንዱ አገረ አፍራሽ ነህ

  • @melkamuat6590
    @melkamuat6590 3 місяці тому +9

    አብይ መልስ አጥቷል፤ ስሜታዊ መሆኑና ሽሙጦቹ እየተሸነፈ እንደሆነ ማሳያዎች ናቸው፡፡

    • @Joel-t9r
      @Joel-t9r 2 місяці тому

      Kakakakaka Dr Abiy is smart, He never give up, we are proud of you ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @adugnaabosentofficial7639
    @adugnaabosentofficial7639 2 місяці тому +7

    እሂ ሰውየ ቁጭ ብለን እናውራ ሚለው ጋዜጠኞች ሚታሰሩ ቁመው ስለሚያወሩ ነው ?

  • @orthodox-tube29
    @orthodox-tube29 2 місяці тому +3

    መንግሥት ሆኖ እንዲህ አይነት የተጃጃለ አላየንም .... ትግራይና አማራ መቼም አንድ አይሆኑም ሠራህ እንጅማ.....❤❤❤

  • @gogofa2675
    @gogofa2675 3 місяці тому +5

    ያሳዝናል መልስ የለም። ምክክር ወይስ ሞክሩኝ

    • @AbiyAhemdundected
      @AbiyAhemdundected 3 місяці тому

      አንተ ድድብ የተጠየከውን መልስ 😂😂😂

    • @AliMohamed-gi1tt
      @AliMohamed-gi1tt 2 місяці тому

      Mikikir gin donkoro aysemam!!

  • @קאסיוואסי
    @קאסיוואסי Місяць тому

    ቆቅወዲህ ቅዝምዝም ወዲያ አሉ አማራ አበው ቀጥቅጥ መዝራእቶ ወለ እኩዬ እኩያን

  • @קאסיוואסי
    @קאסיוואסי Місяць тому

    የታጠቀን ግደል እንጅ ስላማዊ ስው ለምን ትገላላችሁ ?! ጥያቄው አልገባህም

  • @Peak.570
    @Peak.570 3 місяці тому +7

    ጀግና ነህ ወንድሜ!! ይህ አራጅ ተጎትቶ ይወጣል!! ድል ለፋኖ!!!

  • @shalomfkru4380
    @shalomfkru4380 2 місяці тому

    እውነት እግዝአብሄር ነው እውነትን የሚያውቅ ሰው እንደመጣለት አይናገርም ለምን ቢባል ሰው በአፉ ቃል ይፈረደበታል በአፉ ቃል ይፈረድለታል ይለልና የእግዝአብሄር ቃል ሰልጣን የሚሰጥ እግዝአብሄር ነው ካለ የእግዝአብሄር ቃል ለምንድነው ሰው ለእግዝአብሄር የማይገዛው ህዝብ ክርሰቲያን ሙስሊሙ እግዝአብሄርን የሚፈራ ይፀልያል እንጅ እንዳሻው አይናገርም ሁሌም የሚጮህ ባዶ እቃ ነው ሙሉ ነገር አይንኳኳም ዝም ብሎ የሚያወራ ለአሰተያየት የሚፈጥን እውቀት የጎደለው ነው ኢትዮጵያውያን ከባህላችንም ነገርን ከሰሩ ውሀን ከጥሩ ይላሉ አበው ዛሬ ዛሬ ሁሉ ቃልቻ ማን የሸከም ሰልቻ ሆነና ነገር ተበላሸ ሁሉ ፖለቲከኛ ሁሉ ተንታኝ እግዝአብሄርን የሚፈራ ለቃሉ የሚገዛ ሰለ ጠፋ ዛሬ እንደ ቀላል ከአፋችን የምናወጣው ቃል ዋጋ ያሰከፍላልና ብንጠነቀቅ ጥሩ ይመሰለኛል አዋቂ ሰው ሁሉን በቀል የኔነው ባለው እግዝአብሄር እግር ሰር ጥሎ ለሁሉም የሰው ልጅ መልካም ና ሰላም እንዲሆን ይፀልያል ወገኔ ሁሉን ወደፍርድ የሚያመጣው እግዝአብሄር ነውና እግዝአብሄር ኢትዮጵያን ይባርክ !!!!!!!!!!

  • @קאסיוואסי
    @קאסיוואסי Місяць тому

    ፋኖ ግፋ

  • @mengeshbekele9274
    @mengeshbekele9274 2 місяці тому

    እጥፍ ድርብ ተባረክ የኝኛ ውድ መሪ እንወድሀለን የንሚጮሄው ይጩህ እንጅ አንቴ የኢትዮጵያ ዕንቂ ነህ ሁል ግዜ ጠላትህ ይረር። እግዚአብሔር ከአንቴ ጋር ይሁን ከአትላንታ መንገሻ

  • @mesfinmengistu436
    @mesfinmengistu436 3 місяці тому +2

    Why the Ethiopian government until know is not accept the true democracy exercise of her citizen.

