ቻይና እባብ በላሁ😱🤮

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 25 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 800

  • @remukhan1786
    @remukhan1786  5 місяців тому +124

    Family የቆየውት ጥሩ Netork አነበረም❤
    Subscribe እንዳይረሳ😘

    • @salmi.l.ethiopa
      @salmi.l.ethiopa 5 місяців тому +4

      baysusmi wogawi.ante.indatbala😩😩😩

    • @OhKh-ek9us
      @OhKh-ek9us 5 місяців тому

      ክክክ ቆጆቆጆ እባብ አላለም

    • @Zekerasusu
      @Zekerasusu 5 місяців тому

      ወጥ ቢነካኚ አይምረኚምነበርአላለምክክክክክ

    • @Afiya.tube_2
      @Afiya.tube_2 5 місяців тому

      😂😂❤❤

    • @ሀናንጎደሬዋ
      @ሀናንጎደሬዋ 5 місяців тому

      ባለፈዉ ቻይና ያገባችዉ እህትህ ናት እዴ እሷን ጥየቃ ነዉ የሄድከዉ 😂😂

  • @semirabinthussen4555
    @semirabinthussen4555 5 місяців тому +43

    ቆንጆ ቆንጆ እባቦች አላለም😂😂😂😂😂 ወላሂ ለሞት መድሀኒት ነዉ ቢሉኝ የቻይና ምግብ አልበላም አኡዙቢላህ🤑🤑🤑🤑

  • @የማያእናትነኝልባሟሴት
    @የማያእናትነኝልባሟሴት 5 місяців тому +42

    እርሙየ ሀራም የሆነ ነገር እዳትበላት በሠላም ለሀገርህ ያብቃህ❤❤❤

    • @IfufVkcif
      @IfufVkcif 5 місяців тому

      ፌንጣ ይፈቀድላችኋል😂😂😂😂

    • @AmynEna-vv3fg
      @AmynEna-vv3fg 5 місяців тому

      አዎ ለሥራ ተብሎ እደየ ሀላል ያልሆነ ነገር አደራ

  • @tube-hl6er
    @tube-hl6er 5 місяців тому +80

    አበሻ ይሄን ቢበላ ከሀገሩ መች ይሰደድ ነበር 😂😢😢

    • @ቅምጥሎ
      @ቅምጥሎ 5 місяців тому

      እረወይኔ በሳቅ😂😂😂😂😂

    • @Radetlemi.qh6x
      @Radetlemi.qh6x 5 місяців тому +1

      😂😂😂😂😂😂😂

    • @Tsehay-pk1yp
      @Tsehay-pk1yp 5 місяців тому +1

      እኮ😅🤣🤣🤣🤣🤭

    • @ዙዙወሎዩቱብ
      @ዙዙወሎዩቱብ 5 місяців тому +1

      ትክክል ነው ያወራሺው

    • @RahmahAdal
      @RahmahAdal 5 місяців тому

      እ🎉🎉🎉

  • @FfFff-vr2gn
    @FfFff-vr2gn 5 місяців тому +80

    ረሙ ቾኮሌት ለምን ጠፋህ ❤እባብ አትብላ የምትሉ አኡዙቢላህ 🤑🤑🤑🤑🤑🤑🤑🤑🤑🤑🤑🤑🤑😭😭😭😭😭😭😭😷😷😷😷😷😷😷😷😷😷😷😷😷😷😷😷😷😷😷😷😷😷😷😷😷😷😷😷😷😷😷😷😷😷🤕 ረሙ የናቱ ያለዉ ፍቅር❤❤💫💫💐💐

