Розмір відео: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Показувати елементи керування програвачем
Автоматичне відтворення
Автоповтор
wowo.ተባረክልኝ ልዩ ነህ ጌታን እኔ ቴልግራሜ በጣም አስቸጊሮኚ ነበር ግን ዛሬ የልቤን ሁሉ አግኝቼለዎ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አንተ በጣም መልካም ሰው ነህ ማንኛውንም ነገር ካንተ ማየት ይሻላል እስኪ በሞባይል ገንዘብ መስራት ማለትም ፊልም ...... የመሣሰሉትን በማየት ገንዘብ መስራትን ብታቀርብ ጥሩ ነው
በጣም ነው ምናመሰግን ወንድማችን እኔ ከዚህ ብዙ ማላቃቸው ነገር ተረድቻለሁ
ስለሁሉም ነገር በጣም አመሠግናለሁ ተባረክ ወንድሜ
የምፈልገው ነገር ካለ በማንኛውም ሰዓት ምርጫዬ ሻንበል ነው 🥰🥰🥰
አመሰግናለሁ እስከ መጨረሻው ተከታትያለሁ 🙏🙏
ወንድማችን በጣም ጥሩ ነገር ነው ያሳየኸን ከልብ አመሰግናለሁ እግዚአብሔር ያክብርልን በርታልን
እናመሰግናለን ጋሽ ሻምበል ለአሣተያየት ያህል በእንግሊዝኛ ሊስትን አትበል ሊስን በል። አዉቃለሁ ሁለተኛ ቋንቋ ቢሆንም ይህ ሚዲያ ትልቅ ሚዲያ ነውና በ ዪቲውብ ቋንቋ የመሠጥ እኮ ነዉና። ነገ በከፍተኛ ደረጃ መጉዝህ አይቀርምና። በርታ!🙏🙏🙏
አመሰግናለሁ በጣም ግን በስተት ይሆናል ያልኩት
እኔ አማረኝኛብቻነውእማውቀው መስራትእችላለሁይንገረኝ
Shambeliye betam newu emamesegnih Ke ❤️
አመሠግናለሁ❤❤❤❤❤❤
እናመሰግናለን ❤❤
እናመሰግናለን የኔ ወንድም ❤
ወንድሜ ሻበል ለምለቅለን መረጃ እናመሰግናለን
ጀግና ❤❤❤❤❤❤
ወንድማችን የሽአበል ልዩነህ አንተ ከአንተውጭ ማንንም ስለአብልኬሽኖች መረጃ አላይም አንተ ትክክል የሆኑና ለኛየሚጠቅሙትነው ምትነግረን በውነት በርታልን ወንድማችን ቀናህነህ ያሰብከውን ሁሉ እመብርሃን ተሳካልህ እኔምጠይቅህ ሁለትነገር አለኝ።1~ የማናውቀው ስልክ ወደኛ ይደወላል እና የዝህንስልክ ባለቤት ሰው የሚናገር አድራሻ ስም ካለህ ሥራልይ የሆነስአት አውርጀነበር ስልክ ተበላሽቶ ጠፋብኝ2~ በጣም የምፈልገው የብር ደረሰኝ በስተት ጠፍቶብይ የጠፋ ሚሴጅ የሚመልስ አብካለህ ተባበረኝ ካተአይጠፋም እኔ ብላየር እስቶሪ አውርጃ ነበር አልሰራልይም በላኩልይ ሰዎች ጋብቻም አጣሁትበርታልን የኛምልካም አይከፈልበትም በላይክ ጀምሩለት ወንድማችን እናበርታው
አመሰግናለሁ!
Thanks you 🎉🥰
ዓመሰግናለሁ ወንድሜ።
Thanks 🎉🎉🎉
እናመሰግናለን የኛ መልካም ወንድም
Waww kalib anamsaganalen❤❤❤❤
እናመሠግናለን በርታ እኔ ቴሌግራም ሲደወል አይሰራልኝም እስኪ ስለሱ ንገረኝ ላስቸግርህ🎉🎉
Thanks for kindness !!!
