እስካሁን ፌስቡክ ስንጠቀም እንደት ይህን አናዉቅም በሉ አሁን ቶሎ አስተካክሉ

Поділитися
Вставка
  • Опубліковано 2 січ 2025

КОМЕНТАРІ • 72

  • @shambleapptube
    @shambleapptube  3 роки тому +9

    በቀጣይ ስለምን ይሰራ ብዙ ላይክ ያገኘዉ ኮመንት በቀጣይ ቪድዮ እሰራለሁ

    • @jamilakader9757
      @jamilakader9757 3 роки тому

      በርታ ዎንድም ግን ያበለፍዉ መኒዎል አፕልኬሽን መጨዋቻ ተጨዉቼ ተጨዉቼ ዎደ ፓፓል አከዉንት ለማስተለለፍ እንብ አለኝ አፒልኬሽኑ ዉሽት ከሆና ንገርኝ ዎይም አጠቀቀሙን አሰያን መይሰራ ከሆና ጌዜን ከምበክን ይቅርብኝ መልስ እፋልገለዉ ።።።።

    • @hayufamily7051
      @hayufamily7051 3 роки тому

      ሻቡ የቲዮብ ዲስክ ቢርሽን እንዴት ማስቀመቅ እንዳለብን እና ዩቲብ ኮሜንት ላይ እንዴት ማስቀመጥ እንችላለን እስኪ ስራልን እኔ አዲስ ነኝ አንተን ዩትበር አከፋፈት በለቀከው ነው የከፈትኩት ግን ምንም ማውቀው ነገር የለም ሊቭ እራሱ መግባት ፈልጌ አልቻልኩም

    • @shambleapptube
      @shambleapptube  3 роки тому +1

      @@jamilakader9757 ይቅርታ ቪድዮ ሰርቸ ነበር ሪከርዱን ደብቆብኝ ነዉ በድጋሜ እሰራለሁ🙏

    • @tofikreduwan7436
      @tofikreduwan7436 3 роки тому

      ሸምበል ሰለምህ ብዚት ይበልን ኢነ ኢኔሚጣይቅህ ወይፈ ፑሉቱዚ ሆትሶፕ አልከፈት ቢሎኘል ኢንዴት አርጌ ልክፈተዉ ቪዲዮ ስራልኝ

  • @sarchsdetegnawa768
    @sarchsdetegnawa768 3 роки тому +2

    የኛመልካም ወንድማችን በጣምነው ምናመሰግን ጠፍተህ ነበርህ ስላገኘሁህ ደስ ብሎያል ስትጠፋ ግራ ገብቶይነበር ፈጣሪ ይጠብቅህ

  • @ድንቃድንቅ-ገ6አ
    @ድንቃድንቅ-ገ6አ 3 роки тому +7

    fbn ወደ ፔጅ መቀየር አሳየን ወይ ወደ ላይክ ፔጅ ወይ ወደ ፎሎው ፔጅ

  • @seadanurye3426
    @seadanurye3426 3 роки тому

    በስት ግዜየ አገኜሁህ በፊት በጣም ነበረሰ የምከታተል አሁን ስላገኜሁህ በጣም ደስ ብሎኛል

  • @Tube-gn4rl
    @Tube-gn4rl 3 роки тому +1

    የኔመልካም ወድም እናመሰግናለን ከተ ብዙ ተምራለሁ በረታ

  • @መኪነኝየአላህባሬያነኝ

    ተባረክ በጣም ስፈልገው ኤፊቢዬን ስግሮግር ምውልበት ጥቁር ማረግ አገኘሁኝ እድሜህ ይባረክ ወንድም 🌹🌹🌹🌹 የጎግልና የዩቱብም ጥቁር ማረጌያ አሳየን 😍😍😍😍

  • @ፀጋፀጉዬ
    @ፀጋፀጉዬ 2 роки тому

    እናመሰግናለን ውድ ወንድሜ ❤️❤️❤️❤️❤️

  • @lubsbalubaba2644
    @lubsbalubaba2644 3 роки тому +1

    አመሰግናለሁ ፌስቡክ መጠለፋን እሳት ችንወቅ

  • @weldeemanuel8516
    @weldeemanuel8516 3 роки тому

    በጣም አመሰግናለሁ ሻምቤ ማንኩሼ

  • @hamziyawold3798
    @hamziyawold3798 3 роки тому

    እናመሰግናለን

  • @melattesfa1460
    @melattesfa1460 3 роки тому

    You are amazing thank very much

  • @yotor6385
    @yotor6385 3 роки тому +3

    ሰላም ለኢትዮጵያ!!!
    ተክለሃይማኖት ወዳጀ!!!
    እንኳን ለፃድቁ አባታችን አቡነ አረጋዊ በዓል በሰላም አደረሳችሁ፤ፃድቁ ኢትዮጵያን አስባት!!!
    ውድ ኢትዮጵያውያን የቻናሌ ቤተሰብ ሁኑ!!!!