    • @zinab8096
      @zinab8096 5 місяців тому +3

      እኛ ሰንት አመት አብረን እየኖረን አንበላም የማናቀዉን

    • @FfFff-vr2gn
      @FfFff-vr2gn 5 місяців тому

      @@zinab8096 ማለት እንበላለን ወይስ አንበላም

    • @abebabelda1319
      @abebabelda1319 5 місяців тому +4

      አረ አይበላም ለማሳየት ነው ኢትዮጰያዊነቱ❤ ይህን ለማድረግ አንፈቅድለትም

    • @helimahelima5706
      @helimahelima5706 4 місяці тому

      @@FfFff-vr2gn አልበላምኮ

  • @rtrt4566
    @rtrt4566 5 місяців тому +21

    ቆጆ ቆጆ እባቦች አላለም 🤣🤣🤣🤣🤣 ብቻ በላሁት እዳትል 🤑🤑🤑

  • @HhdGhf-t6h
    @HhdGhf-t6h 5 місяців тому +6

    እኔ የገረመኝ እሄን እየበሉ ጤነኛ መሆናቸው😂😂😂😂😂የሀበሻ ሠው እሄን ቢበሉ አድ ቀን አያዱርም ሆዳቸውን ነበር የሚነፋቸው😅😅

  • @zuzuwolloyewa9024
    @zuzuwolloyewa9024 5 місяців тому +9

    ረሙ ምንም ነገር እዳትበላ ውይይ ሳየው ራሱ አገሽገሽኝ

  • @Hayatmuhamedሀዩብጁጅ
    @Hayatmuhamedሀዩብጁጅ 5 місяців тому +9

    እረሙየ የኔ ወድም በሰም ላገርህ ያብቃህ❤ ማሚየ የኔ ውድ እድሜ ከጤና ጋር

  • @መሲዩቱብ-ፈ2ቀ
    @መሲዩቱብ-ፈ2ቀ 5 місяців тому +2

    እረሙዬ በሰላም ተመለስ ማዘርን ሳያቸው የናት አጀት ቻው ሲሉክ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @BettyMola-w4i
    @BettyMola-w4i 5 місяців тому +1

    እረሙ ጀግናው 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉እናትህን ሰለምታ ከብራት በጣም ደስምትለኝ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @AberashiMisitafa-zt2eh
    @AberashiMisitafa-zt2eh 5 місяців тому +10

    ረሙ በሰማአም አዳረ ኢዳቲበላ ኢባባ 😂😂😂😂❤❤❤❤

  • @ghghghh217
    @ghghghh217 5 місяців тому +14

    በስመ ስላሴ በስምአብ😢😅 ምን ጉድ ነዉ😅

  • @HhHji-ts9mc
    @HhHji-ts9mc 5 місяців тому +22

    ኢባብ አትብለ ዋንድሜ በኢሲልምነ አይቸልም. ሃረም😢😢😢😢😢😢

    • @IfufVkcif
      @IfufVkcif 5 місяців тому

      አላልሽም😂😂😂

  • @SaraSazz
    @SaraSazz 5 місяців тому +1

    እረሙ ቀልዱ ቀልድ ነው ግን ፈጣሪ የስኬት ማማላይ ያድርስክ እና እንዳትበላ ሆድ በላሁ ኣይልም እሺ በተረፈ በሰላም ናልን❤❤❤

  • @newmobile227
    @newmobile227 5 місяців тому +3

    አኡዙቢላህ ይላወሳሉሳ ረሙ ወይኔ ጉዴ መዝናናትህ ደስ ብሎኛል ግን አደራ ቅንቡርስ እንዳትበላ ኤጭ

  • @Myወሎ
    @Myወሎ 5 місяців тому +1

    ወር ድርስ አልበላም ዘጋኝ ብቻ አይገልፅውም 😢😢😢😢😢😢😢😢 ረሙ ቾኮሌት ምነው ዘመድ አለም ስንት ሀገርሞልቶ ሳኡዲ የመሰለ ሀገር እያለ የረሱልሀገር እያለ

  • @Abucamza
    @Abucamza 5 місяців тому +1

    ኧረ ረሙ ሰልጥነሻል ወላሂ ተመቸሀኝ የተዋጣለት አክተር ሁነሽ የለ ወላሂ በጣም አምሮብሻ ከ ጆኒ ወደ ሮሂት ተቀይረሀል በራቮ ብራቮ