ተባረክ ወንድም
By the way you are the best than other 10 q so much
እናመሠግናለን በርታ🎉
Thank you Shambel
Thanks
Tebark ❤
ተበርክ 🙏🙏🙏🥰🥰
❤❤❤❤❤❤
Good job
እኔ እሞ ስታካም ማስታዎቂያ እየ ጋባ አስቻጋራህን ማፍተው ምንድናኤ ዎንድሜ
እናመሰግናለን እኔ ምልህ ስልኬ ማስታዉቄያ አዛ አደረገኝ እባክህ
ሴፍት ዌር አስደርጊው እኔም ገጥሞኝ ያውቃል
የኢሞ እዴት ነው የማደርገው@@wegenwegen-n5j
Thank You
Thank you so much
Nice
ጉድ እኮ ነው 😢
❤❤
Goodnight.
እከታተልክ ነበር ጠላሁህ ለካ ይህንን መርጌታ ሁላችሁም ትጠቃማላሁ
You wonderful !!
Tru new enamesegnalen gn "listn" bemilew Kal lay "t" atnebebm eshi? Lelochinm atasast.
🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️
Thank you bro
ብልቴ።መረጃ ነው ያመጣኽው አዲስ ነገር ፈልግ
ምርጤነክ❤
❤🎉🎉🎉🎉❤
እሺ ሰላም ላንተ ይሁን ሻምበል ፡ባለፈው በሰራኸው ቪድዮ ቴላግራም እንደሚከፍል ነግረህናል እና አከፋፈሉ እንዴት እንደሆነ እልገባኝም ግልፅ ብታደርገው ደስ ይለኛል
እሽ እሰራለሁ
Welcome.ሻበሌ
ተባረክ ወንድሜ፡
ምናልባት 6 ወር ብትታሰሩ አለ እኮ.... 🤣🤣🤣😂😂😂😂😂😂😂
😂😂
I like your channel a lot. Keep it up, bro.
አቦ ተባረክ ወንድም
Very helpful
ጎበዝ🎉
ወንድማችን እናመሰግናለን ክበርልን አንድጥያቄ አለኝ እደምመልስልኝ ተስፋአለኝ ቴሌግራም ላይ ቪድዮ ስንፖስት ከዩቲብ ወስደን ቆራርጠን መፖሰት እንችላለን እና ደግሞ የቪድዮ መስሪያ አፕ አምጥተህልን ነበርእደት ዩቲብ እደምንሰራ ቪድዮ ሰርተህልን ነበር እኔ ግን አልገባኝም ይቅርታ አድርግልኝና እደትነው ወደቪድዮ የምንቀይረው እዳው ሰርቶ. አይሰጠነምዴ ስላበዛሁብህ ይቅርታ ትመልስልኛለህ ብየተስፋአለኝ
ከልብ እናመሰግናለን ወድማችን ዋንትስ አፕና ቴሌ ግራም የምንጠቀምበት ቁጥር ብንቀይር ባጋጣሚ ድሌሌት ቢሆንብን መልሰን ብናወርድ ባድሱ በቀየርነው ቁጥር ኮዱን ይልክልናል ወይ
ለሰወች የላክነው ቪዲወ ሳንከፍተው በራሱ ጊዜ ሚጫወተውን እደት ነው ማማምቆም ሚቻለው ቴሌግራም ላይ
We need to learn about zoom meeting platforms in detail which will help us for our professional work
ok thanks I will try to work on it next video
Yeman feligew group add yetederegutin endat arege remove laregew wondime benati bezi tebaberegn techegerekugn
ኧረወንድሜ በኢሞ የተላላክነዉን በጓግል እንዳይከታተለን እንደትነዉየምናረገዉ🎉🎉🎉🎉
በናትክ አዳዲሰ ነገሮችን ሰለቲክቶክ አምጣልን
Premiem telgram account endet enkeftalen.?
አመሰግናለው እሞ ላይ እስክሪን ሹት እንዳይ አድርጊ አስተምረን
❤❤❤🎉
Telegram account ላይ limit አደረገብኝ እንዴት ላስተካክለው ? 🙏🙏
የሳምሰንግ A14 ኮል ሪኮርድ እንዴት ነው የማገኘው
ሌላው የፊሰቡክ ኮድ confirmed tefabgn endet new magyt yemchlew
IPone ስልክ ላይ እየመጣልኝ አይደለም?