  • @derejeayele5074
    @derejeayele5074 Рік тому

    ወዳጃችን ሻንበል ባለህበት ቦታ ሰላምህ ይብዛልን በመቀጠል በዚ ፌስብክ አስር ጠቃሚ ሚስጥሮች ብለህ ባስተላለፍከው ትምህርትላይ የመጨረሻው ትምህርት ፌስቡክህ እዳይጠለፍ የሚስጥር ቁጥር አስገባ ብለህ አስገብቼ ስጠቀም ቆይቻለው ግን አሁን ፓስወርዴን መቀየር ፈልጌ ያስገባውትን ኮድ ኦፍ ማረግ ፈልጌ እንቢ አለኝ እንዴት አድርጌ ነው ፓስወርዴን መቀየር የምችለው አመሰግናለው!!

  • @esayias1
    @esayias1 3 роки тому

    SHAMB---Atitfa Bakih!
    RESPECT
    🏠

  • @azizainternational9719
    @azizainternational9719 3 роки тому

    እናመሠግናለን

  • @ድንቃድንቅ-ገ6አ
    @ድንቃድንቅ-ገ6አ 3 роки тому

    ጎበዝ ምርጥ መረጃ ነው

  • @tamebest9216
    @tamebest9216 3 роки тому

    እናመሰግናለን እና fb ለይ ሌላ ሰው ያpost የተጻፈው ነገር ለኔ የሚጠቅም ከሆነ ያለ share እና ያለ with እንዴት አረግ ወዴ እኔ Post መድረግ እችላለሁ Please tel me bro??🥰

  • @aminacomedy50
    @aminacomedy50 3 роки тому

    ሸበል እነመሰግነሌን በርታ

  • @ZadieYouTube
    @ZadieYouTube Місяць тому

    ሰላመ ክርስቶስ ይብዛልህ ወድም የኔ account oner እመልየለም ምናልባት ሳምሰንግ ስልክ ላይ ብቻ ከሆነ ያለው ንገሩኝ

  • @Kadirawel544
    @Kadirawel544 Рік тому

    ስላም ውንድሜ ፌስቡክ reel ቪድዮ እለቃለሁን የምለኩት ቪድዮ በዙ ላይ እና አይታ አገኛለሁን እና በሌላ ስልክ ስያዮው ቪዲዮው አለ በኔ ስልክ ግን አያስይም ችግሩ ምንድን ነው እባክህ መልስልኝ ውንድሜ

  • @AbelaHD-te7kc
    @AbelaHD-te7kc 2 роки тому

    ብሮየ እችን ስራልኝ ስሞትል በኢትዮጵያ ይዥሀለዉ ስራልኝ fb ላይኬ ለሌላ ሰዉ አይታይም እንዴት እንዲታይ ማድረግ እችላለዉ

  • @ሳይከፋህኑርልኝናፍቆቴ

    እናመሰግናለን ወድማችን

  • @artistAmanuelGizaw
    @artistAmanuelGizaw 3 роки тому

    በጣም ጎበዝ

  • @mekidana315
    @mekidana315 3 роки тому

    ሰላም ወንድሜ እንዴት ነህ? የምትሰጠው ትምህርት በጣም ይመቸኛል። እና ሞባይልህን ስተነካካ ከርሰር ይታየኛል አንዴት ነው ብትነግረኝ?

  • @etuamilku797
    @etuamilku797 3 роки тому +4

    የዲሮ አካውቴን ፓስወርዲ እደት ልክፈተው ጠፍቶል ፓስወርደ

    • @mesimesi7636
      @mesimesi7636 3 роки тому +1

      የኔም ጥያቄ ነበር ሲስቱ ..?

    • @leyutech-116
      @leyutech-116 3 роки тому

      Forget በማረግስ በቀላሉ ማስተካከል ትችያለሽ ግልፅ ካልሆነልሽ ቻናሌ ላይ ካሜንት ፃፊልኝና በቴሌግራም በደንብ አስረዳሻለው

    • @mesimesi7636
      @mesimesi7636 3 роки тому

      @@leyutech-116 አመሠግናለሁ ግን እኔ በፊት የምጠቀምበት ስልክ ጠፋብኝ አሁን እንዴት ነው ማግኘት የምችለው አሁን የምፐቀመው በአዲስ ስልክ ነው ሲስተር🙏🙏

    • @leyutech-116
      @leyutech-116 3 роки тому

      @leyutech ቴሌግራም ላይ አናግሪኝ በደንብ አስረዳሻለው እህቴ

    • @mesimesi7636
      @mesimesi7636 3 роки тому

      @@leyutech-116 እሺ

  • @abanobkb1238
    @abanobkb1238 3 роки тому

    Brother ye gallery photo be Facebook eyemeta aschegeren ende t hide enadergalen photachin