  • @ነኝየኤፍሬምአፍቃሪ
    @ነኝየኤፍሬምአፍቃሪ 5 місяців тому +30

    ጦሜን አድራለሁ እጅ በፉፁም በእጄም አሊዝ🤑🤑🤑

  • @ሀዩቲTube
    @ሀዩቲTube 5 місяців тому +1

    እረ ራሙሙሙሙሙሙ😮እኔ መቸም ዶሮ ነች ቢሉኝ አመኘ አልበላም😂😂😂😂😂

  • @kasimahmed-l1b
    @kasimahmed-l1b 11 днів тому +1

    የኔ ባርያ 😂ቆጆ ቆጆ እባብ አላልክም😂😂😂😂

    • @TeslimAli-n6o
      @TeslimAli-n6o 7 днів тому

      Tu😂😂😂😂😂😂😂😂😂😅ባሪያ😮😢😢😢😅😅😅

  • @mrabdula5342
    @mrabdula5342 5 місяців тому +6

    እረሙ ስወድህ ❤❤❤ ሀራም የወነ ነገርእደበላ😂😂

  • @user-HaymiBuraLove
    @user-HaymiBuraLove 5 місяців тому +9

    እረሙ እደዚህ አይነትነገር አትብላ አታምጣ😂😂

  • @SumeyaAbdurezak
    @SumeyaAbdurezak 5 місяців тому

    Ere sila business axaralin please ena next part video post aregew ❤❤❤

  • @FathihaFathiha-mg8fy
    @FathihaFathiha-mg8fy 4 місяці тому

    እሰከ ጥግ ነው ያዝናናሀኝ ወላሂ የእባብ ለብዙ ለብ አላለም😂😂😂😂

  • @Kerima-p3b
    @Kerima-p3b 5 місяців тому

    ረሙ ወድሜ ቻይና ሜሄድ ይፍልጋል እደት ነው ብሮሶሱ

  • @emotionalintelligence20
    @emotionalintelligence20 5 місяців тому +2

    እረሙ ምርጥ ሰው በጣም ነው ፈታ የምታደረገን

  • @TeslimAli-n6o
    @TeslimAli-n6o 7 днів тому

    ከሁሉም ያሳቀኝ ሽንት ቤት ገብቶ ሽንቴን ልሸናነው ሲል ነው😅😅😅😅😅😅😅😅😅ወረቢ ቨሳቅ

  • @roseroseroses7068
    @roseroseroses7068 5 місяців тому +1

    ረሙየ ቾካሌት ካላጣህው አገር ቻይና ትሂዳለህ ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @yemisrachbeza6686
    @yemisrachbeza6686 5 місяців тому +1

    ኒሀዋማ ረሙ ቻይነኛ መፃፊያ ቢኖረኝ እፅፍልክ ነበር ግን በአማርኛ ፅፌዋለሁ ሲሺያ❤❤❤❤❤❤ትርግሙን ተርጉመዉ ወልደክም ቢሆን😂😂😂

  • @FathihaFathiha-mg8fy
    @FathihaFathiha-mg8fy 4 місяці тому

    ኧረ ምን ጉድ ነው ጥራሽ እባብ ወላሂ አባባል ይመሥለኝ ነበር 😢😢😢

  • @zinaYem-no4vf
    @zinaYem-no4vf 5 місяців тому +1

    ጭረሸ ቆንጆ ቆንጆ እበቦች😂😂😂😂😱😱😱😱😱😱😱😱

  • @hjdhdhhjrjie259
    @hjdhdhhjrjie259 5 місяців тому

    የኔ ወንድም ቻይና ነው ጉራጌነው ያውም ያገርህ ለጅ በትምህርት ሄዶዋል ፈልገው😂😂😂 እማዬ አታለቅስም 😅

  • @Terefec
    @Terefec 5 місяців тому +1

    እኛ አበሻዎች እንዲህ አይነት ትላትል ለቃቅመን ብንበላ ስደት ዞረ ብለን አናይም ነበር ከትልም ትል አለ በአገራችን የትሎች አውራ 😢😢😢😢😢

  • @rtyuxcv7805
    @rtyuxcv7805 5 місяців тому

    ቆንጆ ቆንጆ እበቦች አሉ አለለም😂😂😂 ወይኔ ጉድ መለት አሁን ነው አራ ኡኡኡኡኡ እኔ ለየሁት ፈረሁ

  • @Mediuuuu
    @Mediuuuu 12 днів тому +1

    አድ ቀን አለቃዬ የቁራሪት በጣጥስ ባማረኛ ችብስ እሱን እኪ በይ ብል ገዝቶ አመጣልኝ አገላብጭ ሳላይ ቁጭ በየ ነፋሁታ ሲጥም ደግሞ ትንሽ እንደቀረኝ አየት ሳረገው የለሁም እርርርርርሪ አልኳ ከዛ ቡሃላ ሰውስያመጣልኝ አይቸአገላብጭ ነው እምብላው 🏃‍♀️😂😂