ENGLISH GEDELIKEW ERE BENATIH TEMAR
🎉
ሰላምወንድሜ❤❤❤ ዋስታፔላይ ሶው ስልክቁጥር ሴቭ ድርጎ መስጅ ከተላላከብሃላ ያሰቭ ያደረገው ሁሉም አንዳለ አጥፍቶዋል አንዴት መመለስይቻላል?ምን እንደተላላከአላወኩም 😢
data betam eyabelagi nw ebakih maftehe kalah
ወይ አተ ልጂ አለህ እኔ ዲሮ ነበር የማቅህ ዛሬ አገኝሁህ ሻበል በአላህ ሞባይሌ ሸሪሀ ብር ሰሞላ እየቆረጠብሸ ነወ እዴት እዴሚዛጋ ንገረኝ
አዲስ ቲክቶክ ልከፍት ነበረአሁን 2025 ነዉ እኔ ስነካዉ 2024 ብቻ ነዉ የሚያሳየው ተባበረኝ
ቦቲም የሚስጥር ቁጥር አልሰጥ አለኝ ምንድነው ችግሩ
3ሰው የሚከታተለኝ ሱበሀን አላህ ማን ይሆን
Broye! Telegram verification code አልክ አለኝ ምንድነው ቺግሩ?
ኔት ወርክ ይሆናል
አዲስ ቻናል ከፍቸ አሳብ አይቀበልም እኔ ብቻ ነው የምልከው በምፖስተው ቻናል ሊላ ሀሳብ መቀበያ ፈልጌ እንቢ አለ አከፋፈቱን ንገረኝ
🎉🎉🎉🎉🎉🎉
Bye Bye Fake Merigetas! Thank you Bro!
አላምዲሊላህ የኔን off ሆኖ አገኘውት
እኔ አይመጣብኝም አልሀምዱሊላህ
2:40 Everyone is going to turn it on now bruh 😂😂
😂
stop
የመጀመሪያ ኮመንት ሰጪህ ነኝ አተ ግን ተመልካች አታከብርም ሰንቴ ጠየኩህ ሰአት አነሳብኝ ለምን ብዬ😢
በ1 አመት ሰአቱ ካልሞላ expired ያደርጋል ከዜሮ ነዉ የሚጀምረዉ
@shambleapptube እሺ አመሰግናለሁ
ይቺ ከ 18 ኣመት በላይ የሚልዋት ግን ከ ወለዶ ወደ ወለዶ ተሸጋግራ መጨረሻው ሃጥያት ማድረግ ከ18 ኣመት በላይ የተፈቀደ የሚል ኣስተያየት እንዲኖርብን ሳታድርግ ኣትቀርም
አለህ ወይ አንተ ሰዉ
Feature በል
ለአይፎንስ ይሆናል
እረ እባክህ ወንድሜ ሞባይሌ ላይ የማልፈልገው ኣፕሊኬሽን ዳውንሎድ አድርጊ እያለ እየመጣብኝ በጣም ተቸግሬያለሁ እባክህ መፍትሔ ካለክ ምንም አያሰራኝም ብታይ እቺ ለመፃፍ ራሱ ስንት ግዜ መሰለክ የመጣብኝ እየወጣው እየገባሁ ነው የፃፍኳት እና እባክህ ወንድሜ መላ ስጠኝ
10 Q
አንተን ከገለጽከው 91%ን ከዚህ በፊት የማውቀው ነገር ነው።
ok
ሰላም ሻንበል እባክህ እባክህ እባክህ በ gmail address not found ይለኛል እሄን ስራልኝ 🙏🙏🙏
ደምሩኝ እባካቹ❤❤❤
thanks
🎉🎉🎉🎉🎉
❤❤❤🎉🎉
wowo.ተባረክልኝ ልዩ ነህ ጌታን እኔ ቴልግራሜ በጣም አስቸጊሮኚ ነበር ግን ዛሬ የልቤን ሁሉ አግኝቼለዎ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
አንተ በጣም መልካም ሰው ነህ ማንኛውንም ነገር ካንተ ማየት ይሻላል እስኪ በሞባይል ገንዘብ መስራት ማለትም ፊልም ...... የመሣሰሉትን በማየት ገንዘብ መስራትን ብታቀርብ ጥሩ ነው