  • @SenafichHajir
    @SenafichHajir 8 днів тому

    እዳው በድገት አደጋ ይጣልብህና እዳው እንላቀቅህ

  • @habiteyehalashet991
    @habiteyehalashet991 2 місяці тому +1

    ፍየል ወዲህ ጥምዝምዝ ወዲህ አሉ አበው ኩታራ

    • @daveCR739
      @daveCR739 2 місяці тому

      ስድብ ለመሃይም ምርቃት ነው::?😋😋😋

  • @ruthyohannes3663
    @ruthyohannes3663 3 місяці тому +3

    Bless you dr abey, peace for all ethiopian,,❤

  • @devydas
    @devydas 3 місяці тому +2

    Justice justice for nationak voolentry .

    • @ethio4ever850
      @ethio4ever850 2 місяці тому

      ምን ማለትህ ይሆን ኸረ አማርኛውን ካወቅከው ተርጉምልን በሰው ቁዋንቁዋ አትጫወትበት

    • @Joel-t9r
      @Joel-t9r 2 місяці тому

      @@ethio4ever850
      ሃሳብ የሌላቸው በእንግሊዝኛ ይንተባተባሉ😂😂😂😂😂😂

  • @AbiyAhemdundected
    @AbiyAhemdundected 3 місяці тому +5

    ይህ ደድብ የመንድር ዱርየ ለምን ጥያቄ ሲጠየቅ እንዴት በቲቢት ተውጥሮ ነው የሚያየው አብይ እግዚአብሔር ከነልጆችህ ያሳብድህ

  • @mesfinmengistu436
    @mesfinmengistu436 3 місяці тому +2

    WHERE is a true national political Dialog in ETHIOPIA.

  • @EfremHailuemru
    @EfremHailuemru 2 місяці тому +2

    Gedeya metageten medferen meserefen lelam betam besu chekane yetemolaw wanaw tekelay asfesame abey ahmed new

  • @AlmazAyenew-nf9vj
    @AlmazAyenew-nf9vj 2 місяці тому +1

    መናክን መናገርህ ጥሩነው

  • @Milsmek
    @Milsmek 2 місяці тому

    IF ALL REALLY UNDERSTANDS ALL WHAT YOU HAVE SAID, ALL I CAN SAY IS WOW! EVERY ETHIOPIAN WILL BE LIVING GOOD LIFE FOREVER. POVERTY WILL BE THE THING OF THE PAST FOR ALL. ALL I CAN DO IS PRAY FOR YOU TO KEEP ON DOING WHAT YOU ARE DOING. ALSO I WILL PRAY FOR ALL MY PEOPLE FOR UNDERSTANDING.

  • @DeribaBira
    @DeribaBira 2 місяці тому

    ጀግናው

  • @Kalid436
    @Kalid436 2 місяці тому +1

    አይ አብይ አህመድ ከልብ የኢትዮጵያ ህዝብ አዘነብህ (ዋ )ሞት አለብን

  • @SisayMekonnen-i3p
    @SisayMekonnen-i3p 2 місяці тому +2

    ያልፋል አንድ ቀን ይሆናል

  • @LetaDinagdie
    @LetaDinagdie 2 місяці тому

    ዶ/ርዬ እጅግ በጠም ወደድኩ !

  • @NetsanetDarihun
    @NetsanetDarihun 3 місяці тому +2

    የጠየቀውን ሳይመልስ የፈራውን ፋኖ ይለምናል

  • @henokalem1582
    @henokalem1582 2 місяці тому +2

    ከብት ፓርላማ በማያስቀው ይስቃሉ እንዴ። አየ ቆሻሻ ነው የተደፋበት የኢትዬጵያ ህዝብ ። እነዚ አሁን ህዝብን ወክለው ነው ፓርላማ ተብለው ሚጠሩት

  • @nigusumersha298
    @nigusumersha298 2 місяці тому +3

    የኬንያዉ መሪ ተመሣሣይ ጥያቄ ቀርቦለት የሠጠው ምላሽ ያስቀናል:

  • @solomontaddese2938
    @solomontaddese2938 2 місяці тому

    ደ/ሲና ጅምላ ግድያ የለም፣ውሸት ይመስለኛል።ልማት ላይ እናተኩር እባካችው።

  • @alamalam262
    @alamalam262 2 місяці тому

    አይተንሀል ጁንታ ሲመጣብህ ያደረከውን ማፈሪያ ነህ

  • @gabrielhaileyesus3026
    @gabrielhaileyesus3026 2 місяці тому

    አይ አብይ አፈርኩልህ ጥያቄ ሌላ መልሱ ሌላ ጦርነት ክፉ እንደሆነ ህፃናቶችም ያውቃሉ እስረኞች የት ጠፉ ለምን አይፈቱም። የህዝብ ደም ይፋረድሃል የትእቢተኝነት ንግግርህ