  • @እሚጠብቀኝአያቀላፋም
    @እሚጠብቀኝአያቀላፋም 5 місяців тому +4

    ረሙየ የኔ ቸኮሌት ናፍቀህን ነበር❤❤

  • @እሪች-ከ3ፀ
    @እሪች-ከ3ፀ 5 місяців тому +1

    የኔማርእናቴ❤❤❤ማሻአላህአሺ👍👍👍🥰🥰👏👏👏

  • @ttinaabate9710
    @ttinaabate9710 5 місяців тому

    የኢትዮጵያ ነፍሳቶች ጨርሰው ቻይና ገብተው የለ እዴ 😂😂😂😂😂😂ካሁን ቀደም ፍልፍሉ ሄዶ አይቼ ነበር የምር በጣም ነው ያሳቀኝ የፍልፍሉ እረያክሽን 😂😂😂

  • @kokebeaberaFentaw
    @kokebeaberaFentaw 5 місяців тому +3

    እንኳን ደህና መጣህ እረሙየ

  • @ttiyettiy4565
    @ttiyettiy4565 5 місяців тому

    እሮዚ ማማላይ እየውጣች ነው አተ ግን እዚ በቻይና ምግብ ትጃጃላለ ጀርመን ገባችኮ እሮዚ

  • @ethiopiahager1109
    @ethiopiahager1109 5 місяців тому

    አምነህነውየምበለዉ?