በጣም ነው ምናመሰግን ወንድማችን እኔ ከዚህ ብዙ ማላቃቸው ነገር ተረድቻለሁ
ስለሁሉም ነገር በጣም አመሠግናለሁ ተባረክ ወንድሜ
የምፈልገው ነገር ካለ በማንኛውም ሰዓት ምርጫዬ ሻንበል ነው 🥰🥰🥰
አመሰግናለሁ እስከ መጨረሻው ተከታትያለሁ 🙏🙏
ወንድማችን በጣም ጥሩ ነገር ነው ያሳየኸን ከልብ አመሰግናለሁ እግዚአብሔር ያክብርልን በርታልን
እናመሰግናለን
ጋሽ ሻምበል
ለአሣተያየት ያህል በእንግሊዝኛ ሊስትን አትበል ሊስን በል።
አዉቃለሁ ሁለተኛ ቋንቋ ቢሆንም ይህ ሚዲያ ትልቅ ሚዲያ ነውና በ ዪቲውብ ቋንቋ የመሠጥ እኮ ነዉና።
ነገ በከፍተኛ ደረጃ መጉዝህ አይቀርምና። በርታ!🙏🙏🙏
አመሰግናለሁ በጣም ግን በስተት ይሆናል ያልኩት
እኔ አማረኝኛብቻነውእማውቀው መስራትእችላለሁይንገረኝ
Shambeliye betam newu emamesegnih Ke ❤️
አመሠግናለሁ❤❤❤❤❤❤
እናመሰግናለን ❤❤
እናመሰግናለን የኔ ወንድም ❤
ወንድሜ ሻበል ለምለቅለን መረጃ እናመሰግናለን
ጀግና ❤❤❤❤❤❤
ወንድማችን የሽአበል ልዩነህ አንተ ከአንተውጭ ማንንም ስለአብልኬሽኖች መረጃ አላይም አንተ ትክክል የሆኑና ለኛየሚጠቅሙትነው ምትነግረን በውነት በርታልን ወንድማችን ቀናህነህ ያሰብከውን ሁሉ እመብርሃን ተሳካልህ እኔምጠይቅህ ሁለትነገር አለኝ።
1~ የማናውቀው ስልክ ወደኛ ይደወላል እና የዝህንስልክ ባለቤት ሰው የሚናገር አድራሻ ስም ካለህ ሥራልይ የሆነስአት አውርጀነበር ስልክ ተበላሽቶ ጠፋብኝ
2~ በጣም የምፈልገው የብር ደረሰኝ በስተት ጠፍቶብይ የጠፋ ሚሴጅ የሚመልስ አብካለህ ተባበረኝ ካተአይጠፋም እኔ ብላየር እስቶሪ አውርጃ ነበር አልሰራልይም በላኩልይ ሰዎች ጋብቻም አጣሁት
በርታልን የኛምልካም አይከፈልበትም በላይክ ጀምሩለት ወንድማችን እናበርታው
አመሰግናለሁ!
Thanks you 🎉🥰
ዓመሰግናለሁ ወንድሜ።
Thanks 🎉🎉🎉
እናመሰግናለን የኛ መልካም ወንድም
Waww kalib anamsaganalen❤❤❤❤
እናመሠግናለን በርታ እኔ ቴሌግራም ሲደወል አይሰራልኝም እስኪ ስለሱ ንገረኝ ላስቸግርህ🎉🎉
Thanks for kindness !!!
ተባረክ ወንድም
By the way you are the best than other 10 q so much
እናመሠግናለን በርታ🎉
Thank you Shambel
Thanks
Tebark ❤
ተበርክ 🙏🙏🙏🥰🥰
❤❤❤❤❤❤
Good job
እኔ እሞ ስታካም ማስታዎቂያ እየ ጋባ አስቻጋራህን ማፍተው ምንድናኤ ዎንድሜ
እናመሰግናለን እኔ ምልህ ስልኬ ማስታዉቄያ አዛ አደረገኝ እባክህ
ሴፍት ዌር አስደርጊው እኔም ገጥሞኝ ያውቃል
የኢሞ እዴት ነው የማደርገው@@wegenwegen-n5j
Thank You
Thank you so much
Nice
ጉድ እኮ ነው 😢
❤❤
Goodnight.