  • @user-AhmadiinAbitii
    @user-AhmadiinAbitii 2 місяці тому +4

    Wonderful P/m.Abiy Ahmed ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @cherenethassen4304
      @cherenethassen4304 2 місяці тому +3

      he didn't answer the question at all. Wonderful is the parliament member who asked the question

    • @Joel-t9r
      @Joel-t9r 2 місяці тому

      @@cherenethassen4304
      You are not understand
      Because you are 😂😂😂😂😂😂

  • @shimalscomedy3800
    @shimalscomedy3800 2 місяці тому

    እንደዚህ አይነት ኩታራ ውሸታም ጠቅላይ ሚኒስተር ታይቶ አይታወቅም።

  • @Kiya-x6g
    @Kiya-x6g 2 місяці тому

    አብይ ከጎንክ ነን የስልጣን ጥመኞችን አትፍራ ኢያበዱ ይኑራሉ

  • @mygenetberyihun9083
    @mygenetberyihun9083 2 місяці тому

    አቤት የሕዝብ ትግስት

  • @stihan58
    @stihan58 2 місяці тому +7

    የማይገናኝ ወሬ

  • @universalfreebeats2859
    @universalfreebeats2859 2 місяці тому +1

    ዶ/ር አበባው ተባረክ አቦ ::

  • @ብርሃን-መ9አ
    @ብርሃን-መ9አ Місяць тому

    ክቡር ጠቅላይ ሚኒስትር ፣ ኣቦይ ስብሓ ት ፈትተህ ክርስቲያን ታደለ ማሰር ትክክል ነው ብለው ያምናሉ ን?

  • @samiyitbarek6205
    @samiyitbarek6205 3 місяці тому +3

    Justice for the honest and hero people of tigray.

  • @ChicaPic-pt9cx
    @ChicaPic-pt9cx 2 місяці тому

    ❤❤❤❤❤❤

  • @shayshi5865
    @shayshi5865 3 місяці тому +3

    ሁለት ዓመት አለን 😂😂😂

  • @bedrumirga5622
    @bedrumirga5622 2 місяці тому

  • @startnewlife-y3o
    @startnewlife-y3o 3 місяці тому +3

    He must go

  • @Koke01-24
    @Koke01-24 3 місяці тому +1

    ሰባዊ መብት ሰለተንን የሚሉ ችግሮች እንኮን አላከበሩም፣ወያኔ ትውልድ ፍየል ተባቂ ሁላ እርቅ ቀይሮ ገብቶ ምክር ቤት መከራ ያበላል።

  • @whatislife4599
    @whatislife4599 Місяць тому

    ለ አንድ ክልል ብዬ ህገ መንግሥት አልቀይርም ብለህ ከአንተ ጋር ማን ቁጭ ብሎ ያውራ አቢቹ

  • @fatmahhussain2473
    @fatmahhussain2473 2 місяці тому

    ጀግና አነጋገር ልብ ብሎ የሚዳምጥ ነው የአፍ ደቆሮ ሁላ ማሰቢያቸው የተዘጋ

  • @tigistdinbru2249
    @tigistdinbru2249 2 місяці тому

    Every day Amhara ❤❤❤❤king 🫶👑

  • @startnewlife-y3o
    @startnewlife-y3o 3 місяці тому +3

    abye ahemed Alie must go

    • @AliMohamed-gi1tt
      @AliMohamed-gi1tt 2 місяці тому

      Must Live ever donkoro selam iyimechegnim bilek torinet keftek ahun taleksalek!!!!

  • @berhanu9307
    @berhanu9307 2 місяці тому

    የሚገባውን መልስ ሰጥቶት ኣንገቱን ኣስደፍቶታል!!የእምዬን ወደ ኣቢዬ ወዴት ?ወዴት?

  • @LeuolBelachew
    @LeuolBelachew 2 місяці тому +1

    Tegetemoal engedih be 3 kelashem behon

  • @OnlyFact-r2k
    @OnlyFact-r2k 2 місяці тому +6

    አብይ አይደነግጥም። he got a lion’s heart

  • @yosefsahle3214
    @yosefsahle3214 2 місяці тому +1

    ይሄም ያልፋል !!!

  • @tsegayeshimeles6391
    @tsegayeshimeles6391 2 місяці тому

    አብይ የት ነው የማይዋሸው ?