  • @ልጂማሜየመርሳው
    @ልጂማሜየመርሳው 10 днів тому

    በርግጠኝነት ዘይቱ ለራሱ እ እንቁራሪት ስብ ነው ረሙ

  • @MistereZelke
    @MistereZelke 5 місяців тому

    ዋጋ ንገረን የሆቴል እና የልቡስ

  • @EnayMohammed
    @EnayMohammed 5 місяців тому

    ማሚን ሀጅ ኢዘህ አትሄድም ነበር ቻይና ምን ልትሳራ ነው

  • @HizibeDadi
    @HizibeDadi 2 дні тому

    የኔ ቸኮሌት እንዴት እንደምወድ 😊😊🥰🥰

  • @ዙዙዪ
    @ዙዙዪ 5 місяців тому +2

    እረሙየ ምናለበት በነካጅህ እኔንም በታዝናናኝ😮😂😢😢❤

  • @habibagh
    @habibagh 5 місяців тому +7

    ይህ ስለለሚበሉነው ሀብታም የሆኑት ሀበሻ መሆንኮ መታደልነው እኛ ሀበሾችኮ ባቄላልጠን ነው የምበላው አይ😅

  • @UmuhalimaSeid-y2t
    @UmuhalimaSeid-y2t 8 днів тому

    አኡዙቢላሂ በላከዉ ይሆን አተም ከኢቶ ሂደህ ኢቶ በጣም የምታምር አገሬ አደ

  • @abebabelda1319
    @abebabelda1319 5 місяців тому +2

    ረሙ ማሚ ሲያምሩ❤ ፈጣሪ ረጅም እድሜ ይስጥልን ሲያምሩ የረሙ ማሚ እንወዶታለን🙏❤ ረሙ ከማሚ ጋ ፕራክ ስራልን ተባረኩ

  • @ZuzubintTesfaye
    @ZuzubintTesfaye 5 місяців тому +1

    ወይኔ እናቴ የኔ መሳቀቅ ምን ይሉታል😢😢😢😂😂😂😂😂😂😂😂😂ቱ ኧረ ረሙ አትብላ በአላህ😢😢😂😂😂😂😂😂😂😂እኝክ

  • @hiytehiyte2730
    @hiytehiyte2730 5 місяців тому

    አረ መቅራፁ ይቅሪብ ሰው ከሊለ😢 ዋ 😢😢😢የአይጥፅየእባብ ምግብ እንዳትባለ 😅😅😅😅😅😅😂

  • @MesiGalaso
    @MesiGalaso 5 місяців тому +6

    ጌታ ሆይ ምድነው ማያዉ 🤭🤣🤣🤣😝😝😝😝😝😝😝

  • @zaarazara2253
    @zaarazara2253 5 місяців тому

    ረሙ ቼከሌት እባቡን አልበለሃዉም አይደል🙉🙆

  • @Reem_coffee
    @Reem_coffee 5 місяців тому +1

    ጊንጥ ያልከው ዋውውውው ውስጤ ነዉ በጣም ነው የሚጥም ሲበላው አስጎመጀኝ😋😋😋😋😋

  • @TuqaSaeed-m7h
    @TuqaSaeed-m7h 5 місяців тому +1

    እረሙየ ዛሬ ቢዶህን አይቸ ሽቅብ ሲለኝ ዋለ😤😤😤😤😤😤😤😤😤😤😤😤😤

  • @fatimaahmad1541
    @fatimaahmad1541 5 місяців тому +1

    ትኬት ስንትነው

  • @rozaalain8036
    @rozaalain8036 5 місяців тому +2

    አይ ረሙ ቼኮሌት ገና ሳይ መሳቅ ጀመርኩ ❤😂😂

  • @WerWer-y2g
    @WerWer-y2g 6 днів тому

    እሪሙኝ አመመኝ ምኑን አሳየህኝ ጉድ😢😢😢😢

  • @ሀያትወለዬዋ-ጠ9ኘ
    @ሀያትወለዬዋ-ጠ9ኘ 5 місяців тому +4

    እረሙ እኔ የጠበኩት ህንድ ነበር😅😅😅😅
    🇮🇳🇮🇳🇮🇳🇮🇳🇮🇳ለምንን አልሄድክም
    😅😅😅😅😅

  • @ayshaa-mj1oy
    @ayshaa-mj1oy 5 місяців тому +2

    ክክክክክ አዉርዱኝ ክክክክ ወዮ ረሙ ወላሒ ፈታ እኮ ነዉ ምታረገኝ

    • @munthamuntha-zs8pq
      @munthamuntha-zs8pq 5 місяців тому

      ክክክክክክ ወላሒ እኔንም ያሳቀኝ እሱ ፐርት ነበር በጣም ፕራንክ ሆኛለሁ እውነቱን መስሎኝ ነበር ምክንቱም እኔም ጠያራ በጣም እፈራለሁ አረብ አገር ስመጣ አንዴ ጆሮዬን ስዚ አንዴ ስተኛ ፊቴን ስሸፍን ምናምን ነው የመጣሁት ፈርቼ ወላሂ አጠገቤ የነበረው ወንበር በዶ ነበር

    • @ayshaa-mj1oy
      @ayshaa-mj1oy 5 місяців тому

      @@munthamuntha-zs8pq ሚሥኪን የኔ ቆጆ ሑላችንም እደዛዉ ነበር አሑን እሡ እኛን ፈታ ለማረገ የሚያደረገዉ ጥረት በጣም ደሥ ይለኛል ሑሌም አሁን ወራጅ አለ እረ ወዮ በሳቅቅቅ

  • @MekyaSeid-pn5cl
    @MekyaSeid-pn5cl 5 місяців тому +4

    ረሙ ቼኮሌት በናቆት ልገለኝ አትጥፋ ቶለ ቶለ ልቀቅ❤❤❤❤

    • @TeslimAli-n6o
      @TeslimAli-n6o 7 днів тому

      😂😂😂😂😂ዋት ዋት😅😅😅😅😅

  • @مدينها
    @مدينها 5 місяців тому +1

    ቆንጆ ቆንጆ እባቦች አላለም
    😂😂😂😂😂😂😂

  • @ስብራቴ
    @ስብራቴ 5 місяців тому +7

    ዶግ አለላም ልናግሩህ ናው ዝም ብላህ ብላ እንጅ😂😂😂

  • @lubabaseid808
    @lubabaseid808 5 місяців тому

    ቱ እንኳን ልበላው ገና ሳየው ተሳቀቅኩ አኡዙቢላ 😢😢😢

  • @SelamDesalegn-t6i
    @SelamDesalegn-t6i 5 місяців тому

    እና አራበአጋር ሙሱልም ድብን አርጒነው የምበልት ትለትል ሰይ ቃር😂😂😂😂

  • @AdCd-vw1we
    @AdCd-vw1we 5 місяців тому +2

    ወጥ ነክቶኝ ቢያየኝ አይምረኝም አላለም😅😅😅😅😅😅

  • @maryammiss7524
    @maryammiss7524 5 місяців тому

    ውይ እኔ ግን ይህን ቻይና አልወዳቸውም እህህህህ እውነት🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Amazonwill-yt6hd
    @Amazonwill-yt6hd 5 місяців тому +1