እከታተልክ ነበር ጠላሁህ ለካ ይህንን መርጌታ ሁላችሁም ትጠቃማላሁ
You wonderful !!
Tru new enamesegnalen gn "listn" bemilew Kal lay "t" atnebebm eshi? Lelochinm atasast.
🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️
Thank you bro
ብልቴ።መረጃ ነው ያመጣኽው አዲስ ነገር ፈልግ
ምርጤነክ❤
❤🎉🎉🎉🎉❤
እሺ ሰላም ላንተ ይሁን ሻምበል ፡ባለፈው በሰራኸው ቪድዮ ቴላግራም እንደሚከፍል ነግረህናል እና አከፋፈሉ እንዴት እንደሆነ እልገባኝም ግልፅ ብታደርገው ደስ ይለኛል
እሽ እሰራለሁ
Welcome.ሻበሌ
ተባረክ ወንድሜ፡
ምናልባት 6 ወር ብትታሰሩ አለ እኮ.... 🤣🤣🤣😂😂😂😂😂😂😂
😂😂
😂😂
I like your channel a lot. Keep it up, bro.
አቦ ተባረክ ወንድም
Very helpful
ጎበዝ🎉
ወንድማችን እናመሰግናለን ክበርልን አንድጥያቄ አለኝ እደምመልስልኝ ተስፋአለኝ ቴሌግራም ላይ ቪድዮ ስንፖስት ከዩቲብ ወስደን ቆራርጠን መፖሰት እንችላለን እና ደግሞ የቪድዮ መስሪያ አፕ አምጥተህልን ነበርእደት ዩቲብ እደምንሰራ ቪድዮ ሰርተህልን ነበር እኔ ግን አልገባኝም ይቅርታ አድርግልኝና እደትነው ወደቪድዮ የምንቀይረው እዳው ሰርቶ. አይሰጠነምዴ ስላበዛሁብህ ይቅርታ ትመልስልኛለህ ብየተስፋአለኝ
ከልብ እናመሰግናለን ወድማችን ዋንትስ አፕና ቴሌ ግራም የምንጠቀምበት ቁጥር ብንቀይር ባጋጣሚ ድሌሌት ቢሆንብን መልሰን ብናወርድ ባድሱ በቀየርነው ቁጥር ኮዱን ይልክልናል ወይ
ለሰወች የላክነው ቪዲወ ሳንከፍተው በራሱ ጊዜ ሚጫወተውን እደት ነው ማማምቆም ሚቻለው ቴሌግራም ላይ
We need to learn about zoom meeting platforms in detail which will help us for our professional work
ok thanks I will try to work on it next video
Yeman feligew group add yetederegutin endat arege remove laregew wondime benati bezi tebaberegn techegerekugn
ኧረወንድሜ በኢሞ የተላላክነዉን በጓግል እንዳይከታተለን እንደትነዉየምናረገዉ🎉🎉🎉🎉
በናትክ አዳዲሰ ነገሮችን ሰለቲክቶክ አምጣልን
Premiem telgram account endet enkeftalen.?
አመሰግናለው እሞ ላይ እስክሪን ሹት እንዳይ አድርጊ አስተምረን
❤❤❤🎉
Telegram account ላይ limit አደረገብኝ እንዴት ላስተካክለው ? 🙏🙏
የሳምሰንግ A14 ኮል ሪኮርድ እንዴት ነው የማገኘው
ሌላው የፊሰቡክ ኮድ confirmed tefabgn endet new magyt yemchlew
IPone ስልክ ላይ እየመጣልኝ አይደለም?
ENGLISH GEDELIKEW ERE BENATIH TEMAR
🎉
ሰላምወንድሜ❤❤❤
ዋስታፔላይ ሶው ስልክቁጥር ሴቭ ድርጎ መስጅ ከተላላከብሃላ ያሰቭ ያደረገው ሁሉም አንዳለ አጥፍቶዋል አንዴት መመለስይቻላል?ምን እንደተላላከአላወኩም 😢