  • @agwi4815
    @agwi4815 2 місяці тому

    አማራ፣ክልል፣ያለዉእያሰክ

  • @BERHANUish
    @BERHANUish 3 місяці тому +2

    መተማመንን ለመፍጠር ምክክር ኮሚሽኑ ወሳኘ ነው Dammy 😅

  • @megersalf5395
    @megersalf5395 2 місяці тому

    Even he didn't mention their name😂😂 ayii Fano😥

  • @mantemesha5866
    @mantemesha5866 2 місяці тому +3

    አሁን በምላስህ የምታመን መስሎህ ባትለፈልፍ ምን አለበት
    አሁን አደለም አዋቂ ሰዉ ህፃናት አዉቀዉሀል አትልፋ
    ተሰብሳቢወች ደግሞ በሱ ድራማ ንግግር አስኪ አታጨብጭቡ ንቀቱን ምነዉ ማየት አቃታቸሁ

  • @user-AhmadiinAbitii
    @user-AhmadiinAbitii 2 місяці тому +2

    P/m .Abiy Ahmed is king of king❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @SolomonMelakuYimam-bx5jt
    @SolomonMelakuYimam-bx5jt 2 місяці тому +2

    እሚወራውና እሚሠራው ግራአጋባኝ

  • @vivaagamso
    @vivaagamso 3 місяці тому +3

    ማነው መሳሪያ እየሰጠ አይዞህ እያሉ
    ሲያቅተው ያስታጠቀው የሰብአዊ መብት ብለዉ የሚቀባጥሩ የአለም ፖሊሶች ነኝ ብለዉ የተሰማራዉ የዓለም ዓመፀኛ ቡድን
    ነው! አለሁላችሁ ይላቺሁ እና ስያቅተው ሰብአዊ መብት እያሉ ሰዶማዊ ሃሳባቸዉን ለመፈፀም መነሻ ሃሳብ በኢትዮጵያ አይሳካም!

  • @AlmazAyenew-nf9vj
    @AlmazAyenew-nf9vj 2 місяці тому +2

    አነተ ተራ ሽፍታ እኳነህ

    • @Joel-t9r
      @Joel-t9r 2 місяці тому

      Our beloved prime minister we are proud of you

  • @Fitsum-bq9jp
    @Fitsum-bq9jp 2 місяці тому +2

    ቅንነት እና በሳልነትን እንዲሁም ሀገር ወዳድነት ያለው መልስ ነው

    • @ኢትዮጵያሐገሬ-ዠ1ተ
      @ኢትዮጵያሐገሬ-ዠ1ተ 2 місяці тому

      OMG 😭

    • @yewubgeremew-ne2hj
      @yewubgeremew-ne2hj 2 місяці тому

      Stupid

    • @concretrose
      @concretrose 2 місяці тому

      ቤቱን ማስተዳደር ያቃተው ሁላ አብይን መቃወም ማለት ስልጣን ለኔ ማለት ነው ይልቅ ደግፉና ወደ ተሻለው ነገር እንሸጋገር

  • @adoniyagoveze4726
    @adoniyagoveze4726 3 місяці тому +3

    ይህ ሰይጣን እሰከ ዛሬም ህዝቡን በውሸት ያጭበረብራሉ: የሚገርመው ደግሞ ቁጭ እንዳ አሻንጉሊት የሚያንጨብጭበው ነው: ።

  • @ሳራአህመድ
    @ሳራአህመድ 2 місяці тому

    አረ እሄንን ሰው ባልሰማይሻለኛል

  • @bayewabebe8515
    @bayewabebe8515 2 місяці тому

    ጠቅላይ ሚኒስተሩ ተረት በማውራት ጊዜውን ማባከኑ ይገርማል። ጉዳዩን በቀጥታ መመለስ ሲገባው በተረት ያልፈዋል። ምን ያህል ለጠያቂው ንቀት እንዳለው ነው የሚያሳየው። እንደ ልጆች በተረት ካልሆነ አይገባህም እያለው ነው። መለስም ተረት በጣም ይወድ ነበር። ተረት ያጣላል እንጅ አያግባባም። ቀጥተኛ መልስ ቢሰጥበት ይኸን ያህል ጊዜ አይወስድበትም። ተቃዋሚው ደግሞ አለም አቀፍ አለም አቀፍ። ምንድነው አለም አቀፍ? ምንም አይዋጥም።

  • @eyuel4131
    @eyuel4131 2 місяці тому +1

    😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @anderson46u8iy
    @anderson46u8iy 2 місяці тому +2

    ከሰይጣን ዳግም ቅዱስ መልአክትእነት እንደማይጠበቅ
    ሁሉ !!!
    በሰው ዘር ፍጅት ሰይጣንን ካስናቀው ከአብይ አህመድም ሰዋዊ ቅድስና የለም !!!

  • @HabeeWee
    @HabeeWee 2 місяці тому

    ተልባ ቢንጫጫ በ አንድ ሙቀጫ አለ ባዩ

  • @AlemuGuta-u5m
    @AlemuGuta-u5m Місяць тому

    0:29 ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