    የረሙ እናት ቆንጆየ ናት❤

  • @DdgDdgcdvfbfgr-jg7es
    @DdgDdgcdvfbfgr-jg7es 5 місяців тому

    በስመ ስላሴ እዚ ሃገር ኣንድ ቀን እንኳን ኣላድርም😢 ወየው እዴት ሰው እባብ ይበላል 😢

  • @محمدمحد-ف2م
    @محمدمحد-ف2م 5 місяців тому

    አቤት እነዝህነጮች የማይበሉት የለም ያ 🤔🤔🤔 ኢቶብያዉነቴ ❤❤

  • @mesifeker9234
    @mesifeker9234 5 місяців тому

    ረሙ ለምግብ ነው የሄድከው ብላ በል ኢትዮጵያ ኑሮ ተወዷል ብለህ ልትበላ ሄድክ 😮😮

  • @የረሂሙባሪያየረሱልኡመትነ

    ወላሂ አድናቂህ ነኝ እኳንም አልበላህ ያነን አፀያፊ ምግብ

  • @Lobabh1
    @Lobabh1 5 місяців тому +2

    ወይእኔራሙደስየምትልእናትአለችክፈጣሪረጂምእድሜይስጥልክለናትክ👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @seadaOumer-rp1sk
    @seadaOumer-rp1sk 5 місяців тому +5