  • @senayitgetachew3160
    @senayitgetachew3160 3 роки тому

    አምሳግናልው አንድም

  • @bamudyasin3764
    @bamudyasin3764 3 роки тому

    How is changing for IMO for duck colour

  • @MesereteLefeboWochesoOffice
    @MesereteLefeboWochesoOffice 9 місяців тому

    በፌስቡኬ ለይ መንም ወዴ እኔ የሆና ነገር ሼር እንደያደርግ እንዴት አድርጌ ልዝጋ ኧሯ በፈጠር እርዱኝ😢😢😢😢

  • @lidialidia441
    @lidialidia441 3 роки тому

    👍👍👍👍

  • @sewlesewlbsunew5963
    @sewlesewlbsunew5963 3 роки тому

    Tigrigna yem wendmi

  • @hgfbvh2394
    @hgfbvh2394 3 роки тому

    ወንድሜ ባለህበት ሰላምህ ይብዛ እናመሰግናለን እና የድሮ ፌስቡኬ ተበላሸብኝ መሰንቸር ይሰራል እንዴት ላስተካክለዉ ማዓረይ

    • @abewada4784
      @abewada4784 3 роки тому

      Sim mekeyer endet echilalehu

  • @atsedegonder4635
    @atsedegonder4635 3 роки тому

    ወንድሜ ባለፈው አመት fb ሀክ እንዳይደረግ በ ስልክ ቁጥራችን ማሰር አሳይተህን ነበር ስልክ መቀየር ፈልጌ ቪዲዮህን ሳየው ተደልቷል ከቻልክ ስራልን

  • @zarfetube4068
    @zarfetube4068 3 роки тому

    የfb እና የእስታግራም አካውቴ ተመሳሳይ ሆነብኝ ለመቀየር ስል የfb አካውት ሙይ ይለኝል እዴት አድርጌ መለየት እችላለው አሳየኝ

  • @tiziraymra3979
    @tiziraymra3979 Рік тому

    በናትህ ለኔ ፌስቡክ እስቶሪላይ ሰዉ እንዳይቀርፅብኝ ለማድረግ አሳየኝ

  • @samriapp6712
    @samriapp6712 3 роки тому

    ኢሞ ፕሮፋይል ፊል ሳይዝ አይሆንም ለምን እስኪ ንገርኝ

  • @kiyatube3334
    @kiyatube3334 3 роки тому

    ሻንበለይ

  • @NatieMsiganaw
    @NatieMsiganaw 4 місяці тому

    ኮሜንት ለመደበቅ

  • @halimayoutube3839
    @halimayoutube3839 3 роки тому

    👍👍

  • @madi-lh3pc
    @madi-lh3pc 3 роки тому

    ውድሜ video ማውረጃ ካለክ ልኪውን ላክልኚ

    • @shambleapptube
      @shambleapptube  3 роки тому

      እሱንማ ዩቱብ አትስራ አለኝ fb page ላይ አለ

    • @eshetuhassen7585
      @eshetuhassen7585 3 роки тому +1

      የምትሠጣቸዉ ትምህርቶች የብዙሃንን ችግር እየፈታህ ነው facebook video በማይበት ወቅት ማስታወቂ ነው ያስቸገረኝ መፍትሔ እፈልጋለሁ የሌሎችም ችግር ይሆናል ብዬ እገምታለሁ

    • @madi-lh3pc
      @madi-lh3pc 3 роки тому

      @@shambleapptube esh 🥰

    • @tashetube458
      @tashetube458 3 роки тому

      @@eshetuhassen7585 በትክክል

  • @getahunbeyene7925
    @getahunbeyene7925 3 роки тому

    How to recoverer hacked Facebook account .please help me!

  • @መኪነኝየአላህባሬያነኝ

    በሳምሶግ ዩቱቤ ጥቁር ነበር በ OPPO ስልክ አጣሁት

  • @fecarn0438
    @fecarn0438 3 роки тому +1

    ብዙቻችን ስለፔፒል ስራልን ብለን ጪህ ጪህን ዝም አልን ፔፒል አካውት እዴቶ መክፈት ይቻላል

  • @tamebest9216
    @tamebest9216 3 роки тому

    እና ለሌሎችም share አርገለው

  • @ሀብታምአንዲለምስዴተኛዋ

    ምነው አሁንስ ጠፋህ .በሠላም ነው ወንድም

  • @abduselamabduselam3708
    @abduselamabduselam3708 3 роки тому +1

    እረ በናትህ ሻበል ምን አለበት ባለፈው ገዘብ ስለማግኘት አስተምረህን ነበር ምነው ታድያ ፔፓል አካውት አከፋፈቱን ብታየን ከተቻለህ መረጃውን የምታገኝ ከሆነ ስራልን

    • @shambleapptube
      @shambleapptube  3 роки тому +2

      ይቅርታ ቪድዮ ሰርቸ ነበር ሪከርዱን ደብቆብኝ ነዉ በድጋሜ እሰራለሁ🙏

    • @abduselamabduselam3708
      @abduselamabduselam3708 3 роки тому

      @@shambleapptube እሽ ውንድሜ ልምላሽህ አመሰግናለሁ

  • @s..6
    @s..6 3 роки тому

    ጠፋህ ወድማ

  • @zarfetube4068
    @zarfetube4068 3 роки тому

    ሰላም ሻበል ቤተሰብ አድርገኝ

  • @daaratube5219
    @daaratube5219 3 роки тому

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤💕💕