    ስንት የሀላል ሀገር እያለ በረሮ ሀገር ምትሰደዱት ግን 😢😢😢

  • @FfFff-vr2gn
    @FfFff-vr2gn 5 місяців тому +1

    ረሙ ቪዲዬ አታርዝም ትንንሽ ሁሌም ልቀቅ የዛሬዉ ሳስት ቀን ትለቀዉ ነበር

  • @user-xg4fw4xk6n
    @user-xg4fw4xk6n 5 місяців тому

    አኡዙቢላህ በራብ ዲፍት እላለሁ እጂ እነሱ እሚበሉትን አልበላም እዉነት ሠዉናቸዉ 😢😢😂

  • @myplaystar6593
    @myplaystar6593 5 місяців тому

    ችክነዉ እያልክ እራሥህን አጥናና እያጥናናህ ነዉ😂😂😂 እማይፈቀዱምግቦችን እዳበላተጠቀቅ

  • @Seghi123-qs5cp
    @Seghi123-qs5cp 5 місяців тому

    እንኳን. ደና መጣህ. እረሙ. 😊😊😊😊😢😢😢😢

  • @ሀዬነኝየከላላዋየድኔተማሪ

    ቆጆ ቆጆ እባብአላለም ሆ😮😮😅😅😅😅😅😅😅

  • @welldon3679
    @welldon3679 5 місяців тому

    ያኛው ሀበሻ ግን አይኑ ገጥሞለታል እነሱን ሊሆን ነው... 😂

  • @ወይኗወይኗ-አ3ጀ
    @ወይኗወይኗ-አ3ጀ 5 місяців тому +1

    ኡኡኡኡኡኡ ምንጉድነዉ🤑🤑🤑🤑🤑🤑🤑🤑🤑🤑🤑🤑🙃🙃🙃🙃🙃🙃🙃🙃🙃🤑🤑🤑🤑🤑🤑

  • @ከረያባመታባዘራውtube
    @ከረያባመታባዘራውtube 5 місяців тому +1

    ረሙዬ 🍫🍫🍫እኔ የመሰለኝ የምትሄደው ሮዚጋ ነበር

  • @SusuHussen-x3d
    @SusuHussen-x3d 5 місяців тому +3

    😂😂😂😂😂😂 ኧረ አሳከኝ ሳልፈልግ

  • @KelemEshetu-ju3pl
    @KelemEshetu-ju3pl 5 місяців тому +3

    ረሙ ቸኮሌት ካገሩ የተ ራክሽን እዴት እዳሳቀኝ ፈታ በል አውርድኝ አላለም

  • @Maria-g2z6c
    @Maria-g2z6c 5 місяців тому +3

    አለሁ አክበሪ ረሙ የኔ ቻኬሌት ሚንድ ነዉ ኤሄ አረ በአለ አት ቢለ😤

  • @laylaedires7327
    @laylaedires7327 5 місяців тому

    አ ሰለም አለይኩም ወራህሙቱለሂ ወበረካቱሁ አህለን አህለን ር እም ኡ🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @AsmarechMihret
    @AsmarechMihret 5 місяців тому

    ቫኬሽን ወደ ቻይና ልሄድ ነበር ተውኩት ሀሳቤን ቀየርኩ 😢😂😂😂😂❤😂❤

  • @SofiaAhmad-g1h
    @SofiaAhmad-g1h 5 місяців тому

    አዬ፡እቀዳውጣው፡ጋ፡እየተነካካ😂😂😂😂😢😢😢

  • @AmentiAbdi
    @AmentiAbdi 4 місяці тому

    ዶሮውን 😂እያየውስርተው ቢስጡኝምአልበላል

  • @lulutube885
    @lulutube885 5 місяців тому +7

    ፈታ በል ወንድሜ 🎉🎉 ግን ምግቡ ያስፈራራል😢

  • @انورمحمد-ش9م
    @انورمحمد-ش9م Місяць тому

    200k enasgebacw😊😊😊😊😊😊

  • @ሀዩነኝናፋቂዋ
    @ሀዩነኝናፋቂዋ 5 місяців тому +2

    እረሙየ እግድህ ይህን ሁሉ አይተህ ሀገር ሰገባ ምንም አይተህ አምርም 😂😂😂😂

  • @MuluMulu-d6e
    @MuluMulu-d6e 5 місяців тому +1

    Are amuye zegakegn fetari hoyi😢😢😢😢😢

  • @rtyuxcv7805
    @rtyuxcv7805 5 місяців тому

    😤😝🤑🤑የምግቡ ነገር አለየሁም🙈🙈🙈🙈

  • @astertbue5632
    @astertbue5632 5 місяців тому +61

    ሰላም ሰላም remu ስልክህን እንዳት ነው የማገኛው በቅርብ ኢትዮጵያ እመጣለወ ለሩታ ሱጦታ መስጠት ፍልጊ ነው 🤝❤like share

    • @ራህራህ
      @ራህራህ 5 місяців тому +8

      ለኔ ስጭኝ 😂

    • @KenzeSebsb
      @KenzeSebsb 5 місяців тому +3

      😂😂😂😂😂😂😂

    • @NuriAbdo-sc3ov
      @NuriAbdo-sc3ov 5 місяців тому +4

      ለኔ ስጭኝ😂😂😂😂😂😂😂😂

    • @astertbue5632
      @astertbue5632 5 місяців тому +1

      @@ራህራህ ቀልድ አይደለም 😄😄

    • @astertbue5632
      @astertbue5632 5 місяців тому +3

      @@NuriAbdo-sc3ov 😄🤝ክክክክክ

  • @Zekerasusu
    @Zekerasusu 5 місяців тому

    አይእረሙ ጣፋጭእኮነህ ፍቅርምናምን እያለእደነገሌ አይጨማለቅ ፈታበራሡሙድ ትመቸኛለክክክክክክበርታ ወንዲምአለም

  • @rtrt4566
    @rtrt4566 5 місяців тому +1

    እረሙየ የኔ ቼኮሌት በቻይና ያወጣው ሙዚቃ ቀጣይ ይለቀቅ የምትሉ በላይክ 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣

  • @መሰኪፍቅር
    @መሰኪፍቅር 5 місяців тому +3

    ረሙ በእወነት ከሀገሩበላይ አክቶችህ ያስቃሉ ይመች

  • @munaja0950
    @munaja0950 5 місяців тому +1

    ረሙዬ ለምን ጠፋክ